የመጠጥ ሱስ ህክምናዬን ስጨርስ ወደ መድረክ እመለሳለሁ.. ፊቱ ብቻ የሚወራው ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 370,710

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

ህክምናዬን ስጨርስ … ወደ መድረክ እመለሳለሁ ፊቱ ፍቻ የሚወራው ተወዳጁ ኮሜዲያን ልመነህ ታደሰ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 631
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Ай бұрын
ልመን ፈጣሪ የመጨረሻ ያርግለት በጣም ደስ የሚል ሰው ነው።
@ethiopiannewendeavor8867
@ethiopiannewendeavor8867 Ай бұрын
ጌታቸዉ ጋዲሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ:: ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን
@biruk2
@biruk2 Ай бұрын
Betam, Getch mirt Ethiopiawi 💚💛❤
@alemasemamaw6566
@alemasemamaw6566 Ай бұрын
ግን የሚገርመው ሁላችሁም ጌታቸው ጋዲሳ ዩቱዩብ ላይ ሙዚቃ እንኳ ሲለቅ አታበረታቱም ክፉወች ናችሁ።
@destamuche8570
@destamuche8570 Ай бұрын
ዋዉ ዶክተር ታደሰ በጣም ጎበዝ ሳካትሪስት ሀኪም ናቸዉ በጣም እረድተዉናል ተስፋ በሚያስቆርጥ ሁኔታ ዉስጥ የነበሩትን የቤተሰብ አባላት ረዥም እድሜ ለዶክተር ታደሰ❤❤❤
@user-mu4xz1pn6u
@user-mu4xz1pn6u Ай бұрын
ሲያወራ ቢያድር የማይሰለች ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ያለ አስተሳሰብ ንፁህ ሰው
@nahombirhanu7639
@nahombirhanu7639 Ай бұрын
ሰይፍሻ እድሜ አብዝቶ ይጨምርልህ በእውነት የሚገርም ልብ ነው ያለህ❤❤❤
@user-kq2vi2zl9u
@user-kq2vi2zl9u Ай бұрын
ሰይፉ በጣም ምስጋና ይገባሀሃል ። ይህን የህዝብ ባለውለታ የሆነና በሁላችንም ልብ ውስጥ ያለን ሰው ይህቺን የመጨረሻውን ህይወት ደስ ብሎ እንዲኖር ይረዳ ።
@michaelyemariamlij2633
@michaelyemariamlij2633 Ай бұрын
ሴፋ ለራሱ ዝና ብሎ ነው የሚያቀርበው
@tilahung3043
@tilahung3043 Ай бұрын
@@michaelyemariamlij2633እና ምስጋና አይገባውም ?
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Ай бұрын
​@@michaelyemariamlij2633 ትክክል...ሠይፉ ልመንህን ከማቅረቡ በፊት ማንም አያውቀውም ነበርደ Kkkkkkkk....
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
ልብሱን እንኳን መች ቀይሮ አቀረበው
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t Ай бұрын
አንተ ቢጂ አይ እግዚአብሔር የባረከህ ደግ ሰው በእውነት ስለምታደርገው ቸርነት ጌታ በሰማያዊ እና በምድራዊ በረከት ብዙ እጥፍ ይባርክህ ። ለምድራችን በጣም ታስፈልጋለህና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዘብሔርን እንዲሰጥህ ጸሎቴ ነው ።
@SADORATUBE
@SADORATUBE Ай бұрын
ሰላማቹ እዳሻዋ ይብዛ ክፉ አይካቹ ወቶ ከሙቅረት ይጠብቃቹ👍👍👍👍👍👍👍👍
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df Ай бұрын
Amen
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk Ай бұрын
Aminnnnnnnnnnnnn
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Ай бұрын
Egiziabher Cherso Yemarhi Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu Ай бұрын
በእውነት ሴፍሽ በጣም ጡሩ ሰው ነህ ፈጠሪ አንቴንም ቤተሰብህንም መልካም ነገር ይሁንለቹ በተረፈ ልምዬ ስለ ደንክ ደስ ብሎኛል መጨረሻህን ያሰምርልህ ዶክተር ጤናና እድሜ ይብዛሎት
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 Ай бұрын
ልመንህ ተሽሎህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ወደ ቀድም ስራ ተመልሰህ ለማየት ያብቃን ልመንህን ለህክምና ማንኛውንም ትብብር ያደረጋችው በሙሉ ና ሰይፉም ልመንህን ጥሩ ሁኔታ ላይ ሆኖ ስላሳየኸን እናመሰግናለን ሁላችውም እግዛብሄር አድሜና ጤና ይስጣችው
@zizitino6797
@zizitino6797 Ай бұрын
እስኪ ሰይፉ ከቻልክ ያ መንገድ ላይ እጮኛውን ሲጠብቅ የሚታየው ካልተሳሳትኩ ስሙ ለማ መስለኝ አስኪ ወደዚህ ማዕከል እንዲመጣ ተባበረው ድሮ ልጅ ሆኜ የማስታውሰው ፒያሳ ከመብራት ሃይል ትንሽ ከፍ ብሎ ወይም ከገብረትንሳይ ኬክ ቤት አጠገብ አሁን ቦታው በድንብ ትዝ ሰለማይለኝ ነው አንድ ፎቶ ቤት ነበር ልመንህ ከሚስቱ ጋር የተነሳው ፎቶ በፊት ለፊት ይታይ ነብር ለመንህን ሰለምንወደው ሁሌ ነበር ያንን ፎቶ የምናየው አሁን ፎቶ ቤቱ ይኑር አላውቅም እረ እንኳንም ጤናህ ተመለሰ
@user-di5vn3xs9r
@user-di5vn3xs9r Ай бұрын
በጣም ይቅረብ
@yonatanlakew3435
@yonatanlakew3435 Ай бұрын
Interesting idea bless
@tenad7309
@tenad7309 Ай бұрын
ለመናገር ፍቃደኛ አይመስልም::
@SEP2922
@SEP2922 Ай бұрын
የልመንህና የሚስቱ የሰርግ ፎቶ የሚታይበትን ፎቶቤት እኔም በልጅነቴ ፎቶ ለማሳጠብ ስሄድ አስታዉሰዋለሁ! ፎቶቤቱ ገብረተንሳይ አካባቢ ሳይሆን ከወርቅቤቶቹ መስመር ላይ ወደ አራት ኪሎ መሄጃ መስመር ላይ ነበረ አሁን እንደምናቀዉ እድሜ ለአንባገነኑ አገዛዝ ምልክት እንኩአን ሳያስቀር አካባቢዉን አፍርሰዉታል!
@abatehabte
@abatehabte Ай бұрын
ጥሩ ጥቆማ ነው ሰይፈ አሁን አሁን ጥሩ ሥራ እሰራህ ነው የህዝብ ልጅ ሰለሆክ ኮራሁብህ ግን ሁሉንም ማስደሰት አይቻልም በሁሉም ፈጣሪ ይርዳህ
@user-vw2tz1mu5i
@user-vw2tz1mu5i Ай бұрын
ልመን በቅድሚያ አንተን እንዲ ተሽሎህ ላሳየን ልዑል እግዝ ክብር ምስጋና ይግባው :: በመቀጠል ለ ዶክተር ስላየሁ እንዲ ተሽሎህ በጣም ደስ ብሎኛል መድሀኒያለም ጨርሶ ይማርህ ጥሩ ነው ያለህው ::
@mohammedgemale2972
@mohammedgemale2972 Ай бұрын
የምር በጣም ተሽሎታል በጣም ከብዙ ጊዜ በሆላ እንደዚህ ተሽሎት ደኖ በማየቴ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Ай бұрын
እስከአሁን የማልረሳቸው ትዝታዎች አባባ ተስፋዪ ህብረት ትርዒት የመግቢያ ሙዝቃ እና ልመነ አለባቸው😢😢😢
@tesfaymoges2754
@tesfaymoges2754 Ай бұрын
His memory is amazing, his cognition is wonderful . High likely to succeed in his treatment. Thank you guys for not giving up on him. ልጅነታችንን ያደመቀልን ጀግና
@birtukantesfaye678
@birtukantesfaye678 Ай бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ሁሉን በሠዐቱ ያደርጋልና ስራው ድንቅና ግሩም ነው ።ሁሉን ማድረግ በስዐቱ ያውቅበታል።ተመስገን🎉❤
@evaalexia-pd2ki
@evaalexia-pd2ki Ай бұрын
ጌታቸው ጋዲሳ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ ልጆችህን ቤተሰቦችክን አምላክ ይጠብቃቸው በጣም ምርጥ ሰው ጓደኛህን ሳትሰለች እዚህ እስኪደርስ አብረክ የቆምክ ከነ ጓደኞችክ መድሐኒዓለም በእድሜ በፀጋ ይጠብቃቹ በርቱ መዶሐኒዓለም ጥሩ ሰዎችን ያብዛ የጌታቸው ጋዲሳ አድናቂ ነኝ በርቱ በጣም ደስ አለኝ
@mahleteshetu9870
@mahleteshetu9870 Ай бұрын
ልመንህ 😍 ኦውውው ለካ ማናቀው ምርጥ ኮሜዲያን ነበረን 😍😍😍 ፈጣሪ ጨርሶ ምሮህ ስራዎችን ለማየት ያብቃን 🙏
@jacobjericho8667
@jacobjericho8667 Ай бұрын
Qonjye 12 ametesh mehon alebet😅 You cute tho 🎉
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
እንዴ ቁጥር አንድ ኮመዲያን ነበር እኮ
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 Ай бұрын
እንዴ ደረጀ ,ሃብቴ ምትኩ ,እንግዳ ዘር , አለባቸው ተካ ምርጥ ነበሩ ይሞቱትን ነፍስ ይማር
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 Ай бұрын
ልመንህ ጓዴ ጤናህ ተመልሶ መድረክ ላይ የመድረክ ንጉስ እንደምትሆን ተስፋ አለኝ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Ай бұрын
ሰይፉ በጣም ጥሩ ስራ ነው የሰራሀው ልመንህ ተወዳጅ ሰው ነው ያሳለፈውን ጊዜ ስላስታወስከው እራሱ therapy ነው ማገገሙንም ይገልፃል እግዜር ይስጥህ። በጣም ደስ ብሎናል ጌታ ይጨመርበት ጤናው ተመልሶ ዳግም መድረክ ላይ እንድናየው የሱ ፈቃድ ይሁን።
@BanteamlakeGetachew
@BanteamlakeGetachew Ай бұрын
ተፋፍረን እንጅ ያላመመው የለም
@user-yx6gz7xp7c
@user-yx6gz7xp7c Ай бұрын
😂😂😂😂
@TERY411
@TERY411 Ай бұрын
😂😂😂
@melkamlove2830
@melkamlove2830 Ай бұрын
😂😂😂
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
በዚህ ስብስብ ያየሁት - ለካ አሁንም አስተዋይ ሰዎች አሉ። ኤግዛአብሔር ይስጣችሁ፣ ቢላል እጅግ ትልቅ ሰው ነህ፣ በርታ።
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Ай бұрын
ሰይፉዬ እባክህ ቲዎድሮስ ታደሰንም አትርሱት ወድ ወንድማችን ልመንህ ታደሰ እነኳን አየንህ ፈጣሪያችን መጨረሻውን አሳምሮ ያሳዬን አሜን 🙏🌹🌹🌹✅
@mequanentyohanes4713
@mequanentyohanes4713 Ай бұрын
እንዲህ መደጋገፍ እያለ ተንኮልና ግለኝነት ሠዎችን ማግለል ትተን ለጥሩ ነገር ብንተባበር ፈጣሪን ማስደሰት ጭምር ነው።ይህ ሰው የሁላችን የደስታ ምንጭ ነው።ቤተሰቦቹም ያለፈ ነገርን ትተው ፍቅር ቢሠጡት እየደወሉ ቢያነጋግሩት ነራሳቸውም የአዕምሮ እርካታን ያተርፋሉ።በርታልን የደስታችን ምንጭ የሆንከው ልመንህ ወንድማችን።
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 Ай бұрын
ልመንህ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሰይፍ ትልቅ ትልቅ ነገር ነው ያረጋችሁ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ።
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Ай бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ጨርሶ ይማረው በስም ልመንህ ሲባል አውቅ ነበር 😢 ሰይፍሻ የልጆችህ አባት ያድርግህ ❤
@yeneatube
@yeneatube Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ተመስገን መጨረሻዉን እግዚአብሔር ያሳምረዉ።
@Newmenged
@Newmenged Ай бұрын
ጌታቸው ጋዲሳ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻 "ሰው ማለት ሰው የሚሆን ነው ሰው የጠፋ ዕለት!" ብዙ የሙያ አጋሮች ቢኖሩትም ሞልቶለት ሙሉ ግዜውን እና ትኩረት ሰጥቶ የሚረዳው ባለማግኘቱ እንደሆነ አሳይተህናል : እረጅም እድሜና ጤና ለጌች!
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 Ай бұрын
ፈጣሪዬ ሰላምህን ጤናህን ይስጥህ እግዛብሔር ካንተጋር ይሁን
@user-zb7cf3go6n
@user-zb7cf3go6n Ай бұрын
My genius comedian ever We love you man.. long live Limeneh Tadesse... ❤❤ what a BIG talent.. ኡፍፍ በናታችሁ እንግሊዝኛውን ስሙት.. no one like him.. 🙏🙏 God bless you my man ...
@danigezaheng8836
@danigezaheng8836 Ай бұрын
🙏🙏🙏 perfect 👌 እንግሊዘኛ
@Lijeyassu
@Lijeyassu Ай бұрын
ልመንህ አባቴ ... ፈጣሪ ጨርሶይማርህ......
@aberalemma
@aberalemma Ай бұрын
አባመላ ደጉ ሰው (ቢጃይ ናይከር) ለተወዳጁ ኮሜዲያን ልመንህ ታደሰ ሕክምና ስኬት የልግስና እጅህን ስለዘረጋህ እጅግ ምስጋናችን ይድረስህ።
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
በእውነት ከልቤ በጣም ከሚያሳዝነኝ ውስጥአንዱ ልመንህ ነው የኔ ፈልቃቃ ሳቂታ and very matured እውቀት ጠገብ የአራዳ ልጅ ምን ያደርጋል .....
@seadamusa-yo2wz
@seadamusa-yo2wz Ай бұрын
ጌች ትልቅ ሰው ዕድሜ ይስጥህ የሰው ደስታ የሚያስደስትህ❤❤
@OMUOmarYouTube
@OMUOmarYouTube Ай бұрын
የሰይፉ ዎደጆች አለሀ በየለቹበት ሰለመቹን የብዘልኝ አለመቹ የሰከለቹ 10k አስገቡኝ በቀኒናት አተሰፊሩኝ እሽ በሉኝ አለሀን የጠየቀቹት ነገር ሁሉ እሽ ይበለቹ ትለልቅ ዩቱበሮች እበከቹ ሸርቱልኝ😢😢😢😢😢
@dabaroba1829
@dabaroba1829 Ай бұрын
ጌቾ ያንተን ደስታ ሳይ እንባዬ መጣ እ/ር ይክፈልህ Thank u Bilal
@azifisseha6028
@azifisseha6028 Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን !! ጥሩ ነው ያለው ልመንህ ። አባቴ በጣም ነበር የሚወደው :
@lul-zx2fc
@lul-zx2fc Ай бұрын
The legend limenhi we love you. Thank you seyfusha for the supports
@godanatube5013
@godanatube5013 Ай бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@alemtsehaygetachew1794
@alemtsehaygetachew1794 Ай бұрын
Hi seifu i don't know how to thank you no one makes me laugh like lemeneh alebesho & engeda zere old is gold
@salcnail6660
@salcnail6660 Ай бұрын
አሪፍ ነው ያለው ልመነ, የጥንቱ ምርጥ ሰው እግዚያብሄር ይርዳህ❤❤
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Ай бұрын
ልመንህ በጣም የምወደው የሚያስቀኝ የማረሳው የት ይሆን እያልኩ አስበው ነበር ዛሬ በጥሩ ሁኔታ ስላየሁት ደስስስስ ብሎኛል እንደገና በቀልድ ሰራው መጥቶ እንደማይህ ተስፋ አለኝ Good to see you brother ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adis001
@Adis001 Ай бұрын
ልመንእ ወንድሜ አብረን ነው ከልጅነታችን ጀምሮ ክፍተት 16 ቀበሌ 02,ወንድሜ እግዚአብሔር እስከመቸረሻው ይማርእ፣ትዝ ይልክ እንደሆነ ኮከበስብአ ትምህርት ቤት እግር ክስ ስንቻወት፣ከልቤ እሰልይልአለውይ አብሮ አደጌ ወንድሜ፣እንባዬ እያወረድኩ ነው የምስፍልእ የልጅእነት አብሮ አደጌ፣እግዚእብኤር ይማርእ።
@Leyou-Fact
@Leyou-Fact Ай бұрын
ሰላም የሰፈር ሰው ልመንህን ከአምስት አመት በፊት ባልደራስ ኮንደሚኒየም አግኝተነው አብረን ምሳ በልተን ነበር ። በጣም ደህና ነበር ሁሌም ጨዋታና ቀልዱ ይገርመኛል ፈጣሪ ደህና ያድርግልን ።
@Adis001
@Adis001 Ай бұрын
@@Leyou-Fact በታም አመሰግናለውይ፣እኔ የምኖረው ለሶስት አስርት አመታት ደቡብ ፍሎሪዳ ነው፣የወንድማችን ልመንእን ስሰማ ልቤ እንክት አለ፣ እግዚአብሔር የመቸረሻውን ያሳምርለት፣እርሶንም አመሰግናለውይ ለሰቱይ መረጃ።
@abelgirma4220
@abelgirma4220 Ай бұрын
ሰይፍ እግዜር የስጥህ ልመንህ በጣም የምወደው ኮሚዲያን ነው በጤንነት ወደ ሙያው ይመለስ ዘንድ ምኞቴ ነው
@tesfayengdashet4988
@tesfayengdashet4988 Ай бұрын
ሰይፍሻ እግዚአብሔር ይስጥህ ተወዳጁንና ተናፋቂውን ልመንህ ታደሰን እንዲህ በአድናቂው ህዝብ እንድናየውና ለውጡንም አይተን እንድንደሰት ስላደረክ ከልብ እናመሰግናለን ለዚህ እንዲበቃ ያደረጉትንም ጏደኞቹንና ወዳጆቹን እግዚአብሔር ዘራቸውን ይባርክላቸው ልመንህም በእግዚአብሔር ፈውስና በሀኪሞቹ እርዳታ ድኖ ለመድረክ ያብቃው ::
@menenderiba2093
@menenderiba2093 Ай бұрын
እሰይ ተመስገን ሰውን እንደዚህ አድኖ እንደማየት የሚያስደስት ነገር የለም ቅድሚያ ለሠው ክብር መስጠትነው ከሁሉ ይቀድማል የባሰ አይምሮውን እየጎዱ የደረሰበት ያውቀዋል ሰይፉ ወንድምህ ጓደኛህ ስለሆነ ብቻ አይደለም ሰባዊነትነው ተመስገን
@monahussen5232
@monahussen5232 Ай бұрын
ስይፉዬ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ
@TsionAlene
@TsionAlene Ай бұрын
ሰይፍየ እጅግ በጣም እናከብርሀለን ጀግናችን ነህ እንወድሀለን ❤ ፍጥረት እድሜ እና ጤና ሰጦህ ከዚህም በላይ የታርክ ባለውለታችን ያርግህ እናመሰግናለን ኑርልን 🙏🙏🙏
@beltebelte9575
@beltebelte9575 Ай бұрын
ጌታቸው ጋዲሳ በጣምነው የምንወድህ ተወዳጃ ጌች ቅን ሰው ነህ ልመንህ ማለት ሳትወድ በግድህ የሚያዝናና ኮሚድያን ነው አንተንም አብረውህ ለደከሙት መስጋና ይገባቹሀል ቢላል ምስጋና ይድረስህ ሰው ማለት ሰው የሆነ ሰው የጠፋለት ልመንህ ታደሰ ተወዳጂ ኮሚድያን
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 Ай бұрын
ልመንህ ቀሪው ዘመንህ የተባረከ ይሁን :: ሁሉም ሱስ በተለይም መጠጥ ድራግ ቁማር የድህነት መንገድ ነው:: ዝናህን ጠብቀው ከመልካም ሽቶ ይበልጣል ::
@rebabejiga2362
@rebabejiga2362 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ በጣም ደስ ይላል።
@asterabebe14
@asterabebe14 Ай бұрын
ይህ ሰው በትዳሩ ከደረሰበት ጭካኔ እንጂ የመጠጥ ሱሰኛ ሆኖ ተፈጥሮ አይመስለኝም። አይደለም። ግፈኛ ሴቶችና መሰሪ ወንዶች የስንቱን እንቁ ህይወት እንዳበላሻችሁና ልታበላሹ የሞከራችሁ ፈጣሪ የጃችሁን ይስጣችሁ። ከምትጎዱት ሰው እጥፍ ትቀበላላችሁ ቀናችሁን ጠብቁት። እንቁው ልመንኸን በአካል አግኝቸው ነበር። አሁን በዚህ የማገገም ላይ ስላለህ በጣም ደስ ብሎኛል። በዚህም ቴድሮስ ታደሰንም አስታውሱት። ፈጣሪ በምህረቱን ይላክልህ። ❤
@hiwotgirma5557
@hiwotgirma5557 Ай бұрын
የምታቂው ነገር ካለ እሺ ከሌለ ግን በጭፍንጨ አትፍረጂ
@user-tq4iy8ze3b
@user-tq4iy8ze3b Ай бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ተባረክ። ልመንህን አስበህ እንዳቀረብከው እመቤቴ ቅድስት ማርያም ከነመላው ቤተሰብህ ታስብህ።።በጣም ደስ ይላል , እግዚአብሄር ያግዘው።
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas Ай бұрын
ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው እግዚአብሄር ይማረው ጌች እና ጓደኞቹ ፈጣሪ በረከቱን ያድላችሁ❤❤❤❤
@Mahizuzu
@Mahizuzu Ай бұрын
ተው ግን ስይፉን ወመስግኑት ቅን ልብ ነው ያለውኮ😢❤❤❤
@selamawitnega5456
@selamawitnega5456 Ай бұрын
ልመንህ ዘመን የማይሽረዉ ኮሜዲያን የራሱ ሾዉ ቢኖረዉ በጣም ጡሩ ነዉ ሰክሰስ ፍል ይሆናል ብዙ አድናቂዎቹ ናፍቀዉታል
@TibebuTeklie
@TibebuTeklie Ай бұрын
አጠር ያለ፣ እውነት የሆነ፣ ፈጣን፣ አውቶማቲክ ፣ ጣፋጭ ፣ አመላለስ የታደለ ድንቅ የኔ ዘመን ሰው ፡፡ልመንህ ከተረዳና ወደ ጥሩ ሁኔታ ከተመለሰ ድንቅ የኪነጥበብ ሥራውን ልናይ እንችላለን ሰይፉ እባክህ ለኛም ስትል ዕርዳው፡፡
@fikir-
@fikir- Ай бұрын
ዋው ልመንህ እንኳን እግዚያብሔር ለዚህ አበቃህ ፍፃሜህን ያሳምር የረዳችሁት ሁሉ ተባረኩ እግዚያብሔር ይካሳችው
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ልመነ ምርጥ እግዚአብሔር የመጨረሻ ያርግልህና ወዝ ያለው ቀልድ አይተን እስኪ ዘና እንበል እንደናንተ ያለ የለም እውነት እግዚአብሔር ይርዳህ
@hiraomer6393
@hiraomer6393 Ай бұрын
I'm so happy to see Lemieneh recovered. He's solid, remembered everything sharply. We love to see him in stage again.
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ልመንህ በጣም ጥሩ ላይ ነው 😇😍🙏🏻 ተባረኩልን ወገኖቻችን
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 Ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ተረጋግቷል ይህን ስላየን በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ወደነበርክበት ይመልስህ ወንድሜ የልጅነታችን ድምቀት ይህን ያደረጋችሁ ሁሉ ተባረኩ
@Mercy-mw9nt
@Mercy-mw9nt Ай бұрын
እድል እና አንዳንዴም ምርጫ አንድን ላይ አንድን ታች ያረጋል
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ እግዚአብሄር ይባርክህ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ የምላሳልህ❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Ай бұрын
ልመንህ የማይረሳ ሰው ፈጣሪ ይማርህ❤❤❤❤
@gezegeta923
@gezegeta923 Ай бұрын
ትልቅ ፕሮግራም ነው፥፥ እናመሰግናለን፥፥ [ማስታወቂያው ለዛሬ እንኳን ቢቀር ጥሩ ነበር፥፥]
@rebka5068
@rebka5068 17 күн бұрын
ስፊሻ እናመስግናለን ተወዳጅ ልመንህ ታደስን ስላቀረብክልን ምንግዝም ስው የሆነ ሰው አይጥፍ እናመስግናለን ልመንህን ኩጉኑ ለሆናችሁሉ ይህን የሀገራችን ሀብት የሆነውን ትልቅ ሰው አለንልህ ስላላችሁት ክበሩልን ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር
@danielfeisa3284
@danielfeisa3284 Ай бұрын
ልመንህ እንዲ ሆነህ በማየቴ እግዚአብሔር ይመስገን ፈጽሞ ይማርህ !
@KiyaaAhamed
@KiyaaAhamed Ай бұрын
ሰይፍሻ አላህ ይጠበቅህ ያልተነገረልክ ጀግናችን ❤❤❤
@FasikaTamene
@FasikaTamene Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን
@user-jk2ri8zv3l
@user-jk2ri8zv3l Ай бұрын
ፈጣሪ ጤናህን ይመልሥልህ❤❤❤
@irceth9456
@irceth9456 16 күн бұрын
ትልቅ ለውጥ ነው። በጣም ደስ ይላል። ፈጣሪ ይጠብቀው። ለሱመዳን አስተዋፅኦ ያደረጋችሁ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ። አንጋፋው ጌታቸው ጋዲሳ የቀድሞ በ1980 ዎቹ የስራሀቸው ሙዚቃዎችህ ዘመን ተሻጋሪ የነበሩ ናቸው። ሰላም እና ጤና ይስጥህ።
@tsegayedarge702
@tsegayedarge702 Ай бұрын
በጣም የዋህ አሳዛኝ ትሁት ሰው ይመስለኛል ግልፅ ነው ፈጣሪ ጤናህን ይመልሰው ቤተሰቦቹ በተለይ ልጆቹ አባታቸውን ቢንከባከቡት መልካም ነው አባት ነው
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Ай бұрын
የአይምሮ ህመም የሚጀምረው ,መፈናቀሉ , ግድያው,እስራቱ,ችግሩ,የደህንነት ጉዳይ,የፍትህ,ፍቺ,ወንጀል,ፍርሀት,ይሄ ሁሉ ወደ stress የሚገፍ ናቸው በእውነት እንደዚህ አይነት ግፍ the last 6 years ውስጥ ነው በጣም የተባባሰው ያየነውም
@LinaTeshome
@LinaTeshome Ай бұрын
የአማራ ህዝብ ነው የዚህ ችግር በብዛት ተጠቂ የሚሆነው ለምን በዘሩ ምክንያት ተምሮ ስራ አያገኝም ቢቀጠርም የተማረው በየመስሪያ ቤቱ ጫና ይደረግበታል ሐቀኛ ስለሆነ ፣ትንሽ ኢኮኖሚ ያለውን እና ድርጅት ያለውን በግብር ጫና እያደረጉ እንዲሠደድ ያደርጉታል ፣ቤት ሰርቶ ከሚኖርበት አካባቢ እየገደሉ እና እያፈናቀሉ እናቶች እና ህፃናቱ በየመንገዱ ይወድቃሉ ፣ህፃናቱም ለሱስ እና ለፆታዊ ጥቃት እየደረሠባቸው ነው ይሔ ደሞ ለ40 አመት የቀጠለ ነው መፍቴው --------አበቃው።
@smd7650
@smd7650 Ай бұрын
አትዋሽ ሁሉም ነዉ የተጎዳዉ​@@LinaTeshome
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Ай бұрын
@@smd7650 በስማም❗️ በዚህም ከአማራጋ ትፎካከራላችሁ❓ እናንተን ከምድር ገፅ ማጥፋት ነው . በእውነት ሰው አይደላችሁም❗️
@smd7650
@smd7650 Ай бұрын
@@user-rx2wq6se7h ፈጣሪ ሆንክ ደሞ መተታም ቦርኮ
@user-vw2tz1mu5i
@user-vw2tz1mu5i Ай бұрын
ጌቾ እድሜ እና ጤናክ ይስጥልን በልጅነቴ የሰማዋትን እኔን ከቤት አስቀምጣ ወጣ ያበዛችው የንሚለውን ብታጉራጉርልን
@zelalemtekeletsadik6431
@zelalemtekeletsadik6431 Ай бұрын
Love his honesty
@woine123
@woine123 Ай бұрын
ልመንህ በዚህ ቃለ መጠየቅ ላይ በጣም ብዙ እያስታወሰ ነው:: እግዚአብሔር ይመስገን ተሽሎታል ::
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
Lemeneh has an excellent memory. I remember that we were waiting for Lemeneh and Alebachew short comedy. I'm So happy to see Lemenehm getting better.. May GOD bless you more.
@sayatole4032
@sayatole4032 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የኢትዮጵያዊነት መንፈስ ቀናነት መተባበር እና መተሳሰብ አልደበዘዘም። አሁንም ይቀጥል! ጌታቸዉ ጋዲሳ አንተም ተባረክ!
@naomibeyene9742
@naomibeyene9742 Ай бұрын
We grew up watching 👀 him l wish you all the best please be strong we all love you you can do this we will be watching you soon with your great work!
@tigi886
@tigi886 Ай бұрын
ጌታ ጨርሶ ምሮህ ወደ ምትወደዉ ስራህ ይመልስህ🙏
@hahu3881
@hahu3881 Ай бұрын
Seifyee, thanks a lot! God bless you both! Dearest Limenih sending my love and prayers for quick recovery ! 💙💜
@AbinetGirma-ji5vv
@AbinetGirma-ji5vv Ай бұрын
ዋው ቢላል መስፍን ኮንሰርን ሆነህ አሳስቦህ አላስተኛህ ብሎህ የልመንህ ሁኔታ እነኚህን ኮሚቴዎች እንዲዋቀሩ አድርገህ ውጤትህ እንዲህ ሲያምር በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tsionaklilu9793
@tsionaklilu9793 Ай бұрын
Thank you for bringing mental health issue to the main stream media. Please keep doing such programs more and more.
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s Ай бұрын
ይሔንን ያረጋችሁ ሰው በጠፋበት ሰአት ሰው የሆናችሁ የሰው ህመም ያመማችሁ ቅን ሰዎች እግዚአብሔር እናንተን ለአገራችን ያብዛልን ቤታችሁ ህይወታችሁ ይባረክ።❤
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat Ай бұрын
ኡኡኡ ይፈላ ቡና ጌች ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ ቢላል ባላውቅህም ፈጣሪ ይስጥህ ነቢይ ሁላችሁም ተባረኩ መጨረሻውን ያሳምረው ልመነህዪ ሰይፍሻ ተባረክ
@user-ed7en9nx4b
@user-ed7en9nx4b Ай бұрын
ሠይፉ በጣም አመሠግንሀለሁ በልመነህ በጣም ተለውጦ ነው ያየሁት ለዚህም እግዚሀብሔርን አመሠግናለሁ ክትትሉ ቢቀጥል መልካም ነው
@AshenafiAshenafiwondimu
@AshenafiAshenafiwondimu Ай бұрын
መልካም መስራት ለራስ ነውና ፈጣሪ ለምታደርገው መልካም ስራ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሙላልህ
@TewodrosDamte
@TewodrosDamte Ай бұрын
በጣም ተስፋ የሚያለመልም ትልቅ ስራ ነው ሁላችሁምን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@wirohode506
@wirohode506 Ай бұрын
Bji edeme tena yiseteh tebarek degu wendemachen life tirgumu gebtohal hule getan mileminewu seteh hagere lakegh newu milewu
@ermiasteshome2009
@ermiasteshome2009 Ай бұрын
Thank you Seifesha for your respectful presentation of this legend🙏
@ethiohagar4253
@ethiohagar4253 Ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን ደህና ነው ጨርሶ ይማረውስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል
@dagmawiyohannes4172
@dagmawiyohannes4172 Ай бұрын
ሁሉም የተባለው ተሳክቶ መድረክ ላይ ለማየት ያብቃን🙏🙏ሴፍሻ ለሁሉም ሰው ለምታደርገው ውለታም እግዚአብሔር ይክፈልህ🙏🙏
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Ай бұрын
ጥሩ የሚበረታታ ስራ ነው የማንንም የTikTok ቅራቅንቦአም አርበኛ ምናምን ከምትሰበስብብን እንደዚህ በኛ ህይወት ውስጥ ቦታ ላላቸው ውድ የ ኢትዮጵያ ልጆችን አቅርብልን በርታ ሰይፉ
@lilugidami9657
@lilugidami9657 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንዃን ረዳህ!!! እስከአሁንም ስጦታህ እንዳለ ነዉ። እግዚአብሔር ጤናህን ይመልስልህ
@eskdarekebrt9690
@eskdarekebrt9690 Ай бұрын
ልመንህ እንኳን ስላየሁት ደስ ብሎኛል ዋው እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@rettamogeslemma3595
@rettamogeslemma3595 Ай бұрын
ጤናና ረዥም ዕድሜ ፣ ልመንህ ! ለሰይፉ ጣፋጭ ምስጋና ።
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስው ማለት እንዲህ ነው ጌትሽ ጎደኞችህ ሰለተባበራችሁት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Ай бұрын
I can’t wait to see in the stage. Good luck❤ God be with you 🙏
@RedAb-gy7sd
@RedAb-gy7sd Ай бұрын
አራት ኪሎ አከባቢ ማንም ጨምላቃ ሲሳለቅበት ሳይ እበሳጭ ነበር። ለዚህ በመብቃቱ እግዚአብሔር ይመስገን። በጣም ደስስስስ ብሎኛል!
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Inside Out 2: Who is the strongest? Joy vs Envy vs Anger #shorts #animation
00:22
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 35 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Seifu on EBS - ኮሜዲያን አሌክስ | Comedian Alex
15:10
Seifu ON EBS
Рет қаралды 366 М.
አንድ ጉዳይ
1:15:24
ETHIO FAST
Рет қаралды 330
Part 01 | Interview with Ghirmay Yohannes Sandiyago 2024
53:29
Ghirmay Sandiyago | ግርማይ ሳንዲያጎ
Рет қаралды 197 М.
ToRung short film: i sell watermelon🍉
0:38
ToRung
Рет қаралды 15 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 13 МЛН
HE’S BACK! 😰
0:11
HeyItzPuppies
Рет қаралды 14 МЛН
All creatures are from God #jesus #jesuschrist #jesuslovesyou
0:19
Jesus By Your Side
Рет қаралды 15 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
НИЧЕГО СЛОЖНОГО
0:21
KINO KAIF
Рет қаралды 4,2 МЛН