''ነፍሴ የምትውድህ ሆይ'' ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ NewETHIOPIANProtestantsong

  Рет қаралды 342,842

YONATAN AKLILU OFFICIAL

YONATAN AKLILU OFFICIAL

Күн бұрын

Пікірлер: 232
@binihailu1002
@binihailu1002 Жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ወይስ ሌላ ሰውም ይኖር ይሆን ይህ ልጅ "ሲያመልክ የእውነት ነፍሴና መንፈሴ በጌታ መንፈስ የሚረሰርሱት" ወንድሜ ይሳኮር ተባርከሃል፤ክፋ አያግኘህ!!!
@emabetemabet5558
@emabetemabet5558 Жыл бұрын
Awo inem indate nagn gin indamalaka ayidelem liju la agaligilot wode kifila ager hedo simalasi sawochun ba midia layi wotew siyawaridi bexam yasazinal inji😢
@tsegenetyirga1941
@tsegenetyirga1941 Жыл бұрын
Weye enem alahu,geta abezito yebarekawe
@ايمانالشامسي-م5ح
@ايمانالشامسي-م5ح Жыл бұрын
​@@emabetemabet5558 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mytube2450
@mytube2450 Жыл бұрын
Betam!🙏🙏🙏
@alemtsehayjesus9731
@alemtsehayjesus9731 Жыл бұрын
እኔም በጣም::❤️
@zebibnuguse5249
@zebibnuguse5249 10 ай бұрын
እኔ ብቻ ሳይሆን ልጄ የሁለት አመት ሆኖ በጣም ነው የምወድህ: ያንተ መዝሙር ስስማ ሁሉን ነገር ትቶ አንተ ስስማ ለረዥም ግዜ ይቆማል ❤❤❤
@biruktilahun4962
@biruktilahun4962 11 ай бұрын
ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልክ ያብዛልህ❤❤❤❤🎶🎶🎶እንወድሀለን❤❤❤🥰🥰🥰
@abrehamaregaarega25
@abrehamaregaarega25 Жыл бұрын
እራሱ አምልኮ ህዝብ የሚያስመልክ: መንፈስ ያለበት: ፈጣሪ ቅብት ያረገው ሾው የማያሳይ ከልቡ የሚያመልክ ድንቅ የዘመናችን ዘማሪ ብርርርርክ በልልኝ!!!!!
@sarahyohann-wo3kj
@sarahyohann-wo3kj Жыл бұрын
ዛሬ በስደት አሞኝ በድንገት ይህ መዝሙር ሳዳምጥ ነፋሴ ሀሴት ሞላች አሜን እድናለው በእምነት የክርስቶስ ልጆች ፀልዩልኝ 😭😭😭😭ወድሜ ተባረክ
@etsegenettemesgen2741
@etsegenettemesgen2741 Жыл бұрын
በእየሱስ ስም መዳን ይሁንልሽ
@jaredmoges588
@jaredmoges588 Жыл бұрын
Be healed in Jesus Christ name
@AlemzewdKendo
@AlemzewdKendo 2 ай бұрын
ሲቀባ የኔ ጌታ እንዲህ ነው የናሱ ደጅ ይስበርልህ አባቴ ከፍ ያርግልህ 🎉🎉🎉🎉
@Asma-f3q
@Asma-f3q 4 ай бұрын
አሜን ክብር ለጌታ ይሁን👏👏👏👏👏👏👏 ውንድሜ ዘመንህ በጌታ በእዬሱሲ ሲም ይበርክ🎉🎉🎉🎉
@betehftamu6567
@betehftamu6567 Жыл бұрын
.እኔ ደስ የምትለኝ በቃ እብድ ሆነ ስታመልክ ነው ይህ ማለት እራስህን ለመንፈስ ቅድስ ያለህ ክብር ነው እናም በርታልን
@martha.martha.eysus.tnsayi2447
@martha.martha.eysus.tnsayi2447 Жыл бұрын
ክብር ለጌታ ለኢሱስ ክርስቶስ ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ! ነፍሴ የምትወድ ሆይ ሁሉም ይቅርና ብቻዋል ከቤቴ አሜንንን የምፈልገው አንተነው ንተነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልእ ! ለጌታ መቀኘት መታደል ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል !
@Najat-jl3rl
@Najat-jl3rl Жыл бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ይሱዬ ዘመንክ ሁሉ በጌታቤት ይለቅ የጌታ ፀጋ መንፈስ ይጨምርልክ መዝሙሮችክን ሁሉ መንፈስ አለበት በሰማሁት ጌዜ እነካበታለው ከዚ የበለጠ እጥፍ እጥፍ መንፈስ ይጨምርብክ ወንድሜ ተባረክልኝ
@ruthruth297
@ruthruth297 Жыл бұрын
አረ የት ሄጄ ልጩህ እልልልእልልል እልልል ሃሌሉያ እሰይ ኢየሱስ ይንገስ ለሱ ክብር ይሁን እግዚአብሔር ይክበር ሀሌሉያ ሀሌሉያ 👏👏👏👏👏👏 አምላኬ ብርክ ያርግህ ወንድሜ ይሴ ዘመንህ ይለምልም
@selometesema7070
@selometesema7070 Жыл бұрын
ክብር አለ ባካችሁ የእውነት በአምልኮ ሰማይ ሰማያት ነው የገባሁት🙌🙌🙌
@mytube2450
@mytube2450 Жыл бұрын
ታድሎ በጣም ነው የሚያስቀናው he is blessed🙏, God bless you bro!!!!🙏🙏🙏🙏🙏
@habeshawi1lij617
@habeshawi1lij617 Жыл бұрын
ይሴ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ❤️❤️❤️❤️🎶🎶🎶እንወድሀለን❤❤❤🥰🥰🥰
@imkmimi6958
@imkmimi6958 Жыл бұрын
አሜንንን እድል ነው ማምለክ ክብር ለእሱ ብቻ ተባረኩ
@ChristianM86
@ChristianM86 Жыл бұрын
AMEN
@jinenusgirma-h9e
@jinenusgirma-h9e 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@BatiAdmasu-yr4hj
@BatiAdmasu-yr4hj Жыл бұрын
እዬ ልጅ ግን ቅቤት ጨምሮበታል ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ለበረከት ሁን
@Artinstitut106
@Artinstitut106 Жыл бұрын
ጌታ ላይ ሳትለወጥበት ሥራውን ይፈፅምብህ
@CityBlu-t4v
@CityBlu-t4v Ай бұрын
Tebarikalewu tebarek yisegawun yabizalik
@SewuntShega
@SewuntShega 7 ай бұрын
ይሴ ዘላለምህ በቤቱ ይለቅ ❤❤❤❤
@Edit_xL-w6q
@Edit_xL-w6q Жыл бұрын
ጌታእየሱስ አብዝቶ ይባርክህ በደሙ ተሸፈን ቅጥር አለህ ቅጥሩን አልፎ የሚነካህ የለም ብርክበል
@Wedmaberhnu
@Wedmaberhnu Жыл бұрын
በቤቱ ዘመንህ ይለቀ ተባርክ
@holytubeethiopia3495
@holytubeethiopia3495 Жыл бұрын
ዋው ብርክክክክክክክክ በልልኝ ይሴ በእውነት አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ ለበረከት ያድርግህ መንፈስ ቅዱስ የግድ ታስፈልገኛለህ ክርስትና ያላንተ አይሞከርም የህይወት ትርጉሙ እንኳን የጠፋብኛል አንተን መፈለግ ለእኔ ቅብጠት ሳይሆን የህልውናዬ ምክንያት ነው አንዳንዴ ሳይሆን ለዘለዓለሙ ታስፈልገኛለህ።😭😭😭😭😍😍😍🎸🎸🎸🎶🎶🎷🎻🎻🎹🎧 ቅዱሳን በየእለቱ እጅግ የሚባርኩ ለስለስ ያሉ ከቨር ዝማሬዎችንና በመንፈሳዊ ህይወቶ የሚያድጉባቸውን መንፈሳዊ ረሀቦን የሚጨምሩ የትምህርት እና የፀሎት ጊዜያትን እንዲሁም ኢንተርቪዎችን በቻናላችን በመስማት ይባረኩ! ተባርካችኋል ሀያላን!!
@ChristianM86
@ChristianM86 Жыл бұрын
AMEN
@jerusalemnegash3049
@jerusalemnegash3049 Жыл бұрын
ጌታ ከዚህ በላይ ፀጋውን ይጨምርልክ ተባረክ ወንድሜ።
@diborawoldee
@diborawoldee Жыл бұрын
yemwedih yisee kezi belay geta tsegawin yefasebih hule ante sitamelik nefse endet haset endemiyareg kibrun hulu geta yiwsed 🙏🏽🙏🏽
@ChristianM86
@ChristianM86 Жыл бұрын
AMEN
@Aselefech-d6w
@Aselefech-d6w 3 ай бұрын
Amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen amen amen Amen wawawawawa wawawawawa mefesiqudis tebarki
@yoditabebe7785
@yoditabebe7785 Жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ
@heniboy16
@heniboy16 Жыл бұрын
የተጠማች ነፍስ ይህንን መልዕክት ትስማ
@titna
@titna 5 ай бұрын
ፀገሁን.ያቢዛልህ.ተባራክ
@titna
@titna 5 ай бұрын
💯
@Abebechadam
@Abebechadam Ай бұрын
አሜን የጌታ ስሙ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🥰
@Hboys661
@Hboys661 Жыл бұрын
Yisye my love ❤! Goyta yesus brikkkkk yebelka. I covered you by the blood of Jesus. May you always serve in the house of the Lord until last breath ❤❤❤❤❤ I love you. Your sister hareg from 🇺🇸
@roto2715
@roto2715 Жыл бұрын
Hallelujah Eysouyesssss Abtyyyyy kberr yhunlheeee
@GetaGerma
@GetaGerma Жыл бұрын
በርከት ይብዛህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MercyofGOD-m7h
@MercyofGOD-m7h Жыл бұрын
ከዚዚህ በበለጠ ጌታ የሚታይብ መንፈስ ይስጥ
@እግዚአብሔርመልካምናው
@እግዚአብሔርመልካምናው Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል❤ከእኔ ጋር ነህ አይቻሎ እግዚአብሔር ሆይ ስም ይባርክ 💗💗💗💗
@ChristianM86
@ChristianM86 Жыл бұрын
WAW
@nebinoh
@nebinoh Жыл бұрын
Tebarek❤❤❤❤❤❤
@ENDALEWTEKLE
@ENDALEWTEKLE Жыл бұрын
you are best singer,its jesus gift
@Mixtube2149
@Mixtube2149 Жыл бұрын
ታድላችሁ😭😭😭😘😘😍
@ruthruth297
@ruthruth297 Жыл бұрын
Yasibilal🥲🥲
@easternemera3955
@easternemera3955 Жыл бұрын
Yisakor you are blessed ❤
@Mimi77711
@Mimi77711 Жыл бұрын
You’re so amazing, may Father God bless you richly❤
@yenuYeAsterlij
@yenuYeAsterlij Жыл бұрын
Yesakor be kirsitos fikr betem nw yemwodik egizabher zamenhin yibarik
@mesaretethio3114
@mesaretethio3114 Жыл бұрын
አቤት መታዳል 😢አሜንን ጌታ ይበርከችሁ❤
@tassew6690
@tassew6690 Жыл бұрын
መዝሙሮችህን በየቀኑ አዳምጣለሁ ፣ ግሩም ናቸው ። በጣም የምወድህ ዘማሪ ነህ። አንድ ቅሬታ አለኝ ፣፣ ሌሎች እምነቶችን በተለየ ኦርቶዶክስን የሚነቅፉ የጥላቻ ንግግሮችን ባትጠቀም መልካም ነው። የትኞቹን ማለቴ እንደሆን ይገባሃል ፣ ወንድሜ ይሳኮር ጥላቻ የሰይጣን ነው ። መዝሙሮችህን እንደ ስብከት ነው የምሰማቸው ፣ በጣም ይባርካሉ ፣ ልክ ከላይ ያልኩህ ቃላት ሲመጡ ትንሽ ቅር ይለኛል። በክርስቶስ የማያምኑ ስንት እያሉ ክርስቲያን ወንድሞችን ደጋግሞ መንቀፍና በጠላት መፈረጅ የአማኝ መንገድ አይደለም። ወንድሜ ገና ወጣት ነህ ብዙ ታገለግላለህ ስለዚህ ነገሮችህን ሁሉ ጌታ በፀጋና በማስተዋል ይሙላልህ
@setesete8014
@setesete8014 Жыл бұрын
Be eyesus sim zemani yebarek tadilchu❤❤
@rejoicetube7411
@rejoicetube7411 Жыл бұрын
This song truly touches my heart and I'm so grateful for the opportunity to listen and worship along with it on KZbin.
@EyobPawlos
@EyobPawlos 11 ай бұрын
መፍሰስ ይብዛ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom ❤❤❤🎉🎉🎉
@baraktbaba7126
@baraktbaba7126 Жыл бұрын
ዘመን ይባረክ ፀጋው ይብዛል
@xegarstom6101
@xegarstom6101 Жыл бұрын
ኣገልግሎትህ የተባረከ ነው
@bezassefa7891
@bezassefa7891 7 ай бұрын
Not only he is handsome he also has been blessed with a beautiful voice. God bless you mate as you have blessed me.❤
@AlmazAlmaZoom
@AlmazAlmaZoom Жыл бұрын
አሜን
@meseretkasa5154
@meseretkasa5154 Жыл бұрын
ፅጋ .ይብዛልክ አሜን ታብርክ 👏👏👏👏🙏🙏🙌🙌🙋🙋🎻🎵🎺🎷🎤😘😘😘😘😍📖📖📖📖🏃❤❤❤❤❤❤❤❤✅✅✅✅✅✅✅✅👈❤❤❤❤✅
@yosefdagne9412
@yosefdagne9412 Жыл бұрын
ያለመጠን፡የለልክ፡አዎ፡አመልካለሁ።ተባረክ
@titna
@titna 5 ай бұрын
amniii.amniii❤❤
@selamawith9139
@selamawith9139 Жыл бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen 🙏💖🙏🙏🙌🙏💖 taberk ye geta lij
@WaseWagesso
@WaseWagesso Жыл бұрын
Geta zemenh yalemelm tebarek 😍😍😍😍😍😍
@DestaMesfn
@DestaMesfn 7 ай бұрын
ይሱዬ ጸጋው ያብዛልህ ወንድሜ እወድሃለሁ
@kidstbimrew
@kidstbimrew Жыл бұрын
Geta abzeto tsegawun yabzalet 🙏🙏🙏
@jerryzatew100
@jerryzatew100 Жыл бұрын
😭😭😭😭 tsega yibzalhe yise wendeme
@martamaraki-vl4su
@martamaraki-vl4su Жыл бұрын
Eooo yesyae sewadek eko gat yebarkhe yamefalgawe antanawe grime mazmure
@attianaaf6750
@attianaaf6750 Жыл бұрын
Ameeeeeeen Ameeeeeeeen Uuuuuuffffffffeeeeee getaa yii barkii wadajee tabarakii👏👏❤❤❤❤❤❤
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን በብዙተባረክተባረክተባረክ🙏🙏🙏
@ChristianM86
@ChristianM86 Жыл бұрын
AMEN
@yoooooo898
@yoooooo898 Жыл бұрын
Wow yisakor beka teleyaleh eko❤❤❤❤betam nw miwedeh❤❤❤❤
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 Жыл бұрын
Ameeen Geta Yebarki
@debbietefera3718
@debbietefera3718 Жыл бұрын
Ante lij tebarek!
@zeritoservice8631
@zeritoservice8631 Жыл бұрын
Marcil family bless you
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@wonimagegnbanda3110
@wonimagegnbanda3110 Жыл бұрын
Be blessed yisa you worship really in spirit and that spirit also leads us to the center of worship.
@beki6160
@beki6160 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Get a yibarikitabaraki Babizu ysuye❤️❤️❤️
@AddisAyni
@AddisAyni 10 ай бұрын
Geta yibarkih yiseee tsegawen yichemrlh tebarek wendime wedhlw
@Bonmar-w2r
@Bonmar-w2r 2 ай бұрын
አቤት አቤት ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ love to you very much songs and videos love ❤🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 to💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝👍👍👍👍👍👍👍🔐🔏🔓
@karigetachew-ze9iy
@karigetachew-ze9iy Жыл бұрын
what a worship!!!🙌🙌
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
Amen amen amen halelueya kebr le Egezabeher yehuen Eillilllllllllllllllllllll Egezabeher yebarekhe
@ZinabuTise
@ZinabuTise Жыл бұрын
i love this song geta ybarkh wondmalem
@tesfayekebedeofficial191
@tesfayekebedeofficial191 Жыл бұрын
ተባረክ ለዘላለም❤❤❤
@ChristianM86
@ChristianM86 Жыл бұрын
AMEN
@rinarubina2009
@rinarubina2009 Жыл бұрын
አሜን ዘመንህ ይባረክ😊😊😊😊😊😊😊
@meheretabmeja825
@meheretabmeja825 Жыл бұрын
uuuuuuuu ffffffff eeeeeee you are blessed
@meheretutsige7
@meheretutsige7 Жыл бұрын
Lik new yemiassfeligen isu new!!! GETTA YESUSin anita!!! Lela neger tirf new be ewunet!!!!
@TizazuBalcha
@TizazuBalcha Жыл бұрын
tebarek zemenh yibarek
@misganagezahegn1068
@misganagezahegn1068 Жыл бұрын
Nefse yemtiwed hoy
@muluayele8381
@muluayele8381 Жыл бұрын
Tebarek yisakor
@Maretamareta-qy4sb
@Maretamareta-qy4sb Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN wow WOW ❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@oziyanagold1955
@oziyanagold1955 Жыл бұрын
Esakor geta zem belo kebaten yechemereleh lela menelalew zemneh yebarek jegena ye geta lej
@natnaelasefauro
@natnaelasefauro Жыл бұрын
Praise god
@selamlegesse4651
@selamlegesse4651 Жыл бұрын
Such a worship 🙌
@aberashdargham8825
@aberashdargham8825 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን Anjjeta Anjjeta Anjjeta Anjjeta Anjjeta Anjjeta Anjjeta Anjjeta 💪📖
@MarteMatewos
@MarteMatewos 2 ай бұрын
Teberkilhni❤️❤️
@LuchiaMario
@LuchiaMario 7 ай бұрын
Ezi medere laye enedezi yehonene semaye menedenwe new yemenehonewe
@kebebushgebure6858
@kebebushgebure6858 9 ай бұрын
Amen geta chamiro mogosun yafsasileu
@BetelehemDesalegni
@BetelehemDesalegni 3 ай бұрын
ታድላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ታድላሀል ይሰ❤❤❤❤❤❤❤❤
@bebakalech328
@bebakalech328 10 ай бұрын
Bemenifes mesikwr malet yihe nw amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@TestTwo-o5v
@TestTwo-o5v Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤amennnnnn sewedh yesakor tebark
@dagmassefa7804
@dagmassefa7804 Жыл бұрын
Bless you ይሳኮር
@hanaayano9143
@hanaayano9143 Жыл бұрын
Wat a day
@gelanebiru905
@gelanebiru905 Жыл бұрын
Amen amen amen hallelujah
@AbiyAbrham-k1z
@AbiyAbrham-k1z 7 ай бұрын
የተባረከ ልጅ ዋው
@AmAm-c6j
@AmAm-c6j Жыл бұрын
Yageleglot zemenhehen egzabre yebark
@ebromimi9852
@ebromimi9852 Жыл бұрын
Ameeen ameèeeèeeen elilililililililili elilililililililili elilililililililili ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕😘😘😘😘😘🙏🙏🙏Tebareki geta yesus yibarikih
@BurtukaniBerigene
@BurtukaniBerigene Жыл бұрын
Amen tebareke ameni
@BurteBulecha-hl7sk
@BurteBulecha-hl7sk Жыл бұрын
Yemifeligew anite new fffffffffffffff amen
@MarteMatewos
@MarteMatewos 2 ай бұрын
Aaaaaammmmmmmmiiiiiiiinnnnnnn ❤❤❤❤❤❤
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ "ያም አለፈ እንዳለፈው @MARSILTVWORLDWIDE
18:55
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН