የ ማክቤል ሄኖክ እና እዮብ ዳዊት አዝናኝ ቆይታ | ከ2 ሚሊዮን በላይ የታየ | Makebel Henok | Eyob Dawit |Seifu on EBS Ethiopia

  Рет қаралды 1,918,640

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

በልጅነታቸው እውቅናንና ተወዳጅነትን ያገኙት በ ሞኙ የአራዳ ልጅ 4 - Mognu Yarada Lij 4 ፊልም ላይ አብረው በመተወን ድንቅ ብቃታቸውን ያስመሰከሩት ማክቤል ሄኖክ እና እዮብ ዳዊት
ግብፅን በአባይ ጉዳይ ላይ የሚሞግተው ጋዜጠኛ መሀመድ አል አሩሲ
ለወደፊቱ እግዚአብሄር ፈቅዶ ልጅ ካለኝ በእሷስም ነው የምሰይማት የቤቶች ድራማዋ ማፊ ተዋናይት ገሊላ ርእሶም
በቤቶች አዝናኝ ተከታታይ የቴሌቪዥን ኮሜዲ የቤተሰብ ድራማ ላይ 'አሜን' የተባለችውን የቤተሰቡ የልጅ ልጅ ገፀ- ባህሪን ወክላ በሚገርም የትወና ብቃት የምትሰራውና በጉማ አዋርድ የአመቱ ምርጥ ተስፋ የተጣለባት አርቲስት ሽልማትንም ማግኘት የቻለችው ህፃን ማክቤል ሄኖክ
ተወዳጅ ባለተሰጥኦ ታዳጊ የፊልም ተዋናይ እዮብ ዳዊት ገና የ10 አመት ታዳጊ ሳለ የፊልም ትወናን ጀመረ በ15 አመቱም ከ20 የሚበልጡ ፊልሞች ላይ በብቃት ተውኗል ሳይንቲስ የመሆንም ህልምም እንዳለው ይናገራል አዲስ አበባ በ1996 ዓ.ም ተወለደ
"ያልታሰበው | Yaltasebew" ፣ "ብላቴና | Belatena" ፣ "የአራዳ ልጅ | Yarada Lij" ፣ "ደስ ሲል | Des Sil" ፣ "የልጅ ሀብታም | Yelij Habtam"፣ "ሀ እና ለ | Ha na Le"፣ "ይመችሽ የአራዳ ልጅ 2 | Yemchesh Yarada Lij" ፣ "ሄሮል | Herole" ፣ "ያበደች የአራዳ ልጅ 3 | Yabedech Yarada Lij" ፣ "እስክትመጪ ልበድ | Esketemech Lebede" ፣ "አጼ ማንዴላ | Atse Mandela" ከሰራቸው ፊልሞች ውስጥ ይጠቀሳሉ::
ከ2 ሚሊዮን በላይ የታየው የ ማክቤል እና እዮብ አዝናኝ ቆይታ | Makebel Henok | Eyob Dawit
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Пікірлер: 215
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ማሻአላህ አላህ ያሣድግሽ ወሬሽ ማር ነው ማነው የሚወዳት እደኔ 👍
@snsnj9560
@snsnj9560 4 жыл бұрын
እኔ
@abel2933
@abel2933 4 жыл бұрын
Nisiha gibu tseliyu tsumu...wedeKirstos enmeles
@hayatwollotube397
@hayatwollotube397 4 жыл бұрын
ደምሬኝ
@selamtesfaye6481
@selamtesfaye6481 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያችን በሁሉም ፊት መሆኑዋ አይቀርም እግዚአብሔር መልካም አንድ ህዝብ አንድ ሀገር
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
አሜን ሰልዬ
@zaidshimendi9145
@zaidshimendi9145 4 жыл бұрын
ሰላም ሓፍተይ ብምፍንቃል:ብጥምየት:ብኤች ኣይ ቪ :ብኮራብሽን:ብዓሌታዊ ግጭት:ብወሲባዊ ዓመጽ ወዘተ ክሳብ ሕጂ ቀዳመይቲ ኣላ ::ሓደ ህዝቢ ሓደ ሃገር ክትከውን ኢትዮጵያ ጌና ነዊሕ ትዕግስቲ ይሓትት::
@zemadaily
@zemadaily 4 жыл бұрын
ፍቅር እና ሰላም ለሀገራችን ፈጣሪ በስደት ያሉትን እህት ወንድሞቼን ከክፉ ይጠብቅ ኢትዮጵያችን ትለምልም ዘረኝነት ይዉደም
@hamdiyayenatwanafaki8864
@hamdiyayenatwanafaki8864 4 жыл бұрын
አሚን ቅመሙዋ ርስቴ
@almazgetachew2725
@almazgetachew2725 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሜላይት የኔ ቆንጅ በርች
@almazgetachew2725
@almazgetachew2725 4 жыл бұрын
እርስ ትል አንድት ሴት ልጅ አለችኚ ያንችን ፍለግ እንድትከተል እፋልጋለው በጣም ጉበዝናት የክነጥበብ ብትማርልኚ ደስ ይላኛል ።እስት አሳብ ስጭኚ
@huseinabbagidi5833
@huseinabbagidi5833 3 жыл бұрын
@sami rr Delhi
@esubalewmelku1037
@esubalewmelku1037 3 жыл бұрын
W
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ
@ፍቅርተማርያምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እዮብዬ እና ማክቤል እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@samisamiselemon3824
@samisamiselemon3824 Жыл бұрын
ማክቤል አድናቂሽ ነኝ የኔ ቆንጆ
@Tube-kk2vt
@Tube-kk2vt 2 жыл бұрын
ምርጥ🥀 ባል🥀 ምርጥ🥀 አባት 🥀ምርጥ አጎት ምርጥ🥀 አያት ምርጥ🥀 አስተማሪ ምርጥ🥀 መሪ ምርጥ ጎረቤት 🥀ምርጥ 🥀ማህበረሰብ 🥀 ነብዩ መሀመድ አለይሂ🥀 ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🥀 ይምጡ ይማሩ ይወቁ የተፈጠርንለትን 🥀 ብቸኛውን 🥀አላማ አላህን እንገዛ 🥀 አላሁመ አንተ 🥀ሰላም ወሚንከ ሰላም 🥀ያዘል ጅላሊ🥀 ወል ኢክራም 🥀 ኑ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ🥀 ተማሩ እወቁ 🥀
@pkmg5434
@pkmg5434 2 жыл бұрын
ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@pkmg5434
@pkmg5434 2 жыл бұрын
ሰቢስክራይብ
@genetaytenew1222
@genetaytenew1222 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣድግሽ የኔማር ውይይይ
@binthussaintube5559
@binthussaintube5559 4 жыл бұрын
የአዩብ ደሞ ወይ በሣቅ ገደለኝ ወይ በአላህ በመዳም ሥራ የተደበረ ፈገግ ያሥደርጋር ያሥቃል
@danidanieldanidaniel1421
@danidanieldanidaniel1421 2 жыл бұрын
Oh wow it is amazing so you are beautyful and amazing Player
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 2 жыл бұрын
You are very likable dear Eyob
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@selamtube-vr8sz
@selamtube-vr8sz 4 жыл бұрын
ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kelemkelem3098
@kelemkelem3098 2 жыл бұрын
ነጻ ነት በትግል እንጂ በሰልፍ መጥቶ አያውቅም ጠበንጃህን አንሳ እንደአባቶችህ
@husseinhussein2133
@husseinhussein2133 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድግ በሉልኝ
@ayalew10pmamo51
@ayalew10pmamo51 3 жыл бұрын
እግዞብሄርመጨረሻችሁንያሳምራቹህ
@ሁለገብይቶብ
@ሁለገብይቶብ 2 жыл бұрын
እኔበጣምየገረመኚየዳዊት መልክመቀየር ነዉ😊 የጎዳናለጂ ሆኖየሰራዉ አስቀሶኛል
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
እዮብና ማክቤል ስወዳችሁ
@ayenalemabera2831
@ayenalemabera2831 4 жыл бұрын
Ty m
@gracejoc4305
@gracejoc4305 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሰወድሸ እኮ❤👄 እዳግልኝ እግዚአብሔር በጥበብና በማስተዋል ያሰድግሸ
@hubeshetbirke3478
@hubeshetbirke3478 3 жыл бұрын
ሰላም
@ErmiyasAsmare
@ErmiyasAsmare 2 ай бұрын
ምርጥ ልጅ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ምስኪን የዳዊት አባት ለሀገር የተዋጋ እግሩን ያጣ
@Samirebm
@Samirebm 4 жыл бұрын
ቆንጆ ደመርኩሽ ደምሪኝ በቅንነት
@beladomallm3390
@beladomallm3390 4 жыл бұрын
ምሰሱ
@believeinjesusdontbehypocr4085
@believeinjesusdontbehypocr4085 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/r2evapKNfbmdb9E 👈
@mareyabeba3598
@mareyabeba3598 3 жыл бұрын
እዮብየ። ስወድህ
@unitityisstrenght6578
@unitityisstrenght6578 4 жыл бұрын
ለምንድን ነው እንደ አዲስ ነገር የድሮውን የምታሳዩን አየቀላቀላችሁ
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰላም አንድነት ለኢትዮጵያ
@ሸዊትራያዩቲዩብ
@ሸዊትራያዩቲዩብ 2 жыл бұрын
የኔ ማር የጀግና ልጅ
@mahafaisal9145
@mahafaisal9145 4 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጨምርልሽ
@deesawhbetamu6155
@deesawhbetamu6155 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምወድሽ
@teematablat3777
@teematablat3777 4 жыл бұрын
የኒ ማር ልጂ በጣም ትወድሻለች
@jemiltalgen6023
@jemiltalgen6023 3 жыл бұрын
Mash alah alah yasadgesh
@salamweldu7185
@salamweldu7185 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድግሽ እማዬ ቀመም
@mamolambebo2902
@mamolambebo2902 3 жыл бұрын
Hadiya hosaina
@tube-vf4cb
@tube-vf4cb 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች የምወዳችሁ ውድ ኢትዮጰያውያን ደምሩኝ የኔ ልዩ ወች
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 4 жыл бұрын
እዬብዩ ስወድክ እኮ የኔ ጣፋጭ
@madeinethiotech2287
@madeinethiotech2287 3 жыл бұрын
ሰየይፍሻ እንወድሀለን
@thesayfikre9365
@thesayfikre9365 2 жыл бұрын
ፈጣር ያሳድግሽ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሰወድሸ እኮ ፋጣሪ ይጠበቅሸ
@huseinabbagidi5833
@huseinabbagidi5833 3 жыл бұрын
Sakse
@የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ
@የጌታልጅነኝያብቹውዳጅ 3 жыл бұрын
እዬቤ ስወድህ
@ነሽዳትዩብ-ሠ6ዸ
@ነሽዳትዩብ-ሠ6ዸ 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለሀገራችን
@Dollar3434
@Dollar3434 4 жыл бұрын
1ኛ ልጅ ነው👌
@Tube-uk2wn
@Tube-uk2wn 3 жыл бұрын
የኔ ማር ሥወዳት😍😍😍
@slassianentertainment2992
@slassianentertainment2992 4 жыл бұрын
ደረጄ ሀይሌ ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ በሳቅ አንጫወት 😂😂🤣🤣🤣
@sambekele6578
@sambekele6578 4 жыл бұрын
Eshi dare🤣🤣🤣
@zementravel9610
@zementravel9610 4 жыл бұрын
ዘመን ትራቭል ነኝ ሰብስክራይብ በማድረግ ስለ ጉዞ እንጫወት 💚💛❤
@zementravel9610
@zementravel9610 4 жыл бұрын
ደሬ በል በነካ እጂህ ሰብስክራይብ አድርገኝ በአዲሷ መኪና ይዠሃለሁ 💚💛❤ በጣም እወደዋለሁ አከብርሃለሁ።
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
@የድንግልማርያምልጂየድንግ 4 жыл бұрын
ስንቴ እናርግህ ደርየ😂😂😂😂😂
@refreshpeace8999
@refreshpeace8999 4 жыл бұрын
ደርዳሬ Derdare Tube official ameseginalew subscribe kzbin.info/door/dKcraUSHuuFDZeSzJEgv4g
@витдвт
@витдвт 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ከናተ ጋር ይሁን
@tigrinyanewschannel61
@tigrinyanewschannel61 2 жыл бұрын
Mar mar nesh weddddd
@Steyrock1
@Steyrock1 4 жыл бұрын
ጎበዞች
@znew9521
@znew9521 2 жыл бұрын
Yene wub 😘 🌹 ♥ ❤ 💖 😍
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 4 жыл бұрын
Ethiopian self-development channel, gora belu guys...
@refreshpeace8999
@refreshpeace8999 4 жыл бұрын
Hora biyewalew antim gora bali
@RebelThoughtss
@RebelThoughtss 4 жыл бұрын
@@refreshpeace8999 demerkuh enem
@ethiopiahagara4130
@ethiopiahagara4130 4 жыл бұрын
የኔ ቅመም ሥወድክ እኮ
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye 4 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖
@kifletadele6613
@kifletadele6613 2 жыл бұрын
Waw waw
@adanezeru7118
@adanezeru7118 3 жыл бұрын
live long
@bogbay604
@bogbay604 4 жыл бұрын
ድል-ዕድል
@tigrinyanewschannel61
@tigrinyanewschannel61 2 жыл бұрын
Eyobe makbel wdosh
@dubaidubai6596
@dubaidubai6596 4 жыл бұрын
የኔቅመም ስወዲሺ የኔማር እዲግበይልኚ
@abel2933
@abel2933 4 жыл бұрын
Nisiha gibu tseliyu tseliyu tsumu...wedeKirstos enmeles📿
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Ameen gena yadergeshal
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 жыл бұрын
ፍቅር ለሀገራቺን
@habtamudawit7856
@habtamudawit7856 3 жыл бұрын
The best
@ኡምራየንየወደፍትህልም
@ኡምራየንየወደፍትህልም 3 жыл бұрын
ሰይፍ ግን ዻጋዜጣኛ ብቻ ሰይሆን ኮምድም ናክ
@OscarErmiyas-ed7rd
@OscarErmiyas-ed7rd 11 ай бұрын
Wow
@aminataminat8429
@aminataminat8429 4 жыл бұрын
እዮብ አሁንማ አድጎ
@rahemt7625
@rahemt7625 4 жыл бұрын
በጣምጅ ቃሉ እራሱ ተቀይሯል አሁን ማሻ እአላህ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Egzabher yasadgeh
@adiadye2280
@adiadye2280 4 жыл бұрын
አይ እዮብ ተመስገን አትልም
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 3 жыл бұрын
Yena konjo
@ሀናየተዋህዶልጅ
@ሀናየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
የኔ ማሬ😍😍😍😘😍😘😍
@tameratgebermariam2351
@tameratgebermariam2351 4 жыл бұрын
WOW BEST OF BEST KID NICE
@sarahmohamad649
@sarahmohamad649 4 жыл бұрын
ዋው
@dianaowais1425
@dianaowais1425 4 жыл бұрын
Wowo yane tafach sewodeshe
@አለፍኩትባንተያንንመከራ
@አለፍኩትባንተያንንመከራ 4 жыл бұрын
እድግ በይ የኔማር
@murshidahussen2988
@murshidahussen2988 4 жыл бұрын
ሁለት ቅመሞች እድግ በሉ
@abel2933
@abel2933 4 жыл бұрын
Nisiha gibu tseliyu wedeKirstos enmeles📿
@የሀላባ.ልጂነኝየኡሚተነፈ
@የሀላባ.ልጂነኝየኡሚተነፈ 4 жыл бұрын
የኔ. ቆንጄ እደጊ ውድ
@leenmka8830
@leenmka8830 4 жыл бұрын
Wow Wow love love
@Yibeltal-b6p
@Yibeltal-b6p Ай бұрын
Wawe
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ
@የወድየአፊቃሪነኝሶሲጎንደ 4 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ እደጊልን
@mesitubemt2576
@mesitubemt2576 4 жыл бұрын
እሺ የኔ ምርጤ
@hamytube3728
@hamytube3728 4 жыл бұрын
ወይኔ ማማዬ ልጅ ነበራቸው እንዴ???
@ሰላም-ጨ3ጀ
@ሰላም-ጨ3ጀ 4 жыл бұрын
💟💟💟💟💟💌💌 የኔ ማር
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 4 жыл бұрын
እዩ ተኔ ማርርርርር ዛሬ ትልቅ ስው ሆንክልን ክክክክክ
@አልሀምዱሊላህሀዩየቤተሠቦ
@አልሀምዱሊላህሀዩየቤተሠቦ 3 жыл бұрын
አንተ ትንሽ ልጅ ስወድህ
@markosmesfin9309
@markosmesfin9309 3 жыл бұрын
Yamiral
@AbishiiAlamuu
@AbishiiAlamuu 4 жыл бұрын
Sefuu🧡💚🧡💚🧡💚🧡💚🧡💚🧡💚🧡🧡❤♥️💛💛💛❤👍
@SENAYITTUBE
@SENAYITTUBE 4 жыл бұрын
ስይፊነ እምትወዱ እደኔ ላይ ስብስክራይብ አርጉይ እደማክቤል ያለልጂ ይስጣችሁ
@refreshpeace8999
@refreshpeace8999 4 жыл бұрын
Thanks you subscribe indrarag ameseginalew subscribe kzbin.info/door/dKcraUSHuuFDZeSzJEgv4g
@samarhome8313
@samarhome8313 4 жыл бұрын
😍😍😍😍
@semersemer3034
@semersemer3034 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤😂swedishi makebiye
@edasoadanaadana1217
@edasoadanaadana1217 3 жыл бұрын
Life has long last
@cellnet5339
@cellnet5339 4 жыл бұрын
❤❤🌹🌹🌹🌹❤wowo
@kassarhousemaid938
@kassarhousemaid938 4 жыл бұрын
Beirut yalachu ehti wendimoche ayilachiw egzihbiher yetabkachw
@የምድረ-ከብድክስታኔ
@የምድረ-ከብድክስታኔ 4 жыл бұрын
ኧረ Dave ተመቸኝ።
@enuyeenu7304
@enuyeenu7304 2 жыл бұрын
💕💞💞💞👏👏👏
@najata.medeya2225
@najata.medeya2225 4 жыл бұрын
Habeba yanana leja yemasalagala
@fetiyaaniyo6336
@fetiyaaniyo6336 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍😍😍
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 4 жыл бұрын
😍😍😘😍
@aminacomedy50
@aminacomedy50 4 жыл бұрын
የኔ መር ዉድ የሀገሬ ልጆች በቅንነት ሰብስክረይብ አርጉኝ
@refreshpeace8999
@refreshpeace8999 4 жыл бұрын
Adrgeshalew kinjjo barch anechim be kininat kzbin.info/door/dKcraUSHuuFDZeSzJEgv4g
@aekkab4918
@aekkab4918 3 жыл бұрын
ሴፉ የሰው ልጅ ሲያልቅ ገንዘብ ትለቅማለህ የለቀምከውን ለአማራ ልዩ ሀይል ስጥ.
@RosaJuma-si6fu
@RosaJuma-si6fu 21 күн бұрын
❤❤❤🎉🎉
@meseretu8597
@meseretu8597 4 жыл бұрын
Mar
@tamrtaschalw321
@tamrtaschalw321 2 жыл бұрын
woo
@eliasthoumy5441
@eliasthoumy5441 3 жыл бұрын
hi
@betelihemtassew6581
@betelihemtassew6581 4 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😂😂😂 አይ እዩባ በአንድ ፊልም 20.000 እየተከፈለክ ሀብታም አይደለውም አላልክም ክክክክክክክ
@-wibhabeshochi5097
@-wibhabeshochi5097 4 жыл бұрын
ሒድ እንግዲ
@Pazionbatch2K23
@Pazionbatch2K23 4 жыл бұрын
Ere seifu file simez !!😂
@fsy1999
@fsy1999 3 жыл бұрын
ሰይፉን ሳታመሰግን ዝም 🤒
@fitseethio
@fitseethio 4 жыл бұрын
ሰይፋ ቸገረህ እንዴ ? ምንድን ነው ደጋግመህ ምታሳያን ??
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 4 жыл бұрын
ክክክክ
@maza.markoskmk6648
@maza.markoskmk6648 2 жыл бұрын
♥️🥰🥰
@hamadbeshir8421
@hamadbeshir8421 4 жыл бұрын
Makbyl Kayn yawtash 🤗😍😂🤣
@sumaikoo5126
@sumaikoo5126 2 жыл бұрын
😍😍😃😃
ጥግ ጥጉን ሙሉ ፊልም Tig Tigun full Ethiopian movie 2022
1:21:21
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 66 МЛН
World’s strongest WOMAN vs regular GIRLS
00:56
A4
Рет қаралды 45 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 201 МЛН