Seifu on EBS: "ሰው ሁሉ የ ሰላም ተስፋዬ ባል ነህ ወይ ይሉኛል" የሙዚቃ አቀናባሪ ኪሩቤል ተስፋዬ Part 2 | Kirubel Tesfaye

  Рет қаралды 307,414

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

"ሰው ሁሉ የሰላም ተስፋዬ ባል ነህ ወይ ይሉኛል" የሙዚቃ አቀናባሪ ኪሩቤል ተስፋዬ Music Artist Kirubel Tesfaye interview on Seifu Show Part 2
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 285
@hayukwt4218
@hayukwt4218 4 жыл бұрын
እኔ እራሱ የሠላምን ባል መስለኸኝ ነበር በጣም ነው የምትመሳሰሉት የስደት ጓደኞቸ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ 😘❤️
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 4 жыл бұрын
Amen
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
አሜን
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 4 жыл бұрын
መትያ ወድሙ መሆን አለበት ቁመቱ የዚኸ ረዘም ይላል እጂ አድ መልክ ሰውነት የገርማል
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 4 жыл бұрын
@@user-kv8fw6kp3u ወንድሙ ነውኮ
@user-yj1un2sy4p
@user-yj1un2sy4p 4 жыл бұрын
አሚን
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ውዶቼ ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ዱአ አድርጉልኝ ያረብ በመዳም ሥራ ለሞት ነው effff ስደት 😪😪😪😪😪😪መቆም ነው ያቃተኝ ያረብ የአላህ
@eyaalem7990
@eyaalem7990 4 жыл бұрын
Taiba taiba አይዞሽ እህታችን ሁሉም ያልፍል:: ትእግስት ማድረግ ይጥቅማል:: ላያስችል የማይሰጠው አምላክ ሁሉንም ያስተካክላል::
@ridwanlove6666
@ridwanlove6666 4 жыл бұрын
አይዞሽ
@user-ze2yg6lm5v
@user-ze2yg6lm5v 4 жыл бұрын
Aeuzosh ehite enem betam wegebe aemognal fetari tnkarewu ysten 🙏🙏🙏
@mariamhesham6197
@mariamhesham6197 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@honitube3464
@honitube3464 4 жыл бұрын
Ayezosh yene ehete egzeaber bertatun yestsh
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 4 жыл бұрын
ኪሩዬ እኔም የሰላም ባል ነበር የምትመስለኝ ለማንኝዉ አድናቂህ ነኝ ምርጥ አቀናባሪ ነህ ሄኒ ተመልሰህ ስለመጣህ ደስብሎኝል ❤❤❤❤❤👍
@user-iv7od2gg4f
@user-iv7od2gg4f 4 жыл бұрын
ኪሩ እና ሄኒ ስወዳቹ እንኳን ለብራነ ጥምቀቱ አደሳቹ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አቤት የእግዚአብሔር ስራ ግሩም እኮ ነው በእውነት አንድ አይነት ናችሁ
@meskeremfikr8316
@meskeremfikr8316 4 жыл бұрын
የኛ የ90ዎቹ ፍቅርን ነዉ በናንተ አየሁት 😭ያን ግዜ ያምጣልን
@user-mk5nc4qh9d
@user-mk5nc4qh9d 4 жыл бұрын
አሚንንን ማርየ😥💕💕💕
@gggyyy8570
@gggyyy8570 4 жыл бұрын
አሜን ሄኒ እንባው መጣ እኮ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ🙏🏾ወዳጅነት ጉዋደኝነት እንደዚህ ሲሆን ደስ ይላል::
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ሰይፍሻ እንኳን አደረሳችሁ ውይ እኔ ራሱ ብዬ አላውቅም በአደባባይ ግን ለረጅም ግዜ ከሰላም ባል ጋር ይመሳሰሉብኛል
@sinawusinawu8197
@sinawusinawu8197 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶች ልጆች በሙሉ እንኴን አደረሳችሁ አደረሰን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ስለ እውነት እኔም የሠላም ተስፋዬ ባል ነበር የሚመስለኝ ።
@abebachanal1036
@abebachanal1036 4 жыл бұрын
ታናሽ ወንድሙ ነው እኮ
@rabilove4008
@rabilove4008 4 жыл бұрын
ወንድሙ ነው በጣም ይመሣሠላሉ
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
ስለ
@medi9725
@medi9725 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም የመስለሉ
@etet7514
@etet7514 4 жыл бұрын
ሱብሀናለህ የሰዉ መመሰሰል ወለሂ የሰለም ተስፈዬን በል ረሱን ነዉ የሚማስለዉ 🌹
@helenbashu5549
@helenbashu5549 2 жыл бұрын
ወንድሙ ኮ ነው
@user-jx7dp2oo9l
@user-jx7dp2oo9l 4 жыл бұрын
እዴ እኔ እራሱ እኮ መስሎኝ ነበር ወይጉድ ሰላምዬ እዴት ነው የምትለያችሁ
@zuzutube7972
@zuzutube7972 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 жыл бұрын
*ኪሩ ታቶ🕂👈♥አለው ያኛው* _የለውም መሰል_ 🤔😊😘
@kalkidanyaregal6657
@kalkidanyaregal6657 4 жыл бұрын
ኪሩቤልዬ 😍😍😍😍😍😍😍
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
ለዛቢስ ስይፋ መንታ እንዲት ነው ስትል አታፍርም ልጅ ስው አይስራውም ፈጣሪ ነው አንዳንድ ጨዋታ አሳምራለሁ ብለህ አትዘባርቅ ስከን በል
@aminaabdulla6787
@aminaabdulla6787 4 жыл бұрын
ውይ መመሳሳል እኔም የሰላም ባል መስለሀኝ ነበር መልካም ሰው ደስ ትላለህ
@heemh7690
@heemh7690 4 жыл бұрын
የሠላም ተስፋዬ ባልነው የመሠለኝወይኔ መታለል
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ውይ ሥታምሩ
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ከቤቲ ጋር መልካም ስራ ነው የሰሩት:: ተ ደ ን ቀ ዋ ል🙏🏾💚💛♥️ቤትዬና ኪሩ!!!
@yotor2abissiniya127
@yotor2abissiniya127 4 жыл бұрын
sub swap?? Tena D
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤️🙏
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 4 жыл бұрын
"ጓዳ" በጣም ነው የተመቸችኝ 😁😁 ሰይፋ እኮ አንዳንዴ የማይጠየቅ ይጠይቃል 😀ይመቻቹ ለማንኛውም
@yodita5
@yodita5 4 жыл бұрын
ሰይፉ እውነት መስተካከል አለብህ።
@saraterefa9399
@saraterefa9399 4 жыл бұрын
እውነትም የሰላም ተስፋዬ ባል ነው የሚመስለው በጣም ቆንጆ ነክ ይመችክ
@yosephkassa1530
@yosephkassa1530 4 жыл бұрын
ባልሳልሆን ወንድም ነኝ በላቸዉ ሰላም ምርጥ ጴነጤ ናት ለችግረኞች ደራሽ እህት አለህ
@emu8244
@emu8244 4 жыл бұрын
ይገርማል ኣይቼው ኣላውቅም እኔም የመሰለኝ የሰላም ባል ነው ሄኒ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ኣድናቂክ ነኝ
@user-yi3lg7tx6y
@user-yi3lg7tx6y 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rahmayanous8894
@rahmayanous8894 4 жыл бұрын
እንኳንአብሮአዴረሰንሸኩረን
@neimacool6507
@neimacool6507 4 жыл бұрын
ኪሩቤል የዛሬ 15 አመትም አሁንም ያው ነክ ሚስጥሩ ምን ይሆን ?
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 4 жыл бұрын
ከፈጣሪና መልካምነት 💝
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
ይደንቃል እኮ ምቾት ነውየ ፈጣሪም ፀጋ ነው
@hasethaset1869
@hasethaset1869 4 жыл бұрын
አያረጀም
@bonigirma5021
@bonigirma5021 4 жыл бұрын
እስፖርት እና አመጋገብ ነዉ ሰዉነቱን አታዩትም የሚጠጣ የሚያጨስ ልጅ አይደለም ለዛ ነው
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Kkkk aynegerm
@welansatesfaye4988
@welansatesfaye4988 4 жыл бұрын
Men to men hug each ather . wow Ethiopia!😘🐼
@haadhabiyyaoromtiittilove7678
@haadhabiyyaoromtiittilove7678 4 жыл бұрын
እኔም ናፍቀህኛል
@sosinakechena9314
@sosinakechena9314 4 жыл бұрын
Wowwwww betam yamerale wowwwwww
@wowlove5157
@wowlove5157 4 жыл бұрын
ሄኒ የኔ ውድ በጣም ነው የማደቅህ
@salamsalaam1637
@salamsalaam1637 4 жыл бұрын
እኔም የሰላም ባል ይመስለኝ ነበር ሰይፍሻ ሄኒን ላገኝው እፈልጋለው
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ሄኒ የዋህ ትሁት ሠው እድሜን ከጤና ጋር አብስቶ ይስጥህ❤👑
@allphones905
@allphones905 4 жыл бұрын
አይገርምም እኔራሱ ባላ ነበር እሚመስለኝ ክሩዬ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድክ
@user-yo4dc5br7u
@user-yo4dc5br7u 4 жыл бұрын
ክክኮኮ
@abebachanal1036
@abebachanal1036 4 жыл бұрын
ወንድሙ ነው ግን ሁለቱም ስራቸው አንድ ነው ሙዚቃ ነው የሚያቃናብሩት
@iloveyoumama6484
@iloveyoumama6484 4 жыл бұрын
እሚገርም መመሣሠልነው እኔለራሡመሥሎኝነበር
@salams503
@salams503 4 жыл бұрын
እኔም መንታ ነው መወልደው
@frehyiwottakele2903
@frehyiwottakele2903 4 жыл бұрын
Seyfuye enem alew ye 2 menta lijoch enat negn Egziabher yimsgen
@user-rr2xz1bz9u
@user-rr2xz1bz9u 4 жыл бұрын
ውይ ሰይፉ
@hayatm898
@hayatm898 4 жыл бұрын
ክክክክ አር ትመሳስላላችሁ ልጂቱን እዳታሳስታት
@hayuyeaddis5758
@hayuyeaddis5758 4 жыл бұрын
የሰላም ባል ፀየም ይላል ውዴ
@mostafacoc-2740
@mostafacoc-2740 4 жыл бұрын
@@hayuyeaddis5758 😅😅😅😅😑😑😅
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 жыл бұрын
ቢመሳሰሉም የሚለያዩበት ቦታ አለ።
@mostafacoc-2740
@mostafacoc-2740 4 жыл бұрын
yeti bota new 😅😑😅😅😑😅😑😑😅😅😅
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
@@sebrinalove6392 😂😂😂😂
@selamawitkebede6439
@selamawitkebede6439 4 жыл бұрын
ሰይፉ ላንተ አንድ ጥያቄ አለኝ ለምንድነው ስለታገቱት ሴት ተማሪወች ምንም አይነት መልክት አላስተላለፍክም ህማቸው አልገባህም ?
@user-vx3gp2bc5n
@user-vx3gp2bc5n 4 жыл бұрын
እኮ 2 ሴት ልጆች አሉት ግን ፀጥ
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 4 жыл бұрын
የምር በጣም ይመስላል
@GetiTube
@GetiTube 4 жыл бұрын
Enkuan aderesechu✔️💔🙏🙏🙏
@user-mo6ur5jz2f
@user-mo6ur5jz2f 4 жыл бұрын
አለመስማማትን.ከመፍጠረ.መስማማትንማሰብይቀላል.እደኔ.ብትታረቅደስይለኛል
@user-bk5eg3my5k
@user-bk5eg3my5k 4 жыл бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ ግን ወንደሙ ነው
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ይገርማል ? የልብሳቸው ከለር ተመሳሳይ ነው ይዋደዳሉ ማለት ነው::ዋዉ ያምራሉ!!!!
@user-py3ut7pj6n
@user-py3ut7pj6n 4 жыл бұрын
እደታባቱ ነው የሚያምረው ኪሩቤል ወንድሙ ነው እንደ ግን
@abebachanal1036
@abebachanal1036 4 жыл бұрын
አው ወንድሙ ነአ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 4 жыл бұрын
ሄኒ ሚኒሊክ ትምርትቤት አውቅአለው። በጣም ረጋ ያልክ። 😍😍😍
@almazyesuneh6037
@almazyesuneh6037 4 жыл бұрын
Wowww stamiru
@Lee-mv1lu
@Lee-mv1lu 4 жыл бұрын
ውይይይይ ሰላምታችሁ አስለቀሰኝ
@yesrimyaqob1614
@yesrimyaqob1614 4 жыл бұрын
What ወላሂ እኔም የሰላም ባል እያልኩ ነበር ወይ መመሳሰል
@elttube9332
@elttube9332 4 жыл бұрын
Seyfisha betam des mil program neber!.....Abe Keben bitakerbiliegn ejig betam des yilegnal!
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 4 жыл бұрын
ከሰላም ባል ይመሳሰላሉ ወንድማሞች ናቸው
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 4 жыл бұрын
Awoo
@yttlikthis4902
@yttlikthis4902 4 жыл бұрын
Damo batami yesasalalu
@user-fi2jf2kd8m
@user-fi2jf2kd8m 4 жыл бұрын
@@yttlikthis4902 ለዛ ነው
@Filseta
@Filseta 4 жыл бұрын
ሄኖክ የእውነት ናፍቁዋል ኪሩቤልን ሢያሣዝን ሄኖክ
@user-fr8ek8bf2t
@user-fr8ek8bf2t 4 жыл бұрын
ውይመመሳሰል የሠላምባሌ ይመስላል
@menbilove2757
@menbilove2757 4 жыл бұрын
Wow berta keru 🥰🥰
@user-to3kz1lr5k
@user-to3kz1lr5k 4 жыл бұрын
እውነትኮ ነው የሰላምን ባል ይመስላል
@ss-ep7lq
@ss-ep7lq 4 жыл бұрын
Henogye betam ygermal bezih samn gn yet tefto new eyalkugn lerase sasb neber betam new emadenkeh emwedh bertalgn
@gemchugemchu5534
@gemchugemchu5534 5 ай бұрын
Hi sefu
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
የቆንጆ አድናቂ ነኝ ውብ ነክ እኔም ትምስለኝ አለክ።
@user-ue6oc1zb5w
@user-ue6oc1zb5w 4 жыл бұрын
ክክክክክ ሴፍሻ የመንታ ምንድነው በሳቅቅቅ
@bitewushbitew1237
@bitewushbitew1237 4 жыл бұрын
በጣም ነው ሚመሳስሉት
@hanalegesse4508
@hanalegesse4508 4 жыл бұрын
ሄኒ ምርጥልጂ ውድድ
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
ይመሳስላሉ በጣም
@jerrychannel430
@jerrychannel430 4 жыл бұрын
አዎ መላ አለው,ስይፉ ጅእል
@zaratube608
@zaratube608 4 жыл бұрын
እኔም እንደዛ ይመስለኝ ነበረ መንታ ናቸው እንዴ ?
@almazadefris9327
@almazadefris9327 2 жыл бұрын
Wawwww batem desi ye ilali eshii
@user-zs1ef6jv3e
@user-zs1ef6jv3e 4 жыл бұрын
ኪሩ ስወድህ ደሞ የሠላሚናን ባል መባልህን አግኝተህ ነው በሷ ሠርግ ነው በጣም የታወከው እኮ
@user-ph1xw5xg4u
@user-ph1xw5xg4u 4 жыл бұрын
#ጀግና ነህ የምር አኮራከኝ
@mftube6530
@mftube6530 4 жыл бұрын
አየ ሰይፍሻ የመንታ እንዴት ነው 😂😂😂😂የስራህን ይስጥህ ስይፍሻ የምር በጣም ነው የምወድህ
@medinamedina4316
@medinamedina4316 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@amytube1013
@amytube1013 4 жыл бұрын
Yeselam bal yemeslal
@zdtubezdtube6810
@zdtubezdtube6810 4 жыл бұрын
ውይ መመሳሰል
@melatbekalu4043
@melatbekalu4043 4 жыл бұрын
Ene gen ayimesaselubegnem yezi lij wubet betam yisebal🤤
@alimosawee2079
@alimosawee2079 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 4 жыл бұрын
Ere yeselam bal yibeltal yetina yet
@addisgebre779
@addisgebre779 4 жыл бұрын
እስቲ ሰይፍዬ ለእኔ ቆንጆ ባል ፈልግልኝ
@emanalitube6068
@emanalitube6068 4 жыл бұрын
እውነትም ይመስላል የሰላም ባል
@genetgebre480
@genetgebre480 4 жыл бұрын
👍👍
@user-jt7gh5nb1i
@user-jt7gh5nb1i 4 жыл бұрын
ውይኔ የሰላም ባል ነው ወይስ አይደለም በጣም ተመሳሰለብኝ
@noramohammed497
@noramohammed497 4 жыл бұрын
ውንድሙ ነው
@fatmaahmed2338
@fatmaahmed2338 2 жыл бұрын
👍
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
የመንታ ለኔም ንገረኝ ክክክ መንታ ልጅ በጣም ነው ምመኘው
@user-mr8tg8ef2k
@user-mr8tg8ef2k 4 жыл бұрын
ወላሂ እኔም መስለህኝ ነበር የስላም ባል
@asu-zz4fl
@asu-zz4fl 4 жыл бұрын
ሠይፍሻ እባክህ አንድ ጥያቄ ላጠይቅህ ፍቃደኛነክ
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
የስደት ጓደኞቼ ራሰቹን ጠብቁ ብርድ ነው ብለቹ ውሃ መጠጣትን አትርሱ ለኩለሊተቹ ጥንቀቄ አድርጉ በተራፈ በየለቹበት አላህ ይጠብቀቹ በተረፈ ሰብስክራይብ አርጉልኝ kzbin.info/door/72mImYSblXeprqf3m3YSoA?view_as=subscriber
@fadelalawieh2168
@fadelalawieh2168 4 жыл бұрын
አረ እኔ በጣም ኩላሊቴን ያመኛል
@fdtube4966
@fdtube4966 4 жыл бұрын
አዎ ብዙ ስደተኞች ስለማጠመን አንጠጣም ከቻልሽ በቀን ውስጥ 2 ሊትር በላይ ብጠጪ ለኩላሊት ጥሩ ነው ህመሙ ከቆየብሽ ብትታዪው ጥሩ ነው እህቴ ከጤና ሚበልጥ ምንም ስለሌለ
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 жыл бұрын
ሀገር ቤት አይደል ያሉ ወሪ ማብዛት
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 4 жыл бұрын
እሽ ማረረረ
@user-yx3km2dn7v
@user-yx3km2dn7v 3 жыл бұрын
Mishitihin yibidalh ena yweledilhal
@user-wh5yn6qz6p
@user-wh5yn6qz6p 4 жыл бұрын
ወይ መመሳሰል የምርም የሰላምን ባል ትመስላለህ
@selamm3907
@selamm3907 4 жыл бұрын
it's interesting how Aman and selam have the same last name.
@portotraboulsi2599
@portotraboulsi2599 4 жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-vc9ls5ls3q
@user-vc9ls5ls3q 4 жыл бұрын
ይመስላል የሰላም ባል
@abelbirhanu6114
@abelbirhanu6114 4 жыл бұрын
Ewunet new eko yimesaselalu
@zniyosti146
@zniyosti146 3 жыл бұрын
Ayegeremei awenemi esewenu yelekenu
@wubanchmlke2552
@wubanchmlke2552 4 жыл бұрын
እውነት ነውኪሩን የምናቀውበሄኒነውሄያድሳቲምሁለትገጽታናቸው
@user-ip2lz1ll2o
@user-ip2lz1ll2o 4 жыл бұрын
ወላሒ እኔ ራሱ እሱነበር የመሰለኝ
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
አወ ትመሳሰላላችሁ ብቻ ሰላምን ጉድ እንዳትሰሯት 😂
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Kkkk
@amama9243
@amama9243 4 жыл бұрын
እረ እኔም የሰላም ባል መስሎኝ ነበር ወላሂ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 4 жыл бұрын
ወድልጅ እደህ ሎጋ ሲሆን ነውክሮቢል ሸበላው
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
መላጣ መንታ አማረክ 😂😂😂😂😂😂
@user-xs3jb5ho9d
@user-xs3jb5ho9d 4 жыл бұрын
እረ ሰይፍ ልጁን እንዳትቀረጥፈው ወይ ጉድ ሲከሱ እዳ ሲወፍሩ እዳ
@abebachanal1036
@abebachanal1036 4 жыл бұрын
ማንታ መውለድ እፈልጋለሁ እንዴት ነው ስራው የጓራ የምታውቁ ነገሩኝ ክክክክክክክክ
@henanseidtube4022
@henanseidtube4022 4 жыл бұрын
ደጋግም😂😂😂😂😂
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 4 жыл бұрын
Henan seid Tube 😂😂😂
@user-xi6mi2bn3n
@user-xi6mi2bn3n 4 жыл бұрын
አበሻም አትመሥል ሥታምር
@gedionweldekiros2266
@gedionweldekiros2266 4 жыл бұрын
አንቺ ወይጦ ሓበሻ አያምርም ያለሽ ማን ነው?
@natanataiy3685
@natanataiy3685 4 жыл бұрын
Seifu teyeki
@hilohelen9728
@hilohelen9728 4 жыл бұрын
ኪሩ የሠላም ባል አይደለም የሠፈራችን ልጅ ነው ያገባው
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
ግን የሠላም ተሥፋየ ባል ወንድም ነው እደ
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
አዎ ማማዬዬ
@user-lk4jy1gh2i
@user-lk4jy1gh2i 4 жыл бұрын
awe
@Ze-kz2tu
@Ze-kz2tu 4 жыл бұрын
እይዋ 😘😘😘
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 60 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,2 МЛН
Or is Harriet Quinn good? #cosplay#joker #Harriet Quinn
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 48 МЛН
Magic or …? 😱 reveal video on profile 🫢
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 60 МЛН