ይከስከስ አንወርድም….የአቪዬሽን ባለሙያው ዮናታን መንክር በሳቅ ትን አለው... || Tadias Addis

  Рет қаралды 37,476

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Пікірлер: 419
@AbubekerEdris-g1z
@AbubekerEdris-g1z 2 ай бұрын
በሳል አስተያየት ነዉ እናመሰግናለን ልጁ አስተማሪ የሆነ ቅጣት መቅመስ አለበት ሠይፉ ምህረት ይደረግለት የሚል ይመስላል
@samueldriba8731
@samueldriba8731 2 ай бұрын
ዋው አቶ አለሙ በቀለ ክብር ይገባዎታል ከልብ እናመሰግኖታለን እጅግ በጣም ትልቅ አርያ የሚሆን ተግባር ነው የፈፀሙት ፈጣሪዬ እድሜ እና ጤና እንዲሁም የዘላለም ህይወትን ይስጥልኝ አባቴ ከልብ አኩርተውናል
@fatumayusof1652
@fatumayusof1652 2 ай бұрын
ውረዱ ከተባሉ በሰላም ቢወረዱ ምን አለበት ሀገራችው ውስጥ ነው ያሉት እዛውቢድሩ ከቻሉ ቢወጡ ምን አለበት የኛህዝብ ሁሉግዜ ህገውጥመሁን ይወዳሉ መብት መጠየቅ በአገባቡ ነው
@frehiwotbefekadu8792
@frehiwotbefekadu8792 2 ай бұрын
Tikikil, mehayim new liju.
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913
@sadikahmedweyosadikahmedwe6913 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ክሪሽና ነው በለኝ
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 ай бұрын
የቦሌ- ፒያሳ ታክሲ መሠላቸው? አንወርድም!? የአመቱ ምርጥ ሰገጤ መንገደኞች!
@ahmedyesuf2925
@ahmedyesuf2925 2 ай бұрын
ይሄ ጆን ዳኒ የሚባል ልጂ ሰገጤ ነገር ነውደ የፒያሳ ታክሲ መሰለውደ 😂😂
@mussie7051
@mussie7051 2 ай бұрын
I've flown with Ethiopian Airlines many times, and they have the best pilots I've ever experienced.
@meeenegn3361
@meeenegn3361 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ሠላም ባስ ነው በለኝ😁
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
😂
@ዜድቅመሟ
@ዜድቅመሟ 2 ай бұрын
😂😂😂
@SenyaNuru
@SenyaNuru 2 ай бұрын
😂😂😂😂 ቀላል
@ZainabMo-d3w
@ZainabMo-d3w 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@hanaeldana
@hanaeldana 2 ай бұрын
😂😂🎉
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 2 ай бұрын
ረ አናትክ ይከስከስ የሀገራችን ስም አታስጠፉ የቴክቶክ ላይክ ያደነቆራችሁ ደነዝ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ጀግና ጀግና አጫወተዉ ወራዳ ሰገጤ
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 ай бұрын
​@fjgdgg1538 የምር እልም ያለ ሠገጤ ነው
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 ай бұрын
ጭራሽ አንበሳ ባስ አደረገው እኮ።
@danielnugusie
@danielnugusie 2 ай бұрын
'​@@AbabaJa-o6h
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 2 ай бұрын
ወጠጤ ዘሎ ያልጠገበ ነገሮችን ተረጋግቶ መናገርና ማስረዳት ይችል ነበር ቅጣቱን ይሰጠው
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
Bus ውስጥ ያሉ መሰለኝ😂😂😂😂እንደው የጉድ ሀገር ሆነች እኮ ሀገሬ😂😂😂😂
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
አወ 😂😂😂 አንወርድም😂
@Jarry-z3g
@Jarry-z3g 2 ай бұрын
ዛሬ ቀናችንን የሳቅ አርገውልናል እናመሠግናለን
@eliasdemisse7841
@eliasdemisse7841 2 ай бұрын
I remember last year, my flight was on February 14th from Seattle. The weather was very bad. I drove to the airport, and when I got close, they canceled the flight because of the weather. They told me they would call when the weather improved. The next day, they told me I had to come back on February 15th. I had a connecting flight to Chicago. Wow, you wouldn't believe it-when I was in Chicago, the weather was around -10°F. We were inside the plane, and they told us the weather was really bad. The plane was delayed for almost 8 hours as they cleaned up the snow. This kind of thing happens, especially in the winter. The first priority is safety-that's the main thing.
@danihannibal6356
@danihannibal6356 2 ай бұрын
የ ዓመቱ ፋራ አንወርድም ሞትኩ 😅😅😅😅
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 2 ай бұрын
ልጁ ያደረገዉ እጅግ አላዋቂነቱን የሚያሳይ ነዉ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግን የቀድሞ ምርጥ መለያ ባህሪያቱን እያበላሻቸዉ ነዉ። በተለይ ባለጊዜዎቹ አልቻሉበትም።
@Amen_2008
@Amen_2008 2 ай бұрын
balagize min yadirgilh Denez
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 2 ай бұрын
@@Amen_2008 የማነህ ደደብ። የደንበኞችን ንብረት የሚሰርቅ ቦርኮ ጋላ የተሰበሰበበት አየርመንገድ መሆኑ የአደባባይ ሚስጥር ነዉ። የበሬ እበት።
@samueldriba8731
@samueldriba8731 2 ай бұрын
​@@dilishaalmazu4156አሁን ማንነትህን እና ምክንያትህን ግልፅ አድርገኸልናል ተረደተንኻል
@ziziEthiopia
@ziziEthiopia 2 ай бұрын
​@@dilishaalmazu4156gezesh yetar dedab bela ager geze ket new ye metan nagarangoch edme lekachun be sedeb tebabachu 🥴
@Itopeya222Itopeya
@Itopeya222Itopeya 2 ай бұрын
ሰገጤ ህፃን
@daniel4799
@daniel4799 2 ай бұрын
ቲክቶከሩ በግዜያዊ ንዴት ተበሳጭቶ አለም አቀፍ የ በረራ ህግን ነው በግልፅ የጣሰው!!! ድርጊቱ የአውሮፕላን በረራን አስገድዶ ከመጥለፍ ወይም ከማፈንዳት ጋር ሊነፃፀር ስለሚችል ቅጣቱ በትንሹ ከ10 እስከ 20 አመት እስራት ሊሆን ይችላል!!!! በእውነት ለመናገር እናት ሀገር አለኝ የምለዉ ይህን ቲክቶከር በወንጀሉ ልክ ቀጥታው እኛን ስታስተምረን ማየት ነው!!!!በተረፈ በአንድ አይናችን በአየር መንገዳችን አንሳፈጥም!!!!!!!
@balchaanwar6308
@balchaanwar6308 2 ай бұрын
ይህ ቲክቶክ የሚሉት የብዙ መሀይማን መሰባሰብያ ሆኖ የውርጋጥ መጫወቻ ሆንን እኮ።
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
በጣም
@GMM2324
@GMM2324 2 ай бұрын
እነዚን የስም ዝርዝራቸው ልቅም አርጎ ይዞ እስከ መጨረሻ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳይሳፈሩ ማድረግ ከአየር መንገዱ ይጠበቃል
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
እዛ የነበሩት የነበሩት በሙሉ መቀጣት ያለባቸው ባለጌ መሆና ያስመስከሩት
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 2 ай бұрын
በትክክል
@nuale23
@nuale23 2 ай бұрын
በትክክል
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 2 ай бұрын
በትክክል አንድ ደህና እንዴት ይጠፋል?
@KirubelBirhanu-h7c
@KirubelBirhanu-h7c 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Fiker123
@Fiker123 2 ай бұрын
‼️‼️‼️‼️አላዋቂን አዋቂ....ታዋቂ....እያላችሁ የምትሰጡት ሙገሳ እንዲህ ያዋርዳል ኮመንት የምትስጡ ሳያውቅ አውቀሀል እያላችሁ ሰዎች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ።‼️‼️‼️‼️
@shimzewge1195
@shimzewge1195 2 ай бұрын
ልጁ በትዕቢት የተወጠረ ወጠጤ መንገደኛ ነው ። ያወቀ መስሎት ነውና ተገቢ አስተማሪ የሆነ የእርምት እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል።
@tigibiz9774
@tigibiz9774 2 ай бұрын
This is embarrassing for Ethiopian airlines. All the people who are yelling they should be arrested.
@samueltekle8498
@samueltekle8498 2 ай бұрын
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኔ ነዉ እንኳን ሲከሰከስ ሲጫር ያመኛል ።ወንድሜ ተረጋጋ ይከስከስ ነው ያልከው ?ተመርመር
@yayne1988
@yayne1988 2 ай бұрын
@abeebakassaye3195
@abeebakassaye3195 2 ай бұрын
ቲክቶከሮች ጠግበዋል በጣም 😂😂😂😂😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
የስተፍሱላቸዉ ጥጋብ ችግር ነዉ
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
በጣም ጠግበዋል 😂😂😂
@selamawetketema4257
@selamawetketema4257 2 ай бұрын
እስር ቤት አስገቡና ቀጥቅጡት ጥጋቡ ይበርድለታል ለሀገር ጥቅም የሊለው ባለጌ ነው
@henokgebretensayaddisababa6683
@henokgebretensayaddisababa6683 2 ай бұрын
ቲክቶከሩ አላዊቂነቱን እና ምን ሊፈጠር እንደሚችል የማያቅ ጋጦጥ መሆኑን ያሳያል ይሳቅልኝ ብሎ ነው ያረገው ግን የሀገሩን ኤርፖርት እያዋረደ መሆኑን አይረዳም።
@frieyoutube
@frieyoutube 2 ай бұрын
ነበርኩ በጣም ነው ያዘንኩት በማንም አልፈርድም👌ግን ውረዱ ከተባሉ መውረድ ነው ታክሲ አደል😅
@yordanossenay
@yordanossenay 2 ай бұрын
Eze tarekawi kelet mehale nebersh lalemekeretse angetachewen sedefu yeneberu alu
@Gelila67
@Gelila67 2 ай бұрын
ለካ ሀገራችን የሞላው ሰገጤ ነው በጣም ቡዙ ይቀራል ስልጣን ለሕዝባችን ያሳዝናል ውረድ አልወርድም ግብግብ 🤦
@almaw15
@almaw15 2 ай бұрын
እኔ የማዝነዉ ይህን መሰል ደንቆሮ የሚከተሉ ደናቁርት መብዛት ትውልዱ ወደየት እየተጒዘ እንደሆነ ሳስብ ይጨንቀኛል ፣አገር ተረካቢ እያልን የምናቆላጵሰው ይህ እንደ ከብት መንጋ ጥቅምና ጉዳቱ ሳይለይ መከተሉ ይገርመኛል፡፡ እረ ጎበዝ እናስተውል፡፡
@tesfayegebrehiwot4034
@tesfayegebrehiwot4034 2 ай бұрын
ከዚህ ልጅ ጀርባ እነማን አሉ?
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 ай бұрын
Tiktok ላይ አበባ እየለመኑ ለሀገር ስራ የሰሩ አስመሰለው እኮ ወይ አለማወቅ ደፋር ያድርጋል
@daniel-m1p8w
@daniel-m1p8w 2 ай бұрын
ምን ያህል ትውልዱን አደንዝዘውት እንዳኖሩት ነው የሚያሳየው።
@Heesum-j9b
@Heesum-j9b 2 ай бұрын
ልጅነት ነዉ ደሞ ተከታዮቹ ናቸዉ ለዚህ ያበቁት በርታ በርታ እያሉ ቲክታክ የሚመለከት ሁሉ ትክክለኛ ነዉ አይባልም ከስተቱ ይማርበታል
@yebeltalhaddis661
@yebeltalhaddis661 2 ай бұрын
ዬኒ ምርጥ ትንተና።
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ተራበዉ ለጠገበ አዝናለሁ አለ ያገሬ ሰዉ ጥጋብ ነዉ እዲህ ያረገዉ አስተፍሱለት ግደለኝ ምን ማለት ነዉ ማፈርያ ጀግና ለትባል ነዉ አዪደለህም ሰገጤ ክፍታፍ ነህ
@gashawasfaw4839
@gashawasfaw4839 2 ай бұрын
Bus እንኳን ቢሆን የድህንነት ችግር አለ ካለ ተሳፍሪን ያስወርዳል እኔ ብዙ ግዜ bus ሰመለስ ትዝ ይለኛል plan ላይ አልወርድም የአለም የመጀመሪያው ባለጊ ሰውየ ህግ ከላ ለሌሎች አስተማሪ የሆነ ቅጣት መቀጣት አለበት
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 2 ай бұрын
የረሳሁትን ታክሲ አስታወሰኝ 😮😮
@yimm9742
@yimm9742 2 ай бұрын
I’m proud of my beloved Ethiopian airlines! I been traveling all the time with Ethiopian airlines!
@AlTamkeen-p4t
@AlTamkeen-p4t 2 ай бұрын
የመዳረ ተክሲ አረጉት እዴ ምነይነት ዘመን ነው ክብር ይለመ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
ምን አዲስ ነገር አለ የእየር ንብረቱ አደገኛ ሆኖ ሲገኝ በረራ መስረዝ ግድ ነው። ከሚመጣው አደጋ የመንገደኞችን ደህንነት መጠበቅ የአየር መንገዱ ግዴታ በመሆኑ ነው። በአስተሳሰብ ራሳችንን እናበልፅግ። የግል አስተያየቴ ነው።
@AmehaMamo
@AmehaMamo 2 ай бұрын
እንዲ አይነት ዜጋ ነው ያፈራነው እሄ የህግ መላላት ነው!
@DereseAshenafi
@DereseAshenafi 2 ай бұрын
ኣያስቅም አንጀት የሚያሳርር ጉዳይ ነዉ ስርአት አልበኝነት ነዉ መከባበር ያስፈልጋል
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
በትክክል
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 ай бұрын
ያለምክንያት ውረዱ አይባልም 😂😂😂😂ወይ ሰገጤ ማፈሪያዎች😂😂😂😂
@mustefaabdeselam1280
@mustefaabdeselam1280 2 ай бұрын
መታሰር አለበት ልጁ ይህ ኤርትራዊ ደንቆሮ አንድ ዎጠጤ የአገርን ከፍተኛ ተቋም ማውረዱ ይገርማል መታሰር አለበት
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ቴክቷክ መሰለዉ ሰገጤ
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 2 ай бұрын
Don’t mention Eritrea 🇪🇷 you layers , if he is Eritrean they would not wait to kill him ,
@ኢትዬጵያትቅደም-ረ7ከ
@ኢትዬጵያትቅደም-ረ7ከ 2 ай бұрын
ኤርትራዊ አይደለም ሰገጤ አጋሜ ነዉ
@የማያእናትነኝልባሟሴት
@የማያእናትነኝልባሟሴት 2 ай бұрын
ወይኔ ይሄ ህዝብ ጨልሏል 😢😢😢
@ktube8920
@ktube8920 2 ай бұрын
😂😂😂
@ኢትዮጲስ
@ኢትዮጲስ 2 ай бұрын
Baychelil neber yemigermew kemidersbet antsar
@Jarry-z3g
@Jarry-z3g 2 ай бұрын
ስልኩን ለምን አልተቀበሉትም
@selamdura5936
@selamdura5936 2 ай бұрын
የከተማ ባስ ነበር የመሰላቸው:: በአየር ተሳፍረው ስለማያውቁ experience አልነበራቸውም :: ያላወቁ አለቁ ነው ነገሩ ::
@ramadan1707
@ramadan1707 2 ай бұрын
እነዚህ ጥንብ አጋሜዎች ምቀኞች ስዶች የሃገር ጠላቶች ምን ይሻለናል
@ashuletamiru9433
@ashuletamiru9433 2 ай бұрын
ይህ ከአገር ክህደት ተለይቶ የሚታይ ጉዳይ አይደለም፤ ተገቢ ቅጣት ማግኘት አለበት።
@Oldkorkoro911
@Oldkorkoro911 2 ай бұрын
እሄ የ ቲክቶክ ለማኀ,የሀገራቺንን ስም አጥፉቶ ቀልድ የለም,በ እንግሊዘኅ ሳይቀር የአየር መንገዱን ስም እያጠፉ,መከሰስ አለበት
@oneethiopia186
@oneethiopia186 2 ай бұрын
Seyfu, you’re sending them for this mission.
@hailuhordofa5127
@hailuhordofa5127 2 ай бұрын
ይኸ ምንማለት ነው?
@sabrinayrus3441
@sabrinayrus3441 2 ай бұрын
ሠገጤ ሢሠለጥን ዲሮም ያውነው ውይ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@negabe7417
@negabe7417 2 ай бұрын
የዓመቱ ምርጥ አዝናኝ 🤣 ፪ ፕሌን የወጣው ወደ መገናኛ ነው 🤣❤ እንዳዛሬ አልቅሼ አላቅም 🤣 ደግነቱ የወጭ ዜጋ ተጓዥ የሉም 🙏🤣
@meram-no8we
@meram-no8we 2 ай бұрын
ስርአትና አደብ ወላሂ ገጠር 💪💞💞💞
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 2 ай бұрын
በታክሲ ላይ የለመደ አፍ ፕሌን ላይ ኡኡኡ እራሱን የቻለ ህግ ና ደነብ አለው በረራ
@Asru-123
@Asru-123 2 ай бұрын
የአመቱ መጨረሻ ጂል ገናታዋቂ ነኝ ብሎሠገጤ
@BelayLamore
@BelayLamore 2 ай бұрын
የበህር ወደብ ያስገኘን ብቸኘው አማራጫችን የማንም ወጠጤ ስም ማጥፋት ኣለ መብሰል ነው
@Hawinet-z7r
@Hawinet-z7r 2 ай бұрын
ታዋቂ መሆን አዋቂ መሆን አይደለም። አሁንስ አበዙት እነዚህ tiktalkers. በሀገር interest ላይ እንደሰራ አያውክም እንዴ። Working against Ethiopian airlines is working against the Ethiopian public interest at large . ዬትም ሀገር በ public interest ድርድር የለም።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 2 ай бұрын
አቶ በቀለ እግዚአብሔር ይክብርልን እድሜ ጤና ይስጥልን በእውነት ኢትዮጵያውያ አለች ለማለ ምልክት ብዙ መልካምሰውአሉ ክፍ አንካችሁ
@Tigisttigist-jw9vz
@Tigisttigist-jw9vz 2 ай бұрын
ምን አይነት ጀዝባ ነው ባካችሁ
@yeworkuhadegefa9551
@yeworkuhadegefa9551 2 ай бұрын
😂😂 ባስ ውስጥ ያሉ ይመስላሉ። ሃሃሃሃ ወይኔ ጉዴ ልጁ ምን ሆኖ ነው
@Love1love1love1
@Love1love1love1 2 ай бұрын
Customer is always king🎉🎉
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 ай бұрын
Costumier is right but Not in Ethiopia 🇪🇹
@yayne1988
@yayne1988 2 ай бұрын
@@genetasefa8364First of all mind your language 😅😅😅
@EThiopian1895
@EThiopian1895 2 ай бұрын
Thenku. More. Porson. Not only jondani !!!!!!!!
@girmaybirhanu9157
@girmaybirhanu9157 2 ай бұрын
እረ ይህንን ዩቲዩበር ነኝ የሚል ህጻን ምን ይሁን እንደሚል አይገባኝም እረ ስቀላችሁት አውርድት
@BabeGelaye
@BabeGelaye 2 ай бұрын
ምርጥ ፋራ ጆን ዳንኤል ነው
@የመንዝወርቅ
@የመንዝወርቅ 2 ай бұрын
ጆን ዱቄት ሳይቀር ተሸክመህ ሄደህ የዋህ ነህ አንወርድም 😂😂😂😂😂 ታክሲ አደረከው ለማንኛውም በክፋት አይደለም ምህረት ይደረግለት
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
አረ እንዳይደረግለት
@sintayehutiku2833
@sintayehutiku2833 2 ай бұрын
ምን አይነት ልጆች ናቸው። ይቀጡ
@NegashLegesse
@NegashLegesse 2 ай бұрын
ለምን ትሸፋፋናላችሁ ልጁ ኮ ከትግራይ ፓለቲካ አያይዞ ያለን አንድ ኢትዮጵያን ሊያጠለሽ ፈልጎ ሆን ብሎ የሰራው ቅሌት ነው።መንግስት ርምጃ ይውሰድ ማንም ባለጌ እየመጣ አይቅዘንብን
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
በጣም ማፈርያ ሰገጤ ነዉ ግደለኝ ጀግና የሆነ መሰለዉ
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
ኤርትራዊ ነው ማለት ፈርተህ ነው አፈር ብላና? ትግራይ ትግራይ ስትሉ ዕድሜአችሁን ጨረሳችሁ። ከትግራይ ራስ ውረዱ። ሐቁን ተናገሩ።
@NegashLegesse
@NegashLegesse 2 ай бұрын
@@woinshetkassaye7174 ኤርትራም ከሆነ ምን ለየው ቀልቀሎ ስልቻ።።።ስልቻ ቀልቀሎ ነው ኮ
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 ай бұрын
​@woinshከእናንተ ኮተት እንጂ ምን ጥቅም አለ የባንዳ ጥርቅሜetkassaye7174
@woinshetkassaye7174
@woinshetkassaye7174 2 ай бұрын
@@NegashLegesse እኮ በስሙ ጥራው ነው ያልኩት። የማንም ሰገጤ ኤርትራዊውን በስሙ መጥቀስ ፈርታችሁ እንደድሮ መስሏችሁ አሁንሞ የትግራይ ተወላጅ ነው ብትሉ ፋሽኑ አልፎበታል አባቴ። የተበላም ዕቁብ ነው።ማን ይሰማል?
@አ..ሻ
@አ..ሻ 2 ай бұрын
አልተማረምእደ
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 2 ай бұрын
ሥንት ቸግር እያለ ሌላ አጀንዳ ትሠጣላችሁ እዚህ የቃቃ ጨዋታ ያመጣሉ ምንም ይነፋም ሁሉም ወገን ያሥቃ ILS(instrument landing system) CAT II And CAT III መግጠም ያሥፈልጋል on Runway
@kidistabagaze2717
@kidistabagaze2717 2 ай бұрын
Ethiopian 🇪🇹
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 ай бұрын
ያህ ልጅ ቅጣት ማግኝት አለ አውሮፕያከስከ ማለቱ ሊቀጣያገባ አውርፕ አብራ ያለ ቤተስብ ምን ያህልእንደሚጨነቅ ማያስብ ምናገ አያበለ አውሮፕላኑ የሆ ነገር ቢሆ ፓይለቱ ሚሳበበ( ያህ ባለጌ መታስር ያለበ ስነስርአት እንዴሌለ ሚያሳየን
@fikrtadele4966
@fikrtadele4966 2 ай бұрын
ይሄዳል ብለከን አደል የጫከን 😂😂😂😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ማፈርያ ናቸዉ ደሞ ቀረፀዉ ሰገጤወች
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂kkkkkkk
@nuale23
@nuale23 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Hanany-y1m
@Hanany-y1m 2 ай бұрын
እዴት ይቀዳል ወላሂ ሊቀጣ ይገባዋል ታክሲ መሰለዉ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 ай бұрын
ትክክል
@MelatAseffa
@MelatAseffa 2 ай бұрын
ይሄዳል ብለህ አይደል የጫንከን አዋቂና ታዋቂ መሆን ይለያል
@mercyHadgu
@mercyHadgu 2 ай бұрын
ምህረት ቢደረግለት!!!!!!!!!!!!!
@AbabaJa-o6h
@AbabaJa-o6h 2 ай бұрын
ምን ስለሆነ
@JamanishMohammad
@JamanishMohammad 2 ай бұрын
ሠገጤ ጋጠወጥነው ልጁ
@kidistabagaze2717
@kidistabagaze2717 2 ай бұрын
😅
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 2 ай бұрын
ወላሂእዴት እደ ሳኩኝ እኔያሳዘነኝ ከነዚህጋ መደመሬነው😢😢 አስነሳው አንወርዲም 😅😅
@Mastuyoutube
@Mastuyoutube 2 ай бұрын
የዱቄት ቅጣት አርገው
@semirajibril591
@semirajibril591 2 ай бұрын
He knows only recording videos on TikTok 😂😂😂😂😂😂😂. I am going to die by laughing.
@LemlemDesta-t9x
@LemlemDesta-t9x 2 ай бұрын
ግን አየር መንገዱ ውስጥ የሚሰሩት ሰራተኞች ግን ፍተሻ ላይ ያሉ ቋንቋ እንኳን በስርአት የማይችሉ ሰውን የሚያንገላቱ ናቸው ሰራተኞችን አስተካክሉ ባይ ነኝ
@Rozaguraga
@Rozaguraga 2 ай бұрын
ታክሲ ነው እንዴ😂
@yebeltalhaddis661
@yebeltalhaddis661 2 ай бұрын
Hi Yoni
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 ай бұрын
መኪና መሰሎት ነው ወይይ ልጁሚኒባሰ ውሰጥ ያለ መሰሎት እኮ ነው ሰለፕሌን በጭራሸ አያውቅም የሚኒባሰ ልማድ አለቅ ብሎት ነው መሳቂያ
@fredjean4506
@fredjean4506 2 ай бұрын
በወቅቱ ጠዋት መግባት የነበረባቸዉ መንገደኞች በአየር ፀባዩ ምክንያት ከቀኑ ሰባት ሰአት ጀምሮ ነበር የገብት ለዚህም ነዉ ከቀኑ አምስት ሰአት የሚጠናቀቀዉ አለም አቀፍ በረራ ከምሽቱ አንድ ሰአት ተኩል ሳያልቅ እየሰራን ነበር አንተ ዉርጋጥ ያልበሰልክ ዋጋ ትከፍላለ
@fentax111
@fentax111 2 ай бұрын
ቲክቶክ ሰው አበላሸ ላልተማረ ተሳዳቢ ባለጌ በሙሉ ዶላር እየሰጡ አፋችን እንፀዳዳ አሉ
@today1814
@today1814 2 ай бұрын
ሰይፍሻ የ ticktock ታዋቂዎች እኮ አዋቂዎች አደሉም
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 2 ай бұрын
ይሄ ወጠጤ እንዴት እንደጠገበ። አዉቶብስ ነዉ እኮ ያስመሰለዉ።
@esubalewkassahun5958
@esubalewkassahun5958 2 ай бұрын
ጆን, የስም አራዳ!😂😂😂
@solo6050
@solo6050 2 ай бұрын
ወለጋ ላይ መጣል ነበር እናንተን
@solomangutema6655
@solomangutema6655 2 ай бұрын
እ ረረረረረረ ቀልድ በአይናችን ? በአንዱ
@mesfinassefa3881
@mesfinassefa3881 2 ай бұрын
እንግዳው የኢትዮጵያ አየር መንገድ American air lines ,United air lines ይበልጣል ማለትህ ያለህን aviation እውቅት ማነስ ያሳያል በተረፈ ግን ትንተናህ ትክክል ነዉ
@rametotibeisso69
@rametotibeisso69 2 ай бұрын
popularity means not wise equivalent. safety first always. big old strong institution . I used many times good service, focus on positive news.
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 2 ай бұрын
ወይኔ ወርደት
@negabe7417
@negabe7417 2 ай бұрын
🤣 ብቻ
@Itopeya222Itopeya
@Itopeya222Itopeya 2 ай бұрын
አይይይይ ውርደት መኪና መሰለው
@SurprisedOstrich-zd4xu
@SurprisedOstrich-zd4xu 2 ай бұрын
Wetatu bezih lik new yedenezew
@addisneka4034
@addisneka4034 2 ай бұрын
Plane bus ሆነ እንዴ
@oneeritrealoveeritrea332
@oneeritrealoveeritrea332 2 ай бұрын
በትንሹ ለ5 ኣመት ፕሌኑን መጠቀም የለበትም !
@family5677
@family5677 2 ай бұрын
አንበሳ በስ መሰለው እንደ😂😂😂
@israellove345
@israellove345 2 ай бұрын
ቦጠጤ
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 11 МЛН