እየመታሁት ገላግላግሉኝ ያልኩ ሰው ነኝ... ጀግና መፍጠር ክፍል 2 ፡ Comedian Eshetu : Comedian Dereje Haile

  Рет қаралды 476,342

Donkey Tube

Donkey Tube

3 жыл бұрын

JEGNA MEFTER
This show is a talk show , in which different guests will be invited and they will share their life experience with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices they have paid in life and from the victories they have achieved in life . the theme of the show is showing the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social medias. further more we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week , guests like artists, experts, motivational speakers, sports person, authors e.t.c.... ESHETU MELESE
dere's youtube channel: / @entoto_films
#comedianeshetu
#comediandereje
#derejeandhabete
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 609
@nurutube6906
@nurutube6906 3 жыл бұрын
ኧረ እሸቱ ይሄ ደረጀ በሳቅ ገደለኝ ሁለት መዶሻ ሆናችሁብኝ ጥርሴ በሳቅ ረገፈ
@derejefissha6477
@derejefissha6477 3 жыл бұрын
በጣምአሪፍ ነው
@feventessema4057
@feventessema4057 3 жыл бұрын
ወይኔ ደሬ በሳቅ ገደልከኝ፣አድሜ አና ጤና ይስጥህ።አሼ በጣም አመሰግናለሁ፣ወርቆች ናችሁ
@fitsetech21
@fitsetech21 3 жыл бұрын
ምርጦቼ፣ዉዶቼ፣ጥብሶቼ፣ቅቅሎቼ😍 Subscribe አድርጉልኝ! ለኔ ጥቅም አለው ለእናንተ ግን የ1 ሰከንድ ስራ ነዉ ደሞ እሚጠቅም እንጂ እሚጎዳ አደለም comment ,like እና ከተሞቻችሁ በዚዉ ሹፉት! ስራየን ከወደዳቸሁት ብቻ subscribe አድርጉልኝ አመሰግናለሁ።
@musseandemichael2619
@musseandemichael2619 3 жыл бұрын
😃😀😀😃
@zakeyakedir9659
@zakeyakedir9659 3 жыл бұрын
Hulat madosha kkk
@user-yu6ec5rg4r
@user-yu6ec5rg4r 3 жыл бұрын
እሹ ደሬ ለኛ በተለይ አረብ አገር ለምንኔረው ከስትረስ ነፃ እንድንሁን የምታረጉት ጥረት በጣምነው ደስ የሚለው ደሬዬ ከልጅነቴ ጀምሮነው የምወድክ እረጅም እድሜ ይስጥክ እሹ አንተም እንደ ደረጀ ትልቅ ሰውነህ ኑርልን
@longride8875
@longride8875 3 жыл бұрын
ደሬ ባጣም በጣም ነው ምወደው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን።
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
ደሬ በደንብ ያረብ አገሯን ሴት ተረድታችዋል እሼቱ ያቀረብከው አሳብ👍👍👍👍👍ከጎናችን ስለሆናችው🙊🙊🙊🙊🙊
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 2 жыл бұрын
የአረብ አገር ያሉ እህቶቻችን የስንቱን ደሀ እምባ ያፈሱ ጀግኖች ናቸው። እግዚአብሔር በጤናና በሰላም ጥብቆልን ለአገራቸው ያብቃልን በእውነት🙏
@harlove2985
@harlove2985 3 жыл бұрын
ደርዬ እውነት ብለሀል አረብ አገር ያሉት ኢትዮጲያን እግዚአብሄር ያሰባቸው እሼ ደሬን በማቅረብህ በጣም ደስ በሎኛል ደሬ ምርጥ ሰው እድሜ ይሰጥህ
@bekalubewket3772
@bekalubewket3772 3 жыл бұрын
እሸቱ ምርጥ አሳቂ ብቻ ሳይሆን ሳቂታም ነህ ኮሜዲያን ኮሚዲያንን ሲያስቅ ደስ ይላል ደሬ ይችላል የእውነት ምርጥ ኮሜዲያን ናችሁ ትችላላችሁ እናመሰግናለን
@user-fu7to4oe4d
@user-fu7to4oe4d 3 жыл бұрын
ደሬ አላሕ እድሜሕን እረጅም ያድረግልህ
@abdumhhm8186
@abdumhhm8186 3 жыл бұрын
ቱ ከቱ ነሽ
@nunualemu8183
@nunualemu8183 3 жыл бұрын
ደሬ አንተ ልዩ ነህ በጣም ነው ያሳከኝ እና ለአረብ አገር ሴቶች ያለክህን ክብር እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው የአረብ አገር ኑሮን አይቼዋለው ቀላል የማይባል ፈተና ነው ያለባቸው አይዞአችሁ እህት ወንድሞቼ የማያልፍ ነገር የለም የዛሬን አያርገውና ሶሪያ እንዴት ለምለም የነበረች አታክልቱ ተበልቶ የማይጠገብበት ምግባቸው ሳያቸው አዝናለው ሶስት አመት ኖሬባታለው ደሬ አስታወስከኝ እግዚአብሔር አምላክ እናት አገራችንን ጠብቅልን እሼ ቴንኪው አሪፍ ፕሮግራም ነው በርታ 🙏🙏🙏🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 Жыл бұрын
በጣም ተደነቅኩበደረጀ ጨዋታ:: እኔ ደረጀ እንደዚህ የበሰለ አስተዋይ ህይወትን በትክክል የተረዳ ትሁት ሰው መሆኑን አላውቅም ነበርኩ:: እኔና ባለቤቴ የታደልን ነን ይህንን ቁም ነገር ከእሱ ተምረናል:: ተባረክ ደረጀ እድሜህ ይጨምርልሀል ምክንያቱም ልበቅን እውነትን የምትናገር ሀገርህንና ወገንህን የምትወደናየምታከብር ሰው ስለሆነ እድሜህ ረጅም ነው:: እኔ ቀልደኛ እንጂ ቀልደኛና ቁምነገረኛ መሆንክን አላውቅም ነበር:: ከአሁን በሁዋላየደርዳሬ ቲዮብ ደንበኛ እንሆናለን : እግዚአብሄር ከፈቀደ Portland Oregon ወይንም Seattle Washington ከመጣህ ፊት ነው የምቀመጠው:: ተባረክልኝ ወንድሜ::ሌላው ደግሞ እሸቱንም በጣም አደንቅሀለሁ በጣም በምታደርገው በጎ ተግባር ምሳሌ የህንክ ወጣት ሀገርህን የምትወድ ወገንህን የምትረዳ ሰው ስለሆንክ እደግ ተመንደግ እልሀለሁ:: የደረጀን ምክር በተግባር ካዋልክ ታድጋለህ ትወደዳለህ እንጂ አትጠላም:: በርታ አንዳንዴ የኦርቶዶክስን እምነት እንደግልህ እምነት ሳይሆን እንደሀገር ሀይማኖት ስትናገር እኔ ፕሮቴስታንት ኢትዮጵያ ሀገሬ እንዳይደለች አስመሰልክብኝ:: ቀዳማዊ ሀይለስላሴ የተናገሩት መሪ ቃል አለ::" ሀይማኖት የግል ሀገር የጋራ ነች" ያሉት ታላቅ አስተዋይ ቃልን አትርሳ:: ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ብቻ ከሆነ እኔም አርፌ እቀመጣለሁ:: ግን እኔ ቂም አልያዝኩም እንድታድግና እንድትበረታ እመኛለሁ:: ደረጀ የማይቀልድባቸው ነገሮች ብሎ ከጠቀሳቸው ነገሮች መሀልሀይማኖት አንዱ ነው:: በአጠቃላይ ግን የሚለያይ ስራ ንግግርም ሆነ ተግባር ሀገርንምይጎዳል ለአንተም ደስታ አይሰጥህምና ተጠንቀቅ:: በርታ
@kamiabyssinia5775
@kamiabyssinia5775 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አረብ ሀገር ላሉ ሴቶች ያላቹ አመለካከት በጣም ደስ የሚል ነው
@ayniegach3169
@ayniegach3169 3 жыл бұрын
የምናከብርክ የምናደንቅክ ወንድማችን ደሬ ያለንበትን ችግር ለሚድያ ሰለገለፅክልን እናመሰግንሃለን 2 ታችሁንም እናከብራችዋለለን🙊🙊🙊🙊🙊 ላገራችን መሬት ያብቃን በጤና
@selammuaz5651
@selammuaz5651 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስላረብ ሀገር ስላነሳቺሁ. በጣም ነው የምናያቺሁ ልክ ነው ፈጣሪ ያክራቺሁ
@alexdefeatntds
@alexdefeatntds Жыл бұрын
ፈጣሪ በአንድነት ያቁመን፤ኢትዮጵያን ይጠብቅልን!🇪🇹
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
ደሬ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ እረጅም እድሜ ይስጥህ ተሼ ጥሩ እንግዳ ለምትጋብዝልን እናመሰግናለን💚💛❤🙏🙏🙏🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💚💛❤
@eferemkashun1501
@eferemkashun1501 2 жыл бұрын
ደሬ የኔ ምርጥ እንወድካለን አንተ የሳቅ ንጉስ ምንም ብትል እኮ ያምርብካል ይጣፍጥልክ እድሜና ጤና ይስጥል እሼ በርታልን ወንድማችን
@danielhadish5252
@danielhadish5252 3 жыл бұрын
እሼ የሚገርምና አዝናኝ ጊዜ ተሻጋሪ የሆነ ሰውና ስራውን ነው ያቀረብክልን እጅግ ተወዳጅ ሰው ነው ስሙን እንኳን በሙሉ አፌ ልጠራው የሚከብድ አንተ እንዳልከው የኮመዲ ንጉስ ነውና እድሜና ጤና ይስጠው ነጻነት ወርቅነህንም ክበበው ገዳን የመሰሉ ኮመዲያንና ሞዴል ሊሆኑ ይችላሉ የምትላቸውን ይዘህልን ብቅ በልልን አመሰግናለሁ
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 3 жыл бұрын
እኔ አላምንም ኮሜዲያን እሸቱን ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየውት ግን በጣም ምርጥ ልጅ ነው በርታልን !!!! ታላቁ አባታችን ደርዬ በጣም አስለቀስከኝ ሰማዕቱን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@mimidemisse3658
@mimidemisse3658 Жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ እረስቶኛል ይሄኔ , ሀብቴ እና ደሬ ትምህርት ቤት ስንሄድ ሁለቱ ሁልጊዜ አብረው ነበር የማያቸው , አይ ኢትዮጵያ ሀገሬ ምን አይነት ቆንጆ ጊዜ ነው 💚💛💖🌼🌻🌼🌻🌼🌻
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 3 жыл бұрын
ስለ አረብ ሀገራት ስላሉ ያወራችውት በጣም ውስጤን ነክቶታል😭😭😭😭😭😭😭😭. በተረፈ አሪፍ ነው ደርየ አሹ ውድድድ
@Yafet88
@Yafet88 3 жыл бұрын
የበቅሎቤቱ ና የሸጎሌው ፍንዳታ መቼም በህይወቴ የማልረሳው የደነገጥኩበት ድንጋጤ ነው ደሬ
@user-dc7fb8hs3u
@user-dc7fb8hs3u 3 жыл бұрын
እሼ ለአርብ አገር ሴት ያለህን ክብር ሳላደቅ አልፍ እሰኪ እሼን አመስግኑልኝ በላይክ
@truepath67
@truepath67 3 жыл бұрын
Ayt neger nesh....
@zenzmta8318
@zenzmta8318 3 жыл бұрын
@@truepath67men taregese
@user-rl4tf5ho5g
@user-rl4tf5ho5g 3 жыл бұрын
ደሬ ና እሼ ስለ አረብ አገር ስላነሳቹ በጣም እናመሰግናለን የኢትዮጵያ ዩትፐሮች ብዙ ተመላቾች አረብ አገር ነው ሁላቸውም ማመስገን አለባቸው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 3 жыл бұрын
ደርዬ ደርዳርዬ አሁንም ርጅም እድሜ ከጤና ጋር ባይህ ባይህ የማትስለቸኝ የምትናገርው ሁሉ ልክ እንደሚወዱት ክላሲካል የሚስማ ንው በጣም ቃላት ያጥርኛል የምትቀልደውማ ተወው የከፍኝን ሁሉ ንው የምርሳው👏🏽
@user-js8wp3ho3q
@user-js8wp3ho3q 3 жыл бұрын
በጣም 😭😭😭 ስላሠባችሁልን እናመሠግን አለን ድንቆቻችን እንወዳችሁ አለን 💚💛❤️
@user-sw2og2ft4m
@user-sw2og2ft4m 2 жыл бұрын
እሼ እናመሰግናለን ደሬ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን የደስታ ምንጮቻችን
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
በጣም ታዝናናላቹ ጥሩ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥሉበት 👏👏👏👏
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
እሸ ይህንን ምኞትህን እግዚአብሄር ያሳካልህ እንደማይህ በጣም ሩህሩህ ትመስለኛለህ ይህንን ልብህን አይቀይርብህ❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@user-gd8ts8rr3t
@user-gd8ts8rr3t 3 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ለአንተ ደርዬ የምወድህ ወይኔ በሳቅ ገደልከኝ እሼ ትልቅ ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-yw6oh4im2p
@user-yw6oh4im2p 3 жыл бұрын
ወላሂ ደረጀ ምርጥ ስው ምርጥኢትዩጵያዊነው አላህ በሶሪያ ያሉ ሙስሊም ወንድሞቻችንን አላህነሰሩንይስጣቸውያረብብብ
@merimadenboba170
@merimadenboba170 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል ይመቻቹ ለሚገባው ቀልዱ ትምህርት አዟል ነው እናንተ ሰውን ስታዝነኑ ሳቅ ብቻ ሳይሆን ቁምነገር እዛ ውስጥ አለ
@hayatfahad4540
@hayatfahad4540 Жыл бұрын
ደሬ እረጅም እድሜ ይስጥሕ ያግዜ ናፈቀን
@lema9174
@lema9174 3 жыл бұрын
ደረጀ፣እና፣እሸቱ፣ስወዳችሁ፣እዳፈችሁ፣ሁልን፣ያሳካልን፣ሰላማችሁይብዛ፣አገራችን፣ሰላም፣ትሁን
@mimidemisse3658
@mimidemisse3658 Жыл бұрын
እባካችሁን USA Las Vegas ኑ ሁለታችሁም , አቤት ስትናፍቁ በናታችሁ 😭😭😭💖💖💖
@TheDefersha
@TheDefersha 3 жыл бұрын
You two guys will bring a huge impact in our society. You have a Big Heart and Great Ideas to my generation in all age groups.
@yfantaye3977
@yfantaye3977 3 жыл бұрын
Well said !!
@user-lw3jb2ir5y
@user-lw3jb2ir5y 3 жыл бұрын
@@yfantaye3977 yg
@AmanAman-kg9fd
@AmanAman-kg9fd 3 жыл бұрын
Moses..You right, you said well.
@philimonmekonen7314
@philimonmekonen7314 3 жыл бұрын
ደሬ እረጂም እድመ ከተና ጋ ይስትህ ቅን ነህ ደግ ሰው ትክክለኛው እትዮጵያዊ እሸ እናመሰግናለን የህን የመሰለ ትልቅ ሰው ስላከረብክልን
@elihamezedin4671
@elihamezedin4671 3 жыл бұрын
ስላስታወሳቹን እናመሠግናለን ፈጣሪ ያስባቹ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለዘላለም ትሳቅ
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 3 жыл бұрын
ደሬ አሜን ላገራችን ያብቃን
@hananyet5860
@hananyet5860 3 жыл бұрын
ደሬ የኮሚዲው ንጉስ ! እሼ ስለ አገርህ ስለ አንድነት ያለህ ነገር በጣም ደስ ይላል ! ተባረኩ!
@yonasgetachew7075
@yonasgetachew7075 3 жыл бұрын
ደርዬ ምርጥ ታሪክህን ነው ያጫወትከን ፈጣሪ ጤና ና እድሜ ይስጥህ ልጅህም እድግ ብሎ ለወግ ለማእረግ ይብቃልህ አሜን እሼ ወንድማችን በጣም እመሰግናለሁ በርታ;;
@Yafet88
@Yafet88 3 жыл бұрын
እሼ እና ደሬ እውነት ነው የናንተ ተመልካቾች በብዛት ሀረብ አገር ያለን ሰዎችና ነን ሀሳባችሁን ፈጣሪ ያሳካላቹ
@fatihaali389
@fatihaali389 Жыл бұрын
Wellahi ewnte new mine enesu becha wede hulunm enga nan yeminawe
@SaraSara-nx8tp
@SaraSara-nx8tp 3 жыл бұрын
ደሬ በጣም ልክ ነህ እሺ ሰከፈኝ ሲጨቀኝ ሰራ ሲበዛብኝ ባጠቃላይ ሁሎነገሬን የምረሳብክ የምታሰቀኝም የምታዚናናኝም ልጅ ነክ ባገኝህ ብዙ ነገር የማጫዉት ልጅ ነክ ህይወቴ ያለናተ ባዶ ነች ከፈጣሬ በታች ሁለታችሁንም በጣም አከብራችዋለዉ ፈጣሬ ያሰባችሁትን አሳክቶ ሳዉዴ እሬያድ ከመጣችሁ የመጀመሬያ ተመልካች እደምሆን ቃል ገባለዉ
@bezamoges6310
@bezamoges6310 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሀሳባችሁን ያሳካላችሁ ሁለታችሁንም በጣም እወዳችኋለዉ
@zeenathdawood2202
@zeenathdawood2202 Жыл бұрын
እሸቱ ሳዉድ ቢትመጣ ብዙ አድናቂ አለህ እኔንጨምሮ በጣም አድናቂህ ነኝ
@bestelotkebede68
@bestelotkebede68 3 жыл бұрын
ደሬ ሰላምክ ብዝት ይበልልን እኛን ስደተኞችን ስላሰብከን
@tegegnetesfa6530
@tegegnetesfa6530 2 жыл бұрын
ቁጥር 3ይጨመር ደሬእና እሸቱ በጣምየምወዳችው ኑርልን
@arayaferede1298
@arayaferede1298 3 жыл бұрын
እውነት እውነት ነውና ፈጣሪ የሀሳባቹን ቁልቢ ገብሬል የሀሳባቹን ያሳካላቹ
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ኧረ የቦክሱ ገደለኝኝኝኝ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡኡ አይደሬ የእዉነት ታስቃለህ😂😂😂😂😂😂
@toybaahmed4742
@toybaahmed4742 Жыл бұрын
ወልደህ እየው አይደለም ወልደህ ቅመሰው ነው የሚባለው ሀሀ ሠላማችሁ ይብዛ
@yerusbelete8370
@yerusbelete8370 3 жыл бұрын
እናት አድናት ደረጃ በጣም እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
@konjitOrthodoxEthiopia1991
@konjitOrthodoxEthiopia1991 3 жыл бұрын
ደሬ ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥህ አባቴ ሰለ አረብ ሀገር ሴት ያልክው ሁሉ ትክክል ነው እናመሰግናለን ❤ እሼ በርታልን ❤
@jubaluba1532
@jubaluba1532 3 жыл бұрын
ደሬ ታላቅ ሰው ሰው አክባሪ ክብር ምስጋና ይድረስህ።
@shewa8006
@shewa8006 3 жыл бұрын
ውይ ደሬ ምን አይነት ድንቅ ሰው እቀረብክ እሼ ዘና አደረከን
@user-zp3gi3sg7d
@user-zp3gi3sg7d 3 жыл бұрын
እሼ በመሳቂ ብዛት ሆደን አሳመምከኝ ወይኔ በሄውቴ እንደዛሬው ስቂ አለቅም ስላማችሁ ይብዛልኝ
@mossaseid1490
@mossaseid1490 3 жыл бұрын
ሠላም
@user-zp3gi3sg7d
@user-zp3gi3sg7d 3 жыл бұрын
አለሁ ስላምነው
@fremeb3115
@fremeb3115 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ በዚህ ጊዜ እንዲህ መሳቅ ነበር ያማረኝ እድሜ ለደሬ ምስጋና ላንተ እሼ
@tiruworkhailu2775
@tiruworkhailu2775 3 жыл бұрын
እሼ በርታ በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ ትጥራለህ ትደክማለህና እግዚአብሔር የድካምህን ዋጋ ይክፈልህ።
@ahmedsettegn9367
@ahmedsettegn9367 3 жыл бұрын
It’s absolutely true Dereje. I cried the way you did. May you live long so you could see your unification message come true. God bless you. And God, almighty keep us undivided. Almighty God, make us refrain from fighting one another..🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 3 жыл бұрын
Selamaco bezet yeblileg beser ytoxeron aymeroyn fet argacolig❤️❤️😂😂❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘
@lulatube5109
@lulatube5109 3 жыл бұрын
በጣም እንወድሀለን ደሬ ስሜታችንን ስለተረዳክ ተባረክ
@user-zc4py1si2k
@user-zc4py1si2k 3 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን በእውነት መጥታችሁ ስለአረጋችሁት ነው. እኛ በዚህ ስለምታዝናኑን ደስስይለናል በእውነት እናመሠግናለን!!
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 3 жыл бұрын
Deryea Eritrean we love ❤️ guys
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
ደሬ ምርጥ ሰው ስአረብ አገር የተናገርከው እውነት ነው እሸቱ በጣም የምወዳችሁ ሺአመት ኑርልን
@tedrosseyoum4826
@tedrosseyoum4826 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏 ደርዪ እና ኣሹ እንወዳችሗለን ...ደሬ የሰፈሬ ልጅ በቀበሌ ቲቪ በ 120 ፕሮግራም ስቀናል እናመሰግናለን
@mayamelaku6768
@mayamelaku6768 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሁለት ምርጥ ሰዎች ባይሳካም ሀሳባችሁ ይበቃል እግዚአብሔር ያክብርልን
@arohiyesedk446
@arohiyesedk446 3 жыл бұрын
ውይ ስለተረዳችሁን በጣም እናመሰግናለን ምርጥ የሀገሬ ልጆች ውድድድድድ በማያልቀው ፍቅር ኑሩልኝ
@eyobabety9199
@eyobabety9199 3 жыл бұрын
እሸቱ መልካም ወንድማችን ኑሩልን የኔ ደጎች ከልብ ነው እምናመሰግነው
@fatimayousf7623
@fatimayousf7623 Жыл бұрын
ደርየ ምርጥ ሰው አሽየ ምርጥ ሰው
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff Жыл бұрын
ደሬና እሼዬ እናመሰግናለን ንጹህ ኢትዮጵያን ኑሩልን በርቱልን።
@samerahsamerah
@samerahsamerah 3 жыл бұрын
እናመስግናለን አረብ አገር ያለነውን በማስታወስችሁ
@sadasoso9459
@sadasoso9459 3 жыл бұрын
ወላሂ ደሬ ምርጥ ሰው ነህ እሼም
@worteyvorkey8738
@worteyvorkey8738 Жыл бұрын
የሀርብ አገር ሴት ነት የምታየው በብዛት እውነት ነው ወድማችን 🙏ክበርልን እሼ ዲኪቱብ ያስርሳናል የመዳምን ጩህት በርታልን 🙏❤️
@erahmayimer7548
@erahmayimer7548 3 жыл бұрын
ደርየ ያረብ ሀገርን እህቶች በደንብ ተረድተኸናል ኢንሻአላህ ለሀገራችን እንበቃለን
@ethiopias1724
@ethiopias1724 3 жыл бұрын
ሳውዲ አረብያ ጅዳ ብትመጡልን ደስ ይለናል የመምጣት እድሉን ካገኛቹ 2ታቹም ኑልን🙏 ለኔ እና ጓደኞቼ ምርጦች ናቹ❤😍 ያላችሁት ሀሳብ ጥሩ ነው ባንኮች እስፖንሰር ከሁኗቹ እኛ ዝግጁ ነን ባንኩን ልንገለገልበት👌👍💪
@liyatube754
@liyatube754 3 жыл бұрын
ደሬ በጣም በጣም ነው የማደንቅንህ ትችላለህ!!!
@arohiyesedk446
@arohiyesedk446 3 жыл бұрын
ደሬ ኮይት መጥተህ ሳላይህ በመመለስህ ቅር ቢለኝም ሀገሬ ስገባ አንተንና እሼን ማየት እፈልጋለህ በጣም አደንቃችኋለሁ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁላችሁ
@haraghh2356
@haraghh2356 3 жыл бұрын
ደሬ ፈጣሪ አምላክ እድሜ እና ጤና ይሥጥህ ደሥ እምትል ሠዉ
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 3 жыл бұрын
ቀናችንን ስላሳመራችሁልን ለሁለታችሁም በጣም እናመሰግናለን። ሰላማችሁ ብዝት ይበል። ኢትዮጵያ ትቅደም።
@vvc9039
@vvc9039 3 жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ እደት እደሳኩ ኑሩልኝ አቦ እሸት ባጣምነው እምናመሰግነው
@emteemte3985
@emteemte3985 Жыл бұрын
Enem tinsh amogn ena demo fetena gebtobgn matnat aktogn neber video yekefetkut ena tinsh sakkut
@workeneshbogale236
@workeneshbogale236 3 жыл бұрын
ደርዬ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ!
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 3 жыл бұрын
ደሬ ሰላምህ ይብዛልህ ሳቅ ናፍቆኝ ነበር የሳቅ ናፍቆቱን ተወጣሁት ዕድሜህን ያርዝመው እሸቱም ታላላቆህን በማቅረብህ አመሰግናለሁ፡
@workineshteka3269
@workineshteka3269 3 жыл бұрын
ደሪ ግርም ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@wazemaashenafi2644
@wazemaashenafi2644 3 жыл бұрын
Betam yigermal ye areb hager lijochi yeteredachubet menged tankyou dere na eshe geta eyesus yibarkachu
@hirutaddisu2941
@hirutaddisu2941 3 жыл бұрын
ደሬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብሮ ይስጥልን
@shamblefentawe3690
@shamblefentawe3690 Жыл бұрын
ደረጀ ምርጥ ሰው
@ehetnesheberhunbekele8102
@ehetnesheberhunbekele8102 Жыл бұрын
ደሬ እደለኛ ነህ ምድራዊቷን እየሩሳሌምን አየህ እግዚአብሄር ይወድሃል፣
@jkkl5410
@jkkl5410 3 жыл бұрын
ሳውዲ ኑ አሼ እኛ መክፈሉ ችግር የለብንም አታስቡ
@rabyasayadomar6001
@rabyasayadomar6001 3 жыл бұрын
ወይኔ ሥወዳችሁ ደሬ አሥተዋይ ሠዉ
@user-xt9ly9my6z
@user-xt9ly9my6z 3 жыл бұрын
የኔ አስታዋሾች እግዚአብሔር ያስባቹ እኛን በማሰባችሁ አዎ ለኛ የችግራችን የድካማችን የልፋታችን መርሻ እናተ ናቹ ፈታ እያረጋቹ እያስተማራችሁ የምታዝናኑን ውድድድድድ ክብር ነው የማደርጋቹ
@ehetnesheberhunbekele8102
@ehetnesheberhunbekele8102 Жыл бұрын
እሸ አንተ የተባረክ ልጅ እደግ ተመንደግ ፀጋህ ይብዛልህ ስራህ ሁሉ ይሳካልህ አንተ አስተዋይ ልጅ፣
@melakubirhanu199
@melakubirhanu199 Жыл бұрын
ደርዬ አሁንም አንደኛ ነህ
@user-sh9ug9se2z
@user-sh9ug9se2z 3 жыл бұрын
ደሬ እሸቱ በጣም ነው ያዝናናችሁን እናመሰግናለን
@Lyu858
@Lyu858 3 жыл бұрын
ፍጥጥ ብዬ መነሻዬ ሰአት ደረሠ በጣም ነው ምከታተልህ እሸት ደረይ እወዳችሗለሁ
@saratube670
@saratube670 3 жыл бұрын
መሸለም አለብሽ🤣🤣🤣
@sosikebede1406
@sosikebede1406 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ድሬ ና እሼ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ ሰለስደተኞስ የተናገራችሁት ነገር ልብ ይነካል ፈጣሪ ያክብርልን ተሼ የኔ ሩህሩህ❤️❤️
@yfantaye3977
@yfantaye3977 3 жыл бұрын
HILARIOUS :) Love you both !!
@user-vj4gy6ig6l
@user-vj4gy6ig6l 2 жыл бұрын
እሺ ለአርብ ሀገር ሴቶች የተመኝ ህልንን እናመሰግናለን 🙏💚💛❤🇪🇹💚
@qalln-w272
@qalln-w272 3 жыл бұрын
የደረጀ የኛ አይዶል ብሎ የሰራው ኮሜዲ ክሊፕ በጣም ያስቃል
@tsegatshome3103
@tsegatshome3103 3 жыл бұрын
Oh happy day
@almeshey6262
@almeshey6262 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደሬ ጭንቀታችንን ስለተረዳህልን ከልብ እናመሰግናቹሀለን ሁለታችሁን እግዚአብሔር ያክብርልን
@accesstore6034
@accesstore6034 3 жыл бұрын
እሽ እደአፍችው ያድርግልን በሰላም ለአገራችን ያብቃን የስግደት አምላክ ይጠብቀን
@muhammadsuhal2165
@muhammadsuhal2165 3 жыл бұрын
ምን ላርጋችሁ አኔ በጣም አለቀስኩ ክቡር ወንድሞች እናንተ ጀግና ናችሁ ።አትሌቶችን እና ስለኢትዮጵያ ያወራችሁት ሁሉ ውስጤን ነካው
@mimieska2802
@mimieska2802 3 жыл бұрын
🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬እውነት ደሬ አስለቀስከኝ እባክህ ፈጣሪየ የነ ሀይሌን የነደራርቱን ኢትዮጵያ ፍቅራችንን መልስለን 💚💛❤️🇪🇹 🇪🇹🇪🇹 የጭንቀት ኑሮ በቃችሁ በለን እንደኛ ሳይሆን ምንም በማያውቁት ልጆቻችን 😭😭😭😭😭
@shagashaga5361
@shagashaga5361 3 жыл бұрын
ስውዲየሀጋሪልጅች🇬🇭🇱🇧😘😘😘👈
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 13 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
የኢትዮጵያ ሬዲዮ ትዝታ - BENEGERACHIN LAY  @ArtsTvWorld
1:16:31
ለመጀመሪያ ጊዜ ዶክተር አብይን ያዝናናው ኮሜዲያን
33:24
Gee'z Media ግዕዝ ሚዲያ
Рет қаралды 1 МЛН
የደርዳሬ ጭውውቶች - ክፍል 1
10:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 27 М.
I Almost Crushed The Poor Cockroach😵🥲🥺
0:20
Giggle Jiggle
Рет қаралды 4,1 МЛН
Кто подарил мне гадкий характер?😂
0:17
МишАня
Рет қаралды 1,2 МЛН
Парень со странностями помог мальчику 🥺 #фильмы #сериалы
1:00
DixyFilms - Фильмы и сериалы
Рет қаралды 3,2 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 3,2 МЛН