"ለ ሀይሌ ገ/ስላሴ ደግነት እኔ አንዱ ምስክር ነኝ" ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | Haile G/Selassie | Comedian Derje | Seifu on EBS

  Рет қаралды 217,165

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

"ለ አትሌት ሀይሌ ገ/ስላሴ ደግነት እኔ አንዱ ምስክር ነኝ" ኮሜዲያን ደረጄ ኃይሌ | አድርጌዋለው አላደረኩትም አዝናኝ ጨዋታ | Haile G/Selassie | Comedian Derje Haile | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 547
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 жыл бұрын
ክብር ለሃይሌ በዝናው ከብሮ ውጪ መኖር ሚችል ሰው ነበር ግን አገሩ ለይ በልማት በሆቴል ስራ ተሰማርቶ እድሜ ለቄሮ ሰው በለቡ ያካበተው ሃብት አመድ ሲያደርጉበት አሁንም አገሬ ነው ክብር ለዝነኛው አትሌት ሻምበል ሃይሌ ገብረስላሴ ክብር ላይክ አርጉለት
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንደመር
@Orange06909
@Orange06909 4 жыл бұрын
አይሌ አገሩን የሚወድ ኢትዮጵያዊ ጀግና ነው።
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ
@ወይኩንፈቃደከወይኩንፈቃደ 4 жыл бұрын
ትክክል
@safeibr6981
@safeibr6981 4 жыл бұрын
ሄሌው ታክሲ ባለቤት እናመስግናለን ለበጏ አድራጏታችሁ እንዲህ ነው የምንውቅው ኢትዮጵያዊነት ፈታሪ ይችምርላችሁ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
ሀይልየ ውስጤ ነህ ጥግ ድረስ ነው ምወድህ የሀገራችን ባለውለታ እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
@@Tube-pf7nd እሽ አችም ሰብእስክራይብ አድርጊኝ እኔም ላድርግሽ
@zuzuadme3491
@zuzuadme3491 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@መብሬየድንግልልጅ
@መብሬየድንግልልጅ 4 жыл бұрын
ደረጄም አግብቷል አባይም ተገድቧል😃😃😃 ሁለት ምርጦች እድሜ ከጤና ይስጣቹ💞💞💞
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
እስቲ guys subscribe በማድረግ አበረታቱን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hermitube9129
@hermitube9129 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gIa5o2mlesRqoZI መታየት ያለበት ወቅታዊ ዘገባ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 4 жыл бұрын
ሁሌም ድል አድራጊ ይቻላል ነው መልሱ ድል አርጎ ሲገባ ባንዲራ ነው ልብሱ
@አወጨወo19939
@አወጨወo19939 4 жыл бұрын
Yesssssssss
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@tegustteg942
@tegustteg942 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ሀይሌ እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ 👍👍👍👍👍👍
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሀይሌ እና ደረጀ በዛ ላይ ሴፉ ተጨምሮ በሳቅ ነው ምታደክሙት
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ደርዳሬ በእዉተት ደስ ብሎኛል በመሸለምህ ሲያንስህ ነዉ ለሰጭህም ፈጣሪ አብዝቶ ይክፈለዉ አቦቦቦቦ በሰዉ ደስታ መደሰት እንዴት ድንቅነዉ
@dawittsigeofficialchannel3565
@dawittsigeofficialchannel3565 4 жыл бұрын
ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 4 жыл бұрын
አሜን ወድም እናመስግናለን
@bahomor4075
@bahomor4075 4 жыл бұрын
እኔ ለሶስታችሁም ክብር አለኝ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ
@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ 4 жыл бұрын
እስኪ የኢሳም ሚት ፉዝያ ትቅራብ በስይፉ የምትሉ ላይክ በግዝአብሔር!
@ገኒዩቱብቻናል
@ገኒዩቱብቻናል 4 жыл бұрын
በከንቱ የእግዚአብሔር ስም አትጥሩ ይላል ቃሉ ።ለውሬ አትቸኩይ ማማዬ
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 4 жыл бұрын
ሀይሌ የኔ የዋህ ሳላውቅ ቋጣሪ እያልኩ የጠላሁህ ይቆጨኛል ግን ውስጥህ ጥሩ ነው ደሬም ሽንኳን ደስ ያለህ ሰጭውም ተባረክ ሰይፍሽ አንተ ባትኖር ማን ይሰበስባቸው ነበር ተባረኩ ሁላችሁም
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 4 жыл бұрын
Betam worie alsemame kezi behuala 😰
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
I Agree,dont forgot He created A lot of jobs!
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 6 ай бұрын
እንደ ሀይሌ ለጋሥ አለ? ቋጣሪዎች ናቸው የሚያወሩ እንኳን ሊሠጡ ልመናቸው መከራ ነዉ ።
@kalikidanwubshet9556
@kalikidanwubshet9556 4 жыл бұрын
ሰይፉ ከልቡ ሚስቀው ሀይሌን ስያገኘው ነው !
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 4 жыл бұрын
እንዛመድ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@elham0902
@elham0902 4 жыл бұрын
😀😀😀😀
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
በቃ ሀገራችን መኪና መሰራት ከጀመረ ሀገራችን እደ ሌላ ሀገር መኪና ጫማ መሆኑ ነው ተመስገን መኪና ሳልናዳ አትግደለኝ ብየ ፀልየ ነበር ምኞቴ መሳካቱ አይቀርም ተመስገን
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 4 жыл бұрын
Baregeln ...
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 4 жыл бұрын
@@rediettadesse2828 ሊሆን ነው በቃ ከምር በጣም ትልቅ ተስፋ እየታየኝ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@tigistshifeawe3284
@tigistshifeawe3284 4 жыл бұрын
አሁን ይሄ ምን ዲስ ላይክ ያስደርጋል በሽተኛ ካልሆናቹ
@kikinaborko
@kikinaborko 4 жыл бұрын
ቄሮ ነው dislike የሚያደርገው
@amamood2913
@amamood2913 4 жыл бұрын
Mekagnoche nachawe eko
@semutube8222
@semutube8222 4 жыл бұрын
ደሬ እንደ አፉህ ያድርግልን አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን አባይን ሰበብ አድርጎ ርዚቃችንን በአገራችን ያድርግልን
@እግዛቤሔርፍቅርነው
@እግዛቤሔርፍቅርነው 4 жыл бұрын
Semira hassen አሜን
@ELMIZZZ
@ELMIZZZ 4 жыл бұрын
አሜን ።!! ውድ የሀገሬ ልጆች subscribe በማድረግ አበረታቱን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@federalistethiopia9652
@federalistethiopia9652 4 жыл бұрын
Semira hassen ashekabach muslim sele abay anchi mn agebash Ethiopia ye Christian deset nat bakchu atashekabetu muslimoch.... siyastelu
@christianeshale6621
@christianeshale6621 4 жыл бұрын
እሮጦ እንጂ ስርቆ አይደለም ያፈራው በጣም የሚደነቅ ትልቅ ስው ነው ንብረቱን አቃጠሉበት ነገር ግን ሳቁን እና ኢትዮጵያዊነቱን አልተቃጠለም ንብረት ቢጠፍ ንብረት ይተካል እድሚና ጤና ይስጥዎ ::
@betterideas8479
@betterideas8479 2 жыл бұрын
ሀይሌ ገ/ስላሴን እንግዳ አድርጋችሁ ጋብዛችሁ ምንም ሽልማት ሳትሸልሙት ደረጄ ኃይሌን ብቻ መሸለም በጣም ነውር ነው። ደረጄ ኃይሌን ብቻ የምትሸልሙ ከሆነ እሱኑ ብቻ እንግዳችሁ ማድረግ ትችሉ ነበር። ማስተዋል ያስፈልጋል።
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሶስታቹም ስወዳቹ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ዋውውውው ደርዬ መኪና ስለተሸለምክ ደስ ብሎኛል ይገባሀል
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
አባይም ተገደበ ደሬም አገባ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@ilovyou.eithopaz5397
@ilovyou.eithopaz5397 4 жыл бұрын
የኢሳምን ባለቤት አቅርብልን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ተ8ቸ 4 жыл бұрын
ሺ/አለቃ ሃይላችን ክንዳችን !! እንወድሀለን በጣም ጥቂት ከሆኑ የኢትዮጵያ ምርጥ ልጆች አንዱ!!
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@sadashmels5985
@sadashmels5985 4 жыл бұрын
ሽንትቤቴ ባለዉለታየናት ከማዳም ትንሽ ተንፈስ እምልባት
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 4 жыл бұрын
ewunet Le enem😂😂
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb 4 жыл бұрын
Freedom seeking, may God keep you safe😢😢😢😢
@charbelfeghaly3761
@charbelfeghaly3761 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@HOPE-yr2vb
@HOPE-yr2vb 4 жыл бұрын
Hw dare you to lough and kid on this topic,, 😒😒
@sadashmels5985
@sadashmels5985 4 жыл бұрын
@@mekdasmekdas8375 ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@galleriela5059
@galleriela5059 4 жыл бұрын
ከምር ሀይሌ ደግ ነህ አቦ ኑርልን🙏
@sali4168
@sali4168 4 жыл бұрын
😢😢😢😢እውነት ነው ፈጣሪ ያያል🙏🙏🙏ፈጣሪ ይባርካችው ስጦታውን ያበረከታችው 🙏🙏
@moosamohammed8984
@moosamohammed8984 4 жыл бұрын
Am from south africa my dreem is to com back our beutfull our mom Ethiopia pray to me also electricity car to buy and drive
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 4 жыл бұрын
ቋንጣ ዘጋኝ hahaha ለማንኛዉም ደስ ብሎኛል ደሬ ይገባሀል ሰጪዎችም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
ሀይሌ እና ደሬ በጣም አዝናኝ ቆይታ ነው
@abebayegle1495
@abebayegle1495 4 жыл бұрын
ሀይሌ በጣም ነው የምወድህ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
➽➽ የመንጋ ስብስብ ነፍጠኛ እያልክ የምታላዝን ነፍጠኛ ባይኞር እደ ኪኒያ ቀገዛ ሀገርህ ሰርተህ የማደግ እድለሰ እንኮን አታገኝም ነበር።። ክብር ከመላው ኢትዮጵያ ተወጣጥተው ነፍጥ ላነሱ አልገዛ ላሉ ነፍጠኛ አባቶቻችን❤❤😘
@federalistethiopia9652
@federalistethiopia9652 4 жыл бұрын
Nefetegna amhara becha nw lk seteshenefu melaw Ethiopia blachu egna lay atalakeku kechalachu rasachu tagelu Egna Neftegna adelenm Naftegna amhara nw.
@Watchman274
@Watchman274 4 жыл бұрын
ልክ ነህ ሁለቱን በአንድነት ሀይሌን ነበር የመሰለኝ ሁለቱን አዎ የመግቢያህን አሰማሜ ነው
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 4 жыл бұрын
ሃይሌ ተጫዋች እኮ ነዉ ኑሩልኝ ያገሬ ልጆች ክፉ አይካቹ
@mesafentdemissia8602
@mesafentdemissia8602 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሰይፍ ድንቅ ስራ ነው መልካም ስጦታ እንክዋን ደሳለህ ደረጂ ለሰጪዋችም እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የምንወድህ የምናከብርህ የሐገር ኮራት ሻለቃ ሐይሌ ገብረስላሲ ኑርልን እድሜና ጤና ለመላው ቤተሰቦችህ እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን
@lijhanatube2595
@lijhanatube2595 4 жыл бұрын
Kkkk አይ ሀይሌ እንኳን ነዳጂ ዶሮ ወጥ ብትበላስ አላለም ደሬ እንኳን ደስ አለህ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
ሀይሌ ያገሬ ጀግና ሰላምህ ይብዛ ከመላ ቤተሰብህ ጋር
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 жыл бұрын
ሃይሌ እኮ ንፁህ ነው የምር አንተ ጠነቆልክ ።።ሚስኪን ነው አገሩንም የሚወድ ደሞ የዛሬ8 አመት አይቼዋለው እኔም በደንበኝነት መቅረብ አለብኝ አንደ አቤ ከቤ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 жыл бұрын
ደሪ እና ሀይሌ ምርጡች ስወዳቹሁ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ ዘና አደረጋቹሁኝ ኑሩልን ምርጥቹ
@ritaf804
@ritaf804 4 жыл бұрын
The guy who gave the car to dere is very gentle man.God bless his heart.
@destadegu8197
@destadegu8197 4 жыл бұрын
አበይም ይገደባል ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን ኢትዮጵያውያን🇲🇱🇲🇱🇲🇱 ኢትዮጵያውያን 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪🇲🇱🇲🇱💪💪💪💪ታምራለች ትዋባለች ኢትዮጵያውያን ትቅደም ዘረኛም ተምድረገጥ ይጥፋ አበይ የኔ ነው💪💪💪💪
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ
@መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ 4 жыл бұрын
እውነት ነው ማር
@robeltadesse5675
@robeltadesse5675 4 жыл бұрын
ደርያችን ልጅ እየለን የስፖርት የፋና ስንጠይቅህ ቦልስክን አስገፍተከን ዲየፍርክ ቁልቁለቱን በዛው ተነስታ ሄድክ ከሀብቴ ጋር ነበራቹ ዛሬ ትልቅ ሁነናል ይህንን ሽልማት በማግኘትክ ደስ ብሎኛል ቦልስዋን የገፋንበትን ግን አንድቀን አግንቼክ እቀበልካለው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@BerbirMereja
@BerbirMereja 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ከዚህ ከፉ የዘር በሽታ ይጠብቅልን፡፡ ለትኩስና አዳዲስ መረጃ ሰብስክራይብ ያድርጉ kzbin.info/door/5lroQmOP-cugWFbFnlZpnw
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 4 жыл бұрын
ሀይሌ እኮ የኢትዮጵያ ኩራት ነው ማክበርና ማድነቅ ግዴታችንም ጭምር ነው አለመታደል ሆነና ቦታ መስጠት እየተውን ነው ደሬም ምርጥ ኮሜዲ ሰላማችሁ ይብዛ ደሬ እንኳን ደስ አለክ💚💛❤️
@abebayegle1495
@abebayegle1495 4 жыл бұрын
አይ ሀይልሻ እኮን ነዳጅ ለምን ዶሮ ወጥ አይበላም ክክክክ
@amantube9784
@amantube9784 4 жыл бұрын
Teddy afro Abay ቴዲ አፍሮ አባይ New Ethiopian 2020 Music kzbin.info/www/bejne/anm2pHaja6Z9iKs
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ሄሎ ሄሎ ታክሲወች በርቱ መልካም የስራ ዘመን በተለይ በ120 ሺ ብር ክፍያ ታክሲ ማግ ኘት ማስቻላችሁ ብዙ ሰው ወደስራ እንድገባ መፍትሄ አምጥታችኋል ሀገሬ ገብቼ ምን ልስራ ማለት እየቀረ ነው በቃ የዛሬ 5አመት የኔም ህልም ይሳካል አባይም ለመስኖና መብራት ከከተማ እሰከ ገጠር ጥቅም ላይ ይውላል የምግብ እጥረትም ይጠፋል ። ሃሃሃሃ ሀይሌ አማረኛው የገርመኛል ምንድነው የሚያስፈራህ ? ራሱ ፈፍረሃት 😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yasintube4390
@yasintube4390 4 жыл бұрын
ሰይፍዬ ከምር ለደረጀ ልዩ ፍቅር አለህ አላህ ይስጥህ
@hamadbeshir8421
@hamadbeshir8421 4 жыл бұрын
Hailey ena dery ymigerm tndoch 😂🤣😂👌😂🤣😂🤣👍
@tadtsegaye2622
@tadtsegaye2622 4 жыл бұрын
Haile our generation hero we love you 🇪🇹✊🏿❤
@Steyrock1
@Steyrock1 4 жыл бұрын
ክብር ይገባቸዋል የሀገር ባለዉለታ ናቸዉ
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 4 жыл бұрын
ኦ አባይ ይገደባል ደረጀም ያገባል ይወልዳል
@rahelbullo6586
@rahelbullo6586 4 жыл бұрын
ሄሎ ታክሲ በኢትዬጲያ ስም ናመሰግናለን
@የቴዲአፍሮአድናቂነኝ
@የቴዲአፍሮአድናቂነኝ 4 жыл бұрын
ሀይሌ የ Ehtiopian ኩራት ቢኖረኝ ለሡ ነበር ሽልማቱ😘😘😘😘😘😘ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ አባቴ😘😘😘😘
@መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ
@መንፈሳዊመልእክቶችዘደብረ 4 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ይሁን💚💛❤ መልካም ምሽት🙏 kzbin.info/www/bejne/g6jPhZxuYsaCnrM
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
ሠይፉ please ሀይሌንጠይቀውና የአበበበን (የሻንበል )ባቂላ ልጆች በህይወትታሉ አቅርብልን please please
@abetumaren4576
@abetumaren4576 4 жыл бұрын
Ferensay legasion endeminoru awk neber balebetu kezare 20 amet befit sile lijochu enkwan alawkim
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 4 жыл бұрын
@@abetumaren4576 እሽ አመሠግናለሁ
@kokebendale6936
@kokebendale6936 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበር የዛሬው ፣ለደሬ ይገባዋል የሰጡትን እግዚአብሔር ይስጥልን፣ሀይሌ ገብዝናህ ጥንካሬህ ይደነቃል በይበልጥ ቀኝ ሲሰጥ ግራ አይይ የሚለውን የወንጌል ቃል በህይወትህ አሳይተሀል አምላክ አሁንም ያለህን እጥፍ አድርጎ ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥልን
@betterideas8479
@betterideas8479 2 жыл бұрын
Amen.
@dilubizuneh1901
@dilubizuneh1901 4 жыл бұрын
Deriye, Congratulation! you deserve it.
@emmywawa6520
@emmywawa6520 4 жыл бұрын
ደርዬ ይገባሀል ምርጥ ሰው
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ
@ጉራብቻ-ኰ5ጨ 4 жыл бұрын
ሃይሌ የኔ የዋ ደስ ሲል አንተ ጠነቆልክ አላለም ደሩ ኑሩልን
@helentadesse5963
@helentadesse5963 4 жыл бұрын
Wow ,ሄሎ ታክሲ እናመሰግናለን
@wok-1112
@wok-1112 4 жыл бұрын
ሻለቃ አይሌ ገብር ስላሴ አከብርአለዉ በአላም የአገርክን ባንዲራ ከፍ ያርክ ስዉ ነህ ለአገራችን ታስፈልጋታለህ ብርታት ጀግና ነህ ተማርህ ያለቀስክበት ቀን አሳዝንኛል አንተ ያየህዉ. አዘን እኔም ጋ አለና ከናት መሞት በላይ ምንም የሚያሳዝን. ነገር የለም. በምድር እርጂም እድሜ ይስጥልን ለእናቶች 🙏
@marytison1234
@marytison1234 4 жыл бұрын
እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ሀይሌ እና ደሬ በጣም አዝናናችሁኝ 😂😂😂😂
@ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ
@ኢትዮጵያሀገሬኑሪልኝእናቴ 4 жыл бұрын
በጣም የሚያስደስት ነው እዉነት እንዲ ስንደ ጋገፍ ስንከባበር ነው የሚያምርብን💚💛❤️
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።.. kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@kassuboston
@kassuboston 4 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ሚዲያ አገልግሎት እንኳን ለ2013 ዓ/ም አደረሳችሁ እያለ ሰላምን ደስታን ፍቅርን እየተመኘላችሁ ጤና ይስጥልኝ ይላችኋል የዩቲዩብ መስመራችንን ገብተው ቤተሰብ እንዲሆኑን እንጋብዛችኋለን መልካም 2013 ዓ/ም እርስ በርሳችሁ ተዋደዱ ! kzbin.info/www/bejne/b4qooGadbN5mh80
@yemartube1739
@yemartube1739 4 жыл бұрын
I been planning for long time to buy car for legend comedian Dereje Haile...thank you hello taxi he deserve it!! See you dere when I able to come back out mother land Ethiopia !!
@yisehakwegene4632
@yisehakwegene4632 4 жыл бұрын
Buy for me
@abrshbmw289
@abrshbmw289 4 жыл бұрын
መኪና የሸለመው ሰውዬ ሰፋ ያለ ግዜ ቢትሰጠው ጥሩ ነበር መልካም ሰው ያብዛልን ቅን ኢትዮጵያውያን አያሳጣን ሰላሙዋ የበዛ ሁሉም ጠግቦ የማድርበት ግዜ ቅርብ ነው 💚💛❤️
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 жыл бұрын
በጠም በጠም እነመሠግነለን ሄሎ ተክስ
@Ethio_Online_Business_2024
@Ethio_Online_Business_2024 4 жыл бұрын
ወረኛ ነዉ ደረጀ ሀይሌ ለኢትዮጵያ ምንጊዜም ባትሌቱ የማንረሳዉ ጀግናችን ነዉ በበጎተግባር በልገሳ ያንሁሉ ሀብት ይዞ ዘፋኞቹ ለፍልፈዉ በሚያመጡት ገንዘብ በበጎ ተግባር 100 % ይበልጡታል ።
@benjaaddis
@benjaaddis 4 жыл бұрын
ፑፒሻ በጥም ደስ የሚል ዝግጅት ነበር ለደሬም ይገባዋል ብያንሰው ነው እንጂ አይበዛበትም ። አንድ መልህክ አለኝ ሴፍሻ በሀይሉ ገ/ እግዚያብሄር እና ዮናስ ዘውዴን ለምን አጠራቸውም ደስ የሚሉ እና ቁም ነገር ያላቸው ሰዎች ይመስሉኛል ኮመንቼን ካነበብከው አስብበትና ጋብዛቸው ።
@shewa6829
@shewa6829 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ስራ ስላየሁ በጣም ተደስቻለሁ። የሚገርም ስርፕራይዝ ነው። በተለይ ብዙ አመት ለደከመው ለአርቲስት ደረጀ በመሆኑ ከልብ ደስ ብሎኛል። በእርግጥ አርቲስቶቻችን ብዙ ቢሆኑም ቀስ በቀስ ቢታሰቡ መልካም ነው። ክቡር ሀይሌ የሚሰራቸውን መልካም ስራዎችን እሰማለሁ የምንኮራበት ጀግናው አትሌት ሀይሌ እግዚአብሔር የእድሜ ዘመንህን ልጨምር ቤተሰብህንም ይባርክህ ሰይፉም ይህን የመሳሰሉ ፕሮግራሞችህን ከልብ ነው የምወደው በዚሁ ቀጥል በፍጹም እርጅና አይሰማህም ገና ሸበላ ነህ በርታ ። እንደዚህ የመተሳሰቡ ነገር ሁሌም ይኑር።
@betterideas8479
@betterideas8479 2 жыл бұрын
ሀይሌ ገ/ስላሴን እንግዳ አድርጋችሁ ጋብዛችሁ ምንም ሽልማት ሳትሸልሙት ደረጄ ኃይሌን ብቻ መሸለም በጣም ነውር ነው። ደረጄ ኃይሌን ብቻ የምትሸልሙ ከሆነ እሱኑ ብቻ እንግዳችሁ ማድረግ ትችሉ ነበር። ማስተዋል ያስፈልጋል።
@እግዚአብሔርታላቅነውM
@እግዚአብሔርታላቅነውM 4 жыл бұрын
Heyile yene melkam jegina wawwu 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏 dereje huletachihunm Akebrachihaleju
@emuahlam1458
@emuahlam1458 4 жыл бұрын
ተባርኩ መስጠት እደት ደስ ይላል ደርጀ & ሀይሌ ሰይፍሻ ወዳችሁለሁ
@Ethiopianmusic2023
@Ethiopianmusic2023 4 жыл бұрын
gerami የብልግና keldoch nu feta belu kzbin.info/www/bejne/g3S5k2iZia2oZ7s
@coffeetimetube
@coffeetimetube 4 жыл бұрын
አምላክ እረጅ እድሜ ይስታቹህ:: እንወዱችኃለን ::
@ethiopiantube5890
@ethiopiantube5890 4 жыл бұрын
በቅድሚያ የምወዳችሁና የማደንቃችሁ ሀይሌና ደሬ ጥሩ ቆይታ ነበራችሁ። ሴይፉ ውሸታም!!? ለማስታዋወቅ ብለህ ውሸት ለምዶብህ 120 ሺ ብር ትላለህ!!!!!!!! ዋጋው ግን ከ241ሺ 500 ብር ሲደመር 60 ሺ ከሶስት መቶ ሺ ብር በላይ ቅድሚያ ክፍያ ሲሆን ሁለተኛው 172ሺ 500 ሲደመር 60 ሺ ብር ከ 230 ሺ ብር በላይ ነው ለምን ህዝብን መዋሸትና ማታለል አስፈለገ ። መልስ ካለህ በትህትና እፈልጋለሁ ።
@momlovedadshero8752
@momlovedadshero8752 4 жыл бұрын
ዳኒ ባለፈው የፔንጠዎች ጉድ ያዝረከረከው ልጁ ነው ተባረክ ጎበዝ አጭበርብሮ ከመኖር ሰርቶ መከበር ።።።።
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 4 жыл бұрын
እናንተ ስትገናኙ የምር ድክም ነው እምታረጉኝ ይመቻቹ 😃😄
@addis2483
@addis2483 4 жыл бұрын
ጀግናችን ሀይሌ አባይ ነዳጃችን ሲገደብ በኤሊክትሪክ የሚሰራ መኪና ማምረት ራሱ ሌላ ሪከርድህ ነው የሌቦች መጫወቻ የሆነውን የወጣት ሀብት /የሰው ሀይል/ ላይ ኢንቨስት ቢደረግ መልካም ነው
@ላሜቦራኢተርቴይመንት
@ላሜቦራኢተርቴይመንት 4 жыл бұрын
ሽርርርር ሰብስክራይብ ውድ ያገሬ ልጆች 👈👇 kzbin.info/door/QglAb1apRdOEZ3C6tG0yfw
@samicooc7314
@samicooc7314 4 жыл бұрын
ሰይፉ (ራስታው ) አምሮብሀል አሪፍ ኢንተርቪው ነው ሀይሌ በርታልን ደሬ መኪና እገዛልሀለው
@sefermedia2544
@sefermedia2544 4 жыл бұрын
ለአባይ የተደረጉ ትዕይንቶች በአዲስ አበባ/የካ አባዶ subscribe kzbin.info/www/bejne/a5fafKqlZaiHbKs
@wifjsaicjx9191
@wifjsaicjx9191 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ አገራችንን ሰላም አርግልን
@መሲስደተኛዋ
@መሲስደተኛዋ 4 жыл бұрын
ሴይፍዬ ምርጥ እኮ ነህ
@seadatube1805
@seadatube1805 4 жыл бұрын
አይ ሀይሌ እንግሊዝኛ ነው አማርኛ አለ ሀይልዬ ምቀኛ እማ ሞልቶሀል አንተ ጠንካራ ሰዉ ነህ መተናነስህ እና ግልፅነትህ ደግሞ ይበልጥ እንድወድህ አርጎኛል ደሞ ግልፅ ነህ አላሕ በወጣዉ አብዝቶ ይተካህ እድሜና ጤና ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥህ የሀገር ልማት ነህ
@fraoltesfaye
@fraoltesfaye 4 жыл бұрын
ስይፋ ቤተሰቦቼ ሽማግሌዋች ናቸው እና አታክልት ይተክላሉ ባላቸው ቦታ የሌለ የልም እና ለሞራላቸው ይሆናል ጓብኞቸው እሽ ለቡ አካባቢ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ጘ5ኸ 4 жыл бұрын
አባይ ይገደባል ደረጃ ያገባል 😂
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 4 жыл бұрын
እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን።,, kzbin.info/www/bejne/h33Lqp9ohMelq7s
@missaddis8929
@missaddis8929 4 жыл бұрын
That's so awesome 😍😍😍
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 4 жыл бұрын
ደረጀና ሀይሌ የአገር ክብር ናችሁ እንወድሀለን:: ደረጀም እንኮን ደስ አለህ ይገባሀል:: የሰጣችሁም በወጣ ይተካ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 жыл бұрын
ሀይሌ ራሡን የቻለ የኢትዮጵያ ምልክት ነው ! ሁሌም እንዳኮራን ነው 😘🙏
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ
@አዩነኝወሎየዋአባቷንናፋቂ 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ደሬ ስለተደሰትክ ደስ ብሎኛል አቤት መስጠት ሲያስደስት ወላሂ ኑሮን ሰጭአዲርገን ያረብ
@dallyjeandomingo9253
@dallyjeandomingo9253 4 жыл бұрын
ይቅርታ እኔ መግዛት እፋልጋለሁ የት ነው ማቅኘት የምችለው ካወቃችሁ ንገሩኝ ውድ ኢትዩጵያኖች
@cgutopia1655
@cgutopia1655 4 жыл бұрын
I WILL USE HELLO TAXI starting from now! thanks for giving this big gift for our loved comedian artist
@demereweyob2010
@demereweyob2010 4 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህ የግጥም ደራሲው ወንደሰን ይሁብን መተዋወቅ አንፈልጋለን ማነው ? ጋብዝልን
@Gafa996Gaddisa
@Gafa996Gaddisa 4 жыл бұрын
ስቱዲዮ ዉስጥ ያሉት ተመልካቾች ግን ዝም ብለዉ በሆነ ባልሆነዉ ነዉ የሚስቁት? ምንሼ ነዉ
@amiyekonjo8278
@amiyekonjo8278 4 жыл бұрын
ሰወዳችሁ
@sefermedia2544
@sefermedia2544 4 жыл бұрын
ለአባይ የተደረጉ ትዕይንቶች በአዲስ አበባ/የካ አባዶ subscribe kzbin.info/www/bejne/a5fafKqlZaiHbKs
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ
@እማእወድሻለሁ-ቸ8ጀ 4 жыл бұрын
ሽትቤት የሸይጣን መቆያነው ኤጭ
@bayedegsew2410
@bayedegsew2410 4 жыл бұрын
ሄሎ ታክሲ እግዚያብሄር ይስጣቹህ ፡፡ሁሉም በምክንያት ነው እኮ፡፡
@topmediaofficial671
@topmediaofficial671 4 жыл бұрын
ሰበር መረጃ:18,706 ደረሰ ተወሳሰበ ጠንቀቅ/ኢትዮጵያዊያን የምስራች/ በኢትዮጵያ የኮሮና መጨመር ምክንያቱ ታወቀ/በኦሮሚያ ስለተጠራው መንገድ መዝጋት? 👉👉👉👉kzbin.info/www/bejne/oaHIe6WjYq-rrKs
@remo_moh1336
@remo_moh1336 4 жыл бұрын
enqan des aleh dere hello txsi beweta yteka blenal O'CLOCK GENERAL TRADING PLC wendmachin AHMEDIN DES BLONAL
@rubelrubel3896
@rubelrubel3896 4 жыл бұрын
ሺ አለቃ ሀይሌ ገብሬ ስላሴ ኑርልንንንን
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15
Новый уровень твоей сосиски
00:33
Кушать Хочу
Рет қаралды 5 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
Electric Flying Bird with Hanging Wire Automatic for Ceiling Parrot
00:15