ሰራተኛ ማለት ምንድ ነው? ማመን ግዴታ ነው!

  Рет қаралды 19,587

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 426
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 3 ай бұрын
ኮሜንት ላይ አንድም ቀን ተሳድቤ አላውቅም የሚል ብቻ እስኪ ልያችሁ👍
@rabeaAhmed-r3q
@rabeaAhmed-r3q 3 ай бұрын
እኔ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid 3 ай бұрын
አራ እኖራል ብዬ አልገምትም ወለሂ ልክ ስድበቸዉ አንጀት የምያቀጥል ስድብ ይሰደበሉ አንደንዶች በስድብ ድግር እንደተመራቀ እስከ ምማስል ድረስ እኔ በጠም ኮመንት አንበብ ነኝ አለህ ለሁለችንም ልብ ይስጠን
@እሙአብደላ-ዠ3ረ
@እሙአብደላ-ዠ3ረ 3 ай бұрын
👍👍
@Zad-k6h
@Zad-k6h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@Abeyዩቶብ
@Abeyዩቶብ 3 ай бұрын
እኔእኔ❤
@sandflove
@sandflove 3 ай бұрын
እኛ ያስጨነቀን የልጂትዋ ጉዳይ እንጂ አንቺ የምትቀባጥሪው አደለም እርእሳችን ቀዲሞ እሚወራውን ባወቅሽው
@fhxh2270
@fhxh2270 3 ай бұрын
@@sandflove እዛ ቢዳላይ ሁሉም አዝኖል እሷግን ትቀባጥራለቺ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 3 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ውድ ነብይ ❤❤❤ልጅቱን አላህ ያሽራት❤❤
@FoziaYesuf
@FoziaYesuf 3 ай бұрын
ምን ችግር አለው ሰራተኛ ቢላል ሁሉም ሰራተኛ ናው ሁሉም ሰርቶ ነው የሚበላው ❤❤❤❤
@aymenitatube8270
@aymenitatube8270 3 ай бұрын
የሚያስጠላኝ ነገር ቢኖር ሰራተኛ ሸቃላ ኤጭጭጭጭ😢😢😢ሰወቸ ተቀምጠውም ተነስተውም ሸቃላ ሸቃላ 😢😢😢ያረቢከሸቃላነት አውጣኝ
@3stube771
@3stube771 Ай бұрын
ለምን ያስጠላል ውደ ሰርቶ የሚበላ ማለት ነው የሰው እጅ መጠበቅ ነው መጥፎው የሚሰራ ሁሉ ሰራተኛ ነው
@Hayat-wz1bd
@Hayat-wz1bd 3 ай бұрын
በዝህ በኩል ጀግና እረምላናት❤❤❤ አድቀን ሥላላት እኮ አዉራታ አታቅም❤❤
@hayat227
@hayat227 3 ай бұрын
አወየምርይችኛዋ የሆነች በጥራቃናት ዲሀቢገኝመኖሪያምአይገኝአሉ 😂😂😂
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 3 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣብለዋል ውዱነብያችንሠለላሁ አለሂ ወሠለም
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 3 ай бұрын
ሠለሏህ አለይሒ ወሰላም
@BcGj-v6k
@BcGj-v6k Ай бұрын
@@RahmahRahmah-qd5hh ሠለላሁወአለሒወሰለም
@OusmanAbdu-vi6kj
@OusmanAbdu-vi6kj Ай бұрын
ሰብስክራይብለምናቺሁ ለምታገኙትገዘብ ሰራተኛተማኚነሺ
@ZeynbeYOUTUbe
@ZeynbeYOUTUbe 3 ай бұрын
በይ በይ ተሳዳቢወችን እንደፈለግሽ ግን ባልዋሉበት አሳዳጊወችን አትንኪ ስነሱሪ ስአድ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@abdulrahmanhabshi2124
@abdulrahmanhabshi2124 3 ай бұрын
ሠራተኛ ማለት ምንም ችግር የለዉም አባቴ🎉 ሠራተኛ እናቴም ሠራተኛ እኔም ሠራተኛ ምንም ችግር የለዉም ሚሣደቡት ሰወች በራሣቸወ ማይተማመኑ ሰወች ናቸወ።
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
ስራተኛ መሆንኮ አያስፍርም አያስጠላምም ግን እች ስራተ ስራተኛ ስትይ እራስሺ የበላይ ታርጊያለሺ እርምላኮ ስታመት ስራተኛ አላት እዳች ትናት አላመጣይም ግን እዲቀን ስራተኛ እዳላትም አሳውቃ አታቅም እዴህቶ እርጋነበር ባዲ የሚስሩት አይገርምሺም ስራተኛየን እያለይ አታመጣም ጄግና እርምላ❤❤
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 ай бұрын
ትክክል. እስዋ ሸቃላ ስትባል. ምን እንደሚሰማት. እረስታው ነው. በሰራተኛሽ እርስ መስራት. የለብሽም
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
@@kmloveadamaa8214 ትክክል
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
@@kmloveadamaa8214 እኔ እሶጋር ብስራ ስራተኛየ እያለይ እዲታስተዋውቀኝ አልፍልግን ስራተኛ መሆንየ እአቃለሁ እዲህቶ እዲታየኝ ወይም እዴጌዴኛ ነው የምፍልግው
@seadabinthussen77
@seadabinthussen77 3 ай бұрын
ሠአድና እረምሊ አንድላይ ሳያችሁ ደስ እሚለኝ ነገርስ እስከመጨረሻው ያዝልቃችሁ
@EMuMlek
@EMuMlek 3 ай бұрын
ረምላኮ ጀግናናት የደሴዋ ቀበጥ የአገሬልጂ
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 ай бұрын
😂😂😂 እረምላ ተደብቀዉ ነዉ እሚሣደብት😂😂 ነይ ባካል ይለይልን እኮሥ ሜዳዉ ነኝ ወጣ በይ አረግ😂😂❤❤ ሥወድሽእኮ
@SofiTube-h3c
@SofiTube-h3c 3 ай бұрын
ሰአድየ አብሽሪ የአንች ቤተሰቦች ጀግና ነስራ ሰዉ ናቸዉ አሙሞ ስለሆንኩ ስለዚህ ዝም በያቸዉ እማ
@Enmamar-i9l
@Enmamar-i9l 3 ай бұрын
ረምላ አታስመስይ እዉነቱን እያወቅሺ
@እስማኢልሀያት
@እስማኢልሀያት 3 ай бұрын
ምን አድረገሽ 😮
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
ትክክል ለስአዳ ይመሊኮ አዲቀን ስራተኛየ ብላት አታቅም እዴህትዋነው የምታያት
@fguctb4638
@fguctb4638 3 ай бұрын
ረምሊየ አሜን ለዱአሽ በመጀመሪያ ስአድም መጥፎ ኮሜት አታንብቢ ክብር ነው ስራችን ነውጅ ስማችን ጉዳያችን አይደለም አሏህ የማታ እንጀራ ይስጠን ያረብ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
እህት ደምሪኝ
@zuzumohammed8947
@zuzumohammed8947 3 ай бұрын
ሠራተኛ የሚለዉ ቃል አያሥጠላም ሁላችንም እንደሥራችን ዘርፍ ሠራተኛ ነን ። ነገር ግን አንዳንዶች አሠሪወች ለሠራተኛ ያላቸዉ ክብር የወረደ ነዉ እንደሠዉ አይመለከቷቸዉም አብረዋቸዉ አይበሉም የመሣሠሉት ወዘተ ከዚህ አቅጣጫ ሢመለከቱት የቤት ሠራተኛ ሢባል ከጫናዉጋር ሢመለከቱት ሠራተኛ የሚለዉ ቃል ይከብዳቸዋል
@እሙፈርዛን
@እሙፈርዛን 3 ай бұрын
ረምላ ደሞ ሰሞኑን ማሺቃበጥጀምረሻል ቱ ተከብረሺኑሪ በክብርሺ🤛🤛
@meremYouTube2420
@meremYouTube2420 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@uaeteam6287
@uaeteam6287 3 ай бұрын
😂😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 ай бұрын
ትክክል😂😂😂😂
@zdzd5791
@zdzd5791 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@helenalamin9762
@helenalamin9762 3 ай бұрын
ወይ ምድን ነዉ ያሽቃበጠች ጀመራቹ እናተ ዉሾች
@saraendris4058
@saraendris4058 3 ай бұрын
ሳህአሚን ስታምሩ❤❤❤
@hyat2155
@hyat2155 3 ай бұрын
ሰራተኛ ማለት ሁላቺነም ያለህ ፍጡር ሰዉ የተባልን ሁሉ ሰራተኛ ነን አላህምዱሊላ ደምሩኝ እልቅ
@فاطمةعلي-د1س
@فاطمةعلي-د1س 3 ай бұрын
😂😂😂ሽማግሊ ይዘሽመጣሽ
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc 3 ай бұрын
ሲጀመር ምን ችግር አለው ሁላችንም ሰራተኛ ነን የሞተ ሰው ብቻ ነው የማይሰራው ❤
@life-d1v
@life-d1v 3 ай бұрын
@@Fatoommohammed-fq8jc ነን ግን በዚህ ቃል የበታችነት ስሜት እዲሰማሽ ያረጋል ልክ አረቦች የሸቃላ ብለዉ ሲጠሩሽ ስም አለሽአደለ በስምሽ ብትጠሪ ነዉር ይኖረዋል የለዉም እደገና ደሞ የኢአ መዳሞች ቀለል ባለ መልኩ ሰራተኞየሚለዉ ሰዉን የሚረብሽ ከሆነ የቤት ዉስጥ እረዳታችን ማለት ይችላሉ ማኖም ወዶ ደሀአይሆንም አደለ ሁሉም የሚለፍዉ ለመቀየር ነዉ ካለበት ለመዉጣት እና የምዱር ሂወት አላቂ ነዉ መተዛዘን አመሠግናለሁ🌼
@زينبا-ق7ل
@زينبا-ق7ل 3 ай бұрын
ማሻአላህ👍👍👍🌹🌹🌹🌹
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 3 ай бұрын
አላህ ይጠብቀኝ ከሀበሻ መዳምነት አኡዙቢላህ አረቦች ይግደሉኝ ይሄ ዬቴብ አሳበዳችሁ እኮ
@azizahamid5317
@azizahamid5317 3 ай бұрын
የበታችነት ስሜት የሚሰማቸው ናቸው እደሱየሚያስቡት ይሉይታ ይዞቸው አጋዠ እያሉ ከሚያስመስሉ ሰወች በተክክል መጠራት አለበት ዘበያቸው እየተናደዱነው😂 ሰራተኛ ነን ሰራተኛ ሰራተኛ😂😂😂
@kedirtube9050
@kedirtube9050 3 ай бұрын
አጋዣችን በይ ሠአዱ❤
@LamrotTamer
@LamrotTamer 3 ай бұрын
ስታምሩ❤❤የስራ ዘርፉ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሰራተኛ ነዉ😊
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ደምሪኝ ውደ
@zozo2808
@zozo2808 3 ай бұрын
ዝም በያቸው ምችግር አለው ሠራተኝ ማለት ዝበያቸው ሠአዲ ሁሉም የራሡን ነው እሚያወራው❤❤❤❤❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube 3 ай бұрын
ቀንተዉብሸ ነዉ 🎉🎉🎉🎉🎉🎁🎁🎁🎁🎁💕💕💕💕💕💕
@enatager5416
@enatager5416 3 ай бұрын
ሰራተኛ ማለት ሰርቶ የሚያገኝ እንጂ ሰርቶ የሚሰረቅ እኮ አይደለም ሰራተኛ ማለት እራሱ ክብር ነው ስለ ሰራን የተቸገረን እንረዳለን ቤተሰብን እንረዳለን ለራሳችንንም እንሆናለን ሠራተኛ መባል ምንም የሚያስቀይም ነገር የለው ም
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ 3 ай бұрын
ክክክወይ. አይዞንአትበሳጭ እና ኮመንት መፃፍአልወድም አሁን አሁን ለመደብኝ አሚንንንያረብ
@zeyne-u4s
@zeyne-u4s 3 ай бұрын
አረምላየ ማሽቃበጥ ባንቺ አያምርም ክብርሽን አይመጥንም እህቴዋ
@Abranjenat
@Abranjenat 3 ай бұрын
አንቺ አረቢቱ ከዳማ ስትልሽ ትወጂ ነበር?? ለንግግርሽ ክብር ጥንቃቄ አድርጊ ጥጋብ ኩራት እየታየብሽ ነው ለማንኛውም በሚድያ መውጣትሽን ባልደግፍ ለትዳርሽ ለቤትሽ ያለሽ ክብር ግን አደንቅሻለሁኝ የራስሽ ዜጋ እህትሽ ነች የሰራተኛ ስሜት እንዲሰማቸው አታድርጊ ነው ያሉሽ ደግሞ ስለ ቤት ሰራተኛ በሚድያ ለምን ታወሪያለሽ?? መዳምሽ በየግዜው በሚድያ እየገባች ስራተኛዬ እንድህ ሆነች እንዲህ አለች ስትል ትወጃለሽ??
@ktube8920
@ktube8920 3 ай бұрын
እኔ ትላለች ምንም አይመስለኝ
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل 3 ай бұрын
ትክክል
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 3 ай бұрын
ሳህ
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t 3 ай бұрын
ሳህ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ
@ዜድየኮቻዋ-በ8ኰ 3 ай бұрын
እኔ ጎደኞቸ ሰራተኛ ሲባሉ አይወዱም እኔ ምንም አይመስለኝ አወ ሰራተኛ ነኝ ሸቃላ ነኝ አላፍርበትም
@Aleema45
@Aleema45 3 ай бұрын
አሜን 😂😂😂😂😂
@Zsoso2022
@Zsoso2022 3 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኛ ወድ ነብይ 🥀🥀🥀🥀
@seniyasemantube
@seniyasemantube 3 ай бұрын
አህለን ሳዲ ዘምበያቸዉ ታዳ መን ልተያት ፈልገዉ ነዉ መብተሸ ነዉ 👍👍👍
@saada8893
@saada8893 3 ай бұрын
ሰአዲዬ የኔ ዉዲ የኔ ጠካራ ሰለሚቀኑ ነዉ
@المصدرالافضل-ظ6و
@المصدرالافضل-ظ6و 3 ай бұрын
ትክክል ነሺ ሰአድ አህላቃቸው አብዘሀኛውን ግዜ ያስተዳደጋቸው ውጤት ነው
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@RahamaDawud1234
@RahamaDawud1234 3 ай бұрын
ወላሂአልሀምዱሊላ በየትኛውምሚድያ ሥድብእጀጥፎአያቅም አብሺሩ የሰውወሬአትሥሙ
@ዘቦግደለሿ
@ዘቦግደለሿ 3 ай бұрын
ረምላ ግን ሰራተኛየ አትልም አጋዠ ነው የምትል እረ እደወም ሰለ አጋዧ አታወራም ማገዝ ታለባት በልቧነው
@reyanyoutub2743
@reyanyoutub2743 3 ай бұрын
አልም አለቾ እኮ😅😅
@KeriyaAbdalla
@KeriyaAbdalla 3 ай бұрын
ዝም በያቸው ሰአዲ አንች ጀግና ነሽ
@aeshatube718
@aeshatube718 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 ወይይ ሰዲ ወላህ አስቅሼኝ
@JdbdNduh
@JdbdNduh 3 ай бұрын
እረምላ አታስመስይ😊😊😊.
@መካሁሴን-ሸ6ጰ
@መካሁሴን-ሸ6ጰ 3 ай бұрын
ሰራተኛ ሥትባሉ የምትናደዱ ሰወች ትገርሙኛላችሁ ሁሉም ሰራተኛነዉ ሰዉ ሳይሰራ አይበላ እኔ አላፍርበትም ሰራተኛነኝ ❤❤❤❤❤
@abdulselamshamil2482
@abdulselamshamil2482 3 ай бұрын
የቀና ብዙ ይላል አብሽሪ በምንም አይነት የስራ ዘርፉ ያለ ሁሉ ሰራተኛ ነው። ተመቸኝ መዝጊያሽ😂😂😂😂😂እናንተ ሰራተኞች ሰራተኛ ሰራተኛ ሰራተኛ ቅር ያለው ቅራሬ ይጠጣ😂 አቦ
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 3 ай бұрын
አልሀምዱ ሊላህ ሡመ አልሀምዱ ሊላህ ሠራትኝነቴን እደት እደምኮራ ባት ሸቃላነቴ ኩራቴ ቴቴቴቴቴቴ ምክኒያቱም ብዙ ተምሬባታለሁ ብዙ ተለውጨባታለሁ ሰራተኛነቴ ኩራቴቴቴቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Rehimabintbaba
@Rehimabintbaba 3 ай бұрын
እዱኒ ላይ ሁሉም ሰራተኛነው😂😂 እኔ አላፍርበትምምም😊
@semirasemira5861
@semirasemira5861 3 ай бұрын
ጥሩ ነዉ😂😂😂
@Fatema-sw5br
@Fatema-sw5br 3 ай бұрын
ሀሀሀአጥብቆጠያቂየእናቱንሞትይርዳል አወ ሠራተኛየ ነትአላለችም ችግርየለውም ብትይ እህት ቤትያት የተሻለነው. ሲጀመር ሥለ ሠራተኛአታውሪ ለምሣሌ ሸቃላሲሉኝ አልደሠትም
@ZeynebAdis
@ZeynebAdis 3 ай бұрын
ምንትመሰላልይአጨ
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. 3 ай бұрын
ሰአድደሞ ሸርችልኝ እኔ ማቅሽ ሳኡድ እያለሽ የመጀመሪያ ሴት ዩቱበር ነበርሽ❤አሁን ያም አለፈ በተራሽ መዳም ሆንሽ አለሀምዲሊላሂ ማሻአላህ ታምራላችሁ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@UaeDx-p8y
@UaeDx-p8y 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@Cloud-zr7rc
@Cloud-zr7rc 3 ай бұрын
መባሉ ችግር የለውም ነገር ግን ምን በሚዲያ ስለሰራተኛሽ አወራራሽ ዝብለሽ ስለሊላ አሰሪም እደ ውደዋ ያለሽን ነገር አላህ ስለሰጠሽ እሱን አመስግኝ በሚዲያ አለኝ አለኝ ማለቱ አይጠቅምሽም ሰአድ አፎን
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 3 ай бұрын
ለምለም ከፍለሽኝ ነው የምታይኝ አለች እነዚህ ደግሞ እየከፈሉ ይሰዲባችሁ😂😂😂 ጌታየ አፈን ለቁራን ክፈትልጂ ሰው እዳስቀይም አትከፍትብኝ😢
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ
@አላህየየኔጌታእወድሀለሁ 3 ай бұрын
በል አፊያ እኔ ሠድቤሽ አላውቅም ሥድብ አልወድም ለቀልድምኳ ሥሥደብ ቅሤሜነው የሚሠበረው ግን አሥተያየት ፅፌአለሁ አይ ሁላችን ሠራተኛነን ደረጃው ቢለያይም የቤት ሠራተኛ መሆን አንገታችንን ደፍተን ዝቅብለን ነፃነታችንን አተን ሥለምነኖር ለዛነው የሚከፋን እንጂ ሁሉም ሠረተኛነው !!!!
@Habiba-x3m3c
@Habiba-x3m3c 3 ай бұрын
ስራ የሚሰራ ሰዉ በሙሉ ሰራትኛ ነዉ ምን ያሳድባል ሁሉም በተለያየ የስራ ዘርፍ የተሰማራ ሰዉ በሙልሉ የምትሳደቡ ፈጣሪቹህን ፈሩ
@ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ
@ሱሱዩቱብቻናል-ወ1ጘ Ай бұрын
አራ ወለህ ምንም ችጊር ዬለዉም በዱንያ እስካለን ድራስ ሁለችንም ሳራታኛነን አላህምድልላህ
@mebrukaabdulkader3493
@mebrukaabdulkader3493 3 ай бұрын
አንቺ ቤት ማሳመር ብቻ ነወ 😢 ልጆችሽን ንፀህና ጠብቂ ሰወዲ እንደዚ ነወ የ ሰራሽ አወድሻለወ አከብርሻለወ ❤ ልጆችሽ አላህ ያሳድግልሽ ቤትሽ ማሻአላህ በሉ 🎉
@HajariFamily
@HajariFamily 3 ай бұрын
ሢሺቃብጡነዉ ሠአድ ዝበያቸዉ ጀግኔየናነሺ
@ለይላቲዩብ-ነ8ነ
@ለይላቲዩብ-ነ8ነ 3 ай бұрын
ሰአዲ ልክ ናቸው እኮ መክናቶም አግዠኝ ብቲ ምን አለበት ሰራተኛ ባቲም ለሰዎች ይገባቸዋል ሰራተኛ ማለት ምን ያስፈልግ አንዳንዴ ሞትንም እናስብ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 3 ай бұрын
እኔ አችን ልጠይቀሽ አጋዠ ማለት ምን ማለት ነዉ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 3 ай бұрын
ስራየምታገዝ ነዋ ሰራተኛእያሉ ማውራት መጣራትለም በሥምመጥራት ሠራተኛየሥራዘርፍ እንጅሥም አደለም​@@ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
@መልካምመልካሙ
@መልካምመልካሙ 3 ай бұрын
አሊ እደትአድርጎ ቢችልሽ ነው
@زهرايمام
@زهرايمام 3 ай бұрын
የግንዛቤ እጥረት ነው አቺ ለሷመልካም እስከሆሺ ሰራተኛ ማለትሺ ምድነውየሚያሰደባቸው አላህ ሂድያይስጠን ሁሉም ሰራተኛነው ለመኑሮ መስራትን ግድነው ሰራተኛ ነንንንንንንንንንንን
@DghB4r
@DghB4r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ
@ፋፊወለየዋ-ኘ7ዐ 3 ай бұрын
ለመኖር መስራት ግድነዉ የስራ ችሎታችን ሊለያይ ይችላል ግን በዚች ምድር ላይ ሳይሰራ የለም
@tuba6802
@tuba6802 3 ай бұрын
አረ ችግር የለውም ሰራተኛ መሆን መባል ሁላችንም ሰራተኛ ነን❤❤❤
@Rahima021
@Rahima021 3 ай бұрын
ነውጅብርቅሁኖብሺነውማያወጣሻት😅😅😅😅😅😅
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl 3 ай бұрын
ሳህ😂😂😂😂
@sebrinatube
@sebrinatube 3 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ እረምሊ ልጆቼ አላልሽም በእኛ እድሜ እንኳን ልጅ አታዴርሽም ሰአድ እናንተ ሰራተኜች ሁላችንም ሰራተኛ ነን ለመኖር መስራት አለብን እኔ ምነው ባሌን ባመጡልኝ እዚሁ እየሰራሁ በኖርኩ
@DghB4r
@DghB4r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@GiasBd12-f2l
@GiasBd12-f2l 3 ай бұрын
ሁሉም ሰው ሰራተኛነው አብሽሪ ሰአዲ
@AlemL-u3b
@AlemL-u3b 3 ай бұрын
እና፡ምን፡እንድትያቸው፡ነው፡የፉለጉት
@MmMm-m6b
@MmMm-m6b 3 ай бұрын
በሣቡሣ ሥለተጋበሺነዉ እምት አሺቃብጭዉ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 ай бұрын
😂
@jamiendris9454
@jamiendris9454 3 ай бұрын
በጣም
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 ай бұрын
@@MmMm-m6b ትክክል. ክክክክ
@اميناعبدو
@اميناعبدو 3 ай бұрын
በጣምአሳብሳወነዉ😢😢
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 3 ай бұрын
አይ የኛ ሰዉ እድሁ ዝም ቢዬ ሳስበዉ ይገርማኛል 😊 ደሚሩኝ ስዎደደቹሁ
@ayudawudtube
@ayudawudtube 3 ай бұрын
ሰራተኛ ቢባል ችግር የለዉም ግን ረዳቴ ወይም አጋዤ ብንል የተሻለ ነዉ 💝
@tsedale5516
@tsedale5516 Ай бұрын
በሁኑ ሰአት ሰረትኛ መበለ መታድለነው መንም አየሰፋርም እኔም አለፋረም ሰራትኛ በመሆኔ አያሰፋርም
@zuzutube6444
@zuzutube6444 3 ай бұрын
የበታችነት ስሜት ነው የሚሳደቡት ሰራተኛ ማለት ሰርቶ የሚበላ ነው የቢሮ ሰራተኛ ናት የሰው ቤት ሰራተኛ ናት የደሞዝ እንጅ የስም ለውጥ የለውም በቃ ሁላችንም ሰራተኛ ነን
@karimabano5407
@karimabano5407 3 ай бұрын
ሲያካብዱ ነው ሠራተኛ ማለት ምን ችግር አለው
@z-qh7dt
@z-qh7dt 3 ай бұрын
ድብን ያልን ሰራተኛ ነን ሆ ሌብነት ነዉ እሚያሳቅቅ ዝም በያቸዉ ሰአድየ
@F-vb9dd
@F-vb9dd 3 ай бұрын
ትክክክክክል ነው ስራትኛ ያው ስራትኛ ነው ግን ክብር ቢኖርን ልሰዉ ሁሉ ብትልይ ልቤት ስራትኛ ውላሂ አታስምስሉ ሀቅ ሀቅ ነው ስራትኛ ቢባል ምንም አይድለም
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 3 ай бұрын
እረምላየ የኔ ጨዋ አቺን ሳላገኚ አልመጣም ተመልሼ አገሬ ልገባ 2ወር ቀረኚ
@haleema5475
@haleema5475 3 ай бұрын
ሠውያልበላውን ያካል እናተ ኑኖቹህን ኑሩ ሀሜተንኞቹ ያኗናኑሮቹህ 😂😂
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد
@الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد 3 ай бұрын
ሠአድ በሠራተኛይቱ ዙሪያ የተሠጠውን ኮሜት መልሥ ሠጥቼዋለሁ ምንክያቱም የመንግሥት ሠራተኛ የቤትሠራተኛ ይባላል ችግር የለውም ግን ርምላ ወይም ጓዴኞች ፊት ነገ ያለበት ቪድወ አትሠሪ ምክያቱም ያኛው ሠው የሚለው ይጠፍዋል .
@FatmaAhmed-r1v
@FatmaAhmed-r1v 3 ай бұрын
ከቤተሰብ ስለያዙት ብቻ አይደለም ሚዲያ ብዙ ባህሪያችንን አበላሽቶናል ነዛ ነው 😢😢😢
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ማር ደምሪኝ
@Jmila-y
@Jmila-y 3 ай бұрын
አልሀምዱሊላሂ ሠራተኛ ነኝ❤🎉😂
@ekramekram6901
@ekramekram6901 3 ай бұрын
ፅድት ያልኩኝ በላቤ ሠርቼየምትተዳደር ሰራተኛነኝ ኦኬ አንድቀንም ከ ፍቶኝ አያውቅም
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ
@ሂክማዩቱብ-ቘ1ነ 3 ай бұрын
መከባባበር ነው ባፍ እየላጩ ቤት ውስጥ የሚሰቃዩ ስንት አሉ.
@meram123
@meram123 3 ай бұрын
አሰላሙአሊኩም ወርህመቲላሂ ወበረካቱ ሠላም ሠላም ሁላችሁም😂😂😂😂እኔም ሰራተኛ ነኝ የማዳም
@fatumayoutube-y1s
@fatumayoutube-y1s 3 ай бұрын
በመዳም ቅመሞች በTou tube ያደግሽዉ ማሻአላሕ የኮመቱልሽም እየጠቀሙሽነዉ ቢሢዲቡሽም ለጥቅምሽ ሥለሖነ አያሣሥብሽ🎉
@Zehara9
@Zehara9 3 ай бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ
@fatumayoutube-y1s
@fatumayoutube-y1s 3 ай бұрын
@@Zehara9 እሽ ነይ
@FatamaFatama-k5g
@FatamaFatama-k5g Ай бұрын
አረጌበዞች ማንአስጠይቃነውይቱብበርላይየምትለቃት እናኢልላወላሂአችብሽቅ ምርጥቤተሰቦችአለናት
@FatamaFatama-k5g
@FatamaFatama-k5g Ай бұрын
ተምትሰደቢደልችሁሉንምቢደወ
@hgcd-e6d
@hgcd-e6d 3 ай бұрын
ዝበይ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 3 ай бұрын
ችግር የለም አረ ሰራተኛ ቢባል ወይ ሰአዲየ አሳቅሽኚ ዝም ብሎ ቁጪ ስትል አንቺ መልካም ነሽ ሰራተኛየ ብለሽ ያገርብሽው ሀሳብ እሷ ተረድታ እድትታከም አስበሽ ነው አንቺን ሰራተኛ አልሻት ብለው ከሚሰድቧት መታከሚያ ልከው አያሳክሟትም
@CkgtGjgr
@CkgtGjgr 3 ай бұрын
ምችግር አለው ሠራተኛ ማለት የቀና ብዙ ያወራል እራሳቸውን መቀየር ያቃታቸው ናቸው 😅
@Sነኝየልጆቸናፋቂ
@Sነኝየልጆቸናፋቂ 3 ай бұрын
እረተውኮሜቶች🎉🎉🎉
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ
@እሙሙሀመድ-ወ4ፀ 3 ай бұрын
ሁሉም,ሰራተኛ ነው ሳይሰራ እማበላአለእደ
@ሰሚራs
@ሰሚራs 3 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@fatumasaide
@fatumasaide Ай бұрын
ሠላማኩመ ወራሕመቱላሒወበረካትሑ እሕት አቺ የተሣሥሺዉኮልጅቱ ታማ የተኝችበትቦታእያየሽዉለምሠወርሽት ደምየ😊ያመመዉሠዉምግብሠርተሽመሥጠትነለብሽሥለዚሕ በሥተትሊሖንይችልልከደዚሕያለዉተጠቀቂየዛሬሠዉ የቂጥእከክነዉ እሣምአለሕያሽራትሥለዚሕየተመመሠዉእደዛአለቦታአታሥተኝትአቺምሞክረሽዋል
@FaTom-dk1wq
@FaTom-dk1wq 3 ай бұрын
ሰራተኛ,ማለት,,ችግረ,የለዉም,,መሰረቅነዉ,,የሚያሳፈረዉ❤❤❤❤❤❤❤
@shfeekshfeekgg4594
@shfeekshfeekgg4594 3 ай бұрын
ሰአድየ አብሽሪ ሰራተኛ ማለት ምንም ችግር አያመጣም ሁሉም በሥራ ዘርፉ ሰራተኛ ነው
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
እልሙሂም ጥሩአድርጋችሁ ያዙዋቸው እንጂ ለሥሙ ችግርየለም ቅመሞች አላህሁላችንም አሰብንበት ያድርሰን
@Hawi_habeshawit-p7z
@Hawi_habeshawit-p7z 3 ай бұрын
የዝችኛይቱ ማሸቃበጥ አይገርምም😂😂😂😂
@fhxh2270
@fhxh2270 3 ай бұрын
ቀኖን ትጠብቅ😂😂😂
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 ай бұрын
😂😂😂
@SaadSq-yl6uo
@SaadSq-yl6uo 3 ай бұрын
ይገርማል😂😂😂
@bdbdhddh6745
@bdbdhddh6745 3 ай бұрын
እኔ የገረመኝ የጓደኛዋ ማሽቃበጥ ሀበሻ ትንሽ ሲያልፍለት ያዙኝ ልቀቁኝ ትላላችሁ😏😏😏😏
@SusuAhmed-v1o
@SusuAhmed-v1o 3 ай бұрын
አጋዠ በይ ወይም እህቴ በይ ሰራተኛቃሉ ሰለሚከብድነው መአሌሸ😊
@ZeynebaZeyneba-fd1ic
@ZeynebaZeyneba-fd1ic 3 ай бұрын
ምን ችግር አለው ሰራተኛ ቢባል ምንም ችግር የለውም
@Rahima021
@Rahima021 3 ай бұрын
ግንቆይልትሸቅይባትነውደያሥገባሻትእረአላመርብሺምስጀመርየኛማዳሙችእኮንእውጭላወጥንየቅርናምትመሥላለችአስመሳይውርደታምሥያሥሺነው😂😂😂😂😂
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН
БАБУШКА ШАРИТ #shorts
0:16
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,1 МЛН
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
አያልቅበት ፍቅረኛዉን ይዞ መጣ
10:05
kal beteseb
Рет қаралды 89 М.
ሳሪ ስለ ኢክሩ ምን አለች
7:41
ነቢሀ አሊ
Рет қаралды 1,1 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Music Video)
2:50
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 2 МЛН