Seifu on EBS: ድምፃዊ ተሾመ ወልዴ | Teshome wolde ክፍል 1

  Рет қаралды 139,219

Seifu Show

Seifu Show

4 жыл бұрын

በጉራግኛ የሙዚቃ ስልቱ የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ወልዴ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1
ድምፃዊ ኤፍሬም ታምሩ ስለ ልጁ ቤዛ ኤፍሬም ፣ ስለ ቀድሞው ባለቤቱ እና ስለ እናቱ ... bit.ly/2OX5jS3
ዲበኩሉ ታፈሰ ፣ ዘሪቱ ከበደ እና ሄኖክ መሀሪ ....... bit.ly/2qjLbz6 ተወዳጇቹ ሙዚቀኞች ዲበኩሉ ታፈሰ ፣ ዘሪቱ ከበደ እና ሄኖክ መሀሪ አንድ ላይ ስለሰሩት ቀሚስ የለበስኩለት ፊልም ፣ ስለ ልጇቻቸው ፣ ስለ ሙዚቃ አጀማመራቸውና የቤተሰብ ተቀባይነት እንዴት እንደነበረ ከሰይፉ ሾው ጋር ያደረጉት ቆይታ ......
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 144
@user-ho6lr8lu3m
@user-ho6lr8lu3m 4 жыл бұрын
ጋሽ ተሾመ ወልዴ እና ነጋሽ መሀመድ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣቹሁ
@salammar7217
@salammar7217 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ እደ ጉራጌ ሁሉም ስራወዳድ ቢሆን ኖሮ ይሄኔ የት በደረስን
@zebutubezebu5106
@zebutubezebu5106 4 жыл бұрын
ወው ጉራጌ በመሆናቹ ደስ ብሎኛል እኛ ጉራጌዎች በስራ አንታማም እኛን አይታቹ ተማሩ እስቲ ጉራጌን የምትወዱ ላይክ ግጩኝ
@hddjdjdbdhdj3665
@hddjdjdbdhdj3665 4 жыл бұрын
አው አንታማም
@user-qq8cv4ld6u
@user-qq8cv4ld6u 4 жыл бұрын
ጉራጌነት ይለምልም ጉራጌ ኬኛ ክክ
@goodhop8614
@goodhop8614 4 жыл бұрын
መውደዱንስ ከልባችን ነው ላይኳ ግን ጉቦ መሆና ነው አይ የጉራጌ ነገር ... 😂
@user-fe8dt1zt5g
@user-fe8dt1zt5g 4 жыл бұрын
የኔ አባት ሸማኔ ነው ግን አስራ ሁለት ወልዳል ሶስት የልጅ ልጅ አፍረታል ስለሁሉም ነገረ እግዚሀቤሄር ይመስገን
@seidmuhamed4909
@seidmuhamed4909 4 жыл бұрын
ብዙ እርቆ ሰለማይሄድ ነው እዛው እዛው የወለዱት
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ደርዘን😂
@fekirhaylu3068
@fekirhaylu3068 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ በእውነት በጣም ተመስጬ ነበር የምሰማው እንዲህ አይነት ታላላቅ. ሰወች ሲያወሩ መስማት ነብሴን ያነፀታል እናንተን ይጠብቅልን
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 4 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ሰው የትላንቱ ውጣ ውርድ ለዛሬ ህይወት ስንቅ ይሆናል
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ተሼ ታሪክህ ያሳዝናል🖤ለእናትህ ያደረከው ጥሩ ስራ ነው ለዛሬው ለመኖርህ ስንቅ የሆነው? የወላጅ ምርቃት ለልጅ ልጅ ይተርፋል:: ልጆችህ ይባረኩልህ አንተም እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 2 жыл бұрын
ተሸ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያብዛልህ ❤❤
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
አይዞህ ሀቢቢ እኔም ትልቅ ሀላፍትና አለብኝ እድሜዬ ትንሽ ነው ግን ያለ እድሜዬ የተሰደድኩት የእናቴ ልጆች ለማሳደግ ብዬ
@wisaamseida7184
@wisaamseida7184 4 жыл бұрын
ሀዩ ቆንጆ 💪💪💪❤️
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@joe willock hhh😂😂😂😂😂 በ18አመቴ መጥቼ 24 ገብቻለው አርባ ብሆንም ችግር የለም
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@joe willock 😃😃ተቀድመሀል
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@joe willock 😂😂😂😂😂😂 ወጋችንም አደል
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@joe willock😃😃 ባልጠበስ ነበር
@user-jr2gd6st2w
@user-jr2gd6st2w 4 жыл бұрын
ነጋሽ አድናቂህ ነኝ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ጉራጌ የሰው አራያ ነን ተመሰገን አይዞህ ጋሼ ተሼ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 4 жыл бұрын
ተሾመ ወልዴ የተከበረ ሙያተኛ ነው እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤናውን ያድላው ።በተረፈ ነጋሽ መሀመድን የወያኔ አፈቀላጤ አቃጣሪ ን ከምንወደው ሙዚቃ ኛ ጋር አብረሀው ማቅራብ ቅር ያሳኛናል ።
@sam846
@sam846 4 жыл бұрын
"አበባዬ ፍቅር አበባዬ " የተሼ ምርጥ ዘፈን እድሜህ ይብዛ
@minalushretaentertainment3629
@minalushretaentertainment3629 Жыл бұрын
ተሽዬ ፈጣሪ አሁንም እድሜ ጤና ሰቶ ያቆይህ🙏
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
እናቴ አንደኔ ታለቅሣለህ እምዬ አላህ ጀነተል ፊርዶሥ ይፍቅሽ እእእእእእእእእእህህህህህህህህ እያደር ይብሣል
@user-xq2xw3ql6g
@user-xq2xw3ql6g 4 жыл бұрын
ምስኪን ሲያሳዝን ኧር አታልቅስ ንሮ እንዲህ ናት በእውነት ከዚህ ሰውየ ህይወት ብርታትና ጥንካሬን ይሰጣል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እንዲህ ንሮ ሲያልፍ ደስ ይላል
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
እድሜህ እዲረዝም እናትና አባትህን አክብር ይላል እናትህን አክብረሃልና እድሜን ትጠግባለህ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ድምፃዊ ተሾመ ወልዴ እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ🙏🏾እድሜ ይስጥህ🙏🏾
@barasheabdi4593
@barasheabdi4593 4 жыл бұрын
ሰይፉ፡- ጋዘጠኛ ነጋሽ መሀመድን በማቅረብህ በጣም ደስ ብሎኛል፡፡ በድምፅ እንጅ አላዉቀዉም፡፡ ብርቱና ድምፀ-መረዋ የሆነ ጋዘጠኛ ነዉ፡፡ ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይመኝልሃለሁ፡፡
@AfroTubeEthiopia
@AfroTubeEthiopia 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይጠብቅ ይባርክ አሜን ሰብስክራይብ ማድረግ እንዳይረሳ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
Subscribe እንደራረግ
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z Жыл бұрын
I love Teshome Wolde. So talented 👏
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እኛም ኖርም እንላለን ።እናትክን ነፍስ ይማር ።እግዚሐብኤር ይመስገን በልጅ ልጅ ተደስተካል እድሜና ጤና ይስጥክ
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 4 жыл бұрын
ድምፃዊ ተሾመ አልቅሰህ አስለቀስከኝ የኔና ያንተ ታሪክ የተቀራረበ ነው እድሜና ጤና ሰላምና ፍቅር ላንተና ለቤተሰብህ ይስጥልኝ
@tedted8833
@tedted8833 4 жыл бұрын
ተሼ እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ
@sisaybirhane1789
@sisaybirhane1789 4 жыл бұрын
ተሸ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ሁሉንም ያደርጋል!!
@selamawitsharew6256
@selamawitsharew6256 4 жыл бұрын
Teshe you are the beste
@tegustteg942
@tegustteg942 4 жыл бұрын
ተሽ አይዞክ የእናትህን ነፍስ ይማራት እናት ማትሞት ምን አለበት :: እድሜናጤና ይስጥህ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
አይዝህ ተሼ መፍጨርጨርህ ውጤት ሰጥቶሀል።የብዙዎቻችን ታሪክ ነው ስናገኝ እናት አባታችን አልፈዋል።
@wondesenwg9035
@wondesenwg9035 4 жыл бұрын
ዋው ሰይፉዪ ሁሉም ጨዋታ በእድሜ ሲሆን ያምራል እናመሰግናለን ከማይረባ ••••• ይሻላል እናመሰግናለን
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
የናተወትን ነፍስ ይማር ሆዴን አባቡኝ አባቴ ።
@alemttube9727
@alemttube9727 4 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አባት ስወድክ ረጅም አመት ተመኘሁልክ
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ጉራጌበጣምነውየምወደውበጣምጠንካራነውሰራላጎበዞችናቸውተሼአድናቂነኝ
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 4 жыл бұрын
@ Zahra konjo Esti Gurage feligeligne.
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
ነጋሽ በጣም ከምወደውና ከማደንቀው ጋዜጠኛ አንዱ ነህ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ተመኝውልህ
@ethi362
@ethi362 4 жыл бұрын
What an honest man teshe , ur a great man.
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
አይዞኝ ጋሽ ተሼ ኡፋፋፋ በደጉ ዘመን አልፈከዋል ወዳጀ 😢😢😍😍
@MRMR-yk4ml
@MRMR-yk4ml 4 жыл бұрын
Thankse seyefu haweye 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@nebsyalkulki9674
@nebsyalkulki9674 4 жыл бұрын
Haweka ka koynu kkkkk kebrt hasibkayo ketkwen tekel ika Eritraei ente konka gen Seb mednaken naty teblo seb ketflali alka
@MRMR-yk4ml
@MRMR-yk4ml 4 жыл бұрын
Nebsi haweye nkulu seb haweye haftye bel Seb kulu hade eyu, Heraye wegneye zemdeye ayebehaln eu Mshe tedemirna 😂 lol
@nebsyalkulki9674
@nebsyalkulki9674 4 жыл бұрын
@@MRMR-yk4ml Kkkkk kebrtka/i deszbel eu Bezey medemar
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ተሼ በጣምነው የምወደህ በተለይ መጀመሪያ ማወቅ መተዋወቅ የሚለው ሙዚቃህ ልጂነቴን ያሥታውሠኝ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 4 жыл бұрын
Negash mhamed 💕💐
@selamEthiopia3959
@selamEthiopia3959 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለትላልቅ ሰዎች
@tees1045
@tees1045 4 жыл бұрын
Tesheya teru sew! Ye sosi abat !! Ebethe metci gebzahe akeberothe stil alreasawem!! Sosina gadegaye nat!
@hillinagirma9176
@hillinagirma9176 4 жыл бұрын
Wow teshome wolde, areje betam yigermal
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi 4 жыл бұрын
Bravo Teshome
@hasefah3808
@hasefah3808 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይድሜ ይስጥህ ትልቅ ሰው ነህ❤❤
@ashenafigeremew5857
@ashenafigeremew5857 4 жыл бұрын
Ay aselkesng fetari edemena tena yesetehe tshe talk sew
@rosarichter4927
@rosarichter4927 4 жыл бұрын
ኡፍ እስኪያልፍ ያለፋል አሉ እናትህን መንግስተ ሰማያት ያውርሳቸው!!
@mimia6063
@mimia6063 4 жыл бұрын
ዋና ፈልፍሌ ነህ ግን ተሾመ ወልዴ 😂😂 እግዚአብሔር ይባርክልህ
@hanazegeye7774
@hanazegeye7774 4 жыл бұрын
Aysog teshe yene abat ye wende leje enba endeat yechenkal 😢
@NT-ww6hq
@NT-ww6hq 4 жыл бұрын
Bewenet edeme ena tena yesthe abatye betesebochehen egezehabher yetebklhe
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 4 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ነጋሺ ሙሀመድ
@queenqueen73
@queenqueen73 4 жыл бұрын
Wow Negash Muhammad silayenih des bilonal!
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT 4 жыл бұрын
ተሾመ ወልዴን ልሰማ ነበር ግን የሰይፉ ጦጣ መሰል አነጋገርም ሆና አቀባበጥ አልመጥነኛ አለ... ስለዚህ ከይቅርታ ጋር ሌላ ቻናል..እድሜ ለኢንተርኔት..
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 4 жыл бұрын
Weye teseya aselekesekege tena ena edmya yestehe
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 4 жыл бұрын
ዬኔ አባት እድሜ ይስጦት
@abelkinde848
@abelkinde848 4 жыл бұрын
Abo dase yelale seifusha fta arkine
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Iwinetihin naw.1 milion hizib iske ahun bebere tikisha iyetarese??????Inkuwan idiget belto mader irasu birq naw.Siran ke Gurage binimar degimo yet bederesin naber????Bedehinet laay sinfina sichemer yequm moot naw yemihonew.Silezi waree yiqum inde Gurage tegiten inisira. Thanks
@Be-ed5hh
@Be-ed5hh 4 жыл бұрын
ይገርማ.
@selamminale5807
@selamminale5807 4 жыл бұрын
😭😭😭😢
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 3 жыл бұрын
😭😭😭
@bettyfasil4229
@bettyfasil4229 4 жыл бұрын
Uffff amlak endih siyaderg desilal amlak lenem yestegn
@hamahyy7178
@hamahyy7178 4 жыл бұрын
በእውነት እንደ ኢትዮጵያ ልጅ የሚወድ የለም
@gsbsjbdhxh6194
@gsbsjbdhxh6194 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ መላጣ እንኳን ደና መጣህ ደና ነህ እዴት ነህ ደና ነህ እዴት ነህ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
ጋሽ ታሼ ታማር ልጄ የምትለው ዘፈን በፍቅር ነው ምወዳት ራጂም እድሜና ጤና ይስጦት አይዞት አይልቂሱ 😢
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 4 жыл бұрын
Hana Hana ere yesu zefen adelem, ye alemayew eshete new wde
@abrahamt2356
@abrahamt2356 4 жыл бұрын
@@mahletnegash1190 ትከክል እኔም አስቆኛል አለማየሁ እሸቴ ነው።
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
አንቺ የዋህ ተማር ልጄ የአለማዬሁ እሸቴ የዛ የቁሉ ነው።
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
እሺ አማስግናለው. እኔ የሱዘፈን መስሎኝ ነው. ዉዴ
@hanahana1960
@hanahana1960 4 жыл бұрын
Abraham. Efrem. ያላማወቅ አጥያት እኮ አይደላም ያስቀል እዴ
@loveyouethiopia7917
@loveyouethiopia7917 4 жыл бұрын
mashallah allah yitebekachiw😍😍😍😍😍አይ ሴፉ በጣም ነው ያሳከኝ ቀበሌ ማለት እኮ ነው😂
@hayatshemsu3597
@hayatshemsu3597 4 жыл бұрын
Teshoma welde aslekesagn
@amnamnamnamn6039
@amnamnamnamn6039 4 жыл бұрын
Enatko enat nat
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 4 жыл бұрын
እግዛብሄር አምላክ ለኔም 8 ልጆች ስጠኝ ወይም እደፍቃድህ
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 4 жыл бұрын
yene abbat atalkisu ibakot😭😭😭😭enatotin egzabiher be atsede genet yanurilin uuuf manor be duro gize neber uuf ayizo ahun le getachi medanitachim iyesus kiristosin le dingil mariyam lijj men yisanewal.ahun anbeshabeshek
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 Жыл бұрын
Alkseh alsekeskegn gash teshime
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
ተሽዬ በጣም እወድሀለው ግን የሙዚቃ ፍላጎት ባይኖረኝም!
@lenadagm4848
@lenadagm4848 4 жыл бұрын
8 ልጅ ቀበሌ ማለት ነው አላለም ሴፉ 😄😄😄😄 አይ ሴፉ ነብስክ አይማርም
@sam846
@sam846 4 жыл бұрын
አንተ ድጥ እራስ ሰይፉ ሆይ እባክህ መኮመክና መዘርጠጥ ለይ respect the legends
@tees1045
@tees1045 4 жыл бұрын
Tesheya abatey mert sew nahe
@tigist422
@tigist422 4 жыл бұрын
ሰይፍ ልብ ይስጥህ😂😂😂🙏
@mimimimo5914
@mimimimo5914 4 жыл бұрын
Ene becha yimesilegn neber yenem enat ke abate gare teleyayeto gena belijinete eyeseraw seredat ke chger lawetat alichalikum ke bate kireya enkuwan lawetat beye be 19 ame Saudi metaw yihew 6 amet honegn ezi gin wefe yelem yasebekut alitesakam 😭😭😭😭hiwot andande tastelalechi
@nine_digit
@nine_digit 4 жыл бұрын
ምርጥ አድርገን ሰይፉ ላይ ምንፎግር እና ሰይፉ በሚያቀርባቸው ዝነኞች ላይ ድብን አድርገን እንቀልዳለን ገባ በሉ subscribe አድርጉ ይላሉ ጨቡዴ እና አማረ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ጋዜጠኛ ነጋሽ መሀመድ እንክዋን ኢትዮጵያ ውስጥ አየንህ በሚዲያም ቢሆን?🙏🏾
@cdcel7135
@cdcel7135 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና እግዚአብሔር ያድላችሁ አቶ ተሾመ እግዚአብሔር የእናታቸውን ነብስ ይማር ማንነት የማያፍር የተነሣ በት የማይረሳ እወዳለሁ አከብርራለው
@user-jm7vq2it3x
@user-jm7vq2it3x 4 жыл бұрын
ነጋሽ መሀመድ አላህ ይጠብቅህ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 жыл бұрын
ሁለቱም ሰዉ ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸዉ
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
አላስቀየምኩዋትምን የዘፈነው ነው ታደለ🤔
@ahmedinhussen4379
@ahmedinhussen4379 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ማወቅ መተዋወቅ
@senaitberhe1921
@senaitberhe1921 4 жыл бұрын
Desta kermela enkan 1birr gebtal
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
የእናት ሞት ሁሌም ያንገበግባል
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 4 жыл бұрын
Ayzok wendeme
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 4 жыл бұрын
እስካሁንም እዛውነን ያሉት ልክነው ሰው ይጨራል እንጂ እውቀቱ አጨምረም ሀብሻ እንዴት ለለውጥ ሚለው ሳይሆን የትችት እወቱነው ሚጨምረው
@nateynatey6741
@nateynatey6741 4 жыл бұрын
እንደምን አለህ እባክህ አሁን አገር ሰላም አታለች እነዚህን ጀግኖች ማቅረብህ በጣም ደስተኛ ነን እንወዳቸዋለን እንደነሱ ለመኖር ባንችልም ሰላም እንድንቆይ አገርን የሚመለከት ፍቅርን እራስ ወዳጅ አትሁም ይሄም ያልፋልና አዲስ ተወልደክ አድገህ ስለ አዲስ አበባ መመስክርና መናገር ያቃተህ ምን ሄነክ ነው ሀይማኖትክንም እንደዛው አስብበት።
@hayat6676
@hayat6676 4 жыл бұрын
ልቦና ይስጥህ እረ ጨዋታ
@deymetienatwannafaqi1126
@deymetienatwannafaqi1126 4 жыл бұрын
የውራጌ ህዝብ ስራ ወዳድ ነው የኛም ሰው ቢንሆን የት በደርስን
@cgcgj6403
@cgcgj6403 4 жыл бұрын
የአላህ ይሄን ጋዜጠኛ እንዴት እንደምወደዉ ጋሸ ተሾሞ እባከዎን አያልቅሡ ወንድ ሲያለቅስ በተለይ አባት ወላሂ ይከፋኛል
@amentube2416
@amentube2416 4 жыл бұрын
እንቅልፍ አትውደድ ነው የኔ ምክር ላንተ ሰይፍሻ🤔
@abareshabara9612
@abareshabara9612 4 жыл бұрын
gorage gubazochi naw okan geta radahi
@ayshadayshad1057
@ayshadayshad1057 4 жыл бұрын
Seyefu anede meker leset sewene bemezeretet ate kefe yaleke kemesele setet new sewen eko akebero kefe malet yechalale asebebet bego nete sayase yerase alemebesele edayetele
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ? ታስቀኛለህ ጎበዝ ኮመድያን ነህ ::
@abelabi6782
@abelabi6782 4 жыл бұрын
Sefu melata
@user-jf9on8lg1w
@user-jf9on8lg1w 4 жыл бұрын
kkkkkkk mnww anadohall.enda
@abelabi6782
@abelabi6782 4 жыл бұрын
ዲቦራ ነኝ le cheweta newu hhhhh
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
ልቦና ይሰጥክ😂😂😂😂 ሰይፉሻ ልቦናክን እንደተነጠክ ታወቀ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 4 жыл бұрын
😆😆😆
@sakijijiga6028
@sakijijiga6028 4 жыл бұрын
What's is canada London USA 😳 I am kidding hhhh is orage wow
@amiinasabontu4822
@amiinasabontu4822 4 жыл бұрын
😢miskin garaa na nyaate
@liiwayene130
@liiwayene130 4 жыл бұрын
Enuu garra sii nyaatee
@amiinasabontu4822
@amiinasabontu4822 4 жыл бұрын
teshomedha yero seenasa durii dubbatu na boosiise😢
@liiwayene130
@liiwayene130 4 жыл бұрын
@@amiinasabontu4822 mee nafillee nafii bohii seena kiyya sitii himadha
@etushmoga2557
@etushmoga2557 4 жыл бұрын
ተሾመ ወልዴ በህይወት አለህ እረ ሲገርም ወይኔ ደሞ እንደነዚህ ደሞ አጭር ነበር ውይይይይይይ ወይኔ ሌላ ስው ያየሁ ነው የመስለኝ
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
ሰይፉን ማመን ያስቸግራል ዊግ እየለጠፈ ይሆናል እንጂ ፀጉር ኖሮት የሚያውቅ እንዲህ አይገሸለጥም።
@qatarm8568
@qatarm8568 4 жыл бұрын
አስለቀስከኝህ
@zebura8062
@zebura8062 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም
@godblessethiopia4524
@godblessethiopia4524 4 жыл бұрын
እንዴ የእህል ዘር ይመስል ልጆቹን በየሀገሩ በተናቸው እኮ።
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,3 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,3 МЛН