Seifu on EBS: Interview with Musician Tadele Roba | Part 2

  Рет қаралды 527,306

Seifu Show

Seifu Show

6 жыл бұрын

Seifu on EBS Part 2: The Groom and Wedding Man Musician Tadele Roba Talks about his Wedding!

Пікірлер: 763
@meskeremneguse5914
@meskeremneguse5914 6 жыл бұрын
ታደለ እሮባ እግዚአብሔር ባለክ ላይ ይጨምርልክ በጣም አከበርኩህ ስንታየሁ እስካሁን ከሰማዋቸው ሰዎች ሁሉ ውስጤን የነካው ሰው ነው ትዳራችሁ ይባረክ
@bahaylugebrmarim3917
@bahaylugebrmarim3917 6 жыл бұрын
God bless you guys thanks for helping! !!
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 6 жыл бұрын
እኔ እኮ ኮሜንቶች ትገርሙኛላችሁ የሰው ልጅ ልብሱ አይደለም ቁም ነገሩ ዋናው ለሰው ያለው ክብርና መልካም ስራው ነው
@yetbetamdesyilalenkuanmcrs2950
@yetbetamdesyilalenkuanmcrs2950 5 жыл бұрын
8
@tigsttruneh36
@tigsttruneh36 6 жыл бұрын
ያደረጋችሁት መልካም ነገር እጅግ የሚያሰደሰት ነው እኔ በጣም ደሰ ብሎኛል መልካምነታችሁ ይቀጥል በቀሪ ዘመናችሁ እግዚአብሄር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርካችሁ ለወንድሜ ለሰንታየሁ ጌታ ምህረቱን ያፍጥንለት
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር እግዚአብሔር ይመስገን። ያብረሀም የሳራ ይሁንላቹ ትዳራችሁን ቅዱስ ሚካኤል ይባርከው። በእውነት እግዚአብሔር የሚውደውን ስራ ነው የሰራችሁት። ታድዬ በውጣው እግዚአብሔር በበረከት ይመልስላቹ። አሜን
@daniboy6438
@daniboy6438 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ያደረከው ታደለ የታመመውን እግዚያብሄር ምህረት ይላክልህ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
dani boy አሜን
@user-ec9sx1rz5o
@user-ec9sx1rz5o 6 жыл бұрын
ውይይይ የዚህን ሰው ታሪክ ስሰማ በቃ ሥሜትን መቆጣጠር ነው የሚያቅተኝ ስልኩ ስደውል አይሰራም😭😭😭😭😭 ታዴ እግዚአቤሔር በጣው ይተካልህ
@frewalato1735
@frewalato1735 6 жыл бұрын
thank you tadele roba . this what it should be . GOD bless your marriage . you donated your money to that poor guy. some trash artists spent 2 million for just one day. yihe newu ethiopiyawinet tade thank you again.
@zinashmekete299
@zinashmekete299 6 жыл бұрын
Yes ehe newu ethiopiawenet!!
@kalkidangetu2084
@kalkidangetu2084 6 жыл бұрын
የታመምውን እግዚአብሄር ምርት ይላክልት ቅድስ አሪሴማ። ከጉንህ አች እሳ። ትርዳህ !የሰጣችውትም እግዚአብሄር ይጨምርላችው ጋብቻችውም የሳራ እና የብርሃም ይሆን አሜን!!
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍ በጣም ያማል 19 አመት ሙሉ ቅድስት አርሴማ በምህረት ትዳብስ አሁንም ከጎንኸ ናት በሶ ያመነ ይድናል
@truth2232
@truth2232 4 жыл бұрын
Kedest arsema is a Devil (satan)
@sarataye9870
@sarataye9870 6 жыл бұрын
እመብርሀን በምህረት እጆቿ ትዳብስህ
@kylohuski4351
@kylohuski4351 6 жыл бұрын
ትዳራችሁን ይባርክ ።ለስንታየሁ እደደረሳችሁ ፈጣሪ በኑሮችሁ ሁሉ ሰላም ጤና በረከት ይስጣችሁ።ትልቅ ስራ ሮባ ብርክ በል።
@meklittegaye8836
@meklittegaye8836 6 жыл бұрын
እ/ ር ይባርክህ ትዳርህን እ/ ር ይባርክ ስላደረጋችሁት መልካምነገር በጣም መልካም አርያነው
@ohsensemillathehealingofth7243
@ohsensemillathehealingofth7243 6 жыл бұрын
Jah bless Tade and his family.
@elhambarch9156
@elhambarch9156 6 жыл бұрын
አቦ ሙሹራ ማለት አንቴ ነህ ድንቅ እትዪጲያዊ ሳትሰስት ለደሀው ወገን እንደሰጠክ ለአንቴም አላህ ያላሰብከውን ትልቅ ሪስቅ ይስጥ ..የ2010.ምርጥ ሙሹራ .....መልኳም ጋብቻ 😚😚😚😙😙🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍🛍
@tenad7309
@tenad7309 6 жыл бұрын
Wow tada ena balebatu true tegbar new yeserachut tebareku!!!melkam gabecha yaderegelachu!!!
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
ወይኔ እግዛብሄር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ በእውነት በጣም ነው ያሳዘነኝ አስለቀስከኝ እግዛብሄር ይማርህ ሮቢ ትዳርህን ይባርክልህ ተባረኩ።
@lov3888
@lov3888 6 жыл бұрын
ታዴ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህ ይባረክ ! ታዴ መልካም ሰው እንዲ ነው መልካምነት
@space71900
@space71900 6 жыл бұрын
Tade, My God blessed you
@helenreta9994
@helenreta9994 6 жыл бұрын
Wow you are so nice person I wish you long life both of you
@Bemnet_uk
@Bemnet_uk 6 жыл бұрын
Tebarek egziabher ybarkh tedarhn zemenhn mulu yetebareke yhun .............
@selamworku8060
@selamworku8060 6 жыл бұрын
God bless you Brother,
@muluf7616
@muluf7616 4 жыл бұрын
U gus thank you very nice person God bless you thank u again amen amen
@rahelgabrie279
@rahelgabrie279 6 жыл бұрын
May god bless you again and again
@user-cd1kw4ks2c
@user-cd1kw4ks2c 6 жыл бұрын
ታዴ ቅዱስ ሚካኤል በወጣ ይተካ!.........ጋብቻቹ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ!
@ewnetuyiferdal7273
@ewnetuyiferdal7273 6 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ wunet bileshal.if you really think of it thr giver more happy.sechi ke tekebay yebelete desta alew.BE MESTET AYDEHEYIM. konjo
@mytube9548
@mytube9548 4 жыл бұрын
Trade May God bless you!!
@firkerkeaet253
@firkerkeaet253 6 жыл бұрын
Wowww iam happy Really God lessu Good job
@mz4290
@mz4290 6 жыл бұрын
Tade long live for you and your family.
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 6 жыл бұрын
Egziabher ymarh ayzoh fetari tarik keyari New ayzon wendm fetari cherso ymarh...!!!
@adenmola2835
@adenmola2835 6 жыл бұрын
እንዳንተ ነብስ ውጪ ነብስ ግቢ እያለ በየቤቱ የሚኖረውን ህዝብ እግዚያብሄር ይርዳቸው
@mahletmoges7457
@mahletmoges7457 6 жыл бұрын
ሰይፍዬ እንዴት ነህ በእውነት ታደለ እንዲህ ቁም ነገር ያለው አይመስለኝም ነበር ስንታየሁን አይቼ በጣም አዝኜ አልቅሼ ነበር ውይይይይይ ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በውጣ ትተካላችሁ ድንግል ማርያም አትለያችሁ መልካም ጋብቻ
@adenmola2835
@adenmola2835 6 жыл бұрын
ኣይቆረጥም ሰይጣን ከውስጥህ ይወጣል ሰላም እና ጤና ታገኛለህ እንደዚ የመተተህ ሰው በሂወት ካለ ተገርፎ ከሌለ ካለበት ኣስመጥተን ይሄን በሽታ ሰተን ስትኖር እንደነበር እየኖሩ ይኖራሉ
@user-wb5rj4qq5f
@user-wb5rj4qq5f 6 жыл бұрын
Aden Mola ልክ ነሽ የሰይጣን ስራ ነው
@user-md8bs2xg3j
@user-md8bs2xg3j 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ትዳራቹን ይባርክ በወጣ ይተካላቹ ወንድማችን እግዚያብሄር ይማርህ
@yeshiassmamw1134
@yeshiassmamw1134 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ ካሁን በፊት አይቸዋለው በጣምምምም ልብ ይነካል ታደለ እግዚአብሔር። እርጀም እድሜ ይስጥህ ተባርክ ትዳራህን የተባርከ ይሁን።
@raheltesfaslassie6654
@raheltesfaslassie6654 6 жыл бұрын
Melkam tdar yarglachu Egziabhir zemenachihun yibarkew #Tade melkam sew neh Egziabhir yaleh lay yichemrlh
@danielgawaju29
@danielgawaju29 6 жыл бұрын
ታደለ ሮባ እግዚአብሔር ትዳርህን ሂወትህን ይባርክልህ! !
@elinanegn5453
@elinanegn5453 6 жыл бұрын
Tnxs bless u tade
@kerrya2128
@kerrya2128 6 жыл бұрын
stay blessed Tade
@emebetdemssie9000
@emebetdemssie9000 6 жыл бұрын
Egzabher yibarkachihu yhe nw yemnor tirgum yetesthn bereket letchgrew makafel zemnh ybark
@messiayenew1472
@messiayenew1472 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ መዳኒያለም ትዳራችሁ ይባረክ ከተኛህበት ጄርባህ ያለችዋ አርሴምየ ህመምህን እንደጉም ትግፈፍልህ
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ የተባረከ ይሁን
@user-vs6tj6kp7d
@user-vs6tj6kp7d 6 жыл бұрын
ወይኔ ወንድሜ እመ ኣምላክ በእጅዋ ትፈውስክ እግዚኣብሄር ምህረቱን ይላክልህ ለእግዚኣብሄር ምንም ኣይሳነውም ይምራሃል.. ታዴም እግዚኣብሄር እንካን ለዚህ ኣበቃህ መልካም ጋብቻ።
@user-bz3fy7bf5w
@user-bz3fy7bf5w 6 жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይዳብስህ ወንድማችን መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ ታዴ@ቤቲ
@almazmogos9037
@almazmogos9037 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር የባረካችሁ ታዴ
@meryembedewimeryem9088
@meryembedewimeryem9088 6 жыл бұрын
Allah derbo ysth welahi balefew adamchee lbe tnekto nber yandu duaa antenn talelet kefetari behuwala
@BEBE-jk6kr
@BEBE-jk6kr 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጣቹው ጨምሮ ጨማምሮ መልካም የትዳር ጊዜ ይሁንላቹው ወልዳቹ ሳሙ
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 6 жыл бұрын
Selam endem nachhu Seyfu please tell for Tadel Roba he is a great person to help this person egziabher yibarkew bewenet ehe betam des yemil neger new god bless you tadel
@nigistyisak4092
@nigistyisak4092 6 жыл бұрын
E/r yemrh
@bettyfikru9956
@bettyfikru9956 6 жыл бұрын
Roba amlk yrdah telk sew
@sarasaraenatemukerashewena1281
@sarasaraenatemukerashewena1281 6 жыл бұрын
era tade mendenaw kalsawe antem fashen new beln enda zartu
@kidistarisimaenatikidi6302
@kidistarisimaenatikidi6302 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-bp8iv4df8k
@user-bp8iv4df8k 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ አባትየ፡ለሠጭዉም፡መልካምጋብቻ፡ እግዚአብሔር ያይለያያቸ።ቹህ
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅርነዉ እግዚአብሔር ፍቅርነዉ አሜን አሜን አሜን ።
@sarafattans1112
@sarafattans1112 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣቹ ጋብቻችሁን የአብርሀምና የሳራ ያድርግላቹ የታመመውንም ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘው ታሪካዊ ሰርግ ነው በበጎነት የታጀበ
@abease9534
@abease9534 6 жыл бұрын
እግዝአብሐር የማያልቅ ፀጋ ይስጣቸው አመንንን መልካም መሆን ለራስ ነው እንኩዋን ደስስስስ አላቹ የአብረሀም የሥራ ያድርግላቹ በእውነት
@saratesfayesaratesfaye342
@saratesfayesaratesfaye342 6 жыл бұрын
Egziabhere bewatabet yitakalek tedale ewnta dasi yelale
@user-sh2xc8yx4c
@user-sh2xc8yx4c 6 жыл бұрын
ወይኔ ታደለ ሮባ ይሄ ሰውዬ በጣም ነበር አንጀቴን የበላው እንኳን ደረስክለት
@EseyVS
@EseyVS 6 жыл бұрын
god bless u
@jamilaa8499
@jamilaa8499 6 жыл бұрын
ኧረ እኔስ ጥሎብኝ እግር ማየት እወዳለሁ ሰምቼው ሳልጨርስ ሰይፋሻ ካልሱንና ጫማውን ጠይቅልኝ ክክክክ
@lezalezaa3064
@lezalezaa3064 6 жыл бұрын
jamila A kkkkkkkkkk erwenthinw
@mhmdaboomar5393
@mhmdaboomar5393 6 жыл бұрын
jamila A kkkkk
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 6 жыл бұрын
jamila A kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@imbdhddjdj9616
@imbdhddjdj9616 6 жыл бұрын
kkkkkkk uuu
@jamilaa8499
@jamilaa8499 6 жыл бұрын
Cornelia Tesfaye የምር ብስቅም ገርሞኛል ንገሩኝ
@firahiyiwotyilemabnmvcv9792
@firahiyiwotyilemabnmvcv9792 6 жыл бұрын
yene wendim ayizogn enan 😢😢😢 kidus mekahili bileti kinu yidireselihi chiriso yimarehi mushirochi yabireham yi sara yadiregilachihu kidusi mekalili zemenachihun yibarikilen yi kidiselen
@emuyeebrahime6713
@emuyeebrahime6713 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜ ይስጣቹ ❤
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
ታዴ ጥሩ አድርገሀል መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ!!
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 Жыл бұрын
ትዳራችሁን ይባርክ ።ለስንታየሁ እደደረሳችሁ ፈጣሪ በኑሮችሁ ሁሉ ሰላም ጤና በረከት ይስጣችሁ።
@amentekela5176
@amentekela5176 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስው እግዛብሄር ትዳራችሁን የባርክላችሁ
@belaylongha3104
@belaylongha3104 6 жыл бұрын
ትዳራቹ ይባረክ የታመመውንም እግዚአብሔር። ይማረው
@muluworkzeleke8834
@muluworkzeleke8834 6 жыл бұрын
And also melekam yetedar zemen yihuneleh
@user-hb1bi4qr6f
@user-hb1bi4qr6f 6 жыл бұрын
ንዛሕመመን ፡ ዝሓመሙን ምሕረት የውርድ ።
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከችሁ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እኔ አፈር ልብላ 19 አመት ሙሉ አልጋ ላይ እንዴት ይከብዳል 38 አመት ሙሉ አልጋ ላይ የነበረ መጻጉን ትነስ አልጋህ ተሸከም ብሎ የማዳን ድምጽ ያሰማዉ የእስራኤል ቅዱስ የድንግል ልጅ ይድረስልህ ፈጽሞ ይማርህ ታዴ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ጥሩ ስራ ሰርተሀል መልካም ጋብቻ በተረፈ ስለ አለባበስና ካልሲ ጫማ ወዘተ አታዉሮ በእዉነት ያሳፍራል ሰዉ አንድ ነገር ይሆነኛል ወይም ያምርብኛል ካለ መብቱ ነዉ pls ሞራል ሚባል ነገር አለ እኮ
@abebayegle1495
@abebayegle1495 6 жыл бұрын
Wowww balna meist edih new tatun betauwa wust argo mashet eufffff des stlu
@wirohode506
@wirohode506 6 жыл бұрын
Zereh yibarek
@yordanosdanial6559
@yordanosdanial6559 6 жыл бұрын
Egziabhir ymariki. ......tadi egziabhir ybarkihi
@user-kd6fh3nw6h
@user-kd6fh3nw6h 6 жыл бұрын
tedarachun ye abereham yesara yehunelachu yetecheger behememe sisekay leneber sew bemeredatachu tebareku
@hgko8213
@hgko8213 6 жыл бұрын
አፈር ይብላኝ በጣም ነው ያዘንኩት ድንግል ማርያም ትዳብስ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረረህ ተስፋ አትቁረጥ ማምሻም እድሜ ነውና
@athnibisri2038
@athnibisri2038 6 жыл бұрын
Mesteh gen aref set temeselalech👏
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
ወይ ሲያሳዝን በጌታ 😢😢😢😢Fetari yemareh wendim melikam gabicha tade
@asnimungusto5886
@asnimungusto5886 6 жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ እውነት ደስ ብሎኛል
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 6 жыл бұрын
መልካም.የጋብቻ.ይሁንላችሁ...ሰይፍሻ..እውነት አንዳንዴ።ቀልድክን.ይሁን.ምርህ አይታወቅም...የታመመውን.ሰውዪ..እጁን.ለማስቆረጥም..ችግር ነው..አልክ.ግን..በጣም.ይዘገንናል..እግዚአብሔር አይፍረድ ቀን አይጣል ነው። ይህንንን ሰቃይ ችሎ.19 አመት መኖር ምንያህል። ሰው ማጣት። ከባድ ነው። በእውነት። መሀሪ.አምላክ ምህረቱን.ይላክለት
@jamaljamal9137
@jamaljamal9137 6 жыл бұрын
Allah yirdak wondimeh lehvalem arayah yemihon leij Allah yistachu jeh destayeh bizat indaen lukotaterew alchalkum
@lulumanggaza1919
@lulumanggaza1919 6 жыл бұрын
አቤት ግን ስንልሳዝን አቃቂር ከማውጣት በስተቀረ ምን ማለት እማናውቅ ውይይ አበሻ እስከኔው።ጭምር ካልሲውን ማየት ትታቹ ላደረገው ጥሩ ስራ እንኳን ጥቂት ብታወሩ ምን አል ታድዬ እንዲህ አይነት ሰው አትመስለኝም ነበር የአበረሐም የሳራ ይሁን ጋብቻቹ
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 6 жыл бұрын
Letegabiwoch melkam gabcha yetamemutn demo egziabher yidreslachihu betam lib yinekal ufff snt ale beyebetu
@user-hb1bi4qr6f
@user-hb1bi4qr6f 6 жыл бұрын
እግዛቢሄር ምሕረት የውርድ ፡ እቶም ሓገዝ እትገብሩ ድማ እግዛቢሄር ይባርክ ፡ ጋማ ኣብርሃምን ሳራን ።
@danielkasa456
@danielkasa456 6 жыл бұрын
በጣም በጣም እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ይትድራ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ
@fatefatuma7547
@fatefatuma7547 6 жыл бұрын
ታዴ በጣም ነው ማመሰገ ነው ወላሂ ቃላት የለኝም የተባረከ ትዳር ይሁንልክ ቀሪ ዘመንክን አላህ ያማረ ያርግልክ ወድሜን ሰንታየውን ሰለጠየከው አላህ ጨርሶ ይማርክ ስንታየው
@ritaendale5529
@ritaendale5529 6 жыл бұрын
በጣም አድንቄዋለው ይህንን በማድረጉ መልካም ስራ ለራስ ነው
@tewoldetesfay2219
@tewoldetesfay2219 6 жыл бұрын
wwwwwwwww ደስ ይበላኙ በጣም ጥሩ የሚያድርግ ሰው ጥሩ ሂወት ያገኛል god bless u guys
@user-go3nf3qd5x
@user-go3nf3qd5x 6 жыл бұрын
እ/ር ይማርህ እማምላክ አቤት ትበልህ ቅዱስ ሚካኤል ይደርስልህ ድንግል ሆይ አቤት በይዉ
@user-ng2di7su5f
@user-ng2di7su5f 6 жыл бұрын
ታዴ እድሜና ጤና ይስጥህ
@adamia3883
@adamia3883 6 жыл бұрын
Good Bless u Taday
@user-xy8ip9vc7w
@user-xy8ip9vc7w 6 жыл бұрын
Fetare erjim edme yestek tadely roba be sergeh qen beshitegnawn bemasbek👍👍👍👍👍 wondme embete temarek😢
@kukusame4901
@kukusame4901 6 жыл бұрын
ታዴ ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥክ የሰውን ሂወት በማትረፍ የተጀመረ ትዳር ቅዱስ የሚካኤል ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ ትዳራችሁን ይባርክላጭሁ መሰጠት ከላይ ነው!
@infotonic-3170
@infotonic-3170 6 жыл бұрын
GBU Tade
@ezaezaj3381
@ezaezaj3381 6 жыл бұрын
እግዛቢሄር መልካም ጋብቻ ያርግላችሁ እግዛቢሄር ይባርክላችሁ
@hanabrehanehani7560
@hanabrehanehani7560 6 жыл бұрын
ለወገን ደራሹ ወገን ነውና እግዛብሄር ይባርክክ። ጋብቻችሁ ያብራሀምና የሳራ ይሁን!
@kdejamohammedyersulwedaje6209
@kdejamohammedyersulwedaje6209 6 жыл бұрын
Ftari ystachihu mlekame gabecha 🎉 🌷 🌹 🌷
@wirohode506
@wirohode506 6 жыл бұрын
Min yibalal bider yigebah zereh yibarek
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰጣችሁ ይሙላላችሁ!!!!
@DaDa-jq2pw
@DaDa-jq2pw 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ የኔ ጌታ አይዞህ ታዴ ፈጣሪ ያለህን ይባርክልህ መልካም የትዳር ዘመን
@meklittegaye8836
@meklittegaye8836 6 жыл бұрын
በጣም መልካም ሰዋችናችሁ ካለው ማካፈልና የተጉዱ ሰዋችን መጉብኝት
@fikirtefr1195
@fikirtefr1195 Жыл бұрын
Zemenachuu ybarek WoW,,,,,
@kikeffghii5204
@kikeffghii5204 6 жыл бұрын
እግዝአብሔር ይሰጣቹ መልካም ጋብቻ
@user-nt7sc2lv4y
@user-nt7sc2lv4y 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ይመስገን። ለታመመው እግዚአብሔር። ይማረው
@slamfekre7255
@slamfekre7255 6 жыл бұрын
ሰይፉ ወንድሜ ጌታ ይባርክህ ይህሰው ቢፀለይለት ይፈወሳል ለምን ተጠንቁሎበት ነው የፈለገ ህክምና ቢደረግለት አይድንም ይሉቁኑ የሚፀልዩ ሰዎች ጋር ወሰዱት በሀላ እዳይቆጫቹህ እባህ
@BellaBella-ll9tu
@BellaBella-ll9tu 6 жыл бұрын
መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ የአብርሀም የሳራ ጋብቻ ይሁንላችሁ ቅዱስ ሚካኤል ትዳራችሁን ይባርከው የታመመውንም ወንድማችንን ቸሩ አባታችን ቅዱስ መሀሪ እግዚሀብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
ITERVIEW WITH THE NEW WEEDS TADELE ROBA AND BETHLEHEM JTV ETHIOPIA
1:20:49
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 112 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 22 М.
የታደለ ሮባ ሚስትን በእንባ ያራጨው ሰርፕራይዝ
13:13
Sunday with EBS: Netsanet Workneh and Seifu Fantahun
31:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Habesha date | Roba Junior and Rediet
26:51
Adabary Entertainment
Рет қаралды 282 М.
Ethiopia - WINTA: The Show - Episode #29
34:08
Ethio One Love
Рет қаралды 314 М.
ሳሚ ካሳ (ሳምቮድ) - Samvod  Part 1 | Seifu on EBS
32:55
Seifu ON EBS
Рет қаралды 17 М.
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 36 МЛН