ቆይታ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር / ክፍል 1

  Рет қаралды 108,002

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Пікірлер: 331
@tegenuabebe4155
@tegenuabebe4155 Жыл бұрын
እባካችሁ ከዚህ ከንቲባ ሌሎቻችሁ ትምህርቱ ቅሰሙ!!!የድሬዳዋ ከንቲባ እናመሰግናለን።
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Жыл бұрын
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን ይሁን!! ክቡር ከንቲባ እናመሰግናለን!!!
@meseretyimer261
@meseretyimer261 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ህዝቡ ሰላም ብቻ ነው የሚፈልገው ጎበዝ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም 🇪🇹🇪🇹
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ Жыл бұрын
ተባረክ ጤና እድሜ ይስጥህ ዘርህ ይባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን በእውነት ትልቅ ነህ እናመሰግናለን
@bayisagada684
@bayisagada684 Жыл бұрын
Thank you, Diredawa Mayor Kadir! What I have learnt from him is that, when your heart is clean, your mouth is also simple and clean. Talking like friendship.
@Havase22Havase22-dd8oz
@Havase22Havase22-dd8oz Жыл бұрын
እንዴት ያለ ጀግና ከንቲባ ነው። በአገራችን ተስፋ እንድናደርግ የሚያደርገን እንዳንተ አይነቶችን ስናይ ነው በርታልን።
@dawitboru9027
@dawitboru9027 Жыл бұрын
ጋሽ ሙስጠፌ እና ይህ ወንድሜ የኢትዮጵያ ድንቅ ልጆች የዶክተር አብይ እራእይ የገባቸው
@abcname1959
@abcname1959 Жыл бұрын
በቅድሚያ ለድሬደዋ ከተማ ለክቡር ከንቲባ ከድር ጁሃር እና ለካቢናቸው ለከተማዋ ነዋሪ ህዝብ ክብር እና ምስጋና አለኝ። እንደ ድሬደዋ ልጅነቴ ክቡር ከንቲባው የተናገሩት ሁሉ እውነት ነው። ድሬ ደዋ ላይ ሰፈር እንጂ ብሔር የለውም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! ኡመተ ፈናን ኡመተ ቀሽቲ ድሬደዋ (ሽቅርቅሩ እና ዘናጭ)!!! ቪቫ ቪቫ ድሬ
@sartt3754
@sartt3754 Жыл бұрын
ፈጣሪ ረዥም. እድሜ ይስጥህ እዳተ. ያለዉን. ለሀገራቺን ያብዛልን
@zerfiedejene8802
@zerfiedejene8802 Жыл бұрын
ምርጥ የድሬ ልጅ እውነት ብለሀል ድሬ ሰፈር እንጂ ብሄር የላትም ከአዲስ ከተማ ለገሀሬ በሰላም ነበር የተማርኩት ዘር ለአርሶ አደር ነው ድሬ አገሬ ሁሌም ትናፍቀኛለች
@bekeleyenus4003
@bekeleyenus4003 6 ай бұрын
የተከበሩ ከንቲባ እድሜና ጤና ይስጥህ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ አንተ የሁሉም አርአያ ነህ እንወድሃለን ኑርልን
@selamdesta8678
@selamdesta8678 Жыл бұрын
ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ From Atlanta, Georgia, USA
@የእኛኢትዮጵያ
@የእኛኢትዮጵያ Жыл бұрын
ምን አይነት ድንቅ አስተሳሰብ ነው ከንቲባ እናመሰግናለን ።። የአንተ አይነት አስተሳሰብ በሁሉም አመራሮች ቢኖር ሃገራችን ሰላም በሆነች
@addisustotowkaas942
@addisustotowkaas942 Жыл бұрын
ድሬ ኢትዮጵያን ድሬ ውስጥ ታገኛታለህ ክቡር ከንቲባው ደሞ አቦ ይመቻሉ አብሽር ድሬ ።
@orthodoxtewahedomezemurlyr1129
@orthodoxtewahedomezemurlyr1129 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው ለገሀሬ ትምህርት ቤት ሲማርም አውቀዋለሁ ፈጣሪ ይባርክህ
@KifleLegesse-u6i
@KifleLegesse-u6i 6 ай бұрын
ድንቅ መልካም ወጣት ነህ እባክህን በጣም ደካማ የዘር ፖለቲኮኞችን ቁጭ አድርገህ አሰልጥንልን ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ
@jakobadem4900
@jakobadem4900 Жыл бұрын
እውነት ለመነጋገር ተመችተህኛል እውነት ለመነጋገር ሁሉም ከንቲባዎች ካንተ ትምህርት መውሰድ አለባቸው እውነት ለመነጋገር በርታና ቀጥልበት እውነት ለመነጋገር ከጎንህ ነህ...
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 Жыл бұрын
ውጥንቅጡ በበዛበት ዘመን እንዲህ አይነት ፈጣሪን የሚፈራና ህዝብን የሚያከብር ከንቲባ ማየትና መስማት እጅግ በጣም ተስፋን ያጭራል። እንደዚህ ያለ ጀግናና እንደ ሙስጠፌ ያሉትን ያብዛልን❤
@eyayukebe2010
@eyayukebe2010 10 ай бұрын
በመጀመሪያ ረጅም እድሜና ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጥልን። እኔ የከተማው ኗዋሪ ስለሆኑክ እድለኛ ነኝ ሌሎች የሐገሮች ከተሞች ከቲባወች እንደ ድሬዳዋ ክቡር ከንቲባ ያሳምርላችሁ ።ሠላም
@nuryeaddisu
@nuryeaddisu Жыл бұрын
ታላቅነት ይህ ነው ሰው ማለት አንተ ነህ አላህ ይጠብቅህ
@tegesttasew3612
@tegesttasew3612 Жыл бұрын
በእውነት እግዚሀቤር ይባርክህ የድሬ ልጅ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ክብር ከንቲባ አቶ ከድር
@jamila-t9m
@jamila-t9m 7 ай бұрын
ድሬወች ታድላችሁ የአማራ ሙሥሊም እየተሠቃየ ይገኛል ጎደርና ጎጃም ሥቃይ ለይነው ባለህበት አላህ ይጠብቅህ
@ሀመራዊ
@ሀመራዊ 7 ай бұрын
ውሸታም ጋላ ምን አገባህ ስለእኛ እናንተ ናችሁ በወለጋ ያረዳችሁን አውሬዎች አማራ ሙስሊም ክርስቲያን ፍቅር ነው
@ommohmed1843
@ommohmed1843 6 ай бұрын
መሪ ሥለለለ ነውኮ መልካም መሪ ቢኖር ችግር አይፈጠርም ነበር
@tarikumulgets991
@tarikumulgets991 Жыл бұрын
መታደል ነው አንደዚሀህ በነፃነትና በግልፅ የሚናገር መሪ ማግኘት። ረጂም ዕድሜ ክቡር ከንቲባ!
@jegnawbanjaw8353
@jegnawbanjaw8353 11 ай бұрын
ስለ ድሬዳዋ ምንም መጥፎ ነገር መናገር አይቻልም! አቦ እድሜ ለከንቲባችን!
@TesfayeJirata
@TesfayeJirata Ай бұрын
ወደ እግ/ሔር የቀረበ ከንትባችን ተባረክልን
@yemanecheru6716
@yemanecheru6716 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ህዝቡ ሰላም ብቻ ነው የሚፈልገው ጎበዝ ጤና እና እድሜ ይሰጥህ ኢትዮጵያችን ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም
@habid848
@habid848 Жыл бұрын
I was there 5 days after 24 years dire Dawa is reviving back to life finally there is some hope for the city
@sintayehubeyene6463
@sintayehubeyene6463 Жыл бұрын
ውድ ከንቲባችን በርታ ነገሩ ገብቶኋል እግዚሐብሔር ይርዳህ እኛም ከጉንህ ነን፣ ለዘመኑ ጥገኛ አስተሳሰብ ላላቸው ለሆዳሞች ባለስልጣን ሀሳብ ቦታ እንዳትሰጥ። አንተ ግን ጎበዝ ነህ ቀጥል።
@tefriesindewabebe-de9xb
@tefriesindewabebe-de9xb Жыл бұрын
አላህ በሀቅላይ ያፅናህ በርታ ከጎንህ ነን!!!!
@Melakumazengia-hn1hz
@Melakumazengia-hn1hz Жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት ስሜት ከድሬዳዋ ካንቲባ ከከድር መማር አለብን እናመሰግናለን በእዉነት
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
ሀገራችን ውስጥ ያለውን የዘር ፖለቲካ ችግር የድሬደዋ ሰው በቀላሉ ይፈታዋል ። ድረደዋን የኢትዮጵያ ምሳሌ ማድረግ ትልቅ ጥቅም አለው ።
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ዉንድሜ ነገር ሳይገባህ አትናገር ከንቲባዉ ብሔር የለንም ሲል ሁሉም አማርኛ ይናገራሉ ሁሉም ሰሙን ወደ አማራ ሰም የቀይረዋል ማለት አይደለም ሁሉም በብሔሩ ይከበራል ኦሮሞዉም ሱማሌዉም አማራዉም ሐደሬዉም ሁሉም የሁሉንም ቋንቋ አክብረዉ አንዱ ያንዱን ቋንቋ ለምዶ ነዉ የሚኖሰዉ
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
የጎንድር ህዝብና ከንቲባ ከድሬ ደዋ ህዝብና ከንቲባ ብዙ ሚማሩት ነገር አለ ብዬ አስባለው
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
@@ሰላም-ዐ1ሐ ወልቃየት የኔ ነዉ ወለጋ የአማራ ነዉ ማለትን ያቆማሉ ብለህ ነዉ ይህ ምላሰ በወለጋ ላይ ብዙዋጋ አሰከፍሎዋል በግዜ ከተማሩ ይማሩ ወያኔዎች አዲሳባን ኒዬርክ አሰመሰለዉ የኛ ናት አላሉም ጥለዉ ሄደዋል አማሮችም ይህን ተምረዉ ጎንደራቸዉን ያልሙ
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 Жыл бұрын
@@ሰላም-ዐ1ሐ የጎንደር ሕዝብ ልክ እንደ ደረደዋ ሕዝብ አብሮ መኖርን ያውቀዋል ከኤርትራ ፣ከትግራይ ፣ ከሸዋ ፣ ከኦሮሞ ከሁሉም ብሔር ጎንደር ውስጥ ይኖራሉ ። እኔም ጎንደር ኖሬ አውቀዋለሁ ዶ / ር አብይም ጎንደር ሲኖር ነው ሚስቱን ያገኘው ። ጎንደር ችግር የለውም
@ሰላም-ዐ1ሐ
@ሰላም-ዐ1ሐ Жыл бұрын
@@voiceofshewa2235 እሱንስ ተወው ከጎንደር በላይ የሀይማኖት ፅንፈኛ ያለበት አለ እንዴ የራሱን ወንድም በሀይማኖት ስለተለየው ቢቻ ገሎ ቤተእምነቱ አቃጥሎ ሀብት ንብረቱን አቃጥሎ ማይረካ እስኪ ከጎንደሬ ውጪ ጥራልኝ
@AyehuNurieye
@AyehuNurieye Ай бұрын
ምርጥ አፈጣጠር ተፈጥረሀል ሰዉ የሌለዉን መሆን አይችልም አንተንግን በተግባር እያየንህ አለን አይዞህ ።
@AbdiNu-ju7wx
@AbdiNu-ju7wx 6 ай бұрын
አለህ ይጨምርልህ
@tarikutadesse4578
@tarikutadesse4578 Жыл бұрын
l love u l miss u ድሬ ድሬ ሀገሬ የኔፍቅር
@tsegakasaye
@tsegakasaye 6 ай бұрын
ጄግናዉ ከንቲባ እናመሰግናለን በርታ
@mimitek6140
@mimitek6140 Жыл бұрын
ድሬዎች ይመቻችሁ። በዘር መለያየት በናንተ አያምርም። አንድ ቀን አገሬ ስመለስ ማየቴ አየረቀርም
@kalebamare985
@kalebamare985 Жыл бұрын
I love dire dewa I have the reason to loveing😊the peoples are grate Love you all guys
@user-nb1vz6bt2y
@user-nb1vz6bt2y Жыл бұрын
ክልሎች ከእርሱ ተማሩ እስኪ ክልላችሁን ሰላም ፍጠሩ ለመግስትም እራስምታት ከምትሆኑ እርሱእንዳለው እራስምታት ለመግስት ከመሆን እራሳችን እየጠበቅነው አለ ትክክል ❤
@HenokMekonen-p1s
@HenokMekonen-p1s Ай бұрын
1000 አመት ምራን እረጅም እድሜ ይስጥህ🙏🙏
@eliaseemamis1940
@eliaseemamis1940 7 ай бұрын
እውነት ይህ ሰው በጣም አሰደነቀኝ ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ጁሃር
@misayekebede
@misayekebede Жыл бұрын
Long live our mayor.This is what humanity is.
@GatieZaxbys
@GatieZaxbys 7 ай бұрын
ትክክለኞ የኢትዮጲያ ልጂ እድሜና ጤና ይስጥልን
@alexyechirstianalexkirkos2429
@alexyechirstianalexkirkos2429 Жыл бұрын
ትለያለህ ምርጥ ከንቲባ ለሌላውም ትምህርት ነህ👏👏👏
@bethlehemgetenet423
@bethlehemgetenet423 Жыл бұрын
All Mayers learn from our Mayer..kefdir jawar..we proud of our Mayer.honest ..and hard working..we love him.
@Sabit_Dire
@Sabit_Dire Жыл бұрын
I wish you Long live the best man our Mayor Mr Kedir ❤❤❤❤❤
@henokgizaw1941
@henokgizaw1941 Жыл бұрын
እድሜና። ጤና። አብዝቶ ፈጣሪ። ይስጥህ ከድሮ
@abrehambelay-mt3zg
@abrehambelay-mt3zg Жыл бұрын
ጅግና
@HenokMekonen-p1s
@HenokMekonen-p1s Ай бұрын
ትሁት ከንቲባችን እንወድሀለን🙏❤
@ikramabubakar7788
@ikramabubakar7788 Жыл бұрын
Kadir and Mustafaa we love you ❤❤
@EkramFacihach
@EkramFacihach 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@senimartesfay1423
@senimartesfay1423 7 ай бұрын
እኔ ድሬ በጣም እሄዳለዉ ምንም ዉሸት የለበትም ሙሉ ለሙሉ እዉነቱን ነዉ ረጅም እድሜ ይስጥህ
@MohamedIsmaiel-c5e
@MohamedIsmaiel-c5e 6 ай бұрын
More.ok
@ethiopianforlife9773
@ethiopianforlife9773 Жыл бұрын
My Allah bless you and protect you with your beautiful family❤❤
@mandefrozinaye8315
@mandefrozinaye8315 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ !! ያንተ አይነት ሰዋች ቢበዙ ሃገር ሰላም ይሆናል
@wesenyel
@wesenyel Жыл бұрын
እውነት ነው ክብር ከንቲባው የተናገሩት በተለይ ድንበር የለኝም ያሉት ለዚህ የተሻለ ምስከርነት ለመስጠት የምችል ነኝ ይህም እሳቸው ድንበር የለኝም ሲሉ በተደላደለ ሆኔታውስጥ ቦቻ ሳይሆን የከተማችን ትልቅ ቀውስ በገባችበት ጊዜ ብኤራቸው ሳይገድባቸው በቀውስ መሀል ቀን ከለሊት ከርቀት ሳይሆን ኮሽ ሲል ኮሽ ያለበት ቦተ ከች በማለት ነው ። እረተው እቦታው አተገኝ ሲባል በጭራሽ በማለት ከች ነው ። ሌላው የተከበሩ አመድ ቡህ ድራሻም አጋርነት ላቅያለም እንደነበር ሳይረሳ ነው። ፈጣሪ ከፍ ያርገው ወንድማችንን።
@MhgfMmff
@MhgfMmff Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዲህ አይነት መልካም አስተዳዳሪዎች ያብዛልን
@abrahamaseffa8893
@abrahamaseffa8893 Жыл бұрын
Yigermal this is the man what Ethiopia is searching for survival! Deserves to be a prime minister
@EbrahimHaider-gp6rw
@EbrahimHaider-gp6rw Жыл бұрын
This person require great respect, and he should get full accountability to perform his responsibility
@nejatsalah2743
@nejatsalah2743 Жыл бұрын
The golden boy of Ethiopia well done 👏
@yeshimebettilahun741
@yeshimebettilahun741 Жыл бұрын
በጣም ይሚገርም ከንቲባ አዳነች አበቤ ዛሬ የምታፈናቅይው እና በዘር የምትከፋፍይህ ምስኪን ህዝብ ለአንቺ ትውልድ መርገም ነው ዛሬ የዘረፋችሁት ብር ነገ መታከሚያ ነው የሚያደርግላችሁ የህዝብ እንባ ያዋርዳል አስቡበት
@eyobmuluneh3061
@eyobmuluneh3061 Жыл бұрын
ከንቲባዬ ስለሆን እኮራለሁ እባካችሁ ግልፀኝነትንና ለህዝብ ቅርብ መሆንን ከዚህ ተማሩ
@Fano-gz9hf
@Fano-gz9hf Жыл бұрын
Wawu I respect this gentleman I proud of this guy
@ebrahimm9757
@ebrahimm9757 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጫምርልህ
@andualemkagnew1200
@andualemkagnew1200 7 ай бұрын
🇪🇹የኢትዮጵያ ከንቲባ!!!🇪🇹እኚህ ከንቲባ ግዴታቸውን ከፈጸሙ ቦኃላ በፌደራል ደረጃ የኢትዮጵያ ህዝብን ማገልገል አለባቸው:: በቂና ሰፊ ዔክስፒርየንስ ያካበቱ ጠንካራ አመራር ናቸው::
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
ከንቲባው ራሳቸውን በደንብ ገልጿል። ለህዝብ ቅርበት ሰላላቸው ችግሮች ሰር ሳይሰዱ ከህዝብ ጋር በመወያየት የመፍታት ባህሉ በጣም ጥሩ ነው። ሌሎች ክልሎች ከዚህ ጥሩ የሰራ ባህል ልምድ መቅሰም አለባቸው።
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 Жыл бұрын
ሰው ሰው የሚሸት ከንቲባ ስላለን ይመስገን ፈጣሪ ቲጂ ከድሬ
@gebruadmike3921
@gebruadmike3921 9 ай бұрын
እንደርሶ ያለ ለሐገር የሚጠቅሙ ሠዎች ያብዛልን!!
@getanehket
@getanehket Жыл бұрын
ይህ ከንቲባ በጣም ጠንካራ ነው ሌሎችም ተሞክሮ ቢወስዱ
@Jojo45A
@Jojo45A Жыл бұрын
,እኔ ከአዲሳባ ድሬ ነው የምኖረው በጣም ሰላም የሆነች ምድር ናት ።
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ድሬ ትንሸ ናት ለምን ጎንደርህ አትሄድም
@Andualem-od4gj
@Andualem-od4gj 7 ай бұрын
ውዱ ከንትባችን ከአይን ያውጣክ! በውነት ኑርልን!ፈጣሪ አይቀይርክ. ያባቶቻችን ና ያባቶችክ አምላክ ይጠብቀን ይጠብቅህ አድሜ ና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ!! "ድሬ ፍቅር " 🫂 የሚለውን ስም ባንተ ቀጥሎ አያየን ነው......
@gutemahayder3148
@gutemahayder3148 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነቱን አመራር ያብዛልን።
@AliAasr-se5gk
@AliAasr-se5gk 7 ай бұрын
ይመችህ
@YossyGebru
@YossyGebru 6 ай бұрын
Denkoro kentiba new
@meselebiratu6521
@meselebiratu6521 Жыл бұрын
Thank you, Dera you the best hero
@efrataabi3461
@efrataabi3461 Жыл бұрын
ምርጥ መርያችን አላህ ይጠብቅልን
@meskeluamsalu3463
@meskeluamsalu3463 7 ай бұрын
ትልቅ ሰዉ ነህ ተባረክ
@bilewbirhanu830
@bilewbirhanu830 Жыл бұрын
we love him z most!!! Thank u Semene.B
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 7 ай бұрын
he is the most civilized and innoscent mayor of dredewa !!
@mimmi-zd5cw
@mimmi-zd5cw Жыл бұрын
God bless your goodwork mayor!
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 7 ай бұрын
በጣም ትክክል ነው አካባቢው የሚመራው በእካባቢው ስው ሲሆን ለውጡ ያመጣል የአዲስ አበባ ከንቲባና የኦሮሞ ፕረዜዳት ከዚህ ሰው ተማሩ ግን ጭንቅላታችሁ ተደፍኖል
@zinabuassefa4520
@zinabuassefa4520 Жыл бұрын
Fact! God bless you ever !
@simenehassefa1201
@simenehassefa1201 Жыл бұрын
ከድሮ ኮራውብህ በርታ ፈጣሪ ይርዳህ ከክፉ ይጠብቅህ
@abebawab
@abebawab 7 ай бұрын
እባካችሁ በጣምበጣም ነው የምወደው በአካል አገናኙን
@Theking-mq1gz
@Theking-mq1gz Жыл бұрын
Excellent simeneh bayfers I proud of you &I sow liked ur eny interviews
@MRIAMAlketbi
@MRIAMAlketbi 7 ай бұрын
አሉጅ እነስም አይጠሩሽ ካልተሰረቀ ሀገር የማይመራ የሚመስላቸው እውነት አላህ ይጠብቅ❤❤❤❤
@mtmt3140
@mtmt3140 Жыл бұрын
መልካም ስው ነው 🙏🙏🙏
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጠንካራ አመራር መበራታት አለባቸው የደሴን ከንቲባ interview ብታደርጋቸው ለሌሉች ትምህርት የሚሆኑ አመራር ናቸው
@Ethiopia2025
@Ethiopia2025 Жыл бұрын
እኔ በእውነት የብልፅግና ፓርቲ አመራሮችን አድንቄም #አመስግኜም አላውቅም!!! (ምክንያቱም 99% ቱ ልክ እንደ #ሕወሃት ገዢዎች ደካሞች ዘራፊዎችና #ደናቁርት ስለሚበዛባቸው ማለትነው) ይህንን የድሬደዋን ከተማ ከንቲባን አቶ #ከድር ጁዋር ኢብራሂምንግን አለማድነቅም አለማመስገንም አይቻልም! እግዚአብሔር ማስተዋል የሰጠው መልካም ሰው ነው!!! ዘመንህን ሙሉ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 Жыл бұрын
እዚህ ከብሄር አስተሳሰብ ውጪ የሆነ ማህበረሰብ ውስጥ በመወለዴ እኮራለሁ!!
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
እንዴት ነዉ ከብሔር የምትፀዳዉ እናትህ እኳ ናት ብሔርህን የምትሰጥህ ጉራጌ ሆነህ ቋንቋን ረሰተህ ነዉ ከብሔር ነፃሁ የምትለዉ ድሬደዋ እኳ ከብሔር ነፃ ነኝ ሲሉ አራት ቋንቋ ይችላሉ ይህንን ነዉ ከብሔር የነፃን የሚሉት እንጂ እንደአማራ ቋንቋህን ረሰተህ ባህልህን ረሰተህ ሁሉም አማራ ይሁን የሚሉ አይደሉም የት ነዉ አማራ ያለዉ ካልክ አዲሳበባ ከአማርኛ በሰተቀር ሌላ ቋንቋ የማትናገርበት ዘመን ነበር እሰከ ደርግ ዘመን
@mimitek6140
@mimitek6140 Жыл бұрын
@@ዋሰ ቋንቋ አይደለም ችግሩ ዘረኝነት ሰውን የሚያጨራርሰው። እኛ ውጭ አገር እየኑርን መብታችን እየተከበረ የወያኔ legacy አገር ሊያሳጣን ነው
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
@@mimitek6140 ፍቅሬ እኔ ባለጉዳየ ቋንቋ ነዉ ሰልሸ አይደለም ትያለሸ እንዴ እሺ ቋንቋ ችግር ካልሆነ ኦረምኛ የብሔራዊ ቋንቋ እናርገዉ ። ለማሰመለሰልማ ምን ችግር አለዉ ትያለሸ ትናንት ኦሮሞዎች በኦሮሞኛ አይቀድሱ ብለሸ አነበረም እንዴት ተረሳሸ አሁንም እልሻለሁኝ የድሬደዋ ልጅ አራት ቋንቋ ይችላል ሁለት ቋንቋ የሚችል በአማርኛ ቃልም ያለዉም አይመሰለኝም ለምን አማራ ሆኖ ሁለት ቋንቋ አንድ ታዋቂ ሰዉ ጥሪልኝ ሁለት ቋንቋ የሚችል በተረፈ መለሰን መጥላት መብትሸ ነዉ ግን አንቺ ብቻ ሰለጠላሸዉ ጠቅላላ የኢትዬጰያ ሕዝብ ይጠለዋል ብለሸ ማሰብሸ ተሳሰተሻል ሁሌ ሰለራሰሸ ወክለሸ አዉሪ
@wushetyefratwutetnewu5439
@wushetyefratwutetnewu5439 Жыл бұрын
Kegn gexewoch lerasachewu zeregna behertegna yehonuna lelawun zeregna atihun bertegna athun bilo ewunet bememesil wushet gin rasachwun yememesulu zeregna lemadreg yitralu kibe yetelewose merzi endezhe gazetegnawu ayinet.
@soumeya-zb8rp
@soumeya-zb8rp Жыл бұрын
ድሬ ደሬ ደሬ ሁሌም ደሬ
@Johnwerekefera-ie2of
@Johnwerekefera-ie2of Жыл бұрын
thank you my brother ❤️
@mulukenkebede9928
@mulukenkebede9928 Жыл бұрын
ተባክ ❤ጌታ ይባክ
@kidestkidestareadom
@kidestkidestareadom 10 ай бұрын
ፈፈጣሪ እረጅም እረጅም እድሜ ይስጥህ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ስሜ ባይፈርስ blessed 🙏🙏🙏🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
የወያኔ ሴራ ነበር እንዱ ስትራቴጂ ንበር።በርግጥም በስልጣኑ ብዙ ተንኮል ተሰርቷል።
@ym5470
@ym5470 Жыл бұрын
ይሄን መሰል ሰዎች ናቸው ሀገር መምራት የሚገባቸው አለቆችህ በዙህ ቃለ መጠይቅ ተበሳጭተው ካላባረሩህ በዚህ ሰብዕና ብዙ እንደምትሰራ ሙሉ ዕምነት አለኝ ጥንካሬውን ይስጥህ ከልብ አክባሪህ ነኝ።
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
ችግሩ እኳ አማሮች ሀገራቸዉ ላይ መቀመጥ በፍፁም አይፈልጉም በየቦታዉ እየሄዱ ወረራ ያካሂዳሉ ጨረቃ ቤት በመሰራት መቶ ሺህ የማይሞሉ ድሬዎች በ20 ሚሊዬን መጤዎች ተዉጣ እንዴት ማደግ ትችላለች ድህነታቸዉን ይዘዉ እየመጡ
@zemetebune8788
@zemetebune8788 Жыл бұрын
really you are good based on your explanations please keep and respect your explanations, good luck
@mehariberhane5269
@mehariberhane5269 6 ай бұрын
Yeleba lij... the north always remember, we are not short memory
@merega7363
@merega7363 Жыл бұрын
ይሄ ከንቲባ😍👍 ለአመራሮች አሰልጣኝ ነው መሆን ያለበት
@ዋሰ
@ዋሰ Жыл бұрын
አንተ ሰፋሪ መጥተህ ለመሰፈር እንዲያመችህ ነዉ
@sirajadem8137
@sirajadem8137 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዛሬ ምሽት 3 ሰዓት ይጠብቁን. . .
1:41
AddisWalta - AW
Рет қаралды 1,9 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
ቆይታ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር / ክፍል 2
25:01
AddisWalta - AW
Рет қаралды 43 М.
EMS Eletawi የባህር በርና መዘዙ Fri 27 Dec 2024
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 1,1 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН