ሞባይል ስልክ የለኝም... ምንም አይነት ሶሻል ሚዲያ አልጠቀምም ...አንጋፋው የፊልም ባለሞያ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ / ክፍል 2 / Seifu on EBS

  Рет қаралды 140,695

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

10 ай бұрын

ስልክ የለኝም... ምንም አይነት ሶሻል ሚዲያ አልጠቀምም ...አንጋፋው የፊልም ባለሞያ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ክፍል 2 | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 266
@atm5614
@atm5614 10 ай бұрын
የተከበሩ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ትልቅ ክብር አለኝ❗❗❗ ምነው በእርሶ ዘመን ተፈጥሬ ቢሆን ኖሮ?! ከልብ የሆነ ሃገርን መውደድ❤ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤❤
@melakudinku2027
@melakudinku2027 10 ай бұрын
በነሱ ዘመን የነበሩት ዘመዶቻችን ስካር ለዛሬው እብደት እንዳደረሰን ነገሩን እኮ። ሰውየው ማሰብ ስለቻሉ ነው የተለዮት ስለዚህ ምርጫው የራስ ነው። ሰው መሆን ፣ ሰካራም ሰው መሆን ወይም አውሬ መሆን።
@genetgashaw3905
@genetgashaw3905 10 ай бұрын
አምላክ እድሜህን አርዝሞ ይሄንን እዉቀት የምታካፍልበት በጎ ግዜ ይስጥልን !
@chrisyap7075
@chrisyap7075 10 ай бұрын
፡ዠሀ
@aqua9305
@aqua9305 10 ай бұрын
egzabher edme ena Tena ystelen
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 10 ай бұрын
ሳየው ውዬ ሳየው ባድር የማይሰለቸኝ እውነተኛው ኢትዮጵያዊ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ያሰበውን ሁሉ ያሳካ ዘንድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠው.!
@missabyssinia2293
@missabyssinia2293 9 ай бұрын
Amen!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ማለትም ከሴልፎንና ሌሎቹን አለማየታቸው መታደል ነው እሳቸው እንዳሉት እብደት ነው እኝህ ትልቅ ምሁር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጣቸው❤
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 10 ай бұрын
Betkkl. Lenye zendo. Hunobgal
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 10 ай бұрын
ወላሂ እንዲ አይነት ፕሮግራም ሳይ ሌቤን ያመኛል ለብቻዬ እንደ እብድ አወራለው አላህ አቅም ሰቶኝ ያለ ማንም እርዳታ ቢቻዬን የፕ/ር ሀይሌ ገሪማን ስራዎች በሀገራችን ቋንቋዎች ለዚ የማንም መጫወቻ ለሆነው ትውልድ ባቀርብ ብዬ እመኛለው ።
@abrham_pyaar
@abrham_pyaar 10 ай бұрын
ወደ ሰራ መግባት ነዋ
@nunubelete8142
@nunubelete8142 10 ай бұрын
ዋናው ቅንነት ነው ፈጣሪ ያለው ቀን ይሆናል ✌️❤️ 😊
@berket2497
@berket2497 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልህ ዋናው አገር መውደድና ቅን መሆን ነው❤
@judellahfarisabdellah9648
@judellahfarisabdellah9648 9 ай бұрын
@nuruhussen7654
@nuruhussen7654 9 ай бұрын
ፕሮግራሙ በአማርኛ እስከሆነ ድረስ የሚፃፉት ነገሮች ጥርት ባለ አማርኛ መፃፍ ብትችሉ ጥሩ ነበር? ለምሳሌ ሌቤን/ልቤን ነው የሚባል አወራለው/አወራለሁ ነው የሚባል እመኛለው/እመኛለሁ ነው የሚባል ቢቻዬን/ ብቻየን ነው የሚባል ለርማት ያህል ነው።
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 10 ай бұрын
"Social Media ቢኖረኝ ኑሮ ይህንን አልሰራም ነበር" ድንቅ አባባል።
@user-bn9vi5oo9q
@user-bn9vi5oo9q 10 ай бұрын
ታላቅ የጥበብ ሰው እና እንቅጭ እንቅጩን ተናጋሪ ግልፅ ሰው። እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን💚💛❤️
@cocococo5920
@cocococo5920 10 ай бұрын
ሐገሬ ኢትዮዽያ ማህፀነ ለምለም በየዘመኑ እንቁ ልጆች ያላሳጣሽ እግዚአብሔር አምላክሽ ይመስገን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ፕሮፌሰር እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@atkiltabebe8914
@atkiltabebe8914 10 ай бұрын
@ሰይፉፋንታሁን አሁን ገና አሰተማሪ ጠቃሚ ለሀገር የሚበጅ ቁም ነገር ያለው በጣም ትልቅ ሰው ስላመጣህልን እናመሰግናለን🙏🏽🇪🇹
@sosikm9pe
@sosikm9pe 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር ለኢትዮጽያ እርሶም አሏት ተመሥገን🙏 ስይፍሻ እጅጋየሁ ሽባባውን ሳታገኛት እንዳትመለስ place አናስገባህም ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 10 ай бұрын
ጂጂ ስያፍ ካላገኛት ኢትዮጵያ ቦሌ እንዳታስገብት
@rigbek
@rigbek 9 ай бұрын
Thanks about the program but I have noticed video cut when prof. Haile talk about religion...
@rigbek
@rigbek 9 ай бұрын
Thanks about the program but I have noticed video cut when prof. Haile talk about religion
@shimeliswoldemichael9957
@shimeliswoldemichael9957 10 ай бұрын
'ለትውልድ ፍጅትን አታወርስም' ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ድንቅ አባባል ❤
@melesemelye1652
@melesemelye1652 10 ай бұрын
ሰያችን እናመሰግናለን የኢትዮጵያዊነት ምልክት የሆነ ድንቅ መኩሪያችን ነው ፖ/ር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።❤
@Muledoyo
@Muledoyo 10 ай бұрын
ዕድሜ ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ፕሮፌሰር እና ኢትዮጵያ ስጣፈጥ ግሩም አንደበት ሁሌ ባደምጦት አልሰለችም
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለሆታለሁ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አንደበትሆ ደስ ይላል
@dawitfg3296
@dawitfg3296 10 ай бұрын
For the first time you make the big show on your journey I mean this is your master piece show ever made
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 10 ай бұрын
እድሜ ይስጥልኝ ሃይሌ ገሪማ በእውነት ትልቅ ስራ ነው ታሪካችንን ባንዳ የባንዳ ልጆች እያጠፉብን ነው እርስ በእርስ እያጋደሉን ነው መቆም አለበት ሀገራችንን ሁሉም ተረባርቦ ማዳን አለብን ...እነሱ እንደ ዱቄት ይበተናሉ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ትቀጥላለች !¡!
@bettymekonnen3820
@bettymekonnen3820 10 ай бұрын
for the first time in your show, you bring the right person to teach all of us the truth about our cantry.
@zelalemabebe103
@zelalemabebe103 10 ай бұрын
Are we ready to learn? Are we prepared to lesson people like Haile as country.
@user-dn6nb1rx2j
@user-dn6nb1rx2j 10 ай бұрын
ስይፍሻ ዛሬ በጣም ትልቅ ስው አቀረብክ❤🙏
@genialiyou4387
@genialiyou4387 10 ай бұрын
ኘሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን በእውነት ለእርሶ ትልቅ ከብር ነው ያለኝ ነገር ግን የሰው ልጅ በህይወቱ አንድ የሚያምነው ወይም የሚፈራው አምላክ ሊኖር ይገባል፤ ፍጻሜውም እንዲያምር እግዚአብሔርን ማወቅና መያዝ ያስፈልገዋል ብዬ አምናለሁ።
@GabrielSaint-cm1tf
@GabrielSaint-cm1tf 9 ай бұрын
በሰሜን አሜሪካ Newsweek ባደረገው የሁለት ዓመት ጥናት መሠረት ከወንጀል የጸዱ ፣የሞራል ልዕልና ያላቸው፣በብዙ በጎአድራጎት ተሳታፊ የሆኑት ኢአማንያን ናቸው።አምልኮ ከሞት በኋላ ለተስፈኞች የተተወ የሞኞች ሎቶሪ ነው።ይቺን ዓለም መለወጥ ያልቻል የሰው መንጋ ከነድህነቱ ይሞታል።በቃ አበቃ።
@mesihaile580
@mesihaile580 10 ай бұрын
ለሀገራችን እደዚህ ሀገር ወዳዶችን ያብዛልን በየሞያዘርፉ ! እግዚአብሄር ለፕሮፌሰር እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን.
@marthamengistu7882
@marthamengistu7882 10 ай бұрын
professor Haile a brilliant human being. Love him !
@HabetamuArehibu
@HabetamuArehibu 10 ай бұрын
የተከበሩ ፕሮፌሰር #ሀይሌ_ገሪማ በጣም እንወደዋታል ❤ ክብር ለእረሶ እና ለመላ ቤተሰብዋ ይሁን !!! እረዝም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልን🙏
@asfaw96
@asfaw96 10 ай бұрын
ጋሽ ሐይሌ በጣም የማከብርህ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ኢትዮጵያ እንዳንተ ያለ ሰው ያብዛላት::
@kedirayelgne5897
@kedirayelgne5897 10 ай бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥህ ኘሮፌሰረ ሀይሌ ገሪማ እወነተኛ ኢትዮጵያዊ። ❤
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 10 ай бұрын
ብትኽክል እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ነው 👌
@tewabemezgebe5332
@tewabemezgebe5332 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ቃለ መጠየቅ👏👏👏💚💛❤
@yitbarekfikadu1595
@yitbarekfikadu1595 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር ለርስዎ ክብር አለኝ! እርስዋም የኛ ዘመን አርበኛ ኖት!!!
@melkammasseb3796
@melkammasseb3796 10 ай бұрын
Thank you, Professor Haile Gerima! Great interview & so educational! I’m eager to watch your new movie. 💚💛♥️
@nashugo5837
@nashugo5837 10 ай бұрын
ሰይፉ እጅግ ስመኘው የነበረውን የታላቁን ኢትዮጵያዊ የፊልምና የታሪክ ምሁር ከብዙዉ በትንሹ ስላሳወቅከን በጣም አመሰግናለሁ። ለፕሮፈሰርም ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ !!!
@WondwesenDesta-zm6ig
@WondwesenDesta-zm6ig 10 ай бұрын
የተከበሩ ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ድንቅ ኢትዮጵያ የምትኮራቦት የፊልም በለሙያ ኖት እንዲሁም ሀገር ወዳድ ኖት የኢትዮጵያን ታሪክ በፊልም አለም እንዲያውቀው አድርገዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት!
@holysaviour6613
@holysaviour6613 7 ай бұрын
የሕይወት ታሪኩ ቢፃፍ ለትውልድ ጥሩ መማሪያ ይሆና ዕውቀት ከትህትና ጋር ሲሆን ደስ ይላል .... ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ፊጣሪ ይስጥልን !
@user-pe8gc4js4t
@user-pe8gc4js4t 6 ай бұрын
ወንድም ሰይፋ እኝህን የመሰሉ ጀግና ኢትዮጵያዊ አባት ስላስተዋወከን እጅግ እጅግ እናመሰግናለን! እባክህን ለዚህ ትውልድ ይሆናሉ በተለይም ቤተክነቱን መሰረት አድረገው የተፃፋ ታላቋን ኢትኢጵያ በደንብ እናውቃት እናስተዋውቃት ዘንድ የሚረዱ መፃህፍቶችን እዲያስተዋውቁን አድርግ።
@birukkifle4990
@birukkifle4990 10 ай бұрын
Professors is a Huge asset for Ethiopia 🇪🇹
@kirubelassegid1177
@kirubelassegid1177 10 ай бұрын
This interview is an eye opener. Can’t wait until I watch the documentary. Thank you prof. Haile Gerima and Seifu for interviewing him
@user-yi5ny5jg5i
@user-yi5ny5jg5i 10 ай бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰው አለሽ ለካ!?
@Mamite926
@Mamite926 10 ай бұрын
Thanks Professor for your marvellous comment.
@hannaabate5830
@hannaabate5830 10 ай бұрын
Thanks so much for sharing useful information!!!! Thanks again!!!!!
@sisaygirma7654
@sisaygirma7654 10 ай бұрын
Wow enamesegnalen 🙏🏾
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 10 ай бұрын
Great speech wonderful thank you for share
@melesechwassie7993
@melesechwassie7993 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 10 ай бұрын
Thanks Prof Haile Gerima
@antishandex8984
@antishandex8984 10 ай бұрын
Thank you prof ! Thank you Seifu !
@MilesBaza
@MilesBaza 4 ай бұрын
So so educational interview!
@bethmek3002
@bethmek3002 10 ай бұрын
እኔ ሌላ የምለዉ ነገር የለኝም :: ግን መልክት የማትሰማ ከሆነ ብፅፈዉ ምን ዎጋ አለዉ ግን ተአምር ሆኖ ካገኘህዉ መልእክቴ ይሄ ነዉ: "ሰማይ ያለባላ ምድርን ይለ ካሰማ ኤሊን ድንጋይ ጃርትን እሾክ ይለበሰ አምላክ አንተንም ያልብሰክ!!!
@saygroupethiopia3079
@saygroupethiopia3079 10 ай бұрын
Time worthy interview. Txs prof
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 10 ай бұрын
God bless very enjoyable program thank you 🙏
@biniyamsisay5743
@biniyamsisay5743 10 ай бұрын
Constructive interview. Entertained
@kassaterefe9263
@kassaterefe9263 4 ай бұрын
Professor Haile! You are a legend! I have big appreciation for all you have done, and wish you more healthy years to finish up your projects! God bless you and your family
@tsehayneshbezabih
@tsehayneshbezabih 10 ай бұрын
እንዳንተ ያለውን ኢትዮጵያዊ ያብዛዛልን እውነተኛ የሀገር ልጅ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠው የአባ ገሪማ ታፈረ ልጅ ብርክ በል
@salenaali8822
@salenaali8822 10 ай бұрын
Thank you! History will appreciate you , our generation problem is not knowing who we are....luck of knowledge
@misikiradane435
@misikiradane435 10 ай бұрын
I like and respect this man.
@innatalemdinku657
@innatalemdinku657 10 ай бұрын
ተባረክ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
@samm8405
@samm8405 10 ай бұрын
I cant wait to see it!
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 9 ай бұрын
What a nice lecture ❤❤❤❤❤
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 10 ай бұрын
Excellent!
@Sirak.
@Sirak. 10 ай бұрын
እርግጥ እኝኽን ታላቅ ሰው ማቅረብህ ይበል የሚያስብል ተግባር ቢሆንም; ግን እውነት አንተ እንዲኽ ያሉ ሰዎችን የመጠየቅ አቅምም; ብስለትም; የአገላለጽ ዘይቤ እና ዝግጅት የለኽም። መጀመሪያ ራስኽ ላይ ሥራ።
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጠወት ሰይፉሻ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን
@ahmedadem9130
@ahmedadem9130 10 ай бұрын
Professer We Proud Of You Thank You
@ethiopiansinuk5362
@ethiopiansinuk5362 7 ай бұрын
Honored to see these interview may God bless with health and long live
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 10 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@kbtt1917
@kbtt1917 10 ай бұрын
Ameeen🙏
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 10 ай бұрын
wow ድንቅ ሰው እናመሰግናለን።
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 10 ай бұрын
Thank you Professor Haile Gerima! Great interview! My appreciation also goes to seifu. You are a genius talk show host. Keep it up!
@dreams8624
@dreams8624 10 ай бұрын
WOW GOD BLESS YOU BOTH
@EyerusalemEyu-nb4ep
@EyerusalemEyu-nb4ep 10 ай бұрын
የሚገርም ነው ይህንዐኢንተርቪ ያየው በጣም ትንሽ ሰው ነው ሀሜት ወይም ወሬ ቢሆን በሺዎች ያዩት ነበር ወገን እባክ ንቃ እንደዚህ አይነት ቆራጥ ጀግና ወገን አባት አለክ እኔ ሀይሌ መረዳት አለበት ለሚያስፈልገው ነገር ሁሉ እኔ ዝግጁ ነኝ
@kachure2274
@kachure2274 10 ай бұрын
እኔም በቅርቡ ሙሉ በሙሉ ስማርት ስልክ መጠቀም አቆማለሁ .. በቀኝ
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን
@yeshiharegworeta4411
@yeshiharegworeta4411 10 ай бұрын
Thank you so much for everything 🙏
@ziongebru5272
@ziongebru5272 10 ай бұрын
We need more interviews like this
@wassiekebede6345
@wassiekebede6345 10 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለፕሮፌስር ሀይሌ ገሪማ !!
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 10 ай бұрын
Respect
@sammyseifu5518
@sammyseifu5518 9 ай бұрын
I hope Teddy Afro watchs this show. And contribute his talent on the Film. It's history making.❤❤❤❤❤😊🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@liliabrham517
@liliabrham517 10 ай бұрын
Wow what a great man, thanks 👍🏽💚💛❤️
@abyetilahunlakew8367
@abyetilahunlakew8367 10 ай бұрын
Maximum Respect
@user-wq9br3iu3i
@user-wq9br3iu3i 10 ай бұрын
All time best interview on seifu show
@eteyatube3201
@eteyatube3201 10 ай бұрын
ብዙ ኢንተርቪው አይቻለሁ ብዙ የሰይፉን ሾው ተመልክቻለሁ ይህ ግን ተመስገን አስብሎኛል
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ምንም ቃላት የለኝም
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 ай бұрын
ታላቁ ሰው እድሜ ጤናውን ይስጥል
@aberasherpagie7268
@aberasherpagie7268 10 ай бұрын
What a man . He is supper patriots like me
@solf2000
@solf2000 10 ай бұрын
Bravo, Seifu!
@zerihunfikre352
@zerihunfikre352 10 ай бұрын
አርኣያነትን የተላበሠ ቃለመጠይቅ ነዉ።
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 10 ай бұрын
ዋውውውውውውው ፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ሌላ ምን እንላለን ❤
@asniit1199
@asniit1199 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጦዎት ሰይፍሻም እናመሰግናለን ሌላው ይህኔ የሆነ አሉሽ አሉሽ ቢሆን እይታው ላይኩ ኮመንቱ ይሄኔ ብዛት ነበር
@addiszele4182
@addiszele4182 10 ай бұрын
Seifu, please do something about it!!!!!! Stay blessed!!!!!!!
@ribkabelay3792
@ribkabelay3792 9 ай бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥዎ ፈጣሪ❤❤❤
@MerkebuManaye-yv4ex
@MerkebuManaye-yv4ex 10 ай бұрын
ሠይፉ ለመጀመርያ ጊዜ አስፈላጊ ሠው ትልቅ ሠው ኢንተርቪው አረገ❗️
@eyob_nigate
@eyob_nigate 10 ай бұрын
በጣም አጭር ነዉ። በጣም ረዘም ያለ ግዜ ብሰጣቸዉና ሲያወራ ብንስማ ብዙ እንማራለን ሰይፍሻ።
@abebayemengesha3834
@abebayemengesha3834 10 ай бұрын
ፕሮፌሰር ሐይሌ ገሪማ በጣም ጎበዝ ምሁር አገርወዳድ ሀቀኛ ዘመድ ስለአኽኝ እግዚአብኄርን እመስገንክት የእለማየሁ ይፍሩእናት የስይፋ ፋንታዬ አክስት ንኝ አበባዬ መንገሻ ነኝ በርታልን::
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 10 ай бұрын
Respect 🙏❤️
@wamiilee3649
@wamiilee3649 10 ай бұрын
Professor haile gerima is a great person.
@mesayalemayehu579
@mesayalemayehu579 10 ай бұрын
Edme ke tena temegnehu.
@sablegirma7232
@sablegirma7232 10 ай бұрын
Washing you long life it was a wonderful conversation Thank you sife 🙏
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 10 ай бұрын
የጋራ ስም ብሎ ነገር የለም ማነው ታዲያ ኢትዮጲያዊ ነኝ የሚለው እስቀድመው የሚጠይቁት አበሻ ነሽ ሌላ አይቀጥልም ታዲያ የኔዋን የኔ የምላትን እናት አገሪን መውደቂያዬን መቼ መቼ ልጠራት ነው ባይሆን በኛ ልጆችዋ እንኳን ትጠራ አበሻ ነሽ አበሻ ነኽ የማልወደው ቃል!!!
@Menelik27
@Menelik27 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ይስጧት ፕሮፊሰር ሃይሌ ገሪማ ። ይኑርልን ረጅሜ ዕድሜ እንደተመኙት ያርግሎዎ።በጣም ከአንገቴ ጎንበስ ብዬ እጅ ነሳሁ። በጣም ነው የማከብሮዎት።
@misikirmoges6398
@misikirmoges6398 10 ай бұрын
My goodness, What a depth of knowledge!? Please write us an autobiography.
@kidestaylwe1619
@kidestaylwe1619 10 ай бұрын
እግዚብሔር እድሜ ይሰጦት❤
@judellahfarisabdellah9648
@judellahfarisabdellah9648 9 ай бұрын
የሚጋባ ወኔና የጀግንነት መንፈስ!ሰይፉ ምስጋናዬ ይድረስህ!!
@kukikebede1610
@kukikebede1610 8 ай бұрын
He's my dad best friend my dad pass away but they went together school he allways talk about him long life big man
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏 ሀገር መቸም እነኚ እጅ ላይ አለመውደቋ ይገርመኛል ያመኛል!!💚💛❤
@user-vu1vy1rl6s
@user-vu1vy1rl6s 10 ай бұрын
ያቺ ሀገር ለታላላቆች ምስጢር ናት ለዘመኑ ትውልድ ለኛ እንዲ የቀለልችን ግን ለምንድነው 😢
@rigbek
@rigbek 9 ай бұрын
Thanks about the program but I have noticed video cut when prof. Haile talk about religion
@judellahfarisabdellah9648
@judellahfarisabdellah9648 9 ай бұрын
ፕ/ር ❤!አንተ ራሱ የኛ ዘመን አርበኛ ነህ!
@user-ns8pu4sl6n
@user-ns8pu4sl6n 10 ай бұрын
Hille Gerima, ones you lived in Jimma town in Ethiopia.I remember you.
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 517 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
ጄነራል ተፈራ እና ገዱ አንዳርጋቸው ምን አገናኛቸው?
42:05
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
ጥበበኛው ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ።
1:00:33
Sergute©Selassie ሥርጉተ©ሥላሴ Kebebushe L/work Media
Рет қаралды 453
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 3,9 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,1 МЛН
谁能救救小宇宙?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:43
火影忍者一家
Рет қаралды 7 МЛН
BABY Comedy : Gift for baby💔
0:41
BABY Comedy
Рет қаралды 8 МЛН