" አሟሟቷ ግራ እያጋባን ቀብረን ቁጭ ባልንበት ሰራተኛዋ እኔ ነኝ የገደልኳት አለችን" አርቲስት ገነት ንጋቷ

  Рет қаралды 425,879

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

በጎፈንድሚ ሳምራዊት ፋዊንዴሽንን መርዳትም ሆነ መስራቾቹን ማግኘት ቢፈልጉ በእነዚህ አድራሻና የማገዣ መንገዶች ይጠቀሙ፡፡
gofund.me/7761ee39
www.samrawitfoundation.org
+251911820607/+251912202838
Samirawit Foundation Dashen bank Account 0534334457011
Samrawit Foundation 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia,
gofundme.com (gofund.me/7761ee39)
Live for others, organized by Demelash Mersa
ድርጅታችን ሳምራዊት ፋውንዴሽን የተመሰረተው በሞት ያጣናትን ልጃችንን ለህጻን ሳምራዊት ታገል መታሰቢያ ይሆን ዘንድ ነው፡፡ ሕጻን ሳምራዊት በህይወት በኖረችባ… Demelash Mersa needs your support for Live for others
በግፍ ለተገደለችው ልጄ ፍትህ ወዴት አለ... በቤት ሰራተኛ ታፍና ህይወቷን ያጣችው የ12 አመቷ ታዳጊ የወንድሜ ልጅ ሳምራዊት ስም የተመሰረተውን ፋውንዴሽን አምባሳደር በመሆን የሀገር ውስጥ የቤት ሠራተኞች የስራ ስምሪት ህጋዊ ማዕቀፍ እንዲኖረው በማድረግ የቤት ውስጥ የሕፃናት ጥቃት እና ግድያን ለመከላከል በጋራ እንቁም
አርቲስት ገነት ንጋቷ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 1 400
@rutaruteee2244
@rutaruteee2244 Жыл бұрын
ይሄ ስው ሀዘኑን ዋጥ አድርጎ የተናገረው ነገር በሁላችንም ልብ ውስጥ ቢሆር ብየ ተመኝሁ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
@ltube9958
@ltube9958 Жыл бұрын
Batem astawayi sewu libe nw yetaseberewu
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ላይ ፍትህ የለም። እግዚአብሔር አምላክ ብቻ ፅናቱን ይስጣችሁ አንጀት እምትበላ ልጅ እንኳን ለቤተሰቡ በሚዲያ ለሰማነውም ከባድ ነው 😥😥
@positivedaysandnights1362
@positivedaysandnights1362 Жыл бұрын
O⁸4j 4th
@fafimohammed7320
@fafimohammed7320 Жыл бұрын
Betammm wallahi
@buzayhukidane
@buzayhukidane Жыл бұрын
la hig akerbum yhon cegerma ale yefa yalhon
@maazaalemu2400
@maazaalemu2400 Жыл бұрын
እኔ ሳስበው በሰራተኛዋ የተሸፈነ የሌላ ሰው እጅ አለበት ለህፃኗም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏🙏🙏🙏
@mesiparis3525
@mesiparis3525 Жыл бұрын
እኔም እንደዚ ይሰማኛል ...እግዚሐብሄር ይፍረድ
@ltube9958
@ltube9958 Жыл бұрын
Enem eyasabiku yalahut esun sawuyewun yemifalig talat yinoral biye egamitalewu 😢😢😢😢😢😢😢
@senaitoljira
@senaitoljira Жыл бұрын
ኡፍ !! እጅግ ይከብዳል!!ክርስትናን በህይወታችሁ አየሁት !! ጀግና ቤተሰብ!! እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን የሳቅ ፥ የደስታ እና የስኬት ያድርግላችሁ !!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
የእድሜ ልክ ሐዘን ነው እግዚአብሄር ያፅናችሁ የቀሩትን ልጆች ይባርክላችሁ የሷን ምትክ ይስጣችሁ
@Ethio7200
@Ethio7200 Жыл бұрын
እግዚያብሄር መጽናናትን ይስጣችሁ እንኳን ለቤተሰብ ለሰሚውም የሚያንገበግብ ነገር ነው። ምን ጉድ ነው ግን በዚህ አገር ውስጥ የገባው አረ ጌታ ሆይ ምህረትህን አውርድልን
@emebetmasrehttesema6699
@emebetmasrehttesema6699 Жыл бұрын
ቀልደኛነሽ እሽ ከነሱ ችግር ቢኖር ብዙ መፍትሄ አለመግደል መፍትሄ አደለም እሽ
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
?????
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 Жыл бұрын
​@@emebetmasrehttesema6699 mendenew yemetaweriew?
@rihannaseid4669
@rihannaseid4669 Жыл бұрын
@@emebetmasrehttesema6699 ምን ማለት ፈልገሽ ነው
@selamhailu7620
@selamhailu7620 Жыл бұрын
የሳምራዊት ቤተሰቦች በጣም ትልቅ አና አዎቂ ሰዎች ናችሁ የልጅን ገዳይ ይቅር ማለት ከባድ ነው እናንተ ትልቅ በእግዛብሔር የተባረከ ልብ አና ንጽህ ህሊና ያለችሁ የሚደነቅ ቤተሰቦች ናቸው። እግዝአብሔር የልጃችሁን ነብስ ይማር በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጣችሁት የጀመራችሁት ሁሉ ይሳካላችሁ።
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
የሚገርመው አረብ ሀገር የአንድ አረብ ልጅ ብትገደል ቅጣቱ መግደል ነው የኛ ሀገር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@firdoustube5078
@firdoustube5078 Жыл бұрын
ታድያኮ ማንም ማንን አይነካ ህጋቸው ጥብቅ ስለሆነ እኛ ሀገር ስንቱ አለቀ ያውም ህፃናት
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
#ቃይል_ሆይ_ወንድም#አቤል_ወዴት_ነው ❗❗ማራናታ ሆይ ኢትጵያን ታረቃት 😢😢ነፍሷ በሰላም ትረፍልን ሊቀ መላአኩ ቅዱስ ሚካኤልን ይታረቀን 🙌
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው !! ህፃንና ሴት ልጅ !! የቤተሰብ እንዲሁም ያገር ተስፋ !! በጣም ከባድ ነው !! ፅናት ይስጣችሁ ።
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
በድንብ ካሳደግዋቸው ነው????? አሁን እኮ ሰለጠንን ብለው ልጆቻቸውን በስርአት ማሳደግ አለባቸው የአሁኑ ስችዌሽን ሳይሆ ን የብዙ ሀዘን ብዛት ቤተሰቦች ተጠንቀቁ ልጆቻችሁን እንደእድሜያቸው እሳድግዋቸው መልእክቴ ይገባዎታል!!!!
@Martha..234
@Martha..234 Жыл бұрын
I couldn't stop crying when the Dad talks about his daughter. God rest the little Angel in heaven. Well done engineer and your family for what you doing in memory of Samri.
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ሰራተኛዋ ያፈሰሰችው ንፁህ ደም ነው ሰላም የነሳት እግዚአብሔር ይፍረድባት የተረገመች ይቺ ህፃን ልጅ እእፍፍፍ😢😢😢
@geez2115
@geez2115 Жыл бұрын
ልብ ሰባሪ ክስተት ነው ወንድሜ አንተ እንዳልከው ይች ሰራተኛ መልካም ጸባይ ያላት አመለ ሸጋ ናት ታዲያ ለኔ አንድ ነገር ተሰምቶኛል ዛሬ አንድ ከውጭ ይለ እረጅም እጅ ያለው ሀይል ሊኖር ይችላል ወንድሜ ከሰው ጋር ተጣልተህ ነበር ወይስ ምቀኛ ይኖርህ ይሆን በጥርጣሬ በግድያ የተያዘ አመታት የሚታሰርበት ሀገር እንዲህ መሆኑ ግርምት ነው ለእግዚአብሔር ስጠው ለሚታመኑት እሱ ታማኝ ነው🙏
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 Жыл бұрын
exactly i was thinking same
@meazafekadu8404
@meazafekadu8404 Жыл бұрын
I was thinking the same
@anisafafi7362
@anisafafi7362 Жыл бұрын
Exactly👌 እኔም ጭንቅላቴ ወስጥ የመጣዉ እሱ ነዉ ከ እስር ቤትም ያስወጣት ልጃቸዉን እንድትገልም ያደረጋት የሆነ አካል አለ ብዬ ነዉ ማስበዉ።
@tsegereda3416
@tsegereda3416 Жыл бұрын
ያሰብኩትን ነዉ የፃፍከው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
ከነሱ በዋላ የሞቱትስ የነሱም በተሰብ ተጣልተው ነው ልትሉ ነው ለምሰጡት ኮሜት መጀመራ እወቁ መፃፍ ስለ ተቻለ ብቻ መፃፍ ጥሩ አደለም ከመፃፍቹ በፍት ሶስት አስብ 🥺🥺
@hassenhussensabri8075
@hassenhussensabri8075 Жыл бұрын
የሆነ ሰው የእናንተን ማጥቃት የሚፈልጉ ሰዎች ጋር ተመሳጥራ ገንዘብ እንሰጥሻለን ብለዋት ይሆናል እንኳን የሰው ልጅ ደም ይቅርና እንባ እራሱ ቀላል አይደለም አላህ ሀቃቹን ያውጣላቹ ፍትህ ከተዛባ ሀገር ፈረሰ ማለት ነው 😢😢
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 Жыл бұрын
ዬዉጭ ጥላት እዬከፈላቸዉ ይሆናል
@possible5728
@possible5728 Жыл бұрын
awo
@qweass2959
@qweass2959 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው😢
@radiyakemal4825
@radiyakemal4825 Жыл бұрын
በሚገባ ከኋላቸው ያጠቃቸው ሰው አለ 😢😢😢😢የኔም ሀሳብ ነው ሴጣን አንገቱን ይድፍ እሷ ባትኖርም ለሌሎች ብርሀን ሆናለች
@matusala8322
@matusala8322 Жыл бұрын
ተይ እርግጠኛ ያልሆነሽውን ነገር መናገር ኖርና ሀጥያት ነው::
@asterB134
@asterB134 Жыл бұрын
ገዳይዋ ካመነች በላይ ምንአይነት ማስረጃ ነው ሚፈልጉት እናንተ ግን ምን አይነት ፅናት ነው እግዚሀብሄር ይበቀልላችሁ 😢😢😢😢
@SamuelMekango-kp7fy
@SamuelMekango-kp7fy Жыл бұрын
ታላቁ አምላክ መፅናናትን ይስጣችሁ ይህንን ታሪክ or ክስተት ሳዳምጥ በጣም እያነባሁ ነበረ እናም ጥሩ አባት ነህ ትልቁ ነገር ኢት/ያ ውስጥ የሕግ ማዕቀፍ እዲኖር የሚመለከተው አካል ጥረት ማድረግ ይጠበቅባቸዋል።
@Seni_ethio
@Seni_ethio Жыл бұрын
ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን በማርያም ምን አይነት ክፋ መንፈስ ነው እንዲህ ህፃናትን የሚገል 😢😢😢 ያሳዝናል እውነት
@user-me5ro8ws4n
@user-me5ro8ws4n Жыл бұрын
የኔ እባ ይፍሰስ አባት አለም 😢በምድር በህግ የሚሰጥ ፍርድ ሣይሆን የሰማዩ አባት የልጅህን ደም ያዉጣልህ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Жыл бұрын
በእውነት እጅግ ልብ ይስብራል አሁንም ሳምሪ ልጃቹ ላትመለስ ሄዳለች እግዚአብሔር ያፅናቹ እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣላችሁ ህመማቹ እናተ ብቻ ነው የምትችሉት እናት አባት ቁስላችህ ሚካኤል ያብስላችሁ እውነት አንድ ቀን ትጨዋለች
@user-pb8eb3fm7s
@user-pb8eb3fm7s Жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍ ወላሂ ስሜቱ ከባድ ነዉ አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ 😢😢😢
@astuabera6353
@astuabera6353 Жыл бұрын
ፎቶዋን ልቀቁልን ሌላቤት ገብታ ሌላ ልጆች እዳጨርስ ለናት ግን ፈጣሪ ያበርታችው
@halimaali474
@halimaali474 Жыл бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ከባድ ነው ልጃችሁን ከማጣታችሁ በላይ ፍርድ ማጣታችሁ ፈጣሪ ይርዳችሁ አኔ ግን ምናልባት ቤተሰቡን ለመጉዳት የፈለገ ከኋላ ያለ ነገር አንድ ሐይል በገንዘብ አሳስተዋት ከሆነ እስቲ በብዙ አነግል ፈልጉ ያሳዝናል ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ 😭😭
@bethelhemsisay690
@bethelhemsisay690 Жыл бұрын
True
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
በእነሱም ችግር ነበር። ጉዳዩ ፖሊስ ይዞታል ብሎ በቤታቸው ዝም ብለዋል።ባለ ጉዳይ ካልተከታተለ እንዴት በራሳቸው ተነሳሽነት ያጣሩታል ብለው ዝም ይላሉ?በዛ ሰአት ሃይ የሚል ከጠፋ የገዳዮች ቤተ-ሰብ በሙስና ያስወጥዋታል አሪፍ ክፍተት አግኝተዋላ።ሰው የሚያክል ጠፍቶ እጅ እና እግር አጣጥፎ መቀመጥ ጥሩ አልነበረም የአፍሪካ የፍትህ ጉዳይ እያወቅን።
@seadaseid8664
@seadaseid8664 Жыл бұрын
ገኒ ወንድምሽ ሀዘን በጣም ጎርቶታል ድጋሜ ተፈልጋ መያዝ አለባት
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
መላኩ ሚካኤል በምልጃዉ መፅናናቱን ያሰጥልን😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
መቼም ከልብ የማይወጣ ሃዘን እግዚአብሔር ያፅናናቹ😢😢
@endalekumsa
@endalekumsa Жыл бұрын
እጅግ በጣም አዘንኩ ጌታ መፅናናት ይጣችሁ በርቱ ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Жыл бұрын
ወዳጅ መስሎ ጠላት እንዳላችሁ ብዪ አሰብኩ ያሳዝናል እግዜር ፅናቱን ይሰጣችሁ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው
@seifuonebs
@seifuonebs Жыл бұрын
በጎፈንድሚ ሳምራዊት ፋዊንዴሽንን መርዳትም ሆነ መስራቾቹን ማግኘት ቢፈልጉ በእነዚህ አድራሻና የማገዣ መንገዶች ይጠቀሙ፡፡ gofund.me/7761ee39 www.samrawitfoundation.org +251911820607/+251912202838 Samirawit Foundation Dashen bank Account 0534334457011 Samrawit Foundation 1000551542778 Commercial Bank of Ethiopia, gofundme.com (gofund.me/7761ee39) Live for others, organized by Demelash Mersa
@brktishiferaw4123
@brktishiferaw4123 Жыл бұрын
አልቅሼ ሞትኩ መንፈስ ቅዱስ ቤታችሁን ያፅናና
@amenobehaylu3751
@amenobehaylu3751 Жыл бұрын
አይዞክ ወንድሜ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ የሳምሪን ነብስ ፈጣሪ በገነት ያኑርልን
@eyerusalemtefera9279
@eyerusalemtefera9279 Жыл бұрын
የሆነ እርኩስ መንፈስ ሰራተኛዋ ላይ አለ ህፃን ልጅ የሚያስገድል ውይ ፈጣሪ እባክ ልጆቻችን ጠብቅልን 😢😢😢
@behaylwatefera4976
@behaylwatefera4976 Жыл бұрын
ይሄ የሌላ ሰዉ እጅ እንዳለበት ግልፅ ነዉ እመብርሀን ታፅናናችሁ ፈጣሪ ልጆቻችንን ይጠብቅልን 😢😢😢
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Жыл бұрын
😢😢😢ኡይይ በጣም ያማል 😢😢 እግዚአብሔር ሆይ እነዚህን ጥሩ ቤተሰቦች አጽናና ሳምሪዬ በገነት ናት አይዞኣቹ ተፅናኑ 😢😢
@smms6004
@smms6004 Жыл бұрын
አሁንም ነብሷ እየጮኽ ነው 😢😢😢 የኔ ማር ነብሷ ን ይማርልን 😢😢😢😢 ገኒን ግን ሳላደንቅች አላልፍም ምክንያቱም በሀዘን ላይ ሁነሽ ተቋቁመሽ ድምጽን መቅዳትሽ ጡሩ ነው። ኢትዮጵያ ላይ ህግ የለም 😢
@user-hf1wz1ss9f
@user-hf1wz1ss9f 11 ай бұрын
የሣምሪ አባት ሁሉንም ነገር ለእግዚአብሔር ስጥ ወንድሜ አገሯ ያለ አጋንንት በሠራተኛህ ሆኖ በልቶብሀል አሁን በፈጣን ወደ ራሳችሁ ተመለሱ ተባረክ አንተም መልካም ሠው ነህ እግዚአብሔር መንታ ሣምሪዎችን ይስጣችሁ ቤታችሁን ሣቅ ይሙላው አይዞህ
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ የልጅ አምላክ ፍርዱን ይሰጥ እናት እና አባቷ መድሀኒያለም ያጠንክራዘችሁ ገኒ አንቺም እግዚአብሔር ያጠንክርሽ። ሰይፉ ተባረክ
@haseetmillion907
@haseetmillion907 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አፅናንቷቹ እኛንም አፅናናቹን...ምን አይነት ልብ ነው ???ያሰባቹት ይሳካ.. የኢትዮጵያ ህፃናት አምላክ ልጆቻችንን በደሙ ይሸፍን...
@John.3_16
@John.3_16 11 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen
@Alem844
@Alem844 Жыл бұрын
ሰይፉ ተባረክ አባቷም ገኒም መድሃኒያለም መፅናናቱን ይስጣችሁ🙏አቤት እግዚኦ ማሃረነ 🙏ፈጣሪ አምላክ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏
@biniammengisteab4994
@biniammengisteab4994 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነገር አባትዬው መልካም ሰው ነው ውስጤ ተነካ ምን በደለች ህፃን ገሎ ምን ጥቅም አለው ከዚህ የመሰለ አባት ትነጥቁታላቹሁ እግዝአብሔር የስራቹን ይስጣቹሁ እኛም ልጆች አሉን እንዴት ከባድ ነው
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 Жыл бұрын
እኔ እደሚመስለኝ ከሆነ አንተን የሚበቀልህ ሰው አለ ብዙ ገንዘብ ያለው ለስዋም በገንዘብ እታልሏት ነው ብትታሰሪም በገንዘብ አስወጣሻለው ብሎ አታልዋት ነው ከዛ ለመርማሪውም ለዳኛወችም ደጎስ ያለ ገንዘብ ሰቶ ነገሩ በአጭሩ እያዘጋብህ ነው ፈትሽ ፈትሽ ባንተ ይሚቀናው ባላሃብት ይሆን ቤተሰብ በርግጠኝነው ትልቅ እጅ አለበት ወንድሜ በጣም ነው ያዘንኩት ብልጅትዋ ሞት።
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
Wey gud! endezihem Ale!😮
@millionseyaw5676
@millionseyaw5676 Жыл бұрын
ይሄን ሀሳብ እጋራለሁ በተለይ አዲሱ ቀሚስ ላይ መልሱ ይገኛል ብየ አስባለሁ ብዙ ጊዜ ትንንሽ መረጃወች ትልልቅ ዉጤት ያመጣሉ ።
@yeshialula3203
@yeshialula3203 Жыл бұрын
እኔም የመሰለኝ ይሀው ነው
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ማርያምን ልክ እኔ እዳሰብኩት ነው ያሰብከው ጌታን ትንሽ ብር ነው ሚያታልላቸው እኮ ልክ ቪዲዮ እዳየው በቃ እሄን ነው የመጣልኝ ድግልን bc ሲያወሩ ከሰማቃቸው ሰራተኛዋ ልጅቷን ትወዳታለች ብለዋል ለዛ ልጅቷን አታለዋት ነው ብዬ አስባለው
@tarikuwameles
@tarikuwameles Жыл бұрын
ትክክል ነው
@user-vh1nf9cq8z
@user-vh1nf9cq8z Жыл бұрын
የልጂ እናት ነኝ አስለቀሳችሁኝ እናት የሆናችሁ ይገባችሇል ስሜቱ ያማል የልጂ ሞት ለዛውም በሰው እጂ
@fekerte
@fekerte 11 ай бұрын
ይብላኝላቸው የአስገደሏት የገደለቻት የሳምራዊትን ደም እግዚአብሔር የፈጠራት ጌታ ያወጣላታል። ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏🙏🙏😭😭😭
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ኡፍ አባትየዉ ሐዘን ገና ፊቱ ላይ አለ አቤት የማይድን በሽታ የልጅ ሐዘን
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ነብሱን ይማርው ሳምርዬ አቤት ክርስትናን መሰክርችሁት😢 ልጆችሁን የገደለቸውን ገዳይ ይቅርታ አደረጋችሁ እንዲህ ነው እምነት ቸሩ እግዚአብሔር ቀሪ ልጆችህን ያሳድግልህ ወንድማችን❤
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 Жыл бұрын
የክፍለሀገር ልጅ ከሆነች ዋስ ከየት አመጣች ወንድሜ የሆነ ጠላት አለህ ከጀርባ ያልታወቀ አስገዳይ አለ
@romangebru5846
@romangebru5846 Жыл бұрын
This is work of devil,in the name of Jesus , 🙏 go to pray 🙏 and you will deliver from evil sprit.
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥንካሬውን ይስጣችው!!!!!ያጋጠማችውን አዘን የሌሎችን ሠዎች እይወት ለመለወጥ ስለተነሳችው ትልቅ ተግባር ነው!!!!
@dagmawithaile9969
@dagmawithaile9969 Жыл бұрын
ኢቲዮጲላይ መቼ ፍት አለ እኔ ሲመስለኝ ሳምራዊት ምታውቀው ሚስጥር ሰራተኛዋ ለቤተሰቦቹዋ እንዳትነግርባት እንዳይሆን ልጅቱዋ የትልቅ አዋቂ እንድሆነች ስለሚናገር እኔ የጠረጠርኩት ኢሄን ነው ግግን ነፍስ ይማር ለቤተሰቦቻቹም መፅናናት ይስጣቹ በጣም ልብ ይሰብራል😢😢
@bluecloud5645
@bluecloud5645 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉንም ታያለክ ካንተ በላይ ፍትህ ስጪ ሀይል ያለው የለም .... እግዚአብሔር ያፅናናቹ
@eshetuyimer2883
@eshetuyimer2883 Жыл бұрын
በህግ አምላክ ፊልም መነሻውም መድረሻውም የዚህ የቤተሰብ ታሪክ ነው የመሰለኝ:: ታዳጊ ሳምራዊት ነብስሽን ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ!!!
@selamehaile1105
@selamehaile1105 Жыл бұрын
ስለ እውነት ይህ ቤተሰብ መፅናናትን እግዚአብሔር ሰታል! እግዚአብሔር ግን ለፅድቅ ይፈርዳል።
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
አባብዬ የእኔ እንባ ይፍስስ አልችሁም ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ እንባይቹን ያብስ 🙏😭
@user-zf1yi7ed4c
@user-zf1yi7ed4c Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ሴፉዬ :ለሰሚዊም ግራ ያጋባል ለምንድነው ሀገራችን ውስጥ ህግ የጣፋ? አዘንኩ በጣም አስለቀሰኝ😢 ወላጆች እና ሙሉ ቤተሰብ ጌታ ፅናቱ ይስጣችሁ ወንድሞቸ😢
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s Жыл бұрын
አላህ ይሶብራችሁ ልብ ይሰብራል እንኳን ለወለዳት ለተመልካች እራሱ ከባድ ነው
@jemilayihdego4713
@jemilayihdego4713 Жыл бұрын
True ya Rab kaza yasuren
@mequanintyimer5328
@mequanintyimer5328 Жыл бұрын
So painful painful painful ! እግዚያብሔር ያጽናችሁ!🙏 በጣም ትልቅ ሃይማኖታችሁን የተረዳችሁ ቤተሰቦች ናችሁ።
@marthaassefa9552
@marthaassefa9552 Жыл бұрын
የኔ ወንድም በጣም ያሳዝናል። እግዚአብሔር ላንተም ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ይስጥህ ። በእውነት ጥሩ ልብ ያለህ ሰው ነህ እግዚአብሔር የልብህን አይቶ ያበርታህ። መቸም ለብዙ ሰው ትምህርት ይሰጣል ልጁን ገድላበት ይቅር ብለናታል ሆሆሆሆ! በዚህ ክፉ ዘመን እንዲህ ዓይነት ሰው መገኘቱ በጣም ይገርማል። ከእግዚአብሔር ግን ፍርዱን እንጠብቃለን።
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣቹ በጣም ያማል እግዚአብሔር ነብሷን በገነት ያኑርልን
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 Жыл бұрын
የቤት ሰራተኛ ጥንቅር ብሎ ይቅር።
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
በጣም በአረብ ቤት አፈር እየጋጥን አይደል እከ እንሰራዋን
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
የፍት አምላክ ይፍረድ😢😢😢 ነብስዋን ይማር 😢😢😢😢❤❤❤❤❤አቤት የጌታ ምሕረት በልባችን ይብዛ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሠብራል አላህ ያፀናናችሁ ወንድማችን ህልማችሁ ከምታሥቡት በላይ ይሳካላችሁ እና የሣምሪ አባት ትክክል ነህ ጥሩ ሀሣብ ነው አሠሪወችን እና ሠራተኞችም እሚጎዱ ገንዘብ እሚወሠድባቼው አሉ
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 Жыл бұрын
የዘድሮ የሀህጻናት የለመክኒየያት በአሰቃቂ ነት ሚገደሉ ሀህጻናት ያማል በቃ መብቴ የለም እረ ኡኡኡኡ ያማል ያገበግባል😢😢😢😢😢😢😢😢
@abigailyegeta9975
@abigailyegeta9975 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነተኛ ዳኛ ነው። በጊዜው ይፈርዳል። መንገድ ላይ አይታችሁ ማለፋችሁ በእውነትም ፀጋ በዝቶላችሀል። አይ ኢትዮጵያ በስንቱ ይለቀስብሽ😢😢😢
@serkalemkebede9829
@serkalemkebede9829 Жыл бұрын
ጀግና አባት ነህ ልጅህ በእግዚአብሔር እቅፍ ናት በመንፈስ አብራቹ ናት ትክክል እግዚአብሔር ያበርታቹ ይበልጥ
@hizkealtube
@hizkealtube Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ነው! እግዚአብሔር አምላክ ፅናቱን ይስጣችሁ!
@bahrainbh4835
@bahrainbh4835 Жыл бұрын
በጣም ያማል አላህ መፅናናቱን ይስጣችው
@user-xc9ou5nz3i
@user-xc9ou5nz3i Жыл бұрын
ሰው ነው በገንዘብ ልጅህን ያስገደለብህ ገዳይዋም የተለቀቀችው በገንዘብ ነው በጣም ልብ ይሰብራል 😭ቤተሰቦችን በፀሎት እናስባቸው ልጅትዋ አድጋ ያልጨረሰች ክፋት የሌለባት እምቡጥ ጽጌረታ ከሚወዳት አባቷ ጋ በገነት ናት አይዝዋችሁገዳይዋ ብለቀቅም እንደባዘነች ትኖራለች እንደተንከለከለች በምድር ትሰቃያለች ጨካኝ ወይ ኢትዮጵያ ስንቱ ይሰማብሻል
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
ሃዘናችሁ ሃዘናችን ነዉ ፍትህ ከእግዚአብሔር ነዉ አግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ ሁሉ ለመልካም ነዉ አምላክ አበርታን!!😭❤️❤️
@Rut539
@Rut539 Жыл бұрын
28:40 እንዴት የተባረከ ቤተሰብ ናቹ፣ በጣም ነው የተገረምኩ፣ እግዚኣብሔር ልክ የኣብርሃም ዘር እንደ ከዋክብት እንዳበዛው ልጆቻቹ በሰላም በጤና ያንሩላቹ🙏🏽 ዘራቹ ሰፊና የተባረከ ይሁን
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
እኔ የሚሰማኝ እንድትገድል የላካት ሰዉ እንዳለ ነዉ
@khankhaja90
@khankhaja90 Жыл бұрын
ያማል የሳውዲ እግ ኢትዮጵያ ያስፈልጋል??
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 Жыл бұрын
ያላህ አላህ የሰራችዉትን ወጀል ሁሉ ይቅር ይበላችዉ ወላሂ ከልቤ ነዉ ያለቀስኩት ምን አይነት ትልቅ ልብነዉ አላህ የሰጣችዉ ❤
@bethd1464
@bethd1464 Жыл бұрын
እግዜር ያጽናችሁ ያበርታችሁ:: ሳምራ ንጹህ ህጻን ናት:: ከፈጣሪዋ ጋር በገነት ናት ያለችው በፋውንዴሽኑ ስራ ትኮራባችሃለች በርቱበት
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 Жыл бұрын
ለማን ፍትህ እንበል😢😢😢😢 መንግስቱ ለራሱ በሰዉ ደም የሰከር
@Andyadd
@Andyadd Жыл бұрын
በንፁሀን ደም የደለበ ስርአት ነው ያለው። ልክ ነህ ወንድሜ 😭😭😭
@user-uw1oi8hy7v
@user-uw1oi8hy7v Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው የልጅ ሀዘን እግዚአብሔር ያጣናቹ፣ ነፍስ ይማር
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
የልጅ ሀዘን ከባድ ለዛውም ነገ ተስፋ የተጣለባቸው ልጆች ሀይ አገራችን ስንቱ ወላጅ ልቡ ተስበረ ፈጣሪ መጽናናትን ይስጣችሁ ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ፈጣሪ ይቅጣት በቀል የፈጣሪ ቅጣት ከባድ ነው ልጅታስ ወደ አባታ ሄደች ይብላኝ ለገዳይ
@dawitwoldegebriel2469
@dawitwoldegebriel2469 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ዜና ነው። እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያፅናናችሁ። ታገል የልጅነት ጓደኛዬ በጣም ነው ያዘንኩት። ከባድ ሀዘን ነው። የቀረውን ቤተሰብህን እግዚአብሔር አምላክ ከማንኛውም ክፋ ነገር ይጠብቅልህ።
@hahu3881
@hahu3881 Жыл бұрын
እግዚአብሄር መፅናናቱን ሁሉ ይስጣችሁ! ከአዕምሮ በላይ የሆነ ካባድ ሃዘን ነው። ፍጹም ደግና ይቅር ባይ የሆነው ፈጣሪያችን የደግነትና የይቅርታ መንፈሱን አሁንም በልባችሁ ጨምሮ ጨምሮ ያብዛላችሁ! በጣም ጠንካራ፣ አስተዋይ፣ የፍቅርና የርህራሄ ስብዕና የሞላባችሁ ቤተሰቦች ናችሁ! ሳምሪ We love and care for you, and you will remain in our hearts 💕 May God bless your soul and strengthen your family! 😢❤
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 Жыл бұрын
ምን አይነት አስደንጋጭ,አደገኛ, አስከፊ እና አሳሳቢ የሆነ ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይገስጸው.
@ltube9958
@ltube9958 Жыл бұрын
Ene batem gira gabitognal 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@emuyoutube9969
@emuyoutube9969 Жыл бұрын
እባካችሁ ፎቶዋን በሁሉም ሚዲያ አሰራጩት ሌላም ሰው ይጠንቀቅ😢😢
@konjokonjo9375
@konjokonjo9375 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያማል ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ ምን ይደረጋል ፍርዱን ከፈጣሪ ጠብቁ ለማንኛውም ጠላት ከውጭ አላቹ ልጅቱ ብቻዋን አላደረገችም
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
በአብይ ዘመን ነዉ ይህን ሁሉ መከራና ስቃይ ያየነዉ ፈጣሪ ፅናት ብርታቱን ይስጣችሁ😢😢
@kukutilove
@kukutilove Жыл бұрын
አብይ በስይጣን ስለሚያምን ነው
@heremelawesene
@heremelawesene Жыл бұрын
በጣም ያማል ፈጣሪ ያበርታችሁ💔💔💔
@SofyyaiAli-ok8kl
@SofyyaiAli-ok8kl Жыл бұрын
ወይዉ ወገኖቸ የማል በጣም ከሆላዋ ሌላሰዉ አለ ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችሁ ያጠክራችሁ ሀቃችሁን ያዉጣላችሁ
@nebiyudawit6119
@nebiyudawit6119 Жыл бұрын
ምና አይነት ዘመን ላይ ነው የደረሥነው ወነድሜ ፅናቱን ይስጥህ ገኒዬም እንዲሁ ፅናቱን ይስጥሽ ፍርዱ ከላዩ ይበልጣል እኛ ምን እንላለን
@user-zl4vu5ls6p
@user-zl4vu5ls6p Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነዉ 😢😢😢😢😢ፈጣሪ ነብሱአን በአፀደገነት ያኑራት 😢😢😢😢መፅናናቱን ፈጣሪ ይስጣችሁ😢😢😢😢
@Tirunesh1219
@Tirunesh1219 Жыл бұрын
ከባድ ነው በማርያም የማይድን ህመም ኡፍፍ ሰቆቃ😢😢😢 ነፍስ ይማር ብቻ ሌላ ምን ይባላል ሴፉ ለራስህ ፍራ ደና የሚሰሩትም ጥርጣሬ ውስጥ አሰሪዎችም እንደዛው 😢😢😢 እግዞ ብቻ
@senetebebhabtemariam8038
@senetebebhabtemariam8038 Жыл бұрын
በጣም የሚዘገንን ታሪክ ነው ፈጣሪ ጥናቱን ይስጣችሁ
@mamed9004
@mamed9004 Жыл бұрын
እናንተ ቤተሰቦች ክፉውን ወደ ሁዋላ ትታችሁ ወደ መልካም ሥራ ስለገባችሁ እግዚአብሔር አምላክ በእውነት ይባርካችሁ። በዘመናችሁ ሁሉ ይህን የሚያስረሳ እጥፍ ደስታ እና በረከት ቤታችሁን ይሙላ !!!!!
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
እግዚአቤሔር ነፍሰን በፀደገነት ትረፍ እዉነት የማል በጠም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@aaa-ih3rc
@aaa-ih3rc Жыл бұрын
አሁንም ሌላ ቤት ትገባለች 😢😢ሌላ ትገላለች አይ ህግ ማጣት
@momrakebtube
@momrakebtube Жыл бұрын
ወንድም አይዞህ ሁሉም ለበጎ ነው:: ንግግርህ የልብህ ስብራት ሁሉንም ሰው ያሳዘነ ነው እግዚአብሔር በቤታችሁ የገባውን ሀዘን በሳምሪ ሌጋሲ እንደሚያፅናናችሁ አምናለው::እሱ ደግሞ ቸር ስለሆነ እንደገና የቤታችሁን ደስታን ይመልስላቹ🙏🏾
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭 ቃል የለኝም ያማል በጣም ያማል ድንገት ልጅን ማጣት ህመም ነው አምላክ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስ ይላክላችሁ በምድር ላይ ያላችሁ ወላጆች ሁሉ ልጄ ልጄ ብሎ ከማልቀስ ይሰውራችሁ ኡፍፍፍፍፍ
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Жыл бұрын
ወይ አገሬ ፍትህ የሌለበት አገር በእውነት ያማል ብቻ የላይኛው ጌታ ይፍረድባት 😭😭💔💔💔💔
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 Жыл бұрын
ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑሪልን እግዚአብሔር ይበርታችሁ
@user-cj2jc9qo4d
@user-cj2jc9qo4d Жыл бұрын
ልጅም ፍትህም ማጣት በጣም ያማል እግዚአብሔር ያጽናቹ ። የሰራተኛዋ ፎቶ ግን ሚድያ ላይ መለቀቅ ያለበት ይመስለኛል
@user-yb7oh4zl5t
@user-yb7oh4zl5t Жыл бұрын
አቤት ሉቦና እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣቹ 😢😢😢
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ያፅናችሁ በጣም ያማል ለሁሉም እውነት ትዘገያለች እንጂ ተደብቃ አትቀርም አንድ ነገር ልል ፈለኩኝ በቤታችሁ ፀሎት ቤት ስሩ ሁላችሁም በህብረት ፀልይ እጣን እያጠናችሁ ስገዱ እመኑኝ እውነቱ ትደርሱበታላችሁ ይመስለኛል ልጅቱዋ ብቻዋን አይመስለኝም ከባድ ነው ህፃናት ምን ያውቃሉ😢😢 በእውነት የድንግል ልጅ ፈርዱን ይስጣቸው እፍፍፍፍ
@etsegenetshiferaw5211
@etsegenetshiferaw5211 Жыл бұрын
ኢንጂነር ታገል ከነቤተሶችህ ፅናቱን ይስጥህ ከቀሩት ልጆችህ ጋር እግዚያብሄር በረከት ይስጥህ
@rekikdegefu6254
@rekikdegefu6254 Жыл бұрын
I will support samrawit foundation in all aspects I can
@lealembishaw6565
@lealembishaw6565 Жыл бұрын
bravo bravo bravo good father and mother!!! nice family !!!! God give you condolence
@anshahassen181
@anshahassen181 Жыл бұрын
ምናልባት እናንተ ያማታውቁት የውስጥ ለውስጥ ጠላት እንዳላችሁና እነሱ እንደሆነ መተባበር የያዙት በደንብ ማጣራት አለባችሁ ልጅቱ ጤነኛ ከሆነች ወይ ከናንተ የሆነ ችግር ከሌለ መቼም የሆነ ያልታወቀ ግልፅ የሆነ ምክንያት ሊኖር ይችላልና እንዳዲስ ምርመራ በጠነከረ መንገድ ቢካሄድ ጥሩ ይመስለኛል
@sherrydachew6634
@sherrydachew6634 Жыл бұрын
Betekekel!!!!
@Yeskaku_kaku
@Yeskaku_kaku Жыл бұрын
Fatherua 😢
OMG😳 #tiktok #shorts #potapova_blog
00:58
Potapova_blog
Рет қаралды 3,8 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
የእኛ ቀናት#26 በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰርፕራይዝ ተደረኩ።
18:26
ማፍቀርም መፈቀርም ያለ ነው::
38:11
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 6 М.
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 11 МЛН
Парковка ТАКСИ от клоуна!
0:22
Клаунхаус Kids
Рет қаралды 1,1 МЛН
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 4,7 МЛН
Random passerby 😱🤣 #demariki
0:18
Demariki
Рет қаралды 8 МЛН