'ዶቃ' ሙሉ ፊልም | DOKA | Full New Ethiopian Movie 2024 ገቢው ለመቅዶንያ ህንጻ ግንባታ የሚውል....መልካም መዝናኛ !!!

  Рет қаралды 47,894

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер
@girmanesibu
@girmanesibu 15 сағат бұрын
ስለዚ ተወዳጅ ፊልም ስለተለቀቀ ሰይፍሻ እናመሰግናለን 'መባ' ፊልም ይለቀቅ የምትሉ በላይክ ድጋፍ ስጡ 👍
@ziyadamudine6374
@ziyadamudine6374 14 сағат бұрын
@@girmanesibu በጣም ስለመባ ፊልም ድምፅ ብንሆን እስከአሁን ድረስ ሲኒማ ገብቼ አለማየቴ ይቆጨኛል
@Henantube
@Henantube 13 сағат бұрын
ለመቅዶኒያ ስለተባለ ደጋግሜ ልይ በጉርሻ ትዛዝ እንደኔ የመጣ ማነው
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 14 сағат бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ኪዳነምህረት እናቴ ከጪቀት ስላወጣሺኝ አመሰግንሺ ዘንድ ምክኒያቴ ቡዙ ነው ክብር ለድግል ልጁ ከብር ለመቤቴ😢❤❤
@اوديباي
@اوديباي 14 сағат бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ውድ
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 13 сағат бұрын
@@اوديباي 😍😍😍
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 13 сағат бұрын
እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት❤❤❤❤❤❤
@aynalemmule4086
@aynalemmule4086 13 сағат бұрын
@@Hana-nb4ul ❤❤😍😍
@msrt1221
@msrt1221 13 сағат бұрын
አሜን እንኳን ደስ አለሽ እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ምስጋና ይግባሽል
@Tነኝየተክልዬዋ
@Tነኝየተክልዬዋ 15 сағат бұрын
ዛሬ ኪዳነምህረት ናት ሀገራችንን ሰላም ያርግል አሜን ❤❤❤
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 15 сағат бұрын
አሜን
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ
@ቶማስሳንካራ-ቀ6ቸ 15 сағат бұрын
አሜን🙏
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 15 сағат бұрын
በሴት ፆታ የሚጠራ ኪዳነ ምህረት የለም ወገኖቼ አንብቡ ይሄ የሰለጠነ ዘመን ነው
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 15 сағат бұрын
አሜን🙏❤🙏❤🙏
@nuranurayoutub
@nuranurayoutub 14 сағат бұрын
@@Tነኝየተክልዬዋአሜን🙏🙏🙏
@SamiGhidey
@SamiGhidey 13 сағат бұрын
በጣም ህሊናን የሚነካን ደራሽ ፊልም ነው ፡ምስኪን ህዝብ በፖለቲካ ጥቅም ያለ ሀጥያቱ እያለ መሳሰቢያ ፊልም ነው እናመሰግናለን😢😢😢😢😢😢
@Ranti-2
@Ranti-2 14 сағат бұрын
ልቦና ያለው ሰው ከዚ ፊልም ብዙ ይማራል ...ቅድስት ይልማ ስራሽ ሁሉ እንከን ማይገኝበት ድንቅ ስራ ነው በተለይ የህፃኗ ትወና ሚደንቅ ነው እንዴት እንዲ ልተሰራ እንደቻለች ማመን ነው ያቃተኝ።ብቻ ገና ብዙ እንጠብቃለን።ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን። ።
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 13 сағат бұрын
ይሄን ኮሜንት አይቼዬ ፊልሙን ልጀምር ነው ቆንጆ ይመስላል ከኮመንቱ ስረዳ
@atti13
@atti13 12 сағат бұрын
እኔም😂😂😂​@@Hana-nb4ul
@Ada-e1x8z
@Ada-e1x8z 15 сағат бұрын
ኪዳነ ምህረት በለተቀኗ ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@AbrehamAdane-w7c
@AbrehamAdane-w7c 14 сағат бұрын
@@Ada-e1x8z amin
@KushKush-us2vk
@KushKush-us2vk 14 сағат бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 14 сағат бұрын
አሜን ❤❤❤
@milahagos2807
@milahagos2807 14 сағат бұрын
Manch gn kidanmhert???
@Yeabu787
@Yeabu787 14 сағат бұрын
@@milahagos2807ማነህ ሲጀመር አንተ😂ማነች ከማለትህ በፊት ማነኝ በል ለሰዉ እሩብ ጉዳይ😅😅😂
@AmalayuKiya
@AmalayuKiya 15 сағат бұрын
ተመስገን ጌታየ ስጠብቀው ነበር🎉 የመጀመሪያ ኮማች ነኝ ላይክ ብላችሁኝ አብረን እንየው❤
@user-zv3ut1yy7w
@user-zv3ut1yy7w 13 сағат бұрын
Yheyakel?😂 wey zendro youtuber, tiktoker, kezya Komacher😂😂😂
@rabii38
@rabii38 15 сағат бұрын
ሱብሀን አሏህ አልሀምዱሊላህ❤ ላኢላሀ ኢለሏህ❤ አሏህ አክበር❤ ላሀውለ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ❤ .......ሙስሊሞች አላችሁ ወይ እዝኩሩ አሏህ😘😘
@sofiytug2429
@sofiytug2429 13 сағат бұрын
የለለንበት ቦታ የለም አለን ስንልሽ 😅
@EbSShort
@EbSShort 14 сағат бұрын
ለመቅዶኒያ ስለተባለ ደጋግሜ ልይ በጉርሻ ትዛዝ እንደኔ የመጣ ማነው❤❤❤❤❤#ሸቃላሚድያ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ
@አለምቻናል-ቐ4ፀ 13 сағат бұрын
እኔ🙏
@ስወደው
@ስወደው 14 сағат бұрын
እህት ወንድሞቸ የሠውልጂ በሙሉ አላህ ጤና ይስጣችሁ የጤናንን ዋጋ የሚቀው በትንሽ በትልቁ የሚታመም ሠው ነው ❤
@fireshegawufire3414
@fireshegawufire3414 14 сағат бұрын
በጣም በጉጉት ስጠብቀዉ የነበረ ፊልም ነው ❤ እናቴ ኪዳነምህረት ሀገራችንን ጠብቂልን❤
@Hjeesun
@Hjeesun 14 сағат бұрын
እረኛዬ ላይ ያየሁት አባባ እዚህም ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ለመቆዶኒያ ስለተባለ በጣም ደስ ብሎኛል 🥺🥺ዋው ብያለሁ ለፊልሙ
@issui140
@issui140 14 сағат бұрын
ኡኡኡፍ በስተ መጨረሻ ይህ ፊልም ተለቀቀ እስኪ እንደኔ በጉጉት ሲጠባበቅ የቆየ ማነው
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 13 сағат бұрын
@@issui140 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@AsAs-ur9x
@AsAs-ur9x 14 сағат бұрын
የዚህ ተከታዮች በሙሉ የልባችሁን ፈጣሪ ይሙላላችሁ❤🎉
@Natiti-x3g
@Natiti-x3g 14 сағат бұрын
መዳን በሌላ በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና የሐዋርያት ስራ 4:12 ኢየሱስ ያድናል
@KooKeeti-i3k
@KooKeeti-i3k 15 сағат бұрын
ገቢው begimash ለ መቆድንያ ነው እናም ምርጡን ፊልም ለ ምርጡ አላማ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👍
@HabetamShanko
@HabetamShanko 14 сағат бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ የተዋህዶ ልጆች🙏
@NeverGiveUp-1-9-7
@NeverGiveUp-1-9-7 14 сағат бұрын
እንደዚህ አይነት ምርጥ ፊልም ስለጋበዛችሁን ከልብ እናመሰግናለን 🙏👏👏ሰይፉ እናመሰግናለን ❤❤❤ድንቅ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው ❤❤❤
@GgHh-f3w
@GgHh-f3w 13 сағат бұрын
ዛሬኮ ኪዳነ ምህረት ናት ያልታሠበ እንጀራ ትስጠነ በተለይ ለኛ ለመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 15 сағат бұрын
ታዲያ ሴፍሻን ማመስገን የለብንም እንዴ ወገን እናመሰግናለን ስልበጎ ስራዎችህ ሴይፍሻ 🙏🙏 ምስጋናቹን በ 👍👍ግለፁ 😘
@meronmola9980
@meronmola9980 13 сағат бұрын
ዋው የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው አንድ ኢትዮጵያ 🇪🇹 አንድ ህዝብ ዘርኝነት ይውደም ሠላም ለሀገራች ሠላም ለህዝባችን ፈጣሪ ሰላምን ያምጣልን 🕊🕊🕊🙏
@Kingomedia16
@Kingomedia16 15 сағат бұрын
በማየት ሀላፊነታችንን እንወጣ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏
@natey16
@natey16 15 сағат бұрын
ስለ ፊልሙ ብቻ ሳይሆ ስለያዘው ትልቅ አለማ ብቻ ላይክ እናድርግ❗️❗️
@اوديباي
@اوديباي 14 сағат бұрын
አሁን ላይ ሀገራችን ያለችበትን ሁኔታ በደንብ ግልፅ አድርገው በዚህ ፌልም ሰርተውታል አምላኬሆይ እደበደላችን ሳይሆን እደቸርነትህ ማረን ወቶ ከመቅረት አንተ ጠብቀን
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 14 сағат бұрын
በጣም ከፍቶኛል ለእናቴ ነበራት ተብላ አጣች የተባለችው ሳቋ እንዲመለስ አግዙልኝ እኔም እንድሰራ ፈጣሪ ከሰጣችሁ ጊዜያችሁ ላይ "አምስት ሰከንድ" ሰታችሁኝ አበረታቱኝ በሞያዬ የእናታችንን ለማገዝ እንዲያበቃኝ ከጎንክ ነን በሉኝ ማንም የለኝም "ኪዳነ ምህረት የልባችሁን መሻት ሁሉ ትፈፅምላቹ
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 13 сағат бұрын
ይሄን ኮመንት የተለያየ ቦታ አገኘዋለው ግንን አልገባኝም😢 ከችግር ሁላችንንም ፈጣሪ ይርዳንን😢
@ADDISINFORMER20
@ADDISINFORMER20 13 сағат бұрын
@Hana-nb4ul ምን ላድርግ ያለውበትን የሚረዳኝ ባገኝ ብዬ ነው ብቸኛ መሆን ከባድ ነው ሊንክ ቴሌግራም ላኪልኝ ሁሉንም ድምፅ እልክልሻለው
@AmalayuKiya
@AmalayuKiya 15 сағат бұрын
ምጠብቀው ፊልም በምወደው ቻናል እስኪ እደኔ እችን ቀን ሲጠብቅ የነበረ 👍
@BetiBeti-c5v
@BetiBeti-c5v 13 сағат бұрын
በጣም በጣም በጣም የሚገሪም ፍልም እናመአሰግናለን ከልብ 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 15 сағат бұрын
ደራሲ ቅድስት ይልማ እና ቤዛ ሀይሉ. ምንም እንከን የማይገኝለት ነው በእርግጠኝነት የእረኛየ ድራማ ደራሲያን ናቸው ❤❤❤❤❤
@BusyLine-f3v
@BusyLine-f3v 13 сағат бұрын
የህፃኗ አይኖች😢 ሁናነው የተወነችው
@crstinlord3710
@crstinlord3710 15 сағат бұрын
ልመራቃችሁ❤ ከቃን ክፉ እግዝአብሔር ይጣብቃችሁ🙏🙏🙏
@GanetGanet-bw9cm
@GanetGanet-bw9cm 14 сағат бұрын
በስመአብ እንዴ ይዘገንናል😢 የሀገራችን ትክክለኛ ገፅታ😢 እፍፍፍፍ የወለጋ ወገኖቻችን እንዴህ ነው የረገፉት😢😢 ፈጣሪ በቃ ይበለን😢😢
@SeenaaJesus-t4n
@SeenaaJesus-t4n 14 сағат бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6 ❤
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 14 сағат бұрын
ዋው ይሔንሠሞን ምርጥ ምርጥ ፊልም ከምንወዳቸው አርቲስቶች ጠፍተው ነበር እየመጡልን ነው🌹🌹🌹🌹🌹
@DhdDgd-h5f
@DhdDgd-h5f 15 сағат бұрын
ቅመሞች አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን የሀገራችንን ሠላም አላህ ይመልስልን🥹🤲
@Sofiyayifru
@Sofiyayifru 14 сағат бұрын
@@DhdDgd-h5f አሚን
@اوديباي
@اوديباي 14 сағат бұрын
አሜን
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 14 сағат бұрын
ያ አላህ ሀገራችንን ሰላም አርግልን የተመመን አፊያ የተጨነቀ ፈረጃትህን ኢላሂ ከስደት መልስ የተረጋጋን ትዳር ቤተሰብን ሚያከብር አላህን ሚፈራ አተ የከፈትከው ርዝቅ ማንም አይዘጋውም አተ የያዝከው ማንም አይከፍተውም
@اوديباي
@اوديباي 14 сағат бұрын
አሜን
@gizachewaddisu7317
@gizachewaddisu7317 15 сағат бұрын
ዘረኝነት እንዲህ ነው ከሰውነት የሚወርደን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ የሆነብንን አሰብ🙏
@mulugojammelkamu
@mulugojammelkamu 14 сағат бұрын
እናቴ ኪዳነምህረት በእለተ ቀኗ በሀገራችን የምህረት እጇን ትዘርጋልን 🙏🙏🙏
@اوديباي
@اوديباي 14 сағат бұрын
አሜን
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 13 сағат бұрын
Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn Amennnnnnn 🙏🏻 ❤❤❤❤❤❤❤❤
@حواسراج-و2ق
@حواسراج-و2ق 13 сағат бұрын
በጉጉት ስጠብቀው የነበር ፊልምነው ሁላችሁንም በጣም ነው የምወዳችሁ አላህይጠብ ቃችሁ በላችሁበት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@seadahussen1845
@seadahussen1845 15 сағат бұрын
ሰሉ አለ ነቢ ❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መለያየትን አጥፍቶ አድነትን ያብዛልን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን አሜን ሀገሬ ናፍቃኛለች ቤተሠቦቸም ናፍቀውኛል 😢😢 ሀገር ሠላም ሆኖ እድንገናኝ በፆለት አሥቡን ወገን 😢😢🤲🤲🤲🤲
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 13 сағат бұрын
Amen
@sebhatenegeh
@sebhatenegeh 14 сағат бұрын
16 ኪዳነምህረት ናት ሀገራችንን ሰላም ያርግል አሜን
@MascaraMascara-e9j
@MascaraMascara-e9j 14 сағат бұрын
ዛሬ እናታችን ኪዳነ ምህረት እት ያሰባቹት ሁሉ እሷ ታሳካላቹ አገራችንን ሠላም ታድርግልን አሜን❤❤❤
@JSTech21
@JSTech21 14 сағат бұрын
ይህንን ፊልም እንደኔ የወደደው አለ? በላይክ👍
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 13 сағат бұрын
@@JSTech21 ደምርኝ ወንድም
@addisukassa759
@addisukassa759 14 сағат бұрын
ዋው መባ ፊልም ይለቀቅልን 🙏
@YordanosAbay-u6b
@YordanosAbay-u6b 15 сағат бұрын
በ ጉጉት ስንጠብቀው የነበር ፊልም finally le tru sira kech bilual 🎉
@zelwdzelwd1668
@zelwdzelwd1668 13 сағат бұрын
ዋው ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰
@اوديباي
@اوديباي 14 сағат бұрын
ዋው በጉጉት ስጠብቀው የነበረው ፌልም ተለቀቀ እስኪ እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር ❤
@EfrataWasihun
@EfrataWasihun 13 сағат бұрын
በጣም የጓጓሁት ፊልም ተለቀቀ ደስ ሲል በጌታ እስኪ እኅደኔ ደስ ያለው
@Wesen-kj1ig
@Wesen-kj1ig 13 сағат бұрын
ልብ ያለው ልብ ይበል መከፋፈል ጦርነት ዘረኝነት ምንም ጥቅም የለውም ከጥፍት ውጪ እባካችሁ ዘረኞች ልብ ግዙ😢 በጣም ቆንጆና አስተማሪ ፊልም ነው
@seilteshome8514
@seilteshome8514 13 сағат бұрын
ይሄን ፊልም እያያችሁ ላላችሁ በሙሉ ፈጣሪ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@KidstMesele
@KidstMesele 13 сағат бұрын
Amen
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 12 сағат бұрын
@@seilteshome8514 ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 12 сағат бұрын
@@KidstMesele ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@meskremketema145
@meskremketema145 13 сағат бұрын
ሃገራችን ኢትዮጵያ በትክክል ያለችበትን ሁኔታ የሚያሣይ ፊልም በእውነት እንዴት ያማል እባክህ እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን እራራልን በጥቂት ራስ ወዳድ ሆድ አደሮች ሰው ሲያልቅ ምድር በደም ስትጨቀይ አኬልዳማ ስትሆን የአቤል እና የቃዬል ሞት እባካችሁን ይብቃን እግዚአብሔር ሆይ ምድራችን አስባት ወደ ቀልባችን መልሰን!😭😭😭😭😭😭😭
@SimonWeld-bx1ef
@SimonWeld-bx1ef 13 сағат бұрын
ይሄንን ፊልም ሳይ ከፊቴ ድቅን ያለው በኦሮሚያ ምድር በወለጋ ፣ በሻሸመኔ ፣ በአርሲ ፣ በሀረር በሌሎችም ከተማ ጭምር አማራ እና ኦርቶዶክስን genocide የተፈፀመባቸው በዚህ መልኩ ነው ! ሁሌም በአዕምሮዬ ይመላለሳል ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም እያለች የገደሏት ! ስንቱን ወላጅ አልባ እና ስደተኛ አደረጉት ! ብቻ ሁሉም አልፎ አገራችን ሰላም ያድርግልን ወላሂ ይሄ መንግስት ለማንኛውም ብሄረሰብ አይጠቅምም ።
@redeatgizachew6512
@redeatgizachew6512 13 сағат бұрын
Enam 😭😭😭
@Fetiya224
@Fetiya224 15 сағат бұрын
ጀመረ እልልልልል ስንት ዩቶበሮች ዶቃ እያሉ አታለሉን እሰኪ እንየው 🎉አመሰግነዋለሁ ሰይፉ ሾ አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉ 🎉🎉🎉🎉🎉
@امينهامينه-ف2خ
@امينهامينه-ف2خ 15 сағат бұрын
እህት ለ ድራማ እልልል አባልም
@Hana-Bezabeh4170
@Hana-Bezabeh4170 14 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሚረዱ እጆች ይባረኩ❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 13 сағат бұрын
የአሁኗ ኢትዮጵያ እና ይሔ ፊልም አንድ ነው ገታ ሆይ ተሎ ና ህዝብህ አለቀ አድነን 😢😢
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 13 сағат бұрын
@@ውባለምጎጃሜዋ ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ ደሜዋ ጎጀሜዋ
@Eff-wd7mr
@Eff-wd7mr 13 сағат бұрын
የሚገርም ፊልም ከሚገርም እቅድና አላማ ለመቄዶኒያ ላይ መዋሉ በጣም ደስ ይላል በርቱ
@Fozita
@Fozita 15 сағат бұрын
በጣም በጣም በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ነው ❤ የሀገሬ ልጆች ኑ አብረን እንይ ሰላም ለሀገራችን ያረብ ❤
@zahraradeya
@zahraradeya 13 сағат бұрын
ወለጋን ይገልፀዋል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የወለጋ አማራና ሺኔ
@مبننمبن
@مبننمبن 15 сағат бұрын
አላህዬ በቂ ገንዘብ ሰተከኝ የተቸገሩትን የምረዳ አድርገኝ😢❤❤
@SARAISAK-v2t
@SARAISAK-v2t 13 сағат бұрын
I was so busy that I didn't see this movie. Thank you Seifu for showing me my favorite movie like this.❤🎉🎉
@HaftuB
@HaftuB 12 сағат бұрын
ልብ ወለድ ሳይሆን አሁናዊ ገፅታችን ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ፊልም። ቅድስት ይልማ አብዝተን እንወድሻለን። እስቲ የቅድስት ይልማ አድናቂዎች like እንግጫት
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk 14 сағат бұрын
በትክክለኛው ወቅትና ሰአት በሚፈለግበት ግዜ የተለቀቀ ምርጥ ፊልም
@meronmeron1133
@meronmeron1133 14 сағат бұрын
የኪዳነምህረት ወዳጆች ኪዳነምህረት ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ🙏❤
@ፍቅርነ
@ፍቅርነ 15 сағат бұрын
ይህን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ እናታችሁን ከክፉነገር ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ በስደት ያላችሁ ሁሉ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤
@Fetiya224
@Fetiya224 13 сағат бұрын
እኛ እንዳየነው እነ ጀዋር እነ ደብረፂሆን እነ ዘመነ ካሴ እነ እንዲያዩት ጋብዙልኝ በአላህ ሁሉም የትልቅ ትንሾቹ ፖለቲከኞች ይዩት ይሄ ነው የሰሩብን ሰራ እነሱ በይቅርታ ተጨባብጠው መልሰው ቤታቸው ገብተዋል በነሱ ምክንያት ቤቱ ያልተመለስ ቤቱ የጎደለ ብዙ አለ ።
@rrmx-i2t
@rrmx-i2t 15 сағат бұрын
እኔ ካየሁት በጣም ቆየሁ ምርጥ ፊልም ነዉ መጨረሻዉ ግራ ቧጋበኝም ምርጥ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@user-gsareklam
@user-gsareklam 15 сағат бұрын
በጉጉት ነበር እምጠብቀው እናመሰግናለን ጉርሻየ ስለጠቆምከን❤❤
@MeskiWolde-x6u
@MeskiWolde-x6u 12 сағат бұрын
ኢየሱስ የጌታችን ጌታ የንጉሠታት ንጉሥ ነዉ ኢየሱስ ይድናል
@Jemilzayen-dj
@Jemilzayen-dj 13 сағат бұрын
በጣም ዘግይተዋል መጀመሪያ you tube ላይ መለቀቅ ነበረበት❤❤❤
@ለኔስእናቴማርያምነች
@ለኔስእናቴማርያምነች 14 сағат бұрын
እግዚአብሔር ከአስመሳይ ሰዎች ይጠብቀን
@AhmuAhmu-t8p
@AhmuAhmu-t8p 15 сағат бұрын
ዋው ስንት ወሬ ይሄንንስጠብቅ ማነው እንደኔ ደስያለው
@TinaTina-jp4wd
@TinaTina-jp4wd 14 сағат бұрын
ዛሬ እኮ ኪዳነምህረት እኔ በስደት ሁለቴ ከሞት አተረፈቻን በለቷ ቀን 😢❤❤❤🙏
@SelamMelkamu-ze3cq
@SelamMelkamu-ze3cq 15 сағат бұрын
እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤
@fifi2225
@fifi2225 15 сағат бұрын
በጣም አረፍ ነው🎉
@samuelbelay-h4n
@samuelbelay-h4n 13 сағат бұрын
ይኤ ፊልም እኛ አካባቢ የተፈተርወን እውነታ እራሱ ነዉ ማረቆ እና መስቃን
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 15 сағат бұрын
ለነዛ አለሁ ባይ ሳይኖራቸው እናቶች አባቶች ጸሎታቸው ምርቃታቸው ለማይቋረጥ አለሁ ብሎ አንስቶ ለሚያበላ ለሚያጠጣ እንቅልፍ ለሚያጣው ለዶ/ር ቢኒያም ስንል በ24ሰአት 500ሺ እይታ ሊኖረው ይገባል
@Zinet-q1p
@Zinet-q1p 13 сағат бұрын
ዋውውውነው።የህፃኗችሎታደስይላልአላህያሳድግሽበጣምገርሞኛልበዚህእድሜዋእርግትያለችህፃን❤❤🎉🎉
@weletiEyesuss
@weletiEyesuss 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ አሪፍ ነው
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 13 сағат бұрын
አሪፍ ኑሮ እየኖሩ ለኛ መአት መአቱን አታሳዩን ሰይፋ ያ የልጆቹ ታሪክ ከዩቲዩብህ አውርደው ሀገር እያሸበርክ ነው
@BiniyamAyano
@BiniyamAyano 12 сағат бұрын
በእርሱ(እየሱስ) የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው..እየሱስ ይወዳችኋል ኑ ወደ እረፍቱ ከዘላለም ሞት አምልጡ ..የመዳን ቀን አሁን ነው እየሱስ ያድናል
@betselotassefa3418
@betselotassefa3418 14 сағат бұрын
ዶቃ 👏👏👏
@EbSShort
@EbSShort 13 сағат бұрын
😢😢😢😢እሳት ዘር አይመርጥም1:48:59
@SebleGizachew
@SebleGizachew 15 сағат бұрын
እኔ አላምንም ለማየት የጓጓውለት ፊልም በጣም ስጠብቀው ነበር 🙏🙏🙏🙏
@devgishenmariyam4222
@devgishenmariyam4222 15 сағат бұрын
የምገርመው ያኔ ስመረቅ እረጅም ሰልፍ ተሰልፌ አይቼው ነበረ ዛሬ እንዳአዲስ እያየውት ነው ሰላም ለሀገራችን❤
@setedegnuw4503
@setedegnuw4503 14 сағат бұрын
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ
@LijHaile-r2n
@LijHaile-r2n 13 сағат бұрын
ምርጥ ፊልም 👍
@Changelife-7
@Changelife-7 14 сағат бұрын
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሀገራችንን ሰላም በደስታ በፍቅር እንድንኖር ይረዳናል ፍቃዱ ይሁን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@emubilal3143
@emubilal3143 13 сағат бұрын
አሁን በኢትዮጲያ ምድር ሚስኪኑ የሀገር መከታዉ አማራ ያለበት ሁኔታ ኡፍፍፍ መቃጠል ብቻ🥺
@HiwotEskias
@HiwotEskias 15 сағат бұрын
እንኳን ለኪዳነምህርት ወርሀዊ በአል አደረሰን
@mazaMaza-j8b
@mazaMaza-j8b 14 сағат бұрын
በጣምክፍቶኛልሀገሬናፍቆኛል❤❤❤
@FarihaJabalJamal
@FarihaJabalJamal 15 сағат бұрын
አንዴኛኔኝ ዛሬ ባጣም ስጣብቃዉ ነበር ❤❤
@Sara-19_21_7
@Sara-19_21_7 14 сағат бұрын
ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ቅድስት ኪዳነምሕረት ወርሀዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ ⛪️🥰 በጉጉት ስጠብቀው የነበረ ፊልም ስለለቀቃችሁልን እናመሰግናል 🥰🥰🥰
@aminaseid3254
@aminaseid3254 15 сағат бұрын
አላህ እድሜና ጤና ሰቷችሁ ሰዉን ለመርዳት የተሻለ ለማድረግ ያብቻሁ የማያቋርጥ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
@AynlmeAbebe
@AynlmeAbebe 14 сағат бұрын
የዛሬዋ እመብርሃን ለኢትዮጵያ ሰላም ትላክልን የተረገመን ይመስል መልካም ዜና ሰምተን አናቅም
@Hayat-hy4df
@Hayat-hy4df 12 сағат бұрын
በጣም ቆጆ ፊልም እዩት❤
@AmalayuKiya
@AmalayuKiya 15 сағат бұрын
እሄን እያያን እንፅናና እንጅ😢
@Ada-e1x8z
@Ada-e1x8z 15 сағат бұрын
እስቲ የኢትዮጵያ ሰላም የናፈቀው👍🏼😭
@Luluhu.A
@Luluhu.A 13 сағат бұрын
ማሂ ከስት ጊዜ ቡኋላ መጣች ገና አላየሁትም ልይና እመለሣለሁ
@Neim520
@Neim520 13 сағат бұрын
ስጠብቀው ነበር❤❤
@awolmaruf6200
@awolmaruf6200 15 сағат бұрын
ገቢውን ለሜቄዶኒያ በማድረጋችሁ ምስጋና ይገባችኋል.🙏🙏🙏
@BeletuBeletu-h4c
@BeletuBeletu-h4c 13 сағат бұрын
በእዉነት ደስ የሚልነዉ ስለሐገራችን ሁኔታ የሚገልጽነዉ😭
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ምናብ" 😂 SE 01 Ep 01
24:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 147 М.
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН