No video

Seifu on EBS : ተዋናይ ግሩም ኤርሚያስ | Girum Ermias

  Рет қаралды 532,512

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ተዋናይ ግሩም ኤርሚያስ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ | Girum Ermiyas On Seifu Fantahun Show
ባለትዳርና የሁለት ልጇች አባት (ክርስቲያን ግሩም እና አምራን ግሩም) ተወዳጁ ተዋናይ ግሩም ኤርሚያ "አማላዩ | Amalayu" ከማህደር አሰፋ ጋር ፣ "400 ፍቅር | 400 Fiker" ፣ "ሰባ ዘጠኝ | 79" ከሰላም ተስፋዬ ጋር ፣ "ሔርሜላ | Heremela" ፣ "ትዝታህ | Tizitahe" ፣ "በጭስ ተደብቄ | Bechis Tedebike" ፣ "ስርየት | Sereyete" ከብርቱኳን በፍቃዱ ጋር ፣ "ላምባ | Lamba" ከሰራቸው በርካታ ፊልሞች ውስጥ የሚጠቀሱ ናቸው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 445
@emuyeyoutube645
@emuyeyoutube645 8 жыл бұрын
እውነትም "ግሩም" ስምህ ከነ ስራህ ግሩም!! ሙሉ እድሜ እና ጤናን ይስጥልን
@markchaoul7112
@markchaoul7112 7 жыл бұрын
Emuye Berhanu አሜን አሜን አሜን ጉሩሙየ በጣም ነው የምወድህ ፈጣር ጨምሮ ጨማምሮ እድሜ ይስጥህ
@fxflmr879
@fxflmr879 7 жыл бұрын
Emuye Berhanu ..........ددددددددددد.....................ءدددكدددددددكددددددد........ د ددكككدكككككدككككدكدددددككدددظززدككحدددكد ' ' كوريا كراميش د..' ' كوريا كراميش كوريا كراميش كوريا. .
@selamamdechrkos5680
@selamamdechrkos5680 7 жыл бұрын
Emuye Berhanu አሜን
@zainabzai3799
@zainabzai3799 6 жыл бұрын
Mark Chaoul b
@rakrak1233
@rakrak1233 6 жыл бұрын
@@zainabzai3799 zainabzai
@hairiabest8779
@hairiabest8779 9 жыл бұрын
ግሩም እግዛአብሔር ይባርክህ እድሜነ ጤና ያድልህ ምርጥ ልጅ በጣም አከብርሀለው እወድሀለው አደንቅሀለው እግዛአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ፊልሙ አይቼዋለው በጣም አስተማሪ እና ለሰው የሚጠቅም ነዉ እንድነረዳዳ ያስፈልጋል በዙ ሰዎች አሉ በዚ በሽታ የሚጠቁ እግዛአብሔር ምህረቱን ይላክላቸው
@teshome77
@teshome77 6 жыл бұрын
Many people come to this show and all the talk is about themselves and their artwork. But this is different. Girum is a treasure for Ethiopia and most of the talk is about his people.
@missu5104
@missu5104 8 жыл бұрын
ግሩሜ እምቤቴ ትጠብቅህ ውድድድድድድድ አድናቂህ ነኝ
@zezemmeku4690
@zezemmeku4690 5 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጉሩም የምንወድህ ነን
@user-di3le6pw2b
@user-di3le6pw2b 5 жыл бұрын
ጉሩም በጠም እነወድሐሌን እዝገቤር ይጠብቅሕ
@user-ug4kp9do9c
@user-ug4kp9do9c 8 жыл бұрын
ግሩሙየ ብቻ ምን ልበል ቀጥልበት ጥሩ ተዋናኝ እና ጥሩ የሀገር ፍቅር ነው ያለህ
@Han.2431
@Han.2431 6 жыл бұрын
" ስምን መልአክ ያወጣዋል" ማለት እንዲህ ነው! አድናቂህ ነኝ ተባረክ
@vjfvhc4228
@vjfvhc4228 5 жыл бұрын
እኔ ግን ሰይፍየን እወደዋለሁ አከብርዋለሁ በጣም ጥሩ ሰው ነህ ሰይፍየ ቀጥልበት እኔ ኮሜንት ሰጥቸ አላውቅም ገና ላንተ ሰጠሁ
@addiselfaged3422
@addiselfaged3422 6 жыл бұрын
ከማደንቃቸው አርቲስቶች መኮከል አንዱ ግሩሜ ነው እ.ር ቀሪ ዘመንክን ይባርክልህ የሚገርመው ፍልሙን አይቸ እንቅልፍ አልወስድ ብሎኛ ነው ያደርኩት ለፍልም አላለቅስም ብየ የፍከርኩ ሰው እምባ በምባ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኛ
@khalidalkhamis8457
@khalidalkhamis8457 9 жыл бұрын
ዋው ግሩም እግዝአብሔር ያሰብከውን ያሳካልክ እውነት በጣም እምወድክ አክተር ነክ ከነቤተሰቦችክ እግዝአብሔር ይጠብቅክ
@user-jc2rl9fv2s
@user-jc2rl9fv2s 9 жыл бұрын
Kj
@WaseGa21
@WaseGa21 8 жыл бұрын
ይምራል
@karenabikhalil9472
@karenabikhalil9472 7 жыл бұрын
Wase Mesfin utsgugcskbxnkg mvczzDyugdjcshjfdkjfhjj
@user-vz6lz8hk2g
@user-vz6lz8hk2g 6 жыл бұрын
ጉሩሜ በጣም ነው የሞወድክ ቀለት የለኝም ።።።።ግን እግዚአብሔር የሰብካዉን የሳካልኪ ጉሩሜ ፈጣሪ ቤታሰቦቺክን ከክፉ ነጋሪ ሁሉ በቻርነቱ ይጣብቅልክ ሰለሙን ያቢዛልኪ።።።።ጉሩሜ አሚን በል እውነት ከልቤ ነው ምርጥ እትዮጵያዊ ነክ።።።።
@kwtku9680
@kwtku9680 7 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይድልህ
@shanumon4753
@shanumon4753 8 жыл бұрын
ጉሩሜ እንኳን ኢትዬጽያዊ ሆንክ ስወድህ ቀሪ እንድሜህን ቤተሶቦችህ እግዚአብሄር ይባርክህ
@temaldadessalegn5563
@temaldadessalegn5563 6 жыл бұрын
k
@user-wt8ck4gt2z
@user-wt8ck4gt2z 4 жыл бұрын
ክክክክ ያምሻል እደ ምንሊሆን ያምረሻል
@user-cc9yd8ij9q
@user-cc9yd8ij9q 6 жыл бұрын
እኔ ይህን ላባ እሚል ፊልም ሳይ መፈጠሬን እጠላለሁ.....ኡፍፍፍፍፍፍፍ.... ትልቅ ርምርት ያለው ነው ግሩምየ ቀጥልበት... ስይፍሽ...ቀልጣፋው ጡሩ ነው ብቅ ብቅ አርግልን እማ ቁም ነገረኞቹን እያየህ
@user-ht7rh9oy3x
@user-ht7rh9oy3x 8 жыл бұрын
ዋውውውውውው የሚገርመው ነገር ሥራህ እንደሥምህ ግሩም ነህ.የምወድህ የማደንቅህ ግሩሜ.እግዚያብሄር እርጅም እድሜና ጤና ይሥጥህ በርታ.
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ጉሮሜ በጣም ደሥ ያለኝ ነገር ሥለኩላሊት ማሽን ያልከውን እኒም ያለኝ እረዳለሁ ብዙ እእቱቼ ተጉድተኛል ባረብ አገር
@user-qy1sd1vp4g
@user-qy1sd1vp4g 4 жыл бұрын
ውይ ግሩሜ እውነትህን ነው በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ።አሁን የተመለከትነው ፊልም ቢሆንም አሁን እየሆነ ያለ ነገር ነው መላው የአለም ህዝብን እግዚአብሄር አምላክ ከዚህ አይነት በሽታ ይጠብቀን !!!!!
@user-tu4lx2oh1k
@user-tu4lx2oh1k 5 жыл бұрын
ግሩሜ በጣም የምውድህ የማከብርህ ሰው ነህ ላምባ 10አይቼ 10ያለቀስኩበት ነው በርታልን ውድድድ ያገራችን ሰው በርታ እግዚአብሔር ያበርታህ ኑርልን ዘመንህ በዝቶ ይባረክ !!!
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ግሩሜ አድናቂህ ነኝ በርታልኝ ወንድም ሰይፍሻ እናመሰግናለን ማበጠሪያውን ወሬዎችህን አበጥርበት ሰይፍየ ክክክክክክክ
@fatumahassen8887
@fatumahassen8887 9 жыл бұрын
ግሩሜ ፊልሞችህ በሙሉ አስደሳች ናቸው አቦ ያመችህ አዲናቂህ ነኚ
@alaminahmed5749
@alaminahmed5749 4 жыл бұрын
Kkkkk
@yx2243
@yx2243 4 жыл бұрын
እሡን ማበጠሪያ ለም በገዛህል ይኸ የሥት ጨው ያደረቀው ፀጎር አልበጠር ብሎኛል
@user-qs6ew4df8k
@user-qs6ew4df8k 7 жыл бұрын
ግሩሜ ስወድህ እኮ በተለይ ላምባ ፊልም ላይ ካየሁህ በኻላ በፍቅ ነው የውደድኩህ በጣም አድናቂህ ነኝ በጎ አሳቢ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@hxxhhshsh2178
@hxxhhshsh2178 8 жыл бұрын
ተባረክ ግሩሜ እውነትም ግሩም ስምን መላክ ያወጣዋል አሉ በትክክል
@fano8098
@fano8098 7 жыл бұрын
ድሮ በኔት ምክንያት ተሰቃይቸ ነበር አሁን የጥንቱን ሁሉ ቀስ በቀስ እያየሁ ነው ግሩም ምርጥ የእግዚአብሔር ሰው
@fghughjh528
@fghughjh528 5 жыл бұрын
ግሩምየ እመቤቴ ትጠብቅህ በእውነቱ ግሩም ነክ ከነስምህ ቁምነገርህ ግሩም ነው ሰላምህ ይብዛ
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ላምባ በተሰኘው ድራማ ሁለም አለቅሳለሁ ግሩም በጣም ነው ያንተን ስራ ምወደው ዘላለም ኑርልኝ
@vishashavishasha7821
@vishashavishasha7821 8 жыл бұрын
ከማደቃቸዉ አርቲስቱች መካከል ግሩም ኤርሚያስ ሰለሞን ቦጋለ ቃላት የለኝም
@hjjffgy75
@hjjffgy75 7 жыл бұрын
Vishashaይታይሽ ሙጨ Vishasha ግሩምየ ስወድክ በርታ
@tuhcsfvgrg6531
@tuhcsfvgrg6531 4 жыл бұрын
የውነት ጉርሜ. የውነት ትገርማለህ
@lilytony3299
@lilytony3299 3 жыл бұрын
Me too solomon and girum and baby selie's best friend also excelent actor i love him but i agree with u
@selamnagu1613
@selamnagu1613 8 жыл бұрын
ግሩሜ በጣም እወድሀለው አድናቂህ ነኝ
@tigistkiyyaakoo5885
@tigistkiyyaakoo5885 Жыл бұрын
ግሩሜ ኤርምያስ የኢትዮጵያ ብርቅ እና ቆንጆ ❤❤❤ ውድድድ እንደስምህ ግሩም ነህ ግሩሜ ባባዬ ምተ ሞተ ስል ልቤድንግጥ አለ ምክንያቱም ሞቱን አላምን ስላልሁ ነው ግሩሜ አንተ ጎበዝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነሙሉ ቤተሰብህ ያንተ የሆነው ሁሉ የተጠበቀ ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marelias6642
@marelias6642 6 жыл бұрын
መልካምነት ከምንም በላይ ያስደስታል ግሩሜ ፈጣሪ በመልካም ስራክህ ይርዳክህ
@aaaaa-kg1yk
@aaaaa-kg1yk 4 жыл бұрын
ግሩሚ አድናቂህነኝ እግዚሀብሄር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ ከነቤተሰብህ
@user-gp9he4em5x
@user-gp9he4em5x 6 жыл бұрын
ዋው ግሩም አድናቂህ ነኝ. ግን.የሰፋ.እራስ መቼ.ነው.ሚመቅለው ሁሌም.ሳየው ተላጭቷል
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ግሩሜ ወንድሜን ወንድሜን ይመስለኛል እሱም እንደ አንተ መልከ መልካም ነው ግን አፍንጫው ከአንተ ይበልጣል ውዱ ወንድሜ ኑርልኝ ውድድር 😍😍😍😍
@molymolymolly2693
@molymolymolly2693 5 жыл бұрын
ግሩሙየ በጣም የምወድህና የማከብርህ ሰው ነህ ፈጣር እድሜና ጤና ይስጥህ
@saasaa4646
@saasaa4646 4 жыл бұрын
ስጡታው. በጣም ነው. ያሳቀኝ. ይመቻችሁ. ፈጣሬ. ባላችሁበት. ይጠብቃችሁ.
@Ali-fe8yo
@Ali-fe8yo 5 жыл бұрын
ውይይ ግሩሜ በእውነቴ በደሜውስጥ ከገባሕ ቆየሕ በጣም በጣም በጣም የምወድሕ ከኔበላይ እግዚአብሔር ይውደድሕ የኔምርጥ ወድሜዋ
@fm3helennegi408
@fm3helennegi408 7 жыл бұрын
ግሩሜ ልዩ ነህ ኑርልን
@isakgere7819
@isakgere7819 7 жыл бұрын
what a brave Person i really want to appreciate you Grum Ermias may God bless you
@user-to1ii9dk7v
@user-to1ii9dk7v 6 жыл бұрын
Wow
@user-yz4wg5vh6c
@user-yz4wg5vh6c 9 жыл бұрын
ግሩሜ ምርጥ ሰው እግዛብሄር ይባርክህ
@alemgetachew6586
@alemgetachew6586 9 жыл бұрын
woww ግሩሜ የምርጦች ምርጥ.GBU
@remlaahmed.woleywr4345
@remlaahmed.woleywr4345 8 жыл бұрын
ሰይፍሻ ቆይ ትንሽነት እንድህ ያስደስታል ልጁሲልህ በጣም ደስአለህ ሆ
@zed5038
@zed5038 4 жыл бұрын
የዉነት ደሥ የምትል ወጣት ሠይፉ በጣም ምርጥ ሠዉ
@netsanetkidane6013
@netsanetkidane6013 8 жыл бұрын
ጉሩሜ በጣም በጣም ነው የምወድህ እድሜ ይስጥህ
@SamiraSamira-bl3eq
@SamiraSamira-bl3eq 3 жыл бұрын
ልዩ ነህ ግሩሜ
@heythayt6204
@heythayt6204 4 жыл бұрын
አዉነትም ግሩም ሰምህ ከነ ሰራህ ግሩም። ሙሉ አድሜ አናጤናን ይሰጥልን
@gyy7480
@gyy7480 4 жыл бұрын
ስምን መላክ ያወጣውን አሉ በጣም ከማደንቃቸው አክተር አተና ሄኖክ ወንድሙ ለዘላለምኑሩልኝ
@fevenayana9122
@fevenayana9122 8 жыл бұрын
Lamba was such a sad movie. Dem embayn new yaslekesegn. Girum Ermias is truly an amazing and brilliant actor. His work never fails to amaze me.
@abidemi3516
@abidemi3516 8 жыл бұрын
Tedi. Afro t
@titititi3216
@titititi3216 7 жыл бұрын
Feven Ayana Exactly
@aijazali7636
@aijazali7636 9 жыл бұрын
ግሩም እመቤቴ ትባርክህ
@EseyVS
@EseyVS 9 жыл бұрын
God bless u guys... Thankyou Grum & Seyfu
@maranataba1265
@maranataba1265 6 жыл бұрын
እውነትም "ግሩም" ስምህ ከነ ስራህ ግሩም!! ሙሉ እድሜ እና ጤናን ይስጥልን mech yehone metasetemeregne seltebebe .......................oneday .......................... nevergive up geruma
@tgyemariyamlji7645
@tgyemariyamlji7645 6 жыл бұрын
😢እኔ ላምባ የሚለው ፊልም የእውነት ነው የመሠለኝ በጣም ነው ያለቀሥኩት እግዚያብሄር ሆይ ከበሽታው ሠውረን
@gtubeofficial7554
@gtubeofficial7554 5 жыл бұрын
Who is watching this in #2019
@user-oh7xd4pv5s
@user-oh7xd4pv5s 7 жыл бұрын
ግሩም እውነትም ልክ እንደስምህ አንተም ግሩም ልጅ ነህ አምላከ ቅዱሳን ጥበቃው ይብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ደርቦ ደራርቦ ይስጥህ
@tenamekonnen1971
@tenamekonnen1971 8 жыл бұрын
ወይ ግሩምዬ ሥጦታክ ይገርማል በተረፈ ውድድድድድድድድ አደርግሀለሁ ሠይፍዬም እደዛው
@rahamaramath2251
@rahamaramath2251 4 жыл бұрын
ዋው ግሩሜ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አድናቂህ ነኝ ዋው ዉድድድድ
@user-zz6qe7oy2i
@user-zz6qe7oy2i 6 жыл бұрын
ግሩም የኔ ውድ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በእውነት በጣም ጥሩ ነህ።
@yirgalemameha8477
@yirgalemameha8477 8 жыл бұрын
girum betame new yemadenkeke you are amazing acoter
@arabphpschool
@arabphpschool 8 жыл бұрын
ግሩሜ አድናቂህነኝ ስራወችህ በጣምነው የምወድልህ
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ግሮም ሥምህ ደሥ ይላል ሥራህ ሁላ ይደንቃል አድናቂህ ነኝ
@yty7791
@yty7791 4 жыл бұрын
ግሩምየ ለሰይፉለመጣሀውስጦታተመችቶኛል ዋውውውውውውው
@ፍቅሩ
@ፍቅሩ 4 жыл бұрын
Who's watching this in #2019
@alemnewsisay9878
@alemnewsisay9878 5 жыл бұрын
ግሩም ላይክ አደርግሀለሁ በጣም ደግሞ በጭስ ተደብቄ ሚለውን ፊልም በጣም ምርጥ ፊልም ነው ወድም አይዞህ በርታ
@yasminbrhanu5487
@yasminbrhanu5487 8 жыл бұрын
seyefu programehn betam new yemewdew beka zena fegeg eyalku yemayew program yante new tnx
@ashenafifasil4804
@ashenafifasil4804 9 жыл бұрын
10q seifu .Girume always u r the best actor to me God bless u!!!1
@tizitabeletesalemsalem8656
@tizitabeletesalemsalem8656 8 жыл бұрын
ግሩሜ በጣም እወድካለው እግዚአብሄር ይርዳክ
@user-cq1re4pm1q
@user-cq1re4pm1q 5 жыл бұрын
ዋውው
@user-cq1re4pm1q
@user-cq1re4pm1q 5 жыл бұрын
ደደጨ
@user-cq1re4pm1q
@user-cq1re4pm1q 5 жыл бұрын
ደደጨ
@user-cq1re4pm1q
@user-cq1re4pm1q 5 жыл бұрын
ደደጨ
@tsegayeletylij6999
@tsegayeletylij6999 9 жыл бұрын
Ufffg girumye endet endemiwodih ateykegn getan beka batekalay fikir yehonk sew geta edimena tena ystih eske wid betesebochih ❤❤❤❤❤
@hshdd4842
@hshdd4842 7 жыл бұрын
ስይፉ በጣምነው የማደቅህ
@treetree8250
@treetree8250 7 жыл бұрын
ትክክል ነህ ጉሩሜ እኔም ሳየዉ እሬሴን እዛ ዉስጥ አርጌ ነዉ ያየሁት ሁሌም ሳየዉ እንዳዴስ ያስለቅሰኛል በርታልኝ ጉሩሜ
@user-jw5cm6vl5u
@user-jw5cm6vl5u 7 жыл бұрын
ግሩም እኗ ስይፍ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@agenechemaru9322
@agenechemaru9322 5 жыл бұрын
ረጋ ያለ እውነተ ግሩም። ስራዎችህ በሙሉ በጣም አሪፍ ነው
@user-qy1sd1vp4g
@user-qy1sd1vp4g 4 жыл бұрын
ግሩሜ ምርጥ ሰው አድነቂህ ነኝ ይመችህ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ !!!!
@wyntamrat4864
@wyntamrat4864 9 жыл бұрын
Wow girume dats big message and ur special ♥♥♥god bless you!
@alyabaflani762
@alyabaflani762 4 жыл бұрын
Waw.girume.seli.culalit.yetenagercew.betamenew.yetedesetecut.edemene.cetenagar.ydelihe.amene🙌❤👏👏👍
@user-nk9rt3qf2e
@user-nk9rt3qf2e 7 жыл бұрын
ውይይይ ግሩሜ ላምባ በጣም ነው ያለቀስኩት አድናቂህ ነኝ
@user-zu5ck3gu7b
@user-zu5ck3gu7b 8 жыл бұрын
ግሩሜ ቆንጆ በጣም ነው የምወድክ
@adeisdesalegn3125
@adeisdesalegn3125 5 жыл бұрын
ስወድህ ግሩሜ
@salam1297
@salam1297 5 жыл бұрын
ግሩም አንበሳ
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
ግሩምየ ኣድናቅህ ነኝ በተለይ በጭስ ተደብቄ ኣስለቀሰኝ እንድሁም በቅርቡ የወጣ ላምባ የምገርም ትወና ነው ኣቦ ሰላምህ ይብዛልህ
@hichamhankir6659
@hichamhankir6659 9 жыл бұрын
Wow i like it so much girume!!!!! God bless you
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 9 ай бұрын
Girum I love You Very Well And Seifu Also❤❤❤❤
@AA-bs2gg
@AA-bs2gg 7 жыл бұрын
ግሩሜ እግዚአብሔር በዘመንህ ሁሉ ይርዳህ ደግ ሰው
@nateynatey6741
@nateynatey6741 4 жыл бұрын
አይዞክ ግሩሜ ይመጣል አምላክ ያግዝ ሌላ አድሬስ የላችሁም እውጭ ላለነው
@sabahabeshawit9193
@sabahabeshawit9193 5 жыл бұрын
በጣም የምውደው አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ ።
@menkemgezana9257
@menkemgezana9257 9 жыл бұрын
Thank you seyfusha we love grumi ma God bless u.. ......hasabh betam des ylal emebrhan tmulalachu respect
@Ksa-sn2kb
@Ksa-sn2kb 6 жыл бұрын
menkem gezana ክክክክክክክክክክክክ
@user-ic2xy5yf9b
@user-ic2xy5yf9b 6 жыл бұрын
እደወ ወላሂ አርቲፊሻል ፀጉር ነበር የመሠለኝ የኔ ዉዶች ኑሩልን
@user-rw4ng6fp9r
@user-rw4ng6fp9r 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም መሥሎኝ ነበር
@aijazali7636
@aijazali7636 9 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና እመኝልሀለሁ እስከቤተሰብህ
@user-gc9uq2qj4z
@user-gc9uq2qj4z 9 жыл бұрын
ግሩሜ ፍቅር ማር በጣም ነውእምወድህ እግዛብሄር ይባርክህ አድናቂህነኝ
@tigisttariku4979
@tigisttariku4979 9 жыл бұрын
Giruma egzabehaer yebarkek keri zemenk yebarek merit acter nek lesewoche asabe enwedekalen
@emabytemabyt8891
@emabytemabyt8891 7 жыл бұрын
በእውነት የምትጋርም ነክ በጣም ውብ ውድ የማትጋኝ ነክ እንጃ ከዝም በላይ ነው ሥራክ
@switzerland7463
@switzerland7463 9 жыл бұрын
Girumye endet endemwedk 💜 Egzabher kene beteseboch yetebkik
@bettyitamrat3268
@bettyitamrat3268 4 жыл бұрын
Girumye grum grew groom I have my own reason for writing your name this way welcome great to see you it's been a while you don't appear in a television anyways you are a humble handsome God created you beautiful inside and out and I love your Family how could we watch the movie from America
@foe2615
@foe2615 7 жыл бұрын
አድናቂክ ነኝ የምትሠራው ሁሉ አሥተማሪ ነው
@scopemobile1595
@scopemobile1595 9 жыл бұрын
Be Ewnet. Egizbher Yasbelwen Yasakale. Hulum ye Ethiopia Ezibe tebabero Bisra Melkam new Egizbher Ethiopian Yibiekiln
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 4 жыл бұрын
ግሩሜ የሚገርም ሰርፕራይዝ አረከው የምር በጣም ኖ የምወደህ የማደንቅህ ምርጤ ይመችህ እረጅም እድሜ እና ጤና ውድድድድ ጥግ ድረስ
@kemaladem429
@kemaladem429 6 жыл бұрын
ግሩሜ ምረጥ ሰው የኔ ሙህረ ስላምህ ይብዛልን
@eyrusalemaschalew7308
@eyrusalemaschalew7308 8 жыл бұрын
grumye live long life you are amazing acoter ever
@ansaransar1001
@ansaransar1001 6 жыл бұрын
ጉሬም እውነት በጣም ምወድህ አርቲስት ነክ ላባ ፊልም ላይ እብድ ሆኛለው ማለት ይቻላል በጣም ነው ያለቀስኩት ምክንያቱም 100%70የኔን ሂወት ያካትት ነበር እድሜህን ያርዥምለህ
@hhhnnnn8562
@hhhnnnn8562 5 жыл бұрын
ግሩሜ አድናቂሕ ነኝ ፈጣሪ ይጠብቅሕ
@user-fd4dq5qj8y
@user-fd4dq5qj8y 6 жыл бұрын
ግሩምየ ውይ አተም አገርክ ወገንክም ሰላምክ ብዝዝት ይበል
@evenezerissak4146
@evenezerissak4146 4 жыл бұрын
The best actor in ethiopian all time
@nardigebru6551
@nardigebru6551 8 жыл бұрын
ግሩሜ ፈልሞችህ አስተማረ ናቸው ሰይፍሻ ቀጥልበት
@beletumamobeletumamo1796
@beletumamobeletumamo1796 8 жыл бұрын
wowwww gerem yewenet gerum yehonke sew leg egezabhire edemina tina kenemulu betesebocihe abezeto yesetehe
@YK-wz7ox
@YK-wz7ox 9 жыл бұрын
ታጋባዡ eye contact የለውም ከሰይፍ ጋር :)
@fasika123
@fasika123 7 жыл бұрын
Girume konjo😘😘😘
@saadaa-os6cz
@saadaa-os6cz 7 жыл бұрын
Cookie Dough አ መ ሰ ግ ና ለ ሁ ኒ
@user-xv3mi4ng4r
@user-xv3mi4ng4r 2 жыл бұрын
ግሩሜ ምርጥ ሰው
@halimaemaam4052
@halimaemaam4052 6 жыл бұрын
እውነት ግሩም በጣም አድናቂህ ነኝ
@zeharawucale7963
@zeharawucale7963 8 жыл бұрын
wawwww kkkkk ስጦታው በጣም አሪፍ ነው
@ayatli1412
@ayatli1412 8 жыл бұрын
Girum Egziabher yibarkh
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 41 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 159 МЛН
ПОМОГЛА НАЗЫВАЕТСЯ😂
00:20
Chapitosiki
Рет қаралды 28 МЛН
Enchewawot Season 5 EP  4: Interview with Girum Ermias
59:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 36 М.
Jossy in Z House Show - Interview with Artist Girum Ermiyas
1:04:20
Jossy in Z House
Рет қаралды 101 М.
WHO CAN RUN FASTER?
00:23
Zhong
Рет қаралды 41 МЛН