Seifu on EBS : ድምፃዊ አለማየሁ እሸቴ ክፍል 2 | Alemayehu Eshete

  Рет қаралды 127,239

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 131
@shumiedemessie8929
@shumiedemessie8929 7 жыл бұрын
Alex...you love our city Nazareth why, because, we Nazrethiyans love you too !! I still admire you Alex...i'm a generation of 1960s. You are great & you talk true Alex..long life to you sir!!!
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር አስተዋዩ ትልቅ ሰው !!
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
አይ ምነው ሞት ባይኖር ተወዳጁ ሙዚቀኞ አለማየሁ እሸቴ ወዳንተ እስክንመጣ አንረሳህም ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን ሰይፍ ፋንታሁን ተባረክ
@wadihyaalmyahoeshtamosc8665
@wadihyaalmyahoeshtamosc8665 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ጤናውን ያብዛልህ።
@jujuyejujuka8782
@jujuyejujuka8782 8 жыл бұрын
ዝበጣም ብዙ ነገሩ ተመቸኝን እግዚአብሔር። እድሜ ይስጥህህህህህህህ ኣሜንንንንንንንን
@Ephrem58
@Ephrem58 8 жыл бұрын
I love you Alex, most of your songs are touching my life ... pretty much related to my life ... you are the best and never and ever felt board when I listen your music ... be well Alex! ... Thank you Seyfu for interviewing Alex.
@zerubabel123
@zerubabel123 8 жыл бұрын
Beautiful personality.Talented. Proud. Honest, Hardworking. So interesting to listen to. Blessed with a good family life. A man of piety. pray and very much wish Gashie Alemayehu well!.
@kumedemese2900
@kumedemese2900 8 жыл бұрын
አለማዮ እጊዚአብሔር ይማሩት ደጊማን ዲምፆትን ለመስማት ያቢቃን
@japybel3009
@japybel3009 3 жыл бұрын
how a humble man oh my God!!!!! Rest in peace!!!!!
@lottigemechu1906
@lottigemechu1906 3 жыл бұрын
What a rich life experience Alex has.
@kassechgeberemichiel4907
@kassechgeberemichiel4907 7 жыл бұрын
Gashe Alemayehu betam Enwdehalen.እድሜህ። ይርዘም።
@sarimirbozayo5918
@sarimirbozayo5918 7 жыл бұрын
እምንውድህ እና እምናክብርህ ውድ አርቴስት አለማየሁ እግዛቤር እንኳን ማርህ ጨርሶ ይማርህ ክፉ አይንካህ
@hdhdbbnxhhd5403
@hdhdbbnxhhd5403 7 жыл бұрын
እግዝሐብኤር ጨርሶ ይማርህ
@Lbona51
@Lbona51 3 жыл бұрын
ታላቅ ግሩም አርቲስት የማይረሳ አሻራውን ትቶ አለፈ:: ነፍስ ይማር
@senaitmihret5521
@senaitmihret5521 8 жыл бұрын
egizabeher cherso yimarhi erjim edimena tena yisith seyifu thanks
@ስምማንበብብርቄነውክክክ
@ስምማንበብብርቄነውክክክ 8 жыл бұрын
ዋው አምላክ ጨርሶ ይማርክ ቀርውን ዘመብህ ያማረ ይሁን እርግጠኛ ነኝ ነገ ወደነበርክበት ሙያ እንደምትመለስ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ መልካም ጉዞ ይሁንልክ እወድሀለው አከብርሀለው።
@saraasfaw8390
@saraasfaw8390 3 жыл бұрын
ጋሸ አለማየሁ እሸቴ ትክክሏን ነው የሚናገረው እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስህ🙏🙏🙏
@danielha1
@danielha1 8 жыл бұрын
long live to Alemayehu Eshete .... one of my favorite & amazing song is Marign byeshalehu ,This song should be on the new recording
@kassusaid166
@kassusaid166 8 жыл бұрын
ዋው አሌክስ ቅብርር በል ያምርባሀል እግዝአቤር ቸርሱ ይማር
@brownblack3774
@brownblack3774 8 жыл бұрын
we love so much Aleh, God bless.
@ruthaile1047
@ruthaile1047 8 жыл бұрын
አልተለየሽኝም እንዲያው እንደዘበት!! የሚለውን ቢደገም ደስ ይለኛል! !
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 8 жыл бұрын
እንድት ደስ የሚል ፍቅር ነው ጋሻ አለማየሁ ከጋሻ ጥላሁን ጋር ፍቅር ነው ድንቅ ነው አሁንም ጋሻ አለማየሁ ጤናህን ብዝት እግዚአብሔር የረግልህ ስላማን ብዝት ከመለው ቤተስብህ ጋር። ።።።።ስላም ለሁላችንም።።።።።
@samueladal3847
@samueladal3847 5 жыл бұрын
ፀበል ብትሞክር ጥሩ ነው በህክምና አትመን ደግሞም ፀልይ ለፈጣሪህ ተንበርከክ
@awot.mebratu
@awot.mebratu 8 жыл бұрын
EgziAbher Yemareh gash Alemayehu Eshetu,,,,Long live
@senushikore7663
@senushikore7663 7 жыл бұрын
Alemuy You are my dad's faver singer since I was little girl so I still do love your music too!! hope you feel better by now!💓💓
@duniyasweet2222
@duniyasweet2222 8 жыл бұрын
እኔ የማቅህ የማቅህ ሁሉ አልመሰለኝም አሌክስ becose you are so amazing preson i wish you long life
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
We never forget you AlemayehuIshete!!!
@hiwotmoknien6500
@hiwotmoknien6500 8 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይማርህ በተጨማሪ ከዘፈንህ ደስ የሚለኝ ቃል ሲጠፍ ቃል ሲታጠፍ እያየው እረ እንደምን.....
@pokemaniac7855
@pokemaniac7855 3 жыл бұрын
I’m KP out
@daniabey3587
@daniabey3587 4 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና እንወድህ አለን እ/ር ይማርህ
@onelovelove9130
@onelovelove9130 8 жыл бұрын
Egziabhir cherso yimarot betam new mwedot edmiwn yistot
@meazaayele7302
@meazaayele7302 8 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይማርክ አሌክ
@አቡዕዘ-ትንሳዔ
@አቡዕዘ-ትንሳዔ 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ!!!.
@BellaBella-ll9tu
@BellaBella-ll9tu 7 жыл бұрын
ጋሽ አለማየሁ አወራሩ ሲጣፍጥ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@jerrykassaassfa3502
@jerrykassaassfa3502 6 жыл бұрын
amen amen amen
@briktiwoldegabriel3958
@briktiwoldegabriel3958 5 жыл бұрын
I pray Father God will be with you all the time.love you .
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 3 жыл бұрын
I miss you Alemayehu! You were fun!!!
@mthjosiman5735
@mthjosiman5735 8 жыл бұрын
አሌክስ አምላክ ይማርህ። እረ ሰይፉ አደከመኝ ዶክተሮች ብዙ አታዉራ ብለዉሀል ከኔጋም መጠነኛ ቃለምልልስ አድርገናል ከጣልያን ስትመለስ ከሀ እስከ ፐ እናወራለን ያለዉ ከምለዉ በላይ አዝናኝ ሰይፍሻ ታሞ እንደዚ ካዋራህዉ ጤነኛ ቢሆን ምን ብለህ እንደምትጠይቀዉ ሳስብ ገረመኝ ወይ አንተ መላጣ ያንተ ታሪክ አያልቅ
@meserettelila8137
@meserettelila8137 8 жыл бұрын
I wish long life lemadenkewna lemakebrew yehager habebt lehonwe dimitawi Alemayehu Eshetey have good life
@tgyemariyemliji3896
@tgyemariyemliji3896 8 жыл бұрын
አሌክስ እግዝአሔር ጨርሶ ይመርህ።
@edomawitzenebe1067
@edomawitzenebe1067 8 жыл бұрын
seifesha tnxs #Alex egziabeher charso yemarhe abata betam nw yemiwadhe yemiyadnkhe enem endzaw 😍❤❤❤❤
@ayninispooner6316
@ayninispooner6316 8 жыл бұрын
Seifu betam betam Egziabher yesteh Talakun yemuzika sew Gash Alemayehu Esheten be program bemakerebih. Egziabher chereso yemarih Gash Alemayehu. I can't wait to hear your new album now. How can you choose songs? All his songs are the best. Long live Gashe Alemayehu. We love you so much
@bxxbnnxn781
@bxxbnnxn781 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጥህ
@itzuzu233
@itzuzu233 7 жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ እማከብር እማደቅህ
@deglenyezoguzo3228
@deglenyezoguzo3228 8 жыл бұрын
Cherso yemareh seyfuy god bless you
@itzuzu233
@itzuzu233 7 жыл бұрын
ለኔ ከድሮ ዘፈኖቻቸው ይሁንልኝ ሴፋዬ
@lobabalobaba618
@lobabalobaba618 8 жыл бұрын
Amelak yimarh nurlen
@belayguda2014
@belayguda2014 8 жыл бұрын
sefisha you had a good time with Alex
@endaleendu140
@endaleendu140 7 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይማርህ
@kouryasfaw1826
@kouryasfaw1826 8 жыл бұрын
Egziabhar cherso ymarh
@biniyamabenezer777
@biniyamabenezer777 8 жыл бұрын
ሰይፍሻ አሪፍ ቆይታ ነበር ከአሌክስ ጋር ያደረከው እግዝያብሔር ጨርሶ ይማረው ።ነገር ግን ዶክተር ብዙ አትናገር ብሎታል ብለክ በስተመጨራሻ ላይ ገልፀካል ከዚህ በላይ ታዲያ ምን ይናገር አሌክስ ድምፁን እኮ ጨረስከው
@SamSam-uq1wm
@SamSam-uq1wm 8 жыл бұрын
bin yam
@aaas1207
@aaas1207 8 жыл бұрын
ማን ይሆን ትልቅ ሰው ይሰራልን
@aaas1207
@aaas1207 8 жыл бұрын
አላህ ይማርህ ዘመደ
@robelzemariam4254
@robelzemariam4254 2 жыл бұрын
Beselam erefe yetebeb sew 💓💓🙏
@helensweet8785
@helensweet8785 8 жыл бұрын
Alemayehu estate long live my hero
@rahelabebe4879
@rahelabebe4879 3 жыл бұрын
ግን፡ ይህን ያህል ምልክት ሲያሳይህ ጌታ ወደ ፍጣሪ ነበር መዞር የነበረበት ፡ ጋሽ አለማየሁ ግን ገና ወደ . እስቱዲዮ የመመለስ (የመዝፈን ) ፍላጎት እንዳለው ነው እና ትንሽ መፀፀት ፍጣሪ ንም: ማለት ነበረበት 73 ዓመት የታገሰ ጌታን : አመስግኖ (የበቃል ማለት ነበር የፈጣሪ ጥያቄ : በጉብዝናህ ወራት እግዚያብሔን አመስግን ነው ቃሉ ነፍሰ ይማር
@itzuzu233
@itzuzu233 7 жыл бұрын
እ/ር ይማሮት♥♥♥♥♥♥
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 7 жыл бұрын
Gash ALEMAYEHU my genreation but in general all ethiopian blood gneration shoudl have tribute,..your are among those golend artists of my mother-s time GOD BLESS YOU!~ If you ever happen to come to Rome, please let me know it!!Ethiopian mother/Italian fathers ..but this happened at your time!!
@jerrykassaassfa3502
@jerrykassaassfa3502 6 жыл бұрын
gasha egziabhir cherso yimareh😍😍😍
@jemane5706
@jemane5706 8 жыл бұрын
አምለክ መህረቱን ይለክልህ
@mesertbekele8585
@mesertbekele8585 8 жыл бұрын
Egzabhere chirso yemrki betame des yemle koyta nebri seyfshi enamesgnalne
@samrikonjo9582
@samrikonjo9582 7 жыл бұрын
አለማየሁ የምድሩ አያበቃም ለነብሥክስ ተው ይበቃል ዬሄ የኔ አስተሣሠብ
@rekikmozza4106
@rekikmozza4106 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማርኮ
@firedambi6446
@firedambi6446 7 жыл бұрын
God bless the legend!!!
@enayko5471
@enayko5471 6 жыл бұрын
Alemayehu 🎹👂👌😘😘
@iamkalkidan3800
@iamkalkidan3800 2 жыл бұрын
RIP Legend!!
@hananhanan-nm7zv
@hananhanan-nm7zv 8 жыл бұрын
allah yasherh
@Esromtesfay772
@Esromtesfay772 2 жыл бұрын
RIP🙏🙏🙏🙏❤️
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 8 жыл бұрын
Alex God be with you!
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 7 жыл бұрын
አቦ የተመቸኝ ሰው ቢኖር ሰይፉ ፋንታሁን ነው !!!!!!
@mamaelnathanmama8594
@mamaelnathanmama8594 3 жыл бұрын
Egziabher nefsehen begenet yanurelegn
@asd8996
@asd8996 7 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ጋሺ አለማሁ
@mintwabhaila4648
@mintwabhaila4648 8 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ
@Gantana844
@Gantana844 8 жыл бұрын
ይማርህ አሌክስ
@EthioSador2
@EthioSador2 Жыл бұрын
❤Rest in Heaven ❤
@hananhanan4647
@hananhanan4647 8 жыл бұрын
oooo so amazing time i love ever things what ur talk....allahe make u fine inshalla
@chobelaw1344
@chobelaw1344 7 жыл бұрын
7:12 seifu hasab mamenchet? Yikorijal Enji demo yamenechal ende?
@እግዚአብሔርእረኛዬነውባን
@እግዚአብሔርእረኛዬነውባን 7 жыл бұрын
የስራዊት ጌታ ጨርሶ ይማርህ
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
Seifu gen yhan jegna endate bkerb interview alrkwem fere neh 😢
@alemyali1250
@alemyali1250 8 жыл бұрын
Egzabher cheriso yimarot
@delbelachew4802
@delbelachew4802 8 жыл бұрын
Egezeyabehr yemereke Alex
@zenbechifenta4423
@zenbechifenta4423 8 жыл бұрын
egzbhar chrso yimarli
@Elias-km5xc
@Elias-km5xc 4 жыл бұрын
Yene ingidaa
@እግዚአብሔርአዋቂነውከታገ
@እግዚአብሔርአዋቂነውከታገ 8 жыл бұрын
amlak yimarhe
@diboradidi4203
@diboradidi4203 6 жыл бұрын
love you
@henokberuk662
@henokberuk662 8 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@salamdesu9407
@salamdesu9407 8 жыл бұрын
beyweru bewelu yemyselchu nachw yemr des yemil tarik nw yengerun egziabhire mehrtyn cherso yemarot
@Hagere214
@Hagere214 3 жыл бұрын
73 years old no gray hair you must be lucky. I'm 42 my hair is full gray what is the secret Alex 😎 R I P
@radicalv2720
@radicalv2720 3 жыл бұрын
RIP
@tsehaylove7353
@tsehaylove7353 8 жыл бұрын
ሲያምርብህ ቀብራራ !!!!
@ካ.ደ.መ.Z
@ካ.ደ.መ.Z 3 жыл бұрын
R.I.P. Legend
@sarabelete2632
@sarabelete2632 8 жыл бұрын
yemakebere yemwede gata yemare chereso
@hareguakemal2491
@hareguakemal2491 8 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ሠይፍሻ መቼ ነው የእውነት የምትሥቀው ሁሌ እከታተልሀለው አሥቅም
@mekdieteta6447
@mekdieteta6447 8 жыл бұрын
leki belasali
@mehonendelbu5459
@mehonendelbu5459 8 жыл бұрын
chigrish bene alfual
@sirgutesilassie2839
@sirgutesilassie2839 8 жыл бұрын
E/G yemarewe
@fsshhwowwow1599
@fsshhwowwow1599 8 жыл бұрын
አዲስ አበባ ቤቱ የሚለው በጣም አራፍ ነው
@sara46076
@sara46076 3 жыл бұрын
እነዝህ ሌቦች ያልነጠቁት ማን አለ.
@ilyaszamzam8015
@ilyaszamzam8015 8 жыл бұрын
Alex adinakih negn yanten muzika yehe kezigna yebeltal beye mawedader yekebedegnal hulum sirawochih bedegami beseru ayeselechum
@brukzewde6195
@brukzewde6195 7 жыл бұрын
Abet telantena zare bihon noro...yedegem!
@rasbeba1242
@rasbeba1242 3 жыл бұрын
Sikesh Atasikign yedelash
@bettyalemu4901
@bettyalemu4901 7 жыл бұрын
Egezabeher yemareh dengel tedabeseh alex
@elsaelsa9508
@elsaelsa9508 3 жыл бұрын
ጋሽ አሌክስ 😭😭😭😭
@bigboysentertainment1780
@bigboysentertainment1780 8 жыл бұрын
altelyeshingm yemilewn zefen
@tigestdawtet3456
@tigestdawtet3456 8 жыл бұрын
e/r yemarue
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
Alemayehu Eshete - 5 - LIVE at Afrikafestival Hertme 2008
6:41
AfricanMusicFestival
Рет қаралды 464 М.
Ethiopia: ቁምነገርና ጨዋታ በትውስታ አበበ ወርቁ ከአለማየሁ እሸቴ ጋር - Ep1
1:03:20
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН