Seifu on EBS: የሞጋቾች ድራማ ተዋናዮቹ ጋር አዝናኝ ቆይታ ክፍል | 2

  Рет қаралды 521,990

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

የሞጋቾች ድራማ ተዋናዮቹ ጋር አዝናኝ ቆይታ ክፍል | 2 በ ሰይፉ ሾው

Пікірлер: 1 000
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
ስይፉ ፋንታሁን ግን ለምን አይሽለምም የምር እኮ ነው አንድ ቀን ተሽለመ ሲባል ስምቼ አላውቅም በስራው ህዝቡን በማስደስት ጎበዝ ጋዜጠኛ ነው ደሞ በጣም ነው የምወደው በግሌ ሽልሜዋለው🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@lijeewedeshalew9947
@lijeewedeshalew9947 5 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ምርጥ ሰይፍዬ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
እኔም ሁሌ ይገርመኛል አለመሸለሙ
@lubabalubaba3764
@lubabalubaba3764 5 жыл бұрын
ለም ን ይሸለማል አርቲስት ጋ ነው ቲስቅ እሚውለው
@greenyellowredethiopianmis293
@greenyellowredethiopianmis293 5 жыл бұрын
የአመቱ እጬ ጋዜጠኛ አይባልም መሰል ክክክ
@HaniHani-dg5ze
@HaniHani-dg5ze 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነው መሸለም ነበረበት ሰይፍሻ እድሜና ጤና ጋር ተመኘሁ
@አዊጄራየእንጅባራዋ
@አዊጄራየእንጅባራዋ 5 жыл бұрын
መቅድዬ እመቤቴ ድንግል ማሪያም ልጅ ታሳቅፍሽ አሜን
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanatamura5475
@hanatamura5475 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@ydudif7r756
@ydudif7r756 5 жыл бұрын
Ameen
@barakabaraka5443
@barakabaraka5443 5 жыл бұрын
Amen amen amen bewuneti
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
ወገን ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ
@sirguttube
@sirguttube 5 жыл бұрын
የአርቲስት ይገረም አድናቂ ነኝ እምትወዱት ሆነ የምታደንቁት ላይክ
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ስውድው በተለይ መዝሙሮቹ
@eyeruss3881
@eyeruss3881 5 жыл бұрын
እኔም
@ሳምሪየድግልማረያምልጂ100
@ሳምሪየድግልማረያምልጂ100 5 жыл бұрын
ይጌዋ ስለሀይማኖትህ ስታወራ ደስ ይላን
@ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ
@ምዕራፈቅዱሳን-ዀ4ቘ 5 жыл бұрын
ስለ ሀይማኖት ሲያወራ በጣም ደስ ይላል
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ በቤቱ ያፅናህ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ
@ገነትነኝየቅዱስሚካኤ-ጘ2ተ 5 жыл бұрын
ይጌ እውነት ታድለህ ልጅ በልጅነት ነው በዚህ እድሜህ የ21 አመት ልጅ ማድረስ ማለት በእውነት መታደል ነው እግዚአብሔር ልጆችህን ይባርክልህ
@tees1045
@tees1045 5 жыл бұрын
ገነት ነኝ የቅዱስ ሚካኤል ልጅ betam
@TNTN-cp4ij
@TNTN-cp4ij 5 жыл бұрын
መቅዲዬ. ስወድሽ. የኔ. ቆንጆ. መቅዲን. የሚወድ. ላይክ. ያድርግ.
@zeki7603
@zeki7603 5 жыл бұрын
ዋው። ይገረም በእውነት በመንፈሳዊ ህይወትህ በጣም ጠንካራ ነህ። ቃለ ምልልሱን ስብከት አረከው ቃል ህይወት ያሰማልን።
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 5 жыл бұрын
ይገረም እና መቅደስ ስርአት ያላቸው ምርጥ ኢትዮጰያዊ ናቸው
@salemalkorbi2126
@salemalkorbi2126 4 жыл бұрын
እግዚቤሔር ይባርካቹሕ
@yaseen419
@yaseen419 5 жыл бұрын
ይገረም አድናቂህ ነኝ ይገረምን የምትወዱ እስኪ
@elcelc2278
@elcelc2278 5 жыл бұрын
እወደዊለውኝ
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
ወገን ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
@@batifamilyshows7765 ሰብ አርጌሻለሁ ነይ ወደኔም
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
@@twakegelila8251 እሺ ውዴ ደስ ይለኛል
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@elcelc2278 gora bey konjob
@muhammedbasheer1966
@muhammedbasheer1966 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለቡሄ ባአል አደረሳቹህ
@twakegelila8251
@twakegelila8251 5 жыл бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እናመሰግናለን
@ንፁህጆሲ
@ንፁህጆሲ 5 жыл бұрын
Enqan abro adrsan
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Enkuan abiro aderesen Yate Yeneti she yeweledi adadi ayebalem eyalu ye madam eruzi yategebachew sedibachew ayechalim lebona yesitachew
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@ንፁህጆሲ gora bey konjo
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Enkuwan abero adersen
@chahine8629
@chahine8629 5 жыл бұрын
የኦረትዶክስ ሃይማኖት ተከታዩች በሙሉ እንኳን ለቡሔ በዓል አደረሳችሁ በስደት ያለችሁ ወገን ዘመዶች በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ
@ፅኑቃልበለጠ
@ፅኑቃልበለጠ 5 жыл бұрын
ድምፁ ሲያምር በማርያም 😍
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ
@ይቅርበለኝአምላኬስለናትህ 5 жыл бұрын
በጣም
@marikabbekele1185
@marikabbekele1185 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤💓❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚❤💚💚❤💚💚💚❤💚💚💚💛💛🧡🧡🧡💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም
@እናትሀገሬየጠላሽይጠላእም 5 жыл бұрын
ዋውው አርቲስት ይገርም ደጀኔ እግዚአብሄር ይባርክህ አድናቄህ ነኝ
@አዚቲየልደታልጅ
@አዚቲየልደታልጅ 5 жыл бұрын
ተባርክ ንርልን ይገረም እንወዳሀለን
@አለማየዉታደሰየመድረክንጉ
@አለማየዉታደሰየመድረክንጉ 5 жыл бұрын
ይገረምዬ እ/ር ይጠብቅ አይማኖቱን የሚያቀዉ ሰዉ ደስ ይላል
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ይጌ ዋውውው ድምፅህ ከላይ ተሰቶካል ያንተን ድምፅ ስሰማ ከቤተስብ ጋ ያለሁ ያህል ተመስጪ ነበር ባላቋረጥከው እያኩ እያየሁክ የነቀረው ብታለቅስ ራሱ ያምርብሀል❤❤❤ምርጥ ናችሁ❤❤ ናችሁ ❤❤
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 5 жыл бұрын
ይገረም በጣም ያስቃል አድናቂህ ነኝ መቅዲ ጎበዝ ነሽ አላህ ልጂ ይስጥሽ ዬኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@لينى-ب2ر
@لينى-ب2ر 5 жыл бұрын
አርቲስት ይገረም ደጀኔ እጅግ በጣምነው የማደቅህ ፈጣሪ ቤተሠብህን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ ተባረክ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ እንኳን አድርሳችሁ የተዋህዱ ልጅ ዎች በሙሎ ለብሂ በሎ (ድብርታባር ) ለአምቱ ያድርስነ!*
@ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ
@ልጄየልጅነቴ-ከ3ሰ 5 жыл бұрын
በጣም ተመቸኝ ጌታን ሳቅ በሳቅ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መቅዲዬ ይገረም❤ሰይፍሻ❤
@emuyetilahun6068
@emuyetilahun6068 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ አቦ መቅድንማ ጥሎብኝ በጣም ነው የምወዳት የሁላችሁም አድናቂ ነኝ
@Strawberry-w5n
@Strawberry-w5n 5 жыл бұрын
የዘንድሮው የአዋርድ ሽልማት ለሰይፉ ፋንታሁን ይገባዋል ።ሰይፉዬ በግሌ አድናቂህ ነኝ
@mesitube318
@mesitube318 5 жыл бұрын
በጣም ሁሌ በሳምንት እያዝናናን ነው ይገባዋል
@Strawberry-w5n
@Strawberry-w5n 5 жыл бұрын
@@mesitube318 ምን እሱ ብቻ ድሮ ኤ ፌም ሲሰራ የዘፈን ምርጫ ቅዳሜ ቅዳሜ ከ 4 እስከ 6 ሰአት ሲያዝናናን ነበር
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
ይገበዋል
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
@@bladobelly9989 ልክነሽ ይገባዋል ሰይፍሻ
@rosirosi866
@rosirosi866 5 жыл бұрын
ይገረም ደጀኔ ስወድህ የድንግል ማርያም ልጅ 😘😘
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ
@የእናቴልጅ-ቈ6ነ 5 жыл бұрын
በሄድንበት👏 ሁሉ ባለንበት ስፍራ👏💞💞 ሲጨንቀን ሲጠበን ሲገጥመን መከራ ⛪ አናፍርም አንፈራም ስምህን ስንጠራ ቅዱስ⛪⛪ ሚካኤል ተራዳን ጠብቀን አደራ በምልጃው ለምታምኑ ሁሉ ሰማታቱ ቅዱስ ሚካኤል👏💞💘💘 ከክፉ ነገር ካልታሰበ አደጋ ከመጥፎ ነገር በቃል ኪዳኑ ይታደጋችሁ አሜን
@webantfiker638
@webantfiker638 5 жыл бұрын
የእናቴ አፍቃሪ ነኝ አሜን ማማየ አንችንም ቅዱስ ምካኤል ይጠብቅልን
@mitaanley6145
@mitaanley6145 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@sultanalain7706
@sultanalain7706 5 жыл бұрын
አይ እሱን ተወው
@webantfiker638
@webantfiker638 5 жыл бұрын
@@sultanalain7706 ማለት
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@nuzha4448
@nuzha4448 5 жыл бұрын
ይገረም ሰወዳህ እኮ እመቤት ቀድሱት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ መቀደስ ማር ስወድሽ ማርርርር ❤❤❤❤
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 5 жыл бұрын
ይገረም አድናቂሕ ነኝ ዝማሬሕ ለደቂቃ ወደሐገሬ መለሰኝ ተባረክ!
@tihuner9392
@tihuner9392 5 жыл бұрын
ይገረም ደጀኔ የሐይማኖት እዉቀቱ ገራሚ ነዉ ተባረክ መዝሙሮችህ ዉስጤ ናቸዉ
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ይገረም ከልጅህጋ ያወጣኸው መዝሙር ለመስማት ናፍቄለሁ😍💪
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 5 жыл бұрын
እኔም
@genevagamaoaumu1921
@genevagamaoaumu1921 5 жыл бұрын
@@ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ እኔም
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
እንደሚደርሰነሰ ተስፍ እናደርጋለን
@ኢትዮኦርቶዶክስናት
@ኢትዮኦርቶዶክስናት 5 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳቸው
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
አሜን😍
@ማርታማርታ-ጀ5ቈ
@ማርታማርታ-ጀ5ቈ 5 жыл бұрын
ይገረምየ እግዚአቢሄር እድሜክን ያስረዝመዉ በእዉነት በጣም ነዉ ያስደሰትከኝ ስለ ቡሄ ስታስረዳ ዉይ ድንግል ማርያም ሁሌካተጋ ትሁን የይገረም አድናቂ ነኝ በናታቹህ ላይክ ስጡኝ
@addisabeba100
@addisabeba100 5 жыл бұрын
ዘማሪ ይገረም ደጀኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምርጥ ልጅ ! ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር ከነ መላው ቤተሰብህ አብዝቶ ይባርክህ ! እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም በእናትነት ፍቅር ምልጃዋ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቅህ ! አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 5 жыл бұрын
ይገረም ፌታ ያለ ሰው ስመች !!❤
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
ልጅ በልጅነት እዴት ደስ ይላል ጆኒዬ እኔ አለሁ እኳን በልጅነቴ ልወልጅ ልጅነቴን ሳልቦርቅ በስደት ወጣትነቴን የምጨርስ ታድለህ 😢እስኪ ለኔም ጊዜ ና
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ 5 жыл бұрын
እግዛብሄር በፈቀደው ይመጣል ግን ገንዘብ ልጅ አይሆንም ልጅ ትልቅ ሃፍት ነው እና እድሜ ከሄደ ስለማይመለስ ብሃላ እንዳይፀፅትሽ ብታስቢበት ይሻላል ማር
@elenideres8258
@elenideres8258 5 жыл бұрын
ይጌ መቅዲ ስወዳቹ በሀይማኖታችሁም ጠንካሮች ናቸው በቤቱ ያጽናቹ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
ይገረንምና መቅድየ በጣም ነው የምታምሩት ደግሞ ስወዳችሁ በሉ ግማሽ ጨረቃ ድራማን ፈጠን አድርጉት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
ይገርም ትልቅ ልጂ አለህ እድሜ ና ጤና ከነቤተስብህ
@kasutube8310
@kasutube8310 5 жыл бұрын
መቅዲ በጣም እወዳታለዉ እደኔ የምወዳት ማን ነዉ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
#ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ነዉ:: 1ኛ ሊቀ መላእክት ቅዱስ #ሚካኤል ነዉ 2ኛ ሰናይ እለት #ሰንበት ነዉ::🙏♥ እንኳን ለቡሄ በአል አደረሳችሁ
@fekar3559
@fekar3559 5 жыл бұрын
Amnnnnnn merrr
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
Amen3 enkuwan abero adersen gora beykonjo
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@fekar3559 gora bey konjo pls
@rahmayanous8894
@rahmayanous8894 5 жыл бұрын
ባጣምያምራል💚💛❤️
@TBTubeTb
@TBTubeTb 5 жыл бұрын
@@rahmayanous8894 gora bey konjo
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ
@ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ 5 жыл бұрын
*እንካን* *ለ* *ደብረ* *ታቦር* *በሰላም* *አደረሳቹ*
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ
@ማርያምታማልዳለች-ወ8ጀ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@batifamilyshows7765
@batifamilyshows7765 5 жыл бұрын
ወገን ወደኔ ቻናል ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ
@saal5723
@saal5723 5 жыл бұрын
ዋውውውይገረምድፁሲያምርተባረክ
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 5 жыл бұрын
የኔ ማር ድምፅህ ሲያምር እንኳን አደረሳችሁ ዋው ይጌ
@yeshi8754
@yeshi8754 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቸ
@betendatv7407
@betendatv7407 5 жыл бұрын
የሰይፍሽ የምንጊዜም ምርጥ እንግዳ ይገረም! ፈታ አደረከን ይመችህ
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ
@ቋንቋየነሽድንግል-ሐ4ቘ 4 жыл бұрын
ይገረም በእውነት የኢትዮጵያ ድንቅ ሰው ቅርሳችን ነህ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም በጤና ያኑርልን
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ኢጌ በእውነት ያንተ መዝሙር ስስማው ውየ ባድር አልጠግብም ልጅህንም ዘማሬ ካረከው በጣም ደስስስ ይላል እድሜና ጤናውን ከነ ሞላ በተስብህ ይስጥልኝ እጌ
@addisiekassaw7750
@addisiekassaw7750 5 жыл бұрын
አርቲስት ይገረም ደጀኔ እጅግ በጣምነው የማደቅህ ፈጣሪ ቤተሠብህን ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ ተባረክ!!!!
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
ይግረምና መቅዲ ስወዳችሁ ምርጦች ክፍል ሁለትን ቶል ጀምሩልን ሰይፍየ የስደት መዝናኛየ አተም ይመችህ
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
ክፍል ሁለት እኮ ነው አንቺ ልጅ
@mulualemethiotube792
@mulualemethiotube792 5 жыл бұрын
@@ሰብለነኝ ክክክ ማር በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን ውዴ
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
@@mulualemethiotube792 እሺ እማ
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ ክክክክክክ የመዳም ጪህት አሰከረኝ
@ጠባቂየገብሬልነው
@ጠባቂየገብሬልነው 5 жыл бұрын
ማርያም እናቴ ነሽ ኢየሱስ አባቴ ድራማውን ነው habebet
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
ይገርም መዝሙርህን እንዴት እንደምወደው👌👌👌
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 5 жыл бұрын
እንኳን አደረሰን ይጌ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ 🙏🙏🙏💚💛❤️
@የብርዛፍጎንደሬዋ
@የብርዛፍጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
መቅዲ እና #ይጌ ዋውውው ስታምሩ #ይጌ ፈታ ብሎ የሚያወራ አይኮራም መዝሙሩን ለመስማት ጎጉቸ አለሁ#መቅዲየ የኔ ደርባባ
@mashialaalahiyichimrachihu2638
@mashialaalahiyichimrachihu2638 5 жыл бұрын
ወላሂ የሁለታቺሁም አድናቂ ነው ሰወዳቹሁ
@azebazeb3242
@azebazeb3242 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ ድምፁ እራሱ ግርማ ሞገስ አለው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ይገረም
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
የምር ተወዳጅ ድራማ በተወዳጅ ሰወች እኳንም አስጀምሮ አስጨረሳቹ ይጌ ጨዋታ አዋቂ ድምፀ መረዋ ፈርሀ እግዚያብሄር መቅዲዬ ፍልቅልቅ ቆንጆ ውድድድ
@ሊዲያወንዲፍራው
@ሊዲያወንዲፍራው 5 жыл бұрын
መቅዲ በጣም ነው ማደንቅሽ ምወድሽ በዚ አጋጣሚ በድራማውስጥ ብዙነገር ተምሬበታለው በትውለይ ያንቺ ገፀባህሪሽ በጣም አስተማሪነበር እና አርቲስቶቻችን. እባካቹ አለባበስ ተማሩ. ደረት አትገልብጡ እሺ እና ምስጋና ስትይ በዚ አጋጣሚ የማዳም ዋይፋይንም አመስግኑልኝ የዛን እለት
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 5 жыл бұрын
ይገርም መቅደስ ስውዳችሁ እንኳን ለሙላው የኦርቶዶክስ እንኳን ለድብር ታቦር በአል አደርሳችሁ
@mekditubeselamethiopia7049
@mekditubeselamethiopia7049 5 жыл бұрын
Amen Amen Amen yena Kongo enkuan abiro aderesen
@eyunge3117
@eyunge3117 5 жыл бұрын
ይገረም እንዴት እንደማከብርህ በእውቀት የተሞላህ ለቤተሰብህ ያለ ፍቅር እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅልህ በስደት ያላችሁ እህቶቼ የሚወድ እና እሚያፈቅር ፈሪሀ እግዚአብሔር ያለው ትዳር ይስጣችሁ😘
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 5 жыл бұрын
ሄሊሉያ አንተሰው ሆይ ቡሄ መድረሱ ሰምተሀል ወይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ወለተስላሴየድንግልል-ሐ3ሸ
@ወለተስላሴየድንግልል-ሐ3ሸ 5 жыл бұрын
ዘመንክን አምላከ ቅዱሳን ይባርክልክ ይገረምዬ ደስ የሚል አንደበት መቅዲ አንቺም ብርክ በይልኝ እማ ስኬታችው እልማችው ሁሉ በእግዚአብሔር ሃይን የታየ ይሁንላችው መልካም በዓል
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
የሁለቱም አድናቂ ነኝ እናተስ እስኪ አድናቂዎቻቸው ላይክ
@ቡርትካንየተዋህዶልጅ
@ቡርትካንየተዋህዶልጅ 5 жыл бұрын
የገረም ሰወድህ እኮ የተዋህዶ እቁ ነህ ጎበዝ አስተምራቸዉ እምነታችንንም የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃ አይለይህ እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች በሞሉ
@yeshi8754
@yeshi8754 5 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶች
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
የመቅዲ አድናቂ ነኝ ከዚሁ። እስኪ የት ናቹ የመቅዲ አድናቂዎች መቅድዬ ውድድድ እስከ ጥግ👍💕❤ ሴፍዬ ዛሬ ጎደኛ አገኘህ ክክክክ😂😅
@አስቴረአበባው
@አስቴረአበባው 5 жыл бұрын
የግልግሎውት ዘምንሀን ይባርክ ቃል ህዉት ያስማል
@shashetudelia2114
@shashetudelia2114 5 жыл бұрын
አርቴስት ይገርማል በጣም አድናቄ ነኚ እስኪ እደኔ ደድናቄ ከሆናቹህ እስቲ ላይክ
@emabetabisophone8265
@emabetabisophone8265 4 жыл бұрын
ይገርም ስለስደት የዘመርከው ዚማሬ መንፍስህን ይነካል ፀጋው ይብዛልክ መቅዱዬ ስወዴሺ እናቴ እግዙሐብየር እንዳንች የሆነችውን ልጁ እዱሰጥሺ ዘውትር ፀሎቴ ነው ሰይፍ ጫወታይክ ደስ ስል እድሜ ይስጥክ ከጤነ ጋር
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
@ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ የመጀመሪያዉ ወታደር ጠላት የጠቀሰ ዉይ ሴፍሻ kkkkkkkkkkk
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Kkkk
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
በሳቅ😂😂😂😂😂
@زهرهال-ش7م
@زهرهال-ش7م 5 жыл бұрын
በሳቅ ክክክክክክ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተዋህዶ በየ ሚዲያው ይሰበካል 🙏🙏🙏ሰይፉ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ይገረም እና መቅዲ ምርጥ አርቲስቶች
@genetgosa4543
@genetgosa4543 5 жыл бұрын
Amen gena yesebekal
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ
@እግዚአብሔርያለውይሆናልሁ 5 жыл бұрын
Genet Gosa አሜን ይሰበካል ለ አለም ሁሉ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ተባረኪልኝ
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም
@ኢትዮጵያባለአረጓዴቀለም 5 жыл бұрын
በስተመጨረሻ ኮኪን አገኘክ መታደል ነው ልጅ በልጅነት መባረክ ነው 😍😍😍 ይገረም መድሀኒአለም እድሜ ና ጤና ያብዛናልክ !!!
@aabiaabi5919
@aabiaabi5919 5 жыл бұрын
ይግረምዬ ስምህ ለራሱ ያምራል ድንግል ማርያም ይጠብቅህ የኛ ክራት ነህ
@mimomimo9471
@mimomimo9471 5 жыл бұрын
ጥሎብኝ መቅዲዮ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ውብ ለልጅ እናትትነት ያብቃሽ
@yonimagajalmadaethiopia2356
@yonimagajalmadaethiopia2356 5 жыл бұрын
ወለደች እኮ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
መቅዲዬ አቤት ስንወድሽ እርጋታሽ ጉብዝናሽ ተባረኪ ይገረም ውብ ዘማሪ አቤት ስለመቤታችን የዘመርከው ልብ ውስጥ የሚቀመጥ አንተም ጎበዝ እርጋታህም በጎአድራጊነትህም መቅዲም በበጎ አድራጊነታችሁ በአጠቃላይ ፍቅር ናችሁ ይገረም ለካ ኮመዲም ያምርብሀል
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
መቅዲ ከምር ተመልካች አክባሪ ነሽ እውነት ነው ጀምሮ መጨረስ ትልቅ ነገር ነው በጣም በሚገርም ሁኔታ ነው ያለቀው። እኔ በራሴ በጣም ተመችቶኛል አብሶ ሰርጉ ድራማ መሆኑን እስክረሳ ድረስ ነው የነበረው እናመሰግናለን ምርጦች ቻናሌን ይቀላቀሉ ። ቤተሰብ እንሁን
@መኖርእንደዘበት-ኈ6ተ
@መኖርእንደዘበት-ኈ6ተ 5 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ በየተኬደበት ስታለቃቅስ ነው ማይክ እዲያ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 5 жыл бұрын
መኖር እንደዘበት አለማድረግ እሚባል ነገር አለ እሽ እህት
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
መቅዲዬ የኔ ቆንጆ የኔ አስተዋይ የኔ መልካም ድንቅ ሴት ስወዳት የኔ ደርባባ ተባረኪ እስቲ መቅዲን የምትወድ ይጌንም ምርጥ ሰው እስቲ 1000 ሺ ላይክ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
ትቅደም ማር በትልቁ አደርጉሽ ማር ቤተሰብ እንሁን
@mab8113
@mab8113 5 жыл бұрын
I love Saifu Fantahun he's one of the best Ethiopian entertainer!♥♥♥ Keep spreading love and happiness Saifye!!! He's a talented and gifted comedian! We love you Saifu Fantahun!!!!!!!!♥
@tezetejerma2281
@tezetejerma2281 5 жыл бұрын
መቅዲ ስወድሽ ይገረም ሰይፉ እንኳን አደረሳቹ ለመላው የተዋህዶ እምነት ተከታዬች በሙሉ።
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 5 жыл бұрын
መቅዲየ መልክ መልካም ሴት ነሽ ተባርኪ ወልድሽ ሳሚ ይጌ ስላምህ ይብዛ. በቤቱ ያፀናህ
@kdmxmxkdmxmkx3770
@kdmxmxkdmxmkx3770 4 жыл бұрын
ይገረም መጣም ደስ ይላል እመቤቴ ማርያም ቤተሰብክን ልጆችክን ዘርህን ሁሉ ትባርክ ትጠብቅልን ሰይፉ ወድማችን መዳንያለም እስከ ልጆችክ ቤተሰብክንም ጨምሮ ይባርክልን ወላዲታ አምላክ ትጠብቅልን
@lplpplplpu8637
@lplpplplpu8637 5 жыл бұрын
ዋው የይገረም ድምፅ በጣም አሪፍ ነው
@ሀኑኒየድግልልጂ
@ሀኑኒየድግልልጂ 5 жыл бұрын
ዋውውውው የገረም እግዚአብር በቤቱ ያፀናክ በጣም ደሥ ብሎኛል ሥለሀይማናት ያወረከው ተባረክ መቅዲም አድናቂያችሁ ነኝ
@መኃሉአይነገርም
@መኃሉአይነገርም 5 жыл бұрын
ሰይፍዬ ውይ ዛሬ ገደልከኝ ምናለ ሁሌም ብትኖር ይጌ የኔ ምርጥ
@ሙሉፍቅር
@ሙሉፍቅር 5 жыл бұрын
በጣም የእውነት ምርጦች ናቸው እናም ሞጋቾች እጅግ በጣም አስተማሪ ነው እናም ይቀጥል ሰይፍየ የኔ መላጣ ስወድህ ጥሎብኝ እስኪ እኔም እተርቪ ብደረግ ብዙ ነገሮች ለወገኖቻችን አስተምራለሁ በስደት ህይወቴ የደረሰብኝን ችግሮች በጠቅላላ ያለምን ክፍያ በቅንነት ለማስተማር ዝግጁ ነኝ ወደ ሀገር ቤት ከ 4👈 ወር በኋላ እመጣለሁ እናም ሰይፍየ እስፖንሰር ታረገኛለህ ማለቴ እተርቪ ታደርገኛለህ ? ወገኖቸ በሙሉ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ በእግዚአብሔር ❤🙏🙏
@nuniyeamajuliyebabi7837
@nuniyeamajuliyebabi7837 5 жыл бұрын
መቅድዬ የኔ ትሁት ከነንፍጡ የሚሳም ልጅ ይስጥሽ አሜን በሉ የውነት
@መሲየአፄወቹነኝ
@መሲየአፄወቹነኝ 5 жыл бұрын
ወይ ሰይፋሻ ገራሚ ሰው 😂😂😂😂 ይገርም ምርጥ ስው ስወደው መቅዲ ማርርር ምርጦች👌💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@attegebmengstie657
@attegebmengstie657 5 жыл бұрын
ሰይፍዬ እሁድን አንተን ለማየት ስል እንዴት በጉጉት እንደምጠብቃት የኔ አንደኛ
@hayemsnottilahun3855
@hayemsnottilahun3855 5 жыл бұрын
ከአርቲስቶች ሁሉ መቅዲ ለኔ አደኛ ነች በጣም ነው ዬምወድሽ ይጌ ፈጣራ ይባርክህ እውነት እኔ አረብ ሀገር የወጣሁት ሞጋቾች ሳይጀመር ነበር መቸም አያልፍም አሁንም ስደት ነይ መች እደማልፍልኝና ሀገሬ እደምገባ አላውቅም
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
የመቅዲ(ኮኪ) አድናቂዎች ላይክና ሰብስክራይብ አድርጉኝ✌️✌️✌️
@hanajembru4328
@hanajembru4328 5 жыл бұрын
ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ፈጣሪ ይባርክ ከነቤተሠብህ ሴፍዬ ትዕግሥት ግርማን አቅርብልን
@suhaysuhay7209
@suhaysuhay7209 5 жыл бұрын
ኑሩልኝ እወዳችኮለሁ ወይኔ ገጠር ተወልጀ ገጠር አደኩ ቴሌቭዥን የለን ፍየል መጠበቅ ብቻ እንጅ አሁን አርብ አገር ገብቸ በእንተርኔት አርቲሥቶችን ማወቅ ጀመርኩ ካሁን በኮላእግዚአሄርይመሥገን ገጠር አልቀመጥም
@hanabirhan5714
@hanabirhan5714 5 жыл бұрын
suhay Suhay minewu anchiwu ke areb hager nuro ya yemayitegebewu ena nitsuhu geter ayibelitm lemanignawum andandie yeminaworawun neger mawok alebin enatu
@susususuyewelowa9983
@susususuyewelowa9983 5 жыл бұрын
እይው እናት ገጠር አልቀመጥም አትበይ የምር እኔ የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ እና ኩራታችን ነው ገጠር
@ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ
@ማሪያምእናቴሁሌምእወድሻለ 5 жыл бұрын
ይገረም በዉነት ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ጀግና ነህ ዝማሬህን በጣም ነው የምወደው ስይፉ በጣም እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
@astuastu53
@astuastu53 5 жыл бұрын
Well came mekdi and joni😍😍😍😍
@ገብርኤልወዳጄነህ
@ገብርኤልወዳጄነህ 5 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን ይጌ የተዋህዶ ልጅ
@m.5431
@m.5431 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ እህህህህ ሲያስቁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ይጌ አድናቂህ ነኝ
@فهدفهد-ج1ق1ك
@فهدفهد-ج1ق1ك 5 жыл бұрын
ይገረም እድሜና ጤና ከገቤተሰቦችህ እመኝልሀለሁ መቅዲም ሰላማችሁ ይብዛ
@zenbechdink151
@zenbechdink151 5 жыл бұрын
Wow yigarem egzaber amleka razim edime yistek💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞
@bentbaba4317
@bentbaba4317 5 жыл бұрын
ከይኔ ይገረም ደስ ሲል ይሄን ያህል ልጅ መኖሩን አሁን ሰማሁ ደስ ሲል ማሻ አላህ የሴፉ ታናሽኮ ነው የምትመስለው እድሜና ጤና ተመኘሁልህ መቅዲ በጣም አምሮብሻል ልዩ ሆነሻል ለካ ትዳር መያዝም እዲህ ያሳምራል
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ምርጦች
@እግዚአብሔርፍቅርነውሰላም
@እግዚአብሔርፍቅርነውሰላም 5 жыл бұрын
ይጌ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ ምርጥ ሰው እድሜና ፀጋ ያድላችሁ መቅዲም እንደዛው የኔ ውዶች
@rafeekpazhur3368
@rafeekpazhur3368 5 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኮን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ
@gennath575
@gennath575 4 жыл бұрын
እኳንአብሬአደረሠን
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ
@ሰዉእናአመሉ-ለ8ረ 5 жыл бұрын
ይገርም ደጀኔ ድምፅህ ብቻውን ነው በጣም ያምራል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዘርኛ ይውደም አድነት ውበት ነው አድነታችን ሰላማችን ያምጣል ፈጣሪ 🙏🙏🙏
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ሴፍሻ አይ አንተ የመጀመርያው ወታደር ጠላት ይጠቀሰ ክክክክክክክክክክ ተመቸህኝ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ
@እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ 5 жыл бұрын
ዉይይ ይገርም በጣም ጎበዝነህ አለምን ብቻ ሳይሆን መንፈሳዊነትህን ይዘህ ነው እምትጎዘዉ ደግሞ ልጅህጋ ማሳተም መታደል ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ መቅድየ የልጅ እናት ያድርግሸ ጎበዝ ነሸ ❤🌷
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
ይገርም ስለልጅህ ስታወራ አስቀናህኝ 😒እግዚአብሔር ለቁም ነገር ያድርስልህ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ 5 жыл бұрын
ኦኦኦ እኔን የሚያክል ልጅ አድርሷል ይገረም ደጄኔ መልካም ሠው ነክ ልጆችክን ያሳድግልክ
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ
@እናቴእወድሻለሁ-ለ9ረ 5 жыл бұрын
ይገረም ደጀኔ ፈታ ያለ ሰው ነው 😍
@samirosco372
@samirosco372 5 жыл бұрын
Zmare artsit Yegram Mekdes & Seifu kaleb enmsegnalen betam astmare yahone koyeta nawe Egzyabher yebarkhue !!!
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 5 жыл бұрын
ሰይፉዬ ፕሊስ ኑራድስ ሰይድን አቅርብልን
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100
@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 5 жыл бұрын
አዎ ይገባዋል ቢቀርብ ደ ስ ይላል
@deresemamo7943
@deresemamo7943 5 жыл бұрын
@@wanawechuyeethiopiatelatoc1100 ኑሬንም
@fafitube8254
@fafitube8254 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ ውዴ ያቅርብልን
@midnighttraintogeorgia4274
@midnighttraintogeorgia4274 5 жыл бұрын
Ye Turk artist new?
@alhamdulilahforeverything340
@alhamdulilahforeverything340 5 жыл бұрын
žužu mohammed Manwu Nuradis
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 5 жыл бұрын
የሁለትም ኣድናቂ ነኝ መቅዲየ ድንግል ማርያም የልጅ እናት ታርግሽ
کتاب صوتی ذهنیت برنده
1:22:46
Aidin Nikoo
Рет қаралды 476
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 17 МЛН
Seifu on EBS: ኮሜዲያን ቶማስ | Comedian Tomas
10:52
Seifu Show
Рет қаралды 2 МЛН
Офицер, я всё объясню
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН