ተወዳጁ ድምጻዊ ከሞት ተረፈ

  Рет қаралды 32,978

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

4 күн бұрын

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 58
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 күн бұрын
ርዕሱ እንዴት አሰደነገጠኝ ብልግና ነው ቴዶዬ የሸገርዬ ልጅ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ ❤🙏
@mimialex2514
@mimialex2514 2 күн бұрын
ምንም ብልግና የለውም እውነት ነው
@ANDREA_GABRIELE12
@ANDREA_GABRIELE12 2 күн бұрын
እንኳን አተረፈህ🙏🏻 ልቤ ስጥቅ አለ የሀገሬ ልጅ ኑርልኝ ወንድሜ🙏🏻
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 2 күн бұрын
እግዚአብሄር እንኳን አተረፈክ ቴዲዮ💚💛❤🙏🎉🎉
@Befike_React
@Befike_React 2 күн бұрын
s ebs famil tade እኳን በሰላም ተረፈክ ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 2 күн бұрын
እንኳን ፈጣሪ አተረፈ ቴዲዬ ተመስገን
@emebetelfineh1343
@emebetelfineh1343 2 күн бұрын
ቴዲዮ እንኳን ተረፍክ። ጎበዝ አርቲስት ነህና ልናጣህ አይገባም
@user-vw1zk1eh1v
@user-vw1zk1eh1v 2 күн бұрын
እግዚአብሄር እንኳን አተረፈህ ❤❤❤
@utopiatube6293
@utopiatube6293 2 күн бұрын
Teddy Yo የአራዳ ልጅ
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 2 күн бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈህ
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 2 күн бұрын
አይዞህበርታወንድሜአበረታቱኝላልከንእናበረታታው
@sarahj4895
@sarahj4895 2 күн бұрын
Teddyo I’m happy you’re survived God protect you everywhere you go I’m big fun and you’re the best take care my brother.
@90ETHoldmusic
@90ETHoldmusic 2 күн бұрын
I’m happy that he’s fine.
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 Күн бұрын
ዝንኛ ነው ያልከው 😂😂😂😂አይ ሰይፉ 😂😂😂
@Tadedigaso
@Tadedigaso 2 күн бұрын
ቴዲ ዮ እንኮን እግዚአብሔር ኢራዳህ 😢❤
@yonag7651
@yonag7651 Күн бұрын
Glad you are ok!!! You said It is June 20th is not it is June 10th
@chuchaCh-ye1ui
@chuchaCh-ye1ui Күн бұрын
ቴዲ ዮ እግዚያብኤረ እኮን አተረፈክ ፈጣሪ መልካም ነው
@vivaviva4164
@vivaviva4164 Күн бұрын
Tedyo jegna❤
@user-on9ut6gr8n
@user-on9ut6gr8n Күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@bsttr8846
@bsttr8846 2 күн бұрын
This is Oakland brother be careful!
@user-zz7yn3rm5e
@user-zz7yn3rm5e 2 күн бұрын
ደነገጥኩ ርሱን አይቼ በስማም
@meruaj8646
@meruaj8646 2 күн бұрын
It's everyday life in America 🇺🇸 shooting everyday news 💔
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እንኳን አተረፈው
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 2 күн бұрын
አፈርበላ አሰደነገጥከኝ
@mimialex2514
@mimialex2514 2 күн бұрын
ገሎ ማንሳት ምንድነው አፈር ብላ ብሎ መደንገጥ
@hhghgt-oc2zp
@hhghgt-oc2zp 2 күн бұрын
@@mimialex2514 ጋዜጠኝው እርሱሳይ ደነገጥኩ
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 2 күн бұрын
እንኳን አተረፈህ ግን ዘፈኑ ላይ ሹት ምን ይጠቅማል
@TruthEz
@TruthEz 2 күн бұрын
ቀረፃ = [ሹት]
@sammk8771
@sammk8771 2 күн бұрын
🤣
@tesfayetabotamha3715
@tesfayetabotamha3715 Күн бұрын
My brother back to jesus!!!
@Mella341
@Mella341 2 күн бұрын
አይ ሰይፉ ...🤏❔ ቴዳ እንወድሃለ👌!
@user-nu9dt8tf1g
@user-nu9dt8tf1g 2 күн бұрын
ሰይፍሻ አብዱ ኪያር በጣም ከስቱዋል ምን ሆኖ ነው አሞታል ወይ ወይስ መቀነስ ፈልጎ ነው አሳውቀን በፈጣሪ ባባዬ እንዲ ነበር የከሳው ሲታመም ሳትነግሩን ሞቱን ነገራቹን😢abd ን አቅርበክ ጠይቅልን ስለሁኔታው እባክክ ሰይፍሻ
@SevenApp21
@SevenApp21 2 күн бұрын
ሟረተኛ
@Mg-ke8yy
@Mg-ke8yy 2 күн бұрын
Seksu mekera sewefru mekera
@user-nu9dt8tf1g
@user-nu9dt8tf1g 2 күн бұрын
@@SevenApp21 ተሳስተካል ወንድሜ የስድብ መንፈስ የተወጋ ይሁን
@AbduMan-uj4zk
@AbduMan-uj4zk 2 күн бұрын
First viewer me 💪
@godanatube5013
@godanatube5013 2 күн бұрын
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” (ማቴዎስ 11፥28) በሚለው ቃሉ መሠረት በተዘጋጀልን መንገድ ወደ እግዚአብሔር እንጓዝ። ወደ እርሱ የተጓዘ የማያሳፍር ጌታችን የጉዟችን ፍፃሜ የሆነውን የማያስቋጭ ዋጋ ይሰጠናል። Godana Tube🙏🙏🙏
@friyeamen9579
@friyeamen9579 Күн бұрын
Juneteenth Is On Dé 19th Not 20🤷🏽‍♀️ #Yo
@alula2825
@alula2825 Күн бұрын
ምነው አካበዳችሁት የእለት ከእለት ህይወታችን ነው
@Lilianjoye
@Lilianjoye 2 күн бұрын
June 19
@sofiaabera4362
@sofiaabera4362 2 күн бұрын
Juneteenth
@mahseid7243
@mahseid7243 2 күн бұрын
Yene sakita wondme enkuwan fetari aterefek sew Hager woteh satker
@TruthEz
@TruthEz 2 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ማህሰኢድ
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 2 күн бұрын
እንኳን አተረፈህ ግን ሰይፉ ህዝብ ስለ አንተ አስቦ ጠይቅልን አለኝ ሲልህ ቢያንስ የተጨነቀልህን ህዝብ አመሰግናለሁ ማለት ነበረብህ ብዬ አስባለሁ
@Ismael-isa
@Ismael-isa Күн бұрын
😅😅😅he acted like a gangster until the real gangs showed up and show them how it is.kzenam hula
@user-ie7cf5cw1t
@user-ie7cf5cw1t 2 күн бұрын
አትዝፈንአንተዘፋኝለቀረፃውጥተህፈጣሪከሞትካስመለጠህይሄመልእክትነውሌላስራቀይርዘፋኞችመንግስተሰማያትአይወርሱምብሏልየእግዚሃብህርቃልቀሪዘመንህንለሰይጣንአትዘምርለእግዚሃብሄርለሱተገዝተህታዘህኑርብትሞትእንኳንየዘለአለምህይወትአለህህወደፊጣሪቅረብአለምትሰጥናትነሳሃለችአትሞኝ
@TruthEz
@TruthEz 2 күн бұрын
ቃላት ተነጣጥለው ይፃፉ፦ ነገር ግን ፥ - “ በከበሮና በዘፈን አመስግኑት ፤ … “ ይላል (መዝ. ዳዊት ፩፻፶ ፡ ፬)። 👉🏾📖🤔
@KibromYohannes-pr4yk
@KibromYohannes-pr4yk 2 күн бұрын
​@@user-ie7cf5cw1t በማይኮ ማይክ ጥርስ ነው እንዴ የፃፍሽው😂😂
@bettylv518
@bettylv518 2 күн бұрын
June 20 sayhon 19 nw
@TruthEz
@TruthEz 2 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ቤትቲኤልቪ፭፻፲፰
@TruthEz
@TruthEz 2 күн бұрын
በ ጁን ፲፱ ፣ ፲፰፻፷፭ ዓም. ወደ ፪፻፶ ሺ የሚጠጉ ባሮች ፡ በቴክሳስ ግዛት ውስጥ ነፃነታቸውን ያገኙበት ቀን ሲሆን ፡ አራት ዓመታት የፈጀው የአሜሪካን የእርስ በርስ ጦርነት እንደ መደምደሚያም ሆኖ ይቆጠራል። የአሜሪካን ሕገመንግስት፡ በ፲፫ ኛው አንቀፅ ማሻሻያም መሠረት ፡ ባርነት በሕግ የታገደው ፡ ከስድስት ወር በኋላ በ ዲሴምበር ፮ ፣ ፲፰፻፷፭ ዓም. ነበር።
@bettylv518
@bettylv518 2 күн бұрын
@@TruthEz nobody cares with the letters okay
@abgospelmusic7748
@abgospelmusic7748 Күн бұрын
ዮ አየክ አንተ ትክክለኛ ሂፓፕ አርቲስት መሆንክን የምናረጋግጠው ከጋግስተር ጋር አገናኘክ ታድያ አንተን ጥበብ ጠርታክ የለ ...አንተ ጀምረከው ሂፓፕ በአማርኛ ይመችክ
@yilikalsemuniug3067
@yilikalsemuniug3067 2 күн бұрын
Bemote
@gosateferi1793
@gosateferi1793 2 күн бұрын
የአብይ አህመድ እርግማን ምልክት ነው ይቅርታ በል ያለበለዚያ ዋ
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h Күн бұрын
ሰይጣን 💀 እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር እረኛዬ ነው ❤
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 күн бұрын
ይሄኔ መርቅኖ ይሆናል ምን እንደሚመስል ጫታም 🤨🤨
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 83 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Can this capsule save my life? 😱
0:50
A4
Рет қаралды 34 МЛН
Когда все обошлось 😮‍💨 | Королева Двора
0:16
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,5 МЛН