Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ሀሊማ ጋር

  Рет қаралды 716,012

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 1 600
@እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ
@እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ 5 жыл бұрын
እኔም እንደ ሀሊማ ፍልቅልቅ ነበርኩ በሆነው ባልሆነው መሳቅ አመሌ ነበር አሁን ግን ስደት ሳቄን ቀማኝ
@moudimounir5094
@moudimounir5094 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@Hሥደተኛዋእናቷንናፋቂ
@Hሥደተኛዋእናቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
ልክ እኔም እደዛው
@fatumtube4298
@fatumtube4298 5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር አድ ቀን ያልፍልን ይሆናል አብሽሪ
@mamedagnachew1868
@mamedagnachew1868 5 жыл бұрын
Ahonma fegeg Malte enkon becnte makera nawe.
@vbyg4211
@vbyg4211 5 жыл бұрын
አብሺሪ ማማየ አይዞሽ
@omehikma5073
@omehikma5073 5 жыл бұрын
ሱባህን አላህ እኛ ስንባል ለስድብ ለመጥፎ ንግግር የምንሮጠው ለምን ይሆን ሀሊማ አርቲስት ስለሆነች ሂጃብ ስላለበሰች በጥሩም በመጥፎውም ስራዋ የምትጠዬቀው እራሷ ናት የናተ ስድብ ምንድን ነው እስኪ እራሳችንን እንምከር አስተግፍረላህ ሀሊማዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው i like
@hayathabasha9478
@hayathabasha9478 5 жыл бұрын
በትክክል መች እራሳችንን እናያለን።
@ሜሪየተዋህዶልጅ
@ሜሪየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ ተባረኪ ስድብ የሴጣን ነው
@hanamhana9689
@hanamhana9689 5 жыл бұрын
Tekikl
@musabmuba2472
@musabmuba2472 5 жыл бұрын
Ok ena degfshat? Tsguruwan kfta mted set seyitan enji melayika ayitegatem. Nega kafir setagbam mashe Allah letiyat maw? Subhanllah ehet ebakshin anchim metfi baheri lay kalesh zare nage satyi tmleshi melklmawut tngerosh ayimeta tuwat teyayito kseat mleyayet ale btngubet mkret ale selzi Allah hidaya endistat dua mderg maw wehuwel gfurul rehim.
@iloveyousomuchmymime8465
@iloveyousomuchmymime8465 5 жыл бұрын
ሣህ ልክ ነሽ ሀያቲ አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ ሂዳያ ይሥጠን ለሁላችንም
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ 5 жыл бұрын
ሀሊማ ሳቅሽ እና ፍገግታሽ ውስጤ ነው ፍጣሪ ለሰጠን ሳቅ .ፍገግታ አንዱ ስጦታ ነው ከፍትፍቱ ፍቱ ይባላል ተረቱ ምትሳደቡ ልጆች ይቅር ይበላችሁ ተፍጥሮዋ ሳቂታ ናት
@wibetwibet914
@wibetwibet914 5 жыл бұрын
Hn
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 5 жыл бұрын
አላህ። ሂዳያ። ያስጥሸ
@fatyaya2006
@fatyaya2006 3 жыл бұрын
አለሃ እደያ ይስጥሽ
@muhammedjedda8806
@muhammedjedda8806 5 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ያረብ እኛንም አላህ ኻቲማችንን ያሳምረው ሱብሀን አላህ
@አዱኒያብላሽ
@አዱኒያብላሽ 5 жыл бұрын
ሀሊማየ ኢንሽአላህ መቸም ዘመን ተቀይሮ በጂልባብ እንደማይሽ በላህ ተሥፍ አልቆርጥም አላህ ይህድኪ
@ውዴአለኝታየ
@ውዴአለኝታየ 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 5 жыл бұрын
ሰው ዝም ብሎ ሰው ይወዳል?? በቃ ቀልቤ ይወዳታል እሚገርመው ከመምጣቷ ጀምሮ 😀ብዬ ነው እማያት ሰይፉን አስረሳችኝ እኮ የእኔ ቆንጆ ሳቂልን ሳቂልን 🙌🏾
@እሩሃማግርማ
@እሩሃማግርማ 5 жыл бұрын
ትክክል እኔም ሀሊማ ሳይ ፍልልቅልቅ ነው ምሆነው በጣም ነው የምወዳት
@جمالسعيد-ي4ي
@جمالسعيد-ي4ي 5 жыл бұрын
እራቁትሽን
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 5 жыл бұрын
tilobign enem betam new des yemitilegn yene filikiliki
@bizuayehulemi9143
@bizuayehulemi9143 5 жыл бұрын
Tiya yene konjoo ene demo anchin beka zem beyee new yemewedesh😘
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 5 жыл бұрын
thank u yene mar enem weddddd😍😍😍
@مشهورالغامدي-ش5ك
@مشهورالغامدي-ش5ك 5 жыл бұрын
ሙሥሊም እህቶቼ ሆይ በምንም ጣልቃ ባንገባ ጥሩ ነው አላህ ሂዳያ እንድሠጣት የእህትነታችንን ሀቅ ብቻ ዱአ እናድርግ
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube Жыл бұрын
ሀቅ
@rehima.1114
@rehima.1114 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አጫጫችሁ ሙስሊም እህቶቸ አይታችሁ ማለፍ አትችሉም ስለሷ ስራዋ ያዉጣት አይመለከታችሁም
@yordilidi7506
@yordilidi7506 5 жыл бұрын
Liknesh rahma yerasun gud shefno yesew mawrat ywedal habeshaa
@ethiopfrste5045
@ethiopfrste5045 5 жыл бұрын
እዉነትሺ ነዉ
@ekramhassan8760
@ekramhassan8760 5 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ ልክብልሻል
@samerhussan1637
@samerhussan1637 5 жыл бұрын
Lki nash
@hawihawi5673
@hawihawi5673 5 жыл бұрын
በትክክል እህት
@a.r4985
@a.r4985 5 жыл бұрын
ሀሊማየ ዝበያቸው ባልና እንቅልፍ በራሱ ጊዜ ይመጣል
@vtvt7585
@vtvt7585 5 жыл бұрын
እውነትነው
@shemseyashemseya4059
@shemseyashemseya4059 5 жыл бұрын
kkkkkkk
@genetbekele7958
@genetbekele7958 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@amti6281
@amti6281 5 жыл бұрын
Hahaha የሚገርም ኮመንት
@jerryyosef9378
@jerryyosef9378 5 жыл бұрын
Hahahahhaha
@Hibafellahtube
@Hibafellahtube 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ አላህ የሙስሊምን አኽላቅ ይወፍቅሽ ይህ ፈገግታሽና የዋህነትሽ ለሀላል ባልሽ ብቻ ይሁንልሽ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 4 жыл бұрын
ሳህ
@hajriatube2452
@hajriatube2452 5 жыл бұрын
ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ መልካም ትዳር እመኝልሽ አለሁ ትዳር የኢማን ግማሽ ነው አላህ ወደ ዲንሽ ይመልስሽ ሳቅሽ ይመቸኛል
@kemuti7847
@kemuti7847 3 жыл бұрын
ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው
@ሀያዕየኢማንመስፈርት-ቀ8ከ
@ሀያዕየኢማንመስፈርት-ቀ8ከ 3 жыл бұрын
አታስቂኝ ሷሊህባልማለት እሷሷሊህ ስቶንኮነውመጀመሪያ እህቴ አላህ ወደድኗይመልሳት
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 3 жыл бұрын
ሳሊህ ባል ዝብሎ ይገኛል አረ አታስቂኝ አጠይባቱ ወጠይባት ።
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
አላህ ጥሩ ትዳር አህላቅ ያለው አንቺን አደብ የሚያስዝ የሚለውጥሽ አላህ ይስጥሽ ትዳር ቆንጆ ነው እህቴ
@sabibalibanon5946
@sabibalibanon5946 5 жыл бұрын
አሚንንን ይስጣት
@ከድጃአህመድ-ረ4ሰ
@ከድጃአህመድ-ረ4ሰ 5 жыл бұрын
አሚንንን ወላሂ ይስጣት
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
Aa A አሚንንን
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ 5 жыл бұрын
amennn yena konjio comentse das yelal❤❤❤
@قدانتيجميلهاحبيرخبط
@قدانتيجميلهاحبيرخبط 5 жыл бұрын
አሚን
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የኔ ሳቂታም።ስወድሽ አሊማዬ እስኪ ያሊማ አድናቂዎች ብቻ ይቺን ተጫናት👍❤😀😃ስውዳት ግን😃❤
@hikmetabdurehman6391
@hikmetabdurehman6391 5 жыл бұрын
Samra Wit የኔቆንጆ ❤️❤️❤️❤️
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 5 жыл бұрын
ትክክል አገባልው ብላ ነበር እኮ ግን ቆየች
@hikmetabdurehman6391
@hikmetabdurehman6391 5 жыл бұрын
Fetiy Kemal ፈቲ ታገባለች ዱአ አርጉላት
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
@@hikmetabdurehman6391 😘❤
@samzido
@samzido 5 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ላይክ ስትወጂ
@selamzeleke6724
@selamzeleke6724 5 жыл бұрын
እናቴ ንስሃ ግቢ ዘፉኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ሃይማኖትሽን ያዢ ለኮንትራት አለም እራስሽን አታርክሺ
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
@انااثيوبيبلاديالحبشيه 5 жыл бұрын
ትክክል ውደ 👍👍👍
@rodakhdr7468
@rodakhdr7468 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
አንቺ ንስሐ ገብተሽ ነው ውዴ
@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ
@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ 3 жыл бұрын
ትክክል
@skskkkzkzmsmsmsms4854
@skskkkzkzmsmsmsms4854 4 жыл бұрын
አሏህ ተውበት ይወፍቅሽ ወደጌታሽ ተመለሽ
@jabarjabar745
@jabarjabar745 5 жыл бұрын
ሀሊማ እንውድሻለን ላኪን እደው አላህ አሙ ሶሊህ ሂጃብ የሚያለብስ ኒቃብ የሚያለብስ ሞእሚን ባል አቦ አላህ ይስጥሺ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሺ ቢንት አብዱረህማን
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
አሚንንን እንሻአላህ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 жыл бұрын
ኒቃቡ ቀርቶባት ሂጃብ በለበሰች
@wome8375
@wome8375 5 жыл бұрын
👫👫 ትዳር አይሞከረም ህይወት ነው ውሳኔ ነው ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ልጅንም የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው መድሀኒአለም ይርዳሽ
@hassanboss4167
@hassanboss4167 5 жыл бұрын
Agebigne
@getagethon3033
@getagethon3033 3 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው በተፈጥሮየ ብዙ አልስቅም ይህን ቃለመጠይቅ እያየሁ ባሳቀች ቁጥር ብቻየን መሳቅ ጄመሩ
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 5 жыл бұрын
አሉሚ የኔ ፋንዲሻ እንዳንቺ ሁሌ ብስቅ ምን አለበት ሁሌም ሳቂልኝ አግብተሽ ወልደሽ እንዳይሽ ምኞቴ ነዉ አላህ የሀሳብ ይወፍቅሽ አኔ ሽቅርቅር😘😘😘😘
@hdhegdhdbd8746
@hdhegdhdbd8746 5 жыл бұрын
ዋው
@martaabay8278
@martaabay8278 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ስወድፍልቅ ነሽ ልክ እንደኔ ስወድሽ ከአንድ ሰከንድ አንስቼ እስከ አስር ደቂቃ ከሰላሳ ስምንት ሰከንድ ጥርሴ አልጋጠም ብሎ እንዳንጋጠጥኩ አለቀብኝ ፈጣሪ ከሀጥዓት በቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ አሜን
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
❤️
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 3 жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ጥርሷ ግጥም አይልም እኮ ነፍፍፍ አመት ኑሪልን!!!
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ወይ ስይፉ? ጥያቄህ አስቂኝ ነው:: ሀሊማዬ ዘና ብለሽ ስቀሽ የመኖርሽ ሚስጢር? ትዳር ያለመያዝሽ ይመስለኛል? ሀሊማዬ ጥሩ ትዳር ይግጠምሽ🙏🏾
@turkyaselasy4582
@turkyaselasy4582 5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰይፍዬ በጣም ንፁህ ሰው ናት እግዚአብሔር መልካም ባል ይስጥሽ እህቴ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 5 жыл бұрын
ሙዚቃ ባልወድም ሐሊማ ሳቁአ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ነፃ ናት አንዳንዶች መሳቅ ቢፈልጉ እንኩዋን ሚዲያ ላይ አስመስለው የማሾፍ ፈገግታ ነው ያላቸው። አንች በጣም ደስ ትያለሽ ሁሌም ሳቂ ሐሊማ
@bintali2795
@bintali2795 5 жыл бұрын
ውይ ሙሥሊሞች በጣም እኮ ነው ምትገርሙኝ ቆይ አይቶ ማለፍ አለ ስታስጠላ ሥጠላት ምን አጧጧችሁ ሠው እኮ ፍፁም አይደለም ሲቀጥል በራሷ ወንጀል እሷው ትቀጣበት ደሞ እንጀራዋ ነው በቃ ተዋት ኤጭ
@emuabduraheman3774
@emuabduraheman3774 5 жыл бұрын
ትክክል
@ekramhassan8760
@ekramhassan8760 5 жыл бұрын
በጣም እህት
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
Hawa Ali አቺ ደሞ እቺ በሽታ የሶ ሀሊማ አልቀረብሽም ደፋር ኢስላምን አሠዳቢ ይድፋሽ ኢጭ😢😢😥
@neritube7462
@neritube7462 5 жыл бұрын
Hawa Ali muslimoch????????????
@bintali2795
@bintali2795 5 жыл бұрын
@@samsungphone4827 በለው ቀደሯን አላህ ከላይ ከፃፈው በነተ ሥድብ የምትመለስ ይመሥልሻል??
@edentadele4372
@edentadele4372 5 жыл бұрын
ስወድሽ አሊማዬ የኔ ቆንጆ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ ትዳር ከፈጣሪ ነዉ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 5 жыл бұрын
ውይይይ የኔ ፍልቅልቅ ሐሊማዬ የኔ ማር አይዞሽ ትዳርና ልጅ ከላይ ነው ትእዛዙና ፈጣሪ ላንቺ ያለውን የትም አይሄድም ዋናው ጤና❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ 5 жыл бұрын
ትክክል
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 3 жыл бұрын
ሀሊማ አንድ ነገር ልንገርሽ ውስጥሽ ከአላህ ጋር ያለሽ ግንኙነት ጥሩ እዳልሆነ ያስታውቃል ይሄን ያልኩበት ዝም ብለሽ በሆነ ባልሆነው በሚያስቀው በማያስቀው ትስቂያለሽ አላህ ይሂዲሽ ሀቂቃ ልብ ይነካል ሁኔታሽ ያረብ አፈጣጠራችንን እዳሳመርክልን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@zebebahasen6673
@zebebahasen6673 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ያረቢእገዝንያረቢ
@ያረቢእገዝንያረቢ 5 жыл бұрын
የኔቆጆ አሏህ ሂድያ ይስጥሽ ያረቢ እራስሽን እድትፈልጊ አሏህ ያድርግሽ የሙስሊመነቱን ወግ ይስጥሽ ሷሊህ የሆነ ባልም የስጥሽ አችን ካለሽበት አዉቶ ምገዱን የሚመራሽ ሀቢቢቲ ካፊኮች ቆይ እኛኮ ተይ የምንል ሙስሊም እህታችን ሁናነዉ እናተስ ወገኖቸ እደዉ ዝብሎ መሳደብ ያልበላችሁን ማከክ የምትወዱ ለምን ይሆን አይይይይ ባልገባችሁ አትግቡ
@umfahad1865
@umfahad1865 5 жыл бұрын
ወይ አንቺ ሀይማኖቷን ቀይራ በደሊል አግብታለች ዬሄ የቆየ ነገር ነው አላህ ሂድያ ይስጣት
@Hagere214
@Hagere214 5 жыл бұрын
ማግባት ያልፈለገችው የሚመጥናትን ስላላገኘች ነው ሳቃን የሚወሥድባት ሊሖን ይችላል የሚቆጣጠር ሐሊማ ደሞ በራሣ ሰሜት የምትኖር ሠው ናት የሚመችሸን አርጊ አንዴ ነው የምትኖሪው 😀😀😀😀 ና
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ሃሊማዬ የኔ ውብ፣የኔ ፍልቅልቅ እኔም ሆንኩ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ቤተሰቦቼን ጨምሮ በጣም ነው የምንወድሽ 😘❤❤❤ ባልም ወንድምም አባትም የሆነ መልካም የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ውለጂ ክበጂ ምድርን ሙያት የኔ ቅመም 😘❤❤❤
@fozitube7802
@fozitube7802 2 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ከመመላለጥሽ መገልፈጥሽ ከመገልፈጥሽ ወንዱን ሰላም ማለትሽ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን። አሁንም ተውበት አድርገሽ ወደ አላህ ተመለሽ
@sitratube8414
@sitratube8414 4 жыл бұрын
ከሙዚቃ ሂወት የሚያወጣ ጥሩ ባል ይስጥሽ ምኞቴም ነው የኔ ፍልቅልቅ እኔም እዳች ነኝ ቤተሰብ ያላች ቤቱ አያምር ነበር የሚሉኝ ምን ያደርጋል ስደት ሳቄን ቀማኝ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ
@እዩየዲቲ
@እዩየዲቲ 5 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ በሚፈልገዉ ሳይሆን በተፈቀደለት ነዉ የሚኖርና ሀሊማም ዘፈን ስራዋና እንጀራዋ ነዉ በሰዉ ሂወት ገብተን ከምናወራ እራሳችንን እንመልከት ሀሊማ ስወድሽ
@Sነኝስልጤዋየረሱልወዳጅ
@Sነኝስልጤዋየረሱልወዳጅ 3 жыл бұрын
ዉድ እህታችን ወዳ ሀይማኖትሽ ብትመለሺ እና ሀያእ የተለበሺ ቢሆን ደስ ይላል አለህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምረሽ እንዳ ኢስላም ሰለም የለዉ ሀይመኖት የለም እናም የተፈጠርነበት ሀይመኖት ነዉና
@cllarafqru8416
@cllarafqru8416 5 жыл бұрын
ሃሊማ ቆጆ ነሽ ፈገግታሽ ሳቅሽ ግን ሜካፕ ና የፀጉርሽ ቀለም ኳሊቲ ነትሽን ይቀንሳ ሜካፕ አታድርጊ ሳይሆን ኔቸር የሚመስሉ ብዙ አይነት ሜካፕ አሉ እባክሽን አስተካኪ
@milckamilcka6267
@milckamilcka6267 5 жыл бұрын
Yes
@እሙነጃትያንተውናፍቂ
@እሙነጃትያንተውናፍቂ 5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ገንዘብ ደስታን አይገዛም ልጅ እና ባልሽ ከአፍትም በላይ ናቸው እኔ ዛሬ የምወደው ባሌን በሞት ተነጥቄ እጨለማ ውስጥ የሚገረማቹሁ አንድ ነገረ የሚቆረቁረ ካለፍ በሆላ ነው ምን አለ ዛሬ ባለቤቴ ኑሮልኝ ሌላ ምንም ገንዘብ ባልኑረኝ ምክንያቱም ደስታየን በሙሉ እሱ ወስዶብኛል
@man.unitedggmu8451
@man.unitedggmu8451 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ዝም ብሎ የሚገለፍጥ ሰው ውስጤ ነው ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ሳቂታዬ😍😘😘
@ROBERTO-PUBG-b5h
@ROBERTO-PUBG-b5h 5 жыл бұрын
ስለ ህይወት ፈታ ብላ የምታወራ የሳምንቱ ምርጥ እንግዳ ናት የሰማሁት አባባል አለ ትዳር ከላይ ነው የሚሰጠው ! እውነት ነው ስንቶቻችንን የህይወት አጋር ፍለጋ የደከምን አለን ረጣሪ ለኛ ያሰባትን/ያሳበውንስ ለማን ይስጠው ምን ለማለት ፈልጌ ነው እኛ ስለህይወታችን ከምንጨነቀው ይልቅ አብዝቶ የሚጨነቅል አምላክ ነው ያለን እና ለሱ እንተወው ። 🙏🙏
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ 5 жыл бұрын
ትክክል ማንም ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር አይችልምና የሚያስጨንቃችሁ ነገር ሁሉ በኔ ላይ ጣሉ ይላይ ቃሉ ሁላችንም የምንፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ያዉቃልና እሱ ይስጠን!
@ROBERTO-PUBG-b5h
@ROBERTO-PUBG-b5h 5 жыл бұрын
አሜን ይደረግልን
@ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ
@ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ 3 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
@enanyasmamaw1816
@enanyasmamaw1816 5 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደሥታሽ ይብዛልኝ መልካም ትዳር ይሥጥሽ ሠይፉየ አንተም ረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@zuzulove4036
@zuzulove4036 5 жыл бұрын
የሰይፉ ከረባተና የሀሊም ቀሚስ ማች አድርጓል ክክክክክ አታፍሩም እኮ ቀንተሽ ነው እዳትሉኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ ላገራችሁ ያብቃችሁ
@aminahussen2928
@aminahussen2928 5 жыл бұрын
ኡመቱላህ የአላህ ባሪያ ዘቢባ ናሲር Abdul Hamid Nasir አሚን ያረብብብ አላህ ይትቀበልሚኒክ ማም
@susubintmussa7017
@susubintmussa7017 5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@SuSu-xn6cd
@SuSu-xn6cd 5 жыл бұрын
ከከከከ እኔምኮ ወደ መጨረሻ የሚሉን ነገር አለ ብየ ስጠብቅ ነበር ማቹን አይቸ
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
እኔ እኮ ሻርብ መስሎኝ ለካ ፀጉሯን ገልፃ ነው ሚስኪን አላህ ሂዳ ይስጥሽ ያረብ አለማወቅ ቀላል ነው ማወቅ ከባድ ነው ስለ እስልምና በደንብ ብታቂ አንገትሽን ደፍተሽ ባለቀሽ ነበር ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ልብ ትገዣለሽ ኢንሻ አላህ
@gezahgneberassu9195
@gezahgneberassu9195 5 жыл бұрын
አቦ አሪፉን ባል ያገጋጥምሽ እኳን አንቺ ስንቱ አገግብቷለል፡፡
@genetekubay5808
@genetekubay5808 5 жыл бұрын
gezahgne berassu
@مكيةال
@مكيةال 3 жыл бұрын
አቤት አላህየ እንኮን እቺን እንስት በፈተክበን እንካኮን ያልፈተከኝ አልሀምድሊላህ የገጠር ልጅ ነኝ ግን በዲኔ አልደራደርም ኡስታዜ ሳዳቱ አላህ ይጠብቅህ እስንም አላህ ሂዳያ ይስጣት
@ማራናታየድንግልልጅነኝ
@ማራናታየድንግልልጅነኝ 5 жыл бұрын
ቆንጆ ሳቂታ ፀባየ ሰናይ ውይ ስወድሽሽሽሽ ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
@hawakess6127
@hawakess6127 3 жыл бұрын
እናሊላሂ ወናሂ እራጁል አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራንን የኔእናት ይህ የዱኒያ ብልጭልጭ ምንም አይሰራልሸም መሳቅ ልብ ያደርቃል
@GgGg-qf9wc
@GgGg-qf9wc 5 жыл бұрын
ሀሊማ ማር ቆጆ፡ባል ቆጆ፡ቆጆ ልጆች አላህ ይወፍቅሽ ሁላችንም ሀቲማችን ያሳምርው፡ርበና፡አሚን
@ፍትህለእኔ
@ፍትህለእኔ 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ከገበታው በታች ነኝ የሚለው ዘፈን የኔን ህይት ይገልፃል ሁሌም ቢሆን ሳልሰማው አልውልም በጣም ነው የምወደው😥🙏 ሥሙት እሥኪ አመሰግናለሁ አሊዬ ፍልቅልቋ
@rabiymoges2866
@rabiymoges2866 5 жыл бұрын
ታድለሽ ሳቂታ ሳቅ እኮ እድሜ ይጨምራል ሲቀጥል ጤናማ እኔ ደግሞ ዝጋታም የቤት ስሜ ራሱ ዝጋለች ነው 😊
@seadakasaw5513
@seadakasaw5513 5 жыл бұрын
ልክ እደኒ
@wesiwubshet6577
@wesiwubshet6577 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@vbyg4211
@vbyg4211 5 жыл бұрын
ክክክ
@uaeuae9255
@uaeuae9255 5 жыл бұрын
@@wesiwubshet6577 😁😁😁😁😁😁😁😁😃😃😃😃😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄😄😆😆😆😆😆😆😁😁😁😁😁😁😁😁
@zedkonjokewoldeya6201
@zedkonjokewoldeya6201 5 жыл бұрын
Hahaha
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ኸረ ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ሀፂያት ውጤት ሰጭ ፈጣሪ ነው ለራሳችሁ ሀፂያት አስቡበት የለትየለት ስራችን ስንት ነው እሰኪ ኸረ ሀሊማየ ይመችሽ ብታገቢም ባታገቢም ተጠቃሚ አንችው ነሽ ሀይማኖትም ደስ እንዳለሽ ኑሪ አቦ አታስቢላት ለዚች ከንቱ አለም ሁሌ ሳቂ
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ቦግ ያለች ልጅ እንደው ፀጉሩዋ አለባበሱዋ ዘመናዊነት ሁሌም ይጎለዋል.
@semoyakedejaleg2696
@semoyakedejaleg2696 5 жыл бұрын
i like her
@mulushmulush3472
@mulushmulush3472 4 жыл бұрын
ሀሊማየ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ነው ምወድሽ ማፈቅርሽ ማከብርሽ ውስጤ ነሽ!!!
@AddisClips
@AddisClips 5 жыл бұрын
She’s funny and confident! የሃበሻ ሴቶች እንዲሱሷ መሆን ነው ያለ ባቸው
@brookargaw8075
@brookargaw8075 5 жыл бұрын
ሀሊማየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሳቅሽ ያው ነው አልተቀየርሽም ለኔ ሚዜ ብትሆኝ ኖሮ አስራህለት ይሆንነበር ህይወት ነኝ የሂክመት ጎደኛ አርግጠኛ ነኝ እረስተሽኛል ግን በጣምነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ
@obsiiyaagaraakoo3045
@obsiiyaagaraakoo3045 5 жыл бұрын
ሀሊማና አስጌ ያለመሳቅ አይችሉም
@halimamossa2104
@halimamossa2104 5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆👍👍👍👍👍
@እሙየየነቴነፍቂ
@እሙየየነቴነፍቂ 5 жыл бұрын
በጣም
@zuzomar7219
@zuzomar7219 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሰወዲሽ ደግሞ አታከብዱት እስኪ አረቦች ሙስሊሞች ናቸው ግን እራቁታቸዉን ነዉ የሚሄዱት ምን ይገርማል ሀሊማ ፈጣሪ ማሪ ነዉ ይምራታል
@zuzaali4236
@zuzaali4236 5 жыл бұрын
ቆንጆ ሸሪአዉ አይፈፊቅድም ሱባሀን አላህ ዱኒያ ቀሪ ነች ዱኒያ ላይ የተሰራ ኸይር ለአኼራ ይሆናል ! አላህ ይመልሳት ኸይር ስራ ያሰራት ዘፈን ተገላልጣ ወንድ ጋ ካካካ አኡዝቢላህ ወላሂ በጣም ነዉ ያምታሳዝነኝ ! ስም ብቻ እና ሙስሊም ነኝ ማለት ፋይዳ የለዉም ! ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ ይምራን !!!!!
@zuzomar7219
@zuzomar7219 5 жыл бұрын
Zuza Ali gn Erswa tawokslech degmo allah mari new blen bnasb tru ymeslgal
@zuzaali4236
@zuzaali4236 5 жыл бұрын
@@zuzomar7219 አላህ ማሀሪ ነዉ ስንል መቸ እንደምንሞት እናዉቃለን እ ?አወ እሷ ታዉቃለች ትክክል ነሽ ግን ሙስሊም ከሆንን አላህ ከሚከለክለን ተከልክለን የሚፈቅደዉን ወደን ነዉ መሆን ያለብን ! እኛ የአላህ ነን በፈለገበት ግዜ የመዉሰድ መብት አለዉ አላህ ኸይር ያሰራን !
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
መታደል ነው እንድህ መፍለቅለቅ እኔ ሳቅ ካቆምኩኝ ድፍን ስምንት አመት ሆነኝ የሚስቅ ሰው ሳይ እቀናለሁ አምላክ ይቅር ይበለኝ
@kamkamela1770
@kamkamela1770 5 жыл бұрын
ምነውአቆምሽ
@rimmedia6333
@rimmedia6333 5 жыл бұрын
በሰላም? አላህ ሳቅሽን ይመልስልሽ
@diananadew3670
@diananadew3670 5 жыл бұрын
ሃልማዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የራስሽን ሰው ይስጥሽ እኔም እናቴ እንደሳ ትለኛለች ብዙ ግዜ ሚዜ ሆኛለሁ እስካሁን ግን አላገባሁም ግን አላምንም በሱ ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
ትዳር እያደር እንዴ ማር የሚጥም ነውና #አላህ መልካም ትዳር #ይወፍቅሽ ሀሊማየ
@ganatganat5642
@ganatganat5642 5 жыл бұрын
ሐሊማዬ ባህሪሽ ከኔጋ በጣም ይመሳሰላል የኔ ግልፅና ፍልቅልቅ በጣም ነው ምወድሽ ስለሰው አትጨነቂ ጌታ ባለው ቀን ሁሉም ይሆናል
@ሂወትየትግልመድረክነች
@ሂወትየትግልመድረክነች 5 жыл бұрын
ውይ ሀሊማየ አታገቢም ወይ የሚለው ጥያቄ እንደኔ አስመርሮሻል እንግድህ አላህ ያለው ነው የሚሆነው አላህ ኸይረኛውን ትዳር ይወፍቀን
@ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ
@ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ 3 жыл бұрын
ሀሊማን የምትውዱ ክሁናችሁ ድአ።አድርጉላት
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 5 жыл бұрын
የኔ እናት ስወድሽ ሳቂልን ዘላለም እንቺ ስቀሽ እኛንም አስቂን
@samrilove3168
@samrilove3168 5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እደዚህ ግልፅ እና ፍታ ያለ ሰው ውስጤ ነው ይመችሺ
@selamdesta611
@selamdesta611 5 жыл бұрын
አሊማ ይሄ ብዙ ግዜ ሚዜ የሚሆን ቶሎ አያገባም ያልሽው እውነት ነው በኔም ደርሷል
@በድንግልማርያምአላፍርም
@በድንግልማርያምአላፍርም 5 жыл бұрын
ማር እኮ ነሽ ሣቅና ጨዋታሽ ይበቃን መልካም በአል ይስጥሽ እባካችሁ አትሳደቡ ሰው እንደሚመስለው መሆን ይችላል እሷህፃን ልጅ አደለችም እራሶን ታቃለች ሰው ስለተሸፍፈነብቻ አደለም መልካም ስራችን ነው እሚዋጣን መልካም ሁኑ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 жыл бұрын
አንቺ ትሻያለሽ እኛም አለን በስደት ሳቃቸን ጠፍቶ ትዳር ሳኒዝ ያረብ ገረድ ሆነን የቀረን የተስፋ ንሮ የምንኖር
@berrystrawberry787
@berrystrawberry787 3 жыл бұрын
ትክክል
@gjsugquvg8nd741
@gjsugquvg8nd741 5 жыл бұрын
ሺ አመት ለማይኖር ሳቂ ምን አባቱ በእውነት ሳቅ የውስጤ ደስታ ነው ተባረክ ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ የእኔ ቆንጅ
@kalimola8427
@kalimola8427 5 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ውድ ስወድሽ ግን አትስሚያቸው ላንቺ ያለው አለ ጠብቂ በተስፋ
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂
@mahitub5195
@mahitub5195 5 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ሰይፍ እኔ አረብ ሀገር ነው ያለሁት እናቴ ፍትህ አታ ትንከራተታለች እባክህ ወደ አንተ ሚድያ ጋብዛትና እሚመለከተው አካል ሰምቶ መፍትሄ እባክህ
@መስከረምየድንግልማርያምል
@መስከረምየድንግልማርያምል 5 жыл бұрын
ወይ ታድለሽ በዚህ ኑሮ እዲህ መሳቅ😍 ሳቃችንን አረብ አገር ቀማን😢😒😒
@AaA-fr8fg
@AaA-fr8fg 5 жыл бұрын
አንድአንድ ሙስሊሞች ግን ትገርሙኛላችሁ ሚዲያ ላይ አንድ ሙስሊም ባያችሁ ቁጥር መሳደብ ክፉ ንግግር መናገር ሲጀመር እስልምና መልካም ተናገሩ ካልቻላችሁ ዝም በሉ እያለ እናት ምን ስለ ሆናችሁ ነው ሀሊማ አንድ ቀን ተለውጣ ምርጥ አማኝ ልትሆን ትችል ይሆናል እናት ግን ስድባችሁ ሀሜቱ ምን ልትሆኑ ነው የፊርአውን ደጋሚዎችን አላያችሁ ከድግምታቸው እንደዛ ሲመለሱ ሲፀፀቱ እሷም እንደዛ ይመለስ ይሆናል እኛ በተናገርነው እንጠየቃለን ከቻላችሁ ዱአ አድርጉላት ካልሆነ ዝም በሎ የራሳችሁን ጉድለት ተመልከቱ
@መክያነኝስልጤዋእስላምነው
@መክያነኝስልጤዋእስላምነው 5 жыл бұрын
አላህ በኢማን የተዋበ በል ይስጥሽ ወደ ዲንሽ ሚመመልስሽ የአላህ እስከ መቼ እየገለፈጥሽ
@hiwot1228
@hiwot1228 5 жыл бұрын
ላትስቅ ነው እንዴ ካልተመለከተክ /ሽ እዚህ ለምን መተሽ ታያለሽ?? ሃሃሃሃሃ
@ሂውትአየለየድግልጅአየለ
@ሂውትአየለየድግልጅአየለ 5 жыл бұрын
የሚገርመው ግን ሙስሊሞች በሚዲያ ላይ ጨዋ ሆናችሁ ሰው ትሳደባላችሁ ግን እዚህ ሳይ ምጥዋ ነን እያሉ ግን ሲልከሰከሱ ነው የሚገኙት ዝም ብላችሁ አታካብዱ ማንኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ግን ሁሉም በራሱ ወጀል እራሱ ይጠየቅ እጂ እኛ ምን አገባን ከኛ የሚጠበቅ እራሳችንን ህጉን ማክበር ነው ማን በማንም አይጠየቅም
@rukiaahmed5213
@rukiaahmed5213 5 жыл бұрын
አየ ሀሊማየ እንደዉ እኔ አንችን እያየሁ ዝም ብየ አብሪሽ መሳቂ ነዉ የሚገርመኝ እና ለትዳሩ ደሞ አላህ ሲፈቅድ ነዉ አላህ ይወፍቅሽ
@hikmetabdurehman6391
@hikmetabdurehman6391 5 жыл бұрын
Rukia Ahmed አሚን ❤️
@blackqueen9541
@blackqueen9541 5 жыл бұрын
She laughing nonstop like me sometimes I am get angry why I don’t stop laughing 😆 😄
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ትዳር ይሰጥሸ የኔፍልቅልቅ ❤🌷🌷 ሰይፈሸየ እናመሰግናለን የኔ ጎፍሬ 🌹❤🌷 ቆይ ግን ሀሊማ ክርስቲያን ሁናለች የተባለዉ እዉነት ነው ወይሰ ዉሸት
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*እንዴው ዝብይ እውድሻልሁ ማርይ እኔም ሳቄታ ነኝ !*
@ሰይፈላባንተ
@ሰይፈላባንተ 5 жыл бұрын
የኔማር ጥርስሺ ሲያምር
@ሀዊኪያ
@ሀዊኪያ 5 жыл бұрын
ውይ እንደው ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ መሳቅ መጥፎ አመል አይደለም የኔ ውድ ሳቂ ሳቅ የደስታ ምንጭ ነው የኔ ውድ እንዴት እንደምወድሽ❤️❤️❤️❤️ ትዳር ከፈጣሪ ነው የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር መልካሙን ትዳር ይስጥሽ
@ሚኪአማራሚኪሚኪ
@ሚኪአማራሚኪሚኪ 5 жыл бұрын
ሀሊማን እወዳታለሁ ጅልባብ ልብስ ዘፍን አቅም ማየት እፈልጋለሁ
@elhammuzin4987
@elhammuzin4987 5 жыл бұрын
Insha allha yarb
@samsungphone4827
@samsungphone4827 5 жыл бұрын
ሙስሊም ነት እዴ?
@yweyinharg8729
@yweyinharg8729 5 жыл бұрын
@@samsungphone4827 አዎ
@zdyabatwalege1624
@zdyabatwalege1624 5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@جمالسعيد-ي4ي
@جمالسعيد-ي4ي 5 жыл бұрын
ስድብ አይደለም ቆንጅየ ሴት ልጅ እንደዚሕ ሲሆን በጣም ያሳዝናል
@qr8431
@qr8431 5 жыл бұрын
ወይ ሰይፍየ ስታስቀኝ በቃ ዘና ያልክ ሌሎችንም ዜና የምታደርግ ውድ ነው ነህ እድሜ ይስጥህ ሰላምህን ያብዛልህ
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
ሙስሊምች ግን በስመአብ ምን ነካችሁ የምትሳደቡት ስዲብ በናተ ፅዲቅ ነውደ ምን አገባችሁ እስኪ እናተ ፃዲቅ ከሆናችሁ ምን ትስራላችሁ እዚህ😕😕😕😠😠😠😠
@saadaahmedhamzah2764
@saadaahmedhamzah2764 4 жыл бұрын
ዝምበይደግሞአንቺምንተብየነሽእናተመቸምበኛጉዳይጥልቅነውእንደዝምብ
@ጦይቢነኝያረህማንባርያ
@ጦይቢነኝያረህማንባርያ 3 жыл бұрын
ኢስልምናን ማንነት የለትም ለምን ኢስልምናን ታሰድባለች ስሙን ለቀቅ ታርገው
@zinetemer1463
@zinetemer1463 3 жыл бұрын
@@ጦይቢነኝያረህማንባርያ አላህን ፍሩ!!! ሙስሊም ናት የላኢላሀ ኢለላህ ገመድ ያስተሳሰረን ውድ እህታችን ናት አላህ ሂዳያ እንዲሰጣት እንዲሰጠንም ዱአ አድርጉላት ምን ማለት ነው ስሙን ለቀቅ ታድርገው ማለት ትክፈር ክር ታድርግ ማለትሽ ነው😠😠😠😠 ዱአ አርጊላት ከቻልሽ #ዲናችን #በሚያዘው መልኩ #በለዘብታ ቃል ምከሪያት ካልሆነ ደሞ ክፉ ከመናገር ተቆጠቢ
@zinetemer1463
@zinetemer1463 3 жыл бұрын
ማንኛውም ሙስሊም እስልምናን አይወክልም ምክንያቱም የሰው ልጅ ስህተት ይሰራል ኢስላም ግን ፍጹም ነው! ሙስሊም የሆነ ሰው ተሳደበ ተብሎ እስልምና ተሳደቡ ይላል አይባልም 👉وَعِبَادُ ٱلرَّحْمَٰنِ ٱلَّذِينَ يَمْشُونَ عَلَى ٱلْأَرْضِ هَوْنًۭا وَإِذَا خَاطَبَهُمُ ٱلْجَٰهِلُونَ قَالُوا۟ سَلَٰمًۭا የአልረሕማንም ባሮች እነዚያ በምድር ላይ በዝግታ የሚኼዱት፣ #ባለጌዎችም (#በክፉ) ባነጋገሩዋቸው ጊዜ #ሰላም የሚሉት ናቸው፡፡ 👆 እኛ እንዲ ነው የተዛዝነው እንኳን የሰው ሰው እንድንሰድብ በክፉ ባነጋገሩን ጊዜ እንኳን ሰላም እንድንል! እንደ እህት ለስለስ አርገን የመምከር ሀላፍትና አለብን እሷን መሳደብ ግን ወንጀል እየሰራን ነው
@shadefaris9882
@shadefaris9882 5 жыл бұрын
አሰጌ እና ሀሊማ ቢጋቡ የሚወልዱት ልጅ ? ማን ይባላል
@muftuhaturo4266
@muftuhaturo4266 5 жыл бұрын
ሀሊማ ፈታ ያለች ናት ማነው እንደኔ ውውድ ሚያረጋት
@pecae9141
@pecae9141 3 жыл бұрын
❤️😘
@semiryesue3587
@semiryesue3587 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው ሃሊማ በጣም ነው የምወድሽ ከኣክራሪነት ነጣ ነሽ መሆን እንጂ መምሰል የሚባል ነገር የለብሽም ከትግራይ ነው ከነብሴ በላይ ነው የምወድሽ ሙስሊሞች ኣርፋቹ ተቀመጡ ሃሊማየን ኣትስደቡልኝ
@selmaebrahim6864
@selmaebrahim6864 5 жыл бұрын
አላህ ህድያ ይስጥሽ ካቲማችን አላህ ያሳምረው መቸ እንደምንሞት አናቅምና
@AbCd-zb4yz
@AbCd-zb4yz 5 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@kdejaadres5875
@kdejaadres5875 3 жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@samalenu2118
@samalenu2118 5 жыл бұрын
Seifu, you have dry sense of humour which i like. Thank you for entertaining.
@IbnMasudTube
@IbnMasudTube 5 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ የሙስሊም ስብእና የቱን ያክል ያምራል ብቻ ታዛኝኛለሽ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ
@መታገስዋጋአለው-ኸ4ቘ 5 жыл бұрын
አወምንይባላል
@l2562
@l2562 5 жыл бұрын
አላህልቧንይመልስላትያረብ
@aliaazzam30
@aliaazzam30 5 жыл бұрын
ሀሊማ ኢንተርቪ ስትደረግ አያታለሁ አንዱን ዘፈኖች ሰምቼ አላውቅም ግን መልክሽ ቆንጆ ነው ምን ዋጋ አለው ፊትሽን ተበሳስተሽ የፀጉርሽ የቻፒስቲኩ በዛ
@saraaberham2074
@saraaberham2074 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አንጫጫችሁ ሙስሊም እህቶቼ አይታችሁ ማለፍ አትችሉም አይል ስለ እሷ ስራዋ ያውጣት አይመለከታችሁም
@high1166
@high1166 5 жыл бұрын
ሃሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ደስ ስትይ ጥሎብኝ እኔም መሳቅ እወዳለሁ በሆነ ባልሆነው እስቃለሁ አላቅም ለምን እደሁ ግን ሳቄን እወደዋለሁ ሳቂልኝ ማርየ ዝበያቸው ባል እግዚ አብሄር ሲፈቅድ ነው እሚመጣው ዝበይው
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍቅር❤️ስወድሽ
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 Жыл бұрын
ይችን ልጅ ወድጃታለሁ ሰይፉንና አንተን ሽማግሌና እማላጅ ብልካችሁ እሺ የምትል ይመስልሀልብሎይጠየቀኝ እድሪስ ዓይን አፋሩ ጉዋደኛዬ ነው:; ሰይፉ ይህን ሽምግልና እንሞክረው
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል 5 жыл бұрын
ከምገልጸው በላይ እኔ እኔ እኔ በጣም በጣም ከቃል በላይ ነዉ የምወድሽ ከቃል በላይ ነው የማከብረሽ 💞💞💞💞💞💞😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@kdramaka2870
@kdramaka2870 5 жыл бұрын
የኔ ዉድ የኔ ፍልቅልቅ የኔና ያቺ ሰነምግባር አንድ ነዉ እኔ ሳቄም ለቅሶዬም ከምነግርሸ በላይ ነዉ አላህ ከክፊ ነገር ሁሉ ይጠብቅሸ ሷሊህ የሆነ ትዳር እና ልጅ ይሰጥሸ እኔ ምመኝልሸ በሂጃብሸ ተዉበሸ ሷሊህ ሚሰት ሴት ሆነሸ እዳይሸ የዘዉትር ዱአዬ ነዉ ትዳር አላህ በፈቀደዉ ጊዜ ይሆናል አታሰቢ !! እደዉም ሀገር እሰክገባ 1 አመት ጠብቂኝ ፍቃድሸ ከሆነ ሚዜ ልሆንሸ በተርፈ ሰዉድሸ ከልቤ ነዉ ዉድድድድድድ ነዉ ማርግሸ ሀድራ ነኝ ከርታታዋ
@ትልቅነበርንትልቅምእንሆና
@ትልቅነበርንትልቅምእንሆና 5 жыл бұрын
ሴቶች ከልክ በላይ ሜካፕ ሲለቀለቁ እራሳቸውን ለሰአታት አልያም ለቀን እራሳቸውን ይክዳሉ!
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል
@ያረብተናግሮአናጋሪንያዝል 5 жыл бұрын
እኮ😅😅😅😅😅😅
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ
@ሱሱየነብዬወዳጅሱሱ 5 жыл бұрын
አምትሳደቢ ፃድቅ ነኝ ባይ ሁሎ አያዳድሽ ያች ጥሩ ስራ ክምነ ላይ ነው? አላህን ፍሩ አድም ሀይር ስራ የለሽም ሁልሽም ከዚትዘፍዝፍሽ አየዋልሽ
@ሳምሪከደሴ
@ሳምሪከደሴ 5 жыл бұрын
ሀሊየ በጣም ነው ምወድሽ❤ allah ጥሩ ትዳር ይስጥሽ ደሞ ሂጃብሽን ልበሽ
@africaunite3908
@africaunite3908 5 жыл бұрын
Both of them are funny. I enjoyed the show. This sister is very likeable.
@JanaMohamed-oo5vl
@JanaMohamed-oo5vl 5 жыл бұрын
Halimay yene fendisha I love you so much? 😙😚😚💋❤💘💘💘💝💖
@ሀበሻዊነቴኩራቴ
@ሀበሻዊነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
ወይ የኔ ፍልቅልቅ ተፈጥሮ ደስ ይላል አንችማ እርግጠኛ ነኝ ብዙ አመት ነዉ እምትኖሪ በሳቅሽ የተነሳ :አንችንማ ማግባት አሪፍ ነዉ ምክንያቱም ባልሺ ቢቆጣሽም እርግጠኛ ነኝ መሳቅ ነዉ
Seifu on EBS with Solomon Bogale and Filfilu - MUST WATCH
15:26
Seifu Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
Seifu on Ebs interview with Artist Abdu Kiar
56:32
EBS
Рет қаралды 38 М.