No video

Seifu on EBS : አርቲስት ዘነቡ እና አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በሰይፉ ሾው

  Рет қаралды 297,266

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Seifu on EBS : አርቲስት ዘነቡ እና አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ በሰይፉ ሾው

Пікірлер: 345
@robelyohannes4587
@robelyohannes4587 5 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ገብርኤል ወርሃዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ቅዱስ ገብርኤል ከሀዘን ከመከራ ይሰውራችሁ አሜን
@amanuelassefa7296
@amanuelassefa7296 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ።
@merhawiberhe9226
@merhawiberhe9226 5 жыл бұрын
Amen
@denegelenate814
@denegelenate814 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 5 жыл бұрын
አሜ
@shegerarttime4217
@shegerarttime4217 5 жыл бұрын
ሀይሌ ትልቅ ሰው እድሜህን ያርዝምልን👏👏👏👏
@democracyfirst1871
@democracyfirst1871 5 жыл бұрын
ye woyane alekilaki new haile
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ዋውው ስወድሽ ዘነቡዬ ምርጥ አርቲስት ነሽ የት ናቹ የዘነቡ አድናቂዎች👉👍🏻💕
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
አለን እኔማ ውስጤ ናት በተለኚ ሳያት እናቴን ቁጪ ናት
@yalewmule5084
@yalewmule5084 5 жыл бұрын
ይገርማል ዘነብዬ የመጀመሪዋ አርቲስ ሀቅ ተናጋሪ እንኳን የልጅ ልጅ አዬሁ ሊሉ እድሜያቸውን በትክክል አይናገሩም ዕድሜ ፀጋ ነው ምን እንደሚያሳፍራቸው ግራ ይገባኛል
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
ዘነቡ እዴት እደምወዳት በጣም ሲበዛ ግልፅ ናት
@munat8773
@munat8773 5 жыл бұрын
ዘነቡ የኔ ቁም ነገረኛ ሰላምሽ ይብዛ ሀይሌም ሰይፍሻ ሰላማቹ ይብዛ የታመሙትንም አላህ አፊያ ያድርጋቸዉ
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ አያስከፍልም መልካምነት እንጂ ሰብስ አርጊኝ ትወጂዋለሽ
@thestar2137
@thestar2137 5 жыл бұрын
ኧረ ሰይፉ ለሚያደርገው መልካም ስራ እውቅናና ሽልማት ይገባዋል በላይክ እንግለፅ
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እህት መልካምነት ለራስ ነው
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 5 жыл бұрын
ሀይሌ ከጀግንነቱ በአሻገር ደስ የሚለኝ ባለ ዝና ባለ ሀብት እንዴመሆኑ መጠን ድልቅቅ ሙልቅቅ ዝንጥጥ ብሎ የይዩልኝ አለባበስ አይለብስ ስወደው አላህ ያክብርክ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 жыл бұрын
ሀይልሻ ምርጥ ኢትዮጲያዊ በላቡ ያመጣውን ከመስጠቱ በላይ አስተሳሰቡና ንግግሩ
@haregwoinhabte1804
@haregwoinhabte1804 5 жыл бұрын
Thank you
@kalyednkal8037
@kalyednkal8037 5 жыл бұрын
የኔ ሚስኪን ልጅ ፈጣሪ የማርህ የኔ ቆንጆ ሲያምር ❤❤አባቴ ትድናለህ መዳኒዓለም አለ
@b.b.crasta7291
@b.b.crasta7291 5 жыл бұрын
ጅግናው ሻለቃ ሀይሌ ግብሬስላሴ ያንተ ትምህርት ቤት ልጅ ኢትዮጵያ 1ኛ ሆነ እንካን ደስ አለህ ሀይሌ እወድሀለው።
@__-hp1lw
@__-hp1lw 5 жыл бұрын
Ethiopia - ጃኪ ጎሲ -እንደ ቀላል(lyrics) - Ende kelal - Jacky Gosee - Album 2019 -እንደ ቀላል ende kelal አይታችሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማረግ ተቀላቀሉን kzbin.info/www/bejne/aqiveoSOZ5ijb5I
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ዘነቡዬ የኔ ውድ እናት ስወድሽ ዕድሜ ይስጥሽ
@zainabali835
@zainabali835 5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-co3js7zk9f
@user-co3js7zk9f 5 жыл бұрын
ስወዳት ዘነቡ ሁሉም ያምርብሻል 👍
@girumzewdie1045
@girumzewdie1045 5 жыл бұрын
ሀይሌ ጀግናችን ምንም ብታወራ ያምርብሀል ይመችህ
@nuhaminethiopa1590
@nuhaminethiopa1590 5 жыл бұрын
ሀይልሻ የኛ ጀግና ጨዋታ ጨምረካል ይመችክ ያራዳች መደር ዘነቡ የኛ አዝናኝ እድሜናጤና ይስጣቹሁ
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ስታምሩ
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 5 жыл бұрын
ዘነቡዬ ስወድሽ እናቴ 😍😍 ለሁላችሁም መልካሙ ሁሉ እዲገጥማችሁ ምኞቴ ነው
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
ሀይልሻ አትሌት ባትሆን ኮመዲያን ምትሆን ነበር ሚመስለኝ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 5 жыл бұрын
Geni Aimiro በጣም ፈኒ ነው
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
እኔም ያዝናናል እኮ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስ አርጊኝ ትወጂዋለሽ እህት አይከፈልበትም
@user-nj1dz9bf9o
@user-nj1dz9bf9o 5 жыл бұрын
ዘነቡ ምርጥ ሰው ሁለገብ ናት አድንቃት
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ዋዉ ዘኒ በጣም ቆንጆ አርቲስት ነሽ:: እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@hargeyegeterwa66
@hargeyegeterwa66 5 жыл бұрын
ስታምሩ የክርስቶስ ፍቅር አይለያቹህ
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
እሺ አንቺም ጎራ በይ
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ኘው እህት
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
@@beziwende6001 በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ እኔም እላለሁ በኮመንት አሳውቂኝ እኔም እመጣለሁ
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
@@tnshuash426 pis des yelgnal ney
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 5 жыл бұрын
ህፃንማቲያስ በጣምነበር ያሳዘነኝ ሰይፉ እንኩዋንም ደረሳችሁለት
@user-ef8cz5rl4k
@user-ef8cz5rl4k 5 жыл бұрын
እር ህፃኑ ልጂ አሳዘነኝ. እር ፀበል ውሰዱት
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
ዘንቡን እኔ በጣም ነው የምውዳት በእውነት ሳያት እናቴም ነው የምትመስለኚ ሀይልየ እግዚአብሔር ይባርክህ በወጣው ይተካህ የኔ ልዩ
@Pampamtutu221
@Pampamtutu221 2 жыл бұрын
ዘነቡዬ ነብስሽን ይማር ፈጣሪዬ ለዚች አጭር እድሜ ነው እንዲ እምንለፋው 😭😩
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 5 жыл бұрын
Great episode!
@deruyefesha5795
@deruyefesha5795 5 жыл бұрын
የሚታመን ጠፋ ምርጦችዬ 😘😘😘😘😒😒😒😒💔💔💔💔
@beziwende6001
@beziwende6001 5 жыл бұрын
ምነዉ ዉዴ ሰብ ቤተሰብ እንሁን
@deruyefesha5795
@deruyefesha5795 5 жыл бұрын
@@beziwende6001 እሺ ዉዴ
@user-vz7ez3tw2l
@user-vz7ez3tw2l 5 жыл бұрын
ዘንዬ ስወድሽ እኮ ማነው እንደእኔ የሚወዳት
@berhanueshete9534
@berhanueshete9534 5 жыл бұрын
The best interview and comedy I love it
@abrahamt2356
@abrahamt2356 5 жыл бұрын
ሀይልዪ የኢትዮጵያ ኩራት ምንግዜም የማይሺርህ ነህ።
@enatmedia2119
@enatmedia2119 5 жыл бұрын
በደላችንን ሳትቆጥር የደከመው ጉልበታችንን እያበረታች፤ የረከሰው መንፈሳችንን እያደሰች ሁሌ በአማላጂነቷ እዚህ ያደረሰችን የአማኑኤል እናት ክብር ምስጋና ይገባት!
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ስወዳችሁ 😘😘 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
@ewunettube2839
@ewunettube2839 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡፡ ሲያምርብን እንዲህ ስንረዳዳ
@Brave-Is_Mine1
@Brave-Is_Mine1 5 жыл бұрын
Such a funny Italian film.... is there anybody who knows that can tell me what's the name of that film please???
@lezamedia-4487
@lezamedia-4487 5 жыл бұрын
እረ ሰይፍሻ እድለወርቅ ጣሰውን አቅርብልን ምትስማሙ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@samerytube9478
@samerytube9478 5 жыл бұрын
Betsb enhwen
@user-km6wd2nt6s
@user-km6wd2nt6s 5 жыл бұрын
አድርግኝ ላድርግሽ
@samerytube9478
@samerytube9478 5 жыл бұрын
@@user-km6wd2nt6s betsb enhwen
@yesibethigi
@yesibethigi 5 жыл бұрын
ሴፈሻ ሙድሽ እኮ አቅላጭ ነው
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 жыл бұрын
ቀላል
@eeoj4141
@eeoj4141 5 жыл бұрын
ወይኔ እኝዴት ያሳዝናል ።የፈጠረክ አምላክ አብርሃሙ ስላሴዎች መድሐኒያለም ይማረው
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
ብርቱካን የኔ ፈገግታ ፈጣሪ ሰላምሽ ይብዛልኝ የሳቅ ምንጨ ነሽና።።💘😍 ሀይልዬ የኔ ጀግና ደግሞ የአክስቴን ልጅ ትመስለኛለክ ሶ love you Haylaye 💚💛💘😍
@rahelmakroya1233
@rahelmakroya1233 5 жыл бұрын
Ufff የኔ ጌታ አግዚአብሔር ይማርህ ውይይይ የልጅን ስቃይ አታሳየኝ ፈጣሪዬ 🙏❤😭😭😭
@Kalianah
@Kalianah 5 жыл бұрын
እስኪ ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል እስኪ Like በነፃ 😂 😘😘
@Heni-Tsi
@Heni-Tsi 5 жыл бұрын
አስኪ ጎራ በሉ
@user-vo7mj3ym6c
@user-vo7mj3ym6c 5 жыл бұрын
ታድያየትልታደረጊኝነወ
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 5 жыл бұрын
😁😁😁😅i ethiopian Where are you from sefnegkojo
@ednashambl2537
@ednashambl2537 5 жыл бұрын
እረ እድለወርቅን እና አለም ሰገድን አቅርቡልን
@user-gj6ps9fl3v
@user-gj6ps9fl3v 5 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ሰው ዘር ቤሄር የማታውቅ እግዚአብሔር ይባርክህ
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ትወጂዋለሽ ሰብስ አርጊኝ አይከፈልበትም መልካምነት ለራስ ነው እህት አበረታቺኝ
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ አርቲስት ዘነበችና ሀይልሻ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 5 жыл бұрын
The best guests ever!!
@user-fm2wy1zr8b
@user-fm2wy1zr8b 5 жыл бұрын
እስኪ ሙስሊሞች ጎረቤት ሁኑኝ የድዋ አለኝታ🥰🥰🥰☝️
@beleubeyene3262
@beleubeyene3262 5 жыл бұрын
ሀይሌ እናመሰግናለን በውነቱ ቃልክን ሰላከበርክልን
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
ለአትሊታችን ሀይለ ገብርስላሴ: ርጅም እድሜ እናጤና :እግዝአብሄር አብዝቶ: ይስጥልን
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 5 жыл бұрын
ሃይልየ የኢትዮ ጅግና ቀኒሳም የኢትይ ጅግኖቻችን ሴቶችም አሉ ጅግኖቻችን ኢትዮን ያስጠሩልን በናተኮነው ሃገራችን የተጠራችው የኔልጅም ሳያስጠራት አይቀርም አምላክ ለዛ ያድርሰን አሜን
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ትወጂዋለሽ ሰብስ አርጊኝ መልካምነት ለራስ ነው
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 5 жыл бұрын
@@tnshuash426 አርጌ ኣለሁ ምችትየ
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
@@user-fs8wm6wg1o አመሰግናለሁ
@atfucjhthcjh7325
@atfucjhthcjh7325 5 жыл бұрын
ወይ እናቴን ትመሥያለሽ እግዚብሄር እድሜና ጤና ይሥጥሽ
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 5 жыл бұрын
ይሄ ማድያት አይኑ ይጥፋ አጠቆረሽ እንጂ ቆንጆ ነሽ
@mab8113
@mab8113 5 жыл бұрын
One of my favourite atlet Haile GebreSelassie♥♥♥ love you so much♥ Ye Ethiopia ewnq neh endihum ye Africana ye alem♥♥♥Oromo tlmlm gn Oromo aydlhum♥♥♥ bzih agtami btam ewdachwalew ♥♥♥ hulum Ye Ethiopia hizb ewdachwalew yagre hzbe, wegne dme♥ Egziabher Selamna feqir yesten♥♥♥
@habtamelegasa1698
@habtamelegasa1698 5 жыл бұрын
መላኩ አብሳሪው ቅዱስ ገብርኤል ጨርሶ ይማርህ በጣም ነው ያመመኝ
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 5 жыл бұрын
ሀያልየ በጣም መልካም ስው ነህ
@akassi6174
@akassi6174 3 жыл бұрын
Haile yene wichi fet 🔥❤️
@yohannesafewerk2308
@yohannesafewerk2308 5 жыл бұрын
ሀይሌ ዋና ሰው እግዚአብሄር ይርዳህ።
@user-mj6vt5cj9h
@user-mj6vt5cj9h 5 жыл бұрын
ሰነብየ በጣም አድናቂዋ ነኝ ማርርርር💖💖💖👏👏👏👏
@mekdemfilm
@mekdemfilm 5 жыл бұрын
ሁለቱንም እንደ እኔ የሚወድ ካለ ሰብስኳ ግጩኝ
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 5 жыл бұрын
ዘኑዬ ስወድሽ የኔ ውድ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሰይፍዬ ኑርልን
@user-by2fy4pm9k
@user-by2fy4pm9k 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ማቲያስ ዘኒ እረዥም እድሜ ይስጥሽ እማ
@Tube-qu4yp
@Tube-qu4yp 5 жыл бұрын
ወገን እንተባበር ሰብስክራይብ እንተባበር ጀማሪ ነኝ
@raheltigst7347
@raheltigst7347 5 жыл бұрын
ILOVE her so much
@samriabreha1306
@samriabreha1306 5 жыл бұрын
God bless all of you
@besttube8710
@besttube8710 2 жыл бұрын
ነፍስሽን በመንግሥተ ሰማያት ያሳርፍልን ዘነቡዬ
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
ዘነቡ የኛ ተወዳጅ ተባረኪ
@kukusetarge6292
@kukusetarge6292 5 жыл бұрын
wey echi set betam talented nat wed fit ametuwat
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
ደስስ ስትሉ በማርያም 😍እኔም በቅርቡ መዳሜ ጋ እግዳህ እሆናለሁ ሳይፉዬ ተዘጋጅ በተለየ ቋንቋ ጉዴን እይልኝ እጂ 😂😃
@HealthLifestyle806
@HealthLifestyle806 5 жыл бұрын
Tizu Esti Wedenem Gora Bey Ehite
@__-hp1lw
@__-hp1lw 5 жыл бұрын
Ethiopia - ጃኪ ጎሲ -እንደ ቀላል(lyrics) - Ende kelal - Jacky Gosee - Album 2019 -እንደ ቀላል ende kelal አይታችሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማረግ ተቀላቀሉን @
@batulsiraj6524
@batulsiraj6524 5 жыл бұрын
ሀይሌ እድሜናጤናይስጥህ
@blue12395
@blue12395 5 жыл бұрын
Nice
@team.yakoosport1485
@team.yakoosport1485 5 жыл бұрын
ዘንዬ የፍራንስዋ ምርጥ አራዳ ኮማንደር የኦሜድላው ፈርጥ ሀይሌ ገ'ስላሴ ዛሬ የመጨረሻ ነው የተመቸህኝ ይመችህ ጋሼ የሲድኒው አንበሳ
@mesinengmessi289
@mesinengmessi289 5 жыл бұрын
Ayile edmeheken fatarecrazamm yargelen ye Ethiopian kurat I proud you
@akiberhe2555
@akiberhe2555 5 жыл бұрын
Artist Zenebu deserve more and more.
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ ትወጂዋለሽ አበረታቺኝ መልካምነት ለራስ ነው
@makyamohammed5487
@makyamohammed5487 5 жыл бұрын
ሰይፋየ ዛሬ ደሞ ዉድድሩ ከፊት በቀር ሌላ የለዉምደ ደስ ይላል
@hakankaya3396
@hakankaya3396 5 жыл бұрын
Greeting from Istanbul/Turkey!
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 5 жыл бұрын
ሴፍዬ በሚቀጥለው እሁድ አለምሰገድን ወይም ባባን እና እድልን አንጠብቃለን ከሶስት አንዳቸው እባክህ ኮሜንት ካየህ የብዙወች።ጥያቄ ነው
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 3 жыл бұрын
አያት ሱሬ ባንለብስ እማ መፀሀፈ ቅዱስ የወዲ ልብ የለበሰች ፣፣፣ ይላል
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 5 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይፈውስህ ተባረኩ
@AhmedAhmed-ov7cc
@AhmedAhmed-ov7cc 5 жыл бұрын
We love you
@vhvvvg8151
@vhvvvg8151 5 жыл бұрын
ስወድሽ እግዚአብሔር ይከፈልሽ
@Yetenbi114
@Yetenbi114 5 жыл бұрын
ሀይሌ ሽሮ ሸቶት ሳይሆን ሪከርድ የሰበረ ነው የመሰለው 😄😄😄
@zedshambel8187
@zedshambel8187 5 жыл бұрын
ዋው ሀይሌ
@michaeleritreabeautiful7511
@michaeleritreabeautiful7511 5 жыл бұрын
አይሌ እና ራሃብ ከተለያዬ ዓመታት እኮ አድርገዋል አይሌ በርከት አደረገ እርዳው
@erihanaerihana23
@erihanaerihana23 5 жыл бұрын
ዘነቡ የኔ ተወዳጅ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@derebewodaye8655
@derebewodaye8655 5 жыл бұрын
ስልኬ አመለጠኝ አይኔን አጠፌኝ በይ
@user-ge9ef8vf1b
@user-ge9ef8vf1b 5 жыл бұрын
አንደኛነኝ
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 5 жыл бұрын
ሀይሌ ምንም ብትሆን እንወድሃለን ውለታህ አለብን።
@comceil663
@comceil663 5 жыл бұрын
yene Enat Zeniy Betam New Yemewedesh
@ruthruth7531
@ruthruth7531 5 жыл бұрын
Seyefu pls wera ascheres
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 5 жыл бұрын
እግዛቤሪ እዴሜህን ያሪዝመው
@ferhiwotjcbm5902
@ferhiwotjcbm5902 5 жыл бұрын
ሀይልዬ ምርጥ ሰው ውድድድ
@hailehaile1741
@hailehaile1741 5 жыл бұрын
Wowwww,bayee,baredaakkkkkkk
@proudoftobeethiopiahabesha3896
@proudoftobeethiopiahabesha3896 5 жыл бұрын
ዘነቡ ምርጥ ተዋናይ ዉድድ 😍😘
@merifikadu7086
@merifikadu7086 5 жыл бұрын
ሀይሌ ምርጥ ሰው
@amaamm6604
@amaamm6604 5 жыл бұрын
ዘባየ እደምወድሽ ማን ይገርልኝ አቤት ስወድሽ ተው ሰይፉ ንገርልኝ
@mohammedalshehhi302
@mohammedalshehhi302 5 жыл бұрын
ቴዲ ልጅሽን በጣምነው ምወደው
@__-hp1lw
@__-hp1lw 5 жыл бұрын
Ethiopia - ጃኪ ጎሲ -እንደ ቀላል(lyrics) - Ende kelal - Jacky Gosee - Album 2019 -እንደ ቀላል ende kelal አይታችሁ ከወደዳችሁት ሰብስክራይብ በማረግ ተቀላቀሉን kzbin.info/www/bejne/aqiveoSOZ5ijb5I
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 2 жыл бұрын
ነብስ ያማር
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 жыл бұрын
ባቢዬ እግዚአብሔር ይማርህ
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
አው አላህ ይማረው በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ ትወጂዋለሽ አበረታቺኝ ሀይማኖት የግል ነው እህቴ
@user-py9vn6mq1f
@user-py9vn6mq1f 5 жыл бұрын
@@tnshuash426 👍
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
ዋውውዘነቡስወዳትረጅምእድሜናጤናይስጥሸ
@mimimimibabb4889
@mimimimibabb4889 5 жыл бұрын
ዘነብየ በጣም ነው የምወድሺጥሎብኚ
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Роман Magic
Рет қаралды 61 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
Betoch - "ሜክሲኮ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 268
28:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 675 М.
Seifu on EBS: Interview with Esubalew Yetayew(የሺ)
8:51
Seifu Show
Рет қаралды 280 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН