ስሜቱን የረበሸው … ብዙ ነገር ያስታውሰኛል ተወዳጁ ድምፃዊ አብዱ ኪያር ክፍል 1 | Seifu on EBS

  Рет қаралды 1,067,604

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 2 200
@muhimahmedin7012
@muhimahmedin7012 5 ай бұрын
ያ ረቢ ያ አላህ አብዱ ኪያርን በዚህ ድምፁ ወዳንተ ተመልሶ ቁርዓንን ሳያሰማን አትግደለው ያረብ 🤲አብዱየአራዳ ልጅ ብቻ አይደለም የኢትዮጲያ ልጅ ❤❤❤
@musemoges7546
@musemoges7546 5 ай бұрын
@@muhimahmedin7012 እዉነት ነዉ አንተም ዩቱብ እያየህ ከመዝናናት ቂራት እና ሀዲስ እየሰማ ምትመለስበትን ያሳየን
@abdulhakimusman3036
@abdulhakimusman3036 4 ай бұрын
min adrege muslim lijochn atashemakiku be ye midiyaw eyemetachu
@MeramAdem-h5d
@MeramAdem-h5d 3 ай бұрын
ኢንሻ አላህ አላህ ይወፍቀው
@HayatAhmed-ux9hr
@HayatAhmed-ux9hr 2 ай бұрын
❤ኢንሻአላህ
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 6 ай бұрын
ቀለል ባለ አማርኛ ብዙ መልእክት ነገርከን ። ምርጥ ያራዳ ልጅ !
@jemilafikadu6251
@jemilafikadu6251 6 ай бұрын
@@solomonhaile4502 ♥️♥️♥️
@BetslotShiguta
@BetslotShiguta 6 ай бұрын
አንድ የቀረን ያራዳ ልጅ ክፉ እንዳይነካብን ❤❤❤አቡዱ አቡዱ ትላለች እናቱ የእርድና ጥግ ነው ጨዋ ነው ከልቡ❤
@endshmulat
@endshmulat 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለረጅም አመት የህዝብን ፍቅር ጠብቆ ያቆየ ታማኝ
@legendaryeth
@legendaryeth 5 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው 100% አድናቆት!!
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 6 ай бұрын
ሙዚቃወቹ ዘመን የማይሸራቸው ናቸው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው የምትሉ❤
@addisbroom682
@addisbroom682 6 ай бұрын
የትም ተወለድ መርካቶ እደግ የሠፈሬ ልጅ ባትሆን ይቆጨኝ ነበር ABD 1000 አመት ኑርልኝ ❤❤❤
@ahmedsiraj1899
@ahmedsiraj1899 6 ай бұрын
በአጋጣም ሰፈርህን እየነገርከን ነው😂
@apostilthomas849
@apostilthomas849 5 ай бұрын
አብዱዬ እውነትም የአራዳ ልጅ ነህ በቃ አራዳ እንዳንተ የስው ዘር የሆነ ነው
@kibriemekonnen8904
@kibriemekonnen8904 5 ай бұрын
Yesssss merkatoachen
@ephrem2072
@ephrem2072 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር የምርም የአራዳ ልጅ!አቦ እድሜ ይስጥህ ABD❤
@Wassie12
@Wassie12 6 ай бұрын
ሰይፉን የሚጠላ ስው ግን ይገርመኛል..ውድ በሆነ የቲቪና የሚዲያ ማስታወቂያ በነፃ የሚረዱ ህመምተኞችና ችግረኞች እድል እየሰጠ..እንደ እነ ABD ምርጦችን ከህዝብ ጋር በሚድያ እንዲህ እያገናኘ..አዝናኝ ረጅም አመታት ሳይደበዝዝ እንዳማረበት ያለ ፕርግራም እያዘጋጀ Thank you ሊባል ይገባዋል..ዋናው አራዳነት ይኸው ነው!
@ሀይፋ
@ሀይፋ 6 ай бұрын
በትክክል
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 6 ай бұрын
@@Wassie12 👍👍👍
@batiwondimu3485
@batiwondimu3485 6 ай бұрын
ያያያያ ሰፍሻ ቆንጆ ፈጣሪ ከነ መላው ቤተሰብ ይጠብቅህ ።።
@AnwarSherif-oc9mf
@AnwarSherif-oc9mf 6 ай бұрын
ABD ያራዳ ልጅ የምር ኢትዪጵያዊ
@etsubseyfu
@etsubseyfu 6 ай бұрын
በጣም ❤❤
@BinaLideta
@BinaLideta 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ ታዋቂ ሰዉ ሆኖ interview አድርጎ comment ላይ አንድም negative አስተያየት ያላየሁበት ሰዉ ABD ✌️✌️ ፍቅር ብቻ።
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 6 ай бұрын
የትም ተወለድ መርካቶ እድግ❤❤❤ አብዱ የአራዳ ልጂ ለሰው ልጂ ያለ ክብር ይለያል እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን❤❤❤❤
@EnanaGifti
@EnanaGifti 6 ай бұрын
ሰው እንዴት ወሬው እንኳን እንዲ ይጣፍጣል የኔ አባት ትለያለህ🤌🥰
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 6 ай бұрын
እውነት በጣም የማይሰለቸኝ አንደበት ነው ያለው 👍
@fatumaali8439
@fatumaali8439 5 ай бұрын
MashaAllah Exactly!!! imagine spending an hour with him is like a library.
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 5 ай бұрын
መላጣቸዉኮ ወድማማቾች ነዉ የምትመስሉት😅😅
@Misguun
@Misguun 6 ай бұрын
ABD የእውነት ያራዳ ልጅ ነህ ማንም ሰገጤ ዘፋኝ ቢበሳጭ አይመለከተኝም❤❤❤❤❤
@selam8217
@selam8217 6 ай бұрын
ዋዉ ብጣዕሚ ደስ የምልሶ ጨወታነዉ እናመሰግናለን ለአለም ህዝብ ሁሉ ሳላምና ብልፀግና እመኝለሁ ኤረትርያ ህዝብ ኢትዮያን ሳላም ቅሳነቱን ፍቅርን ይመኛለሁ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@Syntifik100
@Syntifik100 5 ай бұрын
seraqi disti arawit
@grumantube813
@grumantube813 5 ай бұрын
ለአንተም ሰላምህ ይብዛ
@Ethiopia750
@Ethiopia750 2 ай бұрын
Leboch Ethiopia wedachwat atqhum
@eyuelsisay4693
@eyuelsisay4693 2 ай бұрын
wendeme hulum 1 aydelem. Hulum ethiopiawim lelawn yewedal malet aydelem ethiopian ewedalew kaech ertitria ko wendmochachem ehtochachen nachew
@nejatmohamed4148
@nejatmohamed4148 6 ай бұрын
አብዱ ወንድሜ የኔ መልካም አላህ ወደራሱ ያስጠጋህ ማወቅንም ይለግስህ አላህ እኛ ብዙ እያመፅነው እርሱ በጣም ይቅር ባይ ነው የኔ መልካም ወንድም አብዱ አንተ አለህ አልሀምዱሊላህ ያንተ ታናናሾች ግን ወደ አኬራ ተሻግረዋል አላህም ይጠይቀናል ከእድሜ ብዙን አኖርናቹ ምን ሰራቹበት እዛ ያለው ጉዳይ የከፋ ነው አስተንትን ወደ አላህ የመመለሻ እግርህን አቻኩላት ተመላሾችን አላህ ይወዳል ሁሌም በዱአ አስታውስሀለው አብዱ❤❤❤
@EliyasHa-i2j
@EliyasHa-i2j 6 ай бұрын
@@nejatmohamed4148 በረካ ሁኚ ነጃት ሀቅ ነው የፃፍሺው አብዱ አሁን ወደ አላህ መመለስ አለበት ለራሱ ሲል
@ZitaAbdu
@ZitaAbdu 6 ай бұрын
መልካም ምኞትህ ደስስ ይላል አሏህ ይርዳው
@Days-gg8ke
@Days-gg8ke 6 ай бұрын
አንቺም ንግድሽን አቁሚና ተመለሺ…ሙዚቃም ስራ ነው ok
@salehahabheshawitk98
@salehahabheshawitk98 5 ай бұрын
😭😭😭😭
@bruhguy1680
@bruhguy1680 5 ай бұрын
ድጋሚ ነው የማየው አብዱ ኪያር ቃለ መጠየቅ አይጠገብም እድሜ ጤና ያድልህ
@hanahani6542
@hanahani6542 6 ай бұрын
አንዳንድ ሰዎች አሉ ዝም ብላችሁ ብትሰሟቸው የማይሰለቹ ❤❤❤አብዱኬ አንደኛ የዘመኔ ልዩ ሰው❤👏👏👏እድሜ ይስጥክ
@Reem_Tube
@Reem_Tube 6 ай бұрын
እውነትም አብዱ ኪያር አራዳ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጅ ያለው ክብር የማይኮራ ሳኡድ አረብያ ሪያድ በነበረው ኮንሰርት ቀርቤ ማየት ችያለሁ ከልብ ሰው ነው አሉ አንድ ነጠላ ዜማ ለቀው ያዙኝ ልቀቁኝ የሚሉ አሉ ትለያለህ አንተ❤
@ccu3907
@ccu3907 6 ай бұрын
ትክክል
@dawitg25
@dawitg25 6 ай бұрын
አራዳ ብቻ ሳይሆን ለሰው ልጅ ክብር አለው ስትል ምን ማለትህ ነው? እርድናን እና ለሰው ልጅ ክብርን መስጠት የተለያዩ. ነገሮች እንደሆነ አደረካቸው። የአራዳ ልጅ ነው የተባለበት ምክንያት የገባው፣ ሰው እካባሪ፣ ለጋስ ያለውን እሚያካፍል፣ ለሰው ሟች፣ በጣም ብዙ መልካም ባህሪያትን እሚያጠቃልል ቃል ነው።
@MubrekAsemo
@MubrekAsemo 6 ай бұрын
@@Reem_Tube batm das yill bartw
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 6 ай бұрын
Exactly 💯
@Eyesuselshaddai
@Eyesuselshaddai 6 ай бұрын
I am protestant and I really don't love music and I don't listen at all but since I am young I listen most people interviews.. but i love abdu kiyar the way he respect his people and he is real man who never forget his journey from where he comes.... God bless him and on this his behavior if he accept Jesus Christ as his life savior he will be complete 🙏... for sure he will stop music and he will start singing for Jesus then..... he is very nice person and very true YE ARADA LIJ❤❤❤❤
@ayeshaAy-n2z
@ayeshaAy-n2z 6 ай бұрын
እንድህ ያለ ልበ እሩህ ሩህ አዛኝ የሆንክ በዘፈን ስሜት የአሏህን ቃል እየቀራህ እንደት ያለ ልብ በኖረህ መጨረሻህን አላህ ያሳምርልክ ሴትን ልጅ ያከበረ እሱ እራሱ የተከበረ ነው ማሻአሏህ ምስጋናህን ለአላህ እየሰጠህ በሱ ክብር ስላወራህ በጣም ደስ አለኝ አንዳዶቹኮ ብዙ አየን ዘፈን ይብቃህ ወደ ድንህ ተመለስ ድምፅህን በቁረአን እንስማ ድር አብዱ ኪያር
@asfawabreha6427
@asfawabreha6427 6 ай бұрын
ከዘረኝነት የፀዳ የኣራዳነት ውሃ ልክ‼️ የሰው ዘር ዕድሜ ና ጨና ይስጥክ 🙏❤️🙏
@MunaAbdy
@MunaAbdy 3 ай бұрын
ማንብዬ ልሰይምህ ምኑን ትቼ ምን ልበልህ ፍፁም ድንቅ ልጅነህ ❤❤❤
@mekidelawitgirma5289
@mekidelawitgirma5289 6 ай бұрын
Abd ስታወራ ብትውል አትሰለችም ትልቅ ክብር ነው ያለን ላንተ thank you so much long live life
@dawit5033
@dawit5033 6 ай бұрын
ABD ምርጥ የሸገር ልጅ የእውነት አራዳ፣ ስታወራ ብትውል የማትጠገብ፣ ውሸት የለበት ሁሉን በግልፅና ከልብህ የምትናገር ሰው ነህ ኑርልን። እግዚአብሔር ሀራችንን ይጠብቅልን።
@nemajamal
@nemajamal 6 ай бұрын
ሰውን የሚያከብር እራሱ የተከበረ ነው አብዱዬ ንግግሮችህ በጣም ተመቹቶኛል❤❤
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ አብዱ ኪያር የተዋጣለት ሙዝቀኛ ባይሆን ኖሮ የተዋጣለት የስነልቦና ባለሙያ መሆን የሚችል አቅም አለው...❤❤❤ የአራዳ ልጅ አብዱ ጤናና እድሜ
@fevennewyork4493
@fevennewyork4493 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዲህ የሚያከብር ወንድ omg ❤ I really respect you for real✊
@samuelshiferaw7706
@samuelshiferaw7706 5 ай бұрын
Enem ABD type negn
@ኩራትሀገሬ
@ኩራትሀገሬ 6 ай бұрын
የወንድ ልጅ ሱሪ ያልቃል ከጉልበቱ ወንድሜን አትንኩት አንድ ነው ለእናቱ አብዱ ኪያር አንተ ጀግና የኢትዮጵያ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 6 ай бұрын
እንዴት አይነት ገራሚ አስተዋይ እንደሆንክ በጣም እናመሰግናለን አብዱ ሁሉም ዘፈኖችህ ትርጉም አላችው እንደግለሰብ እንደ አገር አስተዳዳሪ ለሁሉም ምክር የሚሆን ነው እንዲህ አይነት ጥበብ ያለው ዘፋኝ እኮ ነው የጠፋው
@tigistw562
@tigistw562 6 ай бұрын
እ ው
@save7997
@save7997 6 ай бұрын
አብዱ ምርጥዬ የእርድና ጥግ የህይወትን ውጣ ውረድ ጠንቅቀህ ምታቅ ምርጥዬ እንወድሀለን💚💛❤️
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 6 ай бұрын
ሰይፉ ታላቅ ሰው ክብር ይገባሀል።መመስገን ያለበት ሰው በህይወት እያለ ማመስገን ይልመድብን 😊
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 6 ай бұрын
አብድዬ ኣላህ ከመንገዱ ሳትገባ እንዳይወስድህ ዱኣ ኣደርግልሀለሁ የኔ ውድ ወንድም ሁላችንንም ኣላህ በመንገዱ ላይ ኣጽንቶ ይውሰደን 🤲
@OUMU527
@OUMU527 6 ай бұрын
አሚን የኔም ምኞት ነው አብዱ ከዚህ ሙዚቃ ወቶ ቶብቶ በደብ ከአላህ ጋር ሳይገናኝ እንዳይሞት ነው ምኛቴ ነው
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 6 ай бұрын
እናንተን መቃወም ፈልጌ አይደለም ለማስታዎስ ያህል ነው ዘፈኖቹም በብዛት የአላህን መንገድ የሚያመላክት ነው ከስንት አንድ ነው ስለፍቅር የሚዘፍነው
@RehimaBint-hm9bs
@RehimaBint-hm9bs 6 ай бұрын
@@selamawitwondie8148 መጀመሪያ ለትህትናሽ በጣም እናመሠግናለን የኔ መልካም ግን አይሆንማ የኔ ቆንጆ ክልክል ነው ዘፈን የተጠላ ነው በኢስላም የተከለከለውን ካልታውን ችግር ነው የኔ ውድ መልዕክትን በግጥም በጽሁፍ ማስተላለፍ ይቻላል እንዳልሽው አብዱ ኪያር መልክቶቹ ግሩም ናቸው ነገር ግን ዘፈን ኣይሆንም ማዓረይ
@fatumaali8439
@fatumaali8439 5 ай бұрын
አሚን ያ ረብ I love him for the sake of Allah May Allah guide him to the right path.
@HananTesfaye-n8g
@HananTesfaye-n8g 5 ай бұрын
AMEEN 🙏
@tadeesetekleab5755
@tadeesetekleab5755 6 ай бұрын
አብዱዬ ኢንተርቪዎችህን ያላየሁት የለም ሁሉም ላይ እርድና ጥግ ድረስ ነው። በዛ ላይ ጨዋታም ቁምነገርም አንደኛ ነህ። እንወድሃለን የአራዳው መሪ።
@narobikaachu
@narobikaachu 6 ай бұрын
ሰዉ ማባዛት ቢቻል አባዝቼክ ሀገሬ ዉስጥ ብበትንክ ብዬ ተመኘዉ እድሜ ይስጥህ ABD❤❤❤
@selammulatu3807
@selammulatu3807 6 ай бұрын
he’s so sweet❤❤
@Emu-wx1uo
@Emu-wx1uo 6 ай бұрын
አቡዲ ምርጥ ያራዳ ልጅ👏👏
@DemelashTilahun-q7i
@DemelashTilahun-q7i 6 ай бұрын
abd ላንተ ያለን ክብር ፍቅር በምን ቃል ይገለፃል የዘመናችን ምርጥ ስጦታችን አባታዊ ምክርህን በታላቅ አክብሮት ተቀብለናል እግዚአብሔር እድሜና ፀጋውን ይስጥህ🙏
@joshamsalu6663
@joshamsalu6663 6 ай бұрын
ምናለ ሁሉም "ኢትዮጲያዊ" ነኝ ባይ፣ "አራዳ" ነኝ ባይ እንደ አብዱ ቢሆንልን ብዬ ተመኘሁ። ምርጥ ሀገር ወዳድ እውነተኛ አራዳ!
@SeadaMehamed-ot6oi
@SeadaMehamed-ot6oi 6 ай бұрын
አላህ ሂዲያውን ይወፍቅህ አብዲየ በጣም ነው የምወድህ ❤❤❤❤❤
@Ethiopia184
@Ethiopia184 6 ай бұрын
ያአላህ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ስትል በጣም ደስ ትላለህ አላህ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
እማዬ ሲል ደስ ሲል እድሜና ጤና ይስጣቸው ያራድዬ ልጅ ይመችህ❤
@grumantube813
@grumantube813 5 ай бұрын
በህይወት ዘመኔ የትኛውም ዘፈን የሰው ህይወት ላይ ተፅዕኖ እንዲህ በተግባር ይፈጥራል ብዬ አስቤም ሰምቼም አላውቅም ይህ አብዱኪያር ምስክርነት ግን ልቤን አቀለጠው !! ምን አይነት ስሜት ነው ግን? አብዱኪያር ታድሎ !!
@MrBeasy1990
@MrBeasy1990 6 ай бұрын
ማርያም ከሁለት አመት የሞት ጓደኛየ አስታወስኩ።የዋህ እና አረዳ ነበር። በገነት ያኑረህ።
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 6 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@idhagos6825
@idhagos6825 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር የሰው PROMAX ነው 🥰👌🤙👏👏👏
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 6 ай бұрын
ሀቅ ሀቁን ብቻ ምን አይነት ቅመም ነህ ዘመኑን የዋጀህ በሳል ሰው አሏህ እረጅም እድሜ ይስጥህ አብዱዬ ❤❤
@ewunetuzeleke7388
@ewunetuzeleke7388 5 ай бұрын
What a wisdom! የሙዚቃ አዋቂ አይደለሁም ቀላል በሚመስሉ ንግግሮችህ ውስጥ የሚታየው ''wisdom'' እንዴት ሰውን ይገዛል !🙏 እናመሰግናለን ABD
@merimari1959
@merimari1959 6 ай бұрын
በእባ ነው የሰማሁት ተስፋ እየቆረጥኩ ያለሁበት ዘመን ነው ህይወት ደከመኝ በስደት💔💔💔💔💔😢😢😢
@Etiopa
@Etiopa 5 ай бұрын
Ayezohi wud
@kumelasori6049
@kumelasori6049 5 ай бұрын
Ayzosh nege lela ken new
@amardasfaw9988
@amardasfaw9988 5 ай бұрын
@@merimari1959 አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ነገሮችን አስተካክሎ ከቤተሰብ እና ከሀገርሽ ያገናኝሻል አይዞን ጀግና
@honormobile9742
@honormobile9742 5 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እባክሽ ጠንከር በይ እግዚያብሔር ያግዝሽ እናቴ❤😢
@ferhiwotewnetu282
@ferhiwotewnetu282 5 ай бұрын
Ayizosh sister hulum melcam yiwonal
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 6 ай бұрын
አንተን ሳይ የአዲሰ አበባ ልጅ መሆኔ ያኮራኛል አብዱይዬዬዬዬዬ ውድድድድድ ❤
@Daoud-l5p
@Daoud-l5p 6 ай бұрын
ጠባብ ፣መንደሬ
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 6 ай бұрын
ፀጋዬ አራርሳም የአዲስ አበባ ያውም የመርካቶ ልጅ ነው እኮ
@ElhamAy645
@ElhamAy645 6 ай бұрын
አብዱና ቴዲ አፍሮ ❤
@amirMahmed
@amirMahmed 6 ай бұрын
Top ደንቆሮ
@ElhamAy645
@ElhamAy645 6 ай бұрын
@@amirMahmed ደንቆሮ ስግጥ pro max አህያ
@etsegenetashenafi3777
@etsegenetashenafi3777 6 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍ አብዱዬ ኢትዮጵያ ማለት አንተ ነህ እድሜ ይስጥህ ገና ብዙ ታስተምራለህ
@sisiayali3512
@sisiayali3512 6 ай бұрын
ዉይ አብዱኪያ❤❤❤❤ በጣም የዋህ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ
@gojjammelkamu4236
@gojjammelkamu4236 6 ай бұрын
አብዱ የሰው ውሀ ልክ ወሬህ ሁሉ አይጠገብም እድሜ ይስጥልን
@bettylove6359
@bettylove6359 5 ай бұрын
ሺ አመት ኑርልን የእኛ የምርጦች ምርጥ የአንበሳች አንበሳ የሙዚቂ ንጉሱ ሁሌም እንድሀለን እኔ እጅጉን በጣም እወድሀለው ሁሌም እድሜ እና ጤና ይስጥ ፈጣሪ 😍😍😍😘😘😘😘🎉የአራዶች አራዳ ❤
@medyia4031
@medyia4031 6 ай бұрын
ABD ጫዋታ አዋቂ! እርድና መልክ ቢኖረው አብዱ ኪያርን ይመስላል❤❤❤❤❤❤❤
@ተሥፋሁንዓለምነው
@ተሥፋሁንዓለምነው 6 ай бұрын
በትክክል
@zabibamechalmechal4501
@zabibamechalmechal4501 6 ай бұрын
Exactly 💯
@wab7691
@wab7691 6 ай бұрын
@@medyia4031 💯👍👍👍
@SelamKonjo-o9m
@SelamKonjo-o9m 6 ай бұрын
Ewey sewedek eko eweyyy arada becha yegelesewal bravo bro....n
@YasminHbeshawit
@YasminHbeshawit 6 ай бұрын
እውነት ነው የምር❤
@ASKALESMELALEM-hl4tk
@ASKALESMELALEM-hl4tk 6 ай бұрын
አብዱ ሳላውቅህ እወድህ አደንቅህ እውነተኘ አራዳ እና ደግ ትመስለኘ ነበር አልተሳሳትኩም ተባረክ ❤
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 6 ай бұрын
ABD እኔ እራሱ አሜሪካ ከመጣው 11 አመት ሞላኝ ለልጆቼ ብዬ ሁሉንም ትቼ ቤት ነው የምውለው። ስራ ብዬ ውዬ ስመጣ የመጀመሪ ልጅ እባክሽ ጥለሽኝ አትሂጅ ስትለኝ የእውነት አልቅሼ ቀረሁ ቀረሁ ከዛም ተከታትሎ እግዚአብሔር በሌላ ልጆችም ባረከኝ በቃ ከነሱ አይበልጥብኝም ብዬ ተቀምጨልሃለሁ የእውነት ነው የኢትዮጵያ ሴቶች በልጆቻችን አንደራደርም። ሁሉ ነገራችንን ለቤተስብ ነው የምን ከፍለው እግዚአብሔር የሰጠንን ልጆቻችንን ይባርክ ያሳድግልን አሜን
@tsegeatesfaye3365
@tsegeatesfaye3365 6 ай бұрын
I am a mother of 3 sons,I am a stay-at-home mom, and now, they are 19,18,and 16. they are independent, and I am planning to go back to work. I am the happiest person .so you decide well,trust me.they will grow fast. Good day.
@addisbroom682
@addisbroom682 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@davidodav
@davidodav 6 ай бұрын
We love and respect such kind of mothers. My beloved wife is one of them! God bless such kind of Ethiopian mothers!
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
ባለቤትሽ ካልሰራ ጥሩ ስራ እንዴት ሳይሰሩ መኖር ይቻላል?
@mercymercy9309
@mercymercy9309 6 ай бұрын
@@tsegeatesfaye3365ሰርቶ የሚመጣ ባለቤት ከሌለሽ እንዴት አሜሪካ ሳይሰሩ መኖር ይቻላል ?
@AlulaKebede
@AlulaKebede 5 ай бұрын
የአብዱ ኪያር ሥራና ሃሳብ ለኔ በጣም የተለየ ነው!! እድሜ እና ጤና ይስጠው!! ንፁህ ልብ ንፁህ ህሊና ያለው ሰው!!! ዘፈኖቹ ለኔ የተዘፈኑ እስክመስለኝ ድረስ ነው ተመስጨ የምሰማው!!❤❤❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 22 күн бұрын
ተወዳጁ አብዱ ኪያር ❤❤❤🎉🎉🎉 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጤና እና ረጅም እድሜ ፈጣሪ አምላክ ይስጥህ🙏🙏🙏
@brookdegrosy6440
@brookdegrosy6440 6 ай бұрын
የስው ማኛ የሽገር ቅመም የአራዳዎች አባት ABD ረጅም እድሜ ለሴቶች ያለህ አመለካከት ድንቅ ነው የዘመኑን የወጣቶችን social pain ያየህበት መንገድ it’s beyond አቡዱ አይዞኝ ወንድሜ ችካጎ መጥተክ ለአዲስ አመት ባለማየቴ ብቆጭም እርግጠኛ ነኝ በድጋሚ አገኝካለው 🙏 እንዲኖሩ የምመኝላቸው ስዋች
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw 6 ай бұрын
ምርጥ ነህ ለሴት ልጅ ያለህ ክብር ደግሞ ልዩ ያደርግሃል ለብዙ ወንዶች ምሳሌ ነህ❤❤
@meseretmnale1960
@meseretmnale1960 6 ай бұрын
ስለቤተሰብ ስታወራ ደስ አለኝ እሱ እንዳንተ እራሱን ቢጠብቅ ጥሩ ነበር በርታ እናትህን ስለምትጦራቸው ደስ ይለኛል ኑርላቸው
@mickeybigo
@mickeybigo 6 ай бұрын
ታዲያ ያራዳልጅ ነውኮ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 6 ай бұрын
እርድና ስጋ ለብሶ ♥️♥️♥️አብዱዬ ❤በእድሜ በጤና ኑርልን 🙏
@tomberehe3166
@tomberehe3166 6 ай бұрын
He is so eloquent and polite. Can hear him talk all day.
@sweedalii
@sweedalii 6 ай бұрын
ሁሉም ነገር ዱንያዊ ጥቅምነው የነገው የአህራህን አስብ ተውበት አድርግ ወደአላህ ተመለስ አላህ ያቆይክ አብዶ ኪያር
@MaziTulii
@MaziTulii 5 ай бұрын
Allah qelb yestn
@OshoTes
@OshoTes 6 ай бұрын
ከዘፋኝ ከነ አንደኛ ስማርት ቶፕ IQ OG Thanks god to have you in our time blessed ❤❤❤
@Tewodros-g9c
@Tewodros-g9c 6 ай бұрын
አብድ ኪያር ጨዋታ አዋቂ ነህ እድሜናጤና ተመኘሁ ኑርልኝ
@batistutabatigoal7382
@batistutabatigoal7382 6 ай бұрын
ኣብዱዬ በጣም እንወድሃለን ፡ ግን እንደ ኤሪትራዊ 🇪🇷🇪🇷 መሆንህ መጠን ስለ ኤሪትራ ኣንድ ምርጥ ዘፈን ብታዜምልን ለማስታወሻ በሆነን እና ደስታችንን ኣንችለዉም ነበር ፡ በተረፈ ዕድሜና ጤና እመኝለሃለው❤❤
@yechalale6997
@yechalale6997 6 ай бұрын
@@batistutabatigoal7382 እዛው እምበር ተጋደላይ በሉ አብዱ ኢትዮጵያዊ ነው
@asmaaMMM-xc1gz
@asmaaMMM-xc1gz 6 ай бұрын
ኤርትራ ዊነኝ አለ እዴ?😊
@aidawaldamlak7530
@aidawaldamlak7530 6 ай бұрын
I was about to say the same thing ❤🇪🇷❤
@n-cj3db
@n-cj3db 5 ай бұрын
@@batistutabatigoal7382 ertrawi mukanu bmntay srgagexki ertraws aimeslenn mnlbat thraway kikewn mknytu aba hgu khsay eu shmu mknyatu ab adi mhara kasay zbahal shem yelen
@rebbybam230
@rebbybam230 5 ай бұрын
Ende Eritreawi new. Bezeru ?
@fakraeabte7010
@fakraeabte7010 6 ай бұрын
የሰፈሬ እንቁ በጣም እወድካለው አከብርካለው ትለያለህ የምለው በምክንያት ነው አንደኛ ነህ ኤቢዲ የአለም አራዳ ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@tefahunleta7880
@tefahunleta7880 6 ай бұрын
ኤቢዲ ንግግርህ እኮ የእውነት አይጠገብም!!!!ትለያለህ።ሰላም እና ጤናን ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ።❤❤❤❤❤
@TirisetGebremedin
@TirisetGebremedin 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር የኔ ወንድም እውነትም ያራዳ ልጅ ደግ ጥሩ ያደክበትንና የኖርክበትን የማትረሳ ሰው አክባሪ ሕይወት የገባህ ቃል የለኝም ያለሕ መልካምነትና ቅንነትህ ያብዛልህ እግዚአብሔር ይባርክ ተባረክ አሜን።
@ninanina-vq1jc
@ninanina-vq1jc 6 ай бұрын
አብዱዬ አሁን ይብቃህ አሁን ወደተፈጠርክለት አላማህ ተመለስ መቼ እና እንዴት አላህን እደምንገናኝ አናውቅምና አብዱ ኢተቂላህ እደዚህ ስልህ ካተ ተሽዬ አይደለም ግን ተመለስ እባክህ ወንድሜን❤❤❤❤❤❤
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
አሚን አላህ የተዉባዉን መንገድ ያግራለት ኮንሰርት ላይ ሲጨፍር አጀሉ እንዳይመጣ😢😢😢😢😢😢 ሀቲማችንን አላህ ያሳምረዉ አራድነት በተዉሂድ ነዉ።
@dinamoh2879
@dinamoh2879 6 ай бұрын
ከ እሱ ካልተሻልሽ ለምን ትመክሪዋለሽ
@hani5113
@hani5113 6 ай бұрын
abduya ardada❤❤❤
@Madina-cc9sx
@Madina-cc9sx 6 ай бұрын
ያልበላቹ አትከኩ ሀይማኖተኛ ነን አላቹ
@jemalmuzeyin9088
@jemalmuzeyin9088 6 ай бұрын
አብዱ እንግዲህ አራዳም አይደለህ፣ለአራዳ አይነግሩም ለአንበሳ አይመትሩም፣" ይላሉ ያራዳ ልጆች፣"አራዳ ብልህ ማለት አሉ ነቢዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ነገ ከሞት በኋላ ላለው ህይወቱ የተዘጋጀ ነው።" አሉ እናም አንተም እንደ አባባ ማህሙድ አህመድ ሳትሸወድ ቶሎ ወደ ኢላህ ተመለስ በቃህ! ልጆችህም አድገዋል ካንተ ስለሚማሩት አስብ።
@LeylaNursema
@LeylaNursema 6 ай бұрын
በዚህ እወቀት አላህን እየፈራህ ዘፈን በታቆም ለራሥህም ለአኼራህም አይሽልም❤❤❤
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 6 ай бұрын
ወይኔ በጣም የምወደዉ አላህ እረጂም እድሜ ይሰጥህ ሺ አመት ኑረልን ሰይፈ በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤🎉
@MeseretBirhanu-be6ml
@MeseretBirhanu-be6ml 6 ай бұрын
abd ማርያምን የመጨረሻ አራዳ ❤ እድሜ ይስጥክ !!❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 6 ай бұрын
አብዱዬ ❤ከሳህ የእኛ ምርጥ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏❤
@Addis_Homes
@Addis_Homes 6 ай бұрын
@@ነፃነትየድንግልልጅ መቀነስ ፈልጎ ነው 👍👍👍
@LucasNuhamin
@LucasNuhamin 6 ай бұрын
ያራዳች ጥግ በጣም ከሳ አማት ነው እድ እዳንተ አይ ነት ይብዛልን ኑርልን መቶ አመት ይመችክ
@shemeleskebede5028
@shemeleskebede5028 6 ай бұрын
ስጋ ለበሬ ነው ትፉለት😂
@Belenz2421
@Belenz2421 6 ай бұрын
ቡቡዬ ብታምንም ባታምንም ያላንተ እኔ አይሆንልኝም🥰 ABD ትችላለህ👏
@SamiraMusa-m9q
@SamiraMusa-m9q 5 ай бұрын
ኤቢዲ ልጆችህን ቤተሰብህን አላህ ይጠብቅልህ♥️♥️♥️♥️♥️
@mulubekele1525
@mulubekele1525 6 ай бұрын
ሰይፉሻ ደግ የዋህ በጎ አድራጊ ጥሩ ሰው ኑህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 6 ай бұрын
አብድ ኪያር በጣም ደስ ብሎኝ እስከመጨረሻው የሰማሁት ቃለምልልስ ነው። አብዱኪያር በጣም ጨዋታ ያውቃል ያምርበታልም። የገረመኝ ደግሞ ለኮሌጅ የበቁ ልጆች ማድረስህ wow!! ደስ ብሎኛል እንኳን ለዚህ አበቃህ። I will listen to your album ❤❤❤❤❤❤Good luck!🙏🙏🙏
@antetube6090
@antetube6090 6 ай бұрын
አቢዲ የአራዳ ልጅ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬ ዕመት አምስተርዳም የኢትዮ ስፓርት ፊስቲቫል ላይ በአካል ተገናኝተን ፎቶ ተነስተናል አክባሪህ ከጀርመን ።
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር ትልቅ ሰው መሰለ ሲታይ የሴይፉ ታላቅ ነው የሚመስለው ይገርማል በአሁን ጊዜ ዋናው በህይወት መኖር ነው አላህ ይጠብቅህ❤
@HelenAmare-r4z
@HelenAmare-r4z 6 ай бұрын
በዝች ከንቱ አለምና የሰው ልጅ ወደ አውሬነት በተቀየረበት ዘመን እንደዚ አይነት ሰው መኖሩ ተመስገን ያስብላል❤❤❤❤❤❤❤
@yechalemelsew5163
@yechalemelsew5163 6 ай бұрын
እርድና፣ ስልጣኔ፣ ትህትና ከእነ ሙሉ ክብራቸው በአብዱ ልብና አእምሮ ነግሰዋል። አስገራሚ ፍልስፍናዊ አተያይ። ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ወንድሜ።
@lydiashkor7472
@lydiashkor7472 5 ай бұрын
Ayzon❤❤❤❤❤❤
@BirukBekele-e6s
@BirukBekele-e6s 6 ай бұрын
ንጉሰ ነገስት ዘ አራዳ እኔንም አስለቀስከኝ በጠዋቱ ቢቀጥንም አንገት ነው እራስን ከቻለ የሚለው ዘፈን የቴድርስ ታደሰን አስታውሰኸኝ አንተ ምርጥ ሰው አምላክ ካንተ ጋር ይሁን
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 6 ай бұрын
አንደኛ የአራዳ ልጅ❤❤❤❤❤የሸገር እንቁ ነህ
@hibabekri7035
@hibabekri7035 6 ай бұрын
አብዱዬ ቃለ ምልልስህ በጣም ማራኪና ለተናናሾችህ ያለህን ክብርና የዕውቀት ሽግግር ለማድረግ ይዘህ የተነሳሀው ሃሳብ ልበ- ቀናነትህን ያሳየ ስለሆነ ሳላደንቅህአላልፍም።ቡቡዬን እኔም ለባለቤቴ ጋብዣታለሁ ።መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ
@YamiMelke
@YamiMelke 6 ай бұрын
ABD እርድና በአንተ ልክ ይለካልን ❤ የእኔ መልካም ሰው ለአበውነትም ቡሆን ትበቃለህ መልካምነትህ ከበቂ በላይ አስተማሪ ነው ❤
@Lilik4680.
@Lilik4680. 6 ай бұрын
አብዱዬ ከሁሉ በላይ ለሰው ልጅ ያለህ ክብር ፣ ለሴት ልጅ ፣ ለትውልዱ ማሰብህ በግሌ ትልቅ ክብር አለኝ አላህ እድሜን ያርዝምልን ትልቅ በጠፋበት ትልቅ ሆነህ ተገኝተሀልና❤❤❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
አብዱኬ በቃ ትችላለህ ጨዋታ አዋቂ ጎበዝ የመርካቶ ልጅ ነው ለሚስቱ የስጠው ክብር ያስመስግነዋል አራዳ ነዋ ከነቤተስብህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏🏾😘
@TerseyTersey
@TerseyTersey 6 ай бұрын
የሰፈሪ ልጅ የመርኬት ሰፈር አይደለ ዘፈንህ በልባችን ያለ ነው።የተናገረክው አርትን አሳየህን አብዶኬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር እመይልሃለው
@ekram2819
@ekram2819 6 ай бұрын
አላህ ሲል ደስ ሲል👍👍👍👍👍
@ElhamAy645
@ElhamAy645 6 ай бұрын
@Sofy-hm4kw
@Sofy-hm4kw 6 ай бұрын
አብዱዬ የምር አልሀምዱሊላ ስትል ደስ ነዉ ያለኝ ማሻአላህ❤ አላህ ይጠብቅህ
@neimasiraj9755
@neimasiraj9755 2 ай бұрын
አይ አብዱ ኪያራ አላህ ይጠብቅህ ወላሂ ከድሮም በጣም ነው የምወድክ አላህ ያቆይክ
@dawityohanes6333
@dawityohanes6333 6 ай бұрын
በነገራችን ላይ በህይወቴ እንደ ABDን እንደኔ እሚወደው ያለ ሁላ አይመስለኝም ጓደኞቼ እንኳን እሚያውቁኝ በእሱ ነው🥰🥰🥰ኑርልን አራድነት ABD🥰🥰🥰🥰
@mistotube12
@mistotube12 6 ай бұрын
አራዳ ማለት ፈጣን ተረጂ ነው አተ ግን መግለፅ አይቻልም ልዩ ሰው ነህ❤❤❤
@iloveessey
@iloveessey 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር , ሰዉ አክባሪ , ጨዋ , ደግ , ጨዋ ሠዉ ነህ , አዲሡ ስራህም አንደኛ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ 2017 አዲሡ አመትም የተሣካ አመት እንዲሆንልህ እመኛለሁ
@zohasenluxury-7375
@zohasenluxury-7375 5 ай бұрын
አብዱዬ ሁሉም ነገር የሚያምርበት ምርጥ ሰው ከነቤተሰብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@Firehiwot45
@Firehiwot45 6 ай бұрын
thank you ABD የቴዎድሮስን ታደስን ዘፈን የሰው ሀገር 😢ለምንኖር ትክክለኛ ምርጫ ነገርከን
@almazeendalkahew6356
@almazeendalkahew6356 6 ай бұрын
ማነው እንደኔ የሚወደው ሙዚቃውን ሁሉ ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ❤❤❤
@ImukaDejene
@ImukaDejene 6 ай бұрын
የምር በጣም እሰማሃለው መላጣዎች ኑሩ አብዱ በርትተህ ጠንክረህ ስታሳያቸው ሰማይ ይሰቅሉሀል ሰላም በላቸው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 6 ай бұрын
ለሴት ያለህ ክብር
@SelemoneBirmegiy
@SelemoneBirmegiy 5 ай бұрын
አብዱ❤❤በጣም ነው የማደንቅ❤❤ፈጣሪ አማኑኤል እድሜና ጤና ይሰጥህ የሰፈሪ ልጅ ሸውልደማ ትለያለህ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 6 ай бұрын
አብዱ ኪያር ደስ የሚል ስራ ነው ጨዋነት፣አራዳነት፣የዋህነት እና የሀገር የህዝብ ፍቅር አለህ ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛልህ❤❤❤
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
AFARTANKII (40) QISO OO UGU SAAMEYNTA BADNAA_2022 iyo 2023_ SHEIKH MUSTAFA.
3:26:03
IFTIN BROTHERS STUDIO
Рет қаралды 2,6 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН