ለማንም ያልተናገረው ሚስጥር...በጤና እክል ምክንያት ስራ አቁሜያለሁ..1400 በላይ ግጥሞችን ለተወዳጅ ድምጻውያን የሰጣቸው ፀጋዬ ደቦጭ Seifu on EBS

  Рет қаралды 103,391

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ከ1400 በላይ ግጥሞችን ለተወዳጅ ድምጻውያን የሰጣቸው ፀጋዬ ደቦጭ … በጤና እክል ስራ መስራት የማልችልበት ደረጃ እየደረስኩ ነው
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер
@kiya9587
@kiya9587 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው ከዘፋኞቹ ይልቅ መደነቅ ያለባቸው እኚህ ነቸው ግን እነሱ ተደበቅው በፊለፊት የሚዘፍኑት ናቸው ብዙ አድናቆት ያላቸው
@samm5903
@samm5903 Жыл бұрын
ለፀጋዬ ደቦጭ ለይልማ ገብረአብ እና ለአበበ መለሰ የሚገባቸውን ያህል ክብር ያገኙ አይመስለኝም በእውነት ያሳዝናል ይህን የሚያህል ታላቅ ሰው ተቸግሮ ማየት
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን Жыл бұрын
አቤ ቢያንስ ህዝቡ አሳክሞታል ❤
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ Жыл бұрын
አበበ ብርሃኔ የኔ አንደኛ አከተመ
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ Жыл бұрын
​@user-zb7cf3go6n ደንቆሮ አበበ ብርሃኔ አይችልም የተባለ አስመሰልክ እኮ። ጸጋዬ፣ ይልማ እና አበበ የኢትዮጵያ ሌጀንድ ናቸው።
@aschalewasefa8911
@aschalewasefa8911 9 ай бұрын
Ay coment yimechish😂😂
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi Жыл бұрын
ሰይፉዬ ተባረክ እንደው በነካው እጅህ ይህን የሙዚቃ ባለውለታ የሆነ ነገር አስተባብረህ የተሻለ ህክምና ቢደረግለት እላለው ችግሩን በውስጡ አምቆ እንደያዘ ያስታውቃል ከምር
@saet454
@saet454 Жыл бұрын
ዛሬ ትልቅ ሰው አቀረብክ እንደዚህ የተረሱትን ትልልቅ ስራ የሰሩትን እየፈለክ ብታቀርብ ትልቅ ነገር ነው። አንድ ሲንግል የሰራን ሰው እና አንድ ፊልም ላይ የታየን ሰው አስሬ ከምታቀርብ እነሱም በደንብ ይስሩ የሰሩትን ደሞ ማስታወስ: ክብር መስጠት: ለትውልዱም ማስተዋወቅ ይሆናል።
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 Жыл бұрын
ትክከለኛ አስተያየት ነው። ሰይፉ ድጥ እራስ ግን እኮ በተለይ ለአሁኖቹ አርቲስቶች የጡት አባት ነው
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd Жыл бұрын
Ewunet new 😢❤
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 Жыл бұрын
ትክክል እይታ እናመሰግናለን
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ
@እሰይተወለደየዓለምመድሀኒ Жыл бұрын
ጥሩ ምልከታ።
@KIBRUSirani
@KIBRUSirani 11 ай бұрын
Wehkaru
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
አውቃለሁ ፀግሸ በጣም ዝምተኛ ቸገሮኝ ል ብሎ የማያወቅ የሚናገረው ሁሉ ቅኔ የሆነ አርቲሥት የሚለው ሥም የሚመጥነው ትልቅ ደራሢ ነው።ያለመታደል ሆኖ እነደዚሕ በአደባባይ የሠው ፊት ሢገርፈው ማየት ያማል።ጠንካራ የሆነ የደራሢዋች የዘፋኞቾ የሙዚቀኞች የድራማ ተዋንያን በአጠቃላይ የአርቲሥቶች ማህበር ቢኖር አነደዚሕ አይነት አጋጣሚ ሲኖር በተረዳ ነበረ ።ብቻ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ይታከማል ።አይዞህ ፀግሽ።
@yimer2543
@yimer2543 Жыл бұрын
አበበ መለሰ ይልማ ገብረአብ ፀጋየ ደቦጭ አበበ ብርሃኔ ትውልድን ከትውልድ ያገናኙ ባለሞያዎች ናቸው። የፀግሽን ስራ ሰርታችሁ የተሻለ ኑሮ የምትኖሩ አግዙት። ተቸግሮ ሲሞት አትነፋረቁ!
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ዘፋኞችን ነው እኛ ምናውቀው ተገርሚያለሁ ይመቸው ይኸንን ጉዳይ እየሰሙ ዝም ያሉት አርቲስቶች ነፍስ ይማር ሲሞት አያልቅሱ!!
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Жыл бұрын
ፀጋዬ ደቡጭ በሰም ነበር የማቃቸው ሰላየሁዎቸው ደሰ ብሎኛል የሚገርም ሰራ ነው የሰሩት ግጥማቸው የማይጠገብ ነው እግዛብሔር ጤናውን ይሰጦት
@ታመነ
@ታመነ Жыл бұрын
ወላሂ እድሜ ለሰይፉ ፋንታሁን ፀጋዬ ደቦጭ እናመሰግናለን ለኤፍሬምታምሩ መሸደህናደሩ ና ብቅበይ ሙና የሚለውን ሳላዳምጠው ውየ አላውቅም እናመሰግናለን
@suraleul8553
@suraleul8553 Жыл бұрын
ፀጋየ ደቦጭ ❤ ጀግና ነህ አንተ ይህች ሀገር ለሰራላት ነችል ውለታ ታውቅና !!
@FikaMoboo
@FikaMoboo Жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ እድሜ ይስጥልን እንወደሃለን እናከብርሃለን
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf Жыл бұрын
ነብሱን ይማረውና ማዲንጎ ቢኖር እንኳን ላንተ ለሌላም ይተርፍ ነበር ፀግሽ በርታ ጤናህን ይስጥህ
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ማለት በስራዎቹ እጅግ የምናደንቀው አርቲስት ነው❤ምርጥ የጥበብ ሰው በእዉነት ይህንን የመሰለ የጥበብ ስራ የሰራዉን ታላቅ ሰዉን ማክበር በእርጅናው ዘመንም ከጎኑ ልንቆምለት ይገባናል!!! ፀጋዬ ደቦጭ እረጅም እድሜ እና ጤናን ተመኚሁልህ❤
@bineyamelias6205
@bineyamelias6205 Жыл бұрын
ይሔንን የመሰለ የሐገር ባለ ውለታ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ላይብረሪ የሆነ ሰው በ30 ደቂቃ ኢንተርቪ ሰርቶ መሸኘት ሰቀቀን ነው ። ሰይፍዬ ለዛሬው ሳላመሰግን አላልፍም ሆኖም ግን በቅርቡ ሰፊ ግዜ ሰተህኸው እንደምታወጉ ተስፋ አደርጋለው ። ጋሽ ፀጋዬ በእውነት አንተ የሐገር ቅርስ ነህ !!!!!!!! ፈጣሪ ይማርህ ረጅም እድሜ እመኝልሀለው !!!
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
እባክህ ሠይፉ ሠው ይመርጣል በጣም ታዝቤዋለሁ።
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 Жыл бұрын
ስለሚያመው እንዳይደክም አስቦለት ይሆናል
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ፀበል ተጠመቅ በጣም ጠጣበት ትድናለህ አይዞህ በህክምና ብቻ ሳይሆን በልብህ በምታስበው ቦታ ሄደህ በፀበሉ በርታ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ
@የተዋህዶልጅነኝ-ጐ3ቀ Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ደራሲያን እንዲሁም ገጣማያን አትደብቁብን አቀንቃኞችን የምኖደው መነሻቸውን ሳናቅ ነው በጣም ትልቅ ሰው አቀረብክልን የኢቲዮጲያ ህዝብም አያሳፍርም ስል በርግጠኝ ነት ነው ከጎንክ ይቆማል ለካ እየሰማን ያደግነው ያንተን ግጥም ነው እስከዛሬ ፀጋዬ ደቦጭን ባለማወቄ ይፀፅተኛል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እማማዬም ኢቲዮጲያ ሰላምሽ ይምጣልን ናፍቀሽናል❤❤❤
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ፀጋዬ በጣም ብዙ ግጥም እና ዜማ የደረሰ ነው የብርቱካን ዱባለ እርሳኝ አሳብ ላይ ያለው ዘጠኝ ዘፈኖች የየሺ እመቤት አብዛኛዎቹ ዘ ኖች
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ታላቁ ፀጋዬ ደቦጭ የልፋትን ያላገኘ
@voiceofbetel4082
@voiceofbetel4082 Жыл бұрын
ሰይፉ ሁሌ ነጠላ ዜማ የሰሩ ሰዎችን በማቅረብህ ታናድደኝ ነበር ።አሁን ገና ሰው ሆንክ 😍
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 11 ай бұрын
ሰይፍሻ የአንተን እንግዶች የቀየረ የሀገራችንን ሁኔታም ይቀይረልን☝ መቅረብ ያለባችውን እንቁ እንግዶች እያመጣህልነው በዚሁ ቀጥል👍
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
ጋሽ ፀጋዬ ደቦጭ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@elsadibaba7670
@elsadibaba7670 Жыл бұрын
ውይ ፀግሽ የኔ ጌታ ዛሬ ገና የተለየ ሰው አቀረብክ ሰይፉ ፀግሽ ክብር ይገባሀል
@alemuberta6264
@alemuberta6264 Жыл бұрын
ከተለያዩ ሙዚቀኞች ሰምተን የተዝናናንባቸዉ ይህ ሁሉ ግጥምና ዜማ የሰጠዉ ከዘፍኞቹ ስኬት ጀርባ የአንበሳዉን ድርሻ የሚወስደዉ ፀጋዬ ደቦጭ መሆኑን አላዉቅም ነበር። በጣም ታላቅ ክብርና አድናቆት ይገባዋል። ሙዚቃ አድማጭ የሆነ ሰዉ የፀጋዬን ደቦጭ ታላቅ ሥራ ቀደም ሲል ለማያዉቀዉ ሰዉ ሴፋሽ በዚህ ሾዎ እንድናዉቀዉና ክብርና ምስጋና እንድሰጠዉ እንዲሁም ካለበት የጤና እክል አንፃር መታገዝ እንዲችል የማስተዋወቅ መልካም ሥራ ነዉ። ሴፊሽ እናመሰግናለን ፀጋዬ ደቦጭንም እግዚያብሔር እንዲምረዉና እረጅም እድሜ እንዲሰጠዉ ታላቅ ምኞቴና ፀሎቴ ነዉ🙏 አሜን ፀግሺ የምትፈልገዉ ይሁንልህ።
@ቀብራራውወሎ
@ቀብራራውወሎ Жыл бұрын
አባቴ ጤናህ ተመልሶ እድሜ ይስጥልን 🙏😍
@ermiasnegussu902
@ermiasnegussu902 Жыл бұрын
ፀግዬን በቅርብ አቀዋለሁ ለስራቸው ስራዋች ክብር እውቅና ምስጋና ሊሰጠው ይገባ ነበር ግን አልሰጠነውም የኢትዮጵያ ሙዚቃን አይሰለቼውን ዘመን ያቀመሰን እንቁ ባለውለታችን ነው አሁንም አረፈደም !!ፀግዬ ቀሪው ዘመን የጤና የደስታ የሰላም እዲሆንልህ እመኛለው ፀግዬ ወዳጄ❤❤❤
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 Жыл бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .-*and repent to survive from the promise
@Littlemam6
@Littlemam6 Жыл бұрын
ወጣትነትህን ተጠቅመህበታል ረጅም እድሜ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Жыл бұрын
ዋዉ በትክክል መታወቅ የሚገባው!.. ትልቅ የጥበብ ሰው!... የሚገባውን ያላገኘ 😢 እንደ ብዙዎቹ😢
@EphrataGezai-ds7ep
@EphrataGezai-ds7ep Жыл бұрын
ትልቅ ሰው! ኢትዮጵያ ውስጥ የጥበብ ዋጋ እርካሽ ነው ለዛም ነው እንደ ፀጋዬ አይነት ያሉ ትልልቅ የግጥምና የዜማ ሰዋች የሰው ፊት የሚገርፋቸው።
@sintayhutilahun7966
@sintayhutilahun7966 Жыл бұрын
ብዙ የሰሩ ክብር አድናቆት ያልተሰጣቸው ከነዚህ ውስጥ አንዱ ጋሽ ፀግሽ ናቸው
@farhiwotassefa1951
@farhiwotassefa1951 Жыл бұрын
ዋዉ ክበርልን እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥህ ❤❤
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Yes በጣም ምርጥ ደራሲ ነው የማይገኝ ነው ።
@eyobkidane
@eyobkidane Жыл бұрын
በጣም በጣም genius ነው ፀጋዬ ደቦጭ ፣የፀጋዬ እሸቱን እንክት ይበል ድቅቅን masterpiece የሰራው እሱ መሠለኝ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
የሱ ስራ ነው በጣም ምርጥ ምርጥ ስራዏች ናቸው የፀጋዬ ደቦጭ ግጥሞች
@HelenAsmerom-gn2zi
@HelenAsmerom-gn2zi 9 ай бұрын
የኔ አባት አግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጦት ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahir9599
@mahir9599 Жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው። እናመሰግናለን ፀጋዬ ደቦጭ
@getachewgadissamarzema2306
@getachewgadissamarzema2306 Жыл бұрын
*** ሰይፈሻ እግዚአብሔር ይስጥህ ። ፀጊሽ የመጨረሻ ደግ አርቆ አስተዋይ የተለየ የጥበብ ሰው ነው ። እግዚብሔር ይማርህ ወንድሜ ። በቅድሚያ ጉዳዩ እኛን በጣም ይመለከተናል እና በዚህ ሰዓት ከጎኑ እንሁን ። ***
@ማሕሌት
@ማሕሌት Жыл бұрын
ጋሽ ፀጋዬ ትልቅ ሰው እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Жыл бұрын
እውነት ነው በማዲጎ ሞት በጣም ነው የተጎዳው 😢😢😢እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ጤናህን ይመልስልህ 🙏
@Abdinuressa
@Abdinuressa Жыл бұрын
ትልቅ ክብር!
@rehima4916
@rehima4916 Жыл бұрын
እንደደደ ትልቅ ሰው ምርጥ ምርጥ የምንላቸውን ስራወች እኮ ነው የሰራው ክብር ይገባዋል ❤❤❤ ❤❤
@mohamedsultan4893
@mohamedsultan4893 Жыл бұрын
ሰይፉ እንደዛሬ ተደስቼብ አላዉቅም ትልቅ ደራሲ ነዉ መቅረብ የሚገባዉ ሰይፉ እያደሰክ ያለዉ ቀላል አይደለም ሰይፉ እዉነት ለመናገር አንተሚዲያ ላይ ባትኖ ር በጣም እንደምታጎል ስራህ ይመሰክራል ከነቤተሰብህ ተባረክ
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 Жыл бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .-*and repent to survive from the promise
@tube-wg4po
@tube-wg4po Жыл бұрын
በስማአብ ዋና ዋና ግጥሞች (ዘፈኖች) ትዝታ ወደሃላ ተመለስኩ❤ የማስታወስ ችሎታ 👌 ሙሉ ጤና ይስጥህ 🙏
@ለሰላምእንትጋ
@ለሰላምእንትጋ Жыл бұрын
በጣም የሚገርም የግጥም ደራሲ ነህ ለሚጠየቀው ጥያቄ ሲመልስ እንኳን ጥበብ የተሞላው ምንም አትሁንብን እግዚአብሄር ይማርህ ቀሪዉን እድሜህን ችግርህ ሁሉ ተቀርፎልህ ተደስተህ እንድትኖር ምኞቴ ነው የአቅሜን እንዳደርግ አስባለሁ
@berhanuyizengaw-ux5sm
@berhanuyizengaw-ux5sm Жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ታላቁ ደራሲ እግዚአብሔር ጤንነትህ እንዲመለስልህ እመኛለሁ
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ፀጋዬን ደቦጭ በስም ነው የማውቀው ግን ብዙ ሲዲ ላይ ስሙ ነበር...አይ ኢትዮጵያዬ እንደዚህ አይነት ሙህር ብዙ መጠቀም ስንችል ...
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ጋሽ ፀጋዬ የሀገር ዋልታ ነህ አንተ ለልመና መውጣት የኢት ውርደት ነው ወይ ሀገሬ ፕሊስ ይሄንን እንቁ ወርቅ አልብሱት 😢😢
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
በጣም አሳዘነኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 Жыл бұрын
እንደው በእውነት አገራችን ሰላምዋ ቢመለስልን እንደነዚህ አይነት ዜጎቻችንን ለመርዳት ህዝቡ ብቻ በቂ ነበር ደግሞም ለጥቂትም ግዜ ቢሆን አይተነዋል ጋሽ ፀጋዬም ፈጣሪ ያስብህ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 11 ай бұрын
ፀግዬ አንተ የሰራካቸው ግጥምና ዜማዎች በሙሉ ምርጥ ናቸው
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo Жыл бұрын
የእኔ አባት😢😢ኡፍፍፍ ማዲዬ ሁሌም በልባችን ነህ ልቤ የአንተን መሞት አልቀበል ብሎኝ አንድ ቀን ተመልስህ የምትመጣ ነው የሚመስለኝ. ብቻ ማዲዬ ሁሌም እንወድሀለን ፀግሽ እግዚአብሔር ይማርህ አባቴ እባካችሁ ተባብረን እናሳክመው 😢😢😢
@tigist422
@tigist422 Жыл бұрын
ማዲ የሰውነት ልክ ነበር መስፈሪያው የኔ ውድ እመቤቴ በእቅፏ ታኑርህ
@TeyimHiwot
@TeyimHiwot Жыл бұрын
ጋሽ ፀጋዬ...እጅግ የማከብርህና የማደንቅህ...ዘመን ተሻጋሪ ብዕር ባለቤት..እድሜን ከጤና አዋዶ የበላዩ ያድልህ 🙏❤🙏
@JimmaworkWaktole
@JimmaworkWaktole Жыл бұрын
ያልተዘመረለት ጀግና ነው በጣም ትልቅ ሰው::
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube Жыл бұрын
ሰይፉ አሏህ ይስጥህ ጉዳችንን አደባባይ ላይ ስላወጣኸልን።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ልብ ይሰብራል።ይህ የሀገራችን ታሪክ ነው።ለሰራላት ሳይሆን ለዘረፋት ሀውልት የምታቆም ሀገር ነች።ጥበብ የምትጠራው በእናንተ ነው።ጋሽ ፀጋየ ደቦጭ እንኳን በህይወት አየንህ አስተሳሰቡ የማስታወስ አቅሙ አገላለጹ ሁሉ ጥልቅ ነው።ለጥበብ ሲል ህይወቱን እንደ ሻማ አቅልጧል።ተኪ የሌለው የጥበብ ዋርካ የጥበብ ገበሬ ጸጋየ ደቦጭ ስራቸው እንጅ እነሱ ሰው ፊት ታይተው የማያውቁ እንቁ የጥበብ ሰው።እባካችሁ በህይወት እያለ ክብሩን ድካሙን እንግለጽለት።የሱ የጥበብ ልጆችም ብቅ ብቅ በሉ።ጸጋየ ደቦጭ አንተን ለማድነቅ ቃላቶች ምንም አቅም የላቸውም።ሰይፍሻ እባክህ ተከታትለህ አቅርበው ከዚህ የጥበብ ዋርካ ብዙ ለሀገር ለጥበብ የሚጠቅም ብዙ የታመቀ የህይወት ሚስጥር አለው።እናመሰግናለን።ከበሺታው ተፈውሶ እንየው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ተመኘሁ።ላበረከትክልን የጥበብ ስራ ብድግ ብየ እጅ ነሳሁ እናመሰግናለን።
@zemetatapa6347
@zemetatapa6347 Жыл бұрын
ተባረክ ! 100%
@yonihareg5656
@yonihareg5656 Жыл бұрын
ክብር ይስጥልን ጋሽ!!! ወደ ሙሉ ጤንነትህ ተመለስህ ለማየት ያብቃን።
@ቅድሚያለናቶች
@ቅድሚያለናቶች Жыл бұрын
የኔ ዉድ ፀጊሽ ስታሳዝን ጤናህን ይመልስልህ አባቴ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
ይገርማል ይህ ታላቅሰው መከበር ያለበት ሰው ነው የሚገርም ሰው በዚ ኑሮውድነት እዴት እደሚኖሩ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Жыл бұрын
በጣም ባለውለታ ናቸው ሰይፍ እንደረድ እድርግ
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Жыл бұрын
ስይፉዬ የሳቄ ጌታ ግጥሙን ስትስማ ዜማውን ታቀላጥፈዋለሀ ❤❤❤❤የእኔ ጎበዝ
@muluadebie7945
@muluadebie7945 Жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት ፈጣሪ ጤናዎትን ይመልስሎት🙏🙏🙏
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 Жыл бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .-*and repent to survive from the promise
@dao-107
@dao-107 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ቀሪ ዘመንህ ይባረክልህ❤
@JawsawFano-eh4zt
@JawsawFano-eh4zt Жыл бұрын
በል እስኪ ሰይፉአችን ይሄን ታላቅ ወንድማችንን ለህክምና እናብቃው ወደ ዳያስፖራው የሚያስተባብርለት ሰው ፈልግ እና አንድ 200,000 ሺ ሰው 20 ዶላርስ ቢሰጠው ወደ 4ሚልዬን ዶላርስ ይደርሳል እና ለ አገልግሎቱ እንክፈለው::
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤edme ketena yesteh segaye
@enyewahmedin482
@enyewahmedin482 Жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ የሚገርም ሰው
@ayalbirhanu3208
@ayalbirhanu3208 Жыл бұрын
ጋሽ ፀጋዬ እ/ር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የሀሳብህን ይሙላልህ ❤❤❤❤
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Жыл бұрын
እደ ኤልያስ መልካ ሳያመልጡን ጋሽ ፀጋዬን መርዳት አለብን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
ሰይፉ እግዚያብሔር ያክብር ታላቁን ፀጋዬ ደቦጭን ስላቀረብከው
@kachure2274
@kachure2274 Жыл бұрын
የሰው ልጅ ስንቁን በጀርባ አገሩን በሆዱ .. ይዞ ይዞራል :: አገሩ ግን ከሆዱ አትወጣም !❤❤❤❤
@demerseyoum4762
@demerseyoum4762 5 ай бұрын
እኚን የመሳሰሉ የጥበብ ሰዎችን ሳናጣቸው እንከባከባቸው...!
@B.Amastersound
@B.Amastersound Жыл бұрын
ወይ ፀግሽ በእንዲህ ሁኔታ አገኝሃለው ብዬ በጭራሽ አልጠበኩም ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ አይዞህ
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ፀግሽ ስይፍሻ መታገዝ ያለበት ሰው እንደ ስራው አልተጠቀመም ተረባርበን እናግዛቸው ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ ከመለጠን ያሳዝናል pls
@yarredlegesse902
@yarredlegesse902 Жыл бұрын
ጸግሽ ክብር ይገባሻል
@iloveessey
@iloveessey Жыл бұрын
ጎበዝ ደራሲ ፀጋዬ ደቦጭ
@eyasumulugeta6209
@eyasumulugeta6209 Жыл бұрын
Great person. He deserve better
@MisrakeMisrake
@MisrakeMisrake Жыл бұрын
አይዞት አባቴ
@hanam3589
@hanam3589 Жыл бұрын
He deserves an honorary respect
@melakumelese916
@melakumelese916 Жыл бұрын
1400 ግጥም እና ዜማን የገጠመ ሰው ተቸግሮ ማየት ኑሮ ከበደኝ ሲል ማየት ያሳዝናል። ግጥምና ዜማ የተሰጫቸው ድምፃውያን ይፈሩ። 😢
@Nati_Mesfin
@Nati_Mesfin Жыл бұрын
ፀጋዬ ደቦጭ ዜማና ግጥም የሰራላቹ የት ናቹ ይሔን የመሰለ ሰው የሆነ ነገር አዘጋጁ እና ጥሩን እመጣለን በውጭም ባገርም ያላቹ ።
@tesfayekifle1969
@tesfayekifle1969 Жыл бұрын
ጥሩ ስራ የሰሩ ሰዎች በሁሉም መስክ አይጠፉም፡፡ ነገር ግን ዕድሉን አግኝተው መናገር ሲችሉ ብቻ ነው የምናውቃቸው፡፡
@TesfayBeyene
@TesfayBeyene Жыл бұрын
ትልቅ ክብር ይገበሃል ልዑል ኣምላክ ይማርህ one love ❤
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 10 ай бұрын
ጀግና ፀጋዬ ደቦጭ
@Abachada1
@Abachada1 11 ай бұрын
Seifu, thanks for your initiative yo bring him to your show and the first financial supoort. Please coordinate some ways in which he will have continous financial support to this great man. I will contribute what I can afford.
@AlmaWood-hi5un
@AlmaWood-hi5un 11 ай бұрын
Thank you. Tagayye. Lante sell song is Very very amazing by kuku .
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 Жыл бұрын
May God heal you Gash Tsegaye!
@yoyobuddy9874
@yoyobuddy9874 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማረው ......! ተሽሎት ውስጡ የቀረውን ጥበበ እንዲለግሰን እመኛለው ።
@belilgnesamuel9571
@belilgnesamuel9571 Жыл бұрын
ስንት በየቤቱ የተደበቁ አሉ በርታ ሰይፍሻ እውነትም #እርጅና #ስክነት ነው።አሉ ፐፐፐ ድምፅ , ብሰለት ,እውቀት, እርጋታ
@afradantube1866
@afradantube1866 Жыл бұрын
As far as my feeling is concerned, Tsegaye Deboch is a great Ethiopian! music poet writer; God bless him!
@tefayetsegaye7262
@tefayetsegaye7262 Жыл бұрын
የእውነት ሰው ዛሬ አቀረብክ
@fetihafetiha3320
@fetihafetiha3320 Жыл бұрын
ሰይፍሻ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 Жыл бұрын
ሰይፉ ዛሬ ተለየኽብኝ ትልቅ ሰው አቀረብክ ጋሽ ፀጋዬ ደቦጭ ረጅም ጤና ከእድሜ ጋር ግጥም ዜማ የሰራላቹሁ ወፍራም እንጀራ ከዝና ጋር የሰጣቹሁ ድምፃውያን እዳ አለባቹሁ
@ahmedzuq4273
@ahmedzuq4273 Жыл бұрын
توبوا إلى الله لأن بالصلاح والاسلام تحيا النفوس والقلوب وتوبوا لتنجو من الوعيد repent to Allah in Islam because by Islam live the hearts and souls .-*and repent to survive from the promise
@ruhamaatbaker4507
@ruhamaatbaker4507 Жыл бұрын
ሰይፉ አንድ ዘፈን ሰርተው ቲክታክ ላይ ለወጡ ወጠጤ ከምታቀርብ እንደዚ አይነት ሰዎችን ፈልጋቸው ትውልዱም ከድሮ ዘፈኖች ጀርባ ያሉ ገጣሚ ሰዎች አቅርባቸው ችግር ላይ ከወደቁ ቦሀላ አትሯሯጥ 😢
@Mahifkr661
@Mahifkr661 Жыл бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማሮት❤
@demelashalene5416
@demelashalene5416 Жыл бұрын
ሰይፉ ምትባ ሰልፈሽ አንድ ቀን ለሕዝብ ሲሰራ አይቸው አላቅም ሰወችን እየመረጠ ሲሸቅልባቸው ነው ማይ በዚህ ምክናት የምወዳቸውን ሰወች እሱ ሰለሚቀረባቸው አልከታተላቸው ከሸቱ ቢቀረቡ እዴት ደስ ባለኝ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
እንደዉ አላህ ሰጭ እንጅ እርዳታ ፈልገን እሰዉ ፊት አታሰቁመን ያረብ
@themane9894
@themane9894 Жыл бұрын
ሰይፍሻ በርታ እግዚአብሔር ያክብርህ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
ግን ማዲጎ ወጣትናልጅ ነዉ ቁምነገሩና ተግባሩ ቀናነቱ ትልቅ ሰዉነዉ ነፍስይማር 😢😢
@yodhemen1682
@yodhemen1682 Жыл бұрын
Seifu tebarkkk edezi aynet sew sitagezu
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Жыл бұрын
አምላክ ሥለሠራው ምድርን በክብነት ዞሮ አይመጣ የለም ወደነበረበት። የፀጋዬ ድንቅ ሥራ እነደ ዱር ዝንጅሮ ጫካ እነደለመደ ቤት መጥላት ይጠላል እሷን የወደደ በየሄደችበት ቀልቤ አብሮ እየሄደ መች አደብ ያገኘኘል ኩሩ ወዶ ያበደ። ሌላው የፀጋዮ ድንቅ ሥራ
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ትልቅሰው የአገር ባለውለታ ነው
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርዎት የኔ አባት በርሶ ስራ ስንቱ ሀብታም ሆኖ እናተ ተደብቃቹ ሲታመሙ እንኳን መታከሚያ እስከሚያጡ😢😢😢😢😢
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 Жыл бұрын
ወይኔ ሀገሬ መች ይሄን ጀግናሽን በክብሩ ዙፋን ላይ የምታስቀምጭው
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН