የኢትዮጵያን ህዝብ እናመሰግናለን .. የማዲንጎ ቤተሰቦች .. የማዲንጎ ያልወጣ አልበም እጣ ፈንታ..የነታማኝ የእዝን የ1ሚሊዮን ብር ስጦታ Seifu on EBS

  Рет қаралды 1,327,763

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Жыл бұрын

ወደ ኢትዮጵያ በቅርቡ እመጣለሁ ….. bit.ly/3SsX3q4 መቼም የማልችለው …የወንድሜ መቃብር መሄድ እና ፎቶውን ማየት ነው… ተወዳጅዋ ድምፃዊት ትዕግስት አፈወርቅ
የኢትዮጵያ ህዝብ እናመሰግናለን … የማዲንጎ ቤተሰቦች ... | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 4 700
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z Жыл бұрын
የምርምራ ውጤቱ ይፋ ይሁንልን የሚል👍👍👍
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz Жыл бұрын
አየ የሁላችንም ፍላጎት ነው ግን ከማዲ በፊት የሞቱ የብዙ ወንድሞቻችን ደም ም ገዳያቸው አልታወቀም ይህ ማለት መንግስት የለንምምምምምምምም አላህ ፍርድ ይስጣቸው ብቻ
@user-vn2nm4ff9b
@user-vn2nm4ff9b Жыл бұрын
የግድ ነው
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
ይሁንልን 👍👍👍👍
@sol1921
@sol1921 Жыл бұрын
ወንድሜ ኢትዮጽያ ነው እኮ የሞተው
@user-je2wb3ys1v
@user-je2wb3ys1v Жыл бұрын
አጥጋቢ መልስ ባናገኝም መስማት እንፈልጋለን😭😭💔💔
@user-xd4rj3uw7f
@user-xd4rj3uw7f Жыл бұрын
የእውነት ጓደኛ ሳትሆን ወንድም ከወንድም በላይ እኔን ያንሰፍስፈኝ አርቲስት ብርሀኑ ትልቅ ክብር ይገባሀል
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
ዉይ በጣም ተንሰፈሰፈ እኮ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፀናችሁ ወድሜን አጣሁት እያለ ሲያለቅሰ አጀቴን አሰፍሰፍኝ ብረሀኑ ምረጥ ጓደኛ
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
በትክክል ብርሀኑ ትልቅ ክብር ይገባሀል እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ የበለጠ ነው የወደድንህ ኑርልን
@alamitugamachu8285
@alamitugamachu8285 Жыл бұрын
@@Master_ofElements 0 M
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
በትክክል ብሪ ወንድም እንጅ ጓደኛ አይመስልም
@loveyourself5727
@loveyourself5727 Жыл бұрын
እንደው ጌታ ሆይ እንደ ብሬ አይነት ወዳጅ ለሁላችንም ይስጠን የኔ የዋህ ቅስሙ እኮ ስብር አለ😭😭
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ Жыл бұрын
አደል
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
አሚን
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 Жыл бұрын
የሀውልቱን ሙሉ ወጪ እችላለሁ ላሉት ሰውዬ እድሜ ና ጤና ይሰጥልኝ ውይ ኢትዮጲያዊ መሆን ደሰ ይላል
@tsehay2watiro250
@tsehay2watiro250 Жыл бұрын
አርቲስት ብርሃኑ ትልቅ ክብር ይገባሃል።
@eyea7297
@eyea7297 Жыл бұрын
ብሬ እና ታዴ የጎደኝነት ጥልቀት በእናንተ ይገለፃል በአለም በደስታ ብድራችሁ ይመለስ 🙏🙏🙏 ወንድምነት በስጋ ብቻ አይደለም
@habtamuzegeye7600
@habtamuzegeye7600 Жыл бұрын
Amen ewnet nw birhanu ena tade.. ke wondem belay nachw
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@habtamuzegeye7600 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
Betam 😢😢
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@eduyedingillijedu2494 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦ ☝️☝️
@selinasweet7543
@selinasweet7543 Жыл бұрын
በእውነት የብሬ ሀዘን ከህቶቹ ይበልጣል ።ሁላችንም እንደብሬ ያለ ጓደኛ ይስጠን።
@Fm-fk6os
@Fm-fk6os Жыл бұрын
በትክክል
@dugalesdebebe9208
@dugalesdebebe9208 Жыл бұрын
ብሬ ሮባ የእውነት ወንድም ናችሁ 🙏😓ማዲየ ሁላችንም ተጎድተናል😭😭
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Жыл бұрын
አርቲስት መስፍን በቀለ ያደረገው ነገር ልብ ውስጥ የሚቀር ነው ብርሀኑ ማዲ ማዲ ስትል ዛሬም በድጋሚ አስለቀስከኝ በርታ ወንድሜ ሀዘን ልብ ላይ ሲሞላ መቆጣጠርም አይቻልም ከባድ ነው እመብርሀን ፅናቱን ትስጥህ
@firewbeyene3112
@firewbeyene3112 Жыл бұрын
በደንብ አይተሽልኛል መስፍንን እከበርኩት : ብሬማ ይለኛል
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
ምን አድርጎ ነው?
@hanaabate2761
@hanaabate2761 Жыл бұрын
@selam lalem @ የተዋህዶ ልጅ ነኝ ።አይ አይደለም የማዲንጎ ወንድም ወደ ኢትዮጵያ ሲሸኝ ኤርፓርት ላይ የራሱን ትኬት ገዝቶ በድንገት ነው ተከትሎት ለቀብር የሄደው አርቲስት መስፍን በቀለ
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
Madingon.nefs.ymar
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
Ayzachu.betam.yasaznal.enkan.lenate.lenem.betam.kebad.new. Egziabher.yqxnachu
@fitseveski6915
@fitseveski6915 Жыл бұрын
የማዲንጎን ነፍስ ፈጣሪ ይማርልን ብርዬ ግን ልብህ ፍፁም ንፁህ የሆነ ከጓደኛም በላይ ነህ በዚህ ዘመን እንዳንተ አይነት ወንድም ማግኘት መታደል ነው !
@Andyadd
@Andyadd Жыл бұрын
ብሬ የድንቅ ማንነት ባለቤት ነው።
@esraelalemu9961
@esraelalemu9961 Жыл бұрын
እውነተኛ መተሳሰብ እውነተኛ ፍቅርን በሀዘን ውስጥም ቢሆን አይተንበታል።ሰው ሰው የሚሸቱ ኢትዮጲያውያንን ፈጣሪ ያብዛልን።ማዲ ስላንተ ምንም ብንል ፍቅራችንን አይገልጽልንም ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 Жыл бұрын
ብረሀኑ የእውነት ሰው ነህ ማዲንጎ ነብሱን በገነት ያኑረው ለናተም ረጅም እድሜ ይሰጣችሁ
@almaza4965
@almaza4965 Жыл бұрын
እውነተኛ ጓደኛ በዚህ ጊዜ እኔ ለብርሃኑ ትልቅ ክብር አለኝ ላንተ ቃል የለኝም እረጅም እድሜ ይስጥህ የኔ ጌታ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@medi9725
@medi9725 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ያማል 💔💔 የኔ ውድ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r2Wzl6dmbJ5-mbs
@selammamo4166
@selammamo4166 Жыл бұрын
Nefisi yimar
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
👌😢
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ወንድማቼን ማድጎ ነብሡን ይማረው ለቤተሠቦቹ ፅናቱን ይሥጣቸው ፈጣሪ ኢትዮጲያንና ህዝቦቿን ጠብቃት❤️💛💚
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Жыл бұрын
አላህ ብርታቱን ይስጣችሁ ከባድ ነው
@topline6035
@topline6035 Жыл бұрын
ጋላስውበላዘርነው
@elatube1868
@elatube1868 Жыл бұрын
Anite Sol tiktok Lay Memuzez titeh New BeyeBotaw Coment Laneb Sigeba Mayih😉😝
@user-hn2ss4jt7l
@user-hn2ss4jt7l Жыл бұрын
እዚም መጣክ ወይ ሶል ስራ ፈት ????
@user-js1ty5ci4n
@user-js1ty5ci4n Жыл бұрын
አሜን
@tsionmekuriya3842
@tsionmekuriya3842 Жыл бұрын
በህይወቴ እደዚ አዝኜ አላውቅም የሚያንሰፈስፍ ልብን የሚሰብር ሀዘን አልቅሼ አልወጣልሽ አለኝ የኔ አባት
@hayminatube1703
@hayminatube1703 Жыл бұрын
ማዲዬ የምትወዳት ድንግል ማርያም ከልጇ አማልዳ ነብስህን ከቅዱሳኑ ጎን ታሳርፍልን🙏💔💔💔
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betyatk5570
@betyatk5570 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@mimizeniwork4500
@mimizeniwork4500 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@abiramit7894 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@betyatk5570 ውዴ ደምሪኝ
@jerrylove9403
@jerrylove9403 Жыл бұрын
ብሬ እኮ ተንሰፈሰፈ የእኔ ጌታ ነፍስ ይማር የማዲንጎን😭💔
@zinabsaid2707
@zinabsaid2707 Жыл бұрын
ልብ ሰባሪ ክስተት ነው 😢😢😢 ለቤተሰቦቹ ለወዳጅ ዘመደቹ መፅናናትን ይስጣቸው
@emulayliatube
@emulayliatube Жыл бұрын
ይሄን ፕራግራምየምታዩ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛ አገራችንን ሰላሞን ያምጣልን
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
ልብ ተከፍቶ ቢታይ ወላሂ የሁላችንም ልብ ስብር ነው ያለው💔 እደው በሰው ቤት አልቅሸ ልሞት ነው አይ ማዲጎ ሟሟንልህ😭😭
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
😭😭😭💔እኔራሱ በሂወቴ እደማዲ ጎላርቱስት አልቅሸ አላቅም እሰከዛሬ ድረስ አለቅሳለሁ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እኔእራሡ ያለምንምማከበድ ከቤተሠቤ አንድሠውያጣሁ ነውየሚመሥለኝ አልቅሸአልቅሸ ታምሜ አውቃለሁ በሠውሀገር እንደገና አላለቅሥምብየ ደሞአልችልም ለመላውኢትዮጸያህዝብ የማይወጣ የልብእሣትጥሎብን እንደዋዛተለየን ምናለ አግኝቸ አድናቆቴን በገለጽኩለት ማድየመቸምእረሣህየኔጌታ😭😭😭😭
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
@@hewan676 አይዘነ😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s Жыл бұрын
@@sarabrara1262 ምን ብየ ልግለፅልሽ ልክ እደኔ ነሽ ዛሬም ሳልቀስ አመሸሁ ወድሙን አይቸ ይሄው ታምሜ አድሪያለኩ የሆው ያረብ ጫጫታ ያናገው እራሤ እህህህ💔
@user-rr1nc5wo6m
@user-rr1nc5wo6m Жыл бұрын
😭😭😭😭
@zezetaha4711
@zezetaha4711 Жыл бұрын
እውነት ነው ማዲንጎ በጎ ሰው ነው ይህን ስል ምክኒያት አለኝ በአንድ ወቅት አንዲት ሴት እርጉዝ ሆና ደም እየፈሰሳት ከንግድ ቤታችን አጠገብ ወድቃ እኛ ለመተባበር ሕይወት ለማትረፍ ስንል ባለታክሲዎች አንጭንም ደም በደምነች ብለው ተጠይፈው ሳለ ሞት አፋፍ ሳለች በድንገት ማዲንጎ ከበባሁን ሲያይ ከመሃል ገብቶ ምንድነው ችግሩ ብሎ ሲጠይቀን አንዲት ሴትን ወድቃ አየ ባለታክሲዎች አንጭንም ብለውን ነው አንፖላስ ብንጠብቅ አልደረሰም ስንለው ኑ እኔ መኪናዬላይ ጫኗት ብሎ ነብሷን ታደጋት ድርጊቱ የተፈፀመው የነበረው መስከረም ማዞሪያ የቀድሞ አናጂና ዳቦቤት ገነት ክትፎ ቤት አጠገብ ነበር እናም ይህ መልካም ስራው አይረሳኝም እሱን ባየሁበት ቦታ ሁሉ ይህ ምግባሩን ሳወድስ የነበረው ይህ ነው ማዲንጎ ማለት በጣም በኔ እይታ መልካም ሰው ነው ብዬ የምመሰክርለት ነብሱን በገነት ያኑራት ለቤተሰቡ ሁሉ መፅናናትን እመኛለሁ 🙏😭💔ማዲዬ የኔ መልካም ሰው!
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j Жыл бұрын
የእውነት ለጓደኞቹ በጣም ነው የሚገርሙት ፈጣሪ ይባርካችሁ ይሄ የሚባል ነገር የለቸውም በጣም ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ነብሱን ይማርልን ማዲ አልሞተም በልባችን ይኖራል 💜👏
@haiymanotmoges1570
@haiymanotmoges1570 Жыл бұрын
እኔስ ሀዘኑ ከልቤ ሊወጣ አልቻለም እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ ማዲ ነፍስህ በአፀደ ገነት በሰላም ትረፍ😥
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
ብርዬ የእውነት የልብ ጎደኛ ልቡ ነው የተሰበረ 💔እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ ማድዬ ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን 🙏
@eyeruseabera4015
@eyeruseabera4015 Жыл бұрын
የጓደኝነት በዚህ ደረጃ በጣም ደስ ይላል ከናንተ ብዙ እንማራለን ብርታቱን ይስጥህ ብሬ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@elsalove1988
@elsalove1988 Жыл бұрын
That's true it's very hard to get a friends like bre 💔
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@eyeruseabera4015 ውዴ ደምሪኝ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@helenbaba2870 ውዴ ደምሪኝ
@esayasgenrab1996
@esayasgenrab1996 Жыл бұрын
ማዲንጎ እንኳን በ ኢትዮጲያ በ ኤርትራ እንኳን በጣም ተወዳጅ ድምጻዊ ነበር😢እኔ ኤርትራዊ ነኝ ማዲንዲንጎ በሞት ከዚ ኣለም በመለየቱ ትልቅ ሃዘን ነው የተሰማኝ😢በጣም ያማል። እንግዲህ የ እግዚኣብሄር ስራ ገብተ ምንም ማለት ኣይቻልም፡ ለ መላእ ቤተሰብ እና ኣፍቃሪ ማዲንጎ በሙሉ መጽናናት እመኛለው😢😢
@messimess5843
@messimess5843 Жыл бұрын
ብርሀኑ የኔ ጌታ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ጽናቱን ያስጣችዉ የወንድማችንን ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
ብርዬ የፍቅርና የእውነተኛ ጓደኛ ተምሳሌት እግዚአብሔር ያፅናህ እንደአንተ አይነት ሀገርና ሰው ወዳድ ማየት እንዴት ልብ ይሞላል ማዲ ነብሰህ በገነት ትረፍ መቼም አንረሳህም ❤
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c Жыл бұрын
የምረመራ ዉጤት እንፈልጋለን መቸም አንረሳህም ማዲ የኔ ጌታ 💔😥
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
በምን ይፅናናሉ ይኤ ቤተሰብ ውይ
@sinedeyoutube9974
@sinedeyoutube9974 Жыл бұрын
@@user-xr3wh9hr2w ውዴ ደምሪኝ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በተለይ በዚህ ጊዜ እንደዚህ አይነት ጓደኛ መኖር በራሱ መታደል ነው ብሬ ልዮ ሰው ነው❤😪😪ነብስ ይማር😭
@Mmmm-do4iv
@Mmmm-do4iv Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ብረሃኑ ተዘራ በጣም አክባሪህ ነኝ እንድህ ነው ጓደኝነት ዝምድና ቋንቋ ነው።።
@AmAm-ff7ze
@AmAm-ff7ze Жыл бұрын
እውነተኛ ጎደኛ እንደ ብረሀኑ ተዘራ ያለ ነው የኔ ጌታ ቅስሙ ስብር ነው ያለው ወንድማችን ማዲንጎን ነፍሱን ይማርልን ቤተሰቦቹንም እግዚአብሔር ያጥናችሁ
@netsetube3161
@netsetube3161 Жыл бұрын
ማዲንጎ እውነት አንተ ንፁ ኢትዮጵያዊ ነህ ብቻ ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያኑረው😭😭😭
@user-uv5rk1vb5i
@user-uv5rk1vb5i Жыл бұрын
እንኳን ለቤተስብ እኛንም ልብ የስበረ ሀዘን ነው አላህ መፅናናቱን ይስጣችሁ😢😢😢
@ebsajenaebsa7681
@ebsajenaebsa7681 Жыл бұрын
cc
@ebsajenaebsa7681
@ebsajenaebsa7681 Жыл бұрын
X
@ebsajenaebsa7681
@ebsajenaebsa7681 Жыл бұрын
Ccc
@ebsajenaebsa7681
@ebsajenaebsa7681 Жыл бұрын
ccc
@ebsajenaebsa7681
@ebsajenaebsa7681 Жыл бұрын
Cc
@emuyetube2107
@emuyetube2107 Жыл бұрын
እኛ እትዮጵያዊያን መማር ካለብ መልካምነትን ከማዲንጎ እንማር ይሄ ነዉ የመልካምነት ዉጤት ሳትሰስቱ ለሰጣችሁ ሁሉ እግዝአብሄር በማያልቀዉ በረከት ይባረካችሁ💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@Dubai_566
@Dubai_566 Жыл бұрын
ግን ማን ይመስልሻል
@tigistkiyyaakoo5885
@tigistkiyyaakoo5885 Жыл бұрын
ታማኝ የኔ ወርቅ እረጅም እድሜ ከጄራ ይስጥህ የአገሬ ቅርስ❤❤
@sarafromaddis143
@sarafromaddis143 Жыл бұрын
ታደለ ሮባን ከዚህ ሁሉ ጥሩ ስራው ይልቅ እንከን ለማውጣት የቸኮላችሁ ልቦና ይስጣችሁ።
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
እደብሬ"ያለ"ጓደኛ"ከየት"ይገኛል"እኳን"ገደኛ"የራስ"ስጋ"እኳን"እዲህ"አይዋደድም"ብሬ"ቅን"ሰው"እድሜ"ጤና"ይስጥህ"የኛመልካም"ጌታ"ያፅናህ"ስሙን"አስቶት"አይጠግብም😥❤
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
በሬ የእውነት የልብ ጓደኛ ነህ እድሜ ይስጥህ
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
ብሬ ለማለት ነው ለአንተ ትልቅ ክብር አለን እንወድሀለን
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
በጣም💔
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 Жыл бұрын
😢😢ትክክል እኔ ሲያለቅስ ሲንሰፈሰፍ ሳየው ጉዋደኛ ብቻ አልመሰለኝም ብሬ ይለያል የዋህ እንደሱ ያለ የልብ ጉዋደኛ ከየት ይገኛል
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 Жыл бұрын
እኔ ደግሞ የቀብሩቀን እዳዛ ሲሰፈሰፍ የስጋ ወድሙ መስሎኝ 😭😭😭😭😭😭
@faithlove1775
@faithlove1775 Жыл бұрын
His brother is so mature and well spoken. Nice family and friends. Thanks Seifu.
@tsigeredaalemu7566
@tsigeredaalemu7566 Жыл бұрын
የማዲንጎ ነገር ልብን ያቃጥላል መቸም መቸም እማንረሳው እፁብ ድንቅ የሆነ ድምፅ የነበረው ሰው ነው የኔ ክስተት ነብስህ በሰላም ትረፍልኝ የኔ ጌታ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@emuhiba9188
@emuhiba9188 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ እያለቀሰ ያየው ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ ቤተሰቦቹን በሙሉ ሶብር ይስጣችሁ !!!
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
እኔ ትራሴ በሰበሰ በእንባ
@tigist9632
@tigist9632 Жыл бұрын
እኔ ያስለቀሰኝ ብሬ ነዉ😢😢😢😢
@kuwaitkuwait9388
@kuwaitkuwait9388 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ እራሱ አልቻልኩም 😢😢😢😢😢😢😢
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh Жыл бұрын
ዝም ብለው ሲታዩ ልብ የሚሰብሩው በተሰቦች ያሬድ እንዳው ምን እናድርግህ
@SamSam-vi2ry
@SamSam-vi2ry Жыл бұрын
የማዲንጎ ሞት የእናቴ ልጅ ሞት ያህል ነው ያመመኝ😭😭😭
@Metu1996
@Metu1996 Жыл бұрын
betam kebadenw😭😭😭😭
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
በጣም
@qatarrayyan8772
@qatarrayyan8772 Жыл бұрын
Ende enate lij new yamemege alresa. Alege.zefenum betam ywedew neber
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@qatarrayyan8772 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
@@Metu1996 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈👈👈
@fanteyikidanwold5354
@fanteyikidanwold5354 Жыл бұрын
የማዲ ሞት መቼም ቢሆን ከልባችን አይወጣም ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥልን🙏😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 Жыл бұрын
ብርሀኑ ተዘራ ግን እውነተኛ ጓደኛ ወንድም ነህ ጓደኛ ማለተ ይከብዳል እውነት በጣም ነው ልብህ የተሰበረው ፈጣሪ ያፅናህ እዳንተ አይነት ጓደኛ ማግኝት ከባድ ነው መወለድ ቆንቆ ነው😢😢 ቤተሰቦቹ በሙሉ ፈጣሪ ያፅናችሁ ፣እኔ መሞቱን ሁላ እስካሁን አላመንኩም መዲዬ ህልም በሆነ ብየ ደጋግሜ ተመኝው ፣ ፈጣሪ ከደጋጎች ጎን ነፍስህን ያሳርፍልን!!
@KalkidanAlmayhu-ro1fb
@KalkidanAlmayhu-ro1fb Жыл бұрын
Ewnet now hilem now made almotem ale amen akatey
@asutesfeyetube7226
@asutesfeyetube7226 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደናንተ ያሉ ጓደኞች ቢኖሩ እንዴት ደስ ይላል ነብስ ይማር ማዲንጎ😭💔
@bezaamen2247
@bezaamen2247 Жыл бұрын
ጓደኛ ካላቹ እደብሬ አይነት ማዲ ማዲ ማዲዬ ብሎ አይጠግብም የኔጌታ ብርታቱን ይስጥህ ማዲ እኛም አሳዝነህናል ነፍስህን በገነት ያኑራት የህክምና ውጤቱ ይፋ ይሁንልን
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ብሬ ብቻ ሳይሆን ሮባም ወንድሙን በአማረ ሁኔታ ባያደርግ ይህንን አናይም
@Jeruslem
@Jeruslem Жыл бұрын
እኔ የዘፍኝም ሆነ የዘፈን አድናቂ አይደለሁም ነገር ግን በጣም ውስጤ ያዘነባቸው አራት ስዎች አሉ አነሱም ማድንጎ አፈወርቅና አሳምነው ጽጌ አንባቸው መኮነን ስመኘው በቀለ ናቸው ሞት ለሁሉም የማይቀር ጽዋናውና ፌትና ሆኋ ነን እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁ በደጋግ ቅዱሳን አባቶቻችን እቅፍ ያሳርፍልን ነፍስ ይማር
@Alem2022
@Alem2022 Жыл бұрын
ሀዘን ልብ ሲሰብር ፊት ይናገራል😢 ሰይፉየ ለመጠየቅም ተቸግረህ ነበርኮ! አምላክ ለሁላችሁም ፅናቱን ይስጣችሁ🙏 ማዲየ መቸም በዚህ ደግነትህ በቀጥታ ገነት እንደምትገባ ብናቅም አንተን የወሰደብን ፈጣሪ ግን በልጅህና በቤተሰቦችህ መፅናናት ይካሰን🙏
@user-ce3pm6nr4y
@user-ce3pm6nr4y Жыл бұрын
ብሬ. 😭 ፅናቱን ይስጥህ ጓደኝነት. ከወድምነት ይበልጣል. ሚባለዉን. አተ ላይ አየዉት. ዉስጡ. በጣም ተጎድቷል. 💔
@senaittt2356
@senaittt2356 Жыл бұрын
አዎ እንዴት አይጎዳ እኛም ተጎድተናል ሞት ሁሌም አዲስ ነው ያውም ድንገት ሲሆንማ በጣም ይከብዳል
@hiyamhiyam162
@hiyamhiyam162 Жыл бұрын
Wey betam
@a.z9309
@a.z9309 Жыл бұрын
እንደዚህ ወንድምም ጋደኛም የሚሆን ሰው ማግኘት ትልቅ መታደል ነው። ወንድም ብርሃኑ እግዚአብሔር ይባርክህ ።
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r2Wzl6dmbJ5-mbs
@haregyirga8861
@haregyirga8861 Жыл бұрын
Berhanue betam terue sew new tebareke
@fasikaAmsalutube5730
@fasikaAmsalutube5730 Жыл бұрын
ብርየ ምርጥ ወንድም ነህ እግዚአብሄር መፅናናቱን ይስጥህ ለመላው ቤተሰቡም መፅናናቱን ይስጥልን ማዲ የሁላችንም ወንድም ነው የሁላችን ሀዘን ነው ነብሱን በገነት ያኑርልን😭😭😭😭😭😭😭
@almazd2273
@almazd2273 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ እህቶች ወንድሞች በጣም የምዘዝን ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 😭😭🙏🙏
@nejatliben6293
@nejatliben6293 Жыл бұрын
በማዲ ህልፈት እንኮን እናንተ ቤተሰቦቹና ጎደኞቹ እኛም አንጀታችን ተቆርጦል ተቃጥለናል ብርታቱን ይስጣችሁ እርሱንም ነብሱን ፈጣሪ ይማረዉ😭
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 Жыл бұрын
የትባርካችቤትሰብ።ደሰእምትሉፍጣራይፀናችሁ።የሁሉምሀዘነነው።አይዞቹ
@helenbaba2870
@helenbaba2870 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
እውነት ነው እኛ እንዲህ የሁነን እነሱ እንዴት ይሁኑ😢😢😢
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 Жыл бұрын
😭😭😭
@samiramesganow8813
@samiramesganow8813 Жыл бұрын
አርቲስት ብርሀኑ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አዛኝ ኢትዮጲያዊ
@user-ys7bs6uh9q
@user-ys7bs6uh9q Жыл бұрын
ማዲየ 💔💔😭ሁሌም በልባችን አለክ 💔💔💔ነብስክ በሰላም ትረፍ ለመላ ቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@user-dz3tr2sh8y
@user-dz3tr2sh8y Жыл бұрын
እውነት በጣም ያማል በቻ እኛ ሰው ነን ምን አቅምም የለንም ፈጣሪ አምላክ ነሱን በገነት ያኑረው እውነት እግዚአብሔር ደሙን እንደዚው አያስቀር
@addisken24
@addisken24 Жыл бұрын
ብርሀኑን የመሰለ ቅንና ታማኝ ጓደኛ ማየት ያስደስታል። የሚገርም ወንድምም ጓደኛም ሁሉንም ታሟላለህ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@KalkidanAlmayhu-ro1fb
@KalkidanAlmayhu-ro1fb Жыл бұрын
Amen
@melkamtadese4807
@melkamtadese4807 Жыл бұрын
ሀውልቱን የሚያሰራው ሰው ፈጣሪ ይጨምርላቹ❤
@mahi5561
@mahi5561 Жыл бұрын
እግዛብሄር ነብሱን በገነት ያኑራት እናንተንም ፈጣሪ ያበርታችሁ እንኳን ለናንተ እኛም ከብዶናል 😭😭😭😭😭😭
@etiopiawitkonjo1090
@etiopiawitkonjo1090 Жыл бұрын
ደግ ሰው አይበረክትም። ልብ ይሰብራል💔💔💔
@mengisthumetekeya7659
@mengisthumetekeya7659 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢ብሬ አስለቀሰኝ ምርጥ ወንድም እግዚኣብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ😭😭😭😭
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
የማድ ሀዘን የእናንተ ብቻ አይደለም ሁላችንም አዝነናል ማመን አቅቶናል💔
@amaathh4061
@amaathh4061 Жыл бұрын
በጣም😭😭
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
😭😭😭😭😭🥺🖤🖤🖤
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
በጣምየመላውኢትዮጸያህዝብ የልብካውያጥሎብን የሀደ ማድየ😭😭😭😭😭
@contactzoff7432
@contactzoff7432 Жыл бұрын
ብርዬ በጣም ትልቅ ሰው
@mesiyabatelji5385
@mesiyabatelji5385 Жыл бұрын
ማዴ አልሞትም አለ እግዚአብሔር ያፅናችሁ የ ኢትዮጵያ ሕዝብ ልክ እደበተስ ትልቅ ሃዘን ላይ ነው ማድየ መቸም አንረሳህም ኦፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭
@tinamulugieta4561
@tinamulugieta4561 Жыл бұрын
ይህን ቤተሠብ ጓደኞቹን እግዚአብሔር ያፅናልን ማዲዬ ነብስህ በሠላም ትረፍ የደግነትና የመልካምነት ውጤትን ባንተ አየሁት
@user-ok7uz3vh4p
@user-ok7uz3vh4p Жыл бұрын
ሁሉም በልባችን የሚኑር ነው መፅናናት ይስጣችሁ 😭😭😭💔💔💔
@sikosilo2599
@sikosilo2599 Жыл бұрын
ብርሃኑ የኔናት ያተን ደግነት የጎደኝነት ጥግ ባተ አየን አንጀቴን ነዉ የበላዉ ያሬዶ እህቶቹ ሁላችንም አላህ ያፅናቹ ብሬ የምር አንጀቴን በላዉ 🥺🥺🥺🥺🥺
@sna1353
@sna1353 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እና እንቅ😍 የኢትዮጵያ💚💛❤️💕ልጆች💕የሀገሬ ልጆች ለኔ ትለያላችሁ የምወዳቼሁ እና የማከበራች መልካምን ሉሁትመኘሁላችሁ💕 ከልብ ሁሉንምአመሰግናለሁ 🌷🙏ሰላማቼሁን ከያላችበትብዝዝት💕💕 ያድረግልኝ ነብስንይማር😥😥😥😭😭
@haaanlema4096
@haaanlema4096 Жыл бұрын
ሰይፉ ኢንተርቪውን አላፈጠንከውም እንደው ለትንሽ ግዜ ሀዘናቸውን ዋጥ ቢያደሩጉ ጥሩ ነበር ""ማዲንጐ ድንግል ማርያም የነፍስህ ጠበቃ ናት ወንድሜን ነፍስህ በሰላም ትረፍ ሁሌም በልቤ ነህ""'💔💔💔
@seblewongelmengste210
@seblewongelmengste210 Жыл бұрын
እኔም 15 ቀን ሞላኝ ቀን በቀን በማልቀስ የኔ ጌታ ነብስህ በሳላም ትረፍ!
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs Жыл бұрын
እኔም
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
በጣመ፯ ይከብዲል
@amaathh4061
@amaathh4061 Жыл бұрын
እኔም ያማል😭😭😭
@user-bs7qy1oi1j
@user-bs7qy1oi1j Жыл бұрын
ሁላችንምነን😭😭😭
@hewan676
@hewan676 Жыл бұрын
እኔራሱባየሁትቁጥር ሳላስበውእንባያቀኛል
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ማዲንጎ ነፍሱን ይማርልን በጣም አዝነናል😭😭😭😭 ፈጣሪ ጽናቱን ይስጣችሁ 🙏🙏🙏ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💛💛❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰
@amaretariku6728
@amaretariku6728 Жыл бұрын
እሺ የቲክቶክ ምርኮኛው😁
@helenbaba2870
@helenbaba2870 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@elatube1868
@elatube1868 Жыл бұрын
kkkk ho Demo Midegagimew Negerisa Tiktok Mesiloh Nw😂😂
@hayunakereyu251
@hayunakereyu251 Жыл бұрын
እዚህም አለክ
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
አሜን 👏❤🥺😭
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ብሬ ቀል አጠሁልህ የጓደኝነት ጥግ በዚህ ዘመን እኮ ልጅ በእናቱ የጨከነበት ነው አይዞአችሁ መለሁ ቤተሰብ
@fekaduyitna170
@fekaduyitna170 Жыл бұрын
ማዲ መልካም ሰው ፈጣሪ ነብስህን ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍ ብሬ የእውነት ወንድሙ ነህ መልካምና አዛኝ
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p Жыл бұрын
ማድንጎየ ነፍስ ይማር ወደ መዝሙር ይመለሱ የምትሉ!!
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds Жыл бұрын
በርግጠኝነት ይመለሳ ወድ መዝሙሮ
@biniam2301
@biniam2301 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@HamzaHamza-ym5bg
@HamzaHamza-ym5bg Жыл бұрын
@@SalamSalam-mt3ds The
@user-fd7mp8to3y
@user-fd7mp8to3y Жыл бұрын
@@biniam2301 ምን ያሰቃል ዘፈን የብዙወችን ህይወት እየቀጠፈ ነዉ በፈጣሪ የተጠላ ነዉ ማድየን በማጣታችን ልባችን ደሞቷል ሰለዛ ሌላወቹም ዘፈኑን ቢያቆሙ መልካም ነዉ ማለት ያሰቃል እንደ
@biniam2301
@biniam2301 Жыл бұрын
@@user-fd7mp8to3y ስምህን ቀይረው እና እለቅብሀለሁኝ
@ahlamahlam2054
@ahlamahlam2054 Жыл бұрын
ሁላችንምእደብሬ ያለ ጓደኝ ይስጠን የምር በዚህ ግዜ እዳተ ያለስው አይገኝም እርጅ ም እድሜ ይወፍቅህ ከልብህ ስውነህ እደማድጎ😢😢
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ferahiwotemengestu5790
@ferahiwotemengestu5790 Жыл бұрын
ብሬ እኔ ልሰፍሰፍ በጣም መልካም ሰው ነህ አልቅሰህ ያስለቀከኝ አንተ ነህ ጓደኛ ብቻ ሳትሆን ከወንድም በላይ ነህ የወንድማችንም ነፍስ እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቦቹ ለጓደኞቹ እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ ማዲ ሁሌ በልባችን ነህ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 Жыл бұрын
*የኔ ጌታ ያሬዶ እኔ አንተን እያየሁ በእንባ ነው* 😭😭😭 *የምታጠብ ፈጣሬ ያፅናችሁ* 🙏
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Жыл бұрын
ለወንድም ለእህቶቹ ለጓደኞቹ እንዲሁም ለአድናቂዎቹ እግዚአብሔር የፅናችሁ ።
@adanechdinka5597
@adanechdinka5597 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችው ነብሱ በአፀደ ገነት ያኑርልን😭😭😭
@mimilulu3436
@mimilulu3436 Жыл бұрын
እንኳን ለእናንተ ለኛም በቅርበት ለማናቀው የዕግር እሳት ነው የሆነብን I can't stop crying 😭 ነብሱን በገነት ያኑርልን እግዚያብሔር ያፅናቹ
@mullaperiyar4397
@mullaperiyar4397 Жыл бұрын
ማዲ ሁሌም በልባችን ውስጥ ነው እግዚአብሔር ያጽናናችሁ
@sefialemmelaku5609
@sefialemmelaku5609 Жыл бұрын
ከልጀ ሙት ቀጥሎ ልቤ የሰበረዉ የማዲ ሞት ነዉ ለማመን ይከብዳል ነብሱን ይማረዉ 😭😭😭
@hanaabebeyemaryamelje6535
@hanaabebeyemaryamelje6535 Жыл бұрын
ሰይፍዬ እባካችሁ ምርመራ ውጤት ይፋ ይሁንልን ይሄ ነገር ተደጋገመ ነገም ወየው ማለታችን አይቀርም ሁሌ ችላ እየተባለ ፍትህ እፈልጋለን ለማዲ 😭😭😭😭😭ልባችን ተሰብሯል😭😭😭
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
ሰይፉ ኑርልን ልጆችህን ያሳድግልህ በጣም ጥሩ ሰው ነህ እንደ እናት አይነቱን ያብዛልን
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ቤተስባችሁ እንኮንስ እናንተ የመላቀውን እኔን ከመስከረም 17 ጀምሮ ቀን በቀን እምባዬ ይፍስል እህህህ ብሬና ሩባ እንደ እንናተ አይናት ጎደኛ መገኛት ከበድ ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠችሁ ብሬ ተንስፍስፍክ ኡፍፍ
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
ብሬ አባቴ እንስፍስፍነህ እንዳው እንዳንተ አይነት ጓደኛ የት ይገኛል ።የምር ክብር ይገባሀል ።
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Жыл бұрын
ያለቀሰ ብቻ ነው እንዴ ሀዘኑን አምቆ የሸኝው ሮባም
@elenitariku3901
@elenitariku3901 Жыл бұрын
ende esu awen mestu betemot aymxawen tsefsfonwe myalkesewe roba ye berim edrsu argonewe snsfe yalewe
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
እውነት ነው ሮባም ምርጥ ጓደኛው ነው ።እግዚአብሔር ያጽናቸው ያጽናን😭ማዲዬ ህመም ነህ መቼም ከልባችን አቶጣም
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq Жыл бұрын
ብሬ ምርጥ ጓደኛ ማዲየ ሲል ሆዱ ይሰፈሰፋል 😭😭 ማዲየ ነብስህን ይማር ያሬዶ ፃናቱን ይስጥህ😭🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
ፈጣሪ ነቡሱን ካፀደገነት የኑረዉ ለቤተሰቦቹም መፀናናትን ይሰኘልን
@ethiopiaethiopiaaddis6795
@ethiopiaethiopiaaddis6795 Жыл бұрын
አላህ ወንድማችንን እንደንጉስ ነው የሸኛቹት መወለድ ቋንቋ ነው አላህ ያበርታቹ all Ethiopian አይዟቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hayutanye3484
@hayutanye3484 Жыл бұрын
አሜን እህቲ ትክክል ነሽ
@tamrisaeed7158
@tamrisaeed7158 Жыл бұрын
በጣም
@et5819
@et5819 Жыл бұрын
😢😢 እንደው ምን አይነት ፍቅር የሆንክ የህዝብ ልጅ ነህ በፈጣሪ ፤ አብዝተን እንወድሀለን፤ ትላንትም፣ ዛሬም፣ ነገም ሁሌም በልባችን አለህ ፤ ትኖራለህም ❤❤🙏🙏🙏
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 Жыл бұрын
ማዲን አምላክ በማያልፈው መግስቱ ለዘላለም ያኑርልን። በናንተ ውስጥ ትንሿን የኢትዮጵያን አይተናል ክፉ አይንካቹ ሰይፍሻ እናመሰግናለን።
@user-vt6iu7ym3e
@user-vt6iu7ym3e Жыл бұрын
እኔ ማጂጎን የማቀው በሚዲያ ነው ግን ልቤ ስብር ነው ያለው የጀመረውን መርሰው መፅናናችን እዲሆኝ አልበኑ ይውጣልን 😥😥😭😭
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 Жыл бұрын
ስለ ማዲጎ በሰማሁ ቁጥር እንደ አዲስ ነዉ የማለቅሰዉ ፈጣሪን ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏🥺
@GT-eg1fd
@GT-eg1fd Жыл бұрын
በእዉነት ኡፍ ዛሬ እነሱ በተናገሩት በጣም ነዉ አዲሰ የሆነብኝ
@user-ir1wf3st3f
@user-ir1wf3st3f Жыл бұрын
እኔ ደግሞወዲሙን ሣይ አልቀሣለሁ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r2Wzl6dmbJ5-mbs
@biniam2301
@biniam2301 Жыл бұрын
😂😂😂😂በደንብ ይውጣልህ
@KPOP-kq1nr
@KPOP-kq1nr Жыл бұрын
የማዲጎ የታምራት እና የሀጫሉ ሞት ልቤን እንዳደማዉ ይኖራል 🥺🥺🥺😭😭😭😭 ያማል ነብሳቹን ይማረዉ 😢😢
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 Жыл бұрын
የዴዊትስ መርጦ አልቃሽ
@lifeishard9951
@lifeishard9951 Жыл бұрын
@@rabiarabia1881 መርጦ ማልቀስን ከናንተ ነው የተማርነው😏😏😏
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
አይደል በአማራ በኦሮሚያ በትግሬ አገር የሚሞቱትስ ሂሂ አጨብጫቢ ሁሉ ሁሉም ትዝብት ነው 1አርቲስት ሲሞት ህዝቡ ወጣ ለደሆች ሲሆን መልስ አይሰጡም
@galtigray7796
@galtigray7796 Жыл бұрын
@@rabiarabia1881 dawiti digraway now ytigray ljochi rasachim enznletalen ymanm asmesay mazen mechi yasflgewal marr 💛❤️
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
እኔም አንጀቴን ነው የሚበሉኝ
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናችሁ ብርየ ከልብ ጉደኛ ነህ የተሰበረው ልብህን ይጠግንልህ አባቴ እህህህ እኔንም አስለቀሳችሁኝ ነፍስህን ይማረው ማድየ ሰይፈ ሰላሴ ሰማያዊ ዋጋህን ይክፈልህ
@Zagoy7952
@Zagoy7952 Жыл бұрын
የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን እግዚአብሔር አምላክ ለመላው ቤተስቦቹም መፅናናትን ያድልልን አሜን
@emubilal3143
@emubilal3143 Жыл бұрын
ለቅሶ የሰዉን እሩህ የሚመልስ ቢሆን ኖሮ እደጉድ አለቀስን😥😥😥😭😭😭💔 የጓደኝነት ፍቅራችሁ በጣም ያስቀናል የማዲ አምሳያ ወድም ሁላችሁም አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ
@timar4198
@timar4198 Жыл бұрын
What a matured family ! ❤ ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ 🙏
@degis9636
@degis9636 Жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን የውድ ቤተሰብ ይቅርና ለእኛም በጣም ከበድ ነው ፈጣሪ የፀናችሁ ያሬድ ወንድማችን አይዞህ
@user-ep1cs4ol3r
@user-ep1cs4ol3r Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ማዲን ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@planningintoexcellenceacad4306
@planningintoexcellenceacad4306 Жыл бұрын
My brother Berhanu, what an AMAZING soul you are!!! My deepest condolences to you!!! I am so sorry for the heartache you are experiencing right now! I pray for the solace of the Holy Spirit within you! You define the saying of "Mewelde Kwankwa New" what a beautiful, genuine and real friendship/brotherhood you had with Madi! You are Blessed and highly favored!!!!!
@nahomashbeir9938
@nahomashbeir9938 Жыл бұрын
በእንባ እየታጠብኩ ጨረስኩት ..!! ማዲዬ አምላክ ነብስህን በአፀደገነት ያኑራት ..!!
ማርቆስ አባቴ ነው...Abbay Tv -  ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:17:01
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 101 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 73 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 9 МЛН
小丑冒险给天使带回玫瑰花#short #angel #clown
0:56
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН
Всегда проверяйте зеркала
0:19
Up Your Brains
Рет қаралды 17 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
0:40
MrBeast
Рет қаралды 62 МЛН