እዮብ ብላቴናው ሰለ ፍቅር ሂወቱ ተናገረ ethiopian ewnet haset tv full video

  Рет қаралды 1,233,831

Roha Media

Roha Media

Күн бұрын

የቴሌ ግራም ቻናላችንን በመቀላቀል አዳዲስ ወቅታዊ መረጃዎችን ያግኙ
Ewnet Haset On Tv❤️
ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከፊት ይምራት ከኋላ ይከተላት ከጎኗ ይቁምላት
t.me/EwnetHast

Пікірлер: 523
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
እረ አታሰጨንቄው ልጁ በጣም ሰነሰርአት ያለው ልጅ ነው ሰወድህ እድግ በለ የኔ ውድ በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ❤❤❤
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 4 жыл бұрын
ከዚ በላይ ቀድ ያውጣ Lol
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
@@sweetttpooll7926 አይባልም
@addissisay2954
@addissisay2954 3 жыл бұрын
@@sweetttpooll7926 ww
@addissisay2954
@addissisay2954 3 жыл бұрын
The @@user-sb8st7yu9y
@ghanemcell6405
@ghanemcell6405 3 жыл бұрын
@@sweetttpooll7926utdoe
@Mነኝወሎየውያውምየገነቴው
@Mነኝወሎየውያውምየገነቴው 2 жыл бұрын
እዮብ ያለበትን ፊልም ማየት በጣም ደሥ ይለኛል እዩ አብሸር በርታ
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 2 жыл бұрын
ወይ ምርጥልጂ ነው እሱ ያለበት ፊልም ደስ ይለኛል በሩቱ ወዲ ያነሬ ልጁች
@user-qc8jj4vi3v
@user-qc8jj4vi3v 4 жыл бұрын
እዮብዬ ጎረመስክ አይደል ቲዢ ላይ እያየንህ ትልቅ ልጅ ሆንክ ጎበዝ ልጅ በርታ አሳፈራችሁት እኮ ስርአቱ ደስ ሲል
@mamakete7633
@mamakete7633 4 жыл бұрын
How
@welansatesfaye4988
@welansatesfaye4988 4 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያውያን እሚስሩትን ፊልም ማየት አልወድም ግን እዮብ ካለበት ደስ ይለኛል!! ምክንያት ብትሉ ትንሽ ከባህል ስለሚወጡ ሙዚቃቸው ዳንሳቸው .... ከባህል የወጣ ስለሆነ: እራሳችሁን ሁኑ ቆንጆ ዘፈኖች አሉን ከስራችሁ ጋር እሚሄድ ምክንያቱም ሙቪ አችሁን አበሻ ነው እሚያየው ዘፈኑንም የዌስተርን ለምን ይሆናል?? ይኔልጅ አበጠ የተባለውን ቶንሲልህን በደንብ ታከመው በኃላ የኔ ልጅ ወደ ካንሰር እንዳይቀየርብህ:: ተጠንቀቅ ቤተሰቦችህ ያስቡበት አደራ አደራ::
@UserUser-vo1js
@UserUser-vo1js 4 жыл бұрын
ግን በጣም አይን አፋር ነህ የኔ ቆንጆ ስወድህ ዘላለም ኑርልኝ
@yesasye3947
@yesasye3947 4 жыл бұрын
ልጅ እኮ ነው፤ እንዴት ደስ የሚል ልጅ ነው ፡ ፡ በርታ መጽሐፍ ማንብ ጥሩ ነው እሺ፤ አድናቂህ ነኝ እሺ እደግልኝ ጎበዝ
@marthaethio3211
@marthaethio3211 4 жыл бұрын
ስርሃቱ ደስ ይላል ጨዋ ሰው ያሳደገው እንደሆነ ያስታውቃል
@user-ik4gw1dh1i
@user-ik4gw1dh1i 4 жыл бұрын
ደደቦች እርሱና ወሪው ሊላ
@gauchomarley2094
@gauchomarley2094 4 жыл бұрын
@@user-ik4gw1dh1i l
@mesganewbirku7690
@mesganewbirku7690 3 жыл бұрын
Betkekelll
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
@@user-ik4gw1dh1i የኔውድ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ
@sarawolde2790
@sarawolde2790 4 жыл бұрын
ጥያቀው አይዝናናም ይደብራል ኢዮብዬ ጣፋጭ ልጅ በርታልን
@natenate2694
@natenate2694 4 жыл бұрын
ወይኔ ኢዮባ ፊልም ላይ አድራቂ እዚህ ሲጠየቅ ዝምታምው ገርሞኛል
@fikirwalelign5969
@fikirwalelign5969 3 жыл бұрын
Ese
@genifikir4923
@genifikir4923 4 жыл бұрын
ወይነ ከዝህ አይነት ደረቅ ጠያቂ ይሰውራችሁ እዮብ እምወድክ በርታልን።
@SaraSara-kc8lt
@SaraSara-kc8lt 3 жыл бұрын
በጣም አድናቂነኝ ፈጣሪ ያሳድግህ ደናደረጃ ያድርስህ ተባረክ ስረአቱ ደስሲል
@edenzamanuel7650
@edenzamanuel7650 4 жыл бұрын
ለምትጠየቀዉ ጥያቄ ለማብራራት አትፍራ ሳትጨናነቅ መልስ የትም ስትሄድ ድፍረት ጥሩ ነው ራስህን ፈታ አድርገዉ
@melakehailu4847
@melakehailu4847 4 жыл бұрын
ልጁ ለቃለ መጠይቅ አልደረሰም -ተፋችዉ -ተጨንቆ ሊሞት ነዉ
@neimaahmedin4180
@neimaahmedin4180 4 жыл бұрын
በትክክል
@firdewschannel7104
@firdewschannel7104 4 жыл бұрын
ሀሀሀ
@user-ti4xf8yd7q
@user-ti4xf8yd7q 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
ይሔን ታዳጊ ልጅ አሁን ኖሮ ሳይጨርስ የፍቅር ታሪኩን ብላችሁ ማስታወቂያ ታወጣላችሁ? ሆሊ ውድ መሰላችሁ? ወይስ ቦሊውድ? ይሔ ትንሽ ልጅ እንዲህ ብሎ ሚድያ ማውጣት ተገቢ አይደለም
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 4 жыл бұрын
jiji New jiji New 😂🤣🤣🤣😂🤣🤣🤣🤣🤣
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
@@Riri-cq4rh ምነው አለቀሽ? ታዳጊ ልጅ እንዴት የፍቅር ታሪኩ ይባላል ነውር ነው.
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 4 жыл бұрын
jiji New jiji New ewnat new ena yeskage agelalesh enj !! Leke nesh
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh 4 жыл бұрын
Demo seka enj alkesha ayedlam, melkas ende new 😭😢 Eshe jiji
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 жыл бұрын
@@Riri-cq4rh ok tnx
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
እዬቤ ተወዳጅ አርቲስታችን በሁሉም እድግ በልልኝ
@sweetttpooll7926
@sweetttpooll7926 4 жыл бұрын
🤔ከዚ በላይ ቀንድ ያውጣ?😂😜
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
የኔውድ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማየ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
@@sweetttpooll7926 የኔውድ እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ
@MohamedAli-xm9nf
@MohamedAli-xm9nf 3 жыл бұрын
እኔምለው ፊልምላይ ብቻነው እሚቀለቀለው ምንምነገር አያርፍም እኔን በጠየቅሽን እነግርሽነበር ልክልክሽን
@user-lz3lj8kq3p
@user-lz3lj8kq3p 4 жыл бұрын
እህ አያልቅባትም አቦ አታታክችዉ ዮብየ የኔ ጀግና
@user-yz2lh7ih9o
@user-yz2lh7ih9o 2 жыл бұрын
እዮቤ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@welansatesfaye4988
@welansatesfaye4988 4 жыл бұрын
ኢዮብ ማለት ጎበዝ ጎበዝ ተዋንያን ነው በጣም ወጣት ነው:: እባካችሁ ፊልም አሰሪዎቹ አደራ ሜቱን ጠብቁለት በደንብ በደንብ ክፈሉት:: ድንቅ ድንቅ ድንቅ የሆነ ታዳጊ አክተር ነው:: አማርኛ ላይ እጅግም አይደለም ማለታቸውን አልቀበለውም ሁላችንም ኢትዮጵያውያን መሆናችንን አንርሳው:: ከቅዋንቅዋችን ከሀይማኖታችን አንራቅ አኩሪ ባህል ቅዋንቃ ነው ያለን:: አትጨመላለቁ:: ቅዋንቅዋችሁን ቅዋንቅዋችሁን አትናቁ አትናቁ አትናቁ!!!! ባካችሁ እባካችሁ እራስችሁን ሁኑ መልካም!!!!
@emuhabeshawit3779
@emuhabeshawit3779 4 жыл бұрын
እዮቤ እደግ የኔ ጨዋ የሀገራችን ጋዜጠኞች ግን ለልጂ የሚመጥን ጥያቄ ጠይቁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
እስዋ አሁን ልጇን እንደዚ አትጥይቅም ።
@tiggerlovers6281
@tiggerlovers6281 3 жыл бұрын
Amennn
@sarasid5599
@sarasid5599 3 жыл бұрын
እዮብ ከደገ በሐላ።ዝግ ሁናል የቅልልብ አይመሥልም
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 4 жыл бұрын
በሙያ ላይ ታዋቂ ነህ በሲኒማህ ህይወትም ሆነ በተለያየ ሙያ በዚህ አለም ላይ ዕውቀት ብቻ ሳይሆን ተጠቦ የሚያወራ ነው ታዋቂ የሆነው እዮብ በዚህ እውቀት ካወራህበት የበለጠ ታዋቂ ትሆናለሀ
@kafanik9769
@kafanik9769 2 жыл бұрын
Tekekel telek ewkna selalew bayfera
@muluyeyoutube4687
@muluyeyoutube4687 4 жыл бұрын
እድግ በሉልይ ሁላችሁ የኔ ምርጦች እስከ አስተማሪያችሁ
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
እዮብየ በጣም ነው እምወድህ የኔ ቅመም መስቀልክ ያምራል በሀይማኖትክ በርታ እሽ መጽሀፍ ማንበብ ላይ ብዙ ያልሆንከውና እምታቆርጠው የድሜ ጉዳይ ይመስለኛል ልጅ ነክ ገና ጨዋታ አልጠገብክም ለዛ ነው እዮብየ አሁንም እምልክ በርታ እንወድካለን እሽ
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Tmrt sra gena lij new degmo
@aweaman1497
@aweaman1497 4 жыл бұрын
ሚስኪን ሁሉንም እኔ እንጃ ነው የሚለው ታዲያ ፊልም ላይ እንዴት ነው እንደዛ የምሰራው ሴትልጂ መቅረብ ያልሺው ጥያቄ አልተመቸኝም
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 3 жыл бұрын
አላህ አፋያ ያርግን ጎበዝልጂ. እናትየ እሚለው በጣም አሰለቅሶኛል.
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 4 жыл бұрын
እዮቤ ፍቅር የኔ ምርጥ ስወደው እኮ 👍❤❤❤❤
@misseymeh9409
@misseymeh9409 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ፡እርጋታው ያስገርማል
@romanadera941
@romanadera941 4 жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ልጅ ነው ፊልም ላይ እንደምናየው አይደለም በዚህ ቀጥል ጨዎ
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማየ
@ademmohammed2160
@ademmohammed2160 4 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ ግን ሐሣብህን በነፃነት የመግለፅ ችሎታህን አዳብር!!Don't Afraid ok!!
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማርዋ
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
👍
@bereket957
@bereket957 3 жыл бұрын
እዮባ ቀጥልበት አይዞህ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 4 жыл бұрын
ጠያቂዋ አየሽ ልጅ እንደመሆንህ መጠን ትይዋለሽ ግን የምታቀርቢው ጥያቂ አይመጥነውም መጀመሪያ ልጅሽን ጠይቂ ለማንኛውም ብቁ አይደለሽም ሁኔታሽ ስራሽን አይመጥንም ።
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 4 жыл бұрын
እውነት ነው በእድሜ የሚመጥነውን ጥያቄ ነው መጠየቅ አለበት
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርይማርህ እዮብ ፀበልጠጣወንድማችን
@selomelegesse8618
@selomelegesse8618 3 жыл бұрын
ታቦተ ጽዮንን ፍለጋ እያነበብክ ነው እዩቤ የእኔ ቆንጆ በርታልኝ አያነብበክ ጨርሰው አደራ
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 4 жыл бұрын
እባክህ፣ ደስ የሚልህን ዘፈን አሰማን።
@ababagezaw4573
@ababagezaw4573 4 жыл бұрын
አቦ እዮቤ ስወደው እድሜህን ያርዝምልን
@user-lf7tt5ys6r
@user-lf7tt5ys6r 4 жыл бұрын
እዮቤ እድግበል ቆንጆ ልጅ መስቀልህ ሲያምርብህ ውብ
@ginegenet8871
@ginegenet8871 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የምወደዉ አድናቂዉ ነኝ
@eyobekebede2634
@eyobekebede2634 2 жыл бұрын
Hi
@kdrhdr4332
@kdrhdr4332 3 жыл бұрын
እዪባ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ
@tsedikoki8774
@tsedikoki8774 4 жыл бұрын
ታዳጊ ነው በዚ እድሜ የፍቅር ታሪክ ብሎ ሚዲያ ላይ ማውጣት ማለት ታዳጊዎችን ፍቅር ጨምሩ ብሎ ማበረታታት ነው
@menshitekalgi641
@menshitekalgi641 4 жыл бұрын
እዬብ አይናፋሩ በዚሁ ቀጥልበት
@mekdestasew2871
@mekdestasew2871 4 жыл бұрын
So excited to see you in a better path with the Elegant look. Take the past good and bad experience to build your future, i can see you already on your way.you were amazing ,professionally ethical and fun making journalist while you were on EBS. pls keep that good behavior of yourself and add energy to your own work.you will definately be the most successful lady and be lesson to all. your fans are by your side. Hooray... for the new path!!
@MimiMimi-pq3bx
@MimiMimi-pq3bx 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ ደስ ሲል የኔ ውድ እድግ በል ወይኔ ምን እደግ እልሀለው አደክ እኮ እኔ ደግሞ አረጀሁ እኮ ጩጬ ነበር እኮ
@user-lx1sm4hx9g
@user-lx1sm4hx9g 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@bogalechbedani1702
@bogalechbedani1702 4 жыл бұрын
ሀይ
@-tsinufikr8176
@-tsinufikr8176 4 жыл бұрын
እንዴ #ከ8 ወር በፊት የተደረገ ቃለመጠይቅ እዮባ እደግልን
@aymanosjoudi509
@aymanosjoudi509 4 жыл бұрын
እዬብየ በርታልን አስጨነቅሺው 🙄😃😃
@user-zr5ln8st5p
@user-zr5ln8st5p 4 жыл бұрын
ጓደኛቹ ደስይላሉ ማርናቸው
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 4 жыл бұрын
Awesome and beloved childhood friends....
@xxtiti1776
@xxtiti1776 4 жыл бұрын
የኔ ማር ህፍረቱ ርጋቱ ያሳድግህ
@emanmohammad8844
@emanmohammad8844 3 жыл бұрын
እዮባ ምርጥ ሰው
@hanayemuleye7102
@hanayemuleye7102 4 жыл бұрын
አረ በስማም ልጁ በጭንቀት ሞተ እዬባ በርታ
@shewitmulugeta69
@shewitmulugeta69 4 жыл бұрын
እዬባ ምርጥ....እናንተ ግን የጥያቄ ልክ ይኑራቹ እንጂ
@hdhfhfh4716
@hdhfhfh4716 3 жыл бұрын
እዮብ ወንድምን ትመሥራለህ
@hknyeuraellij1379
@hknyeuraellij1379 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል!!! እኔ እምለው ጋዜጠኛ ሲያስተዋውቅ ስለጋበዘው ሰው ያስተዋውቁና ከዛ ወደገደለው ይገባሉ ምን አይነት ነገር ነው እስኪ "....... ማንው"? ብሎ ጥያቄ
@welansatesfaye4988
@welansatesfaye4988 4 жыл бұрын
He is to young don’t bother him he is very smart I like him.. pay him pay him pay him..
@saidali3234
@saidali3234 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/fXragZlqi9Goj80
@user-dx1ci5ue5v
@user-dx1ci5ue5v 4 жыл бұрын
የጨዋ ልጅ ጎበዝ አንዲህ ነዉ ልጅ ማሳደግ
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 4 жыл бұрын
ዋውውውውው የእዮብ ጎዴኛችሁ ደስ ስሉ
@user-zp6wr9jg3b
@user-zp6wr9jg3b 3 жыл бұрын
ወይኔ ዳዎ... ሲያሳዝን ጠያቂዎ ግን በስማም
@እመቤቴቅድስትከልጅሽአስታ
@እመቤቴቅድስትከልጅሽአስታ 4 жыл бұрын
አንዳንድ ጊዜ ለምንጠይቄው ጥያቄ ትኩረት ብናደርግ መልካም ነው እድመ የማይመጥነው ጥያቄ ደስ አይልም
@እግዚብሔርመልካምነው
@እግዚብሔርመልካምነው 4 жыл бұрын
እዩብ የኔ ማር እድግ በልልን
@user-hm9uz1rt4p
@user-hm9uz1rt4p 4 жыл бұрын
እሱ በእድሜ እሷ ደግሞ በጋዜጠኝነት ዕውቀት ገና ልጆች ናቸው። ወይ ሚዲያ? ወይ ኢንተርቪው? ወይ ጠያቂና ተጠያቂ? ሳቅቼ ሞትኩ!
@alhmdulilah8997
@alhmdulilah8997 4 жыл бұрын
እዮብ ለፍቅር ደርሶ ሲያዩት ህፃን ነው የሚመስል።
@user-iw8jk4eq5i
@user-iw8jk4eq5i 4 жыл бұрын
ስወደው ስራው ላይ ብቻ ነው እምትቀጀቀጅ የቤት ልጅ ነው
@jackjiang1210
@jackjiang1210 4 жыл бұрын
ወይኔ አማካሪ ማጣት አቅም እያለው ቢያንስ ገንዘቡን ደህና ት/ቤት ቢማር ምን አለ የንግግር ችሎታው እንኳን ይዳብርለት ነበር በራስ መተማመኑም ይዳብርለት ነበር ሲያናድድ ቤተሰቦቹ ገድለውታል ልጁን አድጓል እኮ active መሆን ነበረበት እኔንጃ እኔንጃ ብሎ ጨረሰው እራሱን መግለፅ እንኳን አይችልም በደንብ በእድሜው ልክ እሚወሩ ብዙ ነገሮች ነበሩ ጥያቄውም እድሜውን ይመጥናል መልሱ ግን ደም ያፈላል
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሳድጋችሁ በርቱ መልካም እድል እመኚላችኃለሁ❤❤❤❤❤
@meremomer9219
@meremomer9219 4 жыл бұрын
እዮቤ ሥወድክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን በርታ
@Muktarshedalil
@Muktarshedalil 2 жыл бұрын
Y
@Hawa-hj1xg5cm8j
@Hawa-hj1xg5cm8j 4 жыл бұрын
ኧረ አታጨናቁት ገና ልጅ ነው ወይኔ
@hanahana6859
@hanahana6859 4 жыл бұрын
እንደልጅነትክ ያው ጎዳና ባይኖር እርዳታ ተደርጎላችው ህጻናቶች ባይጎዱ ቢማሩ ቢሰበሰቡ
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
ዋናው ጭቅላት ነው እንጅ የመንግስት የግል ትምህርት ቤት ሁሉም አንድ ነው
@saw430
@saw430 2 жыл бұрын
ያረቢ ኤረ ተዉት ገና ህጣን ነዉ ስታስጠሉ ስራ ፍቶች ኤጭ
@karma3681
@karma3681 4 жыл бұрын
ባታስጨንቂው ምን አለበት
@kamelakamela6327
@kamelakamela6327 4 жыл бұрын
ዋዉዉ ሚርጥ ደረክታርእዮብ 😍😍
@natiman5850
@natiman5850 4 жыл бұрын
7:32 min aynet teyake new laptop... is that a big deal??
@nogstetakla7865
@nogstetakla7865 Жыл бұрын
Eyobeya yanea yawhe endamewdh gobaze tawnge nahe katelbate❤❤❤
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 жыл бұрын
ምላሥህን አታውጣ እዮ
@khadijamalki2266
@khadijamalki2266 2 жыл бұрын
እዮብየምትሳራቸዉሁሉበጣምነዉየሚገረሙኝበረታ ዉይእንደደግልጅነህ
@netsilove3174
@netsilove3174 Жыл бұрын
ጠያቂዋ አትመችም እዬባ አይናፋር
@user-mv4hk1xl1m
@user-mv4hk1xl1m 4 жыл бұрын
እድግ በል እዮብየ
@siniduteshome
@siniduteshome Жыл бұрын
መጨረሻህን ያሳምርልህ እዮባ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
እረ ልጁ ይደግበት ሆ ገና እኮ ልጅ ነው
@ቡሩቱከንዲልግቾብሩቱከንዲ
@ቡሩቱከንዲልግቾብሩቱከንዲ 4 жыл бұрын
ጎበዝ ጎደኛ መውደድ 🌷
@rosekitchen1780
@rosekitchen1780 4 жыл бұрын
ኔ ምግብ በምግብ ውስጥ ቪዲዮ አደርጋለሁ የበለጠ ቪዲዮ እንዳደርግ እባክዎን ቪዲዮዬን ይመልከቱ🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💓💛💚 ያበረታቱኝ እና ይደግፉኝ
@user-sd6lv2rx4y
@user-sd6lv2rx4y 4 жыл бұрын
ጂል ናት ጌታን የአዋቂ ጥያቄ ትጠይቀዋለችደ👊
@Tube-ei2zo
@Tube-ei2zo 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-sd6lv2rx4y
@user-sd6lv2rx4y 4 жыл бұрын
@@salamphonetastic9589 የምሬነው። ያለእድሜው እደዚአይነት ጥያቄ ሆ
@salamphonetastic9589
@salamphonetastic9589 4 жыл бұрын
@@user-sd6lv2rx4y እኔም እያልኩ ነበር
@armazsegede2651
@armazsegede2651 4 жыл бұрын
Awaki new kkkk
@hikutube1700
@hikutube1700 4 жыл бұрын
ምንሼ ነው ጥያቄሽ አይነፋም
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 4 жыл бұрын
የጎዳና ልጅ ሁኖ ከ አለም ሰገድ ጋር የሰራው ምንም አይረሳኝ
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 4 жыл бұрын
በጣም ያኳን ሄለን በድሉም ነበረችበት
@user-ld6ey1ht7u
@user-ld6ey1ht7u 4 жыл бұрын
አይረሳም
@tanetame8939
@tanetame8939 4 жыл бұрын
ቅድስት ስትናገሪ እረጋ ብትይ ጥሩ ነው ድስ አይልም አገባብሽ
@abdulazizthehabesha4855
@abdulazizthehabesha4855 3 жыл бұрын
ለአንድ ጥያቄ አምስት መቶ ብር ፌር አይደለም ስንት የተራበ እያለ
@hiyuzxggi2267
@hiyuzxggi2267 4 жыл бұрын
የኔር የሄን ልጅ ስወደው
@denizebiabersamuel4291
@denizebiabersamuel4291 4 жыл бұрын
Enem
@salemtegen8077
@salemtegen8077 4 жыл бұрын
ገና ታዳጊ ነው እሚጠየቀው ጥያቄ 25 ወጣት ለሚሆን ነው ገና ልጅ ነው እያደገ ያለ ልጅ ነው እና በጣም እሜስጨንቅ ጥያቄ ከእድሜው ጋር አይመጣጠንም እና ጭንቅ እሚል ጥያቄ ነው ከእድሜ ጋር ቢሆን ጥሩ ነው
@abiyt7131
@abiyt7131 4 жыл бұрын
Eyoba film new ende eyeserah yalhew, ገፀ ባህሪው አይናፍር ነው መሠለኝ😂
@user-vs2sd7fe4d
@user-vs2sd7fe4d 4 жыл бұрын
😂
@salaamsalaam8624
@salaamsalaam8624 3 жыл бұрын
እዬብ በርታ ወድሜ ፋጣሪ ይባርክህ
@semharseltene1330
@semharseltene1330 2 жыл бұрын
wawwww yeney konajo edm ena tena yesth
@user-ij6jn1jm1z
@user-ij6jn1jm1z 9 ай бұрын
እዮብፈጣሪይጨምርልህ
@moonyoutube3643
@moonyoutube3643 4 жыл бұрын
እዮብ ስወድክ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 4 жыл бұрын
እዮባዬ አጨናነቁህኮ ሃይ
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ
@ቅዱስሚካኤልፈጥኖደራሼነዉ 4 жыл бұрын
ምነዉ ወሬዉ ሳይጨርስ ጥልቅ ጥልቅ የምትይ ደረቅ🤔
@misterasrat4812
@misterasrat4812 2 жыл бұрын
እዩብዬ አድናቂ ነኘ
@samri_thebutterfly3599
@samri_thebutterfly3599 4 жыл бұрын
This is an old interview but he’s sweet😁❤️
@You-ex5rk
@You-ex5rk 3 жыл бұрын
እህቴዋ። እስኪይ። ሰብስክራይብ። አድርጊኝ። ማማ
@zamzamyusuf28
@zamzamyusuf28 4 жыл бұрын
ከብት ነሽ የአይምሮ ህሙማን ነው የሚባለው
@gebreagziabherhaile4262
@gebreagziabherhaile4262 4 жыл бұрын
እኒዚህ ጥያቄዎች በስክሪፕት/በፊልም/ ቢሆን ኖሮ ከማንም ኔጌሬኛ ሴው በላይ ይተነትንልሽ ነበር
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
እዮብ ሰገጢ ነው እውነት ለመናገር ፊልም ለይ ብቻ ጎበዝ ነውምክኔቱም በእኔ እንጃ ጀምሮ በእኔጃ ጨረሰ እንደገና ዳኞች ማስተላለፍ የፈለጉትን ሲናገሩ እዮብ ግን አልተናገረም
@mansurmansuro1081
@mansurmansuro1081 4 жыл бұрын
ህፃን እኮ ነው አትስደቢው እህት
@user-hq2vo5eh6d
@user-hq2vo5eh6d 4 жыл бұрын
ፅኑቃል ,,, ሰገጤስ እራስሽ ካለ እድሜው ነው ጥያቄው የ13 አመት ብላቴና ነው 😷😷😷😏😏😏
@user-hq2vo5eh6d
@user-hq2vo5eh6d 4 жыл бұрын
@@mansurmansuro1081 እኮ ማማዬ አወኩ ብላ ነው በሷ ቤት ቲሽሽሽሽ
@user-hq2vo5eh6d
@user-hq2vo5eh6d 4 жыл бұрын
@samidan tube 😂😂😂😂
@sosi3603
@sosi3603 3 жыл бұрын
እርጋታው ደስሲል 😍😍😍
@ubahnour3141
@ubahnour3141 Жыл бұрын
😁🥰😁🥰😃💗💗💗❤👋👋🙏🏻
@user-ef7ul7tc9y
@user-ef7ul7tc9y 4 жыл бұрын
እዮባ በርታ አይዞክ ልጅቱ ግን አይን አውጣ ነች
@bekiiache5805
@bekiiache5805 4 жыл бұрын
እዩብ ዋዉ እርጋታክ ደስ ሲል ግን በዚው ቀጥል
ህመምሽ አመመኝ - Ethiopian Movie Hememesh Amemegn 2021 Full Length Ethiopian Film Hememesh Amemegn 2021
1:35:53
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,6 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 35 МЛН
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 1 Серия
40:47
Inter Production
Рет қаралды 1,3 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
እዮብ ና  አዲሱ የፍቅር ህይወት
25:23
Dani and Tsge Royal
Рет қаралды 382 М.
ПРИКОЛЫ НАД БРАТОМ #shorts
00:23
Паша Осадчий
Рет қаралды 4,6 МЛН