KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Seifu on EBS: የ 108 አመት እድሜ ባለፀጋ ኮለኔል ሪጃል በ ሰይፉ ሾው ቆይታ ክፍል 1
10:44
የጎንደርና የጎጃም የፋኖ ኮማንዶ፣ ዐቢይ ያስጠሯቸው ወታደራዊ አዛዥ፣ የቤተ መንግስቱ ምርቃት፣ “ወታደራዊ ስምሪቱ ተዛብቷል”፣ አዲስ አበባ የወጣው መረጃ|EF
18:52
To Brawl AND BEYOND!
00:51
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Seifu on EBS: ከጀግናው አትሌት ሙክታር እንድሪስ ጋር አዝናኝ ቆይታ
Рет қаралды 403,443
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 836 М.
Seifu Show
Күн бұрын
Пікірлер: 1 500
@digafechalito8693
5 жыл бұрын
ለሚናገረው ነገር ቃላት የማይጨነቅ ግልጽ የሆነ ውድ ኢትዮጵያዊ ሙክታር እወድሃለሁ ❤
@ኸይሪያአሊየወሎዋአይናፋር
7 жыл бұрын
ሙኽቲ ዲንህን አጥበቅህ ያዝ አላህ ይጠብቅህ
@omhanoof4831
7 жыл бұрын
ማሻአላህ ደስ ሲል ሰላትየሰገደ አላህን ያስቀደመ አላህ ይወደዋል::ሁሌም ድል ላተ ለሀገሬ ልጅ!!!ኢትዮጵያ!!!"
@idvdvhhdbdb1611
5 жыл бұрын
Ma.sheallha
@ራሄልየማርያምልጅ
7 жыл бұрын
ምስኪን ልጅ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ ለእናትክ እረጅም እድሜ ይስጥልክ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
ራሄል የማርያም ልጅ ኣሚን የኔ ማር
@tenad7309
7 жыл бұрын
ዋዉ ሙክታር ኢትዮጵያን ያስጠራህ ጀግና ነህ!!!
@halemaamogine8997
7 жыл бұрын
Tena D አላህ ያግዝህል ሶላትህን እየሰገድክ ተነሳ አላህ ይጠብቅህ
@muntahausen6334
7 жыл бұрын
Tena D yeioiss
@ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
7 жыл бұрын
halema amogine ትክክል ማር
@በሂወቴስንቱንአየሁ
7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙክታርየ አላህ ያስደስትህ
@markchaoul7112
7 жыл бұрын
በሂወቴ ስንቱን አየሁ አሜን አሜን አሜን
@mogesgebreyes8766
7 жыл бұрын
ሰይፍሻ ዝግጅትህ ዎርቅ ነው ግን እባክህ የሰውን ገቢ ኣትጠይቅ ዎደጅ እንዳለ ሁሉ ጠላትም ኣለ እሱ ምን ያህል ደክሞ እንዳገኘ እሱና እግዚአብሔር ብቻ ነው የሚያውቀው እኛ ስንት ተደክሞ የተዘጋጀ ቢፌ ማንሳት ነው ስከዚህ በ እግዚአብሔር ይሁንብህ የሰው ገቢ ኣትጠይቅ ኣደራ:: ሙክታርዬ ኣሁንም እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሁላችንም በየሃይማኖታችን እንፀልይ እግዚአብሔር ይርዳን ኣሜን::
@ሰአዳአደምእስላምነውሂወቴ
7 жыл бұрын
Moges Gebreyes ትክክልነሺ ማር በሚያቀርባቸው አርቲስቶች ኧረ ሁሉንም መጠየቅ ይወዳል ምናገባው ስለገቢ ሆሆ
@مهندالقرشي-ح5ب
7 жыл бұрын
Wow
@muntahausen6334
7 жыл бұрын
Moges Gebreyes
@zaynabamohamad7237
7 жыл бұрын
Moges Gebreyes Amiinn mar
@tenagnesileshi976
7 жыл бұрын
Mukitare yethiopian gegna afekureti yebeleleki edeMena tenayesitik
@kalyehabeshalij8139
7 жыл бұрын
ሙክታር የኔ ጀግና በርታ ወድማለም💪💪. አሁንም ወደፊትም ድል ለኢትዬጲያ💓💓💓
@muntahausen6334
7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ehiou
@muntahausen6334
7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ቼን
@mehertiwelderufael467
7 жыл бұрын
Muntaha Usen um
@mersymasrisha4438
7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij ማሬትክክል።kalyeHabeshaLij።።።።
@ሠላምየኤርሚ
7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij አሜን ፎንቃዬ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ7ቸ
7 жыл бұрын
ሙክታር ከብቃቱ ጨዋነቱ ከምንም በላይ ነዉ ያስደሰተኝ መልካም እድል ሙክታር
@SS-mo4sv
5 жыл бұрын
ማአላ የኛ ጀግና
@genetshibeshe8835
7 жыл бұрын
የዋህ ነው ጌታ ይርዳህ ሰይፉ ደግሞ ለምን ስለ ብር ትጠይቀዋለህ ማጅራቱን ልታስመታው ነው እንዴ ንግግሩ ደግሞ ደስ ይላል
@zharashemsudin4086
5 жыл бұрын
Kkkkk 😂😂😂
@abdusomedfish3161
5 жыл бұрын
Seifu majirat mechi new eko yawem fitlefit
@ሠለምቴዋየሸዋልጅ
3 жыл бұрын
ወየዉ እዉነትሽኮነዉ ከፍ ካሉ ቅጥብ ነዉ እንዴት ትዝ አለሽ😁😁😁
@ethiopiatub9303
3 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ብር መጠየቅ የለበትም ነበር
@nsibaakmel3877
7 жыл бұрын
አልሀምዱልለህ ግልፅ ነክ ሙክተር አላህ እድሜህን የርዝመው ልጅህንም ሀፊዘል ቁራአን የድርጋት ደሞ ልጅህን ለልጄ ትሰጠኘላክ
@hanayallahbariyagh5956
5 жыл бұрын
KKKK
@californa9524
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@badriaahmedin316
5 жыл бұрын
ክክክክክቅ
@peaceandpeaceful4538
5 жыл бұрын
ልጅህን ለልጄ ??? ሃሃሃሃሃ
@fafialinegnyabatalij9324
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@Strawberry-w5n
7 жыл бұрын
ስልጤዎች ፍቅር ናቸው ።
@محمد-ذ2غ3ب
3 жыл бұрын
በትክክል ናን
@HanaSelama
7 жыл бұрын
እሄ አንበሳ ትክክለኛ ኢትጲያዊነው ዜግነቱ ሳይሆን ስብእናው በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ ምርጥ ልጂ ነህ ያለፋና ያለ ማንነትን ማክበር ለፋጣሬ መታዘዝ ማለት ነው ምክንያቱም ያን ያደረገው እርሱ ስለሆነ
@fetyahulchafo5472
7 жыл бұрын
Hana Selama1819 መሻአለህ አሰቀችን የኛ ጀግነ አለህ ይጫምሪልህ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Hana Selama1819 ኣሚን ማር
@GG-lv7lp
7 жыл бұрын
ሙክታርዬ አላህ ይጠብቅህ በርታ
@GG-lv7lp
7 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልህ ሀብትህንእድሜህን ያረዝመውዘድሜ
@munahassen3559
7 жыл бұрын
Gትክክልይቤ ameeen
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Gትክክልይቤ G ኣሚን ያረቢ
@ሜላሊየማሪያም
5 жыл бұрын
የመች ነው
@ፍልሰትዶስደት
7 жыл бұрын
I from Eritrean ሞክታር ጅግና ኣትሌት ነው እንቋእ፡ደስ ይላል እግዛብሔር ይጠብቅህ፡፡
@kediryimer
7 жыл бұрын
Mera love እናመሰግናለን እህታችን እኛም እንወዳችኋለን
@gM-pj2ip
7 жыл бұрын
Mera love Kkkkkkk Tnx
@alazarmulugeta2383
7 жыл бұрын
አንድ ነን ድላችን ድላቹ ነው። ድላቹ ድላችን ነው።
@ፀደይቴዎድሮስ
7 жыл бұрын
ራሄል ጋል ኣስመራ አንድ ነን እህታችን ።ፈጣሪ መልሶ አንድ ያደርገናል ይሄ ቆማጣ መንግስት ይጠፋል
@agape4497
7 жыл бұрын
ራሄል ጋል ኣስመራ ዜግነትሽን መግለፅ ምንምየሚያስፈልግ አይመስለኝም ምክንያቱም አንድ አይነት ምግብ ባህል ሃይማኖት ቋንቋ አንድ ነው እስፈልይጊ አይደለም::
@meronaseged4744
7 жыл бұрын
ሚክታርዬ ዋው ኮንፊደንስ ከምርጥ ምርጥ መልሶች ጋር ይመችክ አቦ የኢትዮጵያ ጀግና
@lubabamolla5537
7 жыл бұрын
ሙክታርየ የኔ አንበሳ አላህ ያበርታህ ቀጣዩንም ታሸንፋለህ
@friyeamen9579
7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ፤ አሁንም ፈጣሪ ይርዳህ ለብዙ ስኬት👍🏽
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Friye Amen ኣሚን ማር
@ጀሙየአላህባራነኝ
7 жыл бұрын
ሴፍሻ እናመሰግናለን በጣም ደስይላል የባድ ወል አላህ ይጠብቅክ የሚቀጥለዉን አሸናፊ ያድግ አሚን
@ቢንትሙሀመድየአልኢስላህኑ
5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ የእኛ ጀግና የእውነት አኮራሀን አላህ ይጨምርልህ በርታልን
@kalkidanlove8250
7 жыл бұрын
ሙክታር ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
@reemreem-wg7nz
7 жыл бұрын
ዋው ኮፊደንሱ በጣም ተመችቶኛል ውይይ ሰይፊሻ ስንት ምን ማለት ስቶድ ውድ ያገሬ ልጆች በሰላም ያዋለን ፈጣሪ በሰላም ያሳድረን ናይት ዎል♥♥♥♥
@reemnegn6402
7 жыл бұрын
réém réém woooo Muktar jegna😍😍😍😍😍😇😇👏👏👏👏👏👍👍👍
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
réém réém ኣሚን ማር
@ainedadi9140
5 жыл бұрын
ውድሜ ሙከታር ጌታ ስለርዳህ ደስብሎኛል በርታ አተ የዋህ ኢትዮጵያ ትባረክ
@marimaryame2228
7 жыл бұрын
እምነትህ ደስ ሲል አምላክ ይጠብቅህ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
ማርያም ማሪያ ኣሚን ማር
@ጦይባጦይባ-ቀ2ዐ
7 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ሙክታር ባለቤትህን አላህ በሠለም ደስታችሁን ያሠማናል በጣም በልባችን ክብር አለህ ይቅናህሰይመችህ አሚን
@ፊቲየሀይቋሀበሻዊት
5 жыл бұрын
የኔየዋህ የዲሀልጂ መቸምቢሆን ማንነታችንንእኮአንረሳም። ደስየሚለውነገር የለፍህበትን ማገኘትክ በጣምደስብሎኛል 😍😍😍😍😍😍😘😘😍😍
@rahmahayathi3865
7 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል የክፍለሀገር ሰው የዋህ ነው አላህ ይጨምርለት ያርብ
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
7 жыл бұрын
የገጠር ልጆች በጣም የዋህነን ሙክታራ ፍጣሪ ይርዳህ ገራገር ነህ አምላክ ይጭምርልህ የእኔ ጌታ አሳብህን ያሳካልህ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
ዘመኑ ከፍቷል ሰላም አውርድልን ኣሚን ማር
@زينزين-ج9م3ض
7 жыл бұрын
እግዛቤርንአለቀስኩ።የከፈለውመስዋትነት.ጀግናብቻአይገልፀውም።በላይከሳውዲ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
زين زين ኣታልቅሺ የኔ ማር ይሄው ሁሉም ኣልፎ እዚህ ደረጃ ደርሷል
@abrahamsolomon4911
7 жыл бұрын
I from Eritrean I love this guy
@alemhailay2423
7 жыл бұрын
ሙክታር እኛው ጅግና እንኳ ደስ ያለህ ለልጅ ለድልም ገጠር ላይ ያደገ ስው እኮ ያዋህ እና ቁኑ ነው። አይዛህ በርታ በእንተ ድል ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ኮረታዋል። ድሉ ይቅጥላ.... ከእግዚአብሔር ፍቅድ ጋር....
@fkiradis778
7 жыл бұрын
የኔ ኮልታፋ በርታ ጀግና ነህ ፍፃሜህን እግዚአብሔር ያሳምርልህ። ሁሌም ድል ለኩሽ አገር
@selamselam2991
7 жыл бұрын
ሙክታር እንኳን ደስ አለህ ግልፅነትህ ደስ ይላል መጨረሻህን ያሳምረው
@ahmsh2183
7 жыл бұрын
ሙክታር ጀግናው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ለወደፊትም መልካም እድል እመኝልሀለሁ ወንድም
@markchaoul7112
7 жыл бұрын
Ahm Sh አሜን አሜን አሜን
@jameelajameela6804
7 жыл бұрын
አላህ ያጠብቅህ ወንድሜ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Ahm Sh ኣሚን
@ayalneshtadele19
7 жыл бұрын
b
@ሀዩነኝቢንትኢስላም
5 жыл бұрын
@@ayalneshtadele19 አሚን የረብ
@abdenureabdenure5032
Жыл бұрын
ማሻአላህ ሙክቴ አላህ ይጫምርልህ የኔ የወህ❤❤❤❤❤❤❤ ከዚም የተሸለ እንጣብቀለን
@meseretadebabay2468
7 жыл бұрын
በእግሬ እሩጫለሁ የኔ ወንድም ይህው ሁሉም አለፉ ሁሌም በርታልን የኢትዮ ጀግና
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Meseret Adebabay ኣሚን መሲየ ማር
@zemariamtamir2083
7 жыл бұрын
ሰይፉ ሙክታርን መጋበዝህ ድስ ብሎናል ጀግናችን ስለሆነ ነገር ግን ከልጀጆች ጨዋታ ከዚህ የበለጠ ቁምነገር የይገኛል አነንተ ኢንተርቪዉ ግን ከዛ የወረደ ነዉ በጣም የገረመኝ ብሩን ለስንቱ ነዉ የምታነሳዉ!! ባጠቃላይ ልጁን በስነ ስርአት ኢንተርቪዉ አላደረከዉም እና ማወቅ ያለብህ የገጠር ልጅ ነዉ አገራችንን እያኮራት ያለዉ እጅህ እያልክ ከጨበጥክ በኃላ ሙድ ስትይዝ ነበር የያዝከዉ አይነት እጅ ያረሰዉን ነዉ ያንተ እጅ የሚበላዉ ክብር ልሰጠጥ የይገባሃል እንጂ ..............
@sameerah8588
7 жыл бұрын
እናተዬ አፉ ሲጣፍጥ እግዚአብሔር ሁሌም አሸናፊ ያድርግህ
@እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ
7 жыл бұрын
#yene Konjo እግዚአብሔር እድሜህን ይባርክህ ከክፉ ነገር ቸሩ እግዚአብሔር ይጤቢቂህ
@እግዚሀብሄርፍቅርነው-ደ9መ
7 жыл бұрын
ጀግናችን በርታ አምላክ ይጠብቅክ ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
@bbgl5736
7 жыл бұрын
ሠይፍ ሙድ ያዝክ ቁምነገር ከ ሙክታር ሠምተናል አቦ ድል በድል ያርግህ ክብር ለድሀ ልጅ
@ኡሙሙሀመድR
5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድም ሙክታር✔✔✔★★★
@mazagella766
7 жыл бұрын
ውይ ግልፅነትህ እንዴት ደስ ይላል ሙክታር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጀግና ነህ
@love-ec1jc
7 жыл бұрын
አብሽር ሙክቲ በአላህ የተመካ ወድቆ አይወድቅም ሁሉም ይሥተካከላል። በጣም ጀግና ሦብርተኛ እናትህን አደራ መጀመሪያ እናትህን የእናት ዱአ 😓😭😭😭😭😭😭😭😭
@sarahabebe1433
7 жыл бұрын
ከምንም በላይ ግልጽነትህ አደንቅኩልህ በጣም ንጹህ ስው ነህ ፍጣሪ ያስብክውን ሁሉ ያሳካልህ
@እሙዬነኝወሎዬዋየኬሪያልጅ
7 жыл бұрын
ሙክታር አላህ ይጠብቅህ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
እሙዬ ነኝ ወሎዬዋ እሙዬ ነኝ ወሎዬዋ ኣሚን የኔ ማር
@sadiqulamin5316
5 жыл бұрын
ሀይ
@firdawskasim6157
7 жыл бұрын
የኔ የዋህ የዋህነቱ ደስስ ሲል😘
@milanbai2728
7 жыл бұрын
በጣምምም ቀልደኛ ነው የሀገር ጅግና ብየዋለሁ ሙክታር አድኒቀሀላው
@ዘቢባቢንትአሊ
7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙክታርየ የገጠር ልጅ ድሮም ግልፅ ነው የኔ የዋህ ግልፅነት በጣም ደስስስ ይላል አላህ ይርዳህ አላህ ይጨንርልልህ በጣም እንወድሀለን
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Zeyiba Ali ኣሚን ማር
@sebletassew2445
7 жыл бұрын
እረ የሚጠየቅ እና የማይጠየቅ ለይ ሰይፍ ሙክታር የኔ ጀግና
@ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ
7 жыл бұрын
እረ አጨናነክው ውይ ካተ አማይጠየቅ ጥያቄ የኜ ጀግና እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስክ
@helensweet5226
7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጀግና ነህ የዋህ ሰው ነህ ገን አንተ መላጣ ሙድ ትይዛለህ
@kidisitabera967
7 жыл бұрын
Helen sweet kkkkkkkkkkkkk(kkk
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
7 жыл бұрын
Helen sweet ክክክክክክክ እኮ
@momyenileyou8162
7 жыл бұрын
Helen sweet kkk eko
@ክብርለድንግልማሪያም
7 жыл бұрын
Helen sweet ክክክክክክክክ
@hiluhilena2328
7 жыл бұрын
Helen sweet -Mud beyez min yamtal Muketar bebzabet enje Ayansewim Endesu winber Eyamok iko adelem Mare
@dxb4908
7 жыл бұрын
ማሻላ አላህ ይርዳህ አበሳ ግልፅነትህ እራሱ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Sada Dxb ኣሚን ማር
@temimanasir6230
7 жыл бұрын
ሰይፍ የምር የራስክ ማንነት ይኑርክ ሲቀጥል ሙክታር አላህ ይጠብቅህ ለልጅህ በጣም የገመትኩት ስም ነው የሰየምክላት ሙፈሪያት (አስደሳች)አዎ ተደስተናል መብሩክ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Temima Nasir ኣሚን ማር
@hannyarayaweldegeorgis8228
7 жыл бұрын
ዋው አቦ ተመቸኸኝ ሙክታር እጅግ ብስል ንቅት ያለ ንግግር ነው የተናገርከው ጌታ ከዚህም በላይ ማስተዋልህን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ!
@marina.jesuslove7976
7 жыл бұрын
ኧረ ሴፉ ይደብራል እሱ ለፍቶ ያገኘውን አንተ ቁጭ ብለህ ታከፍፋላለህ እኛ ብራቸውን ማየት የለብንም ስራቸውን እንጂ
@heyetahmad9537
5 жыл бұрын
በጣም
@sultanalain7706
5 жыл бұрын
ማሻ አሏህ የኔ ጀግና
@bostonred162
5 жыл бұрын
Shut fuck up it’s a joke
@semubintislam112
7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙክታሬ አላህ ይጨምርልህ ለትልቅ ደረጃ ምትደርስ ያድርግልን we love you so mach
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Semu Bint Islam ኣሚን የኔ ማር
@ሐናሐና-ፈ7ሸ
7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድም .የዋህ ግልፅ ሰው
@zebibaabdu3638
7 жыл бұрын
ደስ ሲል በናታቹ የዋህ ነገር ነው አላህ እንኳን አደረገልክ አሁንም ይጨምርልክ ። ልፍትክን ካሰክ!
@meremsmarina5725
7 жыл бұрын
Zebiba Abdu m
@hincevedobhh7393
7 жыл бұрын
Zebiba Abdu 👍👍👍👍👌👏
@dawittekle3456
7 жыл бұрын
Zebiba Abdu zzz
@dawittekle3456
7 жыл бұрын
hi nce vedo Bhh 2
@እስልምናዬውዱእምነቴ
7 жыл бұрын
ሙክታርዬ የኛ ጀግና ሀቢቢ የዋህ ነገር ነክ...ሰይፉ ግን የማይጠየቅ እየጠየከው ነው
@ሀዩነኝወለየዋ-ጨ5ኰ
5 жыл бұрын
ስይፍ ምን አይነት ስው ነህ በአላህ ስለብር ለምን ትአንገቱን ልታስብለው ነው እዴ ሚስኪኑ ወንድማችንን ስረአት ያዝ
@Madina-ky4le
5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወንዲማችን ሀገርህን አኮራህ።አላህ ይጠብቅህ
@ethiopiaayni3347
7 жыл бұрын
ምስክን.. ..ሰፋ.. .ለደዝህ አይነት ሞር ምራል.. ...የኔ የጌታ..እግዚአብሔር የምኞትህን ያሳካልህ......ከእተርቨው...የማሳዝን..ግልፅ.. .ሰው.....ፍጣር ከዝህ..የበለጠ እድል ይግጥምህ...
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
اناAyni teklu ኣሚን ማር
@kikeffghii5204
7 жыл бұрын
اناAyni teklu አሜን
@kediryimer
7 жыл бұрын
ሰይፉ እናመሰግናለን ከሁሉ ደግሞ ያስደሰቱኝ ሙክታር ገና ካገሩ ሳይወጣ እና ማንም ሳያውቀው እያበረታቱ ድጋፍ ሲያደርጉለት የነበሩት ሰውየ ናቸው ለሳቸውም ትልቅ ክብር ይገባል ምክኒያቱ እኛ አገር ውስጥ ወዳጅ የሚበዛው በራሱ ጥሮ ግሮ ሲሳካለት ብቻ ነው እሳቸው ከጅምሩ ይሄን በማድረጋቸው ሊመሰገኑ ይገባል
@ድግልሆይአማልጅኝከልጅሽ
7 жыл бұрын
ደስ ሲል ግልፅ ነው የዋ ከዚ በላይ ጌታ ጨምሮ ይስጥክ የኢትዮ አበሳ
@worldamazingvideos5167
7 жыл бұрын
Wow ሙከታር በጣም የለፋ ሰው ነህ አርአያ የሆንክ ሰው ነህ በዚህ ላይ የዋህ ይመስለኛል የእኔ አመለካከት ነው
@tube-py2tc
7 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ከምንም በላይ ደግሞ ማራኪ ፀባይ አልክ ማሻአላህ ብያለው ልጅህም አላህ ያሳድግልክ በድኑ ሀገሩን የሚያስጠራ ያድርገው አሚንንን
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
ስውድ ከልቤ ነው ስጠላም ከውስጤ ኣሚን ማር
@troyward9997
7 жыл бұрын
ታድሎ ልጅነቱን አልጨረሰም አፉ ደስ ስትል ጎበዝ
@abge5258
3 жыл бұрын
ጀግናው ወንድማችን እጅግ በጣም እናከብረሀለን ሙክታር ኢንዲሬስ ጀግናችን
@ሂዋንሂዋን-ጰ2ተ
7 жыл бұрын
ዋዉ ሁሉን አማልቶ ሰጦሃል ተጨዋች ግልፅነት ጥንካሬ ይጨማምረልህ
@እኔስየድንግልማርያምልጅኔ
7 жыл бұрын
ኣኮራሀን ጅግና የሓገራችን ልጅ በርታ እግዝኣብሄር ይጠብቅህ
@ዚናትወለዬዋየናቴልጅዚናት
7 жыл бұрын
መሻአለህ ሙክታርዬ ደስ ያምትል ሰው ነህ😍ምን አለአ ሁሉም ወንዶች እንደአንታ ግልፅ እነ ያውሀ ቢሆኑ አለህ ያድል በለቤት ያድርግህ ያኔ ወንድም😍😍😍
@ፈጣሪየአላህመሪየሰ.ዐ.ወመ
7 жыл бұрын
አንዲም ቀን ለስፕርተኛ አዲንቄ አላውቅም ነበር ሙክታርየ በጣም ወደዲኩህ ምክነያቱም እንደኔ ከገጠር ተነስተህ በራስህ ትግል እዚህ ደረጃ የደርስክ ነህ አላህ ይጠብቅህ አላህ ይርዳህ
@ካልሆነለድኔመኖርለም-ቈ8ጀ
7 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ በድንህም አላህ ያፅናህ
@rounachabdisa5776
7 жыл бұрын
ስይፍዬ ዘንድሩ የአንተን ፍእሮግራም ባልከታተል በውነት በሰው አገር ለይ ይደብረኝ ነበር በጣም ንፁ ግፅ ሰው ነክ ተባረክ ልጆችክ ይባረኩልክ በርታ ቀጥልበት ውድድድድ ከልብ
@ሀዩአርጎቧዋ
5 жыл бұрын
ሙክታር ጀግናው አላህ ይጠብቅህ እንወድሀለን
@selamyemaryamliji3749
7 жыл бұрын
ዋውውውው ሙክታር እንኳን ደስ ያለህ የልጅ አባት ሆንክ የኢትዮጵያ ያስጠራህ ጀግና ውይይይ ሰይፍሻ ጥያቄህን ውስጤ ነው ያዝናናኛል ይመችህ ።
@nie1917
7 жыл бұрын
አጠያየቁ፡በጣም፡ያሰጠላል፡በጣም፡የወርደ፡ነዉ፡የማይጠየቀዉ፡ይጠይቃል፡
@hanankonjoo2073
7 жыл бұрын
እሁንም ድል ከአነተ ጋር ይሁን ሴፍዬ አመሰግናለሁ we hero ስላቀረብከው
@yeneneshab4552
5 жыл бұрын
የዋህነትህ በጌታ ሳስደ ስት በርታ እንወድሀለን ጀግናችን
@azmiethiopiawetngnazmietih1374
7 жыл бұрын
የኔ ጀግና ምስክን እውነትም ምርጥ እትዮጵያዊ ጀግና እንካን ደስ አለህ
@gft2080
7 жыл бұрын
መሸአላህ
@hgfgggg7427
5 жыл бұрын
🌺💐💐
@Mandf-fikir4ever
7 жыл бұрын
ሰለሞን ባረጋም በጣም አግዞአቸዋል በጣም ደስ ይላል ቡድን ስራቸው
@ሳዱላወሎየዩቱብ
7 жыл бұрын
ወይ ሚስኪንንንንን አላህ ይጭምርልክ ውንድም ንጹህ ልብ ያለው ውንድም ነው ደስ ይላል ማሻአሏህህህህ እጥፍ ድርብ አድርጉ ይጭምርልክ
@ቁርአንየአላህቃልነውኢስላ
7 жыл бұрын
ምርጥ የኢቶ ልጅ ሀይማኖትህን አክባሪ ነህ
@ጎደሊያስA
7 жыл бұрын
መሻአላህ እንኻን ደሰ አለህ ሙክታርየ ደስ የሚል ልጅ የዋህ ነገር ነው
@mekya37
7 жыл бұрын
ጨዋ የጨዋልጅ አቦ ይመችህ ሙክተርዬ
@الحمدللهالحمدلله-ق5ث
7 жыл бұрын
ሙክታር ወንድማችነን ሃቢቢ አሰል ነገር ነህ በጣም ሚስኪን ነህ አላህ ከአይን ይጠብቅህ ሃስን ነፍስክ ሁል ግዜ
@haa6527
7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙክታር በዲንህም በርታ ሀይል በአላህ ነው ግን በርታ በሰላትህ በዱአ ብዙ ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ ተስፋ አደርጋለሁ። ኢንሻ አላህ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Dhdydrበርቱ Rydydr እንሻ ኣሏህ የኔ ማር
@rahimayarahmanbara2252
5 жыл бұрын
እውነት ነው ለኛም ኮራት ነው ሱጅዱ አላሁ አክበር በረታ የኛ ጅግና አላህ ከፍ ያድርግህ አስደስተሀናል አኩረተህናል ሁሉም ነገር ለአላህ ነው ምስጋናው ተደራራቢ ምስጋና ለአላህየትም እዳይቀር ሱጅድህ
@rahimayarahmanbara2252
5 жыл бұрын
አሜሪካን እዳያሽንፎክ ኽግንልችን የነሱ ጉራ አይቻልም እኛ ግን አልሀምዱሊላህ
@ሀስቡነአላህወኒእመልወኪል
7 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ሙክታር የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ በጣም ነው ያኮራኸን ግን እስከ መጫረሻ ነው ያዳመጥኩት ማለቴ ሌላቀን አላዳምጥም ግን ግን ሰይፉ በጣም በጣም ነው ያናደድከኝ ብዙ የማይጠየቁ ጥያቄ ነበር ስጠይቀው ቃለ ምልልስ አይባልም ሚስጥሩን ሁሉ በአደባባይ መጠየቅ አግባብ አይደለም ።
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
ሀስቡነ አላህ ወኒእመል ወኪል ኣሚን የኔ ማር ምን ይደረግ ልማዱ ነው በተለይ ደሞዝ ብዙ ሰዎችን ስጠይቅ ሰምቸዋሎህ
@swifttab5297
7 жыл бұрын
ወርቅ የሆንክ ልጅ ከግል ጥቅም ይልቅ ለሀገርህ በማሰብህ በጣም እናመሰግናለን አምላክ ይርዳህ
@eskdareabebe6278
7 жыл бұрын
የእኔ ጀግና እግዚአብሔር እክሎ ይስጥህ። ውይይይይይይይይይ የእኛ ባለሀብቶች ለአለው መጨመር እንጂ እንዲህ ለተቸገረ መደገፍን አያውቁም።ድሉ ቢያስደስተኝም የመጣበት የህይወት ውጣ ውረድ አስለቀሰኝ።
@jemillaaim8707
7 жыл бұрын
ለሰው ልጅ ወናው እምነቱ ነው ሰው ካመነ ወድቆ አይወድቅም በርታልን
@ሱበሀንአለህለኢለሀኢለለህ
7 жыл бұрын
ጀግነው ሙክታር አለህ ከንታ ጋር ይሁን ጋነ ቡዙ ደራጀ አለህ ያደርስሀል ኢንሸ አለህ አብሽር አለሀንም በማጋዘት በርታ
@ፋኢዛእንድሪስወሎየዋ
7 жыл бұрын
ሙክታርየ የኔ ወንድም ውይ ደስ ስትል ሲበዛ ጨዋነት ይታይብሀል በጣምም አሳከኝ አላህ ከፍ ያድረግህ ጣፋጩን ለማገኘት መራራውን መቅመስ ግድ ነው ይባል የለ አብሽር የኔ ወንድም በርታ ሚሊየነር ሁነህ ልይህ የኔ ጀግና ልጂህንም አላህ ያሳድግልህ ሀፊዝ ያድርግልህ ኢንሻ አላህ
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
Faiza Adem ኣሚን ማር
@የጠፋውልጅ
3 жыл бұрын
ምርጥ ሠው ዘድሮ ባለመሔዱ ተናድጃለሁ
@leratub6791
5 жыл бұрын
ሙክታሪ አላህ ያግዝክ💪💪 አላህ ያግዝህ ያረቢ
@fikrrryashenfal2556
7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ሙክተር በርታ ከነቤተሰብህ ከነልጆችህ እግዛብሄር ይጠብቅህ ሰይፍሽ በጣምነው ያዝናናችሁኝ ሁለተኛም ልጂ ውለድና እዳተው እራጭ እዲሆኑ
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
7 жыл бұрын
ሙክትየ ከላህ ይጠብቅህ ትዳርህን ቤተሠብክን አላህ ይጠብቅህ በርታልን የኛ ጀግና
@marealhabesha255
7 жыл бұрын
ኤሚ ወለየዋ ኣሚን ማር
@ተወከልቱአላህ-ሰ3ገ
7 жыл бұрын
mare al habesha ameeen
@madinahfaris9013
7 жыл бұрын
ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ መቡሩክ ባራካአላ አላህ ያሳድግልህ ሰፊሻ እናመሰግናለን
@ዘምዘምአሠን
7 жыл бұрын
ማሸአላህ በርቱ አትሊቶቻችን
@እግዚአብሔርይመስገን-የ1ሐ
7 жыл бұрын
ስይፍሻ እናመስግንሀለን እንዲህ አይነት ታሪክ እሚያድሱ ስት አሉ በየቤቱ እግዚአብሔር ይርዳቸው ????? አለኝ የብሯን ነገር ግን ባጠይቅ ባይ ነኝ
10:44
Seifu on EBS: የ 108 አመት እድሜ ባለፀጋ ኮለኔል ሪጃል በ ሰይፉ ሾው ቆይታ ክፍል 1
Seifu Show
Рет қаралды 320 М.
18:52
የጎንደርና የጎጃም የፋኖ ኮማንዶ፣ ዐቢይ ያስጠሯቸው ወታደራዊ አዛዥ፣ የቤተ መንግስቱ ምርቃት፣ “ወታደራዊ ስምሪቱ ተዛብቷል”፣ አዲስ አበባ የወጣው መረጃ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 32 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 919 М.
00:21
Chain Game Strong ⛓️
Anwar Jibawi
Рет қаралды 39 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 57 МЛН
29:31
Seifu on EBS: ከኢንጅነር ዋሴ ጋር ቆይታ
Seifu Show
Рет қаралды 303 М.
57:25
ጫማ አድርጎ መሮጥ የሚከብድ ነበር የሚመስለኝ … እረኝነት ተቀጥሬ በወር 20 ብር ይከፈለኝ ነበር ... ጀግናው አትሌት ሰለሞን ባረጋ| Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 184 М.
13:11
🔴ሰበር‼️አቡነ አቡርሃም ከባድ ማስጠንቀቂያ ሰጡ /ዘመድኩን ነጭ ነጫን ከጳጳሳቱ በስተጀርባ የዳንኤል ክብረትን ትዛዝ ለምን አልፈፀሙም
⛪️ንቁሓን Reaction /orthodox mezemure
Рет қаралды 1 М.
21:56
ከተዋናይት ጸደይ ፋንታሁን ጋር የተደረገ ቆይታ ክፍል 1 | Ethiopia | Tsedey Fantahun
Yegna Tv የኛ ቲቪ
Рет қаралды 148 М.
34:19
Seifu on EBS: ከአቢ ላቀው ጋር ቆይታ ሰይፉ በኢቢኤስ | Abby Lakew Ethiopian Singer
Seifu Show
Рет қаралды 1,2 МЛН
26:23
"የኢትዮጵያን ምላሽ እንጠብቃለን" ጂቡቲ
Nahoo TV
Рет қаралды 428
23:09
Seifu on EBS: የሜካፕ አርቲስት ማርዜል ጋር ቆይታ ሰይፉ በኢቢኤስ
Seifu Show
Рет қаралды 276 М.
15:10
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
Seifu ON EBS
Рет қаралды 373 М.
29:57
Seifu on EBS: Interview with Actor Tinsea Berhane
Seifu Show
Рет қаралды 1 МЛН
14:34
Seifu on EBS : ዜዶ እና መስፍን በቀለ ጨዋታ 2
Seifu Show
Рет қаралды 498 М.
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН