...የፍቅር ጓደኛ ቢኖረኝም አልነግርህም። ... ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ ብዙ ስለተወራለት አዲስ አገራዊ ፊልሙ "ከርቤ"

  Рет қаралды 486,661

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

3 жыл бұрын

ተዋናይ ሄኖክ ወንድሙ በአዲስ ፊልም | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 754
@Muday-Werk
@Muday-Werk 3 жыл бұрын
እባካችሁ ፀልዩልኝ ባለቤቴ ኮቪድ ይዞት በጣም ታሞብኛል አሁን ICU ነው ያለው በጣም ጨንቆኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ!!!
@yemaryamlij2780
@yemaryamlij2780 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከ ይማርልሽ
@rahatfamiliy5157
@rahatfamiliy5157 3 жыл бұрын
አላህ ይድረሥለት ከ ዚህ ከጪንቀት በሽታ
@saranigatu6037
@saranigatu6037 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ
@yoditmichael1464
@yoditmichael1464 3 жыл бұрын
Our prayers are with him🙏🙏🙏
@user-vr1dp5rd3f
@user-vr1dp5rd3f 3 жыл бұрын
አይዞች እግዚአብሔር ይማርልሽ
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
ሄኒ ማን ህይወትን ባንተ ላይ ስናያት ታምራለች ማግኘት ማጣትን ፍንዳታነትን ባጠቃላይ ትወና ባንተ ላይ ነፍስ ትዘራለች እናመሰግናለን ኢተዮጵያ በጥበብ ወደፊት ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክ
@teferasolomon6343
@teferasolomon6343 3 жыл бұрын
Amen
@burtukanteresa9760
@burtukanteresa9760 3 жыл бұрын
አሜን
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 3 жыл бұрын
ሄኖክ ልጅህን ያሳድግልህ አንተም ኑርላት እድሜህን ያርዝመው ጎበዝ ነህ በርታ
@yutinasstiktok2120
@yutinasstiktok2120 3 жыл бұрын
እስክ ኑሮ ዉድነቱ ይቁም የምትሉ👍👍👍
@liyatube2234
@liyatube2234 3 жыл бұрын
Me
@mesudmamed8609
@mesudmamed8609 3 жыл бұрын
Balebete yekume? temechetoshale malet new
@lililora9557
@lililora9557 3 жыл бұрын
Menaynet duz yehone teyaqa new
@dawitsolomon7430
@dawitsolomon7430 3 жыл бұрын
ከኑሮ የበለጠ የሜያሳስበኝ አችን ሳይ የሚቆምብኝ ነገር ነዉ🙄🥺🥺
@qatrqa3718
@qatrqa3718 3 жыл бұрын
@@dawitsolomon7430 00000
@Itssamri
@Itssamri 3 жыл бұрын
ሄኖክ ምርጥ ተዋናይ በርታ መልካም እድል...አገራችንን ሰላም ያድርግልን.
@EphrameElyas
@EphrameElyas 3 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ ልጅ በዛ ላይ ስርአቱ ይመቸኛል እንደ አክተርም ጥሩ አክተር
@simensimen1615
@simensimen1615 3 жыл бұрын
Iloveit hani
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 3 жыл бұрын
ወይ የኑሮ ውድነት እግዚአብሔር በህይወት ለመኖር የነፍስ ቀማኞችን ይሰርልን እውነቱን ነው ሄኖክ የሁሌም ፀሎቴ ለምድሬ ሰላም ነው
@user-rj6hd5cn4y
@user-rj6hd5cn4y 3 жыл бұрын
ሄኑየ ከምንም በላይ ነው የምወድህ ጀም ነኝ ከሣውዲ ሄኖክን የምትወዱ ላይክክክክ ግጩኝ
@princesss7977
@princesss7977 3 жыл бұрын
እውቀትና ማስተዋል የተሟላበት ንግግር ልጅህን እግዚአብሔር ያሳድግልህ ሄኒዬ💖
@tube2518
@tube2518 3 жыл бұрын
ሄና ለጥያቄዎቹ የሚመልሳቸው መልሶች እኔን ብቻ ነው ሚመቹኝ ሚመቸው ካለ እስቲ በlike
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 3 жыл бұрын
ሄኒ ይመችህ እንበሳው! የዘወትር አድናቂህ ነኝ ከካናዳ! አገራችን ላይ ካሉተዋንያኖች በአንደኛነት የማስቀምጥህና ለታዳጊዎች አርአያ የምትሆን ኢትዮጵያዊ ነህ! አምላክ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ! በርታ! 🙏
@mazimamiyoutube7192
@mazimamiyoutube7192 3 жыл бұрын
ሄኖክ በጣም አስተዋይ ወንድ ነህ ለጥያቄዎቹ በቂ መልስና በቂ ምክንያት በዛ ላይ እርጋታው ለልጁ ያለው ፍቅር ምደነቅ በርታ
@munayemaryamlij1492
@munayemaryamlij1492 3 жыл бұрын
በጉጉት እጠብቃለን የሄኒ አድናቂዎች👍👍👍
@weynitubesubscribe305
@weynitubesubscribe305 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ሄኖክ ባሁን ሰአት ከኑሮ ወድነት ይልቅ የሀገር ሰላም ነው የሚያሳስበው
@sulamith.7165
@sulamith.7165 3 жыл бұрын
"በሰላም ወጥቶ መግባት ተወዶብኛል" couldn't say it better bro, respecr heniye.
@firaolberi7646
@firaolberi7646 2 жыл бұрын
This guy is the most talented ,amazing and a leading actor ! My favorite actor ! Huge respect for Henok ! Thank u keep up z good work . D.From USA 🇺🇸
@user-qw3mj1uw3u
@user-qw3mj1uw3u 3 жыл бұрын
ኼኖክ ምርጥ ልጅ እኔ ከመጠን በላይ እየወደድኩኽ ነው ባለኽበት ሰላምክ ያብዛው
@firehiwotgetachew5846
@firehiwotgetachew5846 3 жыл бұрын
ሂኒ አራዳው ምርጥ የኪነጥበብ ሰው። እውነት ብለሀል ሄኒ ልጆቻችን ናቸው የሚያሳድጉን ።በልጆቼ ምክንያት ስንቱን ተውኩት ።መሳደብ እራሱ ነው አሁን ምፈፈራው ።ልጅ ንፁህ ያደርጋል ።አንደኛ ኢትዮጵያዊ ።you so lovely and funny ,respect
@metugorga857
@metugorga857 3 жыл бұрын
ሥወደው ኢኒሥታ ግራሙ ላይ እየፃፈ ሚፖሥተው ነገር ደሥ ይለኛል
@erkabumulatu1693
@erkabumulatu1693 3 жыл бұрын
such a beautiful interview. Henock is a mature guy. yes you are right having a kid has changed everything in our life. I have one son. I don't even want another. because he made me full of joy, happiness, and maturity wisdom. thank you both.
@keyadema4025
@keyadema4025 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅልን ሄኒን የማይወደው ሰው የለም መታደል ነው ፈጣሪ ያቆይልን ጥሩ ስብእና ያለው ወጣት
@TyobistaTyobista
@TyobistaTyobista Жыл бұрын
💕💕🥰💕🥰😍🤩
@nashhabesha1970
@nashhabesha1970 3 жыл бұрын
ሄኖክ ምርጥ ያራዳ ልጅ እስኪ ለ እነ ቦርጫም፡ ጫታም፡ ሴሻም አርቲስቶች ምሳሌ ሁናቸዉ!!!!
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ሄኒ ስወድህ ልጂህ እግዚአብሔር ያሳድግልህ ለአገራችን ስላም ፍቅር አንድነትን ይስጥልን
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አሜን ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
@@hanagosaye8136 አሜን እህቴ፫
@user-kd8vo6pc3v
@user-kd8vo6pc3v 3 жыл бұрын
አሜን ይጠብቅልን🙏
@huaweiy7prime866
@huaweiy7prime866 3 жыл бұрын
ሄኒ ንግግርህ አስተዋይነትህ ልዩ ነው ፈጣሪ ያሳድግልህ ልጅህን 😍
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ሄኖክ ተዋናይ ምርጥ አድናቂነኝ ብራቦ
@user-hr9xp6ev1n
@user-hr9xp6ev1n 3 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ አባት ነህ አንተንም ልጂህንም አላህ ይጠብቃችሁ
@Abc21dc
@Abc21dc 3 жыл бұрын
ዋው ያጓጓል እንጠብቃለን ሄና 😊 ግን ተጠንቀቁ እንዳይሰረቅ
@abayaalemu4773
@abayaalemu4773 3 жыл бұрын
Matured artist thank you!
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 3 жыл бұрын
ሄን አድናቂህ ነኝ ሰላምህን እግዛብሄር ያብዛልህ
@user-ny7nf5ow3i
@user-ny7nf5ow3i 3 жыл бұрын
ሄንዬ የኔ ምርጥ ስወድክ😘መልካም እድል እባካችሁ አድስ አቤቤ እራሳችሁን ጠብቁ 😢
@Watchman274
@Watchman274 3 жыл бұрын
በጣም ውዱ ነገር በሰላም ውሎ ወደ ቤት በሰላም መግባት !!! እኛ ሳንሆን ልጆቻችን ናቸው የሚያሳድጉን !!!!! ሄኖክ ወንድሙ አንባለሁኝ ሳትል ማንበብህን ንግግርህ የሚያሳብቅብህ!!! በርታ
@user-ks8uz2nh8k
@user-ks8uz2nh8k 3 жыл бұрын
ሄኖካችን በጣም ነው ማደንቅህ ልጅህን ለቁምነገር ያብቃልህ።እውነት ነው ሰላም ወቶ ሰላም መግባት በጣም ውድ ሆኖብናል ይህን ክፉ ዘመን ጊዜ በቸርነቱ ፈጣሪ ያሳልፍልን ሰው በገዛ ዜጋው በገዛ ወገኑ ላይ አውሬ ሆኗል!!!
@ferdosaousman3146
@ferdosaousman3146 3 жыл бұрын
Wow he is very humble and intelligent
@warkamedia
@warkamedia 3 жыл бұрын
በሰላም ወቶ መግባት የተወደደባቹ እግዚአብሔር ስላማቹሁን ያብዛላቹ🙏🙏🙏🙏
@eyosiyase5
@eyosiyase5 3 жыл бұрын
ቀና ከሚባሉ አርቲስቶቻችን አንዱ ስለሆንክ አከብርከሃለሁ👍
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 3 жыл бұрын
ሠላም ለ ሀገሬ ኢትዮጽያ🙏❤️
@ashg.2066
@ashg.2066 3 жыл бұрын
በሰው ስም አትነግድ
@meryemxo9827
@meryemxo9827 3 жыл бұрын
ስላም
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
አምላክ አደራ ተለመነን ስለ ድንግል ማሪያም ብለ ማረን ይቅር በለን ኢትዮጵያን ማራት ሕዝቦችዋን ከአውሬ ጠብቅ
@asmeri8401
@asmeri8401 3 жыл бұрын
I love what u said about ur daughter nd u said right. God bless . Btw u r my favorites actor Henok wedi
@user-bd6le3xk6y
@user-bd6le3xk6y 3 жыл бұрын
ብርቅ የሆነብን እኮ በሰላም ወቶ መግባታችን ነው በሰላም ከገባን እኮ ብርቃችን ነው
@bkf6893
@bkf6893 3 жыл бұрын
Hene, u very smart and humble person!!! Much respect bro!!!
@yeneyene4121
@yeneyene4121 3 жыл бұрын
ኪዳነ ምህረት ታማልድሽ ፈጣሪ እንባሽን ይቁጠርልሽ ባለቤትሽን ጨርሶ ይማርልሽ
@genethabtom4405
@genethabtom4405 3 жыл бұрын
Real gentleman with passionate and good role model respect
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
ይሄንን ልጅ ስወደው ሳደንቀው ።
@kkwwemu6464
@kkwwemu6464 3 жыл бұрын
Ewnte newe hene egzabhre selamune ysmtlene..lhgrschene 👏👏👏🎤🌲🌲🌲
@matheusferraz5230
@matheusferraz5230 3 жыл бұрын
ሄኒ በጣም ጎበዝ በርታ በጣም ነው እማከብርህ
@user-fh7eu8wv3w
@user-fh7eu8wv3w 3 жыл бұрын
ውይ የኔ መልካም ወድም ልክ ብለሀል በሠላም ወቶ መግባት እግዚአብሔር መልስ እስኪሠጥ
@rutygetu7119
@rutygetu7119 3 жыл бұрын
አባቴ ትክክል ከኑሮ ይልቅ ፍቅር ተወዷል ፈጣሪ ፍቅርን ያብዛልን አሜን🙏🙏🙏
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
በጣም እውነትህን ነው በሰላም ወጥቶ መግባት ነው ኢትዮ ላይ ትልቁ ውድነት ሄኒ ለልጅህ የምትሆነው ሁኔታ የራሴን አስተዳደግ እንዳስታውስ ያደርገኛል 😭ያለ እናት ያሳደገኝ አባቴ ነበር ዛሬማ ያሁሉ ታሪክ ሆኖዋል ብቸኛ ነኝ 😭
@meseretbanga3583
@meseretbanga3583 3 жыл бұрын
ሠላም ሰይፍዬ ወነቱን ተኛግሮል በሠላም መግባት ገበዝ ጋዜጠኛ ነክ እድሜኛ ጤና ይስጥክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 3 жыл бұрын
ሄናዬ ትለያለክ እምወድህ መልካም ሰው አንተ ያለህበት ሁሉ አይጠገብም እድሜና ጤና ይስጥህ💞💕
@tkditfworkout752
@tkditfworkout752 3 жыл бұрын
ሄኒ ትልቅ ሰው እግዚአብሔር ያክብርህ ሕይወትህ ሙሉ ይሁን።
@xoliswapongolo9748
@xoliswapongolo9748 3 жыл бұрын
Entebekalen
@selmanmohammed6253
@selmanmohammed6253 3 жыл бұрын
ትክክለ ሂኒ ወንደሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝሁልህ ወዳጄ
@eskuviva2384
@eskuviva2384 3 жыл бұрын
ይበልጥ ወደድኩህ ጂጂዬ ምርጫህ ስለሆነች ሄናዬ💖 መቼ ይሆን ሰይፉ ሾ ላይ የማያት እድለኛ ነበር ሰይፉ 💖ጂጂዬ ቅኔዬ💚💛💝
@asdf9325
@asdf9325 3 жыл бұрын
ወይኔ አነጋገርክ(አመላለስክ) ቃል የለኝም ሄኒየ አድናቂክ ነኝ😍😍🥰
@ace9758
@ace9758 3 жыл бұрын
The movie trailer is Crazy! I can't wait to watch it!
@amelworkadgeh5208
@amelworkadgeh5208 3 жыл бұрын
Thank you henok, my favorite movie actor. God bless you more brother
@peaceandpeaceful4538
@peaceandpeaceful4538 3 жыл бұрын
ለምን እንደሆነ ባላውቅም ሄኖክን ከሌሎቹ አርቲስቶች በተለየ መልኩ እወደውኣለሁ ፣ ፊልሞቹንም እወድለትኣለሁ!
@atlas4738
@atlas4738 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@asteraster4546
@asteraster4546 3 жыл бұрын
ስወድህ የማይኮፈስ ምርጥ ሰው እኮነህ ይሳካልህ አቦ
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 3 жыл бұрын
Wiy Yihe Lij Siwedew ,Demo Musilim Neber Mimesilegni ,Bettam Des Yemitil Ethiopiawi Nehi Keettilibet 👍👍👍
@haimedawit2939
@haimedawit2939 3 жыл бұрын
U sound very matured bro
@firehiwoteshetu6506
@firehiwoteshetu6506 3 жыл бұрын
ሄኒዬ ምርጥ ተዋናይ ከልብህ ሆነክ ነው እኮ የምተውነው።አንተ ያለህበት ፊልም በቃ ከልቡ ፊልም ነው
@dandi704
@dandi704 3 жыл бұрын
ሄኖኬ አይዞህ ባክህ ከልኩ አያልፍም ፊትህ ላይ ትንሽ መረበሽ. ስሜት አለ ይሄም ያልፋል ነገ ሌላ ቀን ነው ሁሉም ይቀየራል ሰላም ወተን ሰላም የምንገባበት ቀን ይመጣል አይዞህ ብሮ።ትዝ ይልህ ከሆነ ዶ/ር አብይ የመጣ ሰሞን መገረፍ አለበት የሚለውን የባል ና ሚስት ምሳሌ ያነሳሃትን የደስታ አገላለፅ እኔም እጋራው ነበር። በነበር ይለፍ ባል እስከዛሬ የት ነበርሽ ብሎ በቀበቶ ሚስቱን ....... እና ሄኖኬ አብሽር ብያለው።
@tgyegeita2169
@tgyegeita2169 3 жыл бұрын
Ina berta tebark
@solomonmehari6347
@solomonmehari6347 3 жыл бұрын
bro i like the way u say about ur kid
@misslove7961
@misslove7961 3 жыл бұрын
ወድ የአገሬ ልጆች ለአገራችን ሰለም ፈጣሪ ሰላማን ያብዛልን የናፈቀኝ ፊአደለም የአገሬ ሰላሞ ነው
@user-wj7kf7tb3h
@user-wj7kf7tb3h 3 жыл бұрын
ሄኖኬ ትልቅ ሰው አመለካከቱ አንደኛ ነው አስተዋይ እድሜ ይስጥ
@user-vi1jq8kl5j
@user-vi1jq8kl5j 3 жыл бұрын
ጎበዝ ሰው ነው መልሱ አርኪ ነው
@melakuge1765
@melakuge1765 3 жыл бұрын
Betam yemewedw actor. God bless u .
@freed7990
@freed7990 3 жыл бұрын
Brilliant 👍
@fatmaadem860
@fatmaadem860 3 жыл бұрын
እንኩን ሠላም መጣህ ሂነ
@mechegiya4247
@mechegiya4247 3 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ ይቺ ይፈለጋል ፊልምህን ምናለ እህት ወይንም ወንድም ብትሰራላት የፊልም ምሳሌ በተነሳ ሁሉ ይፈለጋልን ለብቻው አንገላታሀው
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@gdffyff4978
@gdffyff4978 3 жыл бұрын
ተሰቃየን እኮ ፌልሙ 10 አመት አለፈው ዛሬም አርሞኒካ ይነፍብናል😂😂😂 ሰይፍሻ
@geb716
@geb716 3 жыл бұрын
እመቤታችን ትማርልሽ አይዙሽ
@user-kk8cv9tz3p
@user-kk8cv9tz3p 3 жыл бұрын
እስክ የእትዮጵያ ሰለም የነፈቀው ሰው
@mustefamaru4504
@mustefamaru4504 3 жыл бұрын
Mechie terebeshech
@pawlosslovable3597
@pawlosslovable3597 3 жыл бұрын
I Love this Guy.. he asked Him which book you like he said directly Bible . he is humble caring extremely intelligent mert yarada lij Egzaber yeberak . ke Holland Heni
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ፍቅር ብንሆን ሀጥአታችንን በንስሃ ብናጥብ በእግዚአብሔር ብንታመን ክፍታችንን ብናስወግድ እርስ በእርስ መገዳደላችንን ብናርቅ አምላክ ፊቱን ይመልስልናል የአገሬ ሰላም መታጣቱ እኔን አስጨንቆኛል ከእውነት ምን እናድርግ ምን እንሁን ሁላችንም ፈራጅ ጨቃኝ ሆንን ለእኛ ማን ይፍረድ
@HirutHirut-wz5oo
@HirutHirut-wz5oo 3 жыл бұрын
ሄኒ 👍
@samrawittaddese2131
@samrawittaddese2131 3 жыл бұрын
ይህን ካልሽ ወይንም ካልክ መጀመሪያ ወንድሙን እያስገደለ ያለውን የወታደር ፎቶ ቀይር ገዳይን እየወደዱ ሀገሬ ሀገሬ ማለቱ አይከብድም ? ይህን ስል የማንም ደጋፊ ሁኔ አይደለም ኢትዮጵያ ላይ ላሉ መንግሰትም ተቃዋሚንም አልደግፍም ።
@wintabrhane2556
@wintabrhane2556 3 жыл бұрын
ሄኒ እውነት ብልሃል ባገርህ በሰላም መግባት ዉድ የሆነበት ሃገር በታም ልቤ ተነካ እግዛብሄር ሰላሙን ያውርድልን ወዴት እየሄድን ነው ግን?
@user-zf9iq3wp7x
@user-zf9iq3wp7x 3 жыл бұрын
Dady Yene Melkam saw siwde iko baratalign Yene wude 🥰🥰♥️
@depthofmysoul7404
@depthofmysoul7404 2 жыл бұрын
I am admire you for the love you have for your daughter and your country.❤️ Also, I admire you as person.
@zuzubintabdu4701
@zuzubintabdu4701 3 жыл бұрын
ሄኒ. ምርጥ. ሰው. ልጅህን. ፈጣሪ. ያሳድግልህ
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ይመስላል
@zdtubezdtube6810
@zdtubezdtube6810 3 жыл бұрын
ተመሥጨነው ያየሁት👌
@mariyatube1661
@mariyatube1661 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፊልም ይመስላል በጉጉት እንጠብቃለን
@user-dd1gz3wh1y
@user-dd1gz3wh1y 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው ሄንዬ ፀበዩ ይማቻል
@ematlve3599
@ematlve3599 3 жыл бұрын
የኔ ቁጥብ ሥወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጅህ ሞግዚት ባደረገኝ
@weyniassfa6289
@weyniassfa6289 3 жыл бұрын
ወዴት ወዴት ቀስ ብለሽ በዛው ልገቢ ከከከ
@sofiyaq4198
@sofiyaq4198 3 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥ ሰው ስወድህ ልጅህንም አላህ ያሳድግልህ
@Gabrila967
@Gabrila967 3 жыл бұрын
Heni z great, am ur biggest fan from 🇺🇸 💗👍🏾
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
ምን ተወደደብክ በሰላም ወቶ መግባት ነው አዎ ወላሂ ልክ ነክ ሄኒ ንግግርክ እኮ ገራሚ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌
@user-wz1zl8ll9v
@user-wz1zl8ll9v 3 жыл бұрын
የጥሩ መልክ ጥሩ ቅጪላት ይበልጣል ፈጣሪ ይጠብቅህ ሄኖክየ በጣም አከብረሀለሁ ሁሊም ሳይሁ መዲሚን ነው እምትመስለኝ አተሳይ ወዲሜን አስታውሳለሁ ወዲሜን ሳይ አተን አስታውሳለሁ ሁሌም አስብሀለሁ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይድረስልሽ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 3 жыл бұрын
Love this guy ሄኖቼ ትችላለህ አቦ 🥰
@samerasamer9335
@samerasamer9335 2 жыл бұрын
ሄኖክን በጣም ነው ምውደው ምርጥ ስው ንግግርህ እንዴት እንደሚማርክኝ
@sosnaandmekdes9977
@sosnaandmekdes9977 3 жыл бұрын
.ወይኔ ይሄን ልጅ ስወደዉ
@dawitzewdie8624
@dawitzewdie8624 3 жыл бұрын
ሄኖክ እጅግ በጣም ጨዋ አንደበተ ርቱዕ ንግግር አዋቂ ነዉ በርታ ወንድም
@aatfamilyvloge5994
@aatfamilyvloge5994 3 жыл бұрын
Henaye tebarekilgn
@genetmohemmdemohemde7703
@genetmohemmdemohemde7703 3 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@hadibentiyassin3734
@hadibentiyassin3734 3 жыл бұрын
አንደኛ
@faudmuktat3817
@faudmuktat3817 3 жыл бұрын
ፀባዩ ይመቻል በጣም
@martizell1
@martizell1 3 жыл бұрын
ሄኒዬ ውዴ እግዚአብሔር በስራ በኑሮ ይባርክህ። ከህገመንግስቷ ነገር ግን ትከብዳለች የከንቲባነቶ ነገር ተመችታኛለች ይሳካልክ የቤቷ ነገር ለነዋሪው ውሀዋ ነገር በየ ቤታችን ወተት ሆኖ ትምጣልን 2013 ምርጫ ያንተ ነው እድሉ።
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 18 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 21 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,7 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН
У Тебя Есть 3 Желания! 😌 @NutshellAnimations
0:46
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 2,8 МЛН