Seifu on EBS: "ለ ሀይሌ ገስላሴ ደግነት እኔ አንዱ ምስክር ነኝ" ኮሜዲያን ደረጄ

  Рет қаралды 188,284

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 286
@melonmerkato1732
@melonmerkato1732 4 жыл бұрын
ጀግናዉ ኃይሌ ለአገር ያለህን ፍቅር ሳላደንቅ አላልፍም። I am proud of Ethiopia
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ
@ቅዱስዮሃንስአባቴስሜክርስ 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ ሀይልዬ ኢትዮጵያዊ ኩራት ደርዬ እንኳን ደስ አለክ ይገባካል ለሰጡትም እግዚአብሔር ይስጥልን
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 4 жыл бұрын
ትልልቅ ሰዎች ናችሁ የሀገር መካሪ ዳኛዎች ሽማግሌዎች ናችሁ ኑሩልን ስይፍሽ እናመሰግናለን ሀይልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ደሬ ምርጥ ሰው ነህ ኑርልን ሀይልሽ አይዞህ የማያልፍ ቀን እና የማያልፍ ክረምት የለም ደሬ ይገባሀል ዋውውውው
@TheDereTube
@TheDereTube 4 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ለጀግናው ሀይሌ ገብረስላሴ!
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 4 жыл бұрын
ሀየይሌ ገ/ሥላሴ ዕድሜና ጤና ይሥጥህ ተባረክ።
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 4 жыл бұрын
ደረጄ ኃይሌ የከበረው የጥበብ ባለሞያ በመሸለሙ እጅግ በጣም ደስስ ብሎኛል ይህንን የተቀደሰ ሀሣብ ያሰባችሁ ባለሀብቶች ቸሩ መድኃኒአለም አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ ካምፓኒው ትርፋማ ሆኖ ከትውልድ ትውልድ ይሻገር ስራችሁ ይባረክ!!
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 4 жыл бұрын
ሀይሌ የእኔ ጀግና!ጀግነትህ እየጨመረ እየጨመረ ነው።እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ!
@mehaba5731
@mehaba5731 4 жыл бұрын
ሃይልዬን እና ኢትዮጵያን የሚወድ ብቻ በላይክ አሳዩኝጨ💚💛❤🇪🇹🇪🇷
@netsanetmasrie6806
@netsanetmasrie6806 4 жыл бұрын
Beteseb argegni muhabaye
@mehaba5731
@mehaba5731 4 жыл бұрын
@@netsanetmasrie6806 መረሃባባ
@mehaba5731
@mehaba5731 4 жыл бұрын
@Dan G answer I love Eritrea and Ethiopia
@olinadhufe4338
@olinadhufe4338 4 жыл бұрын
Menelik is adored and highly regarded by the Amahras but intensely detested by the rest of the Ethiopian people especially the Oromos. While Emperor Yohannes of Ethiopia was fighting foreign enemies in the North, Menelik was expanding his areas of influence south and eastwards. He treated the subjugated people in the most barbaric and harshest way possible; in Wollaita alone 120,000 people were massacred when they refused to submit to his rule. In their own land, the conquered were considered as second class citizens and were forced to work as serfs for the Shoan nobility who controlled large swathes of fertile arable lands. The humiliation meted out by Menelik against the Oromos is felt to this day. On a number of occasions, the OLF demanded the demolition of his statue in Piazza as they found it to be a vivid reminder of their people’s utter mistreatment at his hands; it was a common practice among the Oromos to change their names in order to mask their identities and escape ridicule. Even now, the way many Amharas view the Oromos is not markedly different from that of their forefathers. But the current federal system has given the Oromos the opportunity to be the masters of their own affairs, which they did not have when the Amharas ruled the country for over a century. At this juncture, Oromia has become the number one destination for foreign investors, and the regional government appears to be determined to keep this going at an accelerated rate. Advertisement Menelik was not only brutal to his subjects, but he was also a traitor who connived with the Mahdists, the Egyptians and the Italians to bring about the defeat of Emperor Yohannes in order to crown himself as the king of Ethiopia. For his troubles, he received large quantities of weapons from the enemies of the country which he later used during the battle of Adwa. In 1887 alone, Menelik received a huge cache of Remington rifles and a substantial amount of money when he secretly signed the ‘’Convention of Neutrality’’ with the Italian invaders, which was clearly an alliance against Emperor Yohannes. The Emperor was not discouraged by this despicable deed, and, instead, concentrated his efforts into defeating the Italians once and for all. Unfortunately, he had to abandon this and hurriedly made his way to Gondar to confront the invading Mahdists. His intention was to return later to decisively deal with the Italians once he was finished with the Muslim intruders. The Emperor fought the Mahdists with tremendous courage for a considerable period and victory was within his sight. Unfortunately, the near triumph was turned into a defeat and the Emperor was killed, and his head was decapitated and given to the Dervish’s leader as a trophy. Teklehaimanot of Gojjam who was in Gondar well before the Emperor’s arrival was so scared he decided to run leaving the enemy behind to go on the rampage. Menelik was pussyfooting and never came to the aid of the Emperor. The death of Emperor Yohannes must have been a great relief to Menelik and the terrified Italians, who instantly came out of their trenches and made their way southwards. It is patently clear that Menelik and Teklehaimanot played a significant part in his death, and if he had not been sidetracked by the Mahdists and the fifth columnists Menelik and Teklehaimanot, the Italians would have been decimated by the Emperor’s commander, Ras Alula Aba Nega.
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 4 жыл бұрын
ዛሬም ሌላ ቀነው ዛሬን ላነቃህኝ ለዚህ ላበቃህኝ አምላኬ ጌታዬ ከፍበል እላለሁ ሁሉም የሚሆነው ባንተ ነው እላለሁ አንተ የፈቀድከው በኔ ይሁን ብያለሁ
@michaeltsadik1470
@michaeltsadik1470 4 жыл бұрын
Amen amen amen my sis
@uniqueaddis
@uniqueaddis 4 жыл бұрын
Good job እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
@tigistgetachew7026
@tigistgetachew7026 4 жыл бұрын
“ሰይፍሻ ሳታነበው እንዳታልፍ” ያንተን ሾው ለማየት ብዙ ቀን እራት ሳልሰራ ሳልበላ አድሬያለው እ/ር ይይልህ በጣም ምርጥና የምወደው ሾው ነው ሰይፍዬ እ/ር ጨምሮ ጨማምሮ ስኬትህን ያብዛው ከጤና ጋር ያው ባህርዳር ቅርንጫፍ ስትከፍት እኔ የማስተዳድረው ይመስለኛል ወይም ሾው ሲኖርህ የምትጋብዘኝ ይመስለኛል ስጠረጥር ቻው በርታልን
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat
@SolomonMoges-EwnetinSikeluat 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ ያለህ ደርዬ። 😍😍 ሄሎ ታክሲም እግዚአብሔር ይስጣችሁ። 🙏🙏
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 4 жыл бұрын
ወይኔ የአገሬ ሰዉ ፍቅር ሲያምር
@ኢትዮ-ጨ6ለ
@ኢትዮ-ጨ6ለ 4 жыл бұрын
አዝናኝ ናቹ ታኮራላቹ የኢትዮጵያ ኩሪቶች እድሜ ይስጣቹ ።
@sulululu6942
@sulululu6942 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርላችሁ "ውይሀይልሽ"ዋውው ውይደረጀ"ጒበዝ♥♥♥
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 4 жыл бұрын
ኡፉ ሥወዳችሑ አይልዬ የኢትዮጲያ ጀግና ደርዬ እድሜና ጤና ይስጣችሑ ለሑላችሑም😍😍😍😍😍😍😍😍😘
@betybety660
@betybety660 4 жыл бұрын
Wow ደሬ ይገባሀል እንዃን ደስ አለክ ለለጋሽ ሁሉ ፈጣሪ ይስጣችሁ ።
@ibrahimworku3977
@ibrahimworku3977 4 жыл бұрын
Respect
@betyig7996
@betyig7996 4 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ሰው ሀይሌ አድናቂህ ነኝ በርታ ልማቱን ይዞ ውደ ጉዞ
@fasilfuasil2431
@fasilfuasil2431 4 жыл бұрын
Beteseb enhun nebse
@ኤልሲኦርቶዶክሷኤልሲየኦር
@ኤልሲኦርቶዶክሷኤልሲየኦር 4 жыл бұрын
ሃይሌ & ዳሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ሃይሌ የጠፋው ገንዘብህ ንብረትህ እግዚያብሄር ኣብዝቶ ይተካልህ ዳሪ ይገባሃል ወንድሜ እውነት ዳሪ በሳቅ ገደልከኝ ኣቦ ይመችህ ሰይፉ መልካም ሰው ኣቦ ይቅናህ
@Bete_Kidanmerit.16
@Bete_Kidanmerit.16 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ በእውነት ከልብ ከልብ እወዳችኋለሁ
@ንግስትዮሴፍ
@ንግስትዮሴፍ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በወጣ ይተካላቹ
@fantudaba9744
@fantudaba9744 4 жыл бұрын
Seifu! Every thing you do is amazing! Every time I watch I die to lough .
@eliastesfaye7187
@eliastesfaye7187 4 жыл бұрын
ውድ ሰይፋ እንደምን ሰነበትክ። ብዙ ግዜ ዝግጅትህን አያለሁ... ሲጀመር ጀምሮ በጣም አዝናኝ እና ተናፋቂ ነው። አሁን አሁን ደግሞ ማሀበራዊ ሃላፊነትን እየተወጣ ያለ show ነው። ግን ዛሬ በ29.11.12 በፋና TV የምሽት ዜና በጣም ልብ የሚሰብር ቤተሰብ ቀርቦ ነበር.... ለኢትዮጵያ... ለታላቁ ግድባችን ደሙን የገበረውን፣ ውድ ህይወቱን የሰዋውን የልጃቸውን ታሪክ የሚተርኩ ጀግና፣ ኩሩ አዛውንት ወላጆች የሀዘና የደስታ ታሪክ። የሚረዳቸውን እና የሚጦራቸውን ውድ ልጃቸውን ያጡ አዛውንት ወላጆች ድምጽ ... እናት ያባይ ግደብ ለልጄ ሀውልት ሰለሆነ ደስ ብሎኛል ሲሉ አባት ደግሞ እ/ር ሰጠ እ/ር ነሳ ካሉ በኋላ ልጄ ኤርሚና ጓደኞቹ (እሱን መሰል ሰማዖታት) አሁን አልሞቱም አሉ። ሰይፍሻ ግድ የለህም ይህን ቤተሰብ በመጎብኘት ጀግንነታቸውን ለአየር አብቅተህ ለኢትዮጲያ ህዝብ በመጋራት የዚህ በደም የተጻፈ ታሪክ አካል አንትም ተመልካቾችህም እንድትሆኑ በማክበር በእ/ር ስም እጠይቃለሁ። ከሰላምታ ጋር
@negatmillion1574
@negatmillion1574 4 жыл бұрын
ሄሎዎች በርቱልን የራ በራችሁ ይከፈት በውነት በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው ኢትዮጵዊነት እንዲ ያምራል
@ክርታታዋ
@ክርታታዋ 4 жыл бұрын
ድሪ እንኳን ድስ አለህ ይገባሀል ሀይሌ ጅግነው ኑርልን
@obsaasbo7664
@obsaasbo7664 4 жыл бұрын
ደርዬ ይገብሀል እግዝያብሔር ያክብራቺሁ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ፍቅር ይሰጠን እንጅ ኢትዮጵያ በልፅጋ እናያለን ገና
@tube-fo5ev
@tube-fo5ev 4 жыл бұрын
አሁን ብናይ ነበር አሪፍ :: ደሞኮ አገራቺን ልታድግ ትንሽ ሲቀራት ልናያት ስንል ሰላም ጠፋ !
@ኢብ
@ኢብ 4 жыл бұрын
ዘረኝነት አይጠቅመንም እንዋደድ ሰው ሀገር በሰላም እየኖርን ለሀገራችን እረብሻ መገዳደል አንመኝ
@uniqueaddis
@uniqueaddis 4 жыл бұрын
Good job እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
@zeethiopia-6448
@zeethiopia-6448 4 жыл бұрын
ኬሪያ ኢብራሂም ሰለ ዶክተር ዐቢይ እስከ ዛሬ ያልተሰሙ አዳዲስ መረጃዎች አወጡ kzbin.info/www/bejne/h5C4fmptpLCcrNE
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
ከዚህ በላይ ያሳየን እድሜ ጤና ይስጠን 💖💖💖ሀገራቸን ሰላም ያድርግልን ፍቅሩን ያድለን 🙏🙏🙏
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 4 жыл бұрын
I like Hila he is so nice guy , He think for others he love other.
@emeemy2170
@emeemy2170 4 жыл бұрын
Wowwww. Betam bes ylal egzabher ymesgen kezi belay ygebawal. Mar der
@negatmillion1574
@negatmillion1574 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰፍሻ ምርጥ ሰው ይገበዋል ደስ ሲል
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 4 жыл бұрын
ጀግናው ሀይሌ ገብረስላሴ ጀግናው ሀይሌ ገብረስላሴ ጀግናው ሀይሌ ገብረስላሴ መኩሪያችን ነህ
@netsanetmasrie6806
@netsanetmasrie6806 4 жыл бұрын
Demiregni yene wud
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 4 жыл бұрын
enat alem tube ደመርኩ
@netsanetmasrie6806
@netsanetmasrie6806 4 жыл бұрын
Ere anishewawed
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 4 жыл бұрын
artist etsehiwot Abebe እኔ ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
@senentsara4008
@senentsara4008 4 жыл бұрын
ሀይሌ የኢትዮጵያ መዳኒት ነው ቢገባን ለምን በስሙ ሌላ ሀገር መኖር የሚችል ነው ሀገሬ ብሎ ገጠር ውስጥ ገብቶ ሆቴል ወዘተ የሚከፍት ነው ይሄ ነው ስልጣኔ የሀይሌ ጨዋታ ምንም ይሁን ሰረተ እንደግ ነው እኔ በበኩሌ እንደዚህ አይነት ስልጡን ደጋፊ ነኝ
@ayelechalemu7035
@ayelechalemu7035 4 жыл бұрын
ይቅርታ ልጅ ሰይፉ ይፊህ ላይ ፀጉር የእውነት ነው ወይስ ፌክ በጣም አምሮብህል እግዚአብሔር እንኩዋን ለዚህ አበቃህ ።
@sindushenkut4897
@sindushenkut4897 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ ይገባዋል ሰጪዎች ግን ተባረኩ።
@abdulfatahmusa1247
@abdulfatahmusa1247 4 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱልን አላህ አገራችንም ወሥዋሥ ሤጣን ያብርድልን ያረብ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@saradesta2075
@saradesta2075 4 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አንድ ያርገን
@danm1829
@danm1829 4 жыл бұрын
ሰላምና ጤና እመኝልሀለው ጀግናው ሃይሌ፡ ሰይፉ እናመሰግናለን
@melesetekle8147
@melesetekle8147 4 жыл бұрын
ደረጄ ሀይሌ መኪና በመሸለሙ በጣም ደስስስስስ ብሎኛል።ደረጄ ይገባዋል ።ሃሎ ታክሲ ለደረጄ የመኪና ሽልማት በማቅረቡ እናመሰግናለን ።።።
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 4 жыл бұрын
ሀይሌ ኑርልን ደሬ ይገባሀል እድሜ ይስጣችሁ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 4 жыл бұрын
እናቴን ሀይሌ ምርጥ ሰው በጣም እናት ስትሞት የአለም መጨረሻ ነው ሚመስለው እናቴ አትሙችብኝ እኔ ልሙትልሽ
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
ሄሎ ታክሲ በጣም ድንቅ ስራ ነው የሰራቹት ዉሉም ከናንተህ ይማር
@lkmom7071
@lkmom7071 4 жыл бұрын
hailye tebarekilin rejim edme,derem tebarek, daniye bizu neger mesrat mitichil nek.Egzr ethion ybarkilin.
@here2020
@here2020 4 жыл бұрын
Haila ...golden son of Ethiopia.
@ድንግልማርያምእርጂኚ
@ድንግልማርያምእርጂኚ 4 жыл бұрын
ኧረ የሰው ደስታ የሚያስደስተዉ እንኳን ደስ አላቹሁ
@mr.supernatural396
@mr.supernatural396 4 жыл бұрын
tsiwen baye እልልልልልልል
@Emu-tube
@Emu-tube 4 жыл бұрын
ሀይሌ ጀግናችን ረጂም እድሜና ጤና ለሁላችሁም
@honeyhe4713
@honeyhe4713 4 жыл бұрын
wow ጌታባርካችሁ 😍😍😍😍😍
@abiyhabtemariam8727
@abiyhabtemariam8727 4 жыл бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴ ሀገሩን የእውነት የሚወድ ፣300 ሚልዮን የሚያወጣ ንብረት በፅንፈኛች ወድሞበት ምንም ሀዘን ያልጎዳው ።
@uniqueaddis
@uniqueaddis 4 жыл бұрын
Good job እኛንም ደምሩንና አበረታቱን ቤተሰብ ሆነናል subscribe አድርገናል❤❤❤❤
@Asheblishu
@Asheblishu 4 жыл бұрын
#ጌታ ይጠብቃቹሁ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 4 жыл бұрын
Selamachew Yebeza Yagere Lijoch Egzeabeher Yetebekachew 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏
@RajRaj-yv2fp
@RajRaj-yv2fp 4 жыл бұрын
Wawwww helo takis gobez 👏👏👏👏
@haymanot3974
@haymanot3974 4 жыл бұрын
Ethiopia long live for ever
@adisadis5198
@adisadis5198 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ኡፍ እንደዚህ አይነት መልካም እነት በጣም ያስበናል ሁላችንም ኖሮን ባንሰጥኳ መልካምነት የሚያስብል ልብ እግዚአብሔር ያድለን ❤❤
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 4 жыл бұрын
አሪፍ ነው ደሬ ይገባተል 🙏🙏🙏
@amannegus8465
@amannegus8465 4 жыл бұрын
ደረጄ is made to be funny. He is funny, his face is funny, he is fun to listen to .....great ! 👌👌👌👌👌
@munit9547
@munit9547 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ደሬ
@awetkelifakelifa3665
@awetkelifakelifa3665 4 жыл бұрын
ለደርዬ እንኳን ተሰጠው
@Amharatimes1888
@Amharatimes1888 4 жыл бұрын
Congratulations dere
@alemadam4340
@alemadam4340 4 жыл бұрын
Hayeliy anbesw 💚💛❤
@saradesta2075
@saradesta2075 4 жыл бұрын
ሀይልሻ የገሬ ሰው
@munaatube8822
@munaatube8822 4 жыл бұрын
Zaree batam batam des yemilill kanii new sefuu on EBS Thanks for you on EBS ✨🎉🎉✨💐✨🎉🎊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 gin bezii Agatamii sefuu batam New mekaberkii ke lijenetee jemiro yeneteniin demisii Eyasamahw new yedakutii enaa lemin eda hone Alekii telikii kibirr Alegnii fatarii erajiim edeme kenaa betasabikii❤️❤️❤️
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 4 жыл бұрын
Subscribe Adirgeshallau inenim subscribe Argagn ba qininnat pirofailen bamacan tagagnialesh
@enquzeleke8824
@enquzeleke8824 4 жыл бұрын
ለሰይፍ ፋኝታሁን እኔ ከሂውስተን ቴክሳሰ ከመጣው ስድስት ወር ያው እንትን በኢ ቢስ መላው ተመልካች ያውቅሀል እኔም እንደዛው ሂውስተን የምትኖር ውቤ የምንላት ኢትዬጵያዊ እንደምተዋወቁ ነግራኛለች እኔ እንካን የምጽፍልህ መልክት ወደ አሜርካ ከመዶ በፊት በጀርመን ፍራንክ ፈርት ለሁለት አመት ገደማ በጣም እንቀራረብ ነበር የህግ ቤት ባድሀይም የሚባል ከተም ይዞኝ ሄደዋል አጎቱም ከወደጎጃም መተው ከኛ ጋር ስደተኞች ማረፊያ ጣብያ ነበሩ ስላልወደዱት ነው መለኝ በመኪና ስሞች መተው ወስዳቸው አሁን መስፈርት የሚባለው ወንድሙ የት እንዳለ የማውቀው ነገር የለም
@enquzeleke8824
@enquzeleke8824 4 жыл бұрын
Soory ይቅርታ የወንድሙ ስም መስረት ይባላል
@thetruth1394
@thetruth1394 4 жыл бұрын
God bless Ethiopia.
@haileabhabtemariam4393
@haileabhabtemariam4393 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል ይበባዋል ለ ደሬ , 🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ
@የንጉስልጅነኝያውምያ-አ3ኘ 4 жыл бұрын
ጀሬ ምርጥ ሰው እን ኳን ደስስስስስ አለህ
@ftalhamdulillahft6545
@ftalhamdulillahft6545 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል
@destalencho9106
@destalencho9106 4 жыл бұрын
ሃይሌ ተባረክ።
@zebibakedir1781
@zebibakedir1781 4 жыл бұрын
Wow wow endet des eylale baallah
@letlivewithmercy3132
@letlivewithmercy3132 4 жыл бұрын
Thank you for sharing the beautiful video. We are happy to see Dereje Happiness bravo ( Hello Taxi 🚖) good job 👏
@senitube4493
@senitube4493 4 жыл бұрын
ሀይሌ ግብረ ስላሴ ሀገር 💛💚💛❤ወዳድ ነህ አከብርሀለሁ !!!
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Enkwan be selam metachu sefiu, Haile,derje tamralachu egizabher zemenachun yebarke ,selamachu bezete yebale
@alemababe6100
@alemababe6100 4 жыл бұрын
egzbher tena edam yasteh yahger koret nahe hayla
@salam5556
@salam5556 4 жыл бұрын
ፉቅሩን ያብዛልን በጣም ደስ ይላል
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 4 жыл бұрын
ሁለታችንም አድናቅ ነኝ።
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
ሑለቱ የናት ሐገሬ ልጆች መብራቶች
@faizafaiza6638
@faizafaiza6638 4 жыл бұрын
አልሀምዱሊላ አገራችን እያደገች መሆኑን በዚም እናውቃለን
@khadarbinugacansaar
@khadarbinugacansaar 4 жыл бұрын
Wow seifu iam #1 fun of your show betam des ilal
@bezuyefanta896
@bezuyefanta896 4 жыл бұрын
ሑላቹሕንም እወዳቹሐለሑ ጥሩነው ሠውናቹሕ
@mekonnen100
@mekonnen100 4 жыл бұрын
Egzabiher yestachu.Bwenet betam lehageru yedekeme comedian new
@beleteworku9738
@beleteworku9738 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሄሎ ታክሲው የት ነው ካፓኒው
@rossyeshatu1641
@rossyeshatu1641 4 жыл бұрын
Tebareku
@jemilaabdullah6042
@jemilaabdullah6042 2 жыл бұрын
እረ ሀይሌ እስኪ ለኔም ቤት ስራልኝ መሬት አለኝ ግን መስሪያ የለኝ ሀረብ ሀገር ብሰራም ቤቱ መስራት አልቻልኩም። ሰይፍዬ ጠይቅልኝ እስኪ ለሃይልዬ
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 4 жыл бұрын
I love you hayelaya gegenawe
@barcontube1216
@barcontube1216 4 жыл бұрын
ደጎችን ያብዛልን። 💯♨️
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ሲል
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 4 жыл бұрын
Go Go Go Hello Taxi 😍
@መኪነኝየአህመድቀበጥ
@መኪነኝየአህመድቀበጥ 4 жыл бұрын
በርቱልን
@biniyammitiku30
@biniyammitiku30 4 жыл бұрын
ሃይሌ ገ/ ስላሴ በርታ የአማራ ልጆች ሰብስክራይብ በማድረግ ገቢውን ለጣና
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 4 жыл бұрын
Hailie talak sew♥️
@ggt1732
@ggt1732 4 жыл бұрын
በጣምደስየሚልነው ይመቸሻቹህ
@weliewelie8175
@weliewelie8175 4 жыл бұрын
jiradhaa💚💛💜👍
@Truth-12
@Truth-12 4 жыл бұрын
Woy Haile!!! Ayizoh hulu lemelkam new... Egzabiher abzito abzito yibarkeh...
@bilenhindi
@bilenhindi 4 жыл бұрын
esey dere yegebahal
@abdirahim1408
@abdirahim1408 4 жыл бұрын
Derje in the best man
@seblimar8968
@seblimar8968 4 жыл бұрын
Seyfu hndekien akrbln
@tarekegnmelesse8135
@tarekegnmelesse8135 4 жыл бұрын
ሰይፉ የጠቅላይ ሚንስቴር አብይ አሕመድን ምክር የሰማ ሁሌ ቀዳሚ ነገሮችን ለየት ባለ መንገድ ምታደርግ በርታ
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 4 жыл бұрын
we proud...hello taxi betam des yilal yemitaregut neger.....
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገሬ
@qal211
@qal211 4 жыл бұрын
ሀይሌ በውነት ቀልደኛም መሆን ትችላለህ !!!
@yaredyeshitlla793
@yaredyeshitlla793 4 жыл бұрын
ጀግናው ኃይሌ ገብረስላሴ ከዚህ የተልከሰከሰ ቶፕ ሾዎ ግዜውን ማባከኑ ይገርማል
@DubaiDubai-iw6co
@DubaiDubai-iw6co 4 жыл бұрын
Deruye siyasek new yene twet helo anamesegnalen 🇪🇹🙏hayle jegna selfish
ሐረግ ( ክፍል 40)
32:50
ለዛ
Рет қаралды 357 М.
КОНЦЕРТЫ:  2 сезон | 1 выпуск | Камызяки
46:36
ТНТ Смотри еще!
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН