Seifu ON EBS: አርቲስት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu

  Рет қаралды 166,467

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

አርቲስት ገነት ንጋቱ ሼህ አላሙዲ ሙሉ የህክምና ወጪዋን ችለዋት ታክማ ከታይላንድ ከተመለሰች በኃላ ከሰይፉ ፋንታሁን ሾው ጋር ያደረገችው ቆይታ
አርቲስት ገነት ንጋቱ በጠና ታማ .... bit.ly/2BiYUsq
አሰላ ከተማ ተወልዳ ያደገችው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቲያትር የመጀመሪያ ዲግሪዋን የሰራችው ከአራት ልጇቿ አባት ከተባባሪ ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ ጋር የነበራቸው ትዳርም ፈርሷል ተዋናይት ፣ ደራሲ ፣ አዘጋጅ አርቲስት ገነት ንጋቱ ተወዳጅነትንና ተደናቂነትን በሰፊው ማግኘት የጀመረችው ውሳኔ በተሰኘው አሳዛኝ የቤተሰብ ፊልም ነበር
ውሳኔ 2 ፣ ውሳኔ ፣ ማንነት ፣ ሀማሻ ፊልሞች እንዲሁም የኢቲቪ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ሰውለሰው እና የኢቢኤስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ሞጋቾች ላይ ድንቅ የትወና ብቃቶች ለአድናቂዎቾ አሳይታለች እንዲሁም "አሸወይና" የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም ታቀርብ ነበር
Genet Negatu Interview on Seifu Show |
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 213
@seadinew2424
@seadinew2424 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ምን ይቸግረዋል የታመሙትን ሁሉ እንዳችው ይርዳቸው
@አህመድጁሐርአቡኻሊድ
@አህመድጁሐርአቡኻሊድ 5 жыл бұрын
አሚንንንያርብ
@netsanettegege6289
@netsanettegege6289 5 жыл бұрын
Amen ehete
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛ-ቀ3ጘ 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር የተመሰገነ ይሁን እካንም እግዚያብሔር ማረሽ እግዚያብሔር አምላክ ለንስሃ ሞት እድሜ ሰቶሻል አስቢበት
@alemnatale9697
@alemnatale9697 5 жыл бұрын
ዉይ ገኒዬ እመቤቴ እንኳን በምህረትእጇ ዳበሠችሽ ዉስጤ በጣም አልቅሶ ነበር
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 4 жыл бұрын
ክብርና ምስጋና አምልኮት ውዳሴ ለሁ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር ይድርሰው ምን ይሳነዋል እንኳን ለዚች ቀንና ሰዓት አደርሰሽ እንወድሻለን በርችልን
@amanarttube
@amanarttube 5 жыл бұрын
ገኒየ የኔ ዉድ ስወዳት እኮ እስኪ ገኒን እንደኔ የሚወዳት ካለ ወደቻናሌ መጦ ይንገረኝ
@የልጅነትyouTube
@የልጅነትyouTube 5 жыл бұрын
መጣሁ
@azizizi5302
@azizizi5302 4 жыл бұрын
አዎ በጣም የምትወደድ አሪቲሰት ናት
@bsshh1964
@bsshh1964 3 жыл бұрын
አወኔምእወዳታለሁአመቤቴን
@murshidahussen2988
@murshidahussen2988 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ጤንነትሽን እንዲመልስልሽ ዱአ አርጌልሽ ነበር አልሀምዱሊላህ
@cgcgj6403
@cgcgj6403 5 жыл бұрын
ሼህአላሙዲ እድሜና ጤና ይሠዉ ከአላህ በታች ለተቸገረ ደራሽ እኮነዉ ላገሩ ለወገኑ በሠላም ያብቃዉ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Neylgn konjo
@kokoekokoed532
@kokoekokoed532 5 жыл бұрын
ፈጣሪ፡ዪመስገን፡የታመሙትን፡ሁሉ፡እንደ፡አንች፡የታመሙትን፡አርሴማ፡በቄጤማዋ፡ትዳብስ፡አሜን፡አሜን፡አሜን፡
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 5 жыл бұрын
Kokoe Kokoed ክክክክክክ ምንድነው አርሴማ ቀጤማ
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 жыл бұрын
መልስ?
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ
@ተሙፍቃዱወንጂሸዋ 5 жыл бұрын
Hiwot Kidane yes
@masertimesi9598
@masertimesi9598 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ገነት ንጋቱ በጣም ጨንቆኝ ነበር ትንሽ ስሰማ አሁን ግን በእውነት እ/ር ምን ይሳነዋል
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ገኒ ምርጥ አርቲስት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ
@አማኑኤልአምላካችንየድንግ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መድሀኒአለም ምን ይስነዋል ጨራስ ይማሪሽ
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 5 жыл бұрын
እኔ. እኮ. ገኒዬን. ወዳታለው. ያኔ. አመማት. ሲሉኝ. እንዴት. አዝኜ. ነበር. ክብር. ለድንግል ልጅ. ለዚህ. በቃች በጣም. ደስ ይላል
@aliyanaliyan3718
@aliyanaliyan3718 5 жыл бұрын
ውይ. ደስ. ሲል እግዚአብሔር. የተመሰገነ. ይሁን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ገንዬ እንከን እግዚያአብሄር ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ ዕድሜ ይሰጥሽ የኔ ወደ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Enatye konjo ney bate
@የልጅነትyouTube
@የልጅነትyouTube 5 жыл бұрын
ገንዬ ማምዬ የናቴ መሣይ እንዴት እደምገልጽሽ አላቅም እንኳንም ተሻለሽ ፈጣሪ ፍቃዱሆኖ በአካል እዳገኝሽ ጸሎቴነው።💋💋💋💋💋💋😘😘😘😘
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔ
@ሠላምለሀገሬፍቅርለወገኔ 5 жыл бұрын
ገኒየ በጣም ነዉ የምወድሸ በአካል አግኚቼሸ አድናቆቴን ብገልፁልሸ ደሥ ባለኝ ነበር ማማየ እማምላክ ጨርሳ ትማርሺ
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር
@ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከልብ የታመኑትን ያድናል እኔን ከብዡ ነገሬ አትርፎኛል ከምረግጠው ምድር በላይ አምነዋለሁ
@touch3206
@touch3206 5 жыл бұрын
ገኒ ምርጥሰው አድናቂሽነይ የድንግልማርያምልጅ ሰላምሽን ያብዛልን
@hawaendris82
@hawaendris82 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላ የኔ ማር እኳንም ተሻለሺ አልሃምዱሊላ
@እስልምናዬውድስጦታዬነው
@እስልምናዬውድስጦታዬነው 5 жыл бұрын
እንኳንም አፊያ ሆንሽ የኔ እህት ሰይፍሻ እባክህን የመን ላይ ለሚሰቃዩ ኢትዮጵያዊ እህት ወንድሞቻችን ዘግብልን የመንግስት ያለክ የህዝብ ያለክ እያሉ ነው ሰሚ አተው ስቃይ ላይ ናቸው ፕሮግራምክን ብዙ ሰው ስለሚከታተለው አስተላልፍልን !!
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ወይ ሰይፉ ??? ደስ የሚለው ነገር ምንም ያምርብሀል ይመችህ👍
@rutemengstu3786
@rutemengstu3786 5 жыл бұрын
Enkwan egzbher marshi geniyee konjoo desii yelal betam ❤👍
@selamselam151
@selamselam151 5 жыл бұрын
ገንዬ የኔ ውድ እንኳን እግዛአብሔር ማረሽ
@abitube3078
@abitube3078 5 жыл бұрын
ስላም።ለሁላችን።ይሁን። ሚዛን ለይ እንይሺ። ብጉር ማዲያት የብጉርጠባሳ ቦርጭ ጥቆቁር ነጥብጣብ ማጥፋት እምፈልጉ ፎቶየን በመጫንእዩት
@Coco-uc2uz
@Coco-uc2uz 5 жыл бұрын
እንካን እግዚአብሕር ማረሽ የኔ ጎበዝ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@jemilaahmed9718
@jemilaahmed9718 5 жыл бұрын
ገንየ አልሀምዱሊላህ እንኩዋን ዳንሽ
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
ነብሷን ይማረው እናቴን ከናቴ ጋር ትመሳሳላቹ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ረጅም እድሜ ጤና ተመኘሁልሽ ውዴ ዩልጆችን ወግ መአረግ ለማየት ያብቃሽ እና ሰይፍሻ በትከሻ ሰላም ከምትል በጉንች ሰላምታ ብትለወወጡስ እንደ ዱርዬ ትከሻ ትገጫለህ
@mashalhe.tameralahcwemk7479
@mashalhe.tameralahcwemk7479 5 жыл бұрын
አልሀምድሊላህ እንካን ደሥህ አለሺ ገንዬ
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ገኒየ በጣም ደስ ብሎኛል
@ፀሐይነሽታዬኑሬቦ
@ፀሐይነሽታዬኑሬቦ 5 жыл бұрын
ብርም ዚናም የልፈል ዬማይአልፈን ዬዘላለምን ሕይወት ፈልጉ
@azizizi5302
@azizizi5302 4 жыл бұрын
እንኳን ለዚ አበቃሸ
@oneloveethiopiaoneloveethi7410
@oneloveethiopiaoneloveethi7410 5 жыл бұрын
ሸህ አለም ውድን ውል ሰራህ እንደ ደስ ሲል በል በነካ እጅህ ጎዳናላይ ለወደቁ Ethiopiayawuyan erdachew
@seadaasfaw2383
@seadaasfaw2383 5 жыл бұрын
ገኒ እንኳን ፈጣሪ ማረሸ
@NancyEttiy
@NancyEttiy 5 жыл бұрын
ገኒዬ የኔ ደርባባ ስወድሽ የኔ ቆንጆ እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Bate gora 😘
@alissdjdj5457
@alissdjdj5457 4 жыл бұрын
ተመስገን
@እናትአለምጎንደር
@እናትአለምጎንደር 5 жыл бұрын
le esu min yesanewal Egizebeher chereso yimaresh 🙏🙏🙏
@emebetayalew3178
@emebetayalew3178 5 жыл бұрын
ገኔየ እንካንለዚህ አበቃሽ እግዝያብሄር ይመስገን
@addasabie1030
@addasabie1030 5 жыл бұрын
እግዜያብሔር ድንቅነው
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ገኒ ማር ስወድሽ የኔ ቆንጆ ሚዛን ላይ እኮ ጠፍሽብኝ ግን አለሽ አይደል ክክክክክ
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ
@እምየምንሊክየነፃነትአርማ 5 жыл бұрын
የኔ እናት ስወድሽ
@ጎደሬዋነኝ
@ጎደሬዋነኝ 5 жыл бұрын
የኔ ናት እሄን ነበር የጠበኩት እኮን ለዚህ አበቃሽ እግዚአብሔር ምን ይሣነዋል
@Sarasara-tk8un
@Sarasara-tk8un 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ነው
@meseretgatahun4392
@meseretgatahun4392 5 жыл бұрын
የኔ መልካም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
@mahemudahemde369
@mahemudahemde369 5 жыл бұрын
ዋዉ ገኒ ደስ ይላን በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም
@FatiFati-qh3xq
@FatiFati-qh3xq 5 жыл бұрын
Geni enkan t salse leljohse kylshew allah yakoyse
@umuneg
@umuneg 5 жыл бұрын
ሰይፉ ግን 2,ቻናል ነውደያለህ?
@msaratmsarat2184
@msaratmsarat2184 5 жыл бұрын
ጋንዬ ከሞት ዎደ ሂዎት እንኩአንም ጌታ አመጣሽ እዎድሻሎ በክርስቶስ ፍቅር
@የልጅነትyouTube
@የልጅነትyouTube 5 жыл бұрын
ስወድሽሽሽሽሽሽሽ እድሜና ጤና ላች ከነቤተሠቦችሽ ።
@Saratigray
@Saratigray 5 жыл бұрын
ገኒየ እኳን ፈጣሪ ማርሽ
@መሲየኢትዮጵያ
@መሲየኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
ዉይየኔ ቆንጆ እንኳን ተሻለሽ
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
ገኒ ሥወድሽ
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 5 жыл бұрын
ገኒ እንኩዋን ለዚህ አበቃሽ እንወድሻለን
@ፀሐይነሽታዬኑሬቦ
@ፀሐይነሽታዬኑሬቦ 5 жыл бұрын
ጋን ጌታ ይወድሸል ወደ ጌታ ተታማለሽ ሁሉ ነገር አለፈነዉ
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
የሴፉ ወንበር ተቀይሮ ነው ወይ ከአይን ነው ቦታው ተዘበራርቀብኝሳ
@ilovemycountryethiopia3450
@ilovemycountryethiopia3450 5 жыл бұрын
Yekoye nw yezare aydelem le KZbin indadis akiribot nw
@netsanettesfaye9929
@netsanettesfaye9929 5 жыл бұрын
Ye diro New dear
@netsanettesfaye9929
@netsanettesfaye9929 5 жыл бұрын
Ye diro nw dear
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
ዬድሮው እስቴድዮ ነው ወይስ ምንድን ነው ሰይፍሻ
@sharutube8082
@sharutube8082 5 жыл бұрын
ገን እንከን ደስ ኣለሽ I love you so much
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Demergn wude
@lenaseenatamaryamnatfather1993
@lenaseenatamaryamnatfather1993 4 жыл бұрын
She so pretty
@allamebrahtu8695
@allamebrahtu8695 5 жыл бұрын
Ezigabeher enkan wedezi aderesesh geni yene mirt artist
@medinajamila3614
@medinajamila3614 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ለጥቆ ይማርሽ ማማየ
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ
@እህተገብርኤል-ቨ2ዀ 5 жыл бұрын
የኔ ውብ ስወድሽ እማ
@KM-sf6zy
@KM-sf6zy 5 жыл бұрын
ትክክለኛው ቻናል የቱ እንደሆነ ግራ ገብቶኛል
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Engam yemxu pls
@Channel-hl5mt
@Channel-hl5mt 5 жыл бұрын
ይህችን ቆንጆ ያገባ ታድሏል:: ባለትዳር ከሆነች ማለቴ ነው::
@jemilatube8854
@jemilatube8854 5 жыл бұрын
4 ልጆች አሏት ተፋታለች
@ethiopiaagerewelet5503
@ethiopiaagerewelet5503 5 жыл бұрын
Cherso ymarsh betam new mwedsh
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች
@ከታወሩልቦችየታወሩአይኖች 5 жыл бұрын
ይሄ ሲጀመር የሰይፉ ፔጅ አይደለም የሰይፉ ሰብስክራይብ እስከ 379kደርሶዋል
@kiyatiyatiya6529
@kiyatiyatiya6529 5 жыл бұрын
Ewenet new
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@kiyatiyatiya6529 batseb argegn konjo
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Engam gora bey wude
@kiyatiyatiya6529
@kiyatiyatiya6529 5 жыл бұрын
@@TBTubeTb eshi mar♥️♥️♥️
@kiyatiyatiya6529
@kiyatiyatiya6529 5 жыл бұрын
@@TBTubeTb demo des yemil video alesh tnxs
@monahitti8022
@monahitti8022 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ቸር ነው ገንየ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ማምየ
@yenguljinegn8054
@yenguljinegn8054 5 жыл бұрын
Weyiii enkuwenm egziabher amelak marishe enati degemo teko chame akum
@aggyhattar9760
@aggyhattar9760 5 жыл бұрын
የመቸ ነው ንገሩኝ
@abietuendantemanew7102
@abietuendantemanew7102 5 жыл бұрын
Egziabhier Mihretun Cherso Yamitalish
@Sarasara-ol3bh
@Sarasara-ol3bh 5 жыл бұрын
Ganiye Egzabiher enkwan lezi abekash Edmena Tena yistish Ewedeshalehu
@MimiMimi-hd9hu
@MimiMimi-hd9hu 4 жыл бұрын
❤❤
@weliewelie8175
@weliewelie8175 4 жыл бұрын
bagaa rabbi si fayisee
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Fexari edeme ena tena yesxesh wude
@richtubeyenebaenat9069
@richtubeyenebaenat9069 5 жыл бұрын
የመቼ ነው የቆየ ነው የምን ሞጋቾች ነው
@aimygatasew6507
@aimygatasew6507 5 жыл бұрын
Egzyabeher ymesgen enqwan lezih abkashe Ehtachen betam sasb neber Endanch lemulam adis wery yaseman
@የድግልማሪያምልጅየድ-ዘ5ኀ
@የድግልማሪያምልጅየድ-ዘ5ኀ 5 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ምን ይሳነዋል ድንግል ማሪያም ልጅገንየየ እንኳን ዳሽልኝ ስወድሽሽ እኮ
@hawanuramin6602
@hawanuramin6602 5 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@w0rkineshtufa636
@w0rkineshtufa636 5 жыл бұрын
seifiye menawu tokerkibgn ganiye siwedish menawu gen chelemebign bota keyerk ende melataye
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንኳን ጨርሶ ማረሽ ♥♥♥♥♥
@hiwetbehayilu5657
@hiwetbehayilu5657 5 жыл бұрын
ቀረፃው የድሮ ነው
@azizaalemayehu2716
@azizaalemayehu2716 5 жыл бұрын
Alamdullilah yaAllah
@bshdvshsj825
@bshdvshsj825 5 жыл бұрын
EnkaniDhash
@youtube270
@youtube270 5 жыл бұрын
ሙሉ ጤንነትሺን አላህ ይመልሥልሺ
@yefikergojo-8353
@yefikergojo-8353 5 жыл бұрын
. #የፍቅር_ጎጆ Yfiker_Gojo እንደ ክረምት ዝናብ ችግሬ ይረግፋል ምስኪን ትከሻዬ እሱን ይቀበላል ሰዎቹም ይላሉ እንዴት ቻለው እሱ ሁሌም ብልጭ ይላል አይከደን ጥርሱ የተበደለ ሰው ችግር ላላት ነፍሱ ኑሮ እንዴት ነው ቢሉት ፈገግታ ነው መልሱ። © #ይስማዕከ_ወርቁ 👉 ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ በጣም አሪፍና ወቅታዊ እንዲሁም ትምህርታዊ የሆኑ የፍቅር ቪዲዮችን ቶሎ ቶሎ ያግኙ🙏
@Habeshwit
@Habeshwit 5 жыл бұрын
Geniy btam enewdeshal! Allahmdulila! Btam des belonal bemdanish.😍💚💛❤
@እማእናቴሁሌምእወድሻለሁል
@እማእናቴሁሌምእወድሻለሁል 5 жыл бұрын
ሰእፎ ሞዘቃ ልሞክርነብረ ትበበሮኝ ድምጠ አልኝ❤💖💕
@mohadali6245
@mohadali6245 5 жыл бұрын
እየዛፈኑ እግዚአቤሔር ትልቅነዉ ማለት አለ እንዴ? አታዳባልቁት። አለማዊነትና ሰማየዊናት ትልቅ ልዩነት አለዉ።ለሁለት ጌቶች ማገዛት የሚችል ማንም የላም።
@ኡሚሁቢአህበች-ቘ1ቨ
@ኡሚሁቢአህበች-ቘ1ቨ 5 жыл бұрын
Mogachochi akumo yele ede ngerug
@astuastu53
@astuastu53 5 жыл бұрын
Ganiye yene marr😍😍😍😍
@hfjhhjgkg7806
@hfjhhjgkg7806 5 жыл бұрын
Genya enkuan egzabhar aterfeshi bexenewo yemwedesh
@samritube4548
@samritube4548 5 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ ሰብስክራይብ አርጉኝ ቤተሰብ እንሁን ምርጦች
@rahmarahma7430
@rahmarahma7430 4 жыл бұрын
Enkuwanm lezih abekash genea hulim fetari ytebksh
@etakbb9308
@etakbb9308 5 жыл бұрын
Egeziyabire.yemesegen.lefetarie.mene.yesanewale.geniye.enkewane.lezie.abekashe.edemie.yeseteshe
@senaitberhe1921
@senaitberhe1921 5 жыл бұрын
Enkan lezia a berkash geni
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 5 жыл бұрын
Lekenashe yategaweme yaweche hagare naresem hona docter batam nawe sawen minekabakabute. Ega hagare gene daha maselashe katayashachawe liyausheme ayefalegume
@libonasiten4725
@libonasiten4725 5 жыл бұрын
ምነው ሰይፍሻ ያለፈውን መደጋገም ጀመርክ ገቢ ቀነሰ ወይ?
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 5 жыл бұрын
እኔ ሁለተኛ ታመመች ብዬ ነበር እሱ ንግድ ጀምሯል ለካ አይ ሰፍሻ እባእክ ገኒም ትታዘብለች
@youtube270
@youtube270 5 жыл бұрын
ሰብሥክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
@Rrbeka
@Rrbeka 5 жыл бұрын
Konjo sewdesh
@karimakarima3740
@karimakarima3740 5 жыл бұрын
Yagerachin akimina dokteroch kezih bizu memar alebachew
@ሰላምሺይመለስሀገሬ
@ሰላምሺይመለስሀገሬ 5 жыл бұрын
swodshe eko geniye edimena tena ystshe
@helenchala3065
@helenchala3065 5 жыл бұрын
Tsegaw aygwadel kibr lemdhant alem gen yne wid
@birhanuwoldegebriel2766
@birhanuwoldegebriel2766 5 жыл бұрын
Geny yehager lejie melk melkamua..
@safrasafra8268
@safrasafra8268 5 жыл бұрын
Betam.dese.yelale.weye.yana.kojo
@alemeneshgonderewa4031
@alemeneshgonderewa4031 5 жыл бұрын
enkonem.fetarye.enkonem.fetarye.maresh.yna.enate.bedebe.arego.eshalesh
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 4 жыл бұрын
Inkuwan Fexari aterefesh ye ine qonjo.Inat minim atihun.
የእኛ  ቀናት #123 በዳይመንድ የደመቀው ሰርግ!
13:38
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 320 М.
እንዳላጣት እሰጋ ነበር።አርቲስት ሄኖክ መውደድ...
32:49
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 116 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН
Amazing Parenting Hacks! 👶✨ #ParentingTips #LifeHacks
00:18
Snack Chat
Рет қаралды 22 МЛН
LIFEHACK😳 Rate our backpacks 1-10 😜🔥🎒
00:13
Diana Belitskay
Рет қаралды 3,9 МЛН
የእኛ ቀናት #17 ሰባት አመታችንን በእንባ አስታወስነው::
12:24
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 340 М.
የእኛ ቀናት #72 ለልጆቼ ቤት ገዛሁላቸው።
16:51
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 411 М.
An Unknown Ending💪
00:49
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 55 МЛН