Seifu on EBS: አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል ሄኖክ ድንቁ | Part 1 Henok Dinku

  Рет қаралды 347,539

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 жыл бұрын

ሞዴል እና ተዋናይ የሆነው በ1978 ዓ.ም አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገው በተለያዩ ማስታወቂያዎች እና በቴሌቪዥን ተከታታይ ድራማ " ዘመን | Zemen " የ"ነፃነት"ን ገፀ-ባህሪ በመጫወት ታዋቂነትን ያተረፈው አርቲስት ሄኖክ ድንቁ "ሼመንደፈር | Shemendefer " እና "ስለ-እውነት | Sele Ewenet " የተሰኙ ሁለት ፊልሞች ላይ የትወና ብቃቱን አሳይቷል፡፡ እንዲሁም በሞዴልነት በታዋቂው ድምፃዊ ጎሳዬ ተስፋዬ (Gossaye Tesefaye)"ልቦን አልፎ | Libuan Alfo " የሙዚቃ ክሊፕም ሰርቷል፡፡
ተዋናያን ሄኖክ ድንቁ "ስለ-እውነት" የተሰኘ አዲስ ፊልሙን ለማስተዋወቅና ሰሞኑን በሶሻል ሚዲያ ከሴቶች ጋር ባለው ግንኙነት ስለሚወሩት ነገሮች እውነቱ ለመናገር ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል አንድ | Actor Henok Dinku Interview Part 1 on Seifu Show
አሁን ተረጋግቼ እየኖርኩ ስለሆነ …. ነገሮች እንደ አዲስ ተነስተዋል - ሄኖክ ድንቁ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 4 300
@user-kg3ql6yi1g
@user-kg3ql6yi1g 4 жыл бұрын
እስቲ የሰይፉ ግልጸኝነት የሚመቻቹ እጃችሁን አውጡ
@YabateLeganega
@YabateLeganega 4 жыл бұрын
🙋‍♀️😂
@user-rk2mx7fg8h
@user-rk2mx7fg8h 4 жыл бұрын
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
ጥርጥር የለውም ሰይፉን #በግልፅነቱ እና #በሰብዐዊ ቢህሪው በጣም እወደዋለሁ
@user-vl1cw5vg3d
@user-vl1cw5vg3d 4 жыл бұрын
*ፈጣሪ ሆይ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም መጨረሻችንን አሳምረል*
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
#ጊዜ #ለኩሉ እረ በጣም አሜን
@roadchamp4082
@roadchamp4082 4 жыл бұрын
Sucker
@bezabezi3888
@bezabezi3888 4 жыл бұрын
እሱስ ታዋቂ ሆኖ እንዲህ ተሳቀቀ የኛስ በሰፈር ጣራ ተከልለው ያሉ የቀን ጂቦች ለማን አቤት እንበል
@user-ul7gb5vh9d
@user-ul7gb5vh9d 4 жыл бұрын
abo yimecheshe eko lesefer wenbedim hone wendn alemamen kagebashe erasu ekul nbret yizo bifetashe enkuwan yanchen 1 santim ayageghem eshe mar
@rahmadam7892
@rahmadam7892 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እዉነት ነዉ
@kalkdankalkdan5250
@kalkdankalkdan5250 4 жыл бұрын
ለእነሱ ቦታ አለመስጠት ነዋ!!!
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 4 жыл бұрын
ትክክል እማዬዬ
@kalkdankalkdan5250
@kalkdankalkdan5250 4 жыл бұрын
@@user-hy4co9jx3x አወ ማማየ ለማንማ አይን ካላሳየሽ ማንም አንችን የማጥቃት ችሎታ የለውም ግን አንዳንድ ሴቶች ሁለነገራቸው ከፍተው ከሰጡ በኃላ ወንዶች ወንዶች ይላሉ መታፈር በከፈር ነው!!!!! ሁሉም ስደት ላይ ነን ያውም የረዥም አመት ለማንም አልተበገርንም እስካሁን ከአላማ ውጭ ሰለዚህ ሴቱ ነው ልበ ቢስ!!!!!!!
@mekedesmaki6312
@mekedesmaki6312 4 жыл бұрын
ሴት አናት እህት ናት 14 ሴቶች ይቅርታ ብለህ ንሰሀ ግባ አንተ እውንተኛ ሆሮቶዶክስ ከሆንክ
@khodoreldorkhodoreldor9863
@khodoreldorkhodoreldor9863 4 жыл бұрын
አተ ሴት በር አይከብድም ደፋር ነክ ጨማ ትላለክ ደፋድ አተራማሽ
@khodoreldorkhodoreldor9863
@khodoreldorkhodoreldor9863 4 жыл бұрын
ሰይፍየ ሰላም ነው ስይፉ
@searching84
@searching84 4 жыл бұрын
Hortodox??????...., Jesus Christ
@orthodoxtube3880
@orthodoxtube3880 4 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ፡፡ ጎራ በሉ like
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
ሰይፉ አላህ የስራህን ይስጥህ ድምፁን አምጥተህ እንደዚህ ታዋርደው እረ እኔ ተሳቀኩ
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 жыл бұрын
በጣም ምን አለ ዝም ብሎ ቢጠይቀው እኔ አፍሬ ድምፁን አጠፍሁት
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 4 жыл бұрын
ይድፋው
@ambaryeju3891
@ambaryeju3891 4 жыл бұрын
seada abate ከሰደበኝ የነገረኝ ይባላል::
@user-sj2gz9rj6f
@user-sj2gz9rj6f 4 жыл бұрын
Wuy enem
@hayattube4011
@hayattube4011 4 жыл бұрын
ወላህ እኔም
@weynibh4713
@weynibh4713 4 жыл бұрын
የ14 አመት ሚስቱን በ 7 ቀነሰው የ 38እድሜውን በ 33😂😂😂
@almsa2234
@almsa2234 4 жыл бұрын
ማፈራ ነው
@user-uu4db1bv1x
@user-uu4db1bv1x 4 жыл бұрын
ሰው ማለት እኮ የራሱ ነገር ሳያውቅ የሰው ማወቅ ደስ ይለናል አትፍረድ ይፈረድባህል ይላል መፀሀፍ ቅዱስ እንደዛ ያድርገው የራሱ ምክንያት ስለሚኖረው ይብቃችሁ ሄኖዬ አይዞን ለበጎ ነው ደሞ ጥሎብኝ ሰወድክ በርታ
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
እስኪ ሀፅያት የሌለበት አንድ ሰው ይችን ሴት ይውገራት! አለ #እየሱስ እኔ ግን አደለም ከግለሰብ ከቴሌ የመቶ ብር ካርድ ተበድሬ ሳልከፍል ሲም ካርድ የጣልኩ ሀፂያተኛ ነኝ ያው የሀፅያት ዲግሪ እና ዲፕሎማ የለውም አደል! ምን ልላችሁ ነው ሁሉም ሀፂያተኛ ነው አትፍረድ ይፈረድብሃል !!
@user-yt3jl9uj4c
@user-yt3jl9uj4c 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
ወይ እኔ ተሳቀኩ ለሱ ድምፁ🙈🙈🙈🙈🙈
@zenetzenat4390
@zenetzenat4390 4 жыл бұрын
ትክከልቆጆ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
@@gdffyff4978 እኔምምም
@zewdicell1062
@zewdicell1062 4 жыл бұрын
የቅርታና ስለሀጥያት ካወራን እየሱስ ዝሙተኝ ሁኑ ብሎናል እንዴ ?
@tarikelove3123
@tarikelove3123 4 жыл бұрын
ስልክ አምጪልኝ ሰሀት አምጪልኝ ላብቶፕ አምጪልኝ ጫማ ልብስ እረ ስንቱ ይጠቀስ ውጭ አገር ያለ ሰው ከራሱ ይልቅ አምጪልኝ እየተባለ በሰቀቀን ይገሉናል
@You-kb8hs
@You-kb8hs 4 жыл бұрын
ፍቅር በቁሳቁስ የሚቆይላችሁ ይመስል ወንድን በቁሳቁስ ልትይዥ ትፈልጊና ይህን ልላክልህ ለመጣ ነው እያልሽ ልጁን።ልብ ውልቅ። በመልክ ወይ በምን የጉደለሽን በስጦታ ልትሞይ ስትሞክሪ እሱ ፍቅር ሲፈልግ ታጭዋለሽ። ቁሳቁስ ፍቅር ስለማይሆን
@FatimaFatima-we5th
@FatimaFatima-we5th 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ሴቶችን እየጎዱ የሴቶች ተቆርቋሪ መምሠል አይከብድም
@abinethaile901
@abinethaile901 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ በጣም
@eteneshyemariamlijgwhwb4010
@eteneshyemariamlijgwhwb4010 4 жыл бұрын
ምን አይነት ፈጣጣ ነት ነው ደፋር ሪከርድህ ሳይቀር እየተሰማ አይኔን ግንባር ብለህ ስትዋሽ ፈጣሪ ልብ ይስጥህ
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir 4 жыл бұрын
Hypocrite
@joy-tt8sj
@joy-tt8sj 4 жыл бұрын
አይዞህ ሄኖክ ያንተ ጉድ በሚዲያ መውጣቱ እና ታዋቂ ስለሆንክ ነገሩን አከበደው እንጅ የእያንዳንዳችን ጉድ ቢታይ ማንም ቁሞ አይሄድም።
@user-in9ms1pv4c
@user-in9ms1pv4c 4 жыл бұрын
አምላኬ የዚህን ልጅ ድፍረት ስጠኝና ህይወቴን ልቀይር
@kasubediru5452
@kasubediru5452 4 жыл бұрын
በርሄ ገብሩ hahahahaha
@fafin9223
@fafin9223 4 жыл бұрын
Amin ysth blenal gen sitochu nekiy blewal
@rukeyawollo675
@rukeyawollo675 4 жыл бұрын
ኧረ ይቅርብህ በሠው ላብ መለወጥ አንድ ቀን አንዳልጦህ ትወድቃለህ
@heleniheleni9606
@heleniheleni9606 4 жыл бұрын
ክክክክ
@shibirreemokonin843
@shibirreemokonin843 4 жыл бұрын
Kkkk
@user-zw7in1vr2d
@user-zw7in1vr2d 4 жыл бұрын
አቤት ዛሬማ ስንት ሰው አሰፍስፎ እንደጠበቀ አቤቱ ጌታ ሆይ ታረቀን የወሬ ሱሳችንን ቀንስልን
@ethioagnogirl3768
@ethioagnogirl3768 4 жыл бұрын
kkkkkk
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ እኮ ቀኑን ሙሉ ስንጠብቅ ዋልን 😃😃😃😃😃😃
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
በጣም
@mayamaya-pf7gp
@mayamaya-pf7gp 4 жыл бұрын
እንኳን ድምፁን አሠማክለት ለሌላው ትምርህት ነው ስንት እስስት ወንዶች አሉ እንደዚህ አይነት እባብ የቆመ እባብ
@user-ws3kn1sz5k
@user-ws3kn1sz5k 4 жыл бұрын
_እውነት ቮይሱን ስሰማ እኔ አፈርኩ ድምፁን እዳልሰማ የስልኬን ድምፅ ከነስኩት ከማፈሬ የተነሳ ውይ እኔ እደዚህ የሆኩ አንተ እንዴት ልትቸማቀቅ ነው_
@user-fv5id2bd9f
@user-fv5id2bd9f 4 жыл бұрын
እኔ ነሽ መሰለኝ አንች ልጅ ሀሳባችን አንድ ነው
@user-pg7gd4pi8s
@user-pg7gd4pi8s 4 жыл бұрын
እኔ አራሱ
@user-jv3br4in9b
@user-jv3br4in9b 4 жыл бұрын
@@user-fv5id2bd9f ኢሻላህ ሁሉ ምአላህ በለዉ ይሆናል
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 4 жыл бұрын
Wunet new wurdetam demo yaweral liba
@user-ve3yx6pn8w
@user-ve3yx6pn8w 4 жыл бұрын
#እግዚአብሔር ሀፂያትን #ባደባባይ ይከድንልናል ለብቻችን ስንሆን ይገልፅልናል #እኛ ግን ሰውን ባደባባይ እናዋርዳለን ይሄኔ ስልካችን #አፍ ቢኖረው ስንት #ሚስጥር በዘረገፈ ነበር ።አይ ሀበሻ ስንባል ለወሬ ለዚህኮ ነው ድህነት ያጥለቀለቀን #ቲሽ አራጋቢ
@user-wl3ut4gn4u
@user-wl3ut4gn4u 4 жыл бұрын
😭😭😢😢☝☝
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሁሏም የራሷን ጉድ በጉየዋ አቅፋ ስለሰው ገመና ስታወራ ትውላለች ቱ
@user-bq3cd6eo7h
@user-bq3cd6eo7h 4 жыл бұрын
Batam😢😢😢
@axumhilemichael2381
@axumhilemichael2381 4 жыл бұрын
Ewnet beleshal yene ehete medere weregna hula
@user-gh2qn6qw2v
@user-gh2qn6qw2v 4 жыл бұрын
በጣምምምምም
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
ሰው እራሱን ቢያይ ሰው ላይ ጣቱን ባልቀሰረ ነበር ..... አዳሜ ከጀርባሽ ማአት ጉድ ተሸክማቹ ሰው መተቸት አይከብድም ...?
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 4 жыл бұрын
Ewnet new
@luwammoges1303
@luwammoges1303 4 жыл бұрын
እና ጎበዝ በርታ ብለን እንሸልመው? ሌባን ሌባ ካላልሽው ይቀጥልበትና ሌሎች ሌቦችም ይበረታታሉ! መልእክቱ ግን ለሱ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም ተመሳሳይ ነገር ለሚያደርጉት ነው።
@yididiyayidi1244
@yididiyayidi1244 4 жыл бұрын
አቦ ምን አባቴ ላርግሽ በጌታ😍
@moharaaliyan311
@moharaaliyan311 4 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሄር ይባርክሽ እውነት ነው
@user-gr3ws8nq3s
@user-gr3ws8nq3s 4 жыл бұрын
ምርጥ ኮሜንት ትክክል
@user-wb2dl8br8x
@user-wb2dl8br8x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሄኒ ሁሉም ያለፈ ታሪክ አለው የምትፈርዱ ሰዎች ፈጣሪ ልብ ይስጣቹ። ፍቅራቹ ደግሞ ያማረና የሰመረ ይሁን።
@user-nk2lm4lq8t
@user-nk2lm4lq8t 4 жыл бұрын
ይመችህ ሄኖክ ምርጥ ልጂ ነህ ማንንም አትስማ ያንተን ህይወት አንተ እንጂ ማንም አይኖርልህም ማንም ሰው ለሚወደው ምን ላምጣልህ ብሎ መጠየቅ የተለመደ ነው የሚፈልገውን ነው ያለው ለወሬኛ ቦታ አትስጥ ፍቅር ይጀመራል ካልተመቸህ ደግሞ ልታቋርጠው ትችላለህ ይሄ በሁሉም ያለ ነው ከዚህ በኋላ ላለው ህይወትህ መልካም የፍቅር ጊዜ።
@user-bu8yr5os6j
@user-bu8yr5os6j 4 жыл бұрын
እኔ ላንተ አፈርኩ ሄኒ ቮይሱን ስሰማ ተሸማቀኩኝ
@user-gi2ui9gl1n
@user-gi2ui9gl1n 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ ሽምቅቅ ቮይስ ሪከርድ ብሞት አላደርግም
@sarakurfa5695
@sarakurfa5695 4 жыл бұрын
እኔ ይቅርታ አርጉልኝ እና በሁሉም ሚዲያ ይሄ ልጂ እየተወቀሰ ነው ቆይ ግን እኔ ምንም አልገባኝ ምን እርጎ ነው በናታቺሁ ንገሩኝ
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 жыл бұрын
በጣም
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 жыл бұрын
ግን ሴቷ ናት ባለጌ ወረዳ
@rabu8621
@rabu8621 4 жыл бұрын
እደ ሄኒ ደፋር ብንሆን አገራችን ከዱባይ ይበልጥ ነበር በርታ 😂
@almazeabara337
@almazeabara337 4 жыл бұрын
አይተሻል ወረኛ
@rabu8621
@rabu8621 4 жыл бұрын
@@almazeabara337 ምድነው የማየው 😉
@saraabraham504
@saraabraham504 4 жыл бұрын
Are besmab ghanem neber yemthonew Ethiopia ezaw betebelsh chemlaka siet or chemlaka wend aymechegnm dubaysh lerassh Ethion lekek
@user-gc8sh2lt4z
@user-gc8sh2lt4z 4 жыл бұрын
love you ክክክ ትክክል😂🤣
@honey48757
@honey48757 4 жыл бұрын
😂😂🤣🤣
@Tube-lf1oq
@Tube-lf1oq 4 жыл бұрын
አድናቂህነኛ የግል ስራህ ተመቸኛ ሴትን የማሳምን ብቃት አለህ በጣም ጀግና ነህ ህይወት ትምህርት ቤት ናት
@user-bj2wi6eu7s
@user-bj2wi6eu7s 4 жыл бұрын
ኤጭ ወንድ አስጠላኝ ባንተ አይነቶች ሌባ
@user-ct9er9xg7w
@user-ct9er9xg7w 4 жыл бұрын
ማፈሪያ ድፍረቱ
@user-op5hi9mg9b
@user-op5hi9mg9b 4 жыл бұрын
እሱ ለተጠየቀው የኔ ልብ ተጨነቀ ውይ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
የኔም ለሱ አፈርኩለት
@elcelc2278
@elcelc2278 4 жыл бұрын
ያሳዝናል።ምክናቱም።ሴቶችነን።የማንርባው
@afnanhmh6644
@afnanhmh6644 4 жыл бұрын
አይጭነቅሽ እሡ ኮርሥ ወሥዶበታል
@nebiyatnebu2982
@nebiyatnebu2982 4 жыл бұрын
😂😂😂
@belantamiru222
@belantamiru222 4 жыл бұрын
Ere enem bechinket lemot new mar
@user-vj5ec3vj7x
@user-vj5ec3vj7x 4 жыл бұрын
ግልፍጥ ምን ችግር አለው ያስቀየምኩት ካለ ይቅርታ ብትል አትሞት😌
@user-nu3pb5by8g
@user-nu3pb5by8g 4 жыл бұрын
የቀማዉ ይመልስ
@tarikelove3123
@tarikelove3123 4 жыл бұрын
አላጠፋማ ለምን ይቅርታ ይጠይቃል
@user-hn8lf5bb5e
@user-hn8lf5bb5e 4 жыл бұрын
@@tarikelove3123 አወ ወዳ ሰታ አሁን ያዙኝ ልቀቁኝ ደግ አረጋት
@user-vj5ec3vj7x
@user-vj5ec3vj7x 4 жыл бұрын
@@tarikelove3123 ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም እንኳን በማረጋገጫ ተይዞ ።ይቅርታ ደሞ ታላቅነት ነው ላስተዋይ ሰው
@tsirhahaile3030
@tsirhahaile3030 4 жыл бұрын
ምነው ጫማ ብርቅ ነው እንዴ ፍቅረኛው ከነበረች ምን ስህተት አለው አይ ሐበሻ
@gashaw2288
@gashaw2288 4 жыл бұрын
ኧረ ምንየማያፍርነው ወይጉድ
@user-qk7gl5uv3u
@user-qk7gl5uv3u 4 жыл бұрын
ምነው አንተም የሱ ቢጡ ነህእንዴ
@biryewolf1180
@biryewolf1180 4 жыл бұрын
እንዴ ልጂቱኮ ፍቅረኛው ነበረች እንኳን ጫማ ኩላሊትሽን ላኪልኛ ቢላት ምንድነው ክፍቱ ።
@lina3633
@lina3633 4 жыл бұрын
ewnetkn new??libela afer dengay yebela
@betelhemgetachew3116
@betelhemgetachew3116 4 жыл бұрын
ወደው አይስቁ አሉ😂😂😂😂😂
@beautybeast527
@beautybeast527 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@ethiopiamynameis1484
@ethiopiamynameis1484 4 жыл бұрын
Kkkkk
@Erivibesmedia
@Erivibesmedia 4 жыл бұрын
😂😂😂😂
@kareemasaid3962
@kareemasaid3962 4 жыл бұрын
እንዳተ አይነቱ ነዉ ልባችንን እ የሠበሩ ሂወታችን የተበላሠዉ
@hayaatbaalee4872
@hayaatbaalee4872 4 жыл бұрын
Unetishin new
@mzawez3abii
@mzawez3abii 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@user-ym5kq8rh6y
@user-ym5kq8rh6y 4 жыл бұрын
ነቃ ማለት ነዋ ወገኔ !
@mihretglm433
@mihretglm433 4 жыл бұрын
ስለ ሰባቱ ሴቶች ሶስተኛ ፊልም ቢሰራ አርፍ ነው
@kareemannm7863
@kareemannm7863 4 жыл бұрын
ክክክ
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 4 жыл бұрын
😁😁😁😁ልክ ብለሻል
@lebnaonc6578
@lebnaonc6578 4 жыл бұрын
Kkkkk eko
@eteneshshiferaw2271
@eteneshshiferaw2271 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀
@alemcake2303
@alemcake2303 4 жыл бұрын
hahaha tikikil
@serkiado4928
@serkiado4928 4 жыл бұрын
ማንም ሰው ፍቅር ላይ እያለ የሚለው ነው ምንም የተለየ ነገር የለም ሴፉ ግን ምን አይነት የማትረባ ሰው ነህ አሁን እዛ ቦታ ድምፁ አስፈላጊ ነበር በጣም ነው ያፈረኩብህ የማትረባ ልጅ ኮንፊደሱ በጣም ነው የተመቼኝ 😍😍😍😍
@toybalbabatube9814
@toybalbabatube9814 4 жыл бұрын
እስኪ ለኔም ይስጡኝ ያልተቀበልኩ እደሁ ጥፍት የለበትም ወዳ ከሰጠችው የመቀበሊ ሙሉ መብት አለው
@cyclhcoycoyf8154
@cyclhcoycoyf8154 4 жыл бұрын
ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ድምፁን ስሰማ እኔ በጣም ተሳቀኩኝ እሱ ግን ምንም አልመሰለውም
@user-rn8kg5mj8g
@user-rn8kg5mj8g 4 жыл бұрын
እውነት እኔም ተሳቀኩኝ
@seadaabate4209
@seadaabate4209 4 жыл бұрын
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያድርቅ
@genitube1438
@genitube1438 4 жыл бұрын
እኔም የሌባ አይነደረቅ
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 4 жыл бұрын
እኔ እራሴ በእዉነት ሳላስበዉ ጮኩኝ
@ebromame3868
@ebromame3868 4 жыл бұрын
ውሸት እደሚያወራ ይለይበታል
@ethiolove1202
@ethiolove1202 4 жыл бұрын
ወይኔ ውሃ በላኝ እኔ እሱን ብሆን ቮይሱን አላስከፍትም ወዮ እኔ ለሱ አፈርኩኝ 😱
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 4 жыл бұрын
በጣም ውይይይይ ውርደት
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 жыл бұрын
እዴት እደተሳቀኩኝ
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
ማሪያምን እኔም እፍፍፍ እደት እደተሳቀቁ በስማም
@yetiworku3872
@yetiworku3872 4 жыл бұрын
እኔ ለሱ ተሸማቀቅኩ
@user-fg3qg7gz1s
@user-fg3qg7gz1s 4 жыл бұрын
weyne siyasazin audio eyesema mn eyehone endenebere seifu gn tenegna neh?
@amore8978
@amore8978 4 жыл бұрын
Yehonke askeyami demo antem sew honeh le interview tekerbaleh...Seifu gin min honk new yehen jezba yegabezekew...eski yemsemama like
@tube9754
@tube9754 4 жыл бұрын
እዴት እዳፈርኩ ወላሂ በተለይ እዴት ድምፁን ሲከፈት ዴግጠህ አለማነስህ ጎበዝ ነህ
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
_ሪከርዱን ስሰማ ወላሂ ሄኒየ ስላንተ አፈርኩ ወይኔ ውርደት ሰይፉ ግን ይሄን ሪከርድ መክፈት የለብህም ነበር_
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@alfutube7188
@alfutube7188 4 жыл бұрын
Ine rase aferku yew ingide
@tihunyilma4347
@tihunyilma4347 4 жыл бұрын
እኔ እማ አሳለፍኩት
@hiwipretty7160
@hiwipretty7160 4 жыл бұрын
Enem
@Kedamalife
@Kedamalife 4 жыл бұрын
ሪከርድ መክፈቱ ልክ ነው ደሞ አምኗል
@user-te7jc8gj2z
@user-te7jc8gj2z 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹ. ጎብዝ አትፍረዱ ሰው የዘራውን ነው የምያጭደው... 🙏
@user-tk8pz6hu4u
@user-tk8pz6hu4u 4 жыл бұрын
ዋው ጥንካሬህን ወድጀልሀለው በርታ ሰው ከሰው እራስ ላይ አይወርድም ሁሉም ያለፈ ታሪክ አለው
@user-ik4rg8ot1r
@user-ik4rg8ot1r 4 жыл бұрын
ሄኖክዬ ማንነትህን አንተ እና ፈጣሪ ብቻ ነው የምታቁት ሰው ያወቀልህ ሳይሆን ፈጣሪ የሚያቅልህ ነው በቂ ሰው ሰው ነው
@haniharar735
@haniharar735 4 жыл бұрын
አቦ ይመችህ አቦቴ የጣሉትን ሲነሱበት ማንም አይወድም እደውም አማረብህ ይመችህ አቦቴ❤️🥰🥰
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 жыл бұрын
ትክክል
@kedestnegusa5436
@kedestnegusa5436 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-zd2yw6vm9y
@user-zd2yw6vm9y 4 жыл бұрын
ይዘቅዝቅሺ ግም።
@honey48757
@honey48757 4 жыл бұрын
😄😄😄
@foziafozia2013
@foziafozia2013 4 жыл бұрын
Voice ስሰማ ከምር ሽምቅቅ አልኩ በሚስጥር የተወራ ባደባባይ ሲሰማ ወይ ቅሌት
@zainazaina4884
@zainazaina4884 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ውይ በጣም ያሳቅቃል ማርያምን ኤጭ
@ethiopia6369
@ethiopia6369 4 жыл бұрын
ኤታባህ ሞጭላፍዬ! ይቺን ታሪክህን በፊልም ዱቅ አርግልን እስኪ!
@user-mx8ku4gx2t
@user-mx8ku4gx2t 4 жыл бұрын
እኔ ግን ግልጸኝነቱ ተመቸኝ ለምን ብትሉ ዘመኑ የቴክኖኖጂ ነው ግልጽ ባይሆን ኖሮ ድምጼን አስመስለው ነው ማለት ይችል ነበር ሄኒ ይመችህ ይህም ያልፋል
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
ተዋቸው ሄኒ ከሜሊ ጋር የጀመራችሁትን ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏
@user-oc6qe5gl9p
@user-oc6qe5gl9p 4 жыл бұрын
ጠብቁ ዝም ብላችሁ ከማህሌትም ጋር ባይለያዩ ጠብቁ እንድህ አይነት ሠዉ ከግብ አይደርሥም ተዋወቅን ተለያየን ህይወት ይቀጥላል በሚለዉ ሌላ ሴት ይዞ ከዚህ መድረክ ላይ እደምናየዉ በርግጠኝነት ነዉ የምነግራችሁ ጠብቁ ሁለት ሦሥት ግፋ ቢል ከአምሥት ሥድሥት አመት በልበለጠ ጊዜ ጠብቁ ምክናየቱም ቆሽሽነቱ ያሥታዉቃል አላሁ ሙሥተአን
@akmk9037
@akmk9037 4 жыл бұрын
እውነቱን አለመካዱ እራሱ ትልቅ ነገር ነው ሄኒዬ ተባረክ
@martatesfaye2397
@martatesfaye2397 4 жыл бұрын
ሰይፍሽዬ አጠፋህ ቮይሱን በፍፁም ማሰማት አልነበረብህም ምክንያቱም እነሱ በፍቅር ጊዜ ያወሩት ነው
@fatymashamin278
@fatymashamin278 4 жыл бұрын
Hahaha kezi befit befb semtenewal eko
@fikirbabtube8735
@fikirbabtube8735 4 жыл бұрын
tkikil
@adugnaadmasu2001
@adugnaadmasu2001 4 жыл бұрын
Tasastashali
@Joury-jp9ps
@Joury-jp9ps 4 жыл бұрын
ልክ❤
@Joury-jp9ps
@Joury-jp9ps 4 жыл бұрын
ልክ❤
@zegeyemekonin6330
@zegeyemekonin6330 4 жыл бұрын
ሴይፉ ግን ነፍስህ አይማርም 😂 😂
@tafrikawit104
@tafrikawit104 4 жыл бұрын
🤣🤣😂🤣🤣
@samrawitdemsaw7978
@samrawitdemsaw7978 4 жыл бұрын
Btam enje
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 жыл бұрын
Zegeye Mekonin ተነጋግረዋል እኮ መጀመሪያ ለዛ ነው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
አቦ በቃ ስራ ነዉ 😂😂😂😂😂
@yesibethigi
@yesibethigi 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@eatcucumberwell6818
@eatcucumberwell6818 4 жыл бұрын
I love his confidence. Wedesh keseteshiw behuala tinchchalesh adame. Bezih zemen wechi hager kuch bilesh ewdishalew alegnina afkekrkut sitiye atafrim... maferia hulu
@user-ju2gl1xj9o
@user-ju2gl1xj9o 4 жыл бұрын
ኮሜቶችየ በሳቅ ፍርፍር አደረጉኝ እፎይ 😂😂
@melupatube7580
@melupatube7580 4 жыл бұрын
ሰይፉ የስራህን ይስጥህ ቮይሱን ከፍተህ አሸማቀከው እረ ግፍ ነው😂😂😂
@mhosael9003
@mhosael9003 4 жыл бұрын
Besu fanta ene erasu tesakekugn
@mekiyaedris8905
@mekiyaedris8905 4 жыл бұрын
አያ ጂቦ ene erase tesemakeku 😂😂😂
@sarahagos2584
@sarahagos2584 4 жыл бұрын
weyyy betamm dengetkugn🙈🙈🙈
@user-gt6qf1uo1j
@user-gt6qf1uo1j 4 жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆🙏
@user-zd1gw9nv5i
@user-zd1gw9nv5i 4 жыл бұрын
አያ ጂቦ እኔ በድንጋጤ ጮሁኩኝ ሰይፉ ይቅር ይበልህ
@FMLOVE-zi6vp
@FMLOVE-zi6vp 4 жыл бұрын
ኧረተው አሁን ድምፁን ማሰማት ለምን አስፈለገ በጊዜው በፍቅር ሰአት ያለፉትን ሲጣሉ ማውጣት
@asyasufiyan7691
@asyasufiyan7691 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-ss7uu6lw2b
@user-ss7uu6lw2b 4 жыл бұрын
ትክክል
@rozeethiopia947
@rozeethiopia947 4 жыл бұрын
F .M LOVE ybelew kkk
@user-yw9ph1xe1j
@user-yw9ph1xe1j 4 жыл бұрын
ልክነህ ድምፁ መለቀቅ አልነበረበትም የኛ የሴቶች ነገር በጣምነው ሚያስጠላው በራሳቸው ግዜ ምን ላርግልህ ይሉና ሲጣሉ በላኝ በማለት ይለውጡታል እሰይ ሰራላቹ ይገባቹሀል እኔ ብቻ ስቀርም kkk
@motherslovey8991
@motherslovey8991 4 жыл бұрын
ትክክክል ሳስጠሉ አኡዙቢላህ
@user-go7he9bm3b
@user-go7he9bm3b 4 жыл бұрын
እፍፍ ድምፁን ብትተወው እኔ አፈርኩ 😢ለሱ
@tijisedetegnawa9027
@tijisedetegnawa9027 4 жыл бұрын
Ere saftey betam gobezeneh
@tizitaderese4659
@tizitaderese4659 4 жыл бұрын
ውይ ቅሌት ከአንድ ታዋቂ አርቲስት የማይጠበቅ አሳፋሪ ነገር ነው ሰይፉ ዛሬ በጣም ነው ያስደሰትከኝ እኔ ለሱ አፈርኩኝ
@loydmesfin5520
@loydmesfin5520 4 жыл бұрын
ሰይፉ ግን የስራህን ይስጥህ ልጁ የሌባ አይነደሰቅ ሆኖ ነው እንጃ ሌላ ሰው ቢሆን ሮጦ ነው ሚወጣው😂😂😂
@azutonabzutona4021
@azutonabzutona4021 4 жыл бұрын
ክክክክ
@user-iw5yk5nv4d
@user-iw5yk5nv4d 4 жыл бұрын
😂😂😂
@user-pn5kx8hm5d
@user-pn5kx8hm5d 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mulatmekoro9027
@mulatmekoro9027 4 жыл бұрын
Loyd Mesfin በጣም
@sirajmohmmed9222
@sirajmohmmed9222 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-fh6mp3tv5d
@user-fh6mp3tv5d 4 жыл бұрын
😂😂😂ሴቶችን ባንድ እግራቸው እያቆምክ ፊልሙ ስለ ሴት ልጅ በራሷ መቆም እንምችል የሚያሳይ ሀገራዊ ፊልም ነው😁😁😂😂😂😂😛😜
@user-fb9hc1cp8e
@user-fb9hc1cp8e 4 жыл бұрын
ከከከከከከከከ
@honey48757
@honey48757 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@habunicefashionmodel5493
@habunicefashionmodel5493 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂wuyyyyy
@fevenkonjo4216
@fevenkonjo4216 4 жыл бұрын
endeeee. laju. nabesa. naw. endee. yagedlew
@almhabacll5740
@almhabacll5740 4 жыл бұрын
እሱ እያለ በምናችን እንቁም
@josephayali8341
@josephayali8341 4 жыл бұрын
ምን ይገርማል አይገርምም ስት ወድ አለ አደል ??? ቀታቹበት ነው ትዳሩን ይኑርበት
@fafint188
@fafint188 4 жыл бұрын
ሄን ጎባዝ ነህ ምንም ማፈር አይጠበቅብህም እኔም እጮኛዬን ምን ሊላክልህ ምን ይዤልህ ልምጣ እለዋለሁ የአንተን ብቻ ድምፅ ከሚያወጡ ይልቅ ለምን የእሷንም አለወጡም አይ የእኛ ህዝብ ንፈስ እኮ ናቸው ብዙ አብረህ ስትኖር ብዙ ነገሮች ትበባለላህ
@user-yc4wx7zq1l
@user-yc4wx7zq1l 4 жыл бұрын
ዉይ ሰይፉ ሼም ነዉ ለምን ድምፁን ለቀከዉ ከሱ እኔ የበለጠ ተሳቀቅኩ
@dabashitegegn7179
@dabashitegegn7179 4 жыл бұрын
ሰውአይኑንአጥቦበጨው በስመእምአፈርኩኝ
@selamtesfaye7108
@selamtesfaye7108 4 жыл бұрын
misirey negn lijien nfaqi እውነት እኔ እራሴ ተሳቀቅሁ
@maranyet2165
@maranyet2165 4 жыл бұрын
😂😂😂😂 እኔ አራሱ ተሳቂቅ ሞትኩ 😊
@peaceselam4562
@peaceselam4562 4 жыл бұрын
Ere esu yeleba ayine derek new.
@user-gi2ui9gl1n
@user-gi2ui9gl1n 4 жыл бұрын
@@dabashitegegn7179 ሰይፉ ሾካካው
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
ይሄ ጉደኛ ስንት ኪሎ ቀንሱ ይሆን ሸንቀጥ አለ እኮ የሰው አፍና እንባ ገና መአት ይወርድብሀል አስረግዞ ላሽ ደሞ ማፈሪያ
@samrawitdemsaw7978
@samrawitdemsaw7978 4 жыл бұрын
😁😁
@figreyeb2228
@figreyeb2228 4 жыл бұрын
Warg bayench.sety sew.ley.atfrg.medra kebtra
@workubelayhun2985
@workubelayhun2985 4 жыл бұрын
😅😅
@Yy-uw9zd
@Yy-uw9zd 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@mahilove5428
@mahilove5428 4 жыл бұрын
ማን ከፍተሽ፣ስጭ አለሽ ሆ ማንም ዬሚያደርግውን ነው ያደረጉው
@juniorhope6375
@juniorhope6375 4 жыл бұрын
እረ አምላኬ ትዕግስቱን ስጠኝ ኧረረ!!!! የኛ የኢትዬፕያን social media አጠቃቀም ይላል እንደፈለገ ሴቶቹን ተጠቅሞ ሲያበቃ
@hiwotfikadu7377
@hiwotfikadu7377 4 жыл бұрын
ትክክል ሕይወት ትቀጥላለች ግን ሰው ማጉዳት አግባብ አይደለም።ማፍቀር መብት ነው።ካልተግባ ምን ማድረግ አለበት
@ethilove5488
@ethilove5488 4 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ግንኙነት መብራት ነው እንዴ አስሬ የ ሚቋረጠው😂🤣
@wbe7003
@wbe7003 4 жыл бұрын
😂🤣
@abinethaile901
@abinethaile901 4 жыл бұрын
Ethi Love አዎ😆🤣
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 4 жыл бұрын
kkkkk
@Dhe-jh3cu
@Dhe-jh3cu 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@selamethiopiyaazz3027
@selamethiopiyaazz3027 4 жыл бұрын
😆😆😆😜
@duriabdulaziz3696
@duriabdulaziz3696 4 жыл бұрын
ሴቶችን መቆም ከልክሎ ስለ ሴትልጅ በራሳቸው መቆም ያወራል ኮርማው
@linamohamed9328
@linamohamed9328 4 жыл бұрын
የሴቶች ሌባ አይናዉጣ ታዳፋህ ደግሞ አያፊሪም😏😏😏😏
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@ethioseny8028
@ethioseny8028 4 жыл бұрын
ክክክክክ ግን ሀሳቡ አይጋጭበትም እንዴት ነው ነገሩ ግን ወገን??! ሆሆሆ ገታራ ልበ ቢስ ልብህ ወደ ቁመት ተቀይሮብሃል ሄኖክ ሜቶክ!!!
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 4 жыл бұрын
እሠይ ሠይፍሻ እንኳን ድምፁን አሠማኸው እንዴት ህመም እንዳለው ይወቀው ደሞ ልጁን ይክዳል ምርመራ አለ እኮ አያፍርም እንዴ
@iii-ux2hn
@iii-ux2hn 4 жыл бұрын
Awe tkkl seif
@necheyasfaha6198
@necheyasfaha6198 4 жыл бұрын
Sefuye yena ambesa degi aderke edzia asekikew eku demo ayferme liba achebrebr
@samb9145
@samb9145 4 жыл бұрын
"እውነት ለመናገር እያለ" የሚያወራ ሰው እየዋሸ እንደሆነ ራሱ እየተናገረ ነው።
@komkom9587
@komkom9587 4 жыл бұрын
የ14ሴት እንባ አለብክ ሲቀጥል የባለጌን ህይወት የሚያደፈርስ ሰው የለም ወራዳ
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 жыл бұрын
የሱ ድፍረት ግን እውይ😂😂😂😂አልመጣም አይልም ነበር ይሄ በጥራቃ😋😋😋😋
@genetdemis7922
@genetdemis7922 4 жыл бұрын
እኮ😁😁😁😁
@user-habeshawit
@user-habeshawit 4 жыл бұрын
ኣይዞክ ሄኒየ ስለሰው ኣትጨነቅ የትም ሲጃጃሉ ከርመው ኣስረገዘን ምናምን ይላሉ እንኳን ደግ ኣረገ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 4 жыл бұрын
አቤት ኮመንት 2.4 ተመሳሳይ ኮመንት ግን ለምን አዲስ ሀሳብ ወይም በቀናነት ያየው አንድም ኮመንት የለም በስምአብ ከዚህ ሁሉ ምላስ ይሰውርህ ወንድሜ
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ። ልክ እንደ ቦይ ውሀ ነው ይሄ ጦጣ ፒፕል።ለምን? እንዴት?እኔ በሱ ቦታ ብሆንስ ?ወ.ዘ.ተ።።ብሎ ነገር አልፈጠረብንም።።ፍርደ ገምድል ነው አገር ምድሩ።
@jerryjerry2151
@jerryjerry2151 4 жыл бұрын
Kkkkk betikikl
@salametiopia1602
@salametiopia1602 4 жыл бұрын
ምን አለበት አንተ መለጣ ድምፁን ባከፍተዉ 😂😂😂😂
@aubady3233
@aubady3233 4 жыл бұрын
Wena ena kesu yelek shemkeke aleku bewnet emenugin
@aubady3233
@aubady3233 4 жыл бұрын
Wi wi wi besmam
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 4 жыл бұрын
ደግ አረገ አቦ
@hanafantom3005
@hanafantom3005 4 жыл бұрын
😂😂😂
@SsssSs-cb8ml
@SsssSs-cb8ml 4 жыл бұрын
Deg arege lelalochu mastemareya new sent lab ale
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንደ አዲስ ህዝቤ እንዲሞልጨው ነው ከተረሳ በኋላ የምትጋብዘው ወንዶች ይፈልጋሉ ጥቅም በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች ጥገኞች ናቸው ሄኒ እሰይ ደግ አደረክላቸው ይህን የምለው ሴቶች የኔ ፍቅር የማስብልሽ ስንባል ልባችን ፍስስ ይላል ከቀልባችን እንሁን በሰው ህይወት አያገባንም ሜላት ባትጎዳ ደስ ይለኛል ግን ደሞ በዚህ ዘመን ለሚሸወዱ እንከፎች አላዝንም
@fatekedir8707
@fatekedir8707 4 жыл бұрын
ሴይፉ እንደ ዛሬ ለመጠየቅ ሲሳቀቅ አይቼ አላቅም የሔኖክ አይን አዉጣነት ከምን የመነጨ ነዉ?
@semira6325
@semira6325 4 жыл бұрын
እምወድህ አይንህን በጨው አጥበህ መጣህ😀😀
@mimisabsibe8669
@mimisabsibe8669 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@tolashiabebe5855
@tolashiabebe5855 4 жыл бұрын
😃😃😃😃😃🤔
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fef1933
@fef1933 4 жыл бұрын
የመውዱሽ
@fufututu1785
@fufututu1785 4 жыл бұрын
Kkkkk
@user-sv8fd8br2u
@user-sv8fd8br2u 4 жыл бұрын
ሰፍሻ ቅቤም ዘይትም ማርም ጠጥቻሁ ሆ ይሄን ሰውዬ አበጥረህ ጠየክልኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ግድ ነዉ 😂😂
@ayalaben775
@ayalaben775 4 жыл бұрын
ዝም በላቸው የኔ ወድም ሠለሁሉም እግዚአብሔር አዋቅ ነው ሁሉም የራሱን ጉድፍ አያይም የሠው ማውራት ልማዳቸው ነው
@gemechuabdisa1763
@gemechuabdisa1763 4 жыл бұрын
I respect your feeling bro. Respect you too!
@iloveyoumam3274
@iloveyoumam3274 4 жыл бұрын
No he is bad boy
@elsabetworku8409
@elsabetworku8409 4 жыл бұрын
ውይ ሄኔኮ አሳዘንከኝ ሰይፉ ግን አስጨነከው እኮ😆ግን ግን ስለ 7ቱ ሴቶች መቸ ነዉ ፊልም የምትሰራላቸዉ😁
@rahmetlove2393
@rahmetlove2393 4 жыл бұрын
😂😂😂😂8ኛ እኔ ነኝ በቅርቡ ይወጣል 🌚🌚🌚
@hellengebrekidan6923
@hellengebrekidan6923 4 жыл бұрын
Elsabet Worku 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-qq8cv4ld6u
@user-qq8cv4ld6u 4 жыл бұрын
@@rahmetlove2393 አረገዝሽለት
@hadiethio-
@hadiethio- 4 жыл бұрын
@@rahmetlove2393 እኔ 9ኛው ብሆንስ? 10ኛውም ትመጣለች
@user-xq2xw3ql6g
@user-xq2xw3ql6g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ
@zeharamohammed-5632
@zeharamohammed-5632 4 жыл бұрын
ውይ ሠይፍ አሸማቀቅከውኮ ክክክክክ ወይኔ ጉደ አውጣኝ ከደዚህ አይነቱ ።
@salihhasasa4799
@salihhasasa4799 4 жыл бұрын
እዉነቱ ማን ጋ ነዉ
@user-os5mw6qu7o
@user-os5mw6qu7o 4 жыл бұрын
ግን ወላሂ በጣም ይገርማልእስኪ ይብቃችሁ እኔ የልጁ ጥፋት ቢኖርም እንደዚህ እሚካበዲ አይደለም በፍቅር ውስጥ ነበሩ አወሩ እሶም እስካሁን ከሱ የበለጠ አውርታ ይሆናል ሱባሀን አላህ በሁላችንም ጋር ግንኙነት ሲኖረን ብዙ ነገሮችን እናወራለን እሱ ላይ ተካበደ
@Mm-pz7od
@Mm-pz7od 4 жыл бұрын
ሰይፉየ በጣም ነው የምወድህ ሄኖክን ለመጠይቅ ተሳነህ በጣም የሚገርም ነው ወንድ እንደሱ ከሆነ ጥንቅር ይበል
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
ውይ ስታስጠላ ሴፉ ቮይሶቹ ባታስደምጥስ😭😭😭😭😭😭😭
@ayenaddismelaku9796
@ayenaddismelaku9796 4 жыл бұрын
Shame on you man
@user-jq1oq2bx4m
@user-jq1oq2bx4m 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-kd4yn8dp8f
@user-kd4yn8dp8f 4 жыл бұрын
@@user-jq1oq2bx4m ኧረ አያስቅም በምዲያ ሰው ማሸማቀቅ እኛ እግዚአብሔር ሰንቱን ገመናችን ሰውሮልን የለ
@helina5088
@helina5088 4 жыл бұрын
ሰይፉ የስራህን ይስጥህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 жыл бұрын
ሙድ ሊይዝበት ነው የጋበዘው 😂😂😂😂
@user-tx6oh9xp4v
@user-tx6oh9xp4v 4 жыл бұрын
Amen..
@jossyjuju7275
@jossyjuju7275 4 жыл бұрын
ህሊና ነኝ 😂🤣🤣🤣🤣
@woyini2675
@woyini2675 4 жыл бұрын
@@user-xt8yw8ly8g እኮ
@helina5088
@helina5088 4 жыл бұрын
ሙድ ለመያዝ ያቀረበው 🤣🤣🤣🤣🤣እኔ ልሸማቀቅለት
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
ጎበዝ ሄኖክ በእውነት በርታ የኛ ሰው መገለባበጥነው ለወሬ እንደዚህ ምንም እንዳይመስልህ ሀገራችነነም እንዲሁ ነው ያመሷት ይሄ ዩቱዩብ ክፍያውን ባቋረጠባቸው
@user-bd9tb2cp5v
@user-bd9tb2cp5v 4 жыл бұрын
አባተይ ምንም አትሳቀቅ ምክንያቱም የለመድህ ጠባይ ነው የሰቶች ብር ግን እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ ደሞ ልጅህ አሳድግ የሰቶች ብር ይበቃሃል ወንደም
@SaraSara-wl4ts
@SaraSara-wl4ts 4 жыл бұрын
ሄኖክ ውሸታም ውንድ ያጥፋልን አይን አውጣ ሌባ አይጣል እናትህ እማ ሌባ ነው አትልም
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
የት አባሽ ሲሰርቅ አየሽው ።ቂንጥራም ።።
@wendwesentadesse5851
@wendwesentadesse5851 4 жыл бұрын
@@birukayele04 ባለጌ
@lovyouetobiyamamaya6993
@lovyouetobiyamamaya6993 4 жыл бұрын
eda tebak woyinim tekis awutito alewosde stitewut new esay enkowanem degi aregeh hanok enam sat nji gin sra atiha alestewum
@kiyaali3188
@kiyaali3188 4 жыл бұрын
@@birukayele04 😂😂😂
@officialroseKuki
@officialroseKuki 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ሴፉ አረ በፈጣሪ ይሄን ድምፅ በድጋሚ መስማት ያማል
@abebechawoke1091
@abebechawoke1091 4 жыл бұрын
ካመመሽ ለምን ድጋሚ አትልኪለትም ዘልዛላ ያደጋት ሁሉ ስንዘላዘል ትከርምና አንቅሮ ሲተፋሽ ሚዲያ ጋ መጮህ ሚዲያ ጋግባሽ ታዳ!!!አለሌ
@officialroseKuki
@officialroseKuki 4 жыл бұрын
@@abebechawoke1091 ሰውዬ በአንድ ሴት የተነሳ ሁሉንም ሴት መሳደብ አረ ምን ሼ ነው 😡ኮመቴ ካልተመቸህ ዝምታ መልስ ይመስለኛል ከመሳደብ
@mekidshow5908
@mekidshow5908 4 жыл бұрын
እውነት ስይፍሻ እንድዛሬ አላስድስትከኝም የታባቱ ውርድታም
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
በሰው ድክመት እና ውርደት እሚደሰተው ክፉ ሰው ብቻ ነው።
@mekidshow5908
@mekidshow5908 4 жыл бұрын
ምንም ድክመት አይድለም
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@mekidshow5908 ለፍቅር ግዋደኛሽ አንቺ ገንዘብ ቢኖርሽ ስጦታ አትገዢለትም።?ከዛ ስትለያዩ ፈቅደሽ የሰጠሽውን ነገር አጭበርብሮኝ ነው ትያለሽ?አይባልም።
@Mina-hr7bu
@Mina-hr7bu 4 жыл бұрын
ለፀጉሩ ጄል እኔ ነኝ የገዛውለት 😂😂
@tube668
@tube668 4 жыл бұрын
😂😂😂😂🙆🙆🙆
@getnetmisgena2836
@getnetmisgena2836 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
@user-oh8rr1ik8k
@user-oh8rr1ik8k 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@sofimohammed9419
@sofimohammed9419 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁
@beletabera8239
@beletabera8239 4 жыл бұрын
ጫማዉን እኔነኝ የላኩለት 😂😂😂
@melmel9939
@melmel9939 4 жыл бұрын
እሱ ለተጠየቀ እኔን ጨነቀኝ በተለይ ድምፁ ሲከፈት 🙈
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ በእውነት ፈጣጣ ነህ ግን ትመቸኛለህ
@lealemkebebushe819
@lealemkebebushe819 4 жыл бұрын
የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ድሮስ ሊያምን ኖሯል
@user-qk1wt5nr6s
@user-qk1wt5nr6s 4 жыл бұрын
እህቶች ወንድን አትመኑ ወንድና የተላጠ ግንድ ማሸራተቱን አይተውም
@user-iu3il7yg6n
@user-iu3il7yg6n 4 жыл бұрын
ሁሉም እውነት ነው ሌባ ነኝ ወይም ነበርኩ ይቅርታ ማንን ገደል
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
ይቅርታ ማለቱ ሳይሆን የከበደው ይቅርታ ሲጠይቅ አደረግኩት ብሎ አመነ ማለት ነው በሱስም አንቺ ይቅርታ ጠዬቂለት
@user-iu3il7yg6n
@user-iu3il7yg6n 4 жыл бұрын
እር ይድፍው
@jerulove4935
@jerulove4935 4 жыл бұрын
Matalelun ergetnganachu enegen simeslng semun lematefat lihon yechilal menalbat lijitu kenat lihon yechilal
@user-iu3il7yg6n
@user-iu3il7yg6n 4 жыл бұрын
እኔኩ የገርመኝ ሁሉም እውነት ነው ወይ ሴባል አወ እግዳውስ ይቅርታ በል አይ አላጠፍሁም ይቅርታ አልልም የምነት ክደት ይሎሻል ይህ ነው
@hayatmesudi4747
@hayatmesudi4747 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ በሳቅ
@anabudiya2993
@anabudiya2993 4 жыл бұрын
ምንም አዲስ ነገር የለም በአንተ አልተጀመረም ሁሉም ሰው ሊያደርገው የሚችል ነገር ነው በታዋቂ ሰው ሲሆን ተጋነነ
@Lifeinethiopia223
@Lifeinethiopia223 4 жыл бұрын
i adore his confidence; he is really smart man OK.
@rich-do4wz
@rich-do4wz 4 жыл бұрын
በትክክል ጠንካራ ነው ።።።የኛ ሀበሻ ኣንዴ ከጠመደህ እዛው ነው እየተለወሰ ሚኖረው ያልሰለጠነ ህዝብ ኤጭ
@user-vy1dc2kq2u
@user-vy1dc2kq2u 4 жыл бұрын
ውይ ሰፍዬ እኔ ልሸማቀቅ እንደ ዛሬ ተጨንቀህ አይቼ አላውቅም
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 16 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 21 МЛН
Me: Don't cross there's cars coming
00:16
LOL
Рет қаралды 8 МЛН
የፍቅር ህይወቴ አሳዛኝ መጨረሻ ! - ስሙኝማ
13:55
ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Рет қаралды 116 М.
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 2,3 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 2,7 МЛН
Вор в законе заступился за официантку  ...
0:59
Сериалы 🍿
Рет қаралды 9 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 4 МЛН