ሰራተኛ ስትይ ብሰማሽ ፀብሽ ከኔጋ ነው አሊ አምርሯል😡

  Рет қаралды 26,681

SEADI & ALI TUBE

SEADI & ALI TUBE

Күн бұрын

Пікірлер: 341
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Ай бұрын
እኔም አልወድሞ ሸቃላ ሲሉ የአሁኖ መዳሜ ያበናት ነዉ እምትለን አላህ ጀዛዋን ይክፈላት
@shmles-y1i
@shmles-y1i Ай бұрын
አሊ የዋህ ይመስለኛሎ ሰአዲ ግን መሰሪ ነገር ነሽ
@ሦፊ
@ሦፊ Ай бұрын
ልክ እዴ መሥሪ መዳሞች
@የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ
@የእማዬልጅነኝደክማያሳደገ Ай бұрын
ስለ ሰራተኛ ክብርና ሞገስ ማወቅ ከፈለግሽ ሂጅና ቲክቶክ ላይ ሚኪ ፊት አውራሪ ብለሽ ግቢ አይዴለም ሰራተኛ ብሎ ለመጥራት ስማን እንካን ለመጥራት ይሳሳላታል የሆነሽ ☹️
@ayudawudtube
@ayudawudtube Ай бұрын
በጣም ሚኪ እኮ 👍👍👍💞💞
@ፍይዛyoutube
@ፍይዛyoutube Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢
@ToybaMohammed-c8t
@ToybaMohammed-c8t Ай бұрын
@HaySss-lx6ke
@HaySss-lx6ke Ай бұрын
ነገረበላ ለራሰሽተማሪ ቀፎ ሁላ እሱንስቢሆን ሰትእየቀባጠራችሁነው ለዛውም ወንድስለሆነ የሱሰራጎልቶየሚታያችሁ ስለምትሻፍዱነው ሻፉዳም ሁላ ምቀኞች አይናችሁን አሱላት ቡዳዎች
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Ай бұрын
አበሸቀችንኮ እየተላላጠች😅ወላህ
@tube6066
@tube6066 Ай бұрын
ምንድነው እናተ በሰራተኛ ጉዳይ አስረየ እመመጡ ፍቱ በቃ ከካሜራ ጀርባ የምትሆኑትን ሁኑ ለሰራተኛ መልካም ብትሆኑ ለራሳችሁ መጥፎ ብትሆኑ በራሳችሁ ላይ እኛ ምን አገባን አንች ሳኡድ እያለሽ ሸቀላ ስትባይ እደማትወጅው እሷንም ሰራተኛ አትበይ ነው የተባልሽው አለቀ ስም አላት በስሟ ጥሪ
@Zinet-jh9sh
@Zinet-jh9sh Ай бұрын
ሢጀመር አንች ሠራተኛ ሁነሽ ነዉ እዚህ የደረሽዉ እና እህት ለሠራተኛ ክብር ይኑርሽ ሢጀመር የኢትዮያ መዳሞች አያሥፈልጉም አላህ ይጠብቀን መዳምም ተሆናችዉ ለሠዉልጅ ክብር ይኑረን እና ነገጧት ሟች ነዉ ሁሉም ግን ያለንን ሀብት የሠዉን ልጅ ለመጉጃ እንዳናደርገዉ ዘወር ብለን እናሥብ ለኔም ዱአ አድርጉልኝ የምታነቡ ሁሉ ኩራት የለለዉ እንጀራ እንድሠጠኝ እና የኢትዮ መዳሞች አላህ አላህን ፍሩ
@እሙሙአዝሰ
@እሙሙአዝሰ Ай бұрын
ውይ እወዲሽ ነበርአሁንስ ኡፋፋፋፋፋፋሆሺ ተረጋጊ አለም አጪር ነውየአላህ 😢😢
@زوزوبتسعيد
@زوزوبتسعيد Ай бұрын
በጣም
@seadamuhye9304
@seadamuhye9304 Ай бұрын
አሊግን አስተዋይ ነክ አላህ ይስጥህ
@Fatumaweleyewa
@Fatumaweleyewa Ай бұрын
ሱብሀነላህ ወልሀምዱሊላ ወለኢላሀኢለላ ወላሁ አክበር❤❤ ❤❤
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ
@እሙአብዱእረህማንወሎየዋ Ай бұрын
ወሏሂ ባልእናሚስት ሁነው ከሚሰሩ ኢቶወበሮች አሊና ሰአዳናቸው በጣምእምወዳቸው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
የኔ ቅን ምጥን ያለች ኮመት❤
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል Ай бұрын
አሊ ምርጥ ልጂ ነዉ አላህ ያቆይህ
@ስወደው
@ስወደው Ай бұрын
በነገራችን ላይ ምንም ጡሩ መስሎ ቢታየነም ብበዛት ሠወች የማይደግፉት ነገር ማቆም ጡሩ ነው ያነገር ልክ አደለም ስለ ሠራተኛ ማለቱን ተውት አታውሩ እኛንም ከሰራተኝነት አላህ ይገላግለን
@samirasamir-x7m
@samirasamir-x7m Ай бұрын
አሊ ምርጥ ወንድሜ ትክክል ነህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዉድድድድ❤❤❤
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Ай бұрын
ደምሪኝውዴ❤
@tube8181
@tube8181 Ай бұрын
ሰራተኛአትበይ እኔምሸቃላመሆኔንእያወኩ ሸቀላቲሉደሚይፈላል ሰራተኛአትበይ ቃሉያሰጠላል
@neemayimer5432
@neemayimer5432 Ай бұрын
ማሻአላህ እዳትይ ሰራተኛእኮ ክብር ስራነው
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Ай бұрын
ሳዲ ስረዳት ማስመሰል አትችልም እጅ ጥሩ ሰው ነች ተው
@biftuhasan-z9x
@biftuhasan-z9x Ай бұрын
ewnat naw teru emilawu kal lerasu ayigalethatm wellahi
@ceesnmuneer-gq2og
@ceesnmuneer-gq2og Ай бұрын
ሰራተኛ እፈል ጋለሁ ቢ ባ ል ችግር የለውም ግ ን። ከመጣች። በኋላ። በ ስሟ ጥሯት እረ ሱል። ሰለ ላሁ ወአለይሂ ወሰሊም❤❤ ለ ሰራተኛ። ያ ሉት ን። ተግባራዊ ይ አርጉት ሲ ቀጥል። ሁ ላች ን ም ሰራተኛ ነ ን ሳይ ሰራ የሚ በላ የለ ም
@انلتلت-غ5خ
@انلتلت-غ5خ Ай бұрын
ሀበሻ ጋ ከምሰራ አረብጋ በነፃ መስራት ይሻለኛል ወረቢ አቤት መለፋደድ 😂
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ Ай бұрын
በነገራችን ላይ ሸቃላ መባል ለምን ትጠሉታላቹሁ ግን ዉዶች ነን አይደል ሰረተኛ መሆናችን ካላመንን ለዉጥ አይኖረንም እዉነት ሰአዳ ምርጥ ልጅ ናት ነገ ደሞ የቤት እምቤት ስንሆን የቤት እምቤት እንባላለን ok❤
@ዱኒያድካምብቻ
@ዱኒያድካምብቻ Ай бұрын
እኔም. ጥያቄ የሆነብኝ. ይህነዉ. እኔ አሁን. ሰራተኛ. ነኝ. የመዳም
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ
@ሰሚራኡስማን-ሐ1አ Ай бұрын
@@ዱኒያድካምብቻ ትክክል👏
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
አረ እኔሞ ገርሞኛል 😂
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ Ай бұрын
አረ ሁሉም ሰራተኛ አይደል እንዴ ምንም ችግር የለውም በግዚአብሔር
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ Ай бұрын
እኔ ግን የፈለግ ስራቢበዛብኝም ተጣልቸ ቢሰድቡኝም አይገርመኝም ሸቃላይቱ ሲሉ ስሰማ አልቅሳለሁ😢
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ Ай бұрын
ማሻአላህ አሊ ስራተኛአትበይስትል የልብምርጥወድማችን አላህይጠብቅህ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ Ай бұрын
አተኳ በረካአላህ ያድርግህ አሊ ሚሥትህ ግን ጨለቃላነቷን ረስታለች።
@onelove1703
@onelove1703 Ай бұрын
😂😂😂😂በሳቅ ገደላችሁኝ እረ ሰራተኛ በሉ እረ አታሸሟቋቸው ይህው ሰራተኛ ማለት ከበዳቸው
@SenyaNuru
@SenyaNuru Ай бұрын
😂😂😂እኮ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Ай бұрын
ሁላችንም ሰራተኛ ነነ አደል እንዴ በስራ የተሰማራ ሁሉ ሰራተኛ ነው 🎉 ምንም ችግር የለው ብየነው ማስበው እኔ በራሴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ
@እግዚአብሔርይመስገን-ኰ6ጰ Ай бұрын
በጣም እውነት ነው
@ከዜሮ
@ከዜሮ Ай бұрын
ዞሮ እናተ ያን ያህል ክፋት የለባችሁም ስለዚህ በስነስዓት የቤታችሁን ልጆች በስማቸው ብትጠሯቸው ምንም ማለት አይደለም በብዛት ግን ሰው በሚያየው ስለሆነ❤
@SadaeSied
@SadaeSied Ай бұрын
ስአዲየ ስው ብዙ ያወራል. የሚችል በውሳጥ መሪዳት ነው ዝብላችሁ ጡሩ አደለም ስአዲ ያቅማን እያሪገች ነው ❤
@TGHabshewit
@TGHabshewit Ай бұрын
ስጠላሽ 😂😂😂😂 አይቶ አያውቅ ነሽ ለሰራተኛ ያለሽ ክብር
@MohammedejiguMame
@MohammedejiguMame Ай бұрын
አሊ ማሻ አላህ አስተሳሰብህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምርልህ❤❤❤
@zahara-tube
@zahara-tube Ай бұрын
አሊ በጣም ሚስኪን ሰው ነው
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ Ай бұрын
ትክክል 👍👍👍👍አሊየ
@امايمن-ف
@امايمن-ف Ай бұрын
የዛሬው ቅኔ ይለያል ብልጥን ማነወር ቂም ማብቀል ነው አሉ😏😏
@ammmgssfgh
@ammmgssfgh Ай бұрын
ውነቱ ነው በጣም ይደብራል ያሸቃላ ሲሉን ምንያክል ስሜታችን እደሚጎዳ ታቂያለሽ
@aminat.9563
@aminat.9563 Ай бұрын
እኔምለው ስራተኛ ስትል አትበይ ስሙን ብትጠራ ደሞ ማናት ምድን ናት ማለታችው አይቀርም ይውጣላችው ስአድ ዝም በይችው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
አቦይመችሽ
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Ай бұрын
የሚያውቁት አሊ የሰው ዳር መልካም ሰው ነው ይላሉ የሰፈሩ ልጆች ጉደኞቼ ናቸው ለሰው እልክ ብላ ነው. እንጂ አልጠፋባትም እመኚኝ ሰአዲ አምድ ቀን እጅ ይጥልሻል ግን ላንቺ አልመኝም ሰው ግን የጁን አያጣም
@ZAMZAM-dz6dr
@ZAMZAM-dz6dr Ай бұрын
ደምሪኝሰብ
@እሙሙባረክየድሬዋ
@እሙሙባረክየድሬዋ Ай бұрын
​@ZAMZእንደማመርAM-dz6dr
@yeznMamuye
@yeznMamuye Ай бұрын
እኔ ግርም የምትሉኝ ለምን ሰራተኛን ሚዲያ ለምን ታወጣላችሁ
@maymoona2094
@maymoona2094 Ай бұрын
ገንኮ ያው ስማችን ሰራተኛ ነው ለምን እንዴምንጠላው አላውቅም😅
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ
@አልሀምዱሊላህ-ዘ1ረ Ай бұрын
እኮ እኔ እራሱ በጣም ነው የገረመኝ
@queenqueen73
@queenqueen73 Ай бұрын
I love seadu for real she is so hardworking
@gfrdgfds2259
@gfrdgfds2259 Ай бұрын
በትክክል ነሸ አሊየ ወንድም
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube Ай бұрын
አሊ ምርጥ ሰዉ ሰአዲ ከአሁን ቡሀላ በስማቸዉ ጥሪ አረብች ራሱ አንዳንድ ክፉዎች ናቸዉ እንጃ ሸቃላ እሚሉት አብዛሃኛዎቹ በስም ወይም ቢንቲ ነዉ እሚሉት
@ፍይዛyoutube
@ፍይዛyoutube Ай бұрын
አሊ ምርጥ ወንድሜ ትክክል ነህ
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Ай бұрын
ሰአዲ እኔ መጥፎ ነሽ ብየ አላስብም ግን ሰራተኛ እንዳለሽ እናውቃለን ግን ስም ራቢ እያልሽ ብታወሪ ምንሽንም አይቀንስም ማለቴ አሊ ሰራተኛ ለምን ትያለሽ አትበይ ሲል ክብድ ሲልሽ ስላየሁ ነው
@ለይላቲዩብ-ነ8ነ
@ለይላቲዩብ-ነ8ነ Ай бұрын
አሊ ነው ምደግፈው ለምን በይ ምናልባት youtube ስላለኝ ሼር አድርግልኝ የሚልሽ እንዳይመስልሽ ለምን ስማኝ ጥሬያት
@ወሎየዋ-ቈ2ኀ
@ወሎየዋ-ቈ2ኀ Ай бұрын
ማሻአላህ አሊ ትክክልነህ
@zinab8199
@zinab8199 Ай бұрын
አየ ሰአዲ የኔ ቆንጆ ወሬሽ አሳቀኝ እስቲ ድገመው አላለችም😂 ሰራተኛ ማለት ምን ችግር አለው ዋይ ማካበድ ነው ወላህ ዋናው ጥሩ አያያዝ መያዝ ነው።
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ ማሬ❤
@salamsalam5718
@salamsalam5718 Ай бұрын
አች ኮሜት ጋር ሳይሆን እኔ ማነኝ በይ ሰም አላት ካለ በለዛ አጋዠ ነው ሚባል
@ማማሬ
@ማማሬ Ай бұрын
ስም አላት በስሟ ጥሪያት ሰራተኛ ባትይም እናቃለን አች አልፎልሻል ከሰራተኝነት ወጥተሽ ሰራተኛ ለመያዝ በቅተሻል ማሻ አላህ
@hywet12435dsecom
@hywet12435dsecom Ай бұрын
መልካምነት ለራሰ ነዉ ውዶች
@Almaz-h2p
@Almaz-h2p Ай бұрын
እዴት እደምወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አብራችሁ ስሰሩ ደስትላላችሁ አሊ ሁልዬ አብራችሁ ኑ
@MADINAMadina-ko4rm
@MADINAMadina-ko4rm Ай бұрын
ሳአዲማአትባይ ስትባል አትሰማም አሊ ጎበዝ እኔእደምለው ግን ተባለ አልተባለ መሆናችንን ልቦናችን ያውቀዋል
@AlexWolloo
@AlexWolloo Ай бұрын
ሴቶች ጠቅ ጠቅ አርጉኝ ዳበስ ዳበስ ያላ ሳዱላ ሁላ ❤❤❤
@rabeaAhmed-r3q
@rabeaAhmed-r3q Ай бұрын
እሸ😂😂😂
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ Ай бұрын
እሽ ደሞ ዳበስ ዳሰስ ለማድርግ😅😂😅😂❤❤🎉🎉
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ውዶቸ ደምሩኝ በአላህ አበረታቱኝ አምስት መቶ ሙሉልኝ
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Ай бұрын
አሊ ወፈረ ማሻሀአላሀ
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube Ай бұрын
ጓደኛ አላለም አሊ😂😂 ትክክል
@oumermekonen8634
@oumermekonen8634 Ай бұрын
የቤቴ አዥነው የሚባለው አች ዥፍጥ ስገጤ አለች እንድት ነው አለች የምትመሪው ግም ባል ተብየው መሻአላህ
@kabetube
@kabetube Ай бұрын
ለባሌ ሚስት ፈልግልኝ በይው😂😂 እኛ ስለማነሰሰማሺ ለደላላው ችግር የለውም😂😂
@tube8843
@tube8843 Ай бұрын
ሰራተኛ ማለት ምን ቺግር አለዉየአላህ ሁሉም ሰራተኛኮ ነው
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Ай бұрын
ዋናው እናንተ እቤት ውስጥ መልካም ሰው ሁኑላቸው ስታሰሩ አበድሉ እንደ ጎደኛ ቅረባት በምግብ እዳትበድሉ ጊዜ ተቀያያሪ ነው ያለው ያጣል ያጣውም ያገኛል እና ጡሩን ለልጆቻችሁ ፈርታችሁ አሰሩ ስሙ ችግር የለውም
@EeEe-lj1gb
@EeEe-lj1gb Ай бұрын
ልጂ ይዉጣልህ አሊ እኔእራሱ ሸቃላ ቲሉ ደሞነው እሚፈላው
@sAli-dh7xn
@sAli-dh7xn Ай бұрын
እግዚአብሔር ፣አምላክ፣ታሪካችንንይቀይርልን፣😢በስደት፣/ስልችት፣ያለው፣፣😢
@zaharhusseinu.a.e8629
@zaharhusseinu.a.e8629 Ай бұрын
ምን ችግር አለው ቢባልስ ካልመታቻት ካላስራበቻት ስራ ክብር ነው
@medinaወሎtube
@medinaወሎtube Ай бұрын
ሰአድ በጥጋብሽ ይሁንብሽ እደ ድሮዉ ሁኝ😂😂😂
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ
@እሙአብደላህ-ተ4ጘ Ай бұрын
😂😂😂
@HapHap-wm9ng
@HapHap-wm9ng Ай бұрын
😂😂😂😂
@GgGg-v8e5e
@GgGg-v8e5e Ай бұрын
አሊ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ
@ሰሚራይቱብ1
@ሰሚራይቱብ1 Ай бұрын
መልካምንገገርሰደቃነዉ❤❤❤
@Sahala-ph4gl
@Sahala-ph4gl Ай бұрын
አሊ ትክክል❤❤❤
@HaymiTube-o8e
@HaymiTube-o8e Ай бұрын
Mashallah balishii
@Zinat112zZinat11z
@Zinat112zZinat11z Ай бұрын
የኔሰወች ሴትዮየም ልጆቹምሸቃላሲሉኝ በጣምያመኛል ግንሰራተኛመሆኔንአውቃለሁ ግንሲሉኝእናደዳለሁ
@MeeraR-t3f
@MeeraR-t3f Ай бұрын
ትበልጥሻለይ ሰራተኛይቱ አችን ማጣት ያለያያችሁ ምነዉ ከሰራተኛ ሌላ አይዳ አጣሽ
@neimaneima3280
@neimaneima3280 Ай бұрын
ወይሰአዳ ግርምእኮነው የምትይኝ ግልፅነትሽን እወዳዋለሁ ግንደግሞ አይለኝነትሽእና እልክኛነሽ እሄንፀባይሽን ተይ
@hidjind8081
@hidjind8081 Ай бұрын
አሊ ትክክል ነህ
@EeEe-zv3bz
@EeEe-zv3bz Ай бұрын
አሊ ጥሩ ሰው ነው
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr Ай бұрын
ዛሬ አሽሙርላይናቸው 😂😂😂😂
@shmles-y1i
@shmles-y1i Ай бұрын
50 እሪያል እየከፈልሽ አትሞላቀቂ ሰአዲ ሴት ልጅ አለችሽ ተይ አታገላቺ በአላህ ተይ ዲኒያ ከፍ ዝቅ ይላልል
@AdAf-hk9pc
@AdAf-hk9pc Ай бұрын
ችግር እለባችሁ ቱ
@Haytteuber9rs
@Haytteuber9rs Ай бұрын
@@AdAf-hk9pc አሰገደዳት እኮ አይደለም የምሰርዉ ፍለጋ ነዉ ሙክ ማፌ ሁላ
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 Ай бұрын
ሰአድ እርግጠኛነኝ አረብአገርሁነሽ ሸቃላ በሽከራ ከዳማ. ሲሉሽ. እደትእደምትጠይ. እራስሽ እየምትጠይው ሁሉ. አችም ሰራተኛ ማለት ይደብራል እደራስሽ እይው. በስሟስ ብጠሪያት ደሞአትለፋደጅ. አላህየሰጠችን ኒእማ በሰከድማጥፋትይችላልና 😢 አሊ ትክክልነውይመችህ
@ZinteMuhamed
@ZinteMuhamed Ай бұрын
ባሉካ ፂሙ ሲያምር ላይክ😊
@کونفیکونکونفیکون
@کونفیکونکونفیکون 21 күн бұрын
ማዳሟ እምትላትነው ስአድ ልትውጣ የፍለገችው የማዳም ቁጪት ነው አትፍርዱባት 😂
@Rabiiወሎየዋ
@Rabiiወሎየዋ Ай бұрын
ዝበያቸው ሠአድ ሁላችንም ሠራተኞች ነን ምን ችግር አለው
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 Ай бұрын
❤ሠአድ❤ ቆጆ ኮመት እይ ግን አመልሽ ማየቱ እራሥሽንእደፈትሽእድትማሪ ሊረግሸይችላል ሠራተኛ ማለት ምኑነዉ ነዉሩ ግን እኔም ሠራተኛነኝ ሆ አረተዉ
@HikmetSeid-y3x
@HikmetSeid-y3x Ай бұрын
ምስኪን የኔ አባት ማሽአላህ አላህ ይጠብቃችሁ 😊
@NejatTimer
@NejatTimer Ай бұрын
አረ የመቻቸሁ የገባወ ይግባወ 😅😅😅😅😅
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy Ай бұрын
በጣም እወዳችሁ ጥዶች❤❤❤
@SadaYutbe-x1l
@SadaYutbe-x1l Ай бұрын
ስአድኮ የማዳም ስራተኛነበርሺስአው አርቢያአቅሻለሁ
@SafaMohammed-th5jq
@SafaMohammed-th5jq Ай бұрын
አጋዤ በያት በስደት ሁነን ሸቃላ ሲሉን እዴት ነዉ እምንጠላዉ ለማንኝዉም ሰራተኝ ብትይም ምንም አይደል
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ
@ፋፊነኝየመርሳዋ-ኘ4ደ Ай бұрын
መሀመድ አደገ የኔ ማር ❤ይሄን ርእስ ዝጉት ኤ 😅😅😅😅
@FoxyaOumer
@FoxyaOumer Ай бұрын
የምር ፊት አውራሪን እይው እስኪ ሰአዳ ምን እንደሚላት
@LubabaYmam
@LubabaYmam Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ
@SofiaHassan-d5c
@SofiaHassan-d5c Ай бұрын
በአላህ በቃ ተዋት ሰራተኛ ሁሎምሰራተኛነው ተሳሳተች በቃ እርሱት
@SommmVuj
@SommmVuj Ай бұрын
አሽሙርይመቻል 🎉
@FjfjBbbh
@FjfjBbbh Ай бұрын
አይዋ😂😂
@hosenhosen6687
@hosenhosen6687 Ай бұрын
አሊ ትክክል ነው አቺም ሠራተኛ ነበርሽ አሁንም ነሽ
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ Ай бұрын
አሊ ምርጥ ሰው
@YemerSeid
@YemerSeid Ай бұрын
ማሻአላህአሊትክክልነህ❤❤❤
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ Ай бұрын
እኛ እናጥብልሻለን ሰአድየ🎉🎉🎉
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg Ай бұрын
በስምዊ እማቃት የለም ትላለቺ እቺ ስው አወቃት አላወቃት ምን አሳሰበሺ በስምዊ ሪ ቀፎ ስርታ ልይርዘቅ እጂ ለእውቅና አልመጣቺ አቺ ቤት
@rozenagaragare38
@rozenagaragare38 Ай бұрын
ያላሠበውን እዲያሥብ አረግሽው ዋ ወዶችና ውሀ እያሣሣቁ ይገቡበታል
@ZgXh-qi3ft
@ZgXh-qi3ft Ай бұрын
ብቅ እአንችምሰራተኛነበርሺ😊
@OmSialm
@OmSialm Ай бұрын
አይቶማያቅ ዳቦፊሪዳነውአሉጅልጥነሺ
@enatager5416
@enatager5416 Ай бұрын
yale ሃሳብ አስማሚ ነው ይቅርታ ስማቸው ስለጠፋኝ ነው እነዛ የሆነ ፊታቸው ላይ ነጭ ጥቁር እያረጉ የሚቀቡ ልብሳቸው ዝም ብሎ ነቀደድ ቀደዳለ ነገር የሚለብሱ እንኳ ብዙ ሚስቶች የሚያገቡ አካባቢ ያለና እንደውም ቃለመጠይቅ ሲደረግላት ለባሏ በዛ በዚህ ብዬ ዳርኩት አግባብቼ ብላለች ልጅቷን ለምን እንዲታግዘኝ በስራ ታግዘኛለች ብላለች yari ሐሳብ ትክክል ነው
@Samsunga13-o6e
@Samsunga13-o6e Ай бұрын
Mashaallaah Mashaallaah Ali.
@ኡሙቲዩብ
@ኡሙቲዩብ Ай бұрын
ማሻአላህ አሏህይጨምርላችሁ ደስ ስትሉ
@yutube-u4r
@yutube-u4r Ай бұрын
ሳአዲ እና አሊ ስራ ጠፋ መሰል አጋዠ በይ ሚዲያ ስትመጭ ከቤት ከቤ ት ፋጡማ ምናምን እራብያ በይ ለጓደኞችሽ ሰራተኛ 😂 እያልሽ ብዙ አትጨነቁ ሙድ ትይዛላችው ሳአዲ ጓደኛ ማለቱ ሁለተኛ ሚስት ፈልጊልኝ እያለሽ ነው መሰል😂😂😂😂 ማሻአላህ ስታምሩ
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube
@FatumaፍጡማየወግዲዋTube Ай бұрын
አሊ እዉነት ነዉ👍😂😂
@ayshaa-mj1oy
@ayshaa-mj1oy Ай бұрын
ማሻአላሕ ሥታምሩ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Ай бұрын
ሠራተኞ ማለት ነዉር የሚመስላችሁ ጤንነታችሁ ያሳስበኞል
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ዚዙ እና ደረሴ ሌላ አለም  እኛን እረሱን
17:32
ፂን በተኛችበት ሰርፕራይዝ አደረግናት
19:52
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 112 М.
ቀልጣፍዋ አዲሷ ሰራተኛዬ #seadialitube
10:32
SEADI & ALI TUBE
Рет қаралды 23 М.
ድንግሉ አባወራ(ክፍል1)
24:54
PIASSA TV
Рет қаралды 205 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.