Seifu on EBS: ከአሜሪካ መጥታ ቡና ጠጡ የምትሰራው አሳዛኝ እናት | Almaze Tsedalu

  Рет қаралды 905,629

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

A Mother of Two Sons share her life Experience in America | ሰይፉ በኢቢኤስ ከአሜሪካ ልጆቾን ይዛ የመጣችው ወ\ሮ አልማዝ ፀዳሉ ቡና ጠጡ እየሰራች ያለችው እናት አሳዛኝ ታሪክ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 1 800
@kaluyekalina6122
@kaluyekalina6122 5 жыл бұрын
የኔ እናት ጥቁር አሜሪካዊያን እኮ በጣም መጥፎ ናቸዉ በሂዎት ተርፈሽ መምጣትሽ እራሱ ተመስገን ነዉ እኔ እረዳሻለሁ ብዙ ነገር የለመዱ ልጆች በትንሽ ነገር ማኖር ከባድ ነዉ ግን የኔ እህት አንቺ እና ልጆችሽ ጤኔኛ ሆናችሁ መኖራችሁ ጥሩ ነዉ በተረፈ አይዞሽ
@habeshahomestead779
@habeshahomestead779 4 жыл бұрын
Kaluye Kalina who said that black Americans are bad ? Benatesh sebesebash atenageri
@addis246
@addis246 4 жыл бұрын
ብዙ ጠብካራ ሴቶች አሉ ልጆቻቸውን. ታግለው አስተምረው በዶ/ር. ደረጃ ያስመረቁ. ይች ሴት የመጅመሪያ አይደለችም ለመበደል ግን ቆራጥነትና ወኔ ያስፍልጋል. በዝህ አጋጣሚ ብዙ ኢትዩፕያውያን እናቶች. ላመስግን እወዳለሁ ከወንድ በላይ ታግለው ልጆቻቸውን ትልቅ ቦታ ላይ ያደረሱ. የወንድ ትምክህት ሳይበግራቸው እራሳቸውን መስዋት አድርገው በአሽናፊነት. የቆሙ የሴት ሆንዶች. ክብር ልንስጣቸው ይገባናል
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ
@ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ 6 жыл бұрын
እናት እኮ እናት ናት ማሮቼ የናታችሁን ክፉ መዳንያለም አያሳያቹ አሜን ስፉ ሰላምህ ይብዛ ስለመልካምነትህ እግዚአብሔር የመልካምነትህን ዋጋ ይክፍልህ ስፍዬ ተባረክ
@ellenit64
@ellenit64 6 жыл бұрын
Wow very sad .ግን በጣም ነዉ የተሰሳትሽወ አሜርካ እያለሽ ለፖሊስ ብትነግሪ ናሮ ብዙ እድል ነበረሽ የኔ እህት አሜሪካ ለሴት ብዙ እድል ያለት ሀገር ናት አሁንም እግዝያብሔር ይርዳሽ የልጆች ኣምላኽ
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው ልጆቹ የቀረቡበት ምክኛት አለው ?
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑርኮመ 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው እህ
@genetzenash7076
@genetzenash7076 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለው ባልየው ዜግነቱ ሴሬላንካ ነው እንዴ እዳ እኮ ነው
@rawankhamis4296
@rawankhamis4296 6 жыл бұрын
በቃሏ ነኝ እናቴ ማርያም ናት እኔም ትውልድ ነኝ ብፅኢት እላታለሙው
@kylohuski4351
@kylohuski4351 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፍል።ከስጦታ ሁሉ ልዩ የሆነውን የእግዚአብሄርን ስጦታ የሚያምሩ የሚያሳዝኑ ፍቅር የሆኑ ልጆች ፈጣሪ ሰጦሻል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን !!!!!አሜን። ጤነኛ ልጆች ይዘሽ ማሳደግ ቀላል አይምሰልሽ ።ችግርን ታልፊዎለሽ ነገ በነሱ ትጦሪያለሽ። ከቤተክርስትያን አትለያቸው በፍፁም ።ስነስርአት ያላቸው ፍቅር ያገኙ ልጆች ናቸው አሁንም ጠንክሪ አይዞሽ እህትዬ በርግጥ ብዙ የለመድ ልጆች ይጎድልባቸዋል።ግን ሁሉ ጎድሎ በፍቅር በሰላም ማደጋቸው ከሁሉ በላይ ነው። እንኮንም ከእጅ ወጣሽ ጥሩ ውሳኔ ነው።ደመከልብ ሆነሽ እሱም እስር ቤት ልጆቹም መንግስት ይወስዳቸው ነበር።አስቢው አሁን በገንዘብ የማይተመነውን የእናት ፍቅር እያገኙ ማደግ ትልቅ ነገር ነው።ሁሉ ሞልቶ ሰላም በሌለበት ቤት ሁኔታ ከሚያድጉ ።ሁሉ ጎድሎ ሰላም ባለበት ቢያድጉ ይሻላል። ለልጆችሽ ስትይ እራስሽን መጠበቅ መበርታት አለብሽ። አይዞሽ እግዚአብሄር ባላሰብሽው በረከት ጎዶሎሽን ይሙላልሽ።ልጆችሽን ይባርክልሽ።
@tsehaykemal1189
@tsehaykemal1189 6 жыл бұрын
M.A Desta Wow what a wonderful word god bless!!
@minassurafel8398
@minassurafel8398 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ እውነት በእግዚአብሔር ታገኝዎለህ በጣም ነው ምናመሰግናው #ሴት ልጅ ናት ታሳዝናለች ኮሜንተሮች እባካችሁ ምትፅፉት እወቁ
@ggghhg6305
@ggghhg6305 5 жыл бұрын
9
@በረካ-ቸ1በ
@በረካ-ቸ1በ 4 жыл бұрын
!!!
@benana2574
@benana2574 4 жыл бұрын
ሴት ልጅ ምናምን አትበል እንደ ሴት ልጅ የተረገመ ፍጡር የለም እራካሽ ናቸው ጥቅመኞች ናቸው
@አይሻየኡስታዞችአድናቂነኝ
@አይሻየኡስታዞችአድናቂነኝ 6 жыл бұрын
የሰው ሀገር ዜጋ አታግቡ የምትሉ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ የሀገራችንም ወንዶች እድሁ ናቸው አይዞሽ ማማየ
@shahhamashahama6790
@shahhamashahama6790 6 жыл бұрын
አይዞሽ ማር ለበጎ ነው። አታልቅሽ ገንዘብሽ ልጆችሽ ናቸው። እግዚአብሂር ይርዳሽ
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ውይ ልጆቹ ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይርዳቸው ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ!!
@zewditumherit2039
@zewditumherit2039 6 жыл бұрын
ወይኔ እባካችሁ አሜርካ ያላችሁ ጠበቃ እባካችሁ ለዚች እህታችን ፍርድ እንድታገኝ ተባበሩልን እባካችሁ
@hello3623
@hello3623 4 жыл бұрын
Enmokeralen...
@rahelnigatu6833
@rahelnigatu6833 6 жыл бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው እናትዬ የኛ ኢንባሲዎች በየትኛውም ሀገር ላይ ያሉት እኛን ለመርዳት ከአደጋ ሊታደጉን ሳይሆን ወንበር ለማሞቅ ገንዘብ ለመሰብሰብ ነው ይድፋቸው እነሱን አንቺ ግን በርቺ አምላክ ይርዳሽ
@solomon5376
@solomon5376 4 жыл бұрын
I hope Ethiopian women/girls who always think America as heaven will learn so many things from this lady!!
@salihibrahim562
@salihibrahim562 4 жыл бұрын
Solomon: it’s so sad what happened to her. All African American are not Like him So, let’s not generalize. We need hear both sides of the story. May Allah protect and bless her:
@orangedemeke2762
@orangedemeke2762 4 жыл бұрын
Km 0
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ
@እናቴውስጤነች-ዠ7ቸ 6 жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር ልጆቹ ደስ ሲሉ እግዛብሄር ያሳድግልሽ ያንች ደስታ ልጆችሽ ናቸው አይዞሽ
@Exploratorium360
@Exploratorium360 6 жыл бұрын
I knew exactly a story like yours and i feel what kind pain you went through...
@ሀብታምአሻግሬ
@ሀብታምአሻግሬ 6 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት እህ አይ እናት አምላክ ልጆችሽን ይባርክልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ አድገው አንችን ለማገልገል ያብቃቸው አሜን
@gigigeb8156
@gigigeb8156 6 жыл бұрын
He is missing out a lot of fun, a lot of happiness, joy, and so many great things to be with children
@ቅይጥወጎች
@ቅይጥወጎች 6 жыл бұрын
pleas don't cry, just be thankful for your healthy sons and for you too..... it may happen for a good reason.
@HgHg-jx5qe
@HgHg-jx5qe 6 жыл бұрын
የኔ ናት እኳን በሰላም ወደ አገርሽ ገባሽ ከነልጆችሽ አይዞሽ ሁሉም ያልፍል ከፈለገ ተቆርጭ ያርግልሽ ያለበለዚያ ይቅርብሽ ይገልሻል ቅናት መጥፎ ነው ።
@chede9329
@chede9329 4 жыл бұрын
የደረሰብሽ በደል ከባድ ነው:: ከመንም የከበድ ችግር ቢገጥምሽ ልጆችሽን ከእጅሽ አውጥተሽ አሳልፈሽ እንዳትሰጪ ይህ ችግር ያልፋል:: አይዞሽ::
@maryamawitamen7760
@maryamawitamen7760 6 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞሽ እ/ር ይርዳሽ ህይወት እንደዚ ናት
@hajarshaj6225
@hajarshaj6225 6 жыл бұрын
እሱ የሰው ሃገር ሰው ስለሆነ ነው በሃገራችን ልጆች ስት የተበደልን አለን
@ለአላህብለንእንዋደድ
@ለአላህብለንእንዋደድ 6 жыл бұрын
Hajar Shaj በጣምምምምምም
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 4 жыл бұрын
Egg betam hod yefegew ufffffffffffff
@moramora4915
@moramora4915 4 жыл бұрын
አይዞሽ ይኔ እት የኛ ፈታና ብዙ ነዉ
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
ቤት ይቁጠረው ስንቱ እያለቀሰ ነውበወንድ
@ድንግልጠባቂዬጠባቂዬ
@ድንግልጠባቂዬጠባቂዬ 6 жыл бұрын
ግን ሴፌሻ ለሴትየዋ ያረከው ትብብር ጥሩ ነው ነገር ግን ልጆቹን ማቅረብ አላስፈላጊ ነው ገና ህፃናት ናቸው ነገ ትምህርት ቤት ሲሔዲ የሚፈጥርባቸው ተፅኖ ከባድ ነው ተቸግራቹ በቴሌቢዚን አየናቺ ሲሏቸው ምን እንደሚሰማቸው ገምት በጣም ከባድ ነው ለሌላ ጊዜ እባክህን እንዳይደገም
@abebafikadu8639
@abebafikadu8639 6 жыл бұрын
ድንግል ጠባቂዬ ጠባቂዬ በትክክል የኔ ማር
@arsamamikali2681
@arsamamikali2681 6 жыл бұрын
ድንግል ጠባቂዬ ጠባቂዬ ትክክል ብለሻል ልጆቹ ሲያሳዝኑ እኔ ልጄን ልብስ እያጠብሁኝ ነው ያሳደግኃት
@elleni6379
@elleni6379 6 жыл бұрын
Tikikil bilehal/bileshal!
@tsegabtsehaya4054
@tsegabtsehaya4054 6 жыл бұрын
ድንግል ጠባቂዬ
@queensheba3792
@queensheba3792 6 жыл бұрын
Tikikil. There was no need to bring the boys to the stage. Next time
@curiousinfp4062
@curiousinfp4062 2 жыл бұрын
I'm deeply touched by what this innocent woman had gone through. I believe her story can teach the rest of us. What many of our fellow Ethiopians should realise about people we meet on dating sites and apps is that most of them are scammers or people with serious problem of personality disorders like narcissism and psychopathy. Dating apps are full of romantic predators with malicious intentions. We should take care not to be swayed by false promises of deceptive individuals who prey on people who come to dating sites looking for real partners.
@helenhaileyerga6009
@helenhaileyerga6009 6 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አመስግኚ ። አንቺ አገርሽ ነው ያለሽው ሰርተሽ ተሳድጊያለሽ ሌላው ቢቀር አይዞሽ ባይ አለሽ። እኔ የሁለቱ ሴት ልጆች እናት ነኝ ባሌ ቱርካዊ ነበር ።ሱዳን ነው የተዋወቅነው እኔ ቀድሜው ቱርክ ገባው እሱ ሊመጣ በረራው አርብ ሆኖ እሮብ ቀን መብራት አይዞት ሞተ።September 2016 እሬሳውን አመጡልኝ ። እህት እውነት እግዚአብሔር አመስግኚ እኔ በዚህ ሰአት ቤቴን የሰራሁት ባባቱ መሬት ላይ ሰለሆነ ቤቱን ወስደው አንድ ክፍል ነው የሰጡኝ ሌላው ቀርቶ ምግብ እንኳን ተሳቅቄ ነው የምበላው ምክንያቱም ከአገር ጥዬ እንዳሌድ ልጆቼን ይወስዱብኘል በህግ እንኳን እዳልጠይቅ ህግ የሚለው ማሳደግ ትችላለች ወይ ነው ።ስለዚህ ያለኝ አማራጭ ሁሉንም ችዬ መኖር ነው ስሚኝ እህቴ አገርሽ ላይ አይዞሽ ባይ አለሽ ቢከፋሽ እግዚሄር በር ሄደሽ ታለቅሻለሽ ሌላው ቀርቶ ብታለቅሺ እንኳን ልጆችሽ ይረዱሻል ። የኔን ሂወት እዪ ችግሬን እማወራው የለም እህት እንባ ተራጊ ከጎንሽ ነኝ ባይ የሚል እንኳን የእውነት የውሽት ቢሆን እንኳን እንዴት እደሚናፍቅ ብታይ እግዚአብሔርን አመስግኚ አይዞሽ ባይ ማግኘት ምን ያህል ትልቅ ነገር መሰለሽ ቢያንስ ልጆችሽ ይረዱሻል። አይዞሽ የኢትዮጵያ አምላክ አንድ ቀን አለሁ ይለን ይሆናል።
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 6 жыл бұрын
Helen Haile Yerga ayizosh, liben tarikish ademaw Egzabher yirdash
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 6 жыл бұрын
Helen Haile Yerga አይዙሸ እህቴ 😍😍😍😍
@haimlove8735
@haimlove8735 6 жыл бұрын
Helen Haile Yerga Ehita ayezoeshi betam yasazenale egzehber beri alew sew bezegabishi ye degile mariyam lije lela mewecha yazegajelishali lijocheshim ayezoeshi marr ye ewunet asazeneshiegn
@helenhaileyerga6009
@helenhaileyerga6009 6 жыл бұрын
ፈቲያ ሀሰን አመሰግናለሁ
@helenhaileyerga6009
@helenhaileyerga6009 6 жыл бұрын
Las Vegas አመሰግናለሁ
@ቃልየጎንደሬዋ
@ቃልየጎንደሬዋ 6 жыл бұрын
እምየ እናቴ የ9ወር ቤቴ እማአ እናቴ ሽ ዓመት ኑራልኝ እናትን ክፉ አይንካት በእወነት ድምፅሽን ሥሠማው በጣም ነው ያለቀሥኩ አይዞሽ
@retasa7652
@retasa7652 6 жыл бұрын
Sorry I am married Italian for 12 years still our love is frash because God is a centre in our marriage is not about a country or culture when it's God will that marege is secseceful my sister God will give you strength and wisdom
@selamdemisse3611
@selamdemisse3611 5 жыл бұрын
Hy endet nesh
@selamdemisse3611
@selamdemisse3611 5 жыл бұрын
Hy
@ethiosankofa4690
@ethiosankofa4690 5 жыл бұрын
Yessew Weriq Ayademiq
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 4 жыл бұрын
ያልተነካ ግልግል ያቃል አሉ::
@jshshs.abebakassahshshsabs8906
@jshshs.abebakassahshshsabs8906 6 жыл бұрын
የእኔ እናት አልቅስሽ አስለቀሽኝ አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ግዜ አለው ኮሜተሮች ዝምብላችው አትቀበጣጥሩ እሷ በፍቅር አምናበት እስካገባችው ድረስ ምንቤት ናችው ጥቁር የሀገርሽ ዜጋ ምናምን እምትሉት ዋናው እኮ ፍቅርና መግባባቱ ካለ ሁሉም ነገር ቀላል ነው በሷ ብቻ አልተጀመረም የሌላ ዜጋ ማግባት አትፍረድ ይፈረድብሀል እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ እናቴ አስለቀሽኝ ምን የገዛ ዜጋችንም የልጆቹን እናት ህይወት እስከማጥፍት እሚደርሱ ስንት ወድ አለ ።የሀገሬ ሰው ሲተርት ጎሽ ለልጇ ስትል ተጎዳች አሉ በርች
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 6 жыл бұрын
ያገርማል ማን እንደ ሀገር ልጅ ያገር ልጅ ያግደለኝ ለብዙ ትምህርት ይሆነል
@ehiteyesushailemariam2899
@ehiteyesushailemariam2899 6 жыл бұрын
እውነት አለቀስኩ በተለይ ልጆቹን ሳያቸው አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንቹ ጋር ይሁን ልጆችሽንማ አሳልፈሽ አትስጭ ስንት ነገር አይተሽባቸዋል፡፡ እግዚአብሔር ቀን አለው፡፡
@berekettesfamkael6952
@berekettesfamkael6952 4 жыл бұрын
እይዞሽ እሜሪካ ባትኖሪም እግዝእብሄር ምክንያት እለው ለጥሩ ነገር እስቦልሽ ነው ፈጥሪ እታልቅሺ ስንት ልጅ ይበላሻል እዛ እንኻን ልጆትሽ ሲያድጉ ብሄዱ ይሻላል ድህነት እና ሽግር ያልፋል።
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ
@እግዚያብሄርፍቅርነው-ዠ1ጸ 6 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይ እንዴት ያማል።እግዚያብሄር ከእንደዚህ አይነት ትዳር ይሰውርን።በተለይ ልጅ ወልደን ፈጣሪ ይሰውርን ከእንደዚህ አይነት ህይወት።እግዚያብሄር ይርዳሽ እናት።ውይይይይይይይይይ እናት እኮ እናት ናት።እንዴት ልጁዋን አሳልፍ ትሰጣለች ብቻ የሰው ዜጋ ማግባት ከባድ ነው።ጣጣው።ሰይፍ ለትብብርህ በጣም እናመሰግናለን በተለይ ጠበቃ ካሌብ ነበር ለእሱዋ መቅጠር ከምር እግዚያብሄር።ይርዳሽ እናት
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 жыл бұрын
ሰይፍሻ በጣም ደስ እሚል ዝግጅት ነው አንተኮ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በጣም አሳዘነችኝ (አስለቀሰችኝ )ለልጅ ሲሉ እማይኮን የለም
@handvdbd6141
@handvdbd6141 6 жыл бұрын
የኔ ናት አቺ እውነት እናት ነሽ ክብር ይገባሻል አይዞሽ ማማዬ።
@dinajoseph2642
@dinajoseph2642 6 жыл бұрын
የውጭ ዜጋን ማግባት የምትመኙ ወይም በአቋራጭ መበልፀግ የምትፈልጉ አሪፍ መልእክት ነው የውጭ ዜጋ ወርቅ ከሚያለብሰኝ ኢትዮጵያዊ ሰልባጅ ይሻለኛል ጎመን በጤና
@lulalula7120
@lulalula7120 6 жыл бұрын
dina yose ay hegun alemaweka engi yesw lge beytgawem ager kefu ale
@selomonbiadgelegn6622
@selomonbiadgelegn6622 6 жыл бұрын
dina yose Hi dina I am proud of u
@dinajoseph2642
@dinajoseph2642 6 жыл бұрын
Selomon Biadgelegn. Tnx
@sisisisio585
@sisisisio585 4 жыл бұрын
በጣም
@zobydahussain476
@zobydahussain476 4 жыл бұрын
አላህ ያሳድግልሽ ጤነኛልጅ ማሳደግ ቀላል ነው በርቼ ደህነትም ያልፋል አይዞሽ የሚያምሩ ልጆች ናቸው
@lalawittesfaye383
@lalawittesfaye383 6 жыл бұрын
አይ ሰው በጣም ይገርማል እ/ር ይርዳሽ ደሞ በ face book ነው የተዋወቃችሁት በጣም ይከብዳል ካንቺ ታሪክ ብዙ ነገር ተምረናል😢እ/ር ይጠብቃችሁ🙏🙏
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ
@ፍቅርተማርያም-ለ6ዐ 6 жыл бұрын
Lalawit L fb altebalem mahiberawi dihregetse new yetebalewe bizu aynet newe yalewe
@lalawittesfaye383
@lalawittesfaye383 6 жыл бұрын
+Ewenet Emnet እርግጠኛ ነህ በደንብ ነው ግን ኢንተርቪውን የሠማከው😉
@dashudashu7618
@dashudashu7618 6 жыл бұрын
Lalawit Tesfaye aaaaa
@kemalfirhwot278
@kemalfirhwot278 6 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ለበጎ ነው እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው በሰላም መግባትሽ ነው አንዳንድም አሉ አይደለ ኢትዮጵያን ውንዶች በቅናት ህይወትን የሚያጠፉት አሉም አይደል እራሳቸው ገለው እራሳቸው የሚቀብሩት ከዛን በዋላ ነው አይደል።ፍርድ የሚሰጡት.....
@ahlamhussein4099
@ahlamhussein4099 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እድሜ ና ጤና ለእናቶች
@koki2942
@koki2942 4 жыл бұрын
I pray for your peace and stability. you did a great thing by returning back to your country, for you and your sons. Your Kids will go back to US by themselves when they become 18.
@tttt-qx6fy
@tttt-qx6fy 6 жыл бұрын
Oh my God she make me cry 😭😭😭😭
@biniyamworku8983
@biniyamworku8983 6 жыл бұрын
Me to😭😭😭😭😭 Egezaber yerdate
@samuelghebreghiorgis5603
@samuelghebreghiorgis5603 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናትዬ! ወደ አሜሪካ መሄድ ማለት፡ ገነት መግባት ማለት አይደለም። ኢትዮጲያ ውስጥ ሆነሽም ሕልሞችሽን ማሳካት ተችያለሸ። ያጋጠመሽን በመፀሐፍ መልክ አዘጋጂ፡ አሰቃቂውን የህይወትሽን ምዕራፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ለመዝጋት ዓቢይ አሰተዋጽዖ ይኖረዋል። መልካም ምሽት
@crazymoodtube1378
@crazymoodtube1378 6 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ኣለቀስኩ ዛሬ በ tube እናት ለዘላም ትኑር በስመኣም ጌታዬ ሆይ እናቶቻችንን እድሜ እና ጤና ስጥልን
@weiltegewrgesegewrgese5866
@weiltegewrgesegewrgese5866 4 жыл бұрын
Me too
@ሐናየድሬዋ
@ሐናየድሬዋ 6 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ መቸምይሔ ነገር ለሁሉም እህቶቻችን ትምርት ይሆናል ብይአስባለሁ ምክንይቱም የኢትዮጵያ ያሉእህቶቻችን እንደዙህ አይነት ችግር ያለ አይመስላቸውም ሌላው ደግሞ ከተጋቡ። በሆላ እንደ የኢትዮጵያ። ሁሉየጋራችን ነው ብሎነገር የለም ሁሉም ይሰራል የራስሽገንዘብ የራስሽ ነው የሱየአንች አይሄንም ኑሮእንዴት ይኖራል ወጭዉን በጋራ እኩል እኩል እያወጣሽ ነው የሜኖረው ያለበለዛ ያውእንደ ሰማችሁት ባሬያ ሆኖመኖር ነው እህ በዚህ አይነት ህይወት የሚኖሩ ስንት ይኖራሉ ቤት ይቁጠረው።
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ
@የወሎልጅፍቅር-ዸ8ከ 6 жыл бұрын
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ አይዞሽ እናት ልጆችሽም አርገውልሻል
@birhanibirhani1163
@birhanibirhani1163 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህታችን ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ልጆችሽ ንይባርክልሽ በአገርሽ ላይ ማንኛውንም ስራ ሠርተሽ መኖር ትችያለሽ ልጆችሽም እየደረሱልሽ ነው ከፈጣሪ በታች ተስፋዎችሽ እነሱ ናቸው
@sisayassefa9251
@sisayassefa9251 6 жыл бұрын
ይሄ ግፈኛ ወንድ እዚህ ጠበቃ አለ እጠይቅልሻለሁ እህቴ
@jaynata7301
@jaynata7301 6 жыл бұрын
zizu z queas meada እግዚአብሔር ይባርክክ ቆንጆ እሄንን አውሬ ቀንዱን መቶ መጣል ነው
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
zizu z queas meada አዎ ለወገን ደራሽ ወገን ነው በርቱ!
@sisayassefa9251
@sisayassefa9251 6 жыл бұрын
ይሄ ውሻ ነው እንጂ እኔማ እንቅልፌን አልተኛም ሀበሻ ናት ብሎ ነው እዚህ ቢሆን ህጉን በደንብ ያቀዋል ባለጌ
@jaynata7301
@jaynata7301 6 жыл бұрын
zizu z queas meada ትክክል ህጉንማ በደንብ ያውቀዋል እሷን አይርዳ ግን የልጆቹን ቻየልድ ስፖርት መክፈል አለበት አይደለም እሱና እኛ ሁለተኛ ዜጋ ሆነን እንኳን ህጉን ጠንቅቀን እናውቀዋለን እሄ ጅ
@brookeasfaw8351
@brookeasfaw8351 6 жыл бұрын
zizu z queas meada me too
@ሁሉቻይጌታ
@ሁሉቻይጌታ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀዘንሽን በደስታ ይቀይረው የኔ ቆንጆ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው እውይይት መጨረሻ ሳላስበው እባዬን መጣ ልጆቹን እራሱ እዴት አጀት ይበላሉ ግዚአብሔር ለስራውን ይስጠው እናት መች ትጨክናለች በልጇ ልጅሽን አሁንም እዳትስጪ ቢርባቸውም ቢጠማቸው እናት ትፍሿን በቂ ነው
@sofibint4638
@sofibint4638 6 жыл бұрын
_ስታሳዝን እኔስ ያገሬ ልጅ እያለ የውጪ ዜጋ አላገባም ሆሆ አይዞሽ ዋናው አገርሽ መግባትሽ ነው_
@ሔዋንየድንግልልጂየድንግል
@ሔዋንየድንግልልጂየድንግል 6 жыл бұрын
የኔማር በጣም ነው ያስለቀሽኝ እመቤቴ ካንቺጋር ትሁን አይዞሽ ጌታ ይረዳሻል በፀሎት በርች የኔ ውድ ነገ ሌላ ቀንነው ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ድግል ማርያም ታበርታሽ 😭
@ሀኪሜአላህነውሸፈአዬረሱል
@ሀኪሜአላህነውሸፈአዬረሱል 6 жыл бұрын
ምንም ቢሆን ያገር ልጅ ቢገልም ቢያድንም ያገሬ ልጅ ይግደለኝ እህህህ ሀበሻዬ
@sameratopia7922
@sameratopia7922 5 жыл бұрын
🏯🏰🍅
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 жыл бұрын
Hayat Awol Mohammed, አላህ ይባርክሽ። አሁንም ማን እንደ አገር ልጅ።
@demelawembeale3940
@demelawembeale3940 4 жыл бұрын
የሀበሻ ሴቶች ወንዶች በሰነ ሥርዓት ከአገር ቤት አግብተዋችሁ አሜሪካ ካመጡአችሁ በኋላ ግሪን ካርዳችሁን ስታገኙ ከባሎቻችሁ ትሰወራላችሁ!! እረ ስንቱ ተወርቶ ያልቃል!!
@ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ
@ዜድየጃማልጅያዉምየደጎሎ 5 жыл бұрын
እናት የግድ መኖር ብትችል እናት የልብ እናት እኮናት እግዚአብሄር ዋጋሽን ይከፍልሻ አይዞሽ የእናት ዋጋ አይወድቅም በእግዚአብሄር ተሥፋ አይቆረጥም የዘገየ ቢመሥልም እግዚአብሄር በፍርድ አይዘገይም እናት ለዘለአለም ትኑር እገጅም እድሜ ይሥጥሽ ከጤና ጋር እግዚአብሄር የሁሉንም ከእግዚአብሄር ጠብቂ እግዚአብሄር ያነሣሻል
@barhmtetjtj2733
@barhmtetjtj2733 6 жыл бұрын
ሴት በመሆኔ በእድልሽ ጉዳይ በጣም አዘንኩኝ ትንች ድክመት አለ አንችጋ ምንም ብሆን እዛ ከሄድሽ ከወለድሽ መብትን ማስከበር ነበረብሽ እደምንም አለቃቅሰሽ የሀገርሽ ልጆች ፈልገሽ እድረዱሽ እሱሳያውቅ ሳያይሽ ብዙ ነገር ማረግ ትችይ ነበር እዴ ምናባቱ መሳርያውን ተቀብለሽ አናቱ ላይ ደቅነሽበት የያዘውን ያስቀመጠውን ሁሉ እጅ ላይ አርገሽ እንኳ ሀገርሽ ብትመጭ እዬ አፈር ይብላ በጣም አውሬ ነው አንችም ጎበዝ ብትሆኝ ስንት ጅግና ወንድሞቻችን አሉ ኡኡ ብለሽ መብትሽን ያስከብሩልሽ ነበር
@hhazems_
@hhazems_ 6 жыл бұрын
Barhmte tj tj. ስለ እሜሪካ ሕግ ሳታውቂ እትፊረጂ. ጥፍቶ ስለእሜሪካ ሕግ መጠየቅ ነበረባት. መውለዶ. ወደ እገር መግባቶ ደስ ብሎኛል. ወረቀት ማስጣት ይችላል. ግን ቻየልድ ሳቦርት መክፊል እይፊልግም. ወደ እገር ብትገባ ይሻልዋል. በታክስ በልጆቹ ይመለስለታል እሱን ቢስትጣት እገሮ ተቀባራ ትኖር ነበር ለማንኛውም ለመፊረድ ሕጉን ማወቅ ነው ኢትዬጽያ እይደለም. እሱ እንጂ ሕግ እይደለም ወረቀት የሚያስጣት እሱ ነው ፊርሞ ያመጣት ወረቀት እስክታገኝ ባታረግዝ ለማንኛውም ሌላው ይማርበታል መቅረቦ ደስ ብሎኛል
@TechGPTet
@TechGPTet 4 жыл бұрын
My tears rolled down my cheeks which i didn't even know until my sister told me - listening to Almaz's story! Abbat Hoy Menaleee Wedeee Antee Kememtatee befittt endeAlmazz Aynet sewockenn abnteee simmm Enederedaaa Betetekemebegneeee.... regardless of their race, religion, etc....Woy getaaa
@menbiyeamenmenbiyederartu4723
@menbiyeamenmenbiyederartu4723 6 жыл бұрын
ሰይፉ እግዝያብሄር ይስጥህ እንደው ጥሩ ጠበቃ እንደ ካሌብ አይነት ብታገኝ እህታችን እላለሁ
@محسنالشهري-غ5ق
@محسنالشهري-غ5ق 6 жыл бұрын
እግዚብሕር ፍቅርንው
@eyobtesfahun8786
@eyobtesfahun8786 4 жыл бұрын
I'm sad
@ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ
@ንግስቴየማርያምልጅ-ቈ4ገ 6 жыл бұрын
ውይይይይይ እናት ለልጆቻ ያማታየው መከራ የላትም!!! አይዞሽ እህት ምን አልባት እግዚአብሔር አንቺን በዚህ መከራ ውስጥ ማስተማር ፈልጎ ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳሽ
@selamaberaart9315
@selamaberaart9315 6 жыл бұрын
እህቴ እንደ እኔ ግን ምመክርሽ ከእሱ ጋር አብሮ መኖር እንዳታስቢ ወደሞት ሊሸኝሽ እላይሽ ላይ መሳሪያ እያቀባበለ ያለ ሰው መሆኑ ለሂወትሽ ያሰጋል ልጆችሽን ብቻ ሸኝተሽ በ አመት አንዴ እየመጡ ቢያዮሽና እራሳቸውን ሲችሉ እራሳቸው ቢወስዱሽ ጥሩ ነው ልጆችሽን ሸኝተሽ አንችም ሀገርሽ ላይ ዝንጥ ብለሽ ስራሽን እየሰራሽ መኖር ትችያለሽ ወጣት ነሽ የነገን ማን ያውቃል የተሻለ የህይወትን አጋርሽን ፈጣሪ ይሰጥሻል
@meronnigatu1885
@meronnigatu1885 6 жыл бұрын
Kabade eko naw lanate yehani maderagi
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እነዚህ ደስ የሚሉ ልጆችሽን እንዳሰጭ የኔ ቆንጆ ስራ ስር ገና ልጅ ነሽ አይዞሽ እንዳይሄዱ አስተምሪያቸው እንዳትሰጭ ልጆችሽን እም ብርሃን ትርዳሽ ።እግዚአብሔር ካንችጋር ይህንን🇨🇬💚💛❤ሰይፍ አመሰግንሃለሁ በእውነት ብዙ ሰው እየረዳህ ነው ።
@bbgl5736
@bbgl5736 6 жыл бұрын
ባረያ ባረይፕ ነው ባርነቱ አይለቅም አይዞሽ የኔ እናት ለብዙ ሰው ትምርት ይሆናል
@mariammag2460
@mariammag2460 6 жыл бұрын
enzhe jiboche
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ
@ፂወንነኝከዳላስየቴዲአፍሮ 6 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ ነገ በልጆችሽ ታገኝው አለሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ እህቴ
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው 6 жыл бұрын
ኮመንቶች የውጪ ዜጋ አታግቡ ምትሉት ሀበሻ ወንድ ጥሩ ሆኖ ነው ባገራቸው ዜጋ አሲድ የሚደፉት እነማናቸው።
@ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ
@ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ 6 жыл бұрын
ኢስላም ነው እምነቴ ጀነት ነው ምኞቴ! ትክክል ግን ቢሆንም ዜጋሽ ይሻላል ምንም ቢሆን
@hhhmmm2959
@hhhmmm2959 6 жыл бұрын
@@ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ ተዋህዶ ነው እምነቴ እየሱስክርስቶስ ነው አባቴ ድንግል ማርያምናት እናቴ ምንም ቢሆን የአገርሰው ይሻላል
@HAWI-SO
@HAWI-SO 5 жыл бұрын
የትም ቦታ ጥሩም መጥፎም ሰው አለ ። የግድ የአገር ሰው ስለሆነ ወይም ስላልሆነ አይደለም ። ሚስቶቻቸውን በተንደላቀቀ ኑሮ አክብረው የሚያኖሩ የሌላ አገር ዜጎችም አሉ ።
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት
@ሸቃሊትነኝሽቃሊት 5 жыл бұрын
እር ተይኝ ከሳት ጡሮ የለውም
@yemiasfawe8048
@yemiasfawe8048 4 жыл бұрын
Yeweche zega selehone or selalehone adelm Fetari yetebarekewn lesetem bale lewndem mist yest .
@eheteagedei7204
@eheteagedei7204 6 жыл бұрын
እውይ ተባረኩ በዚህም አለ በዛ በጣም እድለኛች ናችሁ ሀገራችሁ አድጋችሃል ነገን እግዚአብሔር ይርዳችሁ 🙏
@መናይሀንስ
@መናይሀንስ 6 жыл бұрын
ለጠበቃ ካሌብ ነበር መንገር በዛ ዶዘር ሰውየ ቢያስጨፈልቅልሽ ካሌብ የስንሰለቱ
@rozaroza6116
@rozaroza6116 6 жыл бұрын
መና ይሀንስ 😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@rutrut6671
@rutrut6671 6 жыл бұрын
መና ይሀንስ 😀😀
@አዶኒያማር
@አዶኒያማር 6 жыл бұрын
መና ይሀንስ funny
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
መና ይሀንስ kkkkkkkkk
@አዚፍቅር-ዠ7ረ
@አዚፍቅር-ዠ7ረ 6 жыл бұрын
Hahahahaha
@filmontaye8732
@filmontaye8732 4 жыл бұрын
ፈራጅ አለ አይዞሽ እናቴ እሱም የ ድንግል ማርያም ልጅ የ ጌቶች ጌታ የ ሃያላን ሃያል እየሱስ ክርስቶስ ይፈርዳል
@امسوديس
@امسوديس 6 жыл бұрын
ያ አላህ አላህ ይጠብቀን
@kasechwake2519
@kasechwake2519 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በአንቺና በልጆችሽ የደረሰው በደል አይዞሸ እህቴ በርቺ ጠንካራ ና ብልህ ሴት እንደሆንሸ ነው የሚሰማኝ እግ/ር ይርዳሸ አቅሙ ያላቸው ኢትዮጵያኖች ችግርሸን ተረድተው እርዳታ ያረጉልሻል የሚል ግምት አለኝ ፈጣሪ አምላክ ሰው ከሚመሰሉ ጭራቆች ይሰውረን አሜን!!!
@etiopian3315
@etiopian3315 6 жыл бұрын
የንየ ቆንጃ እማየ ኢትዮጰለልጀጀቻቻ ለላም ትሆናለች አይዘሽ ልጅ እግዛብሄር ነዉ እምሣዲገዉ አትከፊ ሁሉ ለፈጣር ሥጭዉ ማማየ
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 4 жыл бұрын
fetari yemiyadergewun 1/4 egna anadergim!
@sarondemessie3581
@sarondemessie3581 9 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 4 жыл бұрын
This is from experience please raise your kids in Ethiopia!! They will be a good society!!
@BB-vn2ye
@BB-vn2ye 4 жыл бұрын
Eve1 ቄሮ ከግብፅ ነው እንዴ?.
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጨረራሻችሁን ያሳምርላችሁ ሂወት ፈተና ናት
@fatefatuma7547
@fatefatuma7547 6 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የአላህ በጣም ነው ያሳዘሺኝ ውይ እናት ምን አለ በት እናት ሺ ብትሆን አላህ ይርዳሸ እህቴ
@alemuamare3167
@alemuamare3167 4 жыл бұрын
ወገኖቼ ይህቺ እህታችን ስላየናት የማይታወቁ በራሳቸው የአገር ልጅ መከራ የሚቀበሉና የተቀበሉ ልጆቻቸውን ብቻቸውን የሚያሳድጉ የእህቶቻችንን ብዛት ቤት ይቁጠረው። በተጨማሪ የአገሯን ልጅ ያገባች ዘርፋ ሌላ ወንድ ተከትላ የኮበለለች የሴት ጎረምሶችም አሉ ። ችግሩም ሁሉም ጋ ነው ይሄ አሜሪካዊ ግን ችግሩ ድብን ያለ ቅናት። እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን።
@jemalmohamed3947
@jemalmohamed3947 6 жыл бұрын
እንኳንም ወደ አገርሽ መጣሽ አህት አገረሽ ውስጥ መስራት የመሰለ ነገር የለም!
@haileberiso5201
@haileberiso5201 6 жыл бұрын
Birun lesuwa neber seyefesha.
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 6 жыл бұрын
Jemal Mohamed ልክ ነሽ ውዴ።
@النت-ذ6خ
@النت-ذ6خ 6 жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ ያልፋል ልጆችሸን ፈጣሪ ያሳድግልሸ።በጣም ነው ያለቀሰኩት ልጆቸን ሙባረክ መጀሀመደን እና አንዋር ሙሀመድን ነው የመሰሉኝ አይዞን
@ከአድማስባሻገር-ኈ5መ
@ከአድማስባሻገር-ኈ5መ 6 жыл бұрын
አታልቅሺ እህት!! ኢትዮጵያዊ መሆን በእራሱ ስጦታ:: ቀን ሲወጣ ኢትዮጵያ አይደለም ለእራሷ ለአሜሪካ ትሆናለች:: እመኚኝ::Be strong!!
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
አሳዘንሽኝ😢ምንም ቢሆን የሀገር ልጅ ይሻላል!
@fatumaabduabduo6976
@fatumaabduabduo6976 6 жыл бұрын
_ወይ አስለቀስሽኝ እናት መሆን ከባድ ነው በልጆችሽ እልፍ ይበልልሽ እህቴ እንኳን የሰው ሀገሩ ያገርም አይጠቅምም ያገርም ሁኖ እሚጎዳ አለ የሰው ሀገር ሁኖ እሚጠቅም አለ አብሽሪ ውሀ ሽጠሽ አሳድጊ ልጆችሽን እንዳትሰጪ ይሄ ግፈኛ ነው_
@ameera7136
@ameera7136 6 жыл бұрын
እዳው ቁሜ ልቅር እጅ ከሀገሬ ልጅ ሌላ ማንን አላገባም ፈጣሪም ከድህ አይነቱ ይጠብቀን አችም አይዞሽ እህት ወድም ሆክ ሴትም የወዝ ልጅ ይሻላል
@hayati6198
@hayati6198 3 жыл бұрын
የኛ አይበድሉም ነው ምትይው ? ስንቱ ነው በባርነት ሚኖረው እኛ ሀገር
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 жыл бұрын
የሰንሰለት ተወነይት ከሌቢ በኡነት እይለት ወለህ በጠም አለቀስኩኝ ለዘውም ከ2) ልጆቹወ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yoyo-jn9ec
@yoyo-jn9ec 4 жыл бұрын
wowwww the real iron mother...!!!!!!!! we should stand with this wonderful mommmmm!!!!
@በረከትእንድሪስ
@በረከትእንድሪስ 4 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነሽ ፡ አንጠጣም አናጨስም የሚሉና የግለኝነት ፅንፍ ያለባቸው ሰዎች ናቸው ራሳቸውንም ሆነ ሌሎችን ከማጥፋት የማይመለሱት። ራስን በማጥፋት ከአለም አንደኛ የሆኑት አገራት መናፍቅ የነበሩባቸውና አሁን የተዉ ናቸው።
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 4 жыл бұрын
explain it pls?
@በረከትእንድሪስ
@በረከትእንድሪስ 4 жыл бұрын
ቁምነገሩ መጠጣት አለመጠጣቱ ነው፡የያገባኛልና የአገር ፍቅር ስሜት መኖሩ ነው። አረብ ሃገራት የፈረሱት ስለሚጠጡ አይደለም፡ አውሮፓ ግብረሰዶማዊ የሆነው ዘመናዊ ስላልሆነ አይደለም
@በረከትእንድሪስ
@በረከትእንድሪስ 4 жыл бұрын
አለም በቅኝግዛት ባርነት የወደቀችው -መጽሃፍ ቅዱስ ከፊት መትረየስ ከኋላ በማስከተል ፥ እምነትና ሃይማኖት የለሽ የሆነችው ወንጌል ከፊት ግብረሰዶማዊነትና 666 ከኋላ በማስከተል ነው። አሁን እምነትና ማንነታቸውን ያጡ አገራት ዱሮ ፕሮቲስታንት የነበሩ ናቸው -ጴንጤ ሃይማኖት ሳይሆን አይዲዮሎጂ ነው(ልክ እንደሶሻሊዝም) ፡ የአጥፍቶ መጥፋት -ሃይማኖትና ባህልን ካጠፋ በኋላ ራሱ የሚያከስም። ኖርዌይ ፡ስዊድን፡ ሆላንድ፡ዴንማርክ፡ካናዳ፡ አውስትራሊያ ---- የዚህ ውጤ ናቸው።
@babyboy510
@babyboy510 6 жыл бұрын
I really feel so sad for her but I think there is something she don't need to make it clear she said she was in USA for about 5 years and have friends and there is a way to get out from this and she can be free to raise her children as long as I know there is a way for every thing in Us !!
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
You are right she made a mistake . She should stay there and fight legal report to somebody , it would be easy .
@ራሄልየማርያምልጅ
@ራሄልየማርያምልጅ 6 жыл бұрын
እናት እና ልጅ መለየት ከባድ ነው እመአምላክ ትርዳሽ በሰላም ከልጆችሽ ጋር የምትኖሪበትን ዘመን ቅርብ ያድርገው እራብን የተራበ ብቻ ነው የሚያቀው ቤትሽ እራብ አይግባ
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው
@ኢስላምነውእምነቴጀነትነው 6 жыл бұрын
ግን ሴፍዬ ልጆቹን ባታቀርባቸው ጥሩ ነበር ምክንያቱም ሰዎች ተጽእኖ ሊያደርሱባቸው ይችላሉ ።
@mihretarkebe9285
@mihretarkebe9285 4 жыл бұрын
ጤና ካለው መቸም በልጆቹ ኣይጨክንም እ/ር ባለውና ይቅርታ ማለት ከቻለ የልጆቹ ኣምላክ ይርዳቸው እንጂ ትክክል ነክ ለልጆች ትልቅ ተፅእኖ ኣለው እፍፍፍ ምን እንበል ስጨንቀን ነው እናት መሆን ከባድ ነው።
@ababeyousef5039
@ababeyousef5039 6 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ያልፋል ጠንካራ ሁኚ እ/ር ይጎብኝሽ ።
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ትክክል ነሽ
@mersymasrisha4438
@mersymasrisha4438 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ሃይ እናት
@fanthufanthu8680
@fanthufanthu8680 6 жыл бұрын
አይዞሸ ሁሉም ለበጎነው
@dagmawiethio8572
@dagmawiethio8572 6 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት በዚ ነገርሽ ነው በጣም የምወድሽ በጣም ቅን ሰው ነሽ
@elyasamare13
@elyasamare13 4 жыл бұрын
ጥቁር አሜረካ በጣም ስበዛ ክፉ ናቸው ከዚች ተማሩ ሴቶች
@bekelchnegya7387
@bekelchnegya7387 4 жыл бұрын
አይዞኝ እህቴ ውድ ሁሎ አረመኔ ነው
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 6 жыл бұрын
😭😭😭😭😭ከማልቀስ ውጭ ምን ልል እችላለሁ ወይኔ ኣስለቀሱኝ 😰😰😰😰😰😰😰😰😰😰
@YordiYeAmenEnat
@YordiYeAmenEnat 6 жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ብርታትና ጥንካሬ ይስጥሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ አይዞሽ በርቺ ሁሉም ያልፋል ሰይፉ አንተንም እግዚአብሔር ይስጥህ በተለየ መንገድ እንደምታስረዳት ለችግሮ መፍትሄ እንደምትፈልግላት እርግጠኛ ነኝ
@simegndelkaro2985
@simegndelkaro2985 6 жыл бұрын
ይሄኔ አያፍርም በየአመቱ የልጆቹን ታክስሪተርን ይቀበል ይሆናል እኮ ላንቺ እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ
@Exploratorium360
@Exploratorium360 6 жыл бұрын
Wow. Im in 😢. You are a very strong woman. How can we support you & your kids ?... Hang in their. It's just broke my heart. Wow. A story !
@ከራድዮን-ጨ5ጨ
@ከራድዮን-ጨ5ጨ 6 жыл бұрын
አሚሪካ በአፍ ጢሟ ድፍት ትበል ልጆችሽን ከእጅሽ አታውጪ ላለየ ሠው ነው አሚሪካ ትልቅ የምትሁነው
@mahelet9539
@mahelet9539 4 жыл бұрын
U are right
@teorin_shiekh
@teorin_shiekh 4 жыл бұрын
💝👍🏻
@workubelaye7236
@workubelaye7236 2 жыл бұрын
You have no idea here in America ! Please stay there. Home is a sweet home . Life is good in Ethiopia 🇪🇹
@mazgebbaley4516
@mazgebbaley4516 4 жыл бұрын
አይዞሽ አህቴ ጌታ መልካም ነው
@halimaabdurahman3451
@halimaabdurahman3451 6 жыл бұрын
ይገርማል ምን አላለው የሰንሰለት ድራማ ተዋናይ (ካሌብ) ይዘዝበት!!!!
@tgtk7942
@tgtk7942 6 жыл бұрын
Halima Abdurahman 😅😅😅😅😅😅😅
@lidiyaablakati2395
@lidiyaablakati2395 6 жыл бұрын
Halima Abdurahman Amen Yewuneti Yizezbeti!!
@kidestsimma1452
@kidestsimma1452 6 жыл бұрын
Yezezebet,I like it.
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ
@ሀዩወሎየዋ-ቈ5ሠ 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@halimaabdurahman3451
@halimaabdurahman3451 6 жыл бұрын
የምሬን ነው አኮ ቅጥል ነው ያደረገኝ!!!!
@gentapk1620
@gentapk1620 5 жыл бұрын
ፈጣሪ የስራውን ይስጠው ልጅች በጣም ነው የሚያአሳዝኑት አንቺ እርሺውና ኖሮሽን ለማቃናት መሞከር አለብሽ የሚይወን ሰው ብዙ ነገር ነው ይቀባጥራል ወይም ፍቅር የለበትም ለዛም ሊወን ይችላል እግዚአብሔር የሚያአፈቅረን ሰው ይስጠን
@ኤልሻዳይyoutubeቻናል
@ኤልሻዳይyoutubeቻናል 6 жыл бұрын
ስይፍሻ እግዚያብሔር ይባርክህ መልካም ስው
@birtudem7419
@birtudem7419 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳሽ እህቴ።ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@meryesu
@meryesu 4 жыл бұрын
እኛ እዚህ አሜሪካ ልጆቻችንን ወደ ኢትዮጵያ መላክ እንፈልጋለን! ጥርርስሽን ነክሰሽ እዚያው ብታሳድጊ ይመርጣል! Don’t lose your kids!!
@eyobedpetros9048
@eyobedpetros9048 4 жыл бұрын
I appreciate it. Sister
@meryesu
@meryesu 4 жыл бұрын
I am actually a brother! OK the best way for you to come to the United States is to raise your kids there (Ethiopia) and then send them to the united state when they’re finishing high school and then they can apply to bring their mother legally to the United States and you don’t even have to see or ask that bad....! I’m sorry you have to go thru such an experience!
@eyobedpetros9048
@eyobedpetros9048 4 жыл бұрын
@@meryesu God bless you 🙏 for your best advice. I appreciate you brother.
@meryesu
@meryesu 4 жыл бұрын
Eyobed Petros Ameen but my advice was to Almaz...are you?
@eyobedpetros9048
@eyobedpetros9048 4 жыл бұрын
@@meryesu yeah your right. But I am in US and I know how is to hard for kids to raise them here. That's why I love you advice bro.
@tiii7981
@tiii7981 6 жыл бұрын
ማን እንደ ሀገር ልጂ ክፉንም ጥሩውንም ካገር ልጂ ጋር ነው የሚያምረው አይዞን እናት በርትተሽ ልጆችሽን አሳድጊ
@taketimeforyou
@taketimeforyou 6 жыл бұрын
እባክሽ ብትሄጂም ሊያጠፋሽ ይችላል እዚሁ እንደምንም እሳድጊያቸው 18 እስኪሆናቸው ድረስ። ሞራል ስጫቸው ድህነት ያልፋል በያቸው። ሰይፉ ደግሞ ልጆቹን ለምን ታወጣለህ? እዛው ቁጭ አድርጋችሁ አባታቸውን ትቦጭቃላችሁ እንዴ?
@nesuhebekele2135
@nesuhebekele2135 4 жыл бұрын
💐
@fahizafahiza1741
@fahizafahiza1741 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
አይዞሽ ሁሉም ነገር ለበጎነው ዋናው ልጆችሽ ካችጋ መሆናቸው ነው ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ መልካም ሰው ምናለሁሉም ሠው እዳተ በሆነ
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ተሳሰተሻል ወረቀትሸን ሳታገኚ መመጣት አልነበረብሸም ወረቀትሽን ሣታገኝ መምጣት አልነበረብሸም ለኢትዮጽያ ኮማኒቲ ወይም women shelter ወይም police ከዚ አንዱን ብታረገ አትመለሽም ነበር ሳይወድ በግዱ child support እየከፈለ ተፊተሸ as a single mom በደንብ መኖር ትችይ ነበር ለምን እዛ እያለሽ ቀላል ነበር ልጆችሽን ለብቻቸው አትላኪ አገሩ ለሴትና ለልጆቹ protection እንዳለ አታቂም ወይ ? ፓሊሰ ነበር መጥራት የነበረብሸ ተሥሦቸሻለል ከአበሻ የምትገናኚ ከሖነ እንዴት ይሔን ነገር ሊያግዙሽ አልቻሉም
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 4 жыл бұрын
እናት እናት ናት ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ እሄ ለቅሶ ወደሳቅ ይቀየራል
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Running With Bigger And Bigger Lunchlys
00:18
MrBeast
Рет қаралды 123 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 15 МЛН