ሴጣንን አስገርፌዋለው Abbay Tv - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

  Рет қаралды 138,570

Abbay TV Entertainment

Abbay TV Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 105
@መክያሙህየ
@መክያሙህየ 6 ай бұрын
ዳኛው በጣም ጎበዝ ነው ሀሳባቸውን የማደመጥ ችሎታው ጥላሁን ማርቆስ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ
@mesaybedelu6756
@mesaybedelu6756 6 ай бұрын
Betam
@AddisMelaku-o9l
@AddisMelaku-o9l 6 ай бұрын
ፍልፌ በጣም ትመቸኛለህ ነፍ አመት ኑርልን መቼም ቢሆን ተቺሆችን እዳሰማ እነሱ ምንም ብሰጣቸዉ አይረኩም
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 6 ай бұрын
ግጥሙ አንደኛ አናመስግናለን እህታችንን ግብፅዬ አንቺ ሰላቶ ስምተሻል ሰምተሀል ሁሉም ሰለ አባይ ይግጠም ግጥም ይዘምር ሰለ አባይ ኢትዮጵያዬ 💚💛❤️
@Wassie12
@Wassie12 6 ай бұрын
ዋው! በዚህ ጊዜ ምርጥ የቲቪ አዝናኝ ፕሮግራም..ዋሸው እንዴ + በስንቱ 👌🏽 ምርጦች! ይቀጥል!!
@josijos8439
@josijos8439 6 ай бұрын
ፍልፍሉ የሳቃችን ምንጭ በጣም ነው የምንወድህ JR Couples እናንተም በጣም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ
@Mahlet-atinaf
@Mahlet-atinaf 6 ай бұрын
የኔ አዝጎች ❤❤
@amefke2069
@amefke2069 6 ай бұрын
በጣም ታወራላችሁ❤❤❤
@messiessi3635
@messiessi3635 6 ай бұрын
ተናፍቃቹዋል❤❤❤❤
@lii6427
@lii6427 6 ай бұрын
አሁንስ ጴሮግራማች ልክ እንድስይፉ ሾ እያውርዳቹት ነው የምር እኛ የትክቶኮ ሰውች ሰልችተውናል 😢
@አምሀጌትነት
@አምሀጌትነት 6 ай бұрын
ጀግና ኮሜንት እውነት ነው እየወረደ ነው
@kinfeayele-sp3mc
@kinfeayele-sp3mc 6 ай бұрын
mmk^kkkoooooool-9}9
@Almetshay
@Almetshay 5 ай бұрын
ሰው አትናቁ
@Almetshay
@Almetshay 5 ай бұрын
​@@አምሀጌትነትምኑን ነው ጀግና የሚያስብለው ይህ ሾው ነው ማንናኛውም ሰው ሊጋበዝበት የሚችል ምንም ሰለሆነ አደለ ሰው ስለሆነ ብቻ ስለዛ የልጆቹ እዚህ አንግዳ ሆኖ ለመጋበዝ ግዴታ ምን ሞያ የተሰማሩ ይሁንላቹሁ? አዎ ቲክ ታክ ላይ አሉ በጎ እርዳታ በግላቸው ይሳተፈሉ የራሳቸው ቢዝነስ አላቸው እዚጋ መምጣቸው ከሰው ያስታወውቃቸዋል እውቀት ይገናዘባሉ so ኖርማል ነው አታካብዱ
@ZamiraZayed
@ZamiraZayed 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤😀😀😀😀😀
@zaarazara2253
@zaarazara2253 6 ай бұрын
የኔ ሳቄ ምጮች😂😂😂😂😂😂😂
@NolawiSileshi
@NolawiSileshi 6 ай бұрын
ፍልፍሉ ያዳልጥህሀል ምላስህን
@JhJh-mw4rk
@JhJh-mw4rk 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ የሳቅምጭ 😂😂
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji 6 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ሳምት ስላላየሁአችሁ ናፍቃችሁኛል ቶሎ ልቀቁት እወዳችሁ አለሁ❤❤😊😊😊
@itsMe-kw4hn
@itsMe-kw4hn 6 ай бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ዘማናችሁን ይባርክ ሩት ግን እንደው ትንሽ ብታስተካክይ ብዬ ሀሳብ መስጠት የምፈልገው ስታወሪ ለመሞላቀቅ ብለሽ ይመስለኛል ባፍንጫሽ ነው የምታወሪው እና ምንም አይሰማም እና አነጋገርሽን ብታስተካክይ ሩትዬ ከውበትሽ ጋር ዋው ነው ባለፈውም ኢቢኤስ ላይ እንተዋወቃለን ወይ ፕሮግራም ላይ ሰምቼሽ ኮመንት በፃፍኩ እያልኩ ሳልፅፍ አለፈ ❤
@TofikMuzamil-fm3nv
@TofikMuzamil-fm3nv 5 ай бұрын
Ere chibcheba atabzu👏👏👏👏yiselechal😢
@سميره-ص9ن
@سميره-ص9ن 6 ай бұрын
ትችላላችሁ❤❤❤❤😂
@mengstulegese2092
@mengstulegese2092 6 ай бұрын
Felfluuuuuu❤❤❤❤❤
@esam4069
@esam4069 6 ай бұрын
ሀሪፍ ነው ❤❤❤❤ በርቱ ግን መግቢያ ላይ አንዳንድ ቀልድ ጣል አድርጉበት ኮሜዳኖች አይደላችሁ ቀጥታ ቢዝነስ ብቻ አታድርጉት እያዝናናችሁን የምትሰሩት ስሩ አብረን እናትርፍ
@Origa-q9l
@Origa-q9l 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@neba1034
@neba1034 6 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ😍😍😍
@ABdumedia1
@ABdumedia1 6 ай бұрын
ለራሳቸዉም አያገኙም 5k😅
@nebareacts5041
@nebareacts5041 6 ай бұрын
@@ABdumedia1ገለመሌ ትብብርክን ነው የጠየቀክ
@nebareacts5041
@nebareacts5041 6 ай бұрын
@@ABdumedia1ገለመሌ
@wudasrat
@wudasrat 6 ай бұрын
ጥሌ ዛሬ ቀምቅሞ ነው እንዴ የገባው?? መድረኩን ብቻዬን ካልተቆጣጠርኩት አለኮ😅 ሌላ 4 ኮሜድያን ባለበት መድረክ😂😂😂
@mdidris7935
@mdidris7935 6 ай бұрын
ጥላሁን ግብዝ ነዉ እገዳ አቀባበሉ በአበባ በቸኮሌት ባለዉ ነገር ግብዝ ነዉ 💐😍
@እውነትያሸንፋ
@እውነትያሸንፋ 6 ай бұрын
አስገርፌዋለሁ ለማለት "አስገርፈዋልው "
@aziebteka7575
@aziebteka7575 6 ай бұрын
እጅግበጣም የሚወደድ ፕሮግራም ሳምንቱእስኪደርስ ከመጠን በላይ የሚናፈቅ
@mekumeku3821
@mekumeku3821 6 ай бұрын
JR እንኳን ደህና መጣቹ ወደ ዋሸው እንዴ
@MemeMeme-cl7gj
@MemeMeme-cl7gj 6 ай бұрын
እረ አሌክሶ የት ደረሰ😢😢 ?
@abushterefe1067
@abushterefe1067 6 ай бұрын
አባይ ቲቪ በጣም ነው ምከታተለሁ:ነገር ግን ዛሬ አስከፋችሁኝ:ምክንያቱም ሀገረችን ኢትዮጵያ ለምለም ናት እግዚአብሔር በተፈጥሮ አድሏታል የተፈጥሮ ሳር ሳይቸግረን አርቴፊሻል ሳር ከውጭ ሀገር አስገብተው ሀገራችን ላይ እርግማንን ከሚጠሩ ሰዎች ጋር ሥራ ሠራችው:እኔ ምኖርበት ሀገር ፡Europe ቄጤማ ስለለሌ ነው ነው ሰው ግዝቶ ሚጠቀመው :የተፈጥሮ ሳር በሞላበት ሀገር ላይ ይሄን ማስተዋወቅ ስልጣኔ ሳይሆን ሀገሪቷ ላይ ጠኔ መጥራት ነው እናስተው!
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 6 ай бұрын
😂😂😂 😂😂😂
@HirutAbebe-l3i
@HirutAbebe-l3i 6 ай бұрын
ልጠለፍ ነበር አላለችም ስቅ ሊልክሽ ነበር
@Sadasada-y6m
@Sadasada-y6m 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@blitzer9628
@blitzer9628 5 ай бұрын
ወይ ፍልፍሉ
@tigistzewde1321
@tigistzewde1321 6 ай бұрын
ጥላሁን አትንቀልቀል
@tgtwahedo1895
@tgtwahedo1895 6 ай бұрын
ማሰውእና ምናለ ቢኖሩ የለለ ነበር
@melkamubekele1208
@melkamubekele1208 6 ай бұрын
Quralew 😂😂😂 selam new
@tgashu54ashenafi41
@tgashu54ashenafi41 6 ай бұрын
Wow wow betam yemwedachew engdoch ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YirgalemZenebe-n2f
@YirgalemZenebe-n2f 6 ай бұрын
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️😄💋💋💋
@dkbdtyt17776
@dkbdtyt17776 6 ай бұрын
ፍልፈሉ ፕሮግራሙን እየረበሸ ነው። ለፍላፊ
@Hab57
@Hab57 6 ай бұрын
😂😂😂
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 6 ай бұрын
እባካችሁ ለሚዲያ የሚሆን ቃላት ምረጡ ለምሳሌ ሰይጣንን አስለጠለጠ ከማለት እስመታ አስቀጠቀጠ አስገረፈ ማለት ይቻል ነበር
@SaraLakew-t3t
@SaraLakew-t3t 6 ай бұрын
❤❤
@sertsewolday1100
@sertsewolday1100 6 ай бұрын
Where is Alex???
@SekelaTrading
@SekelaTrading 6 ай бұрын
Who are they? 😂
@FanielEyob-j2t
@FanielEyob-j2t 3 ай бұрын
🤙🤙🤙Des yemilun fkrenoch yonas and ruth.
@konjozenath8873
@konjozenath8873 6 ай бұрын
የዜዶ ድምጽ ከዘንድሮ ዘፋኝ ይሻላል
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd
@ConfusedBabyPenguin-hn9bd 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እውነትያሸንፋ
@እውነትያሸንፋ 6 ай бұрын
እኔ ምለው " ሁ '' ፊደል ከመቸ ወዲህ ነው "ው" ወደሚል ፊደል የተቀየረች ? ዋሽሁ እንዴ የሚለው " ዋሽው እንዴ " እያሉን ነው ።
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 6 ай бұрын
ወይ አለማስተዋል ፕሮግራሙን ከመውደዳችን የተነሳ ፊደሉን አላየነውም
@Yesh2345-l3t
@Yesh2345-l3t 6 ай бұрын
ጥሌ ባክህ ማርቆስን ጨምረህ እንዴቸነፍ አታድርገው፡፡ ሁሌ መሸነፍ አሰለችህም እንዴ፡፡
@AmenabrahamAbraham
@AmenabrahamAbraham 6 ай бұрын
ዶ/ር አብይን አቅርቡት
@YirgalemZenebe-n2f
@YirgalemZenebe-n2f 6 ай бұрын
Kkkkkkkk
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 ай бұрын
MARQOS EWNET NEAW YTEFABETAL
@susubintmussa
@susubintmussa 6 ай бұрын
ግን የባለፈው አሁድ አልተቀዴዱምንዴ እኒህ ኮሜዳኖች ለኔ ብቻ ነው ያልደረሰኝ ወይስ?🙄
@ETHIO8963
@ETHIO8963 6 ай бұрын
በጎፋ ሀዘን ምክንያት መሰለኝ.... ብዙ ዝግጅቶች በዛን ቀን አልተካሄዱም (ሰይፉን ጨምሮ)...!!
@susubintmussa
@susubintmussa 6 ай бұрын
@@ETHIO8963 አይዋ ለዛ ነው
@እፍትል
@እፍትል 6 ай бұрын
የሌላ ሰው ታሪክ እንዴት.... የጥሌ ትክክል ኣይደለም 👎🏻
@fufutube5153
@fufutube5153 6 ай бұрын
ከፈጣሪ ትዕዛዝ ዉጪ እንደናንተ ያለ ሰው አፉን ሞልቶ ከጋብቻ በፊት አብረን ነን እያለ በኩራት ይናገራል ምን አይነት ናችሁ ነገሩ እንደናንተ ያለዉ ገሐነምን ይሙላልን ገና እሳት ይዘንብብናል በሰራችሁ የተነሳ
@WubishetTesfanew
@WubishetTesfanew 6 ай бұрын
Ebak Tilahun zbel mnm lezih program atmechem.... esti atkelkel......weyyyyyyyyyy
@salsawiteyadew5258
@salsawiteyadew5258 6 ай бұрын
ማርቆስ ዝም አልክ ዛሬ
@kaltg2556
@kaltg2556 5 ай бұрын
የወጡትክፍትየስራማስታወቂያዎችአዲስአበባብቻነውወይስአዳማምአሉ
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 6 ай бұрын
እኔ አንድ ቀን ዜዶ አስደስቶኝ አያቅም ከአሌክስ ቧኃላ ዋሸው እንዴ ደብሮኛል አይቼ አላውቅም ዜዶ በሬዲዮ እንጂ በቲቪ አይጥምም !!!
@Feysel-yf6yt
@Feysel-yf6yt 6 ай бұрын
ቅራቅቦ እከካም ተናግረሽ ሙተሻል አሉም ደስ ይላሉ
@emishawzenagebierel5315
@emishawzenagebierel5315 6 ай бұрын
አሌክስ እንዲያውም ቀልዱ እየተበላሸ መጥቶ ነበር ዜዶ ሁለገብ ነው::ሁለቱም ጥሩ ናቸው ግን የየራሳቸው ብቃት አላቸው::ዜዶ ግን በአጭር ግዜ የታወቀ ምርጥ ልጅ ነው::አሌክስ የዋህ መልካም ይመስላል::ዋሸሁ እንዴን የለቀቀውም ከሌኢቹ ባለመግባባቱ መሰለኝ የራሴን ይዤ እመጣለሁ ብሏል ጠብቁ::
@Kiyalamri
@Kiyalamri 6 ай бұрын
አሌ ክ ስ ትኝቶብን ነበር ዜዶ ነው ያንቃን ❤❤❤❤
@DawitD-b4d
@DawitD-b4d 6 ай бұрын
Noway99999999999999999999999999%
@KalaKorma
@KalaKorma 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉😢😮😊😅😢
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 ай бұрын
ZADO LESGA EWNET NEAW TTERATERALACHU ENDA
@KedirAhmed-sk9wt
@KedirAhmed-sk9wt 6 ай бұрын
እነዚህን ዝሙተኞችን ማቅረብ አልነበረባችሁም አጥፍታችሁዋል
@kedjatube9725
@kedjatube9725 6 ай бұрын
ምን አገባክ አይባልም መብታቸዉ ነዉ ኮተት
@solomonAbebe-uq3dr
@solomonAbebe-uq3dr 6 ай бұрын
የመንደር ሰዎች መለቃቀም ጀመራቹ የዛሬው ያስጠላል ወላ ጨርሼም አላየውትም
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 ай бұрын
AYDELEM BEWSHA YEMIYABDR YLEM BEWETA BEGBA QUTR ENSU EYAYE WSHET NEAW!
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 6 ай бұрын
ተው ዜዶ በራስክ ተመራ ፍልፍሉ በል ብሎኝ ነው አትበል ፍልፍሉ ለራሡም አያውቅም
@amiraklan9324
@amiraklan9324 6 ай бұрын
Alexen melesut bakachu ,
@eagle4452
@eagle4452 6 ай бұрын
JR ቂጢማ 🤪🚨ቂጢማ የ ኢትዮጵያ መገለጫ አይደለም እንዴ 🤔 ልምን ኢትዮጵያዊ ስም አትሰጡትም ። በ ሆሉም ነገር የፈሩንጅን መቀላወጥ ይቀፍል
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 ай бұрын
FLFLU MNHONE NEAW LTASASTACHEW NEBER !!!!!!
@kinfeayele-sp3mc
@kinfeayele-sp3mc 6 ай бұрын
op
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u 6 ай бұрын
የከሰሩ "ኮሜዲያን" ተብዬ ቦዘኔዎች ስብስብ ነው:: በተለይ ፍልፍሉ በቴሌቭዥን ላይ መወራት ያለበትንና የሌለበትን የማያውቅ ገና እንጭጭ ነው:: በዚሁ ከቀጠለ ፕሮግራሙን ያዘጋዋል::
@ምረትአለም
@ምረትአለም 6 ай бұрын
ክክክክፍልፍሉማ እንዳንድ ቤትያለእስኪመስለው
@destalencho9106
@destalencho9106 6 ай бұрын
ጥሩ ኤዲተር ነው የሚያስፈልገው ።
@bezadaniel-o7q
@bezadaniel-o7q 6 ай бұрын
እየተከፈላችሁ ነው እንዴ ተጋባዥ የምታቀርቡት ??? Shame
@documentarygallery8274
@documentarygallery8274 6 ай бұрын
mnnew shame ?
@SerkiSerki-u2r
@SerkiSerki-u2r 6 ай бұрын
አይደለም እነዜህለሁሎም ነወ የሜሰጡት ስራችው ነው እያስተዋወቁ ነው
@tgworku4170
@tgworku4170 6 ай бұрын
የምቀኛ ሠው ኮሜንት...ቀና እንሁን
@mussieyehdego808
@mussieyehdego808 6 ай бұрын
Men aynet angager new le raseh shame shame ok
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው? ሲከፈላቸው አይተሻል
@Sable-yu2rn
@Sable-yu2rn 6 ай бұрын
እስኪ በቅንነት 1000 አስገቡኝ 🙏🙏🙏
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@HaregHaraka
@HaregHaraka 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xp3kr5re9y
@user-xp3kr5re9y 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 6 ай бұрын
❤❤❤
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
🎈🎈🎈😲 #tiktok #shorts
0:28
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 4,5 МЛН
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
ቾንቤ በ ዋሸሁ እንዴ!.......-  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:16:56
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 172 М.
"Идеальное" преступление
0:39
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН