ቤት ብርቅሽ ነው? አወ እንዴት ብርቅ አይሆንብኝም

  Рет қаралды 44,852

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

እንኳን ወደቻናላችን (Seadi&alitube) መጣችሁ! አስተማሪ እና አዝናኝ የሆኑ ነገሮችን ወደ እናንተ እናደርሳለን ቤተሰባችን ስለሆኑም እናመሰግናለን!
ሳውዲአረብያ, ስጦታ, yetbitube, yetbi yube, habeshadrama, የተቢ ቱብ, ጀማልቲክቶክ, ሰአዳ እና አሊ, ab tube, ዛሬቤታችንን, donkeyyoutube, በጣምአምሯል, aliprank, abiyahmedali, hopeethiopiamusic, marketube, ethiopia, ethiopiaprank, seadialitube, ልጄን ፕራንክ አደረኳት, ሳሊ ማርኬት, feta daily, የተቢ ቲዩብ, ዛሬተዝናናን, seifu on ebs, donkey youtube, ያልታሰበነገር, mywife, minewu shewatube, seadisurpriseማርቆስአብርሽ ቲዩብdonkey tubenahom records incfegegita react#aletubeethiopiantiktokከአረብ ሀገር ስትመለስ ባሏእናቴን ሰርፕራይዝ #seadialitube #ሰአዳእነአአሊማዘዝትችላላችሁamharictiktokገ
telegram join t.me/seadialitube
Donkeytube,Ethiopianews,Ethiopiazena,Fetadaily,Gojamginder,Wollotube,Zemenekase,ab tube አብርሽ ቱዩብ today,dink lijoch,donkey tube,eshetu melese,ethio amhara fano,ethio forum,ethio forum ኢትዮ ፎረም,ethiopian drama,habesha dance,tha voice of amhra,መረጃ,ሙስሊም,ሰበርመተመረጃ,ሰበርዜና,ሳአዳእናአሊ,ብልፅግና,ታገቱ,ትኩስመረጃ,አማራ ክልል ወቅታዊ ዛሬ,አማራሸኔ,አማራክልል,አቤልብርሃኑ,አብይአህመድ,አኢትዮጵያ,አኢትዮጵያዜና,ኢስላም,ኢትዮ 360 ሚዲያ,ኢትዮጵያሙስሊም,ኦሮምያወለጋ,ኦሮሞመንገስት,ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ,ወሎጦርነት,ዜናአዲስ,ድንቅ ልጆች,ዶንኪቱቡ

Пікірлер: 337
@JemAl-j6k
@JemAl-j6k Ай бұрын
ቤት ብለን ነው ያአረብ ፊት የሚገረፍጠን ዝም በያቸው አላህ በሰጠሽ ኒአማ አመስግኝ እንጂ ሌላውን አትስሚያቸው❤
@09428
@09428 Ай бұрын
ዝም አትያቸውም
@Sነኝወሎየዋ-c5o
@Sነኝወሎየዋ-c5o Ай бұрын
እኮ ኩላሊቴን ላድ ቤት እድሜ ይችን አለቀ እደኛ እኮ ምቀኛ የለም
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Ай бұрын
ጉበዝባለሙይሴትነሸሁሊምአደነቅሻለው።ደሰየሜልኢውትአለሸአላህይጨምርላቹ
@HalimaEshetu-c9v
@HalimaEshetu-c9v Ай бұрын
ትክክል
@seniyasemantube
@seniyasemantube Ай бұрын
አኮ
@ktube8920
@ktube8920 Ай бұрын
ያጣ ለማኝ ተሳድቦ ይሄዳል አሉ መብትሽ ነው ፀዳ በይ ዝም በያቸው ስለ አኼራ ያወራሉ የሚያምሬ ቤት አትኑሩ አላለም እስልምና 💞
@HayatAhmed-iv3ru
@HayatAhmed-iv3ru Ай бұрын
ሳህ
@hanan-z9o
@hanan-z9o 18 күн бұрын
ምድረ ቅናታም ዝም በያቸዉ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Ай бұрын
እዴ ቀላል ቤት ብርቁ በዚህ ዘመን ቤት ብርቁ መሆን ስኬታማነት ነው የቀና ብዙ ያወራል 😂😂
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 23 күн бұрын
የገባው ❤❤❤እንዲህ ነው
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
እኔ ደጋግሜ ተናግሬዋለው አንዲት ሴት ልጅ ቤቷን በንጽህና ራሷን ስትጠብቅ በጣም ታስደስተኛ ላይ ከነዚህም አንደኛ ዋሳአዲ ረምላ ናቸው ለኔ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@Sofiya-c3m
@Sofiya-c3m 16 күн бұрын
በመጀመሪያ አላህ የሰጠሺን ኒእማ ይባርክልሺ ማገኘት እንዳለ ማጣትም አለ አላህ የሰጠሺን ኒእማ አላህ ካንቺ ማንሳት ይቺላል አትመፃደቂ ሰጭውም ነሺውም አላህ ነው ።
@ፋጡማርክ
@ፋጡማርክ Ай бұрын
የሠወን ልጅ ወዱን አፈር እንጂ ሌላ አይሞላውም ብለዋል የአላህ መልክተኛ
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m
@Mነኝየአላህባሪያ-g8m Ай бұрын
ሳህ
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Ай бұрын
ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc Ай бұрын
ሰአድየ እኔ በጣም ነው የምትመችኝ የቤት አያያዟ ስርአቷ ጋበዝ ናት ማሻ አላህ❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ፋፊየ ደምሪኝ❤🎉❤
@Fatoommohammed-fq8jc
@Fatoommohammed-fq8jc Ай бұрын
@@Zehara9 ኢንሻ አላህ
@zeritutube
@zeritutube 11 күн бұрын
እረ ዝበያቸወ ቤት ብለን አደል የአረብ ፊት የሚገርፈን ሰዓድዬ አች ደሞ ጀግና ሴትነሽ❤ እኔ በጣምነወ የማደቅሽ❤
@samerah5514
@samerah5514 Ай бұрын
ውላሂ ዘሬ በጠምክፈቶኝል የሰውቤት አሰቅየኝ አሰልቅሰኛ😭😭😭 እፌ እስኪ ድእዋ አድረጉልኝ
@saadahsaadah2535
@saadahsaadah2535 Ай бұрын
አብሺረ ማማ
@sartt4504
@sartt4504 Ай бұрын
አይዞሽ ሁላችንም ነን በሰው ቤት ተሸማቀቅን ኡፍፍፍፍ አልሀምዱሊላህ ብቻ
@HayathHyath
@HayathHyath Ай бұрын
አይዞን እህቶቸ😢 ያልፋል
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ
@ስደተኛዋነኝ-ሠ5ኘ 12 күн бұрын
@@samerah5514 አብሽሪ ያልፋል
@zehara53o
@zehara53o 25 күн бұрын
እኔ መቸም የቤትሽ የፅዳትሽ አድናቂ ነኝ የምግብ አሰራርሽ ሳይሆን የቤት አያያዝሽ ሁሌ ነው የማደንቅሽ አላህ በሚያውቀው በቃ ፅድት ያለ ነገር አድናቂ ስለሆንኩ በቤት አያያዝ ለኔ አንደኛዬ ነሽ እውነት ለመናገር በቤትሽ ዙሪያ ጀጅ የሚያደርጉሽ ቅናት ካልሆነ በስተቀር ምንም ሊያወጡልሽ አይችሉም ሀቂቀተን በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ
@ሰብሩንጀሚል
@ሰብሩንጀሚል Ай бұрын
እንደዚህ ያለችሽ አንቺ ያለሽን ማድረግ ያልቻለች ናት 🤨አንቺ ጎበዝ ጠንካራ ከስደት ተመልሶ በሀገር ላይ ሰርቶ መቀየር እንደሚቻል ያሳየሽ ጀግኒት የአላማ ሴት ነሽ ከዛ በላይ ቤት አፈራረሽሽ እራሱ ዘመናዊ ነዉ ማሻ አላህ👏👏 ወሬኞች ጥንካሬን ከሰአዲ ተማሩ
@YemerSeid
@YemerSeid Күн бұрын
ማሻአላህማሻአላህማሻአላህበርችአላህይጨምርልሺ❤❤❤❤
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan Ай бұрын
ያቺ ስኬት ከሌሎቹ ለየት የሚለው በወጣትነት ልጆቺሺንም ወልደሻል ቤትሺንም ሠርተሻል ሴት ልጂ ወጣ ገባ የምትልበት የራሷ ቤት ሲኖር ደስ ይላል ብዙ ምክርሺን የምንሰማ አለን ሠአዱ ተሞክሮሺን ይጠቅማል ያልሺውን ወደኋላ እዳትይ ስለገዘብ አያያዝ አዲት ሴት እራሷን ስለማብቃት
@SumayyaSumayya-b2i
@SumayyaSumayya-b2i Ай бұрын
አህያ የሌለው በቅሎ ያማርራል አለች አያቴ ቤት ብዠነው ልጄን 2አመት ሣይሞላው ትቸ የመጣሁት በርች አላህ ይጨምርልሺ ሊላህ ብየ እወድሻለሁ
@SadaaJamal
@SadaaJamal Ай бұрын
ጎበዝነሽ ሱሱየ አላህ ይጠብቅሽ ጠካራ ሴት❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@sofiakamal5924
@sofiakamal5924 Ай бұрын
እዉነትሽን ነው ሠኣዲ ብርቅቨ መሆን ሢያንሥሽ ነው የልፋትሽ ዋጋ ነዉ ኣንቺ በጣም ጀግና ነሽ ሁሌ ሣየሽ ደሥ የለኛል ሰትጠፊ በጣም ኣሥባለው ኣዲሥ ነገር የዝሽ ሥትመጪ ደስ የለኛል በተለየ ቤተሽን ሣየ ፓዉር የሆንኛል
@Taibah-jp9ik
@Taibah-jp9ik 17 күн бұрын
ጎበዝ የኔ ቆንጆ ብቻ ሰራተኛ እንዳታስከፍ
@ekruekru9452
@ekruekru9452 Күн бұрын
ጉልማሻአላህ ሸቃሌት የምንገረደዉ በአረብቤት ለአላማመስሎኚ ምድረቱሪናፋ ሰአዲዝምበያቸዉ አሊ ያገሬልኚ ጀግናነህ ጀግናሚስት ይዘሀል
@naymaa2843
@naymaa2843 Ай бұрын
እውነት ለመናገር የኛ ሰው ሰውን ለመንቀፍ በየትኛውም ሁኔታ ወደ ሗላ አይልም ግን እኔ ቨሎግ ሚሰሩት እህቶች ማየት በጣም ያስደስተኛል
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش
@الحمدللهعلىنعمةالإسلام-ت7ش Ай бұрын
የምወድሽኮ ለቤትሽ ያለሽ ፍቅር ንፅህናሽ ነው እናማ በርቺ ሁሌም ሰውሪልን ብዙ ነገር እየተማርንበት ነው
@Zsoso2022
@Zsoso2022 Ай бұрын
ትክክል ነሽ እህት ❤️👌
@ፋጡማ-ጨ6ሐ
@ፋጡማ-ጨ6ሐ 14 күн бұрын
ትክክልነሽእሕቴ የአላሕንኒእማ ማንሥይጠላል አላሕ በሰጠዉ መደሠት እኳን ቤትንያክልነገር ልብስሥንገዛእንደሠታለን ኧረበደብተደሠች አመሥግኝ በርግጥእሥከዛሬምንእደምትፖሥችአላቅም የዛሬሽንግግርግን ወሳኝናአሥተማሪነዉ አወ ሐላልናሐራምላይሖነዉ ቢመክሩ ወየትምአይገናኝም ሐላል ላይሢኮን ብዙ ዉጣዉረድናአሥተማሪነገርአለዉ ጨምክሩማለትነዉ ሐራምላይደግሞ ምንምየሚፈትንነገርናየሚያሥተምርነገርአይኖርም ምክናየቱም ሢመቸዉይኖራል ሥከፋዉይሔዳል ጣሙንሣይሖን ሽታዉነዉእሚያቁት ሥለዚሕለምክርሽእናመሠግናለን አችንም ከነፍሥያ መጥፎአላሕይጠብቅሽ
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Ай бұрын
ከምቀኛ አይን አላህ ይጠብቅሽ ርዝቁንም አላህ ይጨምርልሽ አንዳንድ ሰወች የሰው ደስታ አያስደስታቸውም ዝም በያቸው
@quite701
@quite701 Ай бұрын
ሳኣዲ ብርቺ ጎብዝ ነሺ ኬክ ሰተሰሪ መጀመሪያ እንቁላሉን ምቺው ከዛ ሰኳሩን ወተቱን ደግሞ ውሃ ግር መጀመሪያ በጥበጪው ዱቄቱንም ንፊው እናም አሪፈ ነው አያደክምሺም❤❤❤❤
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Ай бұрын
እኔ ስለቤትሽ ቭሎግ ስትሰሪ ደስ ነው የሚለኝ ውሎሽን አኗኗርሽን ስለሆነ ሸር የምታደርጊው ስለሰው ስታወሪ ነው የሚደብረው
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
አይደለም ይሄን የመሰለ ቤት ይቀርና ዛሬ ተኪራይ ቤት ክፍት ፍት ያለ ጎጆ ብትሆን የራስሽ አልሻት በጣም ቆንጆ ነው አላህ ለሁላችሁም ቤት ይስጣችሁ ለለላችሁ
@fatuma985
@fatuma985 Ай бұрын
ልክነሽ. ለምን ብርቅሽ. አይሆንም. ለፍተሽ. በቤትሽ. እመቤት ስትሆኝ. እኔም. በቅርቡ. እገባለሁ. ቤቴን አይቸው. እያልኩ ነው. በርች. ማማ
@rabiyesufiyoutube9826
@rabiyesufiyoutube9826 Ай бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ እዲህ እሚሉት ቀናተኞች እና መቀኝነት ይባላል ❤ ለደዚህ አይነት ኮሜት ቦታ አትስጭ በርች አላህ ይጨምርልሺ
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Ай бұрын
እረ በስመአብ እኔ ደግሞ በጣም የምወድሽ የማከብርሽ የባርዬ እናት የኔ ትሁት የኔ ጀግና በርቺ ዝም በያቸው ❤
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube Ай бұрын
ሰአዳየ የኔውድ ማሻአላህ ቤት አወ ብርቅነው በያቸው ለሰራ ሰው ብርቅነው😂
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Ай бұрын
እደቤት ብርቅአለ እዴ ቀናተኞች በአረብ ቤት የምትገሩዱት ቆሻሾች የቅናተኞችኮመት ማሻአሏህበሉ ደደቦች እደናተጅግናየለም❤❤❤❤❤❤
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm Ай бұрын
ለቤት መስሎኝ እናቴን ልጀን ትቸና በናፍቆት እተሰቃየሁ የተሰደድኩት ሲቀጥል ሰአዲ ፅድት ያልሽነሽ የሌለው ደግሞዙ ያወራል ለዛነው
@EmuHamzah
@EmuHamzah Ай бұрын
ሱሱየ አሏህ ቤትሺን ልጆችሺን ባልሺ ቤተሰቦችሺን ይባረክልሺ የኔ ባለሙያ የሴት በላይ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህት ደምሪኝ❤❤
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ የበለጥ ያርግልሽ ግን ብላዝሊን እኮን እግራችን ለምን ተጠለጠለ ለምንልን ሠወች መልሥና እና ማብራራት የለብሽም ባላየ እለፋ መጥፎ ሥኮምት ዘልሸ እለፊ መዳም እየተጣራች ሁሉ ነዉኮ እምኮምተዉ 😂
@zindzind3952
@zindzind3952 Ай бұрын
ዝምባያቸው እህት
@ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው
@ኢስላምነውህይወቴኒቃብነው Ай бұрын
ምክርሽ ትክክል ስአዲ የደርስበት ያውቀዋል በተለይ ወደ መጨርሻላይ የተናገርሽው ነገር😢😢😢ብቻ አልሀምዱሊላህ ሁሉም ለኸይር ነው
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ውድ እህት ደምሪኝ
@Ganat-n1u
@Ganat-n1u Ай бұрын
በጣም.ጀግኖች.,ናቹ.ባልና.ሚስቶች.ከቤት.የበለጠ.ምን.የሚያስደስት.ነገር.አለ.አላህ.ይጨምርላቹ❤❤❤❤🌹🌹🌹
@momniaamehd7459
@momniaamehd7459 Ай бұрын
ወይ ቅናት እረ ሀበሻ ተያቸው ሰአዱዬ በጣም ደሰ ትያለሽ ጥዳትሽ ሁሉ ነገርሽ ለቤት አያያዝ አንደኛ ከሷ ተማሩ ጋይስ እረ ይገርማል
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ማርየ ደምሪኝ
@zinab8199
@zinab8199 Ай бұрын
አረ ተያቸው ዋይ ቤት ፈልገን አደል ስደት እሰው ቤት የምንለፋው ሆ አዳዶችኮ የሚናገሩትን አያውቁም😢የሴት ወይዘሮ ሁሉ ነገርሽ
@user-zq2gp7qn4
@user-zq2gp7qn4 Ай бұрын
@@zinab8199 ሳህ😥
@azizahamid5317
@azizahamid5317 Ай бұрын
ቀላል ብርቅነውደ ለሱብየመሰለኝ እሄውስት አመቴ አላሳካሁትም ዝበያቸው እሱንያጣነው እደሱየሚልሽ ዘናበይበተረ ከጒዳ ሳሎን እያልሽ❤😂😂
@ZeynebYemer-hq1db
@ZeynebYemer-hq1db Ай бұрын
ሰአድ ጀግና ነሽ ለብዙወቻችን ተምሳሌት እምቶኒ
@FatumaAli-cx7uq
@FatumaAli-cx7uq 7 күн бұрын
ጀግና በርች ሰው ብዙ ያወራል❤
@seniyasemantube
@seniyasemantube Ай бұрын
ዋለይኩም አሰላም አህለን ሳዲ የኔ ባለሙያ ቀናታሞች በያቸዉ ና ከቤት በላይ ምን አለ ወላሃ የሳዲ ቤት አይቼዉ አልጠግበዉም ማሻ አላህ የጤና የድሜ የሀብት ቤት የሁንልሸ👍👍👍👍
@WolloTube90
@WolloTube90 Ай бұрын
ዝበያችው ለምን ተሰደድን ቤት ልሰራ ልንቀየር አይደል በርቺ ከሚሴ ስመጣ ቤትሺን እመርቅልሻለሁ መንገድሺን ተጓዥ እዳታቋርጪ❤❤
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Ай бұрын
ሰዉ. ሲባል. ምን. የፈለገ. ነገር. ብታረጊ. አይወዱም. ከቤት. በላይ. ምን አለ. ዝበያቸወ. ማሻአላህ.
@MohammedAmin-cq9sp
@MohammedAmin-cq9sp Ай бұрын
20 አመት ሞላን ለቤት ብለን ቤቱም ሳይሳካ እድሜም እየሄደ በስደት ቤት ሳልሰራ እያልን እድሜያችን ተበላ ቤት ብርቁ ብትሆኒም አይገርምም ዋናው አላህን ማመስገንሽ ነው ሰው እንደሆነ ከሰው እራስ አይወርድም ቤት ባይኖርሽ ኖሮ ስንት ባሉ ነበር ኖረሽም አልኖረሽም ሰው እንድሁ ነው
@irebektutube2561
@irebektutube2561 29 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ ዝምበያቸው ግን እንቁላሉን ሳትመቺው ኮ እዛው እዛው ጨመርሺበት
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ዱንያሽንም አከራይሽንም ያሳምርልሽ ለእንደዚህ አይነት ሰው ቦታ አትስ እኔ በጣም ነው የምወድሽ
@salehahabheshawitk98
@salehahabheshawitk98 Ай бұрын
ማሻአላህ ሰአዲ አችን ሳይሞራኔነው የሚነሳው ጀግናነሽ እኔም ጠካራ ሰው ደስይለኛል
@wijdanabdu3924
@wijdanabdu3924 Ай бұрын
ሰአድ ዝም ብያቸው መልስ አትስጭ ቅናት ነው ድናችን እማይፈቅደውን አታርጊ በተረፈ ጀግና ነሽ
@እሙሰሚራ
@እሙሰሚራ Ай бұрын
እና ቤት ያልተቀናበት ምን ያስቀናል በያቸዉ ኽይር ❤ እኔ ከሳኡዲ ጀምር እከታተልሻለዉ ምንም አልሰልቺሺ እኔዉድ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እሙሰሚራ ደምሪኝ እህቴ
@elhmtube184
@elhmtube184 Ай бұрын
ማሻአላህ ዝም በያቸው ለቤት ብለን ነው የሰው ፊት የሚገርፈን በስደት😢😢😢😢
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Ай бұрын
እኔ ምኞቴ እንዳቺ መሆንነወእኔየምከታተል ከሣኡደእያላቸሁነወእናጀግናሤትነሸብትሸን ፀደትያለ ነወ በቃ በረቺ የሚኒአደሞወሬኘትሥሚያቸወ ❤ የተመኘሸወን አሏህይሥጥሸ😊
@danuverontube4380
@danuverontube4380 Ай бұрын
አብሽሪ ስአዲ ለምቀኛ መዳኒት ነሽ ይች ምቀኛ በድሮዋ ቤትሽ ካልኖር ብላ ነው😅
@fentaye9663
@fentaye9663 Ай бұрын
ተያቸዉ አቸን መሆን ያቃተቸዉ ናቸዉ ጎበዝ ነሽ አለቀ ይህኔ ብሮን ለወድ ሰጠዉ ቤት ስለለላት ተናዱነዉ አቸና የተቢ የሴቶቸ ተምሳሊት ናቸዉ አለቀ🌹🌹🌹👉👉👉
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህቴ እንዛመድ በቅንነ
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg Ай бұрын
ሰአዲዬ ኬኩ ላይ ምን ምንድን ነው የጨመርሽው በፅሁፍ ብታስቀምጭልን
@FatumaAmenu
@FatumaAmenu Ай бұрын
ሣአድ ከዚህ በላይ ሁነሽ ምኞቴ ነሽ ቤት ብርቄ የሚሉት ቀተው ነው ቦታ እኮን አልገዙም እኮን ቤት ምድረ የወድ ቀላቢ ሁሉ 10 አመት ሠርተው 000 የሆኑ የሠው ሢያዩ አይናቸው ይቀላል እድሁ እያዩ ይቃጠሉ
@busyline1119
@busyline1119 Ай бұрын
😂 ቤት ብርቅሽነው አይይይይ ቤት ለመስራት መስሎኝ ስደት የወጣ ነው ቅናትነው ሳአዲ ዝምበያቼው
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ Ай бұрын
አቤት የሀበሻ ምቀኝነት😭 ለዚህ እኮነዉ የማያልፍላችሁ ሰአድ ለምቀኛ ብታ ሰተሽ መልስ መስጠት አልነበረብሽም ልክ እዳላየሽ ሁነሽ ነበር ማለፍ የነበረብሽ ቱ
@GemanishHussein-b6d
@GemanishHussein-b6d 23 күн бұрын
የቀና ብዙይላል ከቤት በላይ ምን አለ አሁንም አላህ ይጨምረልሺ እህት
@azainab2799
@azainab2799 Ай бұрын
ሰአድዬ ዝም በያቸዉ ጉድ እኮ ነዉ ማንን ብለን ነዉ በሰዉ ቤት የምንከራተተዉ እኔ ቤቴልታልቅልኝ ትንሽ ቀርቶኛል ካለቀልኝ በደስታ እገባለሁ አገሬ ስለዚህ አች ደግሞ የጥንካሬ ተምሳሌታችን ነሽ በርችልኝ ዉዴዋ ኮመንቱን የፃፉት የቅናት ምልክት ነዉጅ አያንስሽም ቤትሽ ማሻአላህ ነዉ
@እታፈርTube
@እታፈርTube Ай бұрын
ሰላም ሰአዲ ባለሞያ ዝበያቸው ስለሌላቸው ስለምትሰሪ ነው በርች ያጣ ብዙ ያወራል
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 Ай бұрын
እር ሰአድየ ይህ ብረቅ ያልሆነ ምን ሊሆን ነዉ በያቸዉ ይህን ያክል ቢኖረን መቸ እዚህዉ እረጂ ነበር
@samira6268
@samira6268 Ай бұрын
እረ ኮሜቶች ቤት ብርቁ እያላቹሀት በአሁኑ ቢዶዋ ደግሞ ጉበዝ ጎበዝ ትሏታላቹሁ 😅😅
@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ
@ሀያትየርሡልአማናነብየንአ Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf Ай бұрын
ሊጡን አወፈርሽው ቀጠን ማለት አለበት እኔም ለመዳሞቸ እሰራለሁ ጁመአ ጁመአ ያችአይት አሰራር
@Zamzam-pf2xp
@Zamzam-pf2xp Ай бұрын
ሰዉን ንቆ ሰዉ መሆን የለም ዝም በያቸዉ የኔ ዉድ የሚንቁሽ የሚቀኑብሽ አንችን መሆን ሲያቅታቸዉ ነዉ አብሽሪ
@KemilahusenKemilahusen
@KemilahusenKemilahusen Ай бұрын
የተሻለ ነገር ማየት ደሥ ይለኛል በርቺ
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
ሰአዲዬ የኔ አንደኛ ዝም በያቸዉ ለኛ አርዕያ ሆነሽናል በርቺልን እህትዋ 🥰🌻
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እህቴ ደምሪኝ
@ZeharHasan-wb4xj
@ZeharHasan-wb4xj Ай бұрын
ኑ እንደማመር​@@Zehara9
@marimyelemiwa1664
@marimyelemiwa1664 Ай бұрын
ትክክል ለብትብለንነው መዳምቤት ስንቱን እየስማን ልባችን እያርር አምንኖርው እህቶች
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Ай бұрын
ጎበዝ አደቅሻለሁ ሠአድ በርች
@AminaNuryeTube
@AminaNuryeTube Ай бұрын
ልክነሽ ሰአዲ ይሄን ያጣን ስት እህቶች አለን ከሰውቤት ወቶ ሙሉ ጤና ካለ ለራሱ ጡሩ ኑሮ ጡሩ ትዳር ያለው ሰው ያስቀናል በተለይ እኛሴቶች ለምን እናስመስላል ብቻ ባለን ነገር እናመስግን
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
አሚናየ ደምሪኝ በቅንነት
@hayatdamtew7016
@hayatdamtew7016 Ай бұрын
ሰአድማ ለሌሎችም አርእያ ትሆናለች እኔ ሳኡድእያለች ነበር እማልከታተላት ብዙም አትመቸኝ አሁን ግን ከመትፎተቀይራለች
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Ай бұрын
ዚም በያቸው ያአጣ ወሪ ነው በያቸው ቤት ለመስራት ለመለዎጥ ብየ ነው በስደት እምከራተተው ኮቻ ቆጆ ቤት አለኝ ግን ደሴ ሊላ ቦታ ለመግዛት አስቢለሁው ፍቅና ምድር ለመስራት
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr Ай бұрын
ሰአድ ጽዳትሽ ዋው ነው ሙያም ጎበዝ ነሽ ግን አይድያ ስታጭ ኮሜንት አትለቃቅሚ ሰው በራሱልክነው እጅ ባንችልክማሰብአይችልም. ስለዚህ የመሰላቸውን የመጻፍመብትአላቸው. ስለዚህ መልስ አያስፈልግም. ስንትብዙእሚያስፈልግእያለ
@Seadaahmedsiraj
@Seadaahmedsiraj Ай бұрын
የቅናት ወሬነው ይህ ዝበያቸው እኔ እንዳንድ ያለሂወት እድሰጠኝ አላህ እየለመንኩነው🥰
@kabadakabada4176
@kabadakabada4176 Ай бұрын
ባርቺ የኔ ቆንጆ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c Ай бұрын
ብዙግዜ አብቢለው በዙሁጤናአፊያ ሰቶሽየተሻለይወፍቅሽ
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 Ай бұрын
ሰአዳ ትክክል ነሽ 100%
@hanan-c4k
@hanan-c4k Ай бұрын
ዝም በያቸዉ ዉደ ያቺ እሩብ የላቸዉም እደዛእሚሉት በጣም ጎበዝነሺ በርቺ❤❤
@meskermjeanmarie4978
@meskermjeanmarie4978 Ай бұрын
Sadi ena betam dese yemilge tenkarshe gubzenashe bate ayayzeshe lasatuche tamsalate neshe yesawe wara atesmi wedfite new
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ
@ዜድወለየዋ-ዸ1ጸ Ай бұрын
እኔእደሳ አዳቤት ቢኖረን በየቀኑነው እምቀርፀው ቅናት ንውእድህ እሚያስወራችሁ ዝንጥብላ እየኖረችነው ተቃጠሉ
@ليلىلولو-ق9ر
@ليلىلولو-ق9ر Ай бұрын
የኔ ውድ ሡሡየ ዝም በያቸው አላሀምዱሊላ አያልሽ ተደሠቺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Zahra-b3v6n
@Zahra-b3v6n Ай бұрын
ፀድት ያልሸ እደት ደሰ እደምትየኝ ፃዳትሸ ቤት አያያዝሸ ይመችሸ ጀግናሴት ነሸ
@zemzemtemam9697
@zemzemtemam9697 Ай бұрын
ማንንም እዳሰሚ ወደፊት ብቻ❤❤❤❤
@فوزية-ع4ض
@فوزية-ع4ض Ай бұрын
የቀና ብዙ ያወራል ሳእዳየ ቀጥይበት ❤😂
@FfG-q3h
@FfG-q3h Ай бұрын
ማንደቤት የቀናብዙያወራል አብሽሪ እኔንም የናፈቀኝ የሜትመቤትሆኖመኖርነው
@medlna4465
@medlna4465 Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያጀማአ ሠላማችሀ ይብዛ ውዶቸ ሰወዳችሁ ሰአቴን አማሉኝ አሳድጉኝ
@fahedali632
@fahedali632 Ай бұрын
ሰአዲበጣምነው የምወድሽ የማከብርሽ ግን በነቶፊቅ ጉዳይ በተነገርሽስአነደሽኛል
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
ለቤት ለገዘብ መሠለን በሠው ፊት የምንገረፈው እኔም ሁሌየም ትልቅ ነው ህልሜ በተለይ ፅድት ያለ ቤት ፈልጋለሁ የምር እሱን ለማሳካት ያለኚን ሁሉ መፀዋትነት እየከፈልኩ ነው ግን ደከመኚ😢
@FawzyaAl-s9k
@FawzyaAl-s9k Ай бұрын
አደኛ ነኝ ሠአዲየ ግፊት ሥጭኝእሥኪ ሥት አመት አየሁሺ እረተይ😂
@ZahrerAhmad
@ZahrerAhmad Ай бұрын
ኢርግጣኛ ነኝ ኢንደዝ ብሎ ምፅፉት ቤት ዬለቻዉም ስንቱስ የሰከወል ዝበየቻዉ አሰር አማት ለፊታዉ ኡንኳን ቤት የገጣር መሬት ሰይገዙ ነዉ ምገቡት
@ዚነትኡመርዩtub
@ዚነትኡመርዩtub Ай бұрын
ሰአዲ ብሉ ማጂ የፀጉር ቅባት ስንት ነው
@Jemila-p2n
@Jemila-p2n Ай бұрын
አድበሽ ስራሽን ስሪ የኮሜንታተር ወሬ አትስሚ ስትሰሪ አላህ የሚቆጣበት ብቻ አይሁን ሰው ብዙ ያወራል❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
እናት እንዛመድ ውደ❤
@barkahhassen226
@barkahhassen226 Ай бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@MekyaSaeed
@MekyaSaeed Ай бұрын
ሲጀመር ሥደት የመጣነዉ የተሻለነገር ፈልገን አይደል እዴ አንዳንድ ሠዉ ከዉቀት ነጻነዉ በርች አንች
@የቡቴዋ
@የቡቴዋ Ай бұрын
ሳአዲ ውዴ የቀና ብዙ ያወራል ኖሮኝ ቤት ብርቁ ብባል አላልሽ😔
@fayofayo3010
@fayofayo3010 Ай бұрын
Anchii btm jagan set nash wlh barchii❤❤
@MaryamMaryam-ox8zl
@MaryamMaryam-ox8zl Ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላህ ሰአዳ እኔ ሰለምቴነኝ ይቱብ መክፈት እፈልጋለሁ እዴትነው የሚከወተው አዳድ ትምህረት ለማስተላለፍ ኢንሻአላህ
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
አይይ ሰአዲ የሚልሸ የለም አይዲያ አጥተሸ ነዉጂ ቤትሸን ሁሉም ነዉ የሚወደዊ
@MehububaSeid
@MehububaSeid Ай бұрын
@@haytomer9818 ብለዋታል እኔምኮሜትአብቤአለሁ
@Zehara9
@Zehara9 Ай бұрын
ሀያትየ ደምሪኝ
@haytomer9818
@haytomer9818 Ай бұрын
@@Zehara9 እሺ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ
@መኪነኚየእናቴናፋቂ Ай бұрын
ብለዋራምታን እኔም አቢባለሁ አንዳንድ ልጆች ብለዋታን
@ሰሚራs
@ሰሚራs Ай бұрын
እየቀኑነዉሰአድየ❤ሰርተሸነዉ❤ስለዝቅናትነዉ።የኔጠካራ🎉🎉ምቀኛያሳድጋል❤
አሊ የዋህ ነው ለምትሉኝ እኔ ምድነኝ #seadialitube
13:31
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,3 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 79 МЛН
Eid Changed My Life Forever
15:27
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 49 М.
ከጠፋሁበት መጥቻለው #seadialitube
8:36
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 49 М.
За кого болели?😂
00:18
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,3 МЛН