S12 Ep.6 [Part 1] - ክሪፕቶከረንሲና ቢትኮይን | Cryptocurrency & Bitcoin - TechTalk With Solomon

  Рет қаралды 378,933

TechTalkWithSolomon

TechTalkWithSolomon

Күн бұрын

Пікірлер: 455
@matebemolla9267
@matebemolla9267 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን የነቃና የበቃ ትውልድ ለመፍጠር ድርሻህን እየተወጣህ ነው በርታልን
@EyobShone
@EyobShone 6 ай бұрын
That's what in my mind
@FikruChane
@FikruChane 6 ай бұрын
ለሀገራችን እንግዳ ብቻ ሳይሆን ውስብስብም ነው፣ አኛን ለማስተማር የምታደርገው ጥረት እሚስመሰግንህ ነው፣ በርታ ግን ስታወራ አትፍጠን ስታስረዳን ቀለል አርገው ምሳሌዎችህም የተለመደ ቢሆን ይመረጣል
@zamarakdismakdis5528
@zamarakdismakdis5528 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለትምርቱ ዋው ታድለህ ጭንቅላትህ ምሁር ነህ በርታ ጌታ ይጠብቅህ
@mohadali6245
@mohadali6245 5 жыл бұрын
እህቴ ክርስቲየን ከሆንሽ፣ ይህንን ነገር አትቀበይዉ፣የ666 እጅ ዉስጡ ለይ አለበት።ለዚህም ምስክር ይሆንሽ ዘንድ። ኢቨንጄካል ተቪ ውስጥ፣ በመረናታ ፕሮግራም ላይ ስላ ቢትኮይን አስተምራዋል!!!
@user-bz7fj1fk2m
@user-bz7fj1fk2m 2 жыл бұрын
ደነዝ። ጀግና የሰራውን ማውራት?
@yohanesteshome6299
@yohanesteshome6299 2 жыл бұрын
Everything doesnt belong too 666 bro by the way poples say its 666 when they first see the phone you are typing on
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@Jocy939
@Jocy939 2 жыл бұрын
@@user-bz7fj1fk2m ተምሮ ማስተማር ምኑ ያሰድባል? የመሳደብ ሱስ ካልሆነ በቀር😮
@ayeleyemane3173
@ayeleyemane3173 2 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ነው ሶል የሚገርም platform ነው
@girmataye6031
@girmataye6031 2 жыл бұрын
Forex Trading እኛ አገር ለመስራት ገና ብዙ ማወቅ ይጠበቅብናል። ገንዘብ ለማያውቁት ሰው እያስገቡ ዝም ብሎ መሳተፍ 99.9% አደጋ አለው። አሁን በኢትዮጲያ የጀመረ "Global Forex Trading" የሚባል Bitcoin trade ቢዚነስ ላይ የተሳተፉ ሰዎች እኔን ጨምሮ ብዙ ብር ተበልተናል። በዚህ Global Forex Trading በሚባልና መሰል የፎሬክስ ቢዝነስ ላይ ከመሳተፍ እንድትቆጠቡ እመክራለሁ
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@kirubeltamirat198
@kirubeltamirat198 2 жыл бұрын
invest kaderekugn behuala new ye aniten meliekit yayehut ena ebakih enidet enidekeserik bitnegiregn
@kirubeltamirat198
@kirubeltamirat198 2 жыл бұрын
Ahun enen tirfu enidilakilik kefelek tax kifel eyalugn new min timekiregnalek
@fekedetesfaye9965
@fekedetesfaye9965 8 ай бұрын
ልምድህን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን! ይኸውልህ እኔን ጠዋትና ማታ ወደ እንደዚህ አይነቱ ቢዝነስ እንድገባ ባገኙት ማህበራዊ ሚዲያ ሁሉ መቆሚያ መቀመጫ ነው እያሳጡኝ ያሉት
@AbenyLikissa
@AbenyLikissa 4 ай бұрын
The only person I trust and listen to about technology 😊
@DereseLove
@DereseLove Жыл бұрын
በጣም ነው የገባኝ አመሰግናለሁ ለመግዛት እንዴት መግዛት እችላለሁ
@hailegedlu3725
@hailegedlu3725 2 жыл бұрын
ስለ ማብራሪያው እናመሰግናለን።ነገር ግን ማብራሪያው ቴክኒካል ስለሆነው የሶፍትዌር ዝውውርና ሴኩሪቲ ብቻ ነውና ዋናው ቁም ነገር ግን ይህ ገንዘብን ተክቶ እንደሚሰራ እዬተነገረለት ያለው ኮይንንመሰረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚክስ ጥያቄዎች ኡሉበት። ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ ያ ልተመለሱ ወይንም ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዌችን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። በመሰረቱ የልውውጥ አስተማማኝነቱን በተመለከተ ልክ በአሁኑ ወቅት ገንዛባችን ባንክ ውስጥ አስገብተን እን ብይን እንደምንከታተለው ዓይነት ብለን ብንወስድ ለእኛ ብዙ የኮምፒዩተር ዕውቀት ላሌለን በቂ ምሳሌ ሊሆን ይችላል ጥያቄው ግን ሌላ ነው። 1ኛ)የመጀመሪያው ሰው ምን ያክል ቢት ኮይን ፈጠረ? ይህም ማለት ለምሳሌ በተለመደው ፊዝካል ገንዘብ የአንድን አገር ከረንሲ ብዛትና መጠን የሚወስነው ብሔራዊ ባንክ ነው።መጠኑን የሚወስነው ግን በዘፈቀደ ሳይሆን ከአገሩቱ ዓመታዊ ምርት (GDP) ጋር በተያያዘ ነው።ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢፈልግም በአጭሩ ግን የአገሪቱ ዓመታዉ ምርት ሲጨንር ያንን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል ደግሞ ተመጣጣኝ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ ብሔራዊ ባንኩ ያሳትማል ማለት ነው።የአገሩ ኢኮኖሚ ማለትም ዓመታዊ ምርት ሳያድግ ባንኩ ገንዘብ ቢያሳትም ያኔ ኢንፍሌሽን የምንለውንብከሚፈጥሩት ነገሮች አንዱ ይሆናል ማለት ነው። 2ኛ)ስለዚህ ሁለተኛው ጥያቄ ቢት ኮይንን በመጀመሪያ የፈጠሩት ሰዎች መጠኑን በመካከል መጨመር ይችላሉ ወይስ አይችሉም? የሚችሉ ከሆነስ በፈለጉት ግዜ የሆነ መጠን ለመጨመር ቢፈልጉ በዘፈቀደ ነው የሚጨምሩት ወይስ መነሻቸው ምንድነው? በሌላ አነጋገር የመጀመሪያውን መጠን በዘፈቀደ ነው የፈጠረው ወይስ ከዚያ በላይ እንዳይጨምር የሚገድብ ወይንም የሚወስን አስገዳጅ ምክንያት አለ? 3ኛ)ትልቁ ጥያቄ ግን ቢት ይህንም ይሁን ምንም ዓይነት ከረንሲ ጠቃሚ የሚሆነው ከረንሲው ፊዝካል ዕቃ መግዛት ሲችል ነውና አሁን እንደምናየውና እንደምንሰማው ቢት ኮይን ከረንሲውን በባለቤትነት በያዙ ሰዎች መካከል የሚደረግ ልውውጥ ግብይት እንጅ ፊዝካል ዕቃ የሚገዛበት ስለመሆኑ ማብራሪያ አልተሰጠበትም። ስለሆነም በቅድሚያ ለእነዚህ ድስት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ ይሰጥና ሌሎቹን በሚቀጥለው እናያለን።
@jovan490
@jovan490 2 жыл бұрын
3 teyake ynem chemr new .mkniatum bitcoinun masadegu bcha mndenw tekmu eskmche beakal kalaynew
@millionzegeyeiconaket
@millionzegeyeiconaket 5 ай бұрын
ሰለሞን ጌታ ይባርክህ የተባረከ አይምሮ
@danielnigussie2005
@danielnigussie2005 2 жыл бұрын
ዋው አቀራረብ በጣም የሚገርም ነበር አመሰግናለሁ ወንድማችን በርታልን
@MafiGg
@MafiGg 5 ай бұрын
እውቀትን ለሀገረረ ጥቅም ብታውል ጥሩ ነው በሴራ ከመጠለፍ ባለን ሀገርን ወገንን እንዲጠቅም ብታደርግ ጥሩ ነው
@ethiodaily01
@ethiodaily01 10 ай бұрын
አንተን ሰምቶ የገዛ ሰው ሚሊየነር ሆኗል ዛሬ ላይ።
@ethio_crypto_world
@ethio_crypto_world 12 күн бұрын
ማነው እንደኔ BTC 100k ከገባ ቦሃላ ድጋሚ እያየ ያለው 😢😢
@Black-e8e9d
@Black-e8e9d 10 күн бұрын
Enyi
@becurious5832
@becurious5832 6 күн бұрын
alehu man
@kiraebike7358
@kiraebike7358 2 жыл бұрын
Thank you sol interesting topic explanation
@abdisatese8343
@abdisatese8343 Жыл бұрын
ሶል ይመች
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 2 жыл бұрын
You are intelligent person. You are giving us very good Lesson. Thanks Sol
@PastorBayuTadesse
@PastorBayuTadesse 2 жыл бұрын
This is what I'm looking for & thank you for your clear & comprehensive way of explanation!!!😊❤
@yonichali7336
@yonichali7336 2 жыл бұрын
Bayyee Gariidha Kanumaa itti fufii qalaqaa interneetii kanbiraasii akkasuumaa yerroodha yerrootti nubeekisiisii
@Negadras_kassa
@Negadras_kassa 2 жыл бұрын
ስለ ማብራሪያው እናመሰግናለን።ነገር ግን ማብራሪያው ቴክኒካል ስለሆነው የሶፍትዌር ዝውውርና ሴኩሪቲ ብቻ ነው። ዋናው ቁም ነገር ግን ይህ ገንዘብን ተክቶ እንደሚሰራ እዬተነገረለት ያለው ኮይን መሰረታዊ የሆኑ የኢኮኖሚክስ ጥያቄዎች ኡሉበት። ስለዚህ ከዚህ ጋር በተያያዘ ያልተመለሱ ወይንም ሊመለሱ የሚገባቸው ጥያቄዌችን እንደሚከተለው አቀርባለሁ። በመሰረቱ የልውውጥ አስተማማኝነቱን በተመለከተ ልክ በአሁኑ ወቅት ገንዛባችን ባንክ ውስጥ አስገብተን እን ላየን እንደምንከታተለው ዓይነት ብለን ብንወስድ ለእኛ ብዙ የኮምፒዩተር ዕውቀት ላሌለን በቂ ምሳሌ ሊሆን ይችላል። ጥያቄው ግን ሌላ ነው። 1ኛ)የመጀመሪያው ሰው ምን ያክል ቢት ኮይን ፈጠረ? ይህም ማለት ለምሳሌ በተለመደው ፊዝካል ገንዘብ የአንድን አገር ከረንሲ ብዛትና መጠን የሚወስነው ብሔራዊ ባንክ ነው።መጠኑን የሚወስነው ግን በዘፈቀደ ሳይሆን ከአገሪቱ ዓመታዊ ምርት (GDP) ጋር በተያያዘ ነው።ሰፋ ያለ ማብራሪያ ቢፈልግም በአጭሩ ግን የአገሪቱ ዓመታዊ ምርት ሲጨምር ያንን ኢኮኖሚ ለማንቀሳቀስ የሚያስችል ተመጣጣኝ ገንዘብ ስለሚያስፈልግ ብሔራዊ ባንኩ ያሳትማል ማለት ነው።የአገሩ ኢኮኖሚ ማለትም ዓመታዊ ምርት ሳያድግ ባንኩ ገንዘብ ቢያሳትም ያኔ ኢንፍሌሽን የምንለውን ከሚፈጥሩት ነገሮች አንዱ ይሆናል ማለት ነው።ስለዚህ የይህንን ኮይን የፈጠሩት ሰዎች መጠኑ ስንት ነበር፣መጠኑን ለመወሰነስ ሙሰረታቸው ምንድነው ፣ወፕም ምን ኑበር? 2ኛ)ሁለተኛው ጥያቄ ቢት ኮይንን በመጀመሪያ የፈጠሩት ሰዎች መጠኑን በመካከል መጨመር ይችላሉ ወይስ አይችሉም? የሚችሉ ከሆነስ በፈለጉት ግዜ የሆነ መጠን ለመጨመር ቢፈልጉ በዘፈቀደ ነው የሚጨምሩት ወይስ መነሻቸው ምንድነው? እስካሁን ስንት ጊዜ ብምን ያክል መጠን ተጨምሮ ፕሆን? በሌላ አነጋገር የመጀመሪያውን መጠን ከፈጠረ በኋላ ከዚያ በላይ እንዳይጨምር የሚገድብ ወይንም የሚወስን አስገዳጅ ምክንያት አለ ወይ? 3ኛ)ትልቁ ጥያቄ ግን እንደሚታወቀው ቢት ኮይንም ይሁን ምንም ዓይነት ከረንሲ ጠቃሚ የሚሆነው ከረንሲው ፊዝካል ዕቃ መግዛት ሲችል ነው። አሁን እንደምናየውና እንደምንሰማው ቢት ኮይን ከረንሲውን በባለቤትነት በያዙ ሰዎች መካከል የሚደረግ ልውውጥና ግብይት እንጅ ፊዝካል ዕቃ የሚገዛበት ስለመሆኑ ማብራሪያ አልተሰጠበትም። 4ኛ) ሌላኛውና ዋነኛው ጥያቄ ማንም የቢትኮይን ባለቤት ሰው በፈለገው ጊዜ፣ቦታና ሁኔታ ወደ ሌላ ከረንሲ፣እንበል ወደ ዶላር ወይንም ዩሮ መቀዬር ቢፈልግ ተቀይሮ ወደ አካውንቱ ሊገባለት ይችላል ወይ?ትያቄው ገ ሳያስፈልገው ማለት ነው? ስለሆነም በቅድሚያ ለእነዚህ አራት መሰረታዊ ጥያቄዎች መልስ ይሰጥና ሌሎቹን በሚቀጥለው እናያለን።
@gebregziabher-yu7lu
@gebregziabher-yu7lu 2 ай бұрын
ይመችህ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 2 жыл бұрын
Dear ,what you have explained us it’s simply great most us don’t even know what it is bitcoin. It was marvellous presentation thanks a lot keep up .we hope you would give us some more information on this topic in the future.Thanks and God bless you.
@MesfinGirma-db3fp
@MesfinGirma-db3fp 6 ай бұрын
Sol sle tap swap ena sle hamester kombat mn tilalek?
@targettube4968
@targettube4968 2 жыл бұрын
thank you for your dedication to aware the people .
@lidet-lidethiopia4696
@lidet-lidethiopia4696 Жыл бұрын
so great good job
@johns8903
@johns8903 3 күн бұрын
Betam betam amesegnalehu! Ahun ye teshale gebagne
@sentayehuteressa3116
@sentayehuteressa3116 5 ай бұрын
good you use only your IT knowledge but you require to explain economic benefit as investment ,
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 2 жыл бұрын
ሰሌ በጣም ደስ እሚል ነገር ነው ለሰለጠኑት ለብራሞቹ
@fthiyamahmad1414
@fthiyamahmad1414 6 ай бұрын
የኛ ብር ላይ የሚያመጣው ችግር አለ ብራችን የመግዛት አቅሙን ማለቴ ነው
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ሶል ሰለ ቢትኮይን ስለሠጠህን ጠለቅ ያለ ዳሰሳ ስለሠጠህን እናመሰግናለን!!
@medhanitsolomon3293
@medhanitsolomon3293 Жыл бұрын
ሶል እጅግ ገራሚ ሰው ነሕ ድሮ ድሮ ልበል እንደጀመርክ እከታተልሕ ነበር በምን ምክንያት እንዳቋረጥኩኝ አላውቅም እውቀት ብቻ ሳይሆን ስንት ነገር እንደቀረብኝ አንተ ግን ድንቅ ነሕ!!! የኢትዮጵያ እንቁ!!!!
@MisganawTsegaw
@MisganawTsegaw 4 ай бұрын
በርታልን
@Dantov708
@Dantov708 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አቀራረብ ነው ። ወደፊት የበለጠ እንድንረዳ መንገድ ይጠርግናል
@flyblackmoon5815
@flyblackmoon5815 2 жыл бұрын
great explanation
@girmamoges247
@girmamoges247 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ የተወሰነ ገንዘብ አግኝቸበታለሁ
@Hotscene918
@Hotscene918 2 жыл бұрын
Wede ethiopya genezeb melwetat yechala
@tekle16
@tekle16 2 жыл бұрын
very helpfull sir tnxs
@natiln2259
@natiln2259 3 жыл бұрын
When you make the video the price was 11.000 and after 4years it is 51.778. I'm going invest right now
@tsegaStudio
@tsegaStudio Ай бұрын
Now after 2 years this day u got rich $67🤑
@kalmiskab6079
@kalmiskab6079 Ай бұрын
Now it is 66K😂
@HikaAbdu-t6d
@HikaAbdu-t6d 18 күн бұрын
Now its 99k i think you are a millionaire
@yohannesJony
@yohannesJony 2 жыл бұрын
very illustrative. thank you
@getachewasefa6252
@getachewasefa6252 2 жыл бұрын
Thank you Sol.continue!!
@hassennuru8024
@hassennuru8024 2 жыл бұрын
Very nice lecture Sr the best thanks it is 🔥
@issacnewton7987
@issacnewton7987 2 ай бұрын
eskezare kayewachew mabrarawoch yante ejig betam arif new. ግን ቢትኮይንን ወደ ብር እንዴት እንደምንቀይረው ምንም ነገር አልነገርከንም፡፡
@mekdesdeme2489
@mekdesdeme2489 2 жыл бұрын
ሰለሞን እንዴት ነህ።የምታቀርባቸው ነገሮች እና የማስረዳት ችሎታህ ለኔ እጅግ እደነቅበታለሁ።አሁን ግን በዚህ ባቀረብከው የ ቢትኮይነን የኢንተርኔት የገበያ መረብ ግብይት ላይ ከ እምነት(religion) ጋር ያለውን ግንኚነት ወይም ተቃርኖ ምን እንደሆነ ብታሰረዳኝ።አመሰግናለሁ።
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@abeyasmare6077
@abeyasmare6077 Жыл бұрын
Eziga ytworaw emnet be context religion adelem it is trust
@Fantasma6161
@Fantasma6161 Жыл бұрын
Join the revolution and be a part of something extraordinary. The future is bright! 🌟🌈
@BeyUsman
@BeyUsman Жыл бұрын
my question is how to start on my phone and how to get bitcoin?
@yohannestesfayeadane1446
@yohannestesfayeadane1446 2 жыл бұрын
Solo TX for your clear and widely targetable explanations on the topic
@habbuka2581
@habbuka2581 2 жыл бұрын
Yemir adnakih negn betam new metemechegn yemachih barta 100% entelegent:
@tika543
@tika543 6 ай бұрын
በጠቅላይ ገበዝ ነህ በጣም ነው የማመሰግነው ሶል 🙏🙏🙏👍👍👍❤️❤️❤️
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
Thank you solomon very much .it is amazing !!!
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@beletewube
@beletewube 6 күн бұрын
OK!crypton might be better rather using delirium which is the isotope of helium.
@giulianoveneziani5553
@giulianoveneziani5553 7 жыл бұрын
Great and Illustrative explanation Solomon. Well done and Keep it up!
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@futuretube7311
@futuretube7311 2 жыл бұрын
ስለ skrill ስራልን እባክህ
@yamalyamal6691
@yamalyamal6691 3 жыл бұрын
Wish I watched you years ago🤑
@abutini4090
@abutini4090 3 жыл бұрын
Me too😭
@hydro488
@hydro488 2 жыл бұрын
Please tell me about hypertech and hypervers
@alemmoba8378
@alemmoba8378 3 жыл бұрын
Thank you Sol for the info. Very helpful bro
@addtef4923
@addtef4923 5 жыл бұрын
Amazing explanation. Thanks Sol. Now I can say something wheneve this topic is raised.
@sileshics
@sileshics 7 жыл бұрын
hi, Solomon.I was waiting for you on topic.it's really impressive.sol, you explained that bitcoin is better than the normal transaction system in which banks are used as the 3rd party for any value exchange.but I am afraid that the bitcoin system may affect the banks after sometimes.It may be may not be important for different loans and investments.and bc of this bitcoin the hard currency will be destroyed, especially dollar....and the developing countries will be negatively affected.so, bro need you to explain these and related issues.
@nerfsquad1659
@nerfsquad1659 7 жыл бұрын
Sileshi Girmaw This is planned..there is no Banks around as anymore, every thing is going to be digitalized, blockchain is a DNA of decentralized transaction system..it is a global agenda to distract and replace a fiat currency..look up world economic forum 2015. Artificial Intelegence and blockchain is going to be final and control the whole global society. More important topic is cryptocurrency...
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@dan-kk9de
@dan-kk9de 2 жыл бұрын
You are amazing with kind heart. You are very much respected and loved by many.
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@Fuadmahmud-r6z
@Fuadmahmud-r6z 5 ай бұрын
Tt
@kzmcokozledim6946
@kzmcokozledim6946 Жыл бұрын
Web3 Ignite IGNITE3 values its community and treats everyone with respect and fairness. 🌟🤝
@esayasmisgina9212
@esayasmisgina9212 2 жыл бұрын
Lovely brother! Good understanding and knowledge itself is prosperity. Thanks and Godbless you.
@HagarAmankwah-xh3nc
@HagarAmankwah-xh3nc 5 ай бұрын
good work
@aberalachisa9319
@aberalachisa9319 5 жыл бұрын
Amazing just I have started Sol..
@Umarabid-bo4np
@Umarabid-bo4np 5 ай бұрын
Спасибо за видео, очень полезно для сообщества!
@TeferaDeselegn
@TeferaDeselegn 5 күн бұрын
Thanks ,it is interesting.
@hulemgebeya-do8uz
@hulemgebeya-do8uz 5 ай бұрын
Amazing its before 6 years ago
@abedahemed1772
@abedahemed1772 Жыл бұрын
ስለምን እንዴት ነህ መርመር ማርግ እፈልጋልሁ ብዙ ትምህርት ይለኝም ግን አለኝ ስለ ፊዚክስ መርመር ይሚያርጉ ስዎች ብጥቁምኝ ድስ ለሀገር ብለህ
@gambeliangambelian7224
@gambeliangambelian7224 6 жыл бұрын
Very informative indeed thank you!!
@temesgensiyum2517
@temesgensiyum2517 2 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዋዉ
@NebiyeL1
@NebiyeL1 11 күн бұрын
Thank you Sol!
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 жыл бұрын
thank you bro solomon
@senaitgenatu8069
@senaitgenatu8069 Жыл бұрын
My daughter is in a system called ultra premium trade, so she started depositing 800 dollars. I don't know which way, but I know she has a credit card, but there is a woman who talks to her on the side on what app. All this is done between them. But the 800 dollars has now reached 4000 dollars. Now my daughter wanted to withdraw the money to her bank, the woman from what app told her she can't withdraw only another 500 dollars to deposit she can withdraw. The question is, did all this sound real?
@afiyaa845
@afiyaa845 2 жыл бұрын
Wow 👌 👏 so nice thanks
@dunamise3216
@dunamise3216 2 жыл бұрын
it amazing bro God bless you
@andualemshewamene
@andualemshewamene 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👏👏👏
@bekelechasrat
@bekelechasrat 3 ай бұрын
interesting explanation
@wakwayakattama5169
@wakwayakattama5169 3 жыл бұрын
thanks sol really I'm appreciate you and I waiting your information within my yearning.
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@masentertainment1229
@masentertainment1229 7 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ነው
@girmamoges247
@girmamoges247 3 жыл бұрын
ሰለሞን አመሰግናለሁ
@wegayehugmichael3638
@wegayehugmichael3638 13 күн бұрын
very interesting
@ethiolearningtube7923
@ethiolearningtube7923 3 жыл бұрын
በርታ
@t-manmandefro8496
@t-manmandefro8496 7 жыл бұрын
ፓርት 2 ቪዲዎ የትአለ
@hikmahussen3427
@hikmahussen3427 2 жыл бұрын
wow ...........Big Respect
@tsinuelteshome2559
@tsinuelteshome2559 2 жыл бұрын
ሰለሞን ካሳዬ Solomon kassaye Tech Talk Tech Talk በሚል ፕሮግራም የቴክኖሎጅ ውጤቶች እንደ ጥሩ ነገር በኢቢኤስ ቴሌቭዥን የሚያስተላልፈው እጅግ ትውልድ ገዳይ መሆኑን ከጀርባው አደገኛ አጀንዳና እቅድ ለአለም ህዝብ እንዳዘጋጁ የማይረዳው እንደተባለው ቴክኖሎጅ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነበር፡፡ ቴክኖሎጅ እንደ ወረዳ ባንቀበል ብንተነትን ፊልተር አውት የሚባል ነገር አለ በሃገራችን ኮንቴክስት ኢምፕሊምን ተግባራዊ ይናል አይሆንም ከእምነታችን ከባህላችን ከማንነታችን ሌሎችም መስፈርቶች ማጣራት ይጠበቃል፡፡ ለምሳሌ ክሪፕቶ ከረንሲን በተመለከተ ብዙ ሰዎች ሴራውን አጋልጠውታል የአልም ህዝብ ካሽ ለስ ሶሳይ ለመፍጠር በብሎክ ቼን አማካኝነት ሁሉንም ነገር ለመቆጣጠር የሚሄዱበት አደገኛ አካሄድ ነው፡፡ ስለዚህ ወንድማችን የምታስተላልፈውን መልእክት ብታጣራው ካልሆነ ብታቆም ባይ ነኝ፡፡ ምክኒያቱም ብሎክ ቼን እና ክሪፕቶ ከረንሲ ከኮረና ክትባት ሴራ ግንኙነት አለው፡፡
@sibantips1084
@sibantips1084 2 жыл бұрын
Zm bel beg
@DagemAddisu
@DagemAddisu 11 ай бұрын
The best man
@eyob3633
@eyob3633 7 жыл бұрын
Thank you Sole. I️ have a question, What we need to do to become a Miner?
@tecton5443
@tecton5443 7 жыл бұрын
you need to have a very powerful computer with amd or gtx navida and this can cost over a 1000 bucks, i bought mine for gaming and i thought it would be helpful if i use it to mine botcoin
@splashkash123
@splashkash123 6 жыл бұрын
Mining with gpus in 2018 is waste of time and money, people mined with Gpus years ago and no one does it anymore. The actual Bitcoin Miner macgine cost thousands of dollars, ( atleast 5000 dollars and upwards for bitcoin miners), and they make a lot of noise and need a lot of care and observation. So It is not profitable to mine bitcoin anymore, cos it will cost you a lot to buy the miner and more in electricity bills, and difficulty is increasing so you will not even get 1 bitcoin after more than 1 year. Better to invest your money then buy the machine!
@versatilehome2404
@versatilehome2404 6 жыл бұрын
if u want mine btc just use this link bit.ly/2Gzq2TZ
@woinshetseyoum2745
@woinshetseyoum2745 6 жыл бұрын
You can join bitcoin mining companies like bitcoin club.
@kabeteshome3067
@kabeteshome3067 2 жыл бұрын
Ke 666 gar yalwen genugnent?
@kebedeyohannes2288
@kebedeyohannes2288 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ይሠራል?
@tadt4790
@tadt4790 2 жыл бұрын
Great Job. Excellent explanation!
@BuddinHowlader-dv5vg
@BuddinHowlader-dv5vg 6 ай бұрын
Министр, спасибо за этот метод - он работает на ура!
@00SoFunny
@00SoFunny Жыл бұрын
በሀገራችን በቅርብ የትርፍ ሰአት ስራ እያሉ የሚያስተዋውቁ ሰዎች አሉ እናም ወደ ዌብሳይቱ ስትገባ የተወሰነ ገንዘብ ኢንቨስት እንድታደርግ ይጠይቁሀል ከዛም task ይሰጠሀል ያን ስታከናውን ገንዘብህን ከነ ኮምሽኑ ይሰጡሀል ገንዘብህ ከፍ እያለ ሲሄድ ታስኩን ከፍ ያደርጉታል ስለነዚ ዌብ ሳይቶች የምታውቀው ነገር ካለ ብት ነግረን ህጋዊስ ናቸው ወይ
@GoodFamily123
@GoodFamily123 5 ай бұрын
በኢትዮጵያ context PayPal account መክፈት ይቻላል? ከተከፈተ በኋላ ይሰራል ወይ?
@edumansolomon812
@edumansolomon812 2 жыл бұрын
Please give me some information indetail to study Blockchain technology on ma thesis paper
@yosefsolomon790
@yosefsolomon790 Жыл бұрын
Well explained 🙏
@ShimelsGebretsadik
@ShimelsGebretsadik 21 күн бұрын
ዛሬ ላይ ቢትኮይን 96k ደረሰ አሁን ነቃው ተመስገን ሚልዮን ይገባል ያኔ ሀብታም ነኝ እኔም🤔🤔👌👌👌
@ThanksThanks-i6u
@ThanksThanks-i6u 12 күн бұрын
ስላ ኮዲንግ ልታስታምራን ትቺላላህ 🙏
@girumworku1531
@girumworku1531 2 жыл бұрын
Thank you so much solomon. It is really amazing!!
@AlemayehuSiffir21
@AlemayehuSiffir21 Ай бұрын
Very interesting ❤ And, also pls tell about Airdrops & Tokens Is it good to do these for Ethiopian? ❤❤❤
@tayekasu3481
@tayekasu3481 2 жыл бұрын
how can i use my coin
@amankinde6610
@amankinde6610 4 жыл бұрын
Mr Solo am from Ethiopia,can you explain about crowd1 company on coming soon for a few minutes
@bizunehnigussie8795
@bizunehnigussie8795 2 жыл бұрын
Aman
@semirnasri5274
@semirnasri5274 2 жыл бұрын
ብራችንን እንዴት ነው በአካል መቀበልስ እምንችለው የት ነው ምንቀበለውስ ፡ ወይስ ዝም ብለን ምናባዊ ሃብት ማካበት ብቻ ነው ? እጃችን ላይ እንዴት ነው ሃብቱም ብሩም ሚገባው በአካል ? ይሄን ያህል ቢት ኮይን አለኝ ብቻ ነው ወይ
@nigusalebel5460
@nigusalebel5460 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qJzClXR5bcuHlcU Arif Akerareb New TEGABEZULUGN
@mulataaabdiisaa
@mulataaabdiisaa 2 жыл бұрын
10Q! gin Ethiopia wust endet bitcoinn megizat enchilalen?
@lefetd3860
@lefetd3860 Жыл бұрын
I'm loving the buzz around Web3 Ignite IGNITE3. This could be the next big thing! 🌟💫
@abzegrtube3279
@abzegrtube3279 4 жыл бұрын
Sol 10q ...keep us updated!
@robelmesfin394
@robelmesfin394 2 жыл бұрын
Please make video by forex trading
@bekeleberi3808
@bekeleberi3808 2 жыл бұрын
Nowadays, Bitcoins become full of problem especially in Latin America. What do you think, please?
@lisapamela4231
@lisapamela4231 3 жыл бұрын
mr MARCOS ANTONIO MADRIL is the best , recommending him to all beginners who wants to recover losses like I did
@denisehilen5134
@denisehilen5134 3 жыл бұрын
Trading with mr Marcos Was The biggest thing I ever dreamed of . I advised you to give him a try , you will never regret it
@janelinda5148
@janelinda5148 3 жыл бұрын
I keep on hearing expert Antonio Marcos name being mentioned here does he really worth the credit and review
@janelinda5148
@janelinda5148 3 жыл бұрын
How can one reach him?
@waynejames8499
@waynejames8499 3 жыл бұрын
@@janelinda5148 you can reach him directly on WhatsApp
@waynejames8499
@waynejames8499 3 жыл бұрын
+13802084432
TechTalk with Solomon Season 12 EP 7- Digital Currency [Part 2]
31:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 32 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
УДИВИЛ ВСЕХ СВОИМ УХОДОМ!😳 #shorts
00:49
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
LeoNata Family
Рет қаралды 42 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 24 МЛН
Crypto in Amharic  | Cryptocurrency Explained for Beginners
27:21
አስደንጋጩ የኒውክሌር መሳሪያ አየሁት ያሳዝናል Abel Birhanu
17:18
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 150 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН