Seifu on EBS: "አረ ተው .... እኔ የት ልሄድ?" አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ

  Рет қаралды 82,539

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер
@sofiaosman308
@sofiaosman308 4 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን እረጆሜ እድሜ ይስጦክ ያርብ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@frdos2495
@frdos2495 4 жыл бұрын
አሚንን🙏
@አዲስእይወት
@አዲስእይወት 4 жыл бұрын
አሜን
@abebe7532
@abebe7532 4 жыл бұрын
sofya ,, atashkachi !!!! ashkabach !
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
ሀይሌ የምንጊዜም ሀገር ወዳድ ጀግናችን ነህ እንወድህአለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
subscribe በማድረግ ያበረታቱን
@eliasabea7640
@eliasabea7640 4 жыл бұрын
ጣሪቅ
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
ከአብይና ከአባይ በፊት ተስፋ የሰጠን አገራችንን ስሟን ያስጠራልን አሁንም በጭቅላቱ ተስፋ የሰጠን እረጅም እድሜ ለ ሀይሌ ገብረስላሴ ስንት ጊዜንብረቱን አወደሙት ግን ጠንካራ ሰው ዘር ብሔር የማይለይ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ሰው😍😍😍😍
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጆች subscribe በማድረግ አበረታቱን
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
Tekkel tiru sew
@TA-rm9ww
@TA-rm9ww 4 жыл бұрын
በእውነት ሀይሌ ገ/ስላሴ ቅን ሰው ነው:: ምክንያቱም በአሸባሪዎች ንብረቱ ተቃጥሎ ኢትዮጵያዊነቱን ይወዳል::
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
ኃይልዬ አንተን እጅህን በመጨበጤ ደስተኛ ነኝ ።እንዳው ስወድህ ልዩ ነህ አንተን እዚህ ያደረሰህ አምላክ ቅን መሆንህን አውቆት ነው አሁንም ከፍ በል ያብዛልህ ስጦታህን።
@samuelgirma8532
@samuelgirma8532 4 жыл бұрын
ሀይልዬ!! ኢትዮጵያ ወንድ ሰው ብትሆን አንተን ትመስለኛለች ፡፡ አንተ ሁሌም ለእኛ ኑርልን፡፡ ሁሌም አንተ አንደኛ ነህ፡፡
@abemelekbesha3713
@abemelekbesha3713 4 жыл бұрын
ኃይሌ የኢትዮጵያዊነት መለኪያ ነህ! እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ። እንወድሃለን እናከብርሃለን።
@የስሚር
@የስሚር 4 жыл бұрын
አይሌ ኑርልን የአገራችን ተምሳሌት ነህ እግር ብቻ አይደለም የሚሮጠው ሁሉነገርህ ጭንቅላትህም ጭምር ነው የሚሮጠው ታስፈልገናለህ ኑርልን እረክም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለው
@bogalechgebre6560
@bogalechgebre6560 4 жыл бұрын
ኃይልዬ ዕድሜህ ይርዘም። ለድሃዋ ሀገር አንተን መሰል ሥራ ወዳድ ያበርክትላት።
@ማህተሜነሽማርያም
@ማህተሜነሽማርያም 4 жыл бұрын
#ዘረኝነት ይጥፋ #ኢትዮጵያዊነት #ይለምልም🙏 #ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ #አሜን💚💛❤🙏 #አይዞህ ሀይልዬ ዋና #ጤና ተሰርቶ ይገኛል🙏 #በርታልን ሀይልዬ #አድናቂህ ነኝ👏🌺👏🌺👏🌺 #እኔ ዛሬ ደስስ #ብሎኛኝ ሐገሬ በቅርቡ ልገባ😂👏 #ነው እልልልል #የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ #በእግዚአብሔር ይብዛ #ደስታችሁ❤🙏
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ
@የአግዚአብሔርቤተሰበችሰላ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@ሰለስቱ
@ሰለስቱ 4 жыл бұрын
እኔስለሀገሬ ምንም ሳልጠቅም ላልፍነው ምነው ሚሰጥቢሆን ለሀይሌ ገ/ስላሴ ግማሹን እድሜየን ሰጥቸው ለኢትዮጲያ ሀገሬ ሰርቶ ባለፈበት
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 4 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኑርልን
@abebechjamila649
@abebechjamila649 4 жыл бұрын
በትክክል ሀይሌ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤🌹💐
@አባበይአባቴሁሌምትናፍቀኛ
@አባበይአባቴሁሌምትናፍቀኛ 4 жыл бұрын
ሀገር ወዳዱ ጀግና እንወድሀለን ሀይሌ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት 4 жыл бұрын
ሃይሌ የኛ ጀግና እግዚአብሔር አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥልን ኑርልን ይሄ ለእኛ ኩራት ነው
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
ማሻአሏህ ተባረከሏህ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሀይሌ ገ / ስላሴ በጣም እናመሰግናለን ኢንሻአሏህ እኛም እኒዘዋለን
@ethiopiafirst4980
@ethiopiafirst4980 4 жыл бұрын
በነገራችን አትሌቶቻችን ንጹህ ኢትዮጵያዊ ናቸው። እወዳቸዋለሁ
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 4 жыл бұрын
ልብ ይስጥልን:: ጌታ ጨምሮ ጨምሮ እግዚአብሔር ይስጥህ::
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የማክብርህ የማደንቅህ ውድ የአፍሪካ እንቁ ሀይሌ ጀግና አይዞን ሁልም ለቦጎ ነው
@meronwg9509
@meronwg9509 4 жыл бұрын
ሀይሌ ገበረስላሴ እግዚሀቤር እድሜና ጤና ይስጥህ የኢትዮጵያ ጀግና ንነህ አድናቅህ ነኝ !!!!!
@mariamicahel4018
@mariamicahel4018 4 жыл бұрын
ሁይሌ እባክህን በወላዲት አምላክ እለምንአለው ሰባት ልጆች በግብረ ሶዶማውያን የተጎዱትን ልጆቾ እርዳቸው information ለማግኘት መምህር ደረጄ ማግኘት ትችላለህ ሁሌ ከፀሎቴ አሩሳህም አባክህ እባክህ
@sofifamily
@sofifamily 4 жыл бұрын
Uይላቺን ምርጥ የኢትዮጵያ ሀብት, 💚💛❤️
@ስሜበርሱአለ
@ስሜበርሱአለ 4 жыл бұрын
ምርጦች ሃይልየ ጅግና ሰይፋሻ እድሜ ይስጣቹሀ ስወዳቹሁ
@helentarekegn8814
@helentarekegn8814 4 жыл бұрын
ሀይሌ መልካም ሰው እንወድሀለን ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
እኔ እፈልጋለሁ ስወድህ ሺአለቃ ሀይሌ ገብረስላሴ ሺአመት ኑር ከምቀኛ አይን ይሰዉርህ ፈጣሪ
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 4 жыл бұрын
ኃይልሻ የኛ ጃግና አዳራ ከቄሮ ራስህን ጠብቅህ.. የብርቅዬ የአገራችን ነህ 💚💛❤️🥰
@እማየኔናፍቆትኑሪልኝ
@እማየኔናፍቆትኑሪልኝ 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ሀይሌ
@thutgecho243
@thutgecho243 4 жыл бұрын
ሀይሌ የጥንካሬ አባት ነህ ተባረክ
@abu-n9b
@abu-n9b 4 жыл бұрын
ሀይልየ አላህ ይጠብቅ የኔ መልካም
@ኢትዮጵያወአብቹይግዛን
@ኢትዮጵያወአብቹይግዛን 4 жыл бұрын
ሀይሌ ሀይሌ ገብረስላሴ አንተ ሀገር ነህ 1#🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Wakandaelfa
@Wakandaelfa 4 жыл бұрын
ኃይልዬ ከነቤተሰቦችህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@workub7229
@workub7229 4 жыл бұрын
ሀይሌ እንደው እግዚአብሔር የማቱሳላን እድሜ ይስጠህ ።አንተን እኮ ለመውደድ መስፈርት ማውጣት የለብንም ነበር ማሳብ ስላቃተን ነው እንጂ
@መኪነኝየአህመድቀበጥ
@መኪነኝየአህመድቀበጥ 4 жыл бұрын
ሀይልየ አላህ ይጠብቅህ በመኪና እደምታበሸብሸን እርግጠኛ ነኝ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 4 жыл бұрын
Great job your Excellency Haile Gebresilassie GBU with your family.
@sali4168
@sali4168 4 жыл бұрын
ሀይሌ እውነት ብለሀል ሰሞኑን ጓደኛየ የዜግነት ወረቀት ተቀብላ የምኖርበት ሀገር ዜጋ ሆነች እና ስራ ቦታ አብራት የምትሰራ ዜጋ አለች እና ዜጋ ሆንኩ ብላ ስትነግራት ነጭዋ በጣም ሳቀችብኝ አለችኝ ለምን ስላት እኔም ገርሞኝ ስጠይቃት ወረቀትሽ እንጂ አንች ራስሽን ነው ያታለልሽው እንጂ ማንነት ማንነት ነው አይፋቅም በተፈጥሮ የተሰጠሽን ማንነት ሳትኮሪ በፍላጎት የመጣ ማንነትን ስትኮሪ ሳይ ገረመኝ አለችኝ ብላ ስትነግረኝ ገረመኝ እውነትም ነው ሰው የፈለገ ዜግነቱን ቢቀይር ማንነቱን መቀየር አይችልም።👌
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 4 жыл бұрын
ትክክል
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
Betkekel
@amenherane1290
@amenherane1290 4 жыл бұрын
Mitik mitik exactly
@selamselam3944
@selamselam3944 4 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@liueliue6206
@liueliue6206 4 жыл бұрын
ኑርልን የሀገር ኩራት አንበሳዬ
@ሠሚራየናቷልጅ
@ሠሚራየናቷልጅ 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ከለህ ይጨምርልህ
@Nolawieneye
@Nolawieneye 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ኃይሌ
@ኢⶣናሙኒርየሀናልጅ
@ኢⶣናሙኒርየሀናልጅ 4 жыл бұрын
ጀግና ሰው😘🇪🇹
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
ሀይላችን እንወድሀለን 💚💛❤
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ሀይልሻ ጀግና በርታልን በጣም የስራ ሰዉ ነህ
@ስሜበርሱአለ
@ስሜበርሱአለ 4 жыл бұрын
ሀይላትየ ጅግና እድሜህን ያርዝመው
@genetkola261
@genetkola261 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ የኛ ጀግና
@zaharendrs7755
@zaharendrs7755 4 жыл бұрын
መልካምነት እሚክል የለም
@meronhagos2825
@meronhagos2825 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ሚል ለውጥ ነው በርቱልን
@O-Dark-O
@O-Dark-O 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሀይሌአችን
@hiymnotgerwerk5626
@hiymnotgerwerk5626 4 жыл бұрын
በጣም ነው የማከብርህ🙏🙏
@jemilaabdullah6042
@jemilaabdullah6042 2 жыл бұрын
ትክክል ነው ሀይሌ እናት መቼም ተጥላ አይኬድም ♥♥♥♥♥♥
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ
@አይዞሽሀገሬ-ጠ4ረ 4 жыл бұрын
እንኳን ድምፅ የሌላው ድምፅም የላው አልተገኛ
@paolopalomba553
@paolopalomba553 4 жыл бұрын
አይልሻ ስወድህ እኮ! ጀግናዬ
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
እኔስ ሳይዉ ገና በሪሞት ሚሂድ መሰለኚ እዉነት አይ ቴክኖለጂ ተመስገን ነዉ በጣም ገራም ነው
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
Kkkkk
@oneluv4736
@oneluv4736 4 жыл бұрын
I can’t wait to visit his resort.he is my hero
@hirutmohamed9238
@hirutmohamed9238 4 жыл бұрын
ሀይልዬ አእድመክን ፈጣሪ ያርዝመው የኔ አስተዋይ
@asrialkatheeri9354
@asrialkatheeri9354 4 жыл бұрын
ሀይልየ የኢትዮጵያ ልጅ
@amenkonjo9037
@amenkonjo9037 4 жыл бұрын
Love you Haile💚💛❤
@senkisenki2198
@senkisenki2198 4 жыл бұрын
ታላቁ ሃይሌ እንወድሃለን
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ 4 жыл бұрын
ሀይሌ ንፁህ ኢትዮጲያዊ የኢትዮጲያ ጀግና
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 4 жыл бұрын
አረቦች ድህነት ውስጥ ይገባሉ አለም በሙሉ የኤሌትሪክ መኪና ከተጠቀመ ወይ ጊዜ
@tallmesomethingidontknow2109
@tallmesomethingidontknow2109 4 жыл бұрын
ቱ ይሄ ክፋት ነው ወደ ኃላ ሚወስድን ላንቺን ሲዘንብ ለነሱ አያካፋም
@saradesta2075
@saradesta2075 4 жыл бұрын
ሀይልዬ የኔ የዋህ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 4 жыл бұрын
I'm proud of hayeli telek sew new le Ethiopia enezih zeregnochi atefewochi eyalu yeserawen yaferesalu egezyaber ke Ethiopia meder yatefachew 🙏🙏🙏
@elhambintseid9187
@elhambintseid9187 4 жыл бұрын
ሀይሌ ተባረክ ምርጥ ሰው
@abisiniyadire1807
@abisiniyadire1807 4 жыл бұрын
Hayle kmem, swedh eko my hero big respect.!
@honhany8874
@honhany8874 4 жыл бұрын
Shalaqa Haile ye Ethiopia jegen, gobaze, melkam sew nehe erajam edema tena emanalawu ,zemeneh egizabher yebarke ayelayachu, balachubate selamachu bezete yebale
@mestettilahunadnew3210
@mestettilahunadnew3210 4 жыл бұрын
#ሀይሌ💚💛❤👌 የኢትዮ ድንቅ ልጅ❤
@abyssiniaproductionofficia
@abyssiniaproductionofficia 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ገና ሐገር ትገዛለክ ሀይሌያችን
@rawanalbathali9312
@rawanalbathali9312 4 жыл бұрын
የሰይፍሻ ፂም ግን ከየት መጣ?😍😂 ባየሁት ቁጥር ጥያቄ ሆነብኝ😂
@mekonnenchanie4681
@mekonnenchanie4681 4 жыл бұрын
Woooooooow zares seyifun baderegegni Hayiliye nurilin egnam enigezalen
@benyamkebede1168
@benyamkebede1168 4 жыл бұрын
Am from America seiefu I love ❤️ you you like America no Questions?
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
America is not a big deal. I miss my home Ethiopia 🇪🇹
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 4 жыл бұрын
God bless you Haile 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@habteyesusmathewos3474
@habteyesusmathewos3474 4 жыл бұрын
ከመኪናው ይልቅ እናንተ ትጮኻላችሁ። ኃይሌ በርታ በርታ በርታ አንበሳ
@tgytad9950
@tgytad9950 4 жыл бұрын
ዋዉ መኪናዋን ወድጃታለው አሪፍ ሀይሌ
@abm1344
@abm1344 4 жыл бұрын
አደራህን በደንብ የታጠቁ የሰለጠኑ ጠባቂዎች አድርግ የማንም ቁጫራ በገንዘብ እየተገዛ እንዳያቃጥል ፣
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ
@እናቴኑርልኝ-ቸ3ዘ 4 жыл бұрын
ሀይለ እኮ ዘረኛ ስላልሆነ ነው ንብረቱ የቃጠለው አሁንም እግዝአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@munaatube8822
@munaatube8822 4 жыл бұрын
Sealm sefuu hallee fatarii rajim edeme enaa tenaa yesatachuu
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
ሀይሌ ሀይሌ ገብረስላሴ (2) ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@weyzendero
@weyzendero 4 жыл бұрын
Haile abatachen💚💛❤
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 4 жыл бұрын
wow haile today I am with you
@አስፋውሙሉጌታ
@አስፋውሙሉጌታ 4 жыл бұрын
ሻለቃ ሀይሌ የምንጊዜም ጀግናችን
@yenebetatube679
@yenebetatube679 4 жыл бұрын
💚💛❤hile true hero
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 4 жыл бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴ ጀግናው !!!
@samitade4478
@samitade4478 4 жыл бұрын
ሀይሌ የምርጦች ምርጥ
@melkam_sisay
@melkam_sisay 4 жыл бұрын
ጀግናው
@Like-xj4fr
@Like-xj4fr 4 жыл бұрын
ሀይሌ የልብሶችህ ማማርና ጥራት ይገርማል በእርግጥ ከመስቀያውም ነው
@ኑአብረንእንዘምር
@ኑአብረንእንዘምር 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንዴት ናችሁ የምስጋና መዝሙሮችን ከነግጥማቸው ለመስማት ወደ ቻናላችን ይምጡ፥ አዳዲስ መዝሙሮች ከነግጥማቸው ለመስማት ሰብስክራይብ ያድርጉን።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 4 жыл бұрын
እኔንም ሰብስክራይብ አርጉኝ እኔ አድርግያለው 205ኛ ገብቻለው
@aminaali1690
@aminaali1690 4 жыл бұрын
ዋውውውውው❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍
@destalencho9106
@destalencho9106 4 жыл бұрын
ሃይሌ እንወድሃለን።
@endaletsegaye7153
@endaletsegaye7153 4 жыл бұрын
U r right haile!!!
@Henoktes7
@Henoktes7 4 жыл бұрын
ሀይሌ ጨዋ ኢትዮዺያዊ! የዛሬ ሁለት ዓመት ቤተሰቤን ይዤ ሸራተን ስንገባ አየሁት እና ሰላም ብዬው ፎቶ አብረነው ለመነሳት ፈቃዱን ጠየቅኩት:: የሚያወራውን ስልክ ዘግቶ ልጆቼን እና ባለቤቴን ሰላም ብሎ አብሮን ፎቶ ተነስተን ተለያየን::
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 4 жыл бұрын
❤❤🙏
@ThinkAddis
@ThinkAddis 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ!
@loveethiopia7830
@loveethiopia7830 4 жыл бұрын
Hahilee❤❤❤jegnaa sew nek 💞👍👌
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 4 жыл бұрын
ጀግናው!!!
@ሜሪሾው-ፈ5ጨ
@ሜሪሾው-ፈ5ጨ 4 жыл бұрын
Welcome
@merkebtefera7436
@merkebtefera7436 4 жыл бұрын
How much is power (horsepower) ????
@yehualawayresam8471
@yehualawayresam8471 4 жыл бұрын
If they are saying "Down Down Ethiopia" in the name of democracy (hopefully not), I would say democracy go hell because it is irresponsible and destructive.
@MeOnly-h9b
@MeOnly-h9b 4 жыл бұрын
ሀይሌ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🖤🖤🖤
@Addistoday
@Addistoday 4 жыл бұрын
long live haile!
@mitiktube7214
@mitiktube7214 4 жыл бұрын
Wow👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
@ያሲንወሎየው1
@ያሲንወሎየው1 4 жыл бұрын
ለመንግስት ከመርዳት ይልቅ ለሚስኪን በረዳህ
@Betu535
@Betu535 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢቶጲያ
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН