የፃፈልኝን የፍቅር ደብዳቤዎች …. የደራሲ ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር የ6 አመት ፍቅረኛ ቃልኪዳን ታደሰ ... "ደብዳቤዎች ከእብደት አገር" መፅሀፍ

  Рет қаралды 294,147

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

የደራሲ ጋሽ ስብሀት ገ/እግዚአብሄር የ6 አመት ፍቅረኛ ቃልኪዳን ታደሰ ... "ደብዳቤዎች ከእብደት አገር" መፅሀፍ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 453
@tsigeredahailemariam9962
@tsigeredahailemariam9962 2 жыл бұрын
ይገርማል ተቀየረች በጣም! ቀጫን እና በጣም ቆንጆ ነበረች በጣም ! ከስበሀት ጋ ፀጉሩን ልታስቆርጣው አብረው ይመጡ ነበር ቡልጋርያ ስፈር የእውነት ይገርመኝ ነበረ ምን ያህል የእድሜ ልዩነት እንዳላቸው ግን ያላቸው መቀራርብ ይገርም ነበር !!! እንደውም አስታውሳለው የሆነ መፅሄት ላይ እግሮን እላዩ ላይ ስቅላ ‘’ተመቻችተናል ‘’ነበር የሚለው እርእሱ እንደውም ባልሳሳት ፅጌሬዳ ይመስለኝል መፅሄቱ! ግን ደስ የሚለው እስካሁን ትወደሆለች !!!! ይገርማል 👍👍
@Mimi-xu4pm
@Mimi-xu4pm 2 жыл бұрын
awo enem Temechachtenal Yemilewn Anbibewalew
@1587-fazr
@1587-fazr 2 жыл бұрын
ታድለሽ ከእደዚኸ አይነት ሰዉ ጋር መኖር ዋጋ ቢያስከፍልም ደስ ይላል 👏🏃👏👏
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
ሰብሃት ይፈቅድ ነበር ወይ? በደምብነዋ እሱኮ የተገለጸ መጽሃፍ ነበር የደነቀኝ አብረው እየኖሩ ደብዳቤ? አንቺም እሱም አንዳይነት ነበራችሁ ህይወትን ፍልቅቅ አርጋችሁ ሰለኖራችሁ❤❤❤
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta 2 жыл бұрын
Weeeeeey hulete 7 wedetsebele weredesh tetemeki ene yemelwe ya ahunu fekeregnash ayemerowe yiserale ewenete ewenet sweyewe bemenefesu aseroshale ehete bemetamegniwe hayemanote yitseleulesh
@solomontekle5598
@solomontekle5598 2 жыл бұрын
ቃልኪዳን የተናገረችው በትክክል የጋሽ ስብሃት (ነፍስ ይማር) ቃላቶች ናቸው::አንድ የፈረንሳይ ጋዜጠኛ እንደተናገረው የጋሽ ስብሃት ጽሑፎች በስለጠኑት አገሮች እንደ ኤውሮጳና አሜሪካ ቢሆን በጣም ከሚደነቁት የአለማችን አንጋፍ ጸሐፊዎች እንደ ኢሚል ዞላና ኢርነስት ሃሚንግወይ እውቅና ይኖረው ነበር ብሏል::በመጨረሻ ከህልፈቱ በፊት አንድ ፊልም እየሰራሁ ነኝ ብሎ ነበር ግን ፊልሙ ምን እንደሆነ የት እንደገባ ለእይታ አልበቃም::ጋሽ ስብሃት ከብዙ ቃላቶቹ የተናገረው አንዱ ስለ እግዝአብሄር አለ ወይ የለም ብለህ ታምናለህ ብለው ሲጠይቁት የለም ብየ ቁጭ ብሎ ከማገኘው አለ ብየ ባጣው ይሻለኛል ብሎ የተናገረው በጣም ይገርማል:: ድንቅ ደራሲ ነፍስህ በገነት ትረፍ::
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 2 жыл бұрын
የሚገርም አባባል እኔ በዝና እንጂ በጥልቅ አላውቀውም ነበር።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ድንቅ ሴት ነች በውጩ አለም ቢሆን ስው በወረፋ ነበር የሚያናግሯት የታዋቂ ስው ፍቅረኛ ያውም የጋሽ ስብሀት ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾
@marthagetachew1919
@marthagetachew1919 2 жыл бұрын
በእውነት ልክ ነሽ
@FASIL377
@FASIL377 4 ай бұрын
Correct! He was a great and interesting man. To be his wife/lover is to be proud of. ስንቱን ቀሽም ወንድ አግብቶ አይደል እንዴ አዳሜ እሚኖረው.
@Hotscene918
@Hotscene918 2 жыл бұрын
ሰው የውሸት ኖሮ የእውነት በሚሞትበት አለም እንደ ጋሽ ስበሀት የእውነት የኖረና ግብዝ ያልሆነ ሠው ጋር በፍቅር መኖርሽ እድለኛ ነሽ ያንቺ አርጋታ ደሞ ደስ ይላል
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Yes 🙌
@futsumzeragber6518
@futsumzeragber6518 2 жыл бұрын
0q
@azeberena995
@azeberena995 2 жыл бұрын
You gys you don’t now how old she that time she is so so yang its embarasing how she proud?
@kireba264
@kireba264 11 ай бұрын
@@azeberena995 learn some proper English language before embarrassing yourself.
@abrhahadis940
@abrhahadis940 19 күн бұрын
@@azeberena995 wow amazing love history
@lola__9815
@lola__9815 2 жыл бұрын
"አንቺ ውስጥ ያለውት እኔ ስሞት ነው እኔ የምሞተው" አለ ጋሽ ስብሃት በእውነት ድንቅ አባባል ነው
@woinshetdebebe9574
@woinshetdebebe9574 2 жыл бұрын
ደስ የሚል አባባል
@hailekefyalew6754
@hailekefyalew6754 Жыл бұрын
ባህራምና ሲልቪ ትዝ አሉኝ
@selihom6023
@selihom6023 2 жыл бұрын
ጋሽ ስብሀት ምናለ እንዳንተ የእውነት አፍቃሪ እና ፍቅሩነ‍ እንደዚህ መግለጥ ወንድ ቢኖር፥ ለማንበብ ቾኮልኩኝ፧ እርጋታሽ ሸጋ ነው።
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash 2 жыл бұрын
ለምን እንደወደደሽ ግልፅ ነው ነብሱን ማየት የቻልሽ ደርባባ ነሽ
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@techledge6521
@techledge6521 2 жыл бұрын
ለፍቅር ዋጋ የከፈልሽ መልካም ሴት ለገንዘብ ያልወደቅሽ ዘምንሽ ይባረክ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
የዩቱብ ቻናሏ ስም "Kiyaye Midea ኪያዬ ሚዲያ" ይባላል።, "አምስት ስድስት ሰባት" መፅሀፍን በጣም ደስ እያለኝ ያነበብኩት መፅሀፍ ነበር። የጋሽ ስብሀትን ነፍስ ይማር! He was a great novelist for sure!
@AdinaChannel1
@AdinaChannel1 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 жыл бұрын
ይገርማል፡ አንች ራስሽ ጥበበኛ ሆነሻል፡ መረጋጋትሽ አብሮሽ እንዲኖር እመኛለሁ፡ እውነተኛ፡ አፍቃሪ ነሽ፡ ተባረኪ፡
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 жыл бұрын
ስልክ ወይ የባንክ አካውንቷ እንዴት ነው የሚገኘው። ሳንቲም ልከን የተወሰኑ መፅሀፎች ገዝተናት እዛው ለስብሓት አድናቂዎች ወይም መፅሐፍ ለመግዛት አቅም ለሌላቸው እንድትሰጥልን እንፈልጋለን። ደብዳቤው ግድ መነበብ አለበት ።ድንቅ ይመስላል!!!! ቃለመጠይቋን ሳይቀር ደጋግሜ ሰማሁት። ደብዳቤው ሲነበብ ደግሞ 😉
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
👍👍👌💓💓💓
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 2 жыл бұрын
ስምረትዬ ደስስስስስስስ የሚል ሐሳብ ነው
@fggt4756
@fggt4756 2 жыл бұрын
ለሰይፉ ደውይለት
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 2 жыл бұрын
Paaaaaaa ❤👍👊
@lenagreetsonglama1833
@lenagreetsonglama1833 2 жыл бұрын
You are good person 🥰🥰🥰🥰
@habeshawitcamper1337
@habeshawitcamper1337 2 жыл бұрын
እርጋተ + ውበት + እውቀት ....መታደል ነው።
@Freepress12
@Freepress12 2 жыл бұрын
ፍቅረኛ አትበለኝ አለችህ: ስለትዳሯ አወራችህ: አንተ ግን ርእሱን ሁላ ፍቅረኛ ብለኸዋል: አሳፋሪ ነው። ችግር አለብህ እንዴ🙄
@tigisttesifay8078
@tigisttesifay8078 2 жыл бұрын
ካሽ ስበሃት ውይ አስቂኝ ሰውም ነበረ መፅሃፎቹን አንቢቢያለሁ በተለይ ትኩሳት ውይ ውይ እንዳተኮሰኝ አንብቤ ጨረስኩት😂😂😂😂
@emmaemma1250
@emmaemma1250 2 жыл бұрын
እውነት እኔ እራሱ 😂😂😂
@ኣደዋይይፈትወኪእየH
@ኣደዋይይፈትወኪእየH Жыл бұрын
እኔም አሁን እያነበብኩት ነዉ በጣም ያስቃል😃😂
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 2 жыл бұрын
እኔም እድል አግኝቼ የጋሽ ስበሀትን ጉልበት ስሜ አሣቸውም ግንባሬን ስመውኛል በጣም ደስ ይለኛል ሣስበው!
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
እህ ክርስቶስ እያለ ……
@jesusislord6861
@jesusislord6861 2 жыл бұрын
ግን ብዙም ልታወራ አልፈለገችም፣ በዛ ላይ በልጅነት/ ባለማስተዋል ነው ያደረኩት ነገር ይመስላል ።
@gebrudesta4119
@gebrudesta4119 2 жыл бұрын
አንቺ ራሱ በጣም በሳልና የተረጋጋሽ ሴት ነሽ፣ በርቺ
@mihrettesfaye3080
@mihrettesfaye3080 2 жыл бұрын
ጀግና ሴትነሽ ራስሽን የሆንሽ ጎበዝ ሴት
@danaitmiki5319
@danaitmiki5319 2 жыл бұрын
እንቁ ነሽ ስውነት የተላበሽ😘😘😘
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ቀድማ እስዋ እንደወደድችው በአንድ ወቅት በወጣ መፅሄት ላይ አንብቤ ነበር
@HanaYetegegn
@HanaYetegegn 3 ай бұрын
እኔም
@axumite5449
@axumite5449 2 жыл бұрын
ፍቅረኛዉ በነበርሽበት ግዜ ሲላት , ደበራት 😊 ምን ብየ ልጥራሽ ሰይፉ ገራ ተጋባ 😂 እቺ ልጅ ቢዝነሱ ላይ ነዉ ያቶኮረችው😜
@bote5482
@bote5482 2 жыл бұрын
Enm endachi new yasbkut. esua metsihafuan letashashet yemtachi new memislw. Fikrgna atiblgn mn malt new
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt 2 жыл бұрын
@@bote5482 አለእኔ ደግሞ ከውስጧ ነው የምታወራው ማለት ተናግራ አትጠግበውም።ሆኖም ግን ለማለት የፈለገችው ሲመሥለኝ ግንኙነታችን ከፍቅረኝነትም ያለፈ ነው። ባለቤትሽ በለኝ እንዳትለው ሼም ይዟት ነው ።ምክንያቱም በህግ አላገባችውምና።
@Black-lioness
@Black-lioness 2 жыл бұрын
Why she is holding back from questions, while opening up his books.sellout
@soresa5238
@soresa5238 2 жыл бұрын
ምንም ማድረግ አይቻልም አድናቆት ወደ ፍቅር ተቀይሯል ::
@johnniemengistu
@johnniemengistu 2 жыл бұрын
ምርጥ የአራድየ ልጅ ገራሚ ኮንፊደንስሽ አደንቃለሁ ይመችሽ አቦ🙏💯 ጋሽ ስብሃትም በሳል የምር ከልብ ደራሲ ነው ሁሌም ይመሰገንልኘ ❤️
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
የሚገርም መረጋጋት ንግግር ነው... ወጣትነት ስሜታዊነት ሰውን አለመስማት 😅😅 የአሁኑን ባለቤትሽ በጣም ጥሩ ሰው ነው ❤😂
@samuelmulugeta3658
@samuelmulugeta3658 2 жыл бұрын
ይሄም የሚገርም የመንደሬ comment ነው😂🤩
@healthy-yummy7532
@healthy-yummy7532 2 жыл бұрын
ይመቺህ ከፅሁፍህ መንደሬ ምን እንደሆነ ያስረዳል 😂😂😂
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ 2 жыл бұрын
ጋሸዬ የምለው ሰበሀት ህጳን ሆኞ ከእጁ ሰረዘሰረዘ ቢጫ ቀይ ፊሰታል አይጠፋም ሰፈራችን ካፊ ተቀምጦ አንዳዴ መጵሀፉን ከፊሰታልዎ አውቶ ያነባል አንዳዴ ከወጣቶች ይቃለዳል ይጫወታል ነፍሰ ይማር ምሳ ሲበላ ዛሬ እኛ ቤት ነገ ጎረቤት ነበር መሞቱን ሰሰማ አዘኛለሁ 😭😭😭💔💔💔
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 4 ай бұрын
ጋሽ ስብሀት ለጓረምሶችና ለምናባውያን ወይንም ለግልሙትና ቅርብ የሆኑት ሰዎች ይወዱታል እንዲሁም የዌስተርን አፍቃሪዎችና የኢትዮጵያን ባህል እና ትውፊት የሚጥለት ሁሉም አንድ አይነት ናቸው።
@barkotmeberu4133
@barkotmeberu4133 2 жыл бұрын
ያልገባኝ ነገር ፍቅረኛ አትበለኝ ? ሚስት ነች ግን ደስ ትላለች
@thevoiceofvoicelesslm4308
@thevoiceofvoicelesslm4308 2 жыл бұрын
She deserves to be loved like this...beautiful in and out😘
@solomontekle5598
@solomontekle5598 2 жыл бұрын
@Addis Amare አንተ ባለጌ ሽርሙጣ መሆንህ እየገለጽክ ነህ
@vitaethio6428
@vitaethio6428 2 жыл бұрын
@Addis Amare ante enatehen setesheremut newu yemetawukat ke abateh gar? gatewet neh balege!!!!!
@777B-m8f
@777B-m8f 2 жыл бұрын
@Addis Amare segete 🤮🤮🤮🤮💩☠
@alazarlazarus788
@alazarlazarus788 2 жыл бұрын
እህቴ! ባሳለፍሽው የፍቅር ታሪክ ልትኮሪ ይገባሻል! ምክንያቱም በዘመናችን በተለይም በእኛ ሀገር ጥቅምን መሰረት ያደረገ ፍቅር ፡ በበዛበት አለም አንቺ በእውነተኛ ፍቅር ውስጥ በማለፍሽ ደስ ሊልሽ ይገባል! ይህንን የመሰለ የተዋበ ቁንጅናና እውቀት ይዘሽ ከጥቅም ይልቅ ለፍቅር ልብሽ ማዘንበሉ እውነትም አንቺ የዘመናችን ሰብለ ወንጌል ነሽ!!! አሁን ከአንቺ ጋር ያለው የፍቅር ጓደኛሽ ምን ያህል ዕድለኛ ቢሆን ነው አንቺን ያገኘው!?
@helenbaltina2196
@helenbaltina2196 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ Humble የሆንሽ ሠው ነሽ❤️❤️❤️
@mekedszerihun2053
@mekedszerihun2053 2 жыл бұрын
አስተማሪ የሆነ የህይወት ታሪክ ነው
@mulugetaabrarie1351
@mulugetaabrarie1351 11 ай бұрын
ጠያቂው ኮሜዲያን አለቤ ነበር ነፍሳቸውን ይማረው ሁለታቸውንም
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 жыл бұрын
የምታምር ረጋ ያለች ሴት!!! ጋሽ ስብሓት ሚስቱ ልጅ ናት ሲባል እሰማ ነበር። እንኳንም አየሁሽ።🥰 መላጣው ግን ምን አይነት ጥያቄ ነው የምትጠይቀው? ደግሞ አጉል ጩጬ ጩጬ አትጫወት። ጋሽ ስብሓት ቢበልጥህ በጥቂት አመታት ነው። የእድሜ ልዩነት ጋብቻ ላይ ልዩነት ቢፈጥር አንተ ይሄን ጊዜ ተፋተህ ነበር። ወይስ ችግር አለ?🤔 ደግሞ ፍቅረኛሽ ብለህ ልታሳንሰው የሞከርከው ትዳር፤ በእርግጠኝነት ፊርማ ኖሮህ ፍቅር የሌለበት ጋብቻ ውስጥ ከመኖር፥ ፍቅር በሞላበት ያለ ምንም ፊርማ መኖር ፀጋ ነው። ስብሓት ቢኖር የባቢሎኑን ሲስተም ለናንተ ይልህ ነበር።
@tesfaldetaklilu7726
@tesfaldetaklilu7726 2 жыл бұрын
ውይ ልጅ ቢወልዱ እንዴት ደስ ይል ነበር
@ketemaweldehana1699
@ketemaweldehana1699 2 жыл бұрын
ምን ፡ አገናኘው፡ የጋሽ፡ ስብሐትና ፡ የሠይፉ፡ ዕድሜ፡ ጋሽ ፡ ስብሐት፡ ሠይፉን፡ አሣምሮ፡ ወልዶ ፡ ያደርሠዋል፡ ይህ፡ የሚደበቅ፡ አይደለም፡ ሀቅ፡ ነው።
@tujubajergefa9469
@tujubajergefa9469 2 жыл бұрын
what wonderful lady she is. she is honest and self confident.
@Bio650
@Bio650 Жыл бұрын
perfect
@miserbirehan3765
@miserbirehan3765 2 жыл бұрын
በቃ ቃል ያጥረኛል ምርጧ ሴት ልበልሽ አንደበትሽ ይነግራል እህቴ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
ጋሽ ስብሐት ምርጥ ሰው ነበር ነፍሱን ይማረው🙏💚💛❤
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 жыл бұрын
which one Ethiopian dorze welamo gala Somali shireit lebash etc which one is Ethiopian anyways RIP Ethiopia😜😒
@begood4all157
@begood4all157 2 жыл бұрын
ይመችሽ እርጋታሽ ኮንፊደንስሽ ጠይምነትሽ ውብ ናቸው ሁሉም ሴቶች ጋሽ ስብሃትጋ ተፋቅረው ቢሆን ብዬ ተመኘው ።
@ItsMe-dy1zv
@ItsMe-dy1zv 2 жыл бұрын
ደስይላ አባባልህ! ወርቅ!
@fayacr6814
@fayacr6814 2 жыл бұрын
እርስዋም እኮ ሴትዋ ስብሀት እህታችን ነች
@aman7077
@aman7077 2 жыл бұрын
አቦይ ሁሌም በክብር በልባችን ውስጥ ትኖራለህ !!! ኢትዮጲያ አንተን ከፍ አድርጋ የምታከብርበት ጊዜ ሩቅ አይደለም ❤
@sisman1636
@sisman1636 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪ በምን ስራህ ነው ሚጮህው
@solomontekle5598
@solomontekle5598 2 жыл бұрын
@@sisman1636 ደደብ
@sisman1636
@sisman1636 2 жыл бұрын
@@solomontekle5598 ድድብና በመማር ይጠፋል አንተ ዲንጋይ የሰይፉ ወንድሞ አለክ አይደል
@mimi-xs6mg
@mimi-xs6mg 2 жыл бұрын
I think you misunderestood its not aboy sebhat nega its gash sebhat gebreegzabher fyi we all love sehat gebregzabher he is true ethiopian he loves ethiopia he dont care about ethinicity
@sisman1636
@sisman1636 2 жыл бұрын
@@mimi-xs6mg ከፀጋዬ ይልቅ ስብሀት ስለኢትዮጵያ በዛ ዘመን ቢፃፍ ዘላለም ይነግስ ነበር አይመስለኝም ኢትዮጵያ የወደደበት አንድ ፃሁፍ አሳየኝ አንድ
@frahiwotadamu7440
@frahiwotadamu7440 2 жыл бұрын
ጋሽ ስብሀት ነብስህ በገነት ትረፍ🙏🏾
@tesfaytewelay7378
@tesfaytewelay7378 2 жыл бұрын
ደስ ትላለች።የባለ ሙጡቅ አእምሮ ፍቅረኛ።
@ethio.solution-e3l
@ethio.solution-e3l 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉ…. ጋሽ ስብሀት የፍቅር ህይወቱን የሚያሳልፍ የሚመስለኝ ከመፅሀፎቹ ጋር ብቻ ነበር ….. ይገርማል የፍቅር ህይወት ያሳለፈ ፈላስፋ!!
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 жыл бұрын
bergetim felasifa neber!
@saranelson4210
@saranelson4210 2 жыл бұрын
Real hero right there. 😎 Cool you are dear, appreciate that.
@Stif-03
@Stif-03 3 ай бұрын
Seifu Show copied from Albea Show. Please give him the credit.
@Sara_77890
@Sara_77890 2 жыл бұрын
Shes the most annoying guest - was holding back from all the questions Seifu asked. Why even come to the show then?
@demose255
@demose255 2 жыл бұрын
I see what you’re saying but I’m surprised she even shared this much.
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 жыл бұрын
ሰላም!!!? ደራሲና ሀያሲ ስብሐትን ለመጀመርያ ጊዜ በግንባር ያየሁት ብርሃንና ሰላም የጋዜጣና የመጽሔት ዝግጅት ክፍል ለሥራ ጉዳይ ሄጄ ነው ። ከዚያ በኋላ ዐየው የነበረው፣በመንገድ ላይና በመገናኛ ብዙሐን ነው።ጠንካራ ሰው ነበር።ነፍሱን ይማር።
@mamelove5978
@mamelove5978 2 жыл бұрын
Ya me too
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta 2 жыл бұрын
Ato sebatene yiwodute yeneberute be weyane yetefeterute hulume bayihone abezagnochu nachwe enji chwa swe likebelwe ayecheleme yichi seteme azurobate enji ye tena ayedeleme zareme netsa atemeselegnem egezabere yifetash.
@mekonnenkassie1172
@mekonnenkassie1172 4 ай бұрын
ሰይፉ ሁለንተናዊ ገፅታህ ቴሪ ሄንሪን መስለሃል!!!
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 4 ай бұрын
እውነትም
@mikeberhane6233
@mikeberhane6233 2 жыл бұрын
እውነትን አውቀሽ እውነትን የኖርሽ ነሽ ፣የውሸት ኖሮ የእውነት የሚሞት ህዝብ ውስጥ መኖርሽ ፈተና ቢሆንም ከስብሃት ጋር አብሮ በፍቅር መኖር ሁሉንም ያስረሳል እውነተኛ ስለሆነ።
@gtubeofficial7554
@gtubeofficial7554 2 жыл бұрын
Seifu is more concerned in her past relation ship rather than the book ? abet were meweded
@fafitrue5656
@fafitrue5656 2 жыл бұрын
Exactly he didn't promot the book as he should, seifu sucks as journalist.
@richsolomon1722
@richsolomon1722 2 жыл бұрын
ይሄ ደብዳቤ ላቺ ነው ሐና ለምትባለው የልጅነት ፍቅረኛው? የስብአት ማስታወሻ የሚለው መፅሐፍ ላይ ስለ ሐና ነው ያጫወተን ፡፡ ግን አደነኩሽ ጎበዝ ነሽ
@fggt4756
@fggt4756 2 жыл бұрын
በደንብ አታዳምጪም ይህ እኮ ለራሷ ጽፎ የሰጣትን ደብዳቤዎች ነው ያሳተመቸው እንጂ ስለ ሌላኛዋ አይደለም
@belaymengasha609
@belaymengasha609 2 жыл бұрын
እኔ እመለው ግን ጋሽ ስብሀት እኛ ሰፈር የተወሰኑ አመታት ኖሮል አንድ በጣም በእድሜ የምታንስው ልጅ ይዞ ነበር እናም ያልታተሙ መፀሀፍ ቶቹን ይዛ ጠፍታለች እሂ ደሞ በጊዜው ተወርቶል
@selamyimam7105
@selamyimam7105 2 жыл бұрын
የማነች ደርባባ: የትልቅ ፈላስፋ ባለቤት
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 4 ай бұрын
ለመሆኑ ሰንት ዓመት ነበር ልዩነታችሁ? ራሰሸ አሰደናቂ አበሻ ነሸ
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 жыл бұрын
Gash Sebihat...the contemporary Ethiopian philosopher, writer and role model! We lost a huge library 😪. But it's ok RIP...Bewketu is born!!!❤️
@DrkingTefera
@DrkingTefera 2 жыл бұрын
Bewketu really?😂
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 жыл бұрын
@@DrkingTefera of course! Bewketu is the greatest writer right now!!!
@johnywel4158
@johnywel4158 10 ай бұрын
ምንድነው ምትለው? በዕውቀቱ ደራሲ ነው?
@eastsoldierson
@eastsoldierson 10 ай бұрын
@@johnywel4158 ena...mendin new?!
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube 2 жыл бұрын
ሴትልጅ ሁኖ እግሪን አነባብሮ የሚቀመጥ ደስ አይልም የእውነት
@meazaarega1573
@meazaarega1573 2 жыл бұрын
ቋቋቋ
@sisay7
@sisay7 2 жыл бұрын
ትበልቅጥልህ?
@beza2213
@beza2213 2 жыл бұрын
ልምድ ነዉ የፆታ መገለጫ አይደለም
@rutatamirat5875
@rutatamirat5875 2 жыл бұрын
You’re so beautiful inside and out 🥰😍😍
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
Demrige
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
የስብሃት መጽሃፎች ለታሪክ ትውልድ ውርስ ኣይሆኑም !!!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ቃልኪዳንን ሳላደንቃት አላልፍም በራሰዋ መንገድ እንጂ በሌሎች ተገዳ ልትኖር አትችልም ፈረንጆቹም እንደሚሉት Age is just a number.
@merawit2074
@merawit2074 2 жыл бұрын
She is the best man is the most intelligent
@user-ot5dg8kp4v
@user-ot5dg8kp4v 5 ай бұрын
ግን ጋሽ ስብሀት አንቺ አፍላ ወጣት ነሽ ከሌላ መሄድ ካማረሽ ችግር የለው ብሎሻል የተባለው እውነት ነው?like open marriage?ምክንያቱም ጋሽ ስብሀት ነውር ባህል ህግ ሀይማኖት የማይመለከተው ስው ነው.ባጠቃላይ ሀጥያት የለም ስው እንደፈቀደው ይኑር የሚል ስው ነው.ለሀጢያት ነፃ ሆኖ መኖር!!
@alexweshmshmarwe4732
@alexweshmshmarwe4732 2 жыл бұрын
ጋሽ ስብሐትን ነብሴ አብዝታ ትወድዋለች ጋሼ እግዚአብሔር ነብስህን ይማራት
@tewabeyizengawbitew2548
@tewabeyizengawbitew2548 Ай бұрын
አለቤ እኮ ነው ".... ጋሽ ስብሃት ጓደኞችህ ወጣቶች ናቸው ለም..." ብሎ የጠየቀው።
@estif6587
@estif6587 2 жыл бұрын
She is so humble, I love her personality she is so cool.
@delelegneandargiealene8673
@delelegneandargiealene8673 2 жыл бұрын
ጋሽ ስብሀት በጣም አሪፍ ጋዜጠኛ ነበር እግዚአብሔር ነብስ ይማር
@andualmegiz6157
@andualmegiz6157 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@ኢትዮጵያ-ረ3ፀ
@ኢትዮጵያ-ረ3ፀ Жыл бұрын
ጋዜጠኛ 😂😂😂😂
@fafitrue5656
@fafitrue5656 2 жыл бұрын
What a confident, strong, outspoken.... Adorable, beautiful human being your. Ur very inspiring gold hearted person ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️. Most of us miss gash sebhat so much... He lives inside all of his fans. Gash sebhat may u rest in peace our legend.
@meratedengel7049
@meratedengel7049 2 жыл бұрын
She’s in deed truly nice person and she’s not faking it Kal genuinely kind hearted loving adorable lady
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ጥቅም ነው ግልጽና በራስሽ የምትተማመኚ ሰው ነሽ መልካም ሰው ብዬሻለሁ ።
@nejatliben6293
@nejatliben6293 2 жыл бұрын
ደብዳቤውም እንደ መፅሀፉ እንደ ወረደ ይሆን
@LoCoCreative
@LoCoCreative 2 жыл бұрын
awa
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
እዚህም. መጣሽ. አርርርርር. ትዪ
@nejatali7088
@nejatali7088 2 жыл бұрын
@@ayelebaharu7747 Antes metah aydel
@ayelebaharu7747
@ayelebaharu7747 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 ምንእያርግሺነው
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ሰላም ሰብስክራይብ አርጉኝ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 2 жыл бұрын
ጋሽ ስባት ዳግም የማይፈጠር ድንቅ ፀሀፊ ለእኔ ይህቺም ባለቤቱ ከልጃቸው ጋር በአካል ሚክሲኮ አንድ ቤት አስተናግጃቸዋለሁኝ እንደዛን ቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም ኡፍፍ ነብስ የሆነ ለስራው የተሰጠ ድንቅ ብርቅ ደራሲ ❤️❤️❤️
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
ወይኔ አብሮ አደጌ ቃልዯበጣም ተለወጥሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ
@zekariasyemariam6398
@zekariasyemariam6398 2 жыл бұрын
ena esuwa hawelete nate balechebete metekoyew endi ayebalem lelela giza
@shitayeaboye9622
@shitayeaboye9622 2 жыл бұрын
@@zekariasyemariam6398 ምንም እኮ አላልኩም ምክንያቱም የመጨረሻ የተያየነው እሷ ከእሳቸው ጋር ሆና ከሰፈር ወጣች እኔም ከሀገር እና ለ18 እመት አልተያየንም እንደ ቅርብ ጏደኛ እንደ እብሮ አደግ ቀጭና ትንሽዬ ልጅ በጣም ተለውጣ ሳያት እንጂ አንተ እንዳልከው የምገሰፅበት ነገር አልነበረም
@peaceselam4562
@peaceselam4562 2 жыл бұрын
@@zekariasyemariam6398 keysi🤣🤣🤣
@abdlhakimrahmeto4005
@abdlhakimrahmeto4005 2 жыл бұрын
ጀሞ ነው ሰፈርሽ
@MusieGubramariam-ij7ms
@MusieGubramariam-ij7ms 4 ай бұрын
ግልሙትናንና የሚያስተዋውቅ የእውቀት ዕቡያኖች
@AA-114
@AA-114 2 жыл бұрын
Seifu as always found dumb. No match for this intelligent woman.
@mebratbereket2732
@mebratbereket2732 2 жыл бұрын
ይገርማል እህታችን ፍቅር እውር ነው ይባላል እና ግን እኔእንጃ? ለማንኛውም ነገር ኣንቺ ኣድናቂው እንደ ነብርሽ እንኤም ኣደነቅኩሽ በጣም።
@girmamishamo6681
@girmamishamo6681 2 жыл бұрын
አንቺም እውነተኛ የፍቅር ሰው ነሽ ።❤❤❤
@4dmatters184
@4dmatters184 2 жыл бұрын
የቃልኪዳንን ኪያዬ ሚዲያ Subscribe በማድረግ እናበረታታት => kzbin.info/door/wmGHzTJbRt-fyBPAHDFL8A
@tayechala2875
@tayechala2875 Жыл бұрын
የሰዉነት ዉሃ ልክ ነሽ 👌 so butiful, humble and respectful.
@berhanudema7487
@berhanudema7487 2 жыл бұрын
God bless you. You are an epic lover.
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ጋሽ ስብሀት ድንቅ ድንቅ ሰው ነበር‼
@gumentertimant3230
@gumentertimant3230 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው 👏👏👏👉🙏❤
@Me-li5pq
@Me-li5pq 2 жыл бұрын
ይህ ነው የሚባል አበርክቶ የሌለው እንዲሁ ወሲብ እያወራ በሴሰኛው ጉብል የገነነ ሰውየ ማለት ስብሀት ነው
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 2 жыл бұрын
አንተ በድብቅ የምታደርገውን ሃላል ማውራቱ ብቻ ነው ልዩነቱ።
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 2 жыл бұрын
Yetu new biligina ber zegiteh mitadergewin new esu kefito yesafew aliserekem aligedelem
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 2 жыл бұрын
እህቴ መልክቴ ካነበብሽው : ሚዲያ ላይ ልትጠየቂ ከመጣሽ ልጥያቄዎቹ በቂ የሆነ ማብራሪያ መስጠት አለብሽ ::::: የብዙ ሰው አስተያየት ሳይ ግማሹ humble ይላል ግማሹ ግሩም መረጋጋት ይላል :: መረጋጋትሽ ጥሩ ነው ግን ሚዲያ ላይ ከቀረብሽ በደንብ ማብራሪያ መስጠት ነው ::: ነገሩ ሰይፉም የሚረባ አይደለም ::
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
"" ነፍሱ ወጣት ናት ""ዋው 👌👌 አንቼ እና ስንዱ አበበ ትመሳሰሉብኛላቹ 😊 እሷም በሰል መጠጥ ያሉ ህይወታቸውን በፍልስፍናቸው የሚኞሩ ሰዋች አድናቄ ነች 🥰ግን "የፍቅር ጎደኛ ብለህ" አትጥራኝ ስትይ ??🤔 ያው ብዙ ጊዜ ከፀሀፌዋች ጋር በፍቅር የምንወድቀው ከእሳቤያቸው ከህይወት ፍልሰፍናቸው ጋር ስለሆነ ነው ??🤔 " እኔ የምሞተው አንቼ ውስጥ ያለሁት እኔ መሞት ስጀምር ነው "" ዋው ብዙ ሰው ትልቅ ሰው ጋር ፍቅር ውሰጥ ሲወድቅ ለገንዘብ ብቻ ይመስላቸዋል አንቼ ግን ነፍስያሽ መንፈስሽ የምትፈልገውን አውቀሽ ደስታሽን መረጥሽ ውሰጥሽን አዳምጠሽ ለባህል የማህበረሰብ ነቀፍና ትችት ቦታ ሳትሰጪ ለፍቅር የከፈልሽው ጀግና ነሽ እራሰሽን ሆነሸ ሰለኞርሸ
@johnskevofilax6787
@johnskevofilax6787 2 жыл бұрын
What a beautiful and articulate woman.
@sebelebiruk7434
@sebelebiruk7434 2 жыл бұрын
she is so cute
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 жыл бұрын
Sibhat gebregziabher is like Russian Dostoevsky so he got have monument unfortunately may be Ethiopia not survive so RIP Ethiopia😒😜😒
@IStyle714
@IStyle714 2 жыл бұрын
ጭቃ ጥያቄዎች😏 "የበሰሉ መልሶች"
@007eakonchu3
@007eakonchu3 2 жыл бұрын
Junta rip
@hirutsubscr9312
@hirutsubscr9312 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@solomontekle5598
@solomontekle5598 2 жыл бұрын
@@007eakonchu3 Dedeb Ye Dedeb Lij
@nivinehabach129
@nivinehabach129 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😂😂
@winterwolf5510
@winterwolf5510 2 жыл бұрын
ይህች ተመቸችኝ አንተ ያላደረከውን አልፃፍኩም
@Lalapink453
@Lalapink453 2 жыл бұрын
You are shying away from questions lk you are embarrassed by your choices why are you out on public then እንዲህ የሚያሳፍርሽ ከሆነ?
@adabtd
@adabtd 2 жыл бұрын
ጋንጃ ነዉ ያገናኛቸዉ። በላርጋቲን ህክምና ላይ?
@kedist1978
@kedist1978 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@akiberhe2555
@akiberhe2555 2 жыл бұрын
Yene mare she is so humble and beautiful.
@Barry-m3w
@Barry-m3w 5 ай бұрын
A young man aged 16 fall in love with 40 years old lady. She had 6 children.
@GosayeEskinder
@GosayeEskinder 5 ай бұрын
የጠየቀው ጋዜጠኛ አለባቸው ተካ( አለቤ ሾው) ነበረ
@joehatu7130
@joehatu7130 2 жыл бұрын
She is a roll model 🌹🌹🌹
@elizabethgizachew9114
@elizabethgizachew9114 2 жыл бұрын
So decent!
@NobFamily
@NobFamily 5 ай бұрын
Alebe new yeteyekew seifsha
@kuku4856
@kuku4856 2 жыл бұрын
Aren't you too young to be his girlfriend 🙄🙄
Interview with Gash Sibhat Gebre Egziabher- ETHIOPIA
33:04
Ethiopian Renaissance
Рет қаралды 616 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 11 МЛН
小天使和小丑太会演了!#小丑#天使#家庭#搞笑
00:25
家庭搞笑日记
Рет қаралды 26 МЛН
Ethiopian comedy Alebachew and Limeneh
58:52
Ambassel Tube
Рет қаралды 63 М.
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 22 МЛН