ልጁን ለማግኘት መስዋትነት ...አንድ አመት በስደተኞች ካምፕ የታገተው ...እንደ ንስር ታድሶ የመጣው የ90 ቹ ጌጥ ጌቱ ኦማሂሬ... | Seifu on EBS

  Рет қаралды 94,383

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер
@hiwot6862
@hiwot6862 Жыл бұрын
ሰይፉ ግን እውነት እ/ር አብዝቶ ይስጥህ ያልተነገረልህ ምርጥ ድንቅ ሰው ነህ ኑርልን ወንድማችን መልካም አዲስ አመት 👍
@abdelaabde929
@abdelaabde929 Жыл бұрын
Betam Betam seyfusha ken leb yaleweee 1gna sew lena
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 Жыл бұрын
ግዜ ሲከዳ እማይከዳ ወዳጅ እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ ጌቱ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ህይወትህ ያቅናልህ
@danm1829
@danm1829 Жыл бұрын
ጌትሽ የ 90's ቅመማችን እንወድሃለን❤ ሰይፍሻ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን🙏
@frehiwettesfaye6566
@frehiwettesfaye6566 Жыл бұрын
ጌቱ እንዲ ሆኖ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ድሮም ዘናጭ ነበር እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@DevaMan-lj9bm
@DevaMan-lj9bm Жыл бұрын
ማሩ አለማየሁ ስላየሁት በጣም ደስ ብሎኛል ማሩ በጣም ድንቅና ብዙ ሊወራለት የሚገባ ደን አቀናባሪ ነው ።
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
እድሜን ሰቶ ዛሬ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን የ 90ዎቹ ምርጣችን አለሁ አለሁ የሚለውን እንዴት እንደወደድኩት ብታይ የእስር ቤቱስ ዘመን የማይሽረው የዛሬ 6 አመት ኩዌት ላይ 40 ቀን ታስሪያለው ዘፈኑን የማውቀው ግን ከመታሰሬ በፊት ነበር አሁን ግን ህጋዊ ሆኜ ሀገር ቀይሬ አለው በግሌ በጣምምምምም ነው የምወድህ የማደንቅህ...
@AnnoyedBocce-jz2xg
@AnnoyedBocce-jz2xg 7 ай бұрын
በጣም ልዩ ነህ ዘፋኚነህበርታ
@instrumental6907
@instrumental6907 Жыл бұрын
ሰይፍሻ ይሄን ኢንተርቪው ሳየው በጣም አልቅሻለሁ😢😢😢 ሁለታቸውንም በጣም ነው የምወዳቸው:: ኦማሂሬ በወጣ ጊዜ ልጅ ነበርኩኝ እና ብዙ ትዝታዎች አሉኝ:: ጌቱን መርዳት ብችል ደስ ይለኛል:: የስደት ህይወትን ቀምሼው ስለማውቅ እሱ ያለበትን ሁኔታ በጣም ተረድቼዋለው:: Please let me know
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 Жыл бұрын
ሁሉም ሰው የህይወት ከፍታና ዝቅታ ያጋጥመዋል። ችግርን ማለፍ ደግሞ በጣም አስደሳቹ ነገር ነው
@TeshalAddese-yj9fk
@TeshalAddese-yj9fk Жыл бұрын
በትክክል❤
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Жыл бұрын
የ90ዎቹ እናንተ ዝነኞች ስራችሁ ዘላለማዊ ነው።በእድሜያችን ትልቅ ትዝታ ፈጥራችኋል።ደግመን እንያችሁ።ሰይፍሻ ሁሉንም የ90ዎቹን ሁሉንም ፈልጋቸው።ጌቱ በጣም ትሁት ሰው ነው።ደስ ይላል እንኳን አየነህ።ማሩ ስራህ ብዙ ይናገራል።ይገርማል ልክ እንደነ አበበ መለሰና ይልምሽ ነው እነሱኮ ለህዝብ የታዩት ከ30ና40 ዓመት የስራ ቆይታ በኋላ ነው።ፀሀይ እንኳ አይቷቸው አያውቅም።ለጥበብ ቀልጠዋል።የስራ ሰው እንዲህ ነው።በርቱ
@DanielGugssa
@DanielGugssa Жыл бұрын
ወይኔ ጌቱ ስላየዉክ በጣም ደስ ብሎኛል የምር ሁሌም በልቤ ነበርክ የት ገባ እያልኩ ጥያቄ ላይ ነበርኩ የምር ማንን እንደምጠይቅ ግራነዉ የገባኝ የነበረዉ ከሚዲያ ስለጠፋክ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል
@mahitata5377
@mahitata5377 Жыл бұрын
ሰይፉ አንተ መልካም ሰው ነህ
@hayatmakonen7936
@hayatmakonen7936 Жыл бұрын
ጌትሽ ኑርልን ተናፍቀካል የ90 ዎቹ ቅመማችን ነክ ድረስልንና ጆሮአችንን ከመደንቆር ታደገን
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ጎበዝ ገጣሚዎችና አቀናባሪዎች ሞያቸውን እንጂ እነሱን አናውቃቸውም:: በድምፃዊ እማሂሬ ጌቱ ድምፅ ማሩ ገጣሚና ደራሲ ሲጨመር ምርጥ ስራ እንደሚሆን ይገመታል:: አይዞህ በርታ🙏🏾ያገዛችሁትም ሰዎች ክብር ይገባችሁዋል🙏🏾
@kiyakiya7156
@kiyakiya7156 Жыл бұрын
ጌትሽ 90ዎቹ እንቁ የልብህን መሻት ፈጣሪ ያርግልህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
እንኮን ተሺሎህ ለዚህ አበቃህ! መቸገር:- ያጠነክራል! ማጣትን:- ማግኘትን ያስተምራል! ማባከንን:- መቆጠብን ያስተምራል! መታመምን መዳንን,እራስን መጠበቅን,ያስተምራ! 🙏🏾🕊️✌🏽🇪🇹
@hanahani6542
@hanahani6542 Жыл бұрын
❤ጌችዬ ትዛዝታችን ምርጥ ድምፅ በጣም ነው የምወድክ ❤
@bettyyilma5539
@bettyyilma5539 Жыл бұрын
Selfisha, you are great listener. God bless you more.
@EmmaAmelaku
@EmmaAmelaku Жыл бұрын
የድምፅ አልባዎች ድምፆች በርቱልን ድል ለተገፋው አማራ💚💛❤👍🏽
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ወንድሜ ሁሉ ነገር መልካም ይሁንልህ
@Dallsuser-ux5nt3jv3w
@Dallsuser-ux5nt3jv3w Жыл бұрын
ጌቱ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥህ በጣም እንወዳለን❤❤❤
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ
@ገዳቢሊሱማየዶክተርአብይአ Жыл бұрын
በጣም ምወደው ሙዚቀኛ ነው የግጥም ችሎታው Wow
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ድምፃዊ ጌቱ ኦማሂሬ አይዞህ በርታ እግዚአብሔርም ይርዳህ🙏🏾
@seidamohammed
@seidamohammed Жыл бұрын
Geteye yeni geta ❤❤❤ Yeni yewah Yeni negus kef beleleng abati ❤ye lijeh abat yaregh hasabwa hulu yemula 🙏
@hanannguse4940
@hanannguse4940 Жыл бұрын
ሴፍዬ እኳን ደህና መጣህ ወደኢትዮ❤❤
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ኦማሂሬ ና የብቻዬ የሚለው ሙዚቃ በልጅነቴ ላሳልፍ የማይገባኝን ያሳለፍኩት መጥፎ ጊዜ ያስታውሰኛል በዛ ሰአት በጣም ምወደው ሙዚቃ ነበር
@Haile-373
@Haile-373 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሁሌም ከቤተ ክርስቲያን አትራቅ አይዞህ
@Haile-373
@Haile-373 Жыл бұрын
እረረ ተው ግን ሰይፉ የዘጠናዎቹን እንደዚህ እየመረጥክ አቅርብልን ለምሳሌ ብስራት ጋርደው ሚኪ በላይ አቅርብልን
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Tesematek1988
@Tesematek1988 Жыл бұрын
ሰይፉ ትልቅ ሰው እናመሰግናለን
@Truth-iz6hn
@Truth-iz6hn Жыл бұрын
Getesh I'm so proud of you. I learned a lot from you
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove Жыл бұрын
ጌቱዬ ምርጥ ሰው. ❤❤❤
@aschenkgetet1312
@aschenkgetet1312 Жыл бұрын
እኔ ምለው እግዚአብሄር በዘፈን ነው እንዴ እሚመሰገን ።የሰጠህን ድምጽ ለፀሎት፤ለምስጋና፤ለመዝሙር፤ለስብከት ፤ለቁርባን ፤አፍህን አድርግና አምላክህን ጥራ።እንጅ አምላክህን በዘፈን አታመስግን
@yohan7782
@yohan7782 3 ай бұрын
Awo
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ጌቱ ሀይሚ የኔየምንግዜም አንደኛ ናችሁ ሰይፉእናመሰግናለን❤❤
@hannagurmu4082
@hannagurmu4082 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@hanankbrom-l8k
@hanankbrom-l8k Жыл бұрын
ጌቱዬ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወደራስህ ተመለስክልን❤
@binpapi157
@binpapi157 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ጌቱዬ!!!
@Liya-gt2ds
@Liya-gt2ds Жыл бұрын
በጣም የሚወደድ ሠዉ ድምፅ ነበር በዘጠናዎቹ እናተን ባዳመጥንበት ጆሮ አሁን የሚዘፍኑት ደሞ እያደኖቆሩን ነዉ የዱሮቹ ሙና ጆሮአችንን አስተካክሉልን
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
😅😅😅😅😅
@yohan7782
@yohan7782 Жыл бұрын
እንዚህም በዛ ግዜ እንዲህ ነው የተባሉት ያለፈውን ለማድንቅ ያሁኑን ማጣጣል የልብሽም
@sofiakwt8953
@sofiakwt8953 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@tenad7309
@tenad7309 Жыл бұрын
ሰይፉ ደግሞ ማባባስ ትወዳለህ? ብዙ ሰው በሪፊውጅ ካምፕ ብዙ አመት ያሳልፋል ብዙ ችግር ያያል: ጌቱም የራሱን ህይወት ተሞክሮ ሲናገር? አንተ ደግሞ 1 ዓመት ሙሉ እያልክ ሆድ አታስብሰው? ብዙ እት/ ብዙ ችግር አይቶ ነው ከሀገር ሀገር የሚሻገረው::
@danm1829
@danm1829 Жыл бұрын
ትክክል ብለሃል እዚ ኖርወይ ከ 10 አመት በኋላም ወረቀት ያላገኙ አሉ።
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
እኔ 20 አመት የተቀምጠ አቃለሁ
@ስደተኛውጎጃሜነኝ-ፐ7ወ
@ስደተኛውጎጃሜነኝ-ፐ7ወ Жыл бұрын
ጌቱየ የኔ ወንድም እንክዋን ደስ አለክ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ የእኔ ወንድም አይዞህ እመቤቴ ማርያም በሁሉ ቦታ ትቅደምልክ አይዞህ ጠንካራ ውን በረታ አይዞህ ❤
@asefa_eshete
@asefa_eshete Жыл бұрын
ዝማሬህን አምላክ ይቀበልልህ። ቀጥልበት። እግዚአብሔር ማመስገን መልካምነው። እግዚአብሔር መሐሪና ይቅርባይ ነው።🙏 ጨርሶ ይማርህ።
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
የሆላድ ዶክሜንት ለማግኘት ከመሞከር መንግስተ ሰማያት መግባት ቀላል ነው😢 ወረቀት ካገኘህ ግን በጣም ፅድት ያለ ምርጥ አገር ነው
@semirakerim1180
@semirakerim1180 Жыл бұрын
ሰሉ አለን ነቢ
@nardoosnardoos6781
@nardoosnardoos6781 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp Жыл бұрын
Betam Yemarsaw life weste nbrku mnw yeliben yemilwen zefne setlke bezalay chucha nbreku becha des belogale selayuke❤❤❤❤❤
@Lula_prome
@Lula_prome Жыл бұрын
Thank you
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp Жыл бұрын
Cherso yemark gecho ❤❤
@KotekotemaTube
@KotekotemaTube Жыл бұрын
ደስ የሚል የሚጣፍጥ ፕሮግራም ዛሬ አየሁ
@DanielGugssa
@DanielGugssa Жыл бұрын
ባለቤቱ ጋር ተለያየተዋል ወይስ አብሮዉ ናቸዉ እኔ ያልተመለሰልኝ ጥያቄ ነዉ ምክንያቱም ሁሌም ስለልጁ ስለሚስቱ ያወራል በጣም አብሮ መኖር እንደሚፈልግ በጣም ግልፅ ነዉ እሷ መኖሪያ ፍቃድ የላትም ይኦን መዉሰድ አትችል ይኦን ወይስ ተለያይተዉ ነዉ የሱ መጎዳት ጥያቄ ፈጥሮብኝ ነዉ በልጁ ዙሪያ በጣም ያሳዝነኛል ማግኘት ይናፍቃል ብቻ ድነክ ስላየዉክ ደስ ብሎኛል አድናቂክ ነኝ ልብ ጥሩ ነዉ ጌቱ ሒወት ይቀጥላል
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Жыл бұрын
ልጁን ሰማሀት አይደል?! እኔና እናቴ አልበምህን እንድትጨርስ ነው የምንፈልገው አለች ኮ'🤷🏽‍♀️
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር አንድ ሰው የተሰጠው የመኖሪያ ፍቃድ ካለቀበት ትኬቱን ገዝቶ መሳፈር ብቻ ነው የሚጠበቅበት በእርግጥ ፓስፖርት ሊኖረው ይገባል ማንነቱን እና ዜግነቱን የሚገልጽ። ይሄንን ማድረግ እየቻለ ለምን ህገ ወጥ ማስረጃ መያዝ እና አልፎም ወደ ስደተኞች ካምፕ መግባት ለምን አስፈለገ?? ብቻ ዋናው ነገር በሰላም ወደ ኢትዮጵያ መምጣቱ ነው። የተመኘውን ነገር እንዲያሳካ መልካም ምኞቴን እገልጻለሁ።
@inspireby60sec
@inspireby60sec Жыл бұрын
መጀመሪያ ለመቅረት አስቦ ነበር
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
አርቲስቶች ኢንተርቪው ላይ እውነት ተናግረው አያቁም ለመቅረት አስቦ ነበር ሆላንዶች እንኳን እሱን በዩቲዪብ ያለውን ይቅርና ሌላም አጣርተው ይመነጥራሉ ወረቀት ከለከሉት that’s all..we live in Europe en we know everything 😂
@abudiomar2131
@abudiomar2131 Жыл бұрын
ያን ደግ ግዜ ወደኋላ ሽምጥ እየጋለብኩ ተመስጬ ያየሁት ኢንተርቪ ለ ጌቱ ኦማሂሬ ለማሩ አለማየሁ(ማርቨን) ለሰይፉ ፋንታሁን መልካም አዲስ ዓመት ይሁንላችሁ🙏
@hidjaesleman1062
@hidjaesleman1062 Жыл бұрын
ጌቱ በርታ እናተ ጠፍታቹ ማንም እየመጣ ይፈነጭብናል
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 Жыл бұрын
ሰይፉ አሪፍ ስራ ነው የምትሰረው ግን ግን ሰው ሲያወራ እስከ ወርያቸው እስከ ሚጨርሱ ብትጠብቅ ጥሩ ነው መክንያሩም በማህል እየገባ ትረብሻ
@wab7691
@wab7691 Жыл бұрын
ሰአት ገደብ አለው እኮ ፕሮግራሙ ስለዚ ማፋጠን አለበት ለዛ ይመስለኛል
@miftahudinsaid932
@miftahudinsaid932 Жыл бұрын
Best singer
@tsedekesintayehu1029
@tsedekesintayehu1029 Жыл бұрын
ሉቨን ቤልጅም ትዝ ይልሃል
@tommytekle4051
@tommytekle4051 Жыл бұрын
ማሩ አለማየሁ ያልተዘመረለት ጀግና ነው::
@robelbirm9522
@robelbirm9522 10 ай бұрын
getu 90s respect ❤
@marymery4899
@marymery4899 Жыл бұрын
gechi ❤❤❤❤❤❤
@HayatEmam-iy3ir
@HayatEmam-iy3ir Жыл бұрын
አባትነት😍😍
@yosefyosef2245
@yosefyosef2245 Жыл бұрын
ፈጣሪ በአንድም በሌላም መንገድ ወደ ህይወታችን ሊያስተምረን ይመጣል ዳግመኛ አዝማሪ አንዳትሆን ነው አግዚአብሔር የሚወደውን ሰው የሚፈትነው ተመዝነክ ቀለክ አንዳትገኛ ቆም ብለክ አስብ ደጅዋ የከረምክው እመብርሃን ስንተ መንገድ አላት ላንተ የሚሆን ጠይቅ አዝማሪ መንግስተ ሠማያትን አይወርስም ከእስራትክ ያወጣክ ፈጣሪ ወደ አሰራት ተመልሰክ አንዳትገባ ነው ለፈጣሪ ዘምር አዝምር
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 Жыл бұрын
ዘፈንን የሚቃወም ኦርቶዶክስ ማግኘት ከባድ ስለሆነ ከኮሜንት ውስጥ አንተን ብቻ አገኘሁ በርግጥቤተክርስቲያን እንድትደግፍ ያረጋት አርቲስቶች ካገኙት ላይ ስለሚወረውሩላት ነው ነው ነው ሌላው 90% ህዘቧ እና አገልጋዮቿ ክሊፕ ባያወጡም ዘፋኝ መሆናቸውን ስለምታቅ ነው እንግዲህ ይህን ሁሉ ምእመን ይዛ ነው ሰሞኑን ኮንሰርት እንዳትገቡ ስትል የነበረው እኔ ታዋቂ ዘፋኞች ሞተው ለቅሶ ቤት ሄጃለሁ ቄሶች ለፍትሀት እና የማጽናናት ትምህርት ለማስተማር እርስ በእርስ ሲጣሉ አይቻለሁ በተለይ የሳሊተምህረት የወንጌል ክፍል ሀላፊ አይዞችሁ እሳቸው መምጣት ባይችሉም ዳቦውን ቆሎውንም ጠላውንም ሳያስተጎጉሉ ይልኩ ነበር ማርያምን ዘንግተው አያውቁም ብለው ዘፋኙ የሄደው ወደሷ እቅፍ እንደሆነ አሰተምረዋል እነምረታብም በማዲንጎ ቤት ያሉት ያው ነው ።
@nails8977
@nails8977 Жыл бұрын
WOW🥳🥳🥳
@sabiamboo
@sabiamboo Жыл бұрын
ሙዚቃ በናተ ጊዜ ቀረ እኮ የምር
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
አንተ ቀርተህይሆናል😢😊
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 Жыл бұрын
ዘፋኝ መንግስተ ሰማያት አይገባም ያለው የኛ የክርስትና ብቸኛ መመሪያ የሆነው መጽሀፍ ቅዱስ ነው ምንም እንኳን አሁን አሁንእኛም በዚህ መጽሀፍ ነው የምናምነው የሚሉ የኦርቶዶክስ አባቶች አብላጫው ህዝባቸው ክሊፕ ባያወጣም ዘፋኝ መሆኑን ስለሚያውቁ ዘፈን በ2 ይከፈላል የሚፈቀድ የተከለከለ የሚል አይነት ማታለል ውስጥ ገብተዋል ሰይጣን ዘፋኝ ጌታን ተቀብሎ ክርስቲያን ሆኖ ከዘላለም ፍርድ እንዲያመልጥ ስለማይፈልግ ወደ ጸበል ይመራዋል ይፈውሰውና እንደገና አዘፍኖ በድንገት ይቀጨዋል ሰውየው ወደ ገዳም ሄዶ አባቶችን አግኝቶ በአርምሞ ቆይቶ ታዋቂ ሰባክያን ሳይቀሩ ዘፈንን የተሰጠህን ጥበብ በደንብ ተጠቀምበት ብለው እንዳበረታቱት መዝሙሩም እንዳይቀር እያዘመሩ ቀርጸው ለቀጣይ የመሸታ ቤት የጭፈራ አገልግሎት ከገዳም አገኘሁ በሚለው አዲስ ሀይልና ማንነት ሌላ አዲስ የዘፈን አልበም ሰርቼ ኦርቶዶክሱን ህዝብ ለማስጨፈር ተመልሻለሁ እያለ ነው ምናልባትም በንስሀ ተመልሶ ጌታን ካልተቀበለ እንደነ ማህሙድ በዛወርቅ አረጋህኝ ወራሽ ማልያ እያስቀየሩ ማለትም ከሱፍ እና ከጅንስ ወደ ነጠላ በመዞር ነጠላ አልብሰው በትርፍ ጊዜ በቤተመቅደስ ውስጥ ሲያዘምሩት ማየታችን አይቀርም ።
@emebetmulugetamolla3380
@emebetmulugetamolla3380 Жыл бұрын
ጌቱዬ እንኳን ተሻለህ❤ ከአብይ ይልማ አፍ ጌታ ይጠብቅህ
@secret-jb5bc
@secret-jb5bc Жыл бұрын
ጌችዬ
@derebeeshete4373
@derebeeshete4373 Жыл бұрын
😢አፍ አፍ አትበል አትንቀዥ በዥ
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Gatoya sewdhe cherso yemarhe ❤
@asefa_eshete
@asefa_eshete Жыл бұрын
ይገርማል ግን። ሳይታዩ ዝም ብለው በጥበባቸው ቀልጣፋ የሆኑ ሙያተኞች አሉ። ስራቸውም ሁሌም አዲስና ድንቅ ነው። ዛሬ ግን ወጣ ወጣ ልታይ ልታይ የሚሉ ስራቸው ሲታይ ባዶና ላንድ ሰሞን ነው።
@joyebo5185
@joyebo5185 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@yemisrachdebela2432
@yemisrachdebela2432 Жыл бұрын
Wuy Bro Maru
@muhudinarusi
@muhudinarusi Жыл бұрын
ሀይሚ አንደበት ሩቱ ነች
@yamrotgetu2143
@yamrotgetu2143 Жыл бұрын
Getu siletemelesiki des bilonal 90wochu ❤
@NigatMekonnin-sq2kt9jj1n
@NigatMekonnin-sq2kt9jj1n Жыл бұрын
❤❤❤
@tsedymky113
@tsedymky113 Жыл бұрын
የምርጌቱአልመስለኝምነበር።ተቀይርክብኝ።እመቤቴድግልማርያምደጀሄደክበረከቷንአገኝተመሥገንጨርሳየሚያሳሥብክንሁሉታሶግድልክ።ግንአለማዊዘፈንላይሳይሆንምሥክጋለለብቻውዘምርላት❤❤❤❤
@zemzem7039
@zemzem7039 Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lilJosh-w8t
@lilJosh-w8t Жыл бұрын
Tgetu omahire hasabochi yileyalu..selam yistih
@Ayele1252
@Ayele1252 Жыл бұрын
ተመስገን ሙዚቃ ልንሰማ ነው
@makminsa7274
@makminsa7274 Жыл бұрын
90th werk gize❤
@MyEthiopiaOneLove
@MyEthiopiaOneLove Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@henokeshetu2491
@henokeshetu2491 Жыл бұрын
ለምንድን ነዉ ሀሳባቸዉን ሳይጨርሱ ወደ ሌላ ጥያቄ የምትገባዉ
@ahmedkedir-ei3eo
@ahmedkedir-ei3eo Жыл бұрын
ጌትሽ እንኩዋን ደህና መጣህ እንወድሀለን ሀይማኖት ግን ሜካብ አታብዢ አንቺ የተፈጥሮው ነው የሚያምርብሽ
@Fact1-o6
@Fact1-o6 Жыл бұрын
የ 90' s ወርቅ አርትስት😮
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa Жыл бұрын
Bereta ❤❤
@get6162
@get6162 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mission3088
@mission3088 Жыл бұрын
Ere seifu esu meche liyawera new
@abdelaabde929
@abdelaabde929 Жыл бұрын
Seyfushaaa gen men Ayenet ken sew nehe le tedi Aferow melkamnetun new metasetawekew bettalaweme
@inspireby60sec
@inspireby60sec Жыл бұрын
ሰይፉ ግን ምንም አታስወራም ሀሳብ አስጨርስ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Жыл бұрын
ወይ ስይፍ ምን አንድ አመት ሪፍውጂ ካምፕ ቢቀመጥ ምንም ማለት አይደለም ምን ልክ እንደው ልክገሃንብ የገባ ይመስል ስፍ ብለህ ትጠይቀዋለህ ማበርታታት ንው እንጂ ንገር ማባባስ እንደብና ለቃሚ ወሬኛ ንህ አይዞህ ወንድሜ
@Gent.Yemaryam-zg8ld
@Gent.Yemaryam-zg8ld Жыл бұрын
ምን አይነት ሰውነህ ሰይፉየምትባል ባለጌ ስትአስጠላ ስማ ጊዜእኮ እንደቂጣ ተገለባባጭ ነው ነገባንተይድረስብህ አትረባም ልጁን እኮአሳመምከው ከለበሰውልብስ እስከመጣበት መንገድእያስታወስክ አቅም አሳጣሀው ሰውን በዚህልክ ዝቅአድርገህ አንተከፍያልክ ከመሰለህ ተሳስተሀል ታስጠላኝ አለህ
@SuperAbenezer
@SuperAbenezer Жыл бұрын
አይይይ የሳይካትሪስት እጥረት still terapy yasfelgewal miiskin 🥲🥲🥲:(
@Tewahido567
@Tewahido567 Жыл бұрын
therapy በክርስቶስ እና በድንግል ማርያም ነው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
@@Tewahido567ቴራፒም ሰላምም ሚገኘዉ አለምን ከምንም ያሰገኘ የፍርዱ ቀን ንጉሰ የሆነዉ እየሱሰም ማርያምንም የፈጠረ ብቸኛዉ ፈጣሪ አላህ ብቻ ነዉ። ሁላችንም ወደ እሱ እንመለሰ ፍጡርን ማምለክ ይቁም🛑
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ Жыл бұрын
ትክክል 😢😢😢
@robelbirm9522
@robelbirm9522 5 ай бұрын
getu techelalalehe
@tarekegnmekonnen4359
@tarekegnmekonnen4359 Жыл бұрын
ሆላንድ የተረገመ ሀገር ነው የኖርህ 😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይርዳህ ጌቱ ስይፉ ግን አባባስህ እንዳታሳምመው
@milan8639
@milan8639 Жыл бұрын
ወረቀት ከሰጡህ እንደ ሆላንድ ደስ የሚል አገር የለም አይሰጡም እንጂ
@djangot1381
@djangot1381 Жыл бұрын
What I am suppose to do የሚባል መንፈስ መጣብኝ 😂
@sara.tmariam1527
@sara.tmariam1527 Жыл бұрын
Gatu selayewke diss belongal
@tsedekesintayehu1029
@tsedekesintayehu1029 Жыл бұрын
አሠይ እሠይ እኔንም ባገቱኝ
@babamaki6146
@babamaki6146 Жыл бұрын
ጌቱ ተሽሎክ ስላየው ደስ ብሎኛል
@Dere-news-ethiopia
@Dere-news-ethiopia Жыл бұрын
getsh we u, we need to teak his potentials
@Abiselom8
@Abiselom8 Жыл бұрын
Englishን ጨክነህ ሰዋሃት😢
@lul9652
@lul9652 Жыл бұрын
​@@Abiselom8😂
@Black-lioness
@Black-lioness Жыл бұрын
@@Abiselom8😅
@yeneneshmesfine2429
@yeneneshmesfine2429 Жыл бұрын
Yedan sew yezefinal ende
@yegnazema475
@yegnazema475 Жыл бұрын
እባካችሁ በንግግሩ ሰው ኣልወነጀለ ህመም ከማባባስ ተቆጠቡ።
@yeneneshmesfine2429
@yeneneshmesfine2429 Жыл бұрын
I think You're still need spritual help but please don't mention orthodox if you're still singer
@romanmengistu3401
@romanmengistu3401 Жыл бұрын
Getey Keri Zemn yetestekakel Yehun wendemy
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ነብይ ዚጊ ዛጋ ሰይጣንን በጫማ ክሬና በፀጉሬ ነው የማስወጣው 7 October 2023
1:41:42
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 60 М.
አርቲስቱ የከተማ ገበሬ
4:05
AMN-Addis Media Network
Рет қаралды 45 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН