ሰሞኑን እየተሰማ ያለው የpyramid scheme ማጭበርበርን እንዴት ቀድመን ማወቅ እንችላለን? || Tadias Addis

  Рет қаралды 47,084

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ምንም ሳይሰራ ትርፋማ ነኝ የሚልን ድርጅት አምነን እንዴት ገንዘባችንን እንሰጣለን?
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 103
@semachewmengestu3828
@semachewmengestu3828 2 жыл бұрын
ሰሌ የኢትዮጵያ አይንና ጆሮ ነህ በርታልን
@hubi672
@hubi672 2 жыл бұрын
እውነት ነው የኛ የሰው ተምሳሌት የህዝቡ አለኝታ አሳቢ ለሀገር ጠቃሚ ነህ ሰይፉም እንደዛው
@birukkifle8447
@birukkifle8447 2 жыл бұрын
Thanks Sol! You are a big asset for Ethiopia!!!
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ
@አብረንእንደግ-ጐ7ቨ 2 жыл бұрын
ሳይለፉ ገንዘብ ይገኛል ስትባሉ እደት ታምናላችሁ እማይመስል ነገር የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl 2 жыл бұрын
ከዚህም ከዛም ወደስልኬ ይመጡና ግቢ ግቢ ሲሉኝ እምቢ ብዬ ዛሬ ላይ ከስረዉ እንኳን ያልገባሽ ያሉኝም አሉ
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw 2 жыл бұрын
አቤ ዝም አይሉም የዛሬ አመት እንዴዚ ያለ አሥመዝግባኝ አንድት ጎዴኞቹሺን ሸር አድርጊ ትለኝ ነበር ብዙ ምሥክር ይሠጣሉ ብዙ አሥመሣዮች አሉ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ የዛሬ 2 አመት በኢትዮ 20 ሺ ብር በልተውኛል እኔም አምኘበት ነበር የገባሁት ከዛ በኋላ እየቆየ ሲገባኝ እያጭበረበሩ ነው ላንቺ የሚከፈልሽ ሰው ስታስገቢ ነው ይሉኝ ነበር እኔ ግን ሰው ሳላስገባ ወዲያውኑ ወጣሁ በጣም ከባድ ናቸው ወሬአቸው ያሳምናል ይበልጥ በአረቡ ሀገር ያለነውንማ አጥምደው ይዘውናል ተጠንቀቁ እህቶቸ
@እየሩሳሌምተስፋዬ
@እየሩሳሌምተስፋዬ 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እማ እኔም 4000 ብር ተበልቻለሁ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 жыл бұрын
አዎ እዉነት ነዉ በጣም ነው የተጫወቱብን
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
@@እየሩሳሌምተስፋዬ በስመአብ በጣም ያሳዝናል ለወደፊት ትምህርት ሁኖናል
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 жыл бұрын
እስኪ አልፋ እያለ ስለሚያወራዉ ቪዲዮ ይሰራበት?
@Q1234Mlshf1
@Q1234Mlshf1 17 күн бұрын
Ebakachu negerugh ene nege BBH LAYI LEMEZEGEB NW PLS LEBOCHI KEHONU NEGERUGH PLS😢
@loneranger699
@loneranger699 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ጎልድ ኮስት ከዛ ቲያንስ አሁን ደግሞ ፊያስ the same Pyramid scheme ህዝቤን እየተቀያየረ ይነጭዋል
@ahmedmohe5151
@ahmedmohe5151 2 жыл бұрын
Gold cost የመጀመርያው እዚህ ሀገረ የገባው አሁን ግን ስሙንም ሰምቼ አላውቅም ሌሎችም እንደዚህ ናቸው ቀስ እያሉ ይጠፋሉ ገንዘባችሁን አትበሉ ተጠንቁ
@abutiglu3641
@abutiglu3641 2 жыл бұрын
Thank you sol& seifu show
@googlenext6199
@googlenext6199 2 жыл бұрын
Ya the point; good awareness for all bilionar and milionior
@GutemaTeshite-d4s
@GutemaTeshite-d4s Ай бұрын
Thanks
@teraman8947
@teraman8947 Жыл бұрын
ere sewoch atisesatu yemin scaam nw mitewaru network marketing is the best market in the world
@ድንግልሆይእርጂኝ
@ድንግልሆይእርጂኝ 2 жыл бұрын
ሶልየ ምርጥ ሰው እኔም የዝ ሰለባነኝ
@adamugizaw4987
@adamugizaw4987 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር ከዛሬ 30 ዓመት በፊት ነው እኛ ሀገር የገባው እንደዚህ እያጭበረበሩ የሚዘርፉ ሰዎች ነበሩ
@ahmedmohammed6853
@ahmedmohammed6853 18 күн бұрын
በእናታችሁ ስሙኘማ ዋናው መፍትሄ በየትኛውም ሃይማኖት እንዴት ስራ እንደሚሰራ አጠቃላይ ነገሮች ተቀምጦል ለምሳሌ በእስልምና ስለ ንግድ አጠቃላይ ህግ አለው ከዛም ውስጥ ባልታየና ባልተጨበጠ ነገር ግብይት አይቻልም እንዲሁም ሌላ ብዙ መመሪያዎች አሉት ወደ ሃይማኖታችን ሄደን ይህ ነገር ወለድ ጋር የተያያዘ ነው ወይ ንፁህ ስራ ነው ወይ ብለን ማጣራት እና መመርመር አለብን
@ድንግልሆይእርጂኝ
@ድንግልሆይእርጂኝ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@GizeTube5500
@GizeTube5500 Ай бұрын
You should be see detial About Network markating
@quotationmotivation4746
@quotationmotivation4746 2 жыл бұрын
thank you
@wasihunmamushet1050
@wasihunmamushet1050 2 жыл бұрын
What about Workxon
@tiktokshow8183
@tiktokshow8183 2 жыл бұрын
አብረን እንደግ መደማመረ ባህላችን የሁን😥😥
@nusraatube1481
@nusraatube1481 2 жыл бұрын
ቲያንስ የሚበለውም አጭበርባር ኩባንያ ነው ተጠንቀቁ
@haileplus
@haileplus 2 жыл бұрын
እሚገርም ነዉ
@teddyambachew2073
@teddyambachew2073 10 ай бұрын
ሰለሞን የቴክኖሎጂ ጋዜጠኛ እንጂ የ ማርኬቲንግ ባለሙያ አይደለም ፒራሚድ ህገወጥ ነው network marketingግን አንዱ የማርኬቲንግ መንገድ ነው
@Crazy_moments_of_footbal-qz1qr
@Crazy_moments_of_footbal-qz1qr 17 күн бұрын
BBH... Is It scam or not?
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ሶል Hyperverse ነው?
@Q1234Mlshf1
@Q1234Mlshf1 17 күн бұрын
Ene nege lemezegeb nw eko BBH layi weshet nw ende salebel negerugh pls befexari negerugh pls
@yabets6121
@yabets6121 17 күн бұрын
@@Q1234Mlshf1 Endezi aynetocin sitjemir miyakomubet gize aytawekim
@alemayehuhaile5600
@alemayehuhaile5600 Жыл бұрын
ስለ Binance አስረዱኝ
@yohanneskebede8887
@yohanneskebede8887 2 жыл бұрын
How about Workxone?
@tes-kitchen1051
@tes-kitchen1051 2 жыл бұрын
hi sol, Is crypto piramid skim ?,,,i dont understand how u say that. I dont think cryptocurrency is a piramid skim. It will be nice if you say clearly about cryptocurencye, eg. bitcoin. Thanks. I think your explanation mixes up crypto and other type of business which requires a piramid type/ or networked. Thanks.
@yonibra5231
@yonibra5231 2 жыл бұрын
እኔም በቲያንስ ተበልቻለሁ
@mulugetacool2168
@mulugetacool2168 2 жыл бұрын
እናመሰግናልን ውንድሜ ቲያንሰ በሚል ግሮብ ወድ አምሰት ሽብር መክፈቻ አሰገብተውት የባንክ አካውንት ክፈት ብለውት ከሰሩ አራት ሰው ካመጣ የሱ በጥፋ እንደሚያድግ አረገው ነበር ያሳመኑት መጨርሻላይ ግን በ0 ውጣ አቆመ እኔንም ሰዎች ሞክርውኝ ነበር ይበቃል አልኳቸው
@yelibanosfire6311
@yelibanosfire6311 2 жыл бұрын
ስለ ወርክ ዞን ንገሩን
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 жыл бұрын
ውድ ሰለሞን ስለ Bitcoin እየሽማነሞንክ ስታወራ ስምቻለሁ መሰለኝ?
@yakobzsongchannel2250
@yakobzsongchannel2250 4 ай бұрын
In america 51.8% goods and services will be transacted through network marketing. It has its own product and services. I think they are not on their profession to say this one is scam and other is not. Let this thing to marketing officials.
@ሳምኬት-ዘ9ኈ
@ሳምኬት-ዘ9ኈ 2 жыл бұрын
በቃ ሚዲያው የኛ ነው ብላችሁ ትቀደዳላችሁ አይደል? አሜሪካ ውስጥ Network marketing ህጋዊ አይደለም? እውቀት የለሽ ናችሁ፣ ሰዉ እንዴት ትክክለኛውን ከሀሰተኛው መለየት እንዳለበት አልተናገራችሁም፣ ምክንያቱን ጎግል እንኳን አድርጋችሁ መረጃ አታመጡም
@ethiopiahagere7625
@ethiopiahagere7625 9 ай бұрын
ዝም በል ሌባ😂
@zerihunsolomon102
@zerihunsolomon102 2 жыл бұрын
It's a Mathematics Matrix system
@getuzemedie9451
@getuzemedie9451 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ይህ የማይታይ ነገር ሆኖ ብዙ የተሸውድን አለን ግን ሀገራችን ላይ እንድ ሀበሻ ሲሚንቶ ያለከተከፈተ 15አመት ሆኖት ብር ገዝተን እስካሁን ትርፍ እንኬኳን ባይኖረን እንደማንኛውም ሲሚንቶ ገዢ እንዲሸጥልን ብንፈልግ ለአባል አይሸጥም አሉን እና ሰይፉ ከቻልክ ብታጣራልን ከሀገር ውጪ ስለሆን ነው
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
Like Ermias Amelga
@mollabeyene4692
@mollabeyene4692 2 жыл бұрын
አረ እባካቹህ ብራችንን አስመልሱልን ከfias ከ ahadu
@amanwehib8367
@amanwehib8367 2 жыл бұрын
You display crypto-currency video, but crypto-currency is not a pyramid scheme. Crypto-currency is a technology that solved once was a hurdle and nagging problem. It may facilitate the bureaucracies of financial institutions like banks, legal institutions like courts, and city managements. Because of vested interest groups, it will take time to see its implementations. We may see more improvement of this technology and its other applications.
@Asmirawzenebe
@Asmirawzenebe 21 күн бұрын
Et care Ethiopia esum endesu new
@roserosa8426
@roserosa8426 2 жыл бұрын
እረ እኔም አስራ አምስት ሺ ተበልቻለሁ
@kiyamesfin2609
@kiyamesfin2609 2 жыл бұрын
እኔም በመጀመሪያ ኢትዮጵያ የገባው የቤስት ኔት አባል ሆኜ ነበር ዋናው ብቃት ያለው ውሸታም ነው መሆን
@mercytube2869
@mercytube2869 2 ай бұрын
Etcare ይጣራልን
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
የቻናሌ ቤተሰብ በመሆን አሜሪካን ይጎብኙ 🙏
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 2 жыл бұрын
ሌቦች ናቸው ተጠንቀቁ::እኔ 3ቱን ገዝቼ ከስሬ ነው የተውኩት::
@zedabebe-ok5mb
@zedabebe-ok5mb 3 ай бұрын
@@jimmaworkurgessa8247 አልፋን ነዉ?
@zedabebe-ok5mb
@zedabebe-ok5mb 3 ай бұрын
አልፋን ነዉ,?
@mikiyasshewaferaw
@mikiyasshewaferaw Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ናቹ ስትተቹ መጀመሪያ በደንብ ማጣራት ይቅደም ፒራሚድ ስኪም, ኔትወርክ ማርኬቲንግ ያላቸዉን ልዩነት በደንብ ልታጠኑ ይገባል
@HelenMola-f4b
@HelenMola-f4b 18 сағат бұрын
@@mikiyasshewaferaw ምድነው ልዪነቱ
@bezawolde759
@bezawolde759 2 жыл бұрын
ሿሿ ነው አይ መሸወድ ይገርመኛል
@AbayEndalemew-wr1ew
@AbayEndalemew-wr1ew Жыл бұрын
Telegramachuhin megagna lakulin
@tewodrosdemere1577
@tewodrosdemere1577 2 жыл бұрын
Habesha gin mecha new magenazeb yemijemirew
@Q1234Mlshf1
@Q1234Mlshf1 17 күн бұрын
Malet?
@EthioFkir
@EthioFkir 2 жыл бұрын
I am already died😫😫🙈🙈🙈
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
ለምን? ገንዘብ ይሄዳል፣ ገንዘብ ይመጣል። ሞትን ምን አመጣው?
@DaveJenola-f4v
@DaveJenola-f4v 10 ай бұрын
etcare እንዴት ነው ሰሞኑን እየጀነጀነችኝ ነው አንዷ
@mekdidiress358
@mekdidiress358 8 ай бұрын
ጀመርሽ እህቴ እኔም ልጀምር ነበር ግራ ገብቶኛል በማርያም ብር ልበደር ነበር
@Ethio-arts1
@Ethio-arts1 5 ай бұрын
Mnm chigir yelewum Yihe be higawinet yemisera Mirt akrabi company nw
@fikirfikir5212
@fikirfikir5212 4 ай бұрын
እኔም 13ሺብር ከፈየ ጀምሬአለሁ ግን ህጋወይነው ፈጣሪ ይጠብቀን
@adsmidya
@adsmidya 3 ай бұрын
እኔም Etcare እሸወዳለሁ ብየ ነበር ግን ይመስገን የኔ ህጋዊ ነው
@JobiraSmart
@JobiraSmart 3 ай бұрын
Etcare ለመግባት ያሰባቹ ይሄን አንብቡ 1ኛ) በዋናነት etcare ብር ሚያገኘው አዲስ ገቢ ምርት አስተዋዋቂው በሚገዛው package ነው ። በ 1 አካውንት ከገባ 12967 በ 3 አካውንት ከገባ ወደ 38900 አካባቢ ይከፍላል ። በዚ ብር መጠን እቃ ነው ምንሰጥህ ይባላል ግን እቃዎቹን ከሚገባቸው ዋጋ በላይ ነው ሚያስከፍሉት። በዚ ብዙ ብር ይሰበስባሉ ። 2ኛ) ወደ etcare ከቡት ሰዋች 90% ሚሆኑት በጣም ትንሽ ገንዘብ ወይም ምንም አያገኙም ከወጪያቸው አንፃር። ለሌላው ሰው ሲያወሩ ግን በጣም እየሰሩበት እንደሆነ እና ወደፊት ሚሊየነር እንደሚሆኑ ነው ። 3ኛ, ወደ ድርጅቱ ስትገባ በዋናነት እንድትሰራ ሚፋለገው እንደ ስምህ የድርጅቱ ምርት አስተዋቂ እና ምርት ሻጭ ሳይሆን ባንተ ስር ብዙ ሰው እንድታመጣ ነው ልክ እንዳንተ ምርት ሚያስተዋውቅ ። አንተም ምርቶቹን እየሸጥክ ብቻ ትርፋማ መሆን ይቅርና የቀን ወጪህ እንደማይሸፈን ይገባሃል ስለዚህ ሰው ወደ ማምጣት ትሄዳለህ። ሰውን አሳምኖ ማምጣት ግን እቃ ከመሸጥ በላይ በጣም አድካሚ ነው ። በዚህም ብዙ ኮሚሽን ይሰጥሃል ትባላለህ ። 1 ሰው ስታመጣ 800 ከዛ ሁለት ሰዋች ባንተ ስር መጥተው ምርት ሲገዙ 1800 ፤ ባንተ ስር ያሉ ሰዋች ምርት በገዙ ቁጥር 5% ኮሚሽን ፤በየጊዜ ብዙ ሰው አምጥተህ ደረጃ ከፍ ሲል የሚሰጥህ ኮሚሽን አለ ፤ እና ሌሎችም ኮሚሽኖች አሉ ። እነዚህን ኮሚሽኖችን የምታገኘው ግን ሰዎችን ወደ ድርጅቱ ስታመጣ ነው ። እና ታዲያ ምን ችግር አለው ምርት እየሸጥኩ ሰው እያመጣው ብር ቢሰጠኝ ከተባለ መልሱ ቀላል ነው አሁን etcare ከተመሰረተ በ 2 አመት ውስጥ ከ 100 ሺ በላይ ምርት አስተዋዋቂ አለው በዚ ከቀጠለ 1 ሰው ሌላ ሰው እያመጣ በሚሊየን የሚቆጠር ምርት አስተዋዋቂ ይኖረዋል ይሄ ደሞ ገበያው ከሚፈልገው ምርት በላይ ሻጭ ይኖራል ። የተጠቃሚና የሻጭ አለመመጣጠን ሲፈጠር ጥቂት ምርቱን እየገዛ ተጠቃሚ ብዙ ሻጭ ይፈጠራል ። በዚ ጊዜ ዘግየት ብለው ወደ etcare የገቡ ሰዋች ገዢ አይኖራቸውም ። እቃቸውን ሳይሸጡ expire ያረግባቸዋል ከዛ ይከስራሉ። እነሱን ወደ etcare የጋበዙት ግን ኮሚሽን አግኝተዋል ።ደረጃቸው ከፍያለውም አይጎዱም ። በዚህ ጊዜ ጊዜው ቢቆይም ድርጅቱ ይዘጋል ።
@tidenekadungna8576
@tidenekadungna8576 2 жыл бұрын
Siraw iko ewnet new gin ethio wust gin yhen tetekimew yachiberebralu esu new chigru
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 2 жыл бұрын
ክሪፕቶከረንሲን አይሰራም ስለ ክሪፕቶከረንሲ ለአቶ ሶሎሞን ተጋጋሚ ጥያቄዎችን አቅርቤልህ ነበር።አልመለስክልኝም። አንተ መልስ ባትሰጥበትም ሌሎች መልስ ከሰጡ ተከታታዮችህ ጋር ኃሳቦችን ተለዋዉጠናል።ማወቅ የሚፈልግ ቀደም ካሉ የዚህ ቻነል ፕሮግርሞች ላይ ገብቶ ማየት ይችላል። ለማንኛውም ግን ክሪፕቴከረንሲ ክመግዛታችሁ በፊት ቢያንስ የምከተሉትን ሁለት ነገሮች አረጋግጡ። 1ኛ) በከረንሲው ሸቀጦችን ለመግዛት መገበያየት የምትችሉ መሆኑን። 2ኛ) ከረንሲያችሁን በማናቸውም ጊዜ ወደ ሌላ ከረንሲ መቀዬ (መሸጥ አይደለም) መቀዬር የምትችሉ መሆኑን። ከዚህ ውጭ ክሪፕቶከረንሲ አይሰራም።
@alexbihon6080
@alexbihon6080 3 ай бұрын
ፒራሚድ ያልሆነ ቢዝነስ የለም ሶል። ያወራኸው ከዕውቀት ነፃ ያስመስልሃል። አንተ በቴክኖሎጂ ላይ ዕውቀት እንዳለህ አውቃለሁ። አሜሪካ ህጋዊ ዕውቅና ሰጥታ ታክስ የምትሰበስብበትን ህጋዊ ሳይሆኑ ከሚያጭበረብሩ ሰዎች ጋ በጅምላ ፒራሚድ እያልክ ስታዎራ ድፍረትህ ገረመኝ።
@alexbihon6080
@alexbihon6080 3 ай бұрын
CEO ያላቸው ድርጅቶች በሙሉ ቅርፃቸው ፒራሚድ ነው። መንግስታትም እንዲሁ። ቆም ብለህ አስተውል፡ አንብብም። እሴት ሳይኖር ገንዘብ ብቻ የሚሰበስቡ ከሆነ ህገወጥ ፒራሚድ ስኬም ነው። ነገር ግን ምርት ወይም አገልግሎት በቀጥታ ሽያጭ የተሰማሩ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ግዙፍ ኩባንያዎች በአለም ላይ አሉ። በደንብ አንብብ ሶል።
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 2 жыл бұрын
ወድ ሰለሞን ታሞ ከመቀቅ አስድሞ መጠንቀቅ የሚለው መፈክር ያዎጣል? ሆድ ይፍጀው! ከብ ከሄደ ውሻ ይጮሃል😂 ሶል የቴክኖሎጂ ነጋዴ ነህ እንዴ? ትዝብት ነው ትርፍዩ።
@wendemuyadete1296
@wendemuyadete1296 2 жыл бұрын
ሀሳብ መግለጽ አትችሉም ዝም በሉ እስክ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 2 жыл бұрын
ብዙ ልጆች ነይ ስሪ ይሉኛል እኔ ግን አልቀበልም ደግሞ በጣም የሚደልሉት
@mekdidiress358
@mekdidiress358 8 ай бұрын
በማርያም etcare ለይ የገባቹሁ ልገባ ነበር በማርያም
@SamSami-ck1rf
@SamSami-ck1rf 7 ай бұрын
Ene rasu Legeba nbr Gn how
@TediGemachu-g9d
@TediGemachu-g9d 6 ай бұрын
ይቻላል
@fikirfikir5212
@fikirfikir5212 4 ай бұрын
በርቱ ግን አጣሩ እኔ ገብቸአለሁ አጭበርባሪ አይመስለኝም
@SaraTadesse-r9x
@SaraTadesse-r9x Ай бұрын
etcare scam adelem.....mknyatum nigd fikadun birrowun hulum mereja hidachu mewsed tchlalachu
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ
@አዝመራፍቅረማርያምፍቅርማ 2 жыл бұрын
በጣም ገልፀከዋል ሰለሞን በደንብ ነው የገለፃቹህት ነገር ግን አልፋ የሚባል እንደዚህ ኔትወርክ ማርኬት ነው ከቲያንስ የመጡ ልጆች እየሰሩ ያለበት ኢትዮጵያ ዉስጥ እባካችሁ ተጠንቀቁ እኔ አምስት መቶ ዶራል ነው የተበላሁት እነናፃነት ዘነበ ናቸው የኔትኩ ባለቤት በጣም አስፀያፊ ተግባር ነው እርግጥ እኔም ጥፋተኛ ነኝ ማመኔ ግን በጣም ነው ስእብና በተሞላበት አንደበት የሚጀነጅኑት ተጠንቀቁ በዚህ ጉዳት ላይ ቪዲዮ ይሰራበትእስኪ ብዙ ወጣት ገንዘቡን ከማጣቱ በፊት የኢትዮጵያ ሕዝብ የዋህ ነው ታዉቁታላቹህ ይቃለላል
@tsihon4293
@tsihon4293 8 ай бұрын
ይሄ ነገር አውነት ነው ወንድሜ እኔም ሰሞኑን ለመግባት አስቤ ነበር ግን scam ቢሆንስ ብዬ ፈራው
@TediGemachu-g9d
@TediGemachu-g9d 6 ай бұрын
አልገባቹም በደንብ ተረዱ ሳይገባቹ አትግቡ ትረድታቹ ቀጥሉ
@bezawolde759
@bezawolde759 2 жыл бұрын
አክስዬን እራሱ ሌቦች ናቸው ትርፍ አይሰጡም
@adisegatze357
@adisegatze357 2 жыл бұрын
መሸወድ በኔ ይብቃ ባላቹሁ ገንዘብ እራሳቹሁ ሰርታቹሁ አትርፉ
@mdbrand3696
@mdbrand3696 2 жыл бұрын
ማነው ጋዜጠኛ አንች ነሽ እሱ ነው???😂😂
@selam8030
@selam8030 2 жыл бұрын
Sele workxon metawkut neger kale
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@yelibanosfire6311
@yelibanosfire6311 2 жыл бұрын
አረ እኔም ማወቅ እፈልጋለሁ ወርክዞን /workxon ፌክ ነው አይደለም?
@abushtilahun1647
@abushtilahun1647 2 жыл бұрын
Fiyass 777 andu new
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@neimanurya7377
@neimanurya7377 2 жыл бұрын
ቢሮ ተከራይተው መሰብሰቢያ አዳራሽ ሁሉ አላቸው
@HelenMola-f4b
@HelenMola-f4b 18 сағат бұрын
ብጥርቅ
@YiBer-qz2so
@YiBer-qz2so 2 ай бұрын
u really funny. you don’t know nothing about team marketing just nothing. Pyramid scheam. Way different than team marketing. A scheme is when there is no product. Do you know Tonny Robinson his first job was team marketing, Jim Rohan worked as team marketer. Specially in America most women millionaires are network team marketers.
@DaniKetema
@DaniKetema 7 ай бұрын
የተኛን ዉሻን ማንም አይቀሰሰቅዉም
@lightinsight1
@lightinsight1 2 жыл бұрын
🖲Fias 777 🖲HDU 🖲Hulu61 🖲Vmeo 🖲Dh shop .... they are all scam ☹️
@mr.tonystank2217
@mr.tonystank2217 Жыл бұрын
And Alpha breakthrough also
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 39 МЛН
pumpkins #shorts
00:39
Mr DegrEE
Рет қаралды 113 МЛН
Всё пошло не по плану 😮
00:36
Miracle
Рет қаралды 1,6 МЛН
ኢትኬርና የፒራሚድ ንግድ ስልት
5:42
Fana Television
Рет қаралды 28 М.
ኔትወርክ ማርኬቲንግ እና ፒራሚዳዊ አሰራር ልዩነት
19:11
የቀጥተኛ ሽያጭና የፒራሚዳዊ አሰራር#asham_tv
5:04
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 10 М.
This mother's baby is too unreliable.
00:13
FUNNY XIAOTING 666
Рет қаралды 39 МЛН