Seifu on EBS: ድምፃዊ ተሾመ ወልዴ "ወይ ፍቅር" በሰይፉ ሾው

  Рет қаралды 120,226

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

Teshome wolde Live Performance on Seifu Show
የአንጋፋው ሙዚቀኛ ጌታቸው ካሣ "ልውሰድሽ አንድቀን" የመድረክ ስራ ጋበዝን bit.ly/35Kk0Oh
መጀመሪያ ማወቅ መተዋወቅ
ቀስ ብሎ በፍቅር መሳሳብ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 230
@user-lr5ks6fy4b
@user-lr5ks6fy4b 4 жыл бұрын
እሥኪ ሙዚቃ ሁሉ ድሮ ቀረ እሚል 💃💃💃💃💃💃💃
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን
@iloveyougonder134hiowt4
@iloveyougonder134hiowt4 4 жыл бұрын
አሜን
@hayimnotgesesse6539
@hayimnotgesesse6539 4 жыл бұрын
እናንተን በሠማንበት ጆሮ አሁን የማንም መቀለጃ ሆን ። የድሮ ዘፈን እና የድሮ ጓደኛ በቀላሉ አይረሣም
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
በትክክል እኔም የድሮ ዘፈን አድናቂ ነኝ
@salhebsi6877
@salhebsi6877 4 жыл бұрын
betam jorachn dema
@user-ph1cc7rj7k
@user-ph1cc7rj7k 4 жыл бұрын
በትክክል
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
ልክ ነው ወኔዬ መጣና አስነካውት እኔማ
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
በትክክል
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 4 жыл бұрын
በለው ድምፅ ጥበብ ያላቸው ሰዎች እድሜዓቸው ይርዘም
@user-qq8cv4ld6u
@user-qq8cv4ld6u 4 жыл бұрын
አሜን
@_50501
@_50501 4 жыл бұрын
እውተኛ ስሜት በፍቅር እንዲህ ይፈካል :: ኢትዮጵያ ሆይ ብክፉ የሚያሴሩብሽ እንደ ጉም ያትንልሽ::
@asematube9570
@asematube9570 4 жыл бұрын
በለው ድምፅ ❤❤ገራሚ ነው እናንተን አለማመስገናችን ነው መሰለኝ እነ ቢጫ ወባ መጫወቻ የሆነው ድረድግ
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ኦም ድረድግ ውረሙ
@fekerselam146
@fekerselam146 4 жыл бұрын
ተበርቸ ሰላም.....ሃሃሃሃሃሃ ይመቻቹ
@alexsodagne4313
@alexsodagne4313 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ወይ መዳኔ ዓለም
@abdulakhaled8267
@abdulakhaled8267 4 жыл бұрын
Ewnit belshal om derdeg
@nebilesafa8833
@nebilesafa8833 4 жыл бұрын
ዘፈን ድሮ ቀረ እሚገርም ድምጽ ነው Respect
@merkatomedia
@merkatomedia 4 жыл бұрын
ተሽዬ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ በእውነት ልጅነቴን አስታወስከኝ 18 ቀበሌ ድል በትግል አዳራሽ::
@user-ip5gb7rg1q
@user-ip5gb7rg1q 4 жыл бұрын
የፀሀዬ እና የተሼ ድምፅ የሚመሳሠልበት ካለ #like 👍 ይግጨኝ
@user-tu2er6zc8h
@user-tu2er6zc8h 4 жыл бұрын
ድሮ ቀረ ዘፈን ያንን ዘመን አምጪ ብባል መቶ ተቀጥቼ አመጣ ነበር 😍😍😍😍😘
@kedirtube2158
@kedirtube2158 4 жыл бұрын
አይ ሰይፉ አንተ በምታቀርባቸው ትስቃለህ እኔ ግን ባንተ ነው በሳቅ ፍንድቅ የምለው ኑርልን ሰይፍሻ
@tsehayarega848
@tsehayarega848 4 жыл бұрын
I like safha
@michaelbogalee1128
@michaelbogalee1128 4 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ደስ ይላል እውነት አድናቂህ ነኝ እነዚህ ተወዳድ እና አርቲስቶችን ፈልፍለህ ህዝብ ፊት ማቅረብህ ደስ ይላል
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 4 жыл бұрын
I love you all ethiopia people 💚💛❤
@hhbeba247
@hhbeba247 4 жыл бұрын
ሰይፍየ የኔ መዝናኛ ሰላምህን ያብዛው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሚንን
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ኡፍ የዛሬ 30አመት አሥታወሠኝ የልጂነት ዘመኔ😭😭😭😭😭 መጀመሪያ መተዋወቅ ቀሥ ብሎ በፍቅር መሣሣቅ ተሽዬ ኑርልኝ የኔውድ
@yideneku5063
@yideneku5063 4 жыл бұрын
ህብረት ትሪሂት አስታወሰኝ ። ወይ ትዝታ ቀሰቀሰበት ሰይፍሻ በለው። ይመችህ እንደነዚህ አይነት ሰዎችን አቅርብልን ። እናመሰግናለን!!!
@redieteshetu5260
@redieteshetu5260 4 жыл бұрын
ሀበሻ ባንድ ሳክስፎን የሚጫወቱትን አንጋፋ ሰው በደንብ ዘና ብለው እንዲጫወቱ አድርጓቸው ብዙ ነገር ያስታውሳሉ ለቤተሰቦቻችን ብቃታቸው ግርማ ሞገሳቸው ሁሉ ሲያምር ሁፋ
@Badema1991
@Badema1991 6 ай бұрын
የዛሬን አያድርገው የሮሐ ባንድ ሳክስፎን ተጨዋች ነበረ ።
@mubatube7456
@mubatube7456 4 жыл бұрын
*ኧረ ድሮ በተፈጠርኩ ባአንድ ብር በግ ሚገዛበት ዘመን*
@bazagoorg6392
@bazagoorg6392 4 жыл бұрын
ዘመነ ህንአመስግን ዉደደወ መጭዉ ትዉልድ እንዴት እንደሆነ አናዉቅም ወይ ከዚህ የባሰ ወይም የተሻለ
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 4 жыл бұрын
ነበር ክክክክክክ
@michaelbogalee1128
@michaelbogalee1128 4 жыл бұрын
እርግማን ስላለብህ እኮ ሲኦልን በቁምህ እየተለማመድከው ነው
@nigatumelsie4231
@nigatumelsie4231 4 жыл бұрын
አሁን እኮ ማድረግ እንችል ነበር ነግር ግን ሰው-------- ለሆዱ ደረበት ዘመን ፤ ሰው--------ለሰው ማዘንን ከህሊናው ያራገፈበት ዘመን ተምሪ አለሁ የሚል ነገር ግን መሀይምነቱ እየባሰበት የመጣ ምሁር በመኖረሩ እውነትም ድሮ መፈጠርን ያስመናል፡፡
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እር እናቴ ድርሽ
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
ድግል ማአርይአም እባአክሽ የአስራአት አገርሽን ጠብቂአት
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ማውቅ መተዋውቅ ቃስ ብሎ በፍቅር መሳሳብ እንዲህ ነበር የፍቅር ወጉ በእኛ ጌዜ አሁን ቀርቶል ሳይተዋውቁ መጋባት በወሩ መፍታት
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@daamphonew1804
@daamphonew1804 4 жыл бұрын
@@enatmesfin Sefuu😀😀😁😁😁
@sejjisejji732
@sejjisejji732 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ተመቸሽኝ
@eyobdessalegne5178
@eyobdessalegne5178 4 жыл бұрын
ዋው የድሮ ዘፈን እኮ ሁሌም አዲስ ነው፡ እናመሰግናለን ጋሽ ተሼ
@serayetibore5188
@serayetibore5188 4 жыл бұрын
I love it this music safshow thank you
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
እውነት ምርጥ ድምፅ ነው እረጅ እድሜ ከጢናጋ ተመኝ ሁልክ አሜን
@kd4512
@kd4512 4 жыл бұрын
Wow. Nice to see you Teshome on stage. Your voice is amazing
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ይሥጥወት የድሮ ዘፈኖች ምርጥ ጣፋጭ ነቸው የአሁኑ ደግሞ የኔ ብጫ ወባ ክክክክ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
እናንተን በስማንበት ጆሯችን እንዲህ በአሁን ጨምላቆች መጫወቻ ሆን አቦ እድሜና ጤና ይስጥልን 💋❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@zewduaworku7551
@zewduaworku7551 4 жыл бұрын
You live a long life 👏👍❤
@madinamadina8624
@madinamadina8624 4 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ♥♥♥
@bilenhindi
@bilenhindi Жыл бұрын
This song brings me so much joy! ❤️❤️❤️
@abushabush8725
@abushabush8725 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ በጣም አመሰግንሀለው ሰራህ ያዝናናኛል በርታ
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ 4 жыл бұрын
Wowww I can't thank you enough for seifu for inviti my favorite singer Teshom wolde you are my # 1 . Oldies always goodies ...✌ 👍💚💛❤
@netsi8261
@netsi8261 4 жыл бұрын
Teshome Welde
@birukayalew2887
@birukayalew2887 4 жыл бұрын
Teshome Woldie...not Asagid!
@ET-cw8ro
@ET-cw8ro 4 жыл бұрын
Wow it is amazing voice, Long life to you Teshe
@user-dk5fq2lq6k
@user-dk5fq2lq6k 6 ай бұрын
Olde is Gold God bless you
@natnaelmanyoutubeandtvchan2374
@natnaelmanyoutubeandtvchan2374 4 жыл бұрын
I love this song.
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 4 жыл бұрын
Thanks Teshie you remember me my sweet young age.
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ዋው እግዛአብሔር እድሞ እና ጤና ይስጥልኛ ድምፃውይ ተሾመ
@tinsaeassefa2392
@tinsaeassefa2392 4 жыл бұрын
wooooooow....what a great voice from a legend!
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ማወቅ መተዋወቅ ቀስ ብሎ በፍቅር መሳሳቅ ሲይዝ አይታወቅ ልብ ሲስርቅ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ እንዲህ ያደርጋል ፍቅር ወይይይይይ ፍቅር ፍቅር ወይይይይይይ ፍቅር ፍቅር ወይይይይይይፍቅር ፍቅር ወይይይይይይ ፍቅር ፍቅር ወይይይይይይይ ፍቅር አንቺ በእኔ ቦታ ብታይው ጨርቅሽን ጥለሽ ነበር የምታብጅው ማስተናገድ ጀምረሽ ካቃተሽ ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ ማፍቀሬን ተረድተሽ ወላውለሽ ይታየኛል ሆዴ ሲቆጭሽ ተይው በይ ተይው ይሻላል በይ ተይው ልቤን መልሽው ፍቅሬን መልሽው ፍቅር ❤️ፍቅር ❤️ፍቅር❤️ ምርጥ ዜማ ቃላቶች ❤️😘 ጋሼ ተሾመ ወልዴ ምርጥ ዜማዎችህ ሁሉም ትውልድ ዘና ፈታ የሚላቸው ሙዚቃዎች ናቸው ክብር ለሚገባው ክብር ሁሌም ❤️👍🏽👏🏾😘
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
wow! This song Was 35 years ago! still There! great job Teshe...
@tsehayarega848
@tsehayarega848 4 жыл бұрын
no before 25
@bayeasmare9022
@bayeasmare9022 4 жыл бұрын
ትላልቅ አባቶቻችን ሁሉም ድሮ ቀረ የሚሉት ለካ እውነታቸውን ነው።
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
.seyfue.wawww👈👌👌👌🏃🏃🏃🏃🏃
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 4 жыл бұрын
My country Ethiopia missed The 60, the 70 and the 80’s musicians, because of Weyane Tigrie. They where a musician, and a soldier, extremely loved their country God bless the old musician
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 4 жыл бұрын
ወይኔ የመርክዬ ልጅ ይግደለኝ እምዬ ሸገር
@user-cp7sh2ub3d
@user-cp7sh2ub3d 4 жыл бұрын
ምን ይደረግ ከላይ ነው ፍቅር ብልጠት መተሳሰብ ጠቅላይ እርድና በኩንታል የተገጨን
@user-bf6lo4ek5r
@user-bf6lo4ek5r 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@alwayslove4770
@alwayslove4770 4 жыл бұрын
Amazing
@biniamg4730
@biniamg4730 4 жыл бұрын
Teshe amazing voice ይገርማል ዋው 😳😳
@ambesawify
@ambesawify 4 жыл бұрын
Still Fresh!! We love you gash teshe!!
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
❤❤❤❤😍😍ዋውውውውውው አይ ጊዜ ሙዚቃ በናንተ ጊዜ ቀረ 💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አሁንማ ምድረ ሰገጤ እየተነሳ ነው የሚዘፍንብን
@abelgselassie9015
@abelgselassie9015 4 жыл бұрын
Thanks sefisha. Woye feker
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 4 жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋ እመኝልካለው ተሽዬ ።
@alsaalsa8279
@alsaalsa8279 4 жыл бұрын
እዚህ ጋ ያለችው ልጅ አክት ወይ ሁሉም በጊዜው ያምራል በተረፈ ጋሽ ተሼ ያንተንም ዘፈን ጭምር እየሰማሁ ነው ያደኩት tnx ሴፊ ከወጣት እስከአንጋፋ ያሉትን ድምፃውያን ስላቀረብክልን
@hussenibrahim2815
@hussenibrahim2815 4 жыл бұрын
Wow amazing voice
@ahmedinashenida4554
@ahmedinashenida4554 4 жыл бұрын
ያምራል ይመቻቹ
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 4 жыл бұрын
He is amazing!!!
@FIKERish
@FIKERish 4 жыл бұрын
My fav song💕🌹😍😘🙏💫💎
@user-my7wh5ox5w
@user-my7wh5ox5w 4 жыл бұрын
አቤት ድምፅ 🌷🌹👍👌❤
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 4 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜ ከጤና ይስጥህ
@rab5589
@rab5589 4 жыл бұрын
ዋው ድምጽ 🎶🎶👍
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
አበባየ ለኔ የስምንተኛ ክፍል ታሪክ ትዝታየ ናትነዉ!!👌
@extrachange8771
@extrachange8771 Жыл бұрын
ማነዉ ስሟ ብትባል አትቀባጥር ምክንያቱም አንተ ትክክል ስትሆን ሳይሆን ስትሳሳት የሚያይ የብርደመወዝተኛ ስላለ ሲያኖር ባንኖርም!!😎
@adenkassa6912
@adenkassa6912 4 жыл бұрын
ዋዉ እግዚአብሔር እድሜና ይስጥህ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ ፈታ እኮ ነህ ይመቻችሁ የድሮ ሙዚቃ የት ይገኛል ያዳሜ ሞልቃቃ እራቁታም ተጨማለቀብን
@enattube7318
@enattube7318 4 жыл бұрын
Your show is the best seifesha yemecheh
@selafissaha6265
@selafissaha6265 4 жыл бұрын
Seyfesha btam ymznange programe bahunsate Santa nawe tnx ymachehe
@moatazkhider6676
@moatazkhider6676 4 жыл бұрын
ዋው ድምፅ👌👍👍👍
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
ወይድምፅ 💗💗💗💗💗
@gashawabera2893
@gashawabera2893 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፕሮፎርማንስ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለዛ አለው የዶሮው ደሥሢል
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ማወቅ መተዋወቅ ቀስ ብሎ በፍቅር መሳሳቅ ሲይዝ አይታወቅ ልብን ሲሰርቅ ዋ እንዲህ ያደርጋል ወይ ፍቅር "ፍቅር"... ጋሽ ተሾመ አቤት ድምፆ እንዴት እንደሚጣፍጥ። 😍😍
@user-rl5xo3qb5s
@user-rl5xo3qb5s Жыл бұрын
No more word fikir😢❤
@selamselamcell8269
@selamselamcell8269 4 жыл бұрын
Wow
@sisayabueed6064
@sisayabueed6064 4 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅ ኡፍ ደስ ሲል
@umer9772
@umer9772 4 жыл бұрын
ዋው ተሼ የማይቀየር ድምጽ
@shoogs1237
@shoogs1237 4 жыл бұрын
ዋውውውውው አሪፍ ነው በጣም
@mulugatemientesnot3872
@mulugatemientesnot3872 4 жыл бұрын
Woooooow aref new❤❤❤❤❤❤❤❤
@qatarm8568
@qatarm8568 4 жыл бұрын
ዋው
@selamminale5807
@selamminale5807 4 жыл бұрын
Wow👌
@kumnegerfetene2873
@kumnegerfetene2873 4 жыл бұрын
abo😘😘Zena arekegn yimechihhhhh 🥰🥰🥰🥰
@zdlove3765
@zdlove3765 4 жыл бұрын
Enezi yetekeberu bazemubet enidene yared negu ayenet muziqenga memitatu yasazinal
@meseretbelay6715
@meseretbelay6715 4 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ብለናል
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
እናተ እያለችሁ ነዉ ማንም እሚቀልድብን እዲሜና ጤና ይሥጥህ አባዬ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
ጋሽ ተሼ ዕድሜ ይጨምርልህ።
@06q52
@06q52 4 жыл бұрын
Gash tesha chawta yechilalhu muzickawem wowww
@selamteshome6657
@selamteshome6657 4 жыл бұрын
ጤና ከእድሜ ጋር ጌታ ይስጥህ ጋሽ ተሾመ ወልዴ የድሮ ቅርስ
@munahassen3559
@munahassen3559 4 жыл бұрын
Tashi lik lik
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
አቦ ዕድሜ ይስጥህ ተሼ ሴፍሻ በሳቅ ገደልኩኝ እንደው ከሁሉም ጋር ዙጡ ዙጢ ትላለህ ሃሃሃሃ ሺህ ዓመት ንጉሥ በ ኢቢኤስ ሾው ላይ
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 4 жыл бұрын
ሰይፋ ይመችህ በጣም ደስ የሚል ፕሮሮግራም የድሮውን ቀሰቀስክብኝ አነባሁ ደነስኩ ወደ ሁዋላ ያሳለፍኩትን አስታወስከኝ ባጠቃላይ ተደሰትኩ። ከችካጎ ኤሊኒወይ። አመሰግነዋለሁ
@jhonidee2065
@jhonidee2065 4 жыл бұрын
Ehmmmmm
@zizitino6301
@zizitino6301 4 жыл бұрын
Teshe edemena tena fetare yesetehi demeshi aletelewetemi yegermale
@abe9895
@abe9895 4 жыл бұрын
እንዲህ ነበር ድሮ Old-school
@mercygreat887
@mercygreat887 4 жыл бұрын
Abooo Teshyee Edemee Ena Tenaaa
@kahsaytekiegebremedhin7230
@kahsaytekiegebremedhin7230 4 жыл бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር አለመስጠት የማንም መጫወቻ እንደምትሆን አሁን ገባኝ በእውነት: የድሮውንና የአሁኑን እስቲ ስሙት በማርያም : ምድረ ቢጫ ወባ ሁላ።
@sisay7
@sisay7 4 жыл бұрын
አቤት አቀላለፅ ...he should teach this generation so called 'single clip' musicians
@Rahel-qt1em
@Rahel-qt1em 4 жыл бұрын
Ohhh....A lot of memories are back. Time is flying
@samrawitdemas7263
@samrawitdemas7263 4 жыл бұрын
Abebaye fikir abebaye Abebaye mewuded abebaye{2} Abebaye meaza shitaye....... yemilewun muzikahin betam new emiwodew
@sekinamuzemil2900
@sekinamuzemil2900 4 жыл бұрын
Teshuye😍😍😍😍
@ephratagezai7212
@ephratagezai7212 4 жыл бұрын
እቺን ዘፈን በልጅነቴ እስታዲየም ጨፍሬባታለሁ አቤት ትዝታ
@oneddday8742
@oneddday8742 4 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ የድሮ ዘፈን
@menkirketema5904
@menkirketema5904 4 жыл бұрын
5:10 he still got that move.
@Johny-hu9od
@Johny-hu9od 4 жыл бұрын
የድሮ ዘፋኞች ሁሉም ተሰጥኦ ያላቸው ነበሩ፡ የዛሬዎቹ ማንም እየተነሳ ዘፋኝ ነኝ ይላል፡ ለምሳሌ "የኔ ቢጫ ወባ" ሚለውና "የኔ ቆንጆ ኩሪ" ሚለው፡ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-lz1wm6nv7h
@user-lz1wm6nv7h 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ
@hanayallahbariyagh5956
@hanayallahbariyagh5956 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@user-qq8cv4ld6u
@user-qq8cv4ld6u 4 жыл бұрын
የሰሞኑ ደሞ እንዴነሽ ደና ነሽ ሚለው መጣ
@Johny-hu9od
@Johny-hu9od 4 жыл бұрын
@Kibrom Alpha Bro Jacky gosee & Selamawit Yohannes have great talent, they can sing
@asmeromyosief5213
@asmeromyosief5213 2 жыл бұрын
💯💯💯💯💯⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
@user-lh8zr9wn2r
@user-lh8zr9wn2r 4 жыл бұрын
ዋውዋው ወይ ድሮና ዘድሮ
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
Teshome Wolde ( mejemerya metwawek/fikr)# ተሾመ ወልዴ ( ፍቅር //መጀመርያ መተዋወቅ )
4:44