Seifu on EBS: "Min Yishalal" Emebet Negasi Live Performance

  Рет қаралды 205,009

Seifu Show

Seifu Show

6 жыл бұрын

Seifu on EBS: "Min Yishalal" Emebet Negasi Live Performance

Пікірлер: 301
@user-ii6yw6ws7b
@user-ii6yw6ws7b 6 жыл бұрын
ፕፕፕፕፕ ምርጥ የሀበሻ ልጅ አለባበስሽ ሲያምር አንዳንድ ራቁታም አርቲስቶች እስኪ ከነዚ ተማሩ
@meazimartlahun470
@meazimartlahun470 6 жыл бұрын
Andegna yene konjo
@sisisisio585
@sisisisio585 3 жыл бұрын
በጣም kkkk
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 жыл бұрын
ካለባበስሽ ከመልክሽ ከድምፅሽ ጋር ልዩ ነሽ ደስ ስትይ 😍😘
@bizuwolo9144
@bizuwolo9144 6 жыл бұрын
ሰይፍየ ስለምታዱርገው ነገር ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን
@azalechmangstu9991
@azalechmangstu9991 6 жыл бұрын
wayeee setimachii so you cute
@susuhassen4645
@susuhassen4645 6 жыл бұрын
አለባበስሽን ወድጀልሻለሁ የኔ ቼኮሌት😉😍
@mimitsige2783
@mimitsige2783 5 жыл бұрын
ይሄ ድምፅ ጥበቃ ሊደረግለት ይገባ !!😘😘😘😘😘😘😘😍😍
@betiyenati2371
@betiyenati2371 6 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ እኮ እመቤት የኔ ምርጥ ይህኒ በእሱ ቤት የማለቅ መስሎታል ውሻ በቀደደው ጅብ ይገባበታል። ምርጥ ዘፍን
@omranalkinge1048
@omranalkinge1048 6 жыл бұрын
Beti Ye Nati ቤቲዬ እኔ ደግሞ አንቺን ውድድ
@user-iq1lw3xt1q
@user-iq1lw3xt1q 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ ሁሉ ነገሯ ይመቸኛል። ምርጥ ሰው
@helengirma5235
@helengirma5235 6 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ ሁሉ ነገርሽ ያምራል ካለባበስ '''
@vdydfh5319
@vdydfh5319 6 жыл бұрын
ስወድሽ በረች እድሜና ጤናይስጥሽ
@hayteeumre5198
@hayteeumre5198 6 жыл бұрын
እውነተኛ የኛ ሀበሻ።ይች ነች አለባበሷ ብቻ ይበቃናል ይመችሽ አቦ
@rahelalemu351
@rahelalemu351 6 жыл бұрын
ንፁ ኢትዮጵያዊ ነሽ አቦ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@dghbbjggfxc6149
@dghbbjggfxc6149 6 жыл бұрын
rahel alemu ው
@user-br3bf3ou9i
@user-br3bf3ou9i 6 жыл бұрын
የታደሰችን ልቀቁልን ሴይፉ በጣም ጎበዝ ነህ ልጅቷን ማግኘትህ ከሱዋ ብዙዎች ይማራሉ
@mlakjypote2915
@mlakjypote2915 6 жыл бұрын
ምርጥ የሀበሻ ልጅ አለባበስሽ ድምፅሽ ሁሉ ነገርሽ በጣም ታምርያለሽ እኪ እራቁት ሁናቹህ እምትሄድ ሁሉ ከዝች ተማሩ ፈጣሪንም ፍሩ
@user-ho1jf7fn5j
@user-ho1jf7fn5j 6 жыл бұрын
ጨጓራዬን አሞኝ ነበር እመቤትዬ አሁን ግን እስኪ እንደዚህ ሞንደል ሞደል በይልኝ ህህህህህህህህህህ
@faizajemal1328
@faizajemal1328 6 жыл бұрын
የኔ ደርባባ ምርጥ ሀበሻዊ ባህልሽን አክባሪ ቀጥይበት አለባበስሽ በጣም ያምራል ።
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
ሰይፉ አስከ አሁን እመቤትን ሳትጋብዛት ስንት ጭላሎችን ስትጋብዝ ሰንብተህ። ምርጦች አርቲስቶችና ደራሲይ በቅድሚያ ይመረጣል።
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 6 жыл бұрын
I love this song
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 6 жыл бұрын
የድሮ ቅርስ ድምፁዋ አልተቀየረም wow 😘😘😘💓💔💖
@tgmr5418
@tgmr5418 6 жыл бұрын
ዴቭ የኤዱ loቭ Almalkii ዋውውውውብነሺ እፍሜይሥጥሺ
@sakerbreezystrawberrydz9118
@sakerbreezystrawberrydz9118 4 жыл бұрын
Lol
@mamacitatube1780
@mamacitatube1780 6 жыл бұрын
hulemenash yamral emuyeee betam miwedlish zefen new thankyou sefiyee melatoo
@user-cp4lm8io4y
@user-cp4lm8io4y 6 жыл бұрын
አሪፍ አገር በሀል ዘፋኝ....ለኔ ምርጥ ነሽ።
@mohharmohara4954
@mohharmohara4954 6 жыл бұрын
እመቤት.አለባበስሽ.በጣም.ያምራል.ዘፈኖችም.በጣም.ደስ.ይላል..አድናቂሽ.ነኝ
@eliabeanbesawo7144
@eliabeanbesawo7144 6 жыл бұрын
Tnx seifu
@mekdiilove3370
@mekdiilove3370 6 жыл бұрын
የኔ ልዩ ስወዶሽ አድናቂሽ ነኝ
@zebibaabdu3638
@zebibaabdu3638 6 жыл бұрын
ሀበሻ ልብስ በጣም ያምራል የሄንን ዘፈንሽ በጣም ነው ምወድልሽ ፈገግም ያስብለኛል ሰይፍሻ ሲደብረኝ ያንተን ብሮግራም አያለው ያለፈውን እየጎረጎሮኩ ያየውት በልሼ እያየው መሳቅ ነውበጣም እኮ ነው ምታስቀኝ በተረፈ ሰላማቹ ይብዛ 💝
@alehegnbeza
@alehegnbeza Жыл бұрын
እመቤት እውነትም እመቤት። Excellent!
@user-xw8gx1rk7u
@user-xw8gx1rk7u 6 жыл бұрын
ስላም ሁኑልኝ ያገሬ ልጅ በሙላቹህ ባላቹህበት አገር
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 6 жыл бұрын
እመቤት እውነትም እመቤት የእኔ ቆንጆ ይህንን የመሰለ ድምፅ ይዘሽ ጠፍሽ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 6 жыл бұрын
Wow wow yene konjooooo merete zefene abo sewodeshi ❤️️❤️️❤️️😍😘👑👏👏👏👏👍
@user-gn5zg8wc6h
@user-gn5zg8wc6h 2 ай бұрын
አለባበስ ከእሙ ተማሩ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@hayatiruhii4732
@hayatiruhii4732 6 жыл бұрын
Min yishalal iwuntem mrt abeshawi
@ahmedalmarzooqi7267
@ahmedalmarzooqi7267 6 жыл бұрын
hayati ruhii ohif
@mahilove5598
@mahilove5598 6 жыл бұрын
የኔ ውብ ስወድሺ አሉ እንጅ እራቁታቸውን የሚመላቀጡ ስትልምሪ ምርጥ ኢትዩያዊ
@kidisteyemaryamlij1103
@kidisteyemaryamlij1103 6 жыл бұрын
ይኽ እኮ የዛሬ ሶስት አመት የወጣ ሙዚቃነው ግን ስወድሽ
@galove1313
@galove1313 6 жыл бұрын
ማር የሆንሽ ምርጥ ሀበሻ
@lovelove-en3rn
@lovelove-en3rn 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ከነ ልዩ የሀገር ባህል ልብስሽ ስታምሪ
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 6 жыл бұрын
ድምፅሺ አለባበስሺ ሁሉ ነገርሺ ደስይላል እግዝአብሔር ይጠብቅሺ
@user-ff8xm9xf2k
@user-ff8xm9xf2k 6 жыл бұрын
ወይኔ ምርጥ ሃበሻ ኣለባበስሽም ድምፅሽም ውብብብ ነሽ
@user-bh9zy6dq8h
@user-bh9zy6dq8h 6 жыл бұрын
የሰለቼኝ አርቲፊሻል መልክነበር እመቤት ቆንጆ ኢትዮጵያዊ መልክሽን፡አለባበስሽን አልበረዝሽውም
@yabyab9270
@yabyab9270 6 жыл бұрын
abet sewdeshi eko yeni konjo selamishi yebezalegni
@sweethane706
@sweethane706 6 жыл бұрын
Emebyti yne meri albabshe yamerale
@muleethiopia5363
@muleethiopia5363 6 жыл бұрын
Wow konjiye siwedish iko hulu negerish yamral aliebabesish indet abatu Yamral bahal new yemeselshiw
@user-iq1pb9sg1o
@user-iq1pb9sg1o 6 жыл бұрын
ትክክክልኛ ድምፅ ዋው ያልተበረዘ ያልተከለሰ ምረጥ ድምፅ አለሽ
@millionlake3329
@millionlake3329 6 жыл бұрын
You are the Best
@yesibethigi
@yesibethigi 6 жыл бұрын
Iseyiiiiii yene abebaaaaaaaaa♥፨
@mesiyorthodoxtewahidofikir521
@mesiyorthodoxtewahidofikir521 6 жыл бұрын
እመቤት ስወድሽ 😍😍
@mimitanker3107
@mimitanker3107 6 жыл бұрын
ስወዳት በእግዚአብሔር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ
@user-sm3yn8nx3q
@user-sm3yn8nx3q 6 жыл бұрын
አለባበስሽና እረግታሽ ተመችቶኛል ውብ ነሽ ቆንጆ
@hanankonjoo2073
@hanankonjoo2073 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ
@user-fl6sg2es1z
@user-fl6sg2es1z 6 жыл бұрын
Konjo yehabeshaliji wawwwwww betam wededkuye yemr keziberit ayichesh alawkmneber egziabher ybarksh alebabessh wawwwwww zefen balwedm gn alebabesshn wededkut wawwwww
@user-de3eu5ve2q
@user-de3eu5ve2q 6 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጽያዎ ቆንጆ ስወድሽ ሁሉ ነገርሽ ደስ ስትይ ውድድድ
@mentameremebet4619
@mentameremebet4619 5 жыл бұрын
አለባበስሽ ትግስትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@talaalala8536
@talaalala8536 5 жыл бұрын
ምርጥ የአበሻ ቆንጆ
@user-mg9ej3gv3d
@user-mg9ej3gv3d 6 жыл бұрын
እሙ የኔ አመለ መልካም ደስ ስትይ ርጋታሽ አለባበስሽ ሁሉ ነገርሽ ውስጤ ነው ይመችሽ
@user-ce3np1gn5y
@user-ce3np1gn5y 6 жыл бұрын
ስወድሺ ዋውውውውውው ቆጆ ማር ነገረ ነሺ
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 6 жыл бұрын
Good job 👍💚💛❤
@yohannsol290
@yohannsol290 6 жыл бұрын
ዋው የመድረክ ድምጽ አንደኛ
@alemmekonen6072
@alemmekonen6072 6 жыл бұрын
Yene Mar ❤❤🇪🇹🇪🇹
@amirabukar2913
@amirabukar2913 2 жыл бұрын
Love U Emebet 🥵🔥❤️
@fatumaasfawu7618
@fatumaasfawu7618 6 жыл бұрын
WowwkonjoooHabeshaAlebabesTebarekiii
@user-zo1kr4mu6j
@user-zo1kr4mu6j 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ስወድሽ
@solona2000
@solona2000 6 жыл бұрын
የእመቤት ቅኔ በጣም ሲመቸኝ። አዛም ሄደህ ጣል እዚም መጠህ ጣል ማን አምኖ አንተን ልብ ይሰጣል ። ታዲያ ብዙ ጊዜ ሴቶች መቼ ለጨዋ ወንድ ልብ ትሰጣላችሁ ፣ለጨላጣ ዱሪዬ እንጂ ።
@jamelaahmad3172
@jamelaahmad3172 6 жыл бұрын
ምርጥ የኢቶፒያ ቆንጆ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 5 жыл бұрын
የእውነት እመቤት ድርባቢት 💝💝💝💝💝💝
@user-fl8jj6uw5o
@user-fl8jj6uw5o 6 жыл бұрын
ዋው እመቤት 😍😍
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678
@egzyabherfkrnewemenejiatfr6678 6 жыл бұрын
Edih new habesha abo yimechishi yene chocolate 🍫 😘😘😘😘
@user-fh6nr6vw4q
@user-fh6nr6vw4q 6 жыл бұрын
ዋው ነው ማር😍😍👌👌
@user-ko7ny2fq7h
@user-ko7ny2fq7h 6 жыл бұрын
woooooooooooooow💚💛💞💚💛💞💚💛💞💚💛💞💚💛💞
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 6 жыл бұрын
ውይይይይይይ እሙዬ የኔ ቆንጆ ውድድድድድ ነው ማረግሽ ይሄ ዘፈንሽ ከጆሮዬም አይለይም እኮ እህህህህህህህ
@hanajackie1040
@hanajackie1040 6 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው....ቀሚሱን ወድጄዋለው.....ግዙልኝ....ስይፎዬ...
@user-gv9it7vl3u
@user-gv9it7vl3u 6 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ውድድድድድድድ
@tibebwatekola2614
@tibebwatekola2614 4 жыл бұрын
Betame kongo nese tameryalese
@user-sr6jy2yx4n
@user-sr6jy2yx4n 6 жыл бұрын
ስታምርርርር ምርጥዬ ኢትዩጲያዊት
@yemaryamlijnegn165
@yemaryamlijnegn165 4 жыл бұрын
Alebabesish betam 👌👌
@halimahussen4523
@halimahussen4523 6 жыл бұрын
ይመችሽ ምርጥ የሀበሻ ልጅ
@dinadagnew5605
@dinadagnew5605 6 жыл бұрын
waw best song
@kiddisetekiddiset6230
@kiddisetekiddiset6230 6 жыл бұрын
Ethiopa musc Ilove you good blese you
@fevenfeven6046
@fevenfeven6046 6 жыл бұрын
ምን ያረግላል ነገር መደጋገም😘
@user-oy5qg5pc3n
@user-oy5qg5pc3n 6 жыл бұрын
nice song
@yosseftube2945
@yosseftube2945 6 жыл бұрын
♥♥♥
@wollotubefafi7783
@wollotubefafi7783 5 жыл бұрын
ስወድሽ
@nanenane9060
@nanenane9060 6 жыл бұрын
yene marr yameralegn
@user-np1uo6hy3j
@user-np1uo6hy3j 6 жыл бұрын
ስወድሽኮ ♥♥
@abrahamhadgu8861
@abrahamhadgu8861 6 жыл бұрын
original 👑👑👑👑👑👑👑 great job sweet
@ethioxy6472
@ethioxy6472 6 жыл бұрын
she is beautiful
@faizafaiza3826
@faizafaiza3826 6 жыл бұрын
hullunagarshi yamereal alababeseshi waddekute😘👌❤
@12asmaah80
@12asmaah80 3 жыл бұрын
waw
@habeshawit4248
@habeshawit4248 6 жыл бұрын
ስወዳት
@mhammedbedru2031
@mhammedbedru2031 4 жыл бұрын
Wow
@birqiiintaalaoromtichasany744
@birqiiintaalaoromtichasany744 6 жыл бұрын
Wowwwwwwwww
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 жыл бұрын
Siwedshi eko yen marr selamishi yibizalign
@user-ie8ws4fb8e
@user-ie8ws4fb8e 6 жыл бұрын
ውብ ኢትዮያዊት ስወድሽ♥
@ermemselmon9343
@ermemselmon9343 6 жыл бұрын
wow👌
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
ማር ነገር ሁለ ነገርሽ ደስ ይላል 😘
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 5 жыл бұрын
ምርጥ የኢትያ ልጅ እንኮን የሀበሻን ልብስ ልብሸሽ እንዳውም ቆንጆ ነሽ እውነት እመቤት
@selamberhe1896
@selamberhe1896 6 жыл бұрын
Emu konjo😍😍😍😍😍
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 6 жыл бұрын
Emebet wow kumena ena melik setoshal
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 6 жыл бұрын
የእኔ ቆጆ እሰከ አለባበስሽ ውብ ሀበሻ ነሽ
@lamlamlamlam8744
@lamlamlamlam8744 5 жыл бұрын
Wow yan konjoo sewedeshi
@user-rc2gu3yk9f
@user-rc2gu3yk9f 6 жыл бұрын
አቤት ስወድሽ
@helenberhe3646
@helenberhe3646 6 жыл бұрын
👏👏👏💃💃💃wowwwww liyu
@sjdjdjfsjdhdhfh997
@sjdjdjfsjdhdhfh997 6 жыл бұрын
😍😍😍
Seifu on EBS :
5:09
Seifu Show
Рет қаралды 55 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 11 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermotta
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 17 МЛН
Jossy "Min Addis?" interview with Lij Michael (Faf)
37:44
JTV Ethiopia
Рет қаралды 99 М.
Hot New Ethiopian Music 2014  Emebet Negasi - Min Yishalal
6:13
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 23 МЛН
Berklee PERFORMANCE Hanna Girma 1  from ETHIOPIA
10:04
Teddy Mak
Рет қаралды 273 М.