KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 2 | part 2
9:54
Seifu on EBS: ጨዋታ ከተዋናይ ኤርሚያስ ታደሰ እና ከተዋናይት ህጻን ማክቤዝ ጋር
10:04
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
2:44:02
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
00:59
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
00:14
Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ሀሊማ ጋር
Рет қаралды 716,793
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 826 М.
Seifu Show
Күн бұрын
Пікірлер: 1 600
@ኤልሻዳይሁሉንቻይእግዛብሄ
5 жыл бұрын
ሀሊማ ሳቅሽ እና ፍገግታሽ ውስጤ ነው ፍጣሪ ለሰጠን ሳቅ .ፍገግታ አንዱ ስጦታ ነው ከፍትፍቱ ፍቱ ይባላል ተረቱ ምትሳደቡ ልጆች ይቅር ይበላችሁ ተፍጥሮዋ ሳቂታ ናት
@wibetwibet914
5 жыл бұрын
Hn
@ayishayoutube4345
5 жыл бұрын
አላህ። ሂዳያ። ያስጥሸ
@fatyaya2006
3 жыл бұрын
አለሃ እደያ ይስጥሽ
@እምነትተስፋፍቅር-ነ2ቨ
5 жыл бұрын
እኔም እንደ ሀሊማ ፍልቅልቅ ነበርኩ በሆነው ባልሆነው መሳቅ አመሌ ነበር አሁን ግን ስደት ሳቄን ቀማኝ
@moudimounir5094
5 жыл бұрын
አይዞሽ
@Hሥደተኛዋእናቷንናፋቂ
5 жыл бұрын
ልክ እኔም እደዛው
@fatumtube4298
5 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ማር አድ ቀን ያልፍልን ይሆናል አብሽሪ
@mamedagnachew1868
5 жыл бұрын
Ahonma fegeg Malte enkon becnte makera nawe.
@vbyg4211
5 жыл бұрын
አብሺሪ ማማየ አይዞሽ
@አዱኒያብላሽ
5 жыл бұрын
ሀሊማየ ኢንሽአላህ መቸም ዘመን ተቀይሮ በጂልባብ እንደማይሽ በላህ ተሥፍ አልቆርጥም አላህ ይህድኪ
@ውዴአለኝታየ
5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@muhammedjedda8806
5 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ያረብ እኛንም አላህ ኻቲማችንን ያሳምረው ሱብሀን አላህ
@omehikma5073
5 жыл бұрын
ሱባህን አላህ እኛ ስንባል ለስድብ ለመጥፎ ንግግር የምንሮጠው ለምን ይሆን ሀሊማ አርቲስት ስለሆነች ሂጃብ ስላለበሰች በጥሩም በመጥፎውም ስራዋ የምትጠዬቀው እራሷ ናት የናተ ስድብ ምንድን ነው እስኪ እራሳችንን እንምከር አስተግፍረላህ ሀሊማዬ ሳቅሽ ውስጤ ነው i like
@hayathabasha9478
5 жыл бұрын
በትክክል መች እራሳችንን እናያለን።
@ሜሪየተዋህዶልጅ
5 жыл бұрын
በትክክል እህቴ ተባረኪ ስድብ የሴጣን ነው
@hanamhana9689
5 жыл бұрын
Tekikl
@musabmuba2472
5 жыл бұрын
Ok ena degfshat? Tsguruwan kfta mted set seyitan enji melayika ayitegatem. Nega kafir setagbam mashe Allah letiyat maw? Subhanllah ehet ebakshin anchim metfi baheri lay kalesh zare nage satyi tmleshi melklmawut tngerosh ayimeta tuwat teyayito kseat mleyayet ale btngubet mkret ale selzi Allah hidaya endistat dua mderg maw wehuwel gfurul rehim.
@iloveyousomuchmymime8465
5 жыл бұрын
ሣህ ልክ ነሽ ሀያቲ አሏህ ሱበሀነ ወተዓላ ሂዳያ ይሥጠን ለሁላችንም
@مشهورالغامدي-ش5ك
5 жыл бұрын
ሙሥሊም እህቶቼ ሆይ በምንም ጣልቃ ባንገባ ጥሩ ነው አላህ ሂዳያ እንድሠጣት የእህትነታችንን ሀቅ ብቻ ዱአ እናድርግ
@ከረያባመታባዘራውtube
Жыл бұрын
ሀቅ
@skskkkzkzmsmsmsms4854
4 жыл бұрын
አሏህ ተውበት ይወፍቅሽ ወደጌታሽ ተመለሽ
@fozitube7802
2 жыл бұрын
አላህ ሂድያ ይስጥሽ ከመመላለጥሽ መገልፈጥሽ ከመገልፈጥሽ ወንዱን ሰላም ማለትሽ አላህ መጨረሻችንን ያሣምርልን። አሁንም ተውበት አድርገሽ ወደ አላህ ተመለሽ
@turkyaselasy4582
5 жыл бұрын
እውነት ነው ሰይፍዬ በጣም ንፁህ ሰው ናት እግዚአብሔር መልካም ባል ይስጥሽ እህቴ
@TiyaAkalu888
5 жыл бұрын
ሰው ዝም ብሎ ሰው ይወዳል?? በቃ ቀልቤ ይወዳታል እሚገርመው ከመምጣቷ ጀምሮ 😀ብዬ ነው እማያት ሰይፉን አስረሳችኝ እኮ የእኔ ቆንጆ ሳቂልን ሳቂልን 🙌🏾
@እሩሃማግርማ
5 жыл бұрын
ትክክል እኔም ሀሊማ ሳይ ፍልልቅልቅ ነው ምሆነው በጣም ነው የምወዳት
@جمالسعيد-ي4ي
5 жыл бұрын
እራቁትሽን
@mekidesbelachew5022
5 жыл бұрын
tilobign enem betam new des yemitilegn yene filikiliki
@bizuayehulemi9143
5 жыл бұрын
Tiya yene konjoo ene demo anchin beka zem beyee new yemewedesh😘
@mekidesbelachew5022
5 жыл бұрын
thank u yene mar enem weddddd😍😍😍
@hajriatube2452
5 жыл бұрын
ሷሊህ ባል ይወፍቅሽ መልካም ትዳር እመኝልሽ አለሁ ትዳር የኢማን ግማሽ ነው አላህ ወደ ዲንሽ ይመልስሽ ሳቅሽ ይመቸኛል
@kemuti7847
3 жыл бұрын
ሷሊሆች ለሷሊሆች ብቻ ናቸው
@ሀያዕየኢማንመስፈርት-ቀ8ከ
3 жыл бұрын
አታስቂኝ ሷሊህባልማለት እሷሷሊህ ስቶንኮነውመጀመሪያ እህቴ አላህ ወደድኗይመልሳት
@sakenasaeed1219
3 жыл бұрын
ሳሊህ ባል ዝብሎ ይገኛል አረ አታስቂኝ አጠይባቱ ወጠይባት ።
@የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
3 жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍልቅልቅ ጥርሷ ግጥም አይልም እኮ ነፍፍፍ አመት ኑሪልን!!!
@samrawit5314
5 жыл бұрын
የኔ ሳቂታም።ስወድሽ አሊማዬ እስኪ ያሊማ አድናቂዎች ብቻ ይቺን ተጫናት👍❤😀😃ስውዳት ግን😃❤
@hikmetabdurehman6391
5 жыл бұрын
Samra Wit የኔቆንጆ ❤️❤️❤️❤️
@ተሽንፍአለው
5 жыл бұрын
ትክክል አገባልው ብላ ነበር እኮ ግን ቆየች
@hikmetabdurehman6391
5 жыл бұрын
Fetiy Kemal ፈቲ ታገባለች ዱአ አርጉላት
@samrawit5314
5 жыл бұрын
@@hikmetabdurehman6391 😘❤
@samzido
5 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ላይክ ስትወጂ
@Hibafellahtube
5 жыл бұрын
ሀሊማዬ አላህ የሙስሊምን አኽላቅ ይወፍቅሽ ይህ ፈገግታሽና የዋህነትሽ ለሀላል ባልሽ ብቻ ይሁንልሽ
@wowwow-tn5fu
4 жыл бұрын
ሳህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
5 жыл бұрын
ሙዚቃ ባልወድም ሐሊማ ሳቁአ በጣም ደስ ይላል ሁሌም ነፃ ናት አንዳንዶች መሳቅ ቢፈልጉ እንኩዋን ሚዲያ ላይ አስመስለው የማሾፍ ፈገግታ ነው ያላቸው። አንች በጣም ደስ ትያለሽ ሁሌም ሳቂ ሐሊማ
@getagethon3033
3 жыл бұрын
የሚገርም ነገር ነው በተፈጥሮየ ብዙ አልስቅም ይህን ቃለመጠይቅ እያየሁ ባሳቀች ቁጥር ብቻየን መሳቅ ጄመሩ
@AaA-fr8fg
5 жыл бұрын
አላህ ጥሩ ትዳር አህላቅ ያለው አንቺን አደብ የሚያስዝ የሚለውጥሽ አላህ ይስጥሽ ትዳር ቆንጆ ነው እህቴ
@sabibalibanon5946
5 жыл бұрын
አሚንንን ይስጣት
@ከድጃአህመድ-ረ4ሰ
5 жыл бұрын
አሚንንን ወላሂ ይስጣት
@rahmatjamal9824
5 жыл бұрын
Aa A አሚንንን
@መርካቶሰፈሬ-ፀ4ቸ
5 жыл бұрын
amennn yena konjio comentse das yelal❤❤❤
@قدانتيجميلهاحبيرخبط
5 жыл бұрын
አሚን
@jabarjabar745
5 жыл бұрын
ሀሊማ እንውድሻለን ላኪን እደው አላህ አሙ ሶሊህ ሂጃብ የሚያለብስ ኒቃብ የሚያለብስ ሞእሚን ባል አቦ አላህ ይስጥሺ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሺ ቢንት አብዱረህማን
@jamilaneuray8190
5 жыл бұрын
አሚንንን እንሻአላህ
@Alhamdulillah_2534
3 жыл бұрын
ኒቃቡ ቀርቶባት ሂጃብ በለበሰች
@a.r4985
5 жыл бұрын
ሀሊማየ ዝበያቸው ባልና እንቅልፍ በራሱ ጊዜ ይመጣል
@vtvt7585
5 жыл бұрын
እውነትነው
@shemseyashemseya4059
5 жыл бұрын
kkkkkkk
@genetbekele7958
5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@amti6281
5 жыл бұрын
Hahaha የሚገርም ኮመንት
@jerryyosef9378
5 жыл бұрын
Hahahahhaha
@edentadele4372
5 жыл бұрын
ስወድሽ አሊማዬ የኔ ቆንጆ ያሰብሽዉ ይሳካልሽ ትዳር ከፈጣሪ ነዉ
@ዘከሪያሚዲያዘከሪያሚዲያ
3 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
@enanyasmamaw1816
5 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ፍልቅልቅ ሁሌም ደሥታሽ ይብዛልኝ መልካም ትዳር ይሥጥሽ ሠይፉየ አንተም ረዥም እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
@princessmekelle81
5 жыл бұрын
ውይይይ የኔ ፍልቅልቅ ሐሊማዬ የኔ ማር አይዞሽ ትዳርና ልጅ ከላይ ነው ትእዛዙና ፈጣሪ ላንቺ ያለውን የትም አይሄድም ዋናው ጤና❤❤❤
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-አ1ለ
5 жыл бұрын
ትክክል
@rehima.1114
5 жыл бұрын
ወይ ጉድ ምን አጫጫችሁ ሙስሊም እህቶቸ አይታችሁ ማለፍ አትችሉም ስለሷ ስራዋ ያዉጣት አይመለከታችሁም
@yordilidi7506
5 жыл бұрын
Liknesh rahma yerasun gud shefno yesew mawrat ywedal habeshaa
@ethiopfrste5045
5 жыл бұрын
እዉነትሺ ነዉ
@ekramhassan8760
5 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ ልክብልሻል
@samerhussan1637
5 жыл бұрын
Lki nash
@hawihawi5673
5 жыл бұрын
በትክክል እህት
@man.unitedggmu8451
5 жыл бұрын
ጥሎብኝ ዝም ብሎ የሚገለፍጥ ሰው ውስጤ ነው ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ሳቂታዬ😍😘😘
@wome8375
5 жыл бұрын
👫👫 ትዳር አይሞከረም ህይወት ነው ውሳኔ ነው ትዳርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ልጅንም የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው መድሀኒአለም ይርዳሽ
@hassanboss4167
5 жыл бұрын
Agebigne
@ማራናታየድንግልልጅነኝ
5 жыл бұрын
ቆንጆ ሳቂታ ፀባየ ሰናይ ውይ ስወድሽሽሽሽ ትዳር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው
@مكيةال
3 жыл бұрын
አቤት አላህየ እንኮን እቺን እንስት በፈተክበን እንካኮን ያልፈተከኝ አልሀምድሊላህ የገጠር ልጅ ነኝ ግን በዲኔ አልደራደርም ኡስታዜ ሳዳቱ አላህ ይጠብቅህ እስንም አላህ ሂዳያ ይስጣት
@mamaorbabalovemeto6262
5 жыл бұрын
አሉሚ የኔ ፋንዲሻ እንዳንቺ ሁሌ ብስቅ ምን አለበት ሁሌም ሳቂልኝ አግብተሽ ወልደሽ እንዳይሽ ምኞቴ ነዉ አላህ የሀሳብ ይወፍቅሽ አኔ ሽቅርቅር😘😘😘😘
@hdhegdhdbd8746
5 жыл бұрын
ዋው
@Sነኝስልጤዋየረሱልወዳጅ
3 жыл бұрын
ዉድ እህታችን ወዳ ሀይማኖትሽ ብትመለሺ እና ሀያእ የተለበሺ ቢሆን ደስ ይላል አለህ ትክክለኛዉን መንገድ ይምረሽ እንዳ ኢስላም ሰለም የለዉ ሀይመኖት የለም እናም የተፈጠርነበት ሀይመኖት ነዉና
@ያረቢእገዝንያረቢ
5 жыл бұрын
የኔቆጆ አሏህ ሂድያ ይስጥሽ ያረቢ እራስሽን እድትፈልጊ አሏህ ያድርግሽ የሙስሊመነቱን ወግ ይስጥሽ ሷሊህ የሆነ ባልም የስጥሽ አችን ካለሽበት አዉቶ ምገዱን የሚመራሽ ሀቢቢቲ ካፊኮች ቆይ እኛኮ ተይ የምንል ሙስሊም እህታችን ሁናነዉ እናተስ ወገኖቸ እደዉ ዝብሎ መሳደብ ያልበላችሁን ማከክ የምትወዱ ለምን ይሆን አይይይይ ባልገባችሁ አትግቡ
@umfahad1865
5 жыл бұрын
ወይ አንቺ ሀይማኖቷን ቀይራ በደሊል አግብታለች ዬሄ የቆየ ነገር ነው አላህ ሂድያ ይስጣት
@Hagere214
5 жыл бұрын
ማግባት ያልፈለገችው የሚመጥናትን ስላላገኘች ነው ሳቃን የሚወሥድባት ሊሖን ይችላል የሚቆጣጠር ሐሊማ ደሞ በራሣ ሰሜት የምትኖር ሠው ናት የሚመችሸን አርጊ አንዴ ነው የምትኖሪው 😀😀😀😀 ና
@martaabay8278
5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ስወድፍልቅ ነሽ ልክ እንደኔ ስወድሽ ከአንድ ሰከንድ አንስቼ እስከ አስር ደቂቃ ከሰላሳ ስምንት ሰከንድ ጥርሴ አልጋጠም ብሎ እንዳንጋጠጥኩ አለቀብኝ ፈጣሪ ከሀጥዓት በቀር የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈፅምልሽ አሜን
@Flower29.11
3 жыл бұрын
❤️
@selamzeleke6724
5 жыл бұрын
እናቴ ንስሃ ግቢ ዘፉኝ መንግስተ ሰማያትን አይወርስም ሃይማኖትሽን ያዢ ለኮንትራት አለም እራስሽን አታርክሺ
@انااثيوبيبلاديالحبشيه
5 жыл бұрын
ትክክል ውደ 👍👍👍
@rodakhdr7468
5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@tsioncoffee5525
4 жыл бұрын
አንቺ ንስሐ ገብተሽ ነው ውዴ
@ሀያትዩቱብ-አ6ጰ
3 жыл бұрын
ትክክል
@mulushmulush3472
4 жыл бұрын
ሀሊማየ እኔ ክርስቲያን ነኝ ግን በጣም ነው ምወድሽ ማፈቅርሽ ማከብርሽ ውስጤ ነሽ!!!
@GgGg-qf9wc
5 жыл бұрын
ሀሊማ ማር ቆጆ፡ባል ቆጆ፡ቆጆ ልጆች አላህ ይወፍቅሽ ሁላችንም ሀቲማችን ያሳምርው፡ርበና፡አሚን
@gjsugquvg8nd741
5 жыл бұрын
ሺ አመት ለማይኖር ሳቂ ምን አባቱ በእውነት ሳቅ የውስጤ ደስታ ነው ተባረክ ሁሌም ደስተኛ ያድርግሽ የእኔ ቆንጅ
@ethiopialove2553
5 жыл бұрын
የኔ እናት ስወድሽ ሳቂልን ዘላለም እንቺ ስቀሽ እኛንም አስቂን
@samrilove3168
5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እደዚህ ግልፅ እና ፍታ ያለ ሰው ውስጤ ነው ይመችሺ
@AddisClips
5 жыл бұрын
She’s funny and confident! የሃበሻ ሴቶች እንዲሱሷ መሆን ነው ያለ ባቸው
@ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
3 жыл бұрын
ሀሊማ አንድ ነገር ልንገርሽ ውስጥሽ ከአላህ ጋር ያለሽ ግንኙነት ጥሩ እዳልሆነ ያስታውቃል ይሄን ያልኩበት ዝም ብለሽ በሆነ ባልሆነው በሚያስቀው በማያስቀው ትስቂያለሽ አላህ ይሂዲሽ ሀቂቃ ልብ ይነካል ሁኔታሽ ያረብ አፈጣጠራችንን እዳሳመርክልን መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@zebebahasen6673
2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@hawakess6127
3 жыл бұрын
እናሊላሂ ወናሂ እራጁል አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራንን የኔእናት ይህ የዱኒያ ብልጭልጭ ምንም አይሰራልሸም መሳቅ ልብ ያደርቃል
@ROBERTO-PUBG-b5h
5 жыл бұрын
ስለ ህይወት ፈታ ብላ የምታወራ የሳምንቱ ምርጥ እንግዳ ናት የሰማሁት አባባል አለ ትዳር ከላይ ነው የሚሰጠው ! እውነት ነው ስንቶቻችንን የህይወት አጋር ፍለጋ የደከምን አለን ረጣሪ ለኛ ያሰባትን/ያሳበውንስ ለማን ይስጠው ምን ለማለት ፈልጌ ነው እኛ ስለህይወታችን ከምንጨነቀው ይልቅ አብዝቶ የሚጨነቅል አምላክ ነው ያለን እና ለሱ እንተወው ። 🙏🙏
@እናቴህይወቴኢትዮጵያኩራቴ
5 жыл бұрын
ትክክል ማንም ተጨንቆ በቁመቱ ላይ አንድ ክንድ መጨመር አይችልምና የሚያስጨንቃችሁ ነገር ሁሉ በኔ ላይ ጣሉ ይላይ ቃሉ ሁላችንም የምንፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገንን ያዉቃልና እሱ ይስጠን!
@ROBERTO-PUBG-b5h
5 жыл бұрын
አሜን ይደረግልን
@hiwot1228
5 жыл бұрын
ቦግ ያለች ልጅ እንደው ፀጉሩዋ አለባበሱዋ ዘመናዊነት ሁሌም ይጎለዋል.
@semoyakedejaleg2696
5 жыл бұрын
i like her
@Mandf-fikir4ever
5 жыл бұрын
ሃሊማዬ የኔ ውብ፣የኔ ፍልቅልቅ እኔም ሆንኩ በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ቤተሰቦቼን ጨምሮ በጣም ነው የምንወድሽ 😘❤❤❤ ባልም ወንድምም አባትም የሆነ መልካም የትዳር አጋር ፈጣሪ ይስጥሽ ውለጂ ክበጂ ምድርን ሙያት የኔ ቅመም 😘❤❤❤
@እዩየዲቲ
5 жыл бұрын
የሰዉ ልጅ በሚፈልገዉ ሳይሆን በተፈቀደለት ነዉ የሚኖርና ሀሊማም ዘፈን ስራዋና እንጀራዋ ነዉ በሰዉ ሂወት ገብተን ከምናወራ እራሳችንን እንመልከት ሀሊማ ስወድሽ
@ኢትዩጵያውስጤ
5 жыл бұрын
ኸረ ኮሜንታተሮች ተረጋጉ ሀፂያት ውጤት ሰጭ ፈጣሪ ነው ለራሳችሁ ሀፂያት አስቡበት የለትየለት ስራችን ስንት ነው እሰኪ ኸረ ሀሊማየ ይመችሽ ብታገቢም ባታገቢም ተጠቃሚ አንችው ነሽ ሀይማኖትም ደስ እንዳለሽ ኑሪ አቦ አታስቢላት ለዚች ከንቱ አለም ሁሌ ሳቂ
@bintali2795
5 жыл бұрын
ውይ ሙሥሊሞች በጣም እኮ ነው ምትገርሙኝ ቆይ አይቶ ማለፍ አለ ስታስጠላ ሥጠላት ምን አጧጧችሁ ሠው እኮ ፍፁም አይደለም ሲቀጥል በራሷ ወንጀል እሷው ትቀጣበት ደሞ እንጀራዋ ነው በቃ ተዋት ኤጭ
@emuabduraheman3774
5 жыл бұрын
ትክክል
@ekramhassan8760
5 жыл бұрын
በጣም እህት
@uaeuae9255
5 жыл бұрын
Hawa Ali አቺ ደሞ እቺ በሽታ የሶ ሀሊማ አልቀረብሽም ደፋር ኢስላምን አሠዳቢ ይድፋሽ ኢጭ😢😢😥
@neritube7462
5 жыл бұрын
Hawa Ali muslimoch????????????
@bintali2795
5 жыл бұрын
@@samsungphone4827 በለው ቀደሯን አላህ ከላይ ከፃፈው በነተ ሥድብ የምትመለስ ይመሥልሻል??
@ganatganat5642
5 жыл бұрын
ሐሊማዬ ባህሪሽ ከኔጋ በጣም ይመሳሰላል የኔ ግልፅና ፍልቅልቅ በጣም ነው ምወድሽ ስለሰው አትጨነቂ ጌታ ባለው ቀን ሁሉም ይሆናል
@gezahgneberassu9195
5 жыл бұрын
አቦ አሪፉን ባል ያገጋጥምሽ እኳን አንቺ ስንቱ አገግብቷለል፡፡
@genetekubay5808
5 жыл бұрын
gezahgne berassu
@ፍትህለእኔ
5 жыл бұрын
ሀሊማዬ ከገበታው በታች ነኝ የሚለው ዘፈን የኔን ህይት ይገልፃል ሁሌም ቢሆን ሳልሰማው አልውልም በጣም ነው የምወደው😥🙏 ሥሙት እሥኪ አመሰግናለሁ አሊዬ ፍልቅልቋ
@tenad7309
5 жыл бұрын
ወይ ስይፉ? ጥያቄህ አስቂኝ ነው:: ሀሊማዬ ዘና ብለሽ ስቀሽ የመኖርሽ ሚስጢር? ትዳር ያለመያዝሽ ይመስለኛል? ሀሊማዬ ጥሩ ትዳር ይግጠምሽ🙏🏾
@brookargaw8075
5 жыл бұрын
ሀሊማየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሳቅሽ ያው ነው አልተቀየርሽም ለኔ ሚዜ ብትሆኝ ኖሮ አስራህለት ይሆንነበር ህይወት ነኝ የሂክመት ጎደኛ አርግጠኛ ነኝ እረስተሽኛል ግን በጣምነው ደስ ያለኝ ስላየሁሽ
@ሂወትየትግልመድረክነች
5 жыл бұрын
ውይ ሀሊማየ አታገቢም ወይ የሚለው ጥያቄ እንደኔ አስመርሮሻል እንግድህ አላህ ያለው ነው የሚሆነው አላህ ኸይረኛውን ትዳር ይወፍቀን
@diananadew3670
5 жыл бұрын
ሃልማዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር የራስሽን ሰው ይስጥሽ እኔም እናቴ እንደሳ ትለኛለች ብዙ ግዜ ሚዜ ሆኛለሁ እስካሁን ግን አላገባሁም ግን አላምንም በሱ ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል
@ዩስራቢንትአሊየኬሚሴዋ
3 жыл бұрын
ሀሊማን የምትውዱ ክሁናችሁ ድአ።አድርጉላት
@ematube
5 жыл бұрын
እኔ እኮ ሻርብ መስሎኝ ለካ ፀጉሯን ገልፃ ነው ሚስኪን አላህ ሂዳ ይስጥሽ ያረብ አለማወቅ ቀላል ነው ማወቅ ከባድ ነው ስለ እስልምና በደንብ ብታቂ አንገትሽን ደፍተሽ ባለቀሽ ነበር ኢንሻ አላህ አንድ ቀን ልብ ትገዣለሽ ኢንሻ አላህ
@rabiymoges2866
5 жыл бұрын
ታድለሽ ሳቂታ ሳቅ እኮ እድሜ ይጨምራል ሲቀጥል ጤናማ እኔ ደግሞ ዝጋታም የቤት ስሜ ራሱ ዝጋለች ነው 😊
@seadakasaw5513
5 жыл бұрын
ልክ እደኒ
@wesiwubshet6577
5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@vbyg4211
5 жыл бұрын
ክክክ
@uaeuae9255
5 жыл бұрын
@@wesiwubshet6577 😁😁😁😁😁😁😁😁😃😃😃😃😃😃😃😄😄😄😄😄😄😄😄😄😆😆😆😆😆😆😁😁😁😁😁😁😁😁
@zedkonjokewoldeya6201
5 жыл бұрын
Hahaha
@sitratube8414
4 жыл бұрын
ከሙዚቃ ሂወት የሚያወጣ ጥሩ ባል ይስጥሽ ምኞቴም ነው የኔ ፍልቅልቅ እኔም እዳች ነኝ ቤተሰብ ያላች ቤቱ አያምር ነበር የሚሉኝ ምን ያደርጋል ስደት ሳቄን ቀማኝ ለሁሉም ነገር አልሀምዱሊላሂ
@zuzulove4036
5 жыл бұрын
የሰይፉ ከረባተና የሀሊም ቀሚስ ማች አድርጓል ክክክክክ አታፍሩም እኮ ቀንተሽ ነው እዳትሉኝ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ያሰባችሁት ተሳክቶ ላገራችሁ ያብቃችሁ
@aminahussen2928
5 жыл бұрын
ኡመቱላህ የአላህ ባሪያ ዘቢባ ናሲር Abdul Hamid Nasir አሚን ያረብብብ አላህ ይትቀበልሚኒክ ማም
@susubintmussa7017
5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ
@SuSu-xn6cd
5 жыл бұрын
ከከከከ እኔምኮ ወደ መጨረሻ የሚሉን ነገር አለ ብየ ስጠብቅ ነበር ማቹን አይቸ
@qr8431
5 жыл бұрын
ወይ ሰይፍየ ስታስቀኝ በቃ ዘና ያልክ ሌሎችንም ዜና የምታደርግ ውድ ነው ነህ እድሜ ይስጥህ ሰላምህን ያብዛልህ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
5 жыл бұрын
መታደል ነው እንድህ መፍለቅለቅ እኔ ሳቅ ካቆምኩኝ ድፍን ስምንት አመት ሆነኝ የሚስቅ ሰው ሳይ እቀናለሁ አምላክ ይቅር ይበለኝ
@kamkamela1770
5 жыл бұрын
ምነውአቆምሽ
@rimmedia6333
5 жыл бұрын
በሰላም? አላህ ሳቅሽን ይመልስልሽ
@selmaebrahim6864
5 жыл бұрын
አላህ ህድያ ይስጥሽ ካቲማችን አላህ ያሳምረው መቸ እንደምንሞት አናቅምና
@AbCd-zb4yz
5 жыл бұрын
አሚን አላሁመ አሚን
@kdejaadres5875
3 жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@መስከረምየድንግልማርያምል
5 жыл бұрын
ወይ ታድለሽ በዚህ ኑሮ እዲህ መሳቅ😍 ሳቃችንን አረብ አገር ቀማን😢😒😒
@መክያነኝስልጤዋእስላምነው
5 жыл бұрын
አላህ በኢማን የተዋበ በል ይስጥሽ ወደ ዲንሽ ሚመመልስሽ የአላህ እስከ መቼ እየገለፈጥሽ
@hiwot1228
5 жыл бұрын
ላትስቅ ነው እንዴ ካልተመለከተክ /ሽ እዚህ ለምን መተሽ ታያለሽ?? ሃሃሃሃሃ
@ሂውትአየለየድግልጅአየለ
5 жыл бұрын
የሚገርመው ግን ሙስሊሞች በሚዲያ ላይ ጨዋ ሆናችሁ ሰው ትሳደባላችሁ ግን እዚህ ሳይ ምጥዋ ነን እያሉ ግን ሲልከሰከሱ ነው የሚገኙት ዝም ብላችሁ አታካብዱ ማንኛውም ሀይማኖት አይፈቅድም ግን ሁሉም በራሱ ወጀል እራሱ ይጠየቅ እጂ እኛ ምን አገባን ከኛ የሚጠበቅ እራሳችንን ህጉን ማክበር ነው ማን በማንም አይጠየቅም
@obsiiyaagaraakoo3045
5 жыл бұрын
ሀሊማና አስጌ ያለመሳቅ አይችሉም
@halimamossa2104
5 жыл бұрын
😆😆😆😆😆👍👍👍👍👍
@እሙየየነቴነፍቂ
5 жыл бұрын
በጣም
@hayatkonju261
Жыл бұрын
አቤት ግልፅነትሽ ፈጣሪ ሙሉ ጠናሽን ይመልስ የኔ ቆንጆ
@blackqueen9541
5 жыл бұрын
She laughing nonstop like me sometimes I am get angry why I don’t stop laughing 😆 😄
@samalenu2118
5 жыл бұрын
Seifu, you have dry sense of humour which i like. Thank you for entertaining.
@selamdesta611
5 жыл бұрын
አሊማ ይሄ ብዙ ግዜ ሚዜ የሚሆን ቶሎ አያገባም ያልሽው እውነት ነው በኔም ደርሷል
@africaunite3908
5 жыл бұрын
Both of them are funny. I enjoyed the show. This sister is very likeable.
@kalimola8427
5 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ውድ ስወድሽ ግን አትስሚያቸው ላንቺ ያለው አለ ጠብቂ በተስፋ
@zainabali835
5 жыл бұрын
🙋🙋😂😂😂😂
@በድንግልማርያምአላፍርም
5 жыл бұрын
ማር እኮ ነሽ ሣቅና ጨዋታሽ ይበቃን መልካም በአል ይስጥሽ እባካችሁ አትሳደቡ ሰው እንደሚመስለው መሆን ይችላል እሷህፃን ልጅ አደለችም እራሶን ታቃለች ሰው ስለተሸፍፈነብቻ አደለም መልካም ስራችን ነው እሚዋጣን መልካም ሁኑ
@rehimaahmed
5 жыл бұрын
ትዳር እያደር እንዴ ማር የሚጥም ነውና #አላህ መልካም ትዳር #ይወፍቅሽ ሀሊማየ
@እሙነጃትያንተውናፍቂ
5 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ገንዘብ ደስታን አይገዛም ልጅ እና ባልሽ ከአፍትም በላይ ናቸው እኔ ዛሬ የምወደው ባሌን በሞት ተነጥቄ እጨለማ ውስጥ የሚገረማቹሁ አንድ ነገረ የሚቆረቁረ ካለፍ በሆላ ነው ምን አለ ዛሬ ባለቤቴ ኑሮልኝ ሌላ ምንም ገንዘብ ባልኑረኝ ምክንያቱም ደስታየን በሙሉ እሱ ወስዶብኛል
@አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
5 жыл бұрын
አንቺ ትሻያለሽ እኛም አለን በስደት ሳቃቸን ጠፍቶ ትዳር ሳኒዝ ያረብ ገረድ ሆነን የቀረን የተስፋ ንሮ የምንኖር
@berrystrawberry787
3 жыл бұрын
ትክክል
@semiryesue3587
5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው ሃሊማ በጣም ነው የምወድሽ ከኣክራሪነት ነጣ ነሽ መሆን እንጂ መምሰል የሚባል ነገር የለብሽም ከትግራይ ነው ከነብሴ በላይ ነው የምወድሽ ሙስሊሞች ኣርፋቹ ተቀመጡ ሃሊማየን ኣትስደቡልኝ
@muftuhaturo4266
5 жыл бұрын
ሀሊማ ፈታ ያለች ናት ማነው እንደኔ ውውድ ሚያረጋት
@Flower29.11
3 жыл бұрын
❤️😘
@sandro8034
5 жыл бұрын
ወይሀሊማ የባለቤቴስምስለሆና ስምሽሲጠራ ደስይለኘመን በምንም ምክኒያተ አትገናኙም በሁለት ነገር ምቻ 1ኛ በፆታቹህ 2ኛ በስማቹህ ሌው እሷሙተነቂብናት አችግን ፀጉርሽን እኳ መሸፈን አልቻልሽም አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ይስጠን ያረብ
@cllarafqru8416
5 жыл бұрын
ሃሊማ ቆጆ ነሽ ፈገግታሽ ሳቅሽ ግን ሜካፕ ና የፀጉርሽ ቀለም ኳሊቲ ነትሽን ይቀንሳ ሜካፕ አታድርጊ ሳይሆን ኔቸር የሚመስሉ ብዙ አይነት ሜካፕ አሉ እባክሽን አስተካኪ
@milckamilcka6267
5 жыл бұрын
Yes
@ቢትኢሥላምቢትኢሥላም
5 жыл бұрын
አላህ መልካሙን መንገዱን ይምራሽ
@anioromodhaaniarsidhabiyaa8839
5 жыл бұрын
Achimm biloo Halima Allaha waadarasuu maagadd yimaalisishii inshaallaaha Ameeen Ameeen Ameeen
@helenabib5397
5 жыл бұрын
Sefisha thanks a lot for everything you did. Can you plz interview paster Yonatan plz Sefisha
@zuzomar7219
5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሰወዲሽ ደግሞ አታከብዱት እስኪ አረቦች ሙስሊሞች ናቸው ግን እራቁታቸዉን ነዉ የሚሄዱት ምን ይገርማል ሀሊማ ፈጣሪ ማሪ ነዉ ይምራታል
@zuzaali4236
5 жыл бұрын
ቆንጆ ሸሪአዉ አይፈፊቅድም ሱባሀን አላህ ዱኒያ ቀሪ ነች ዱኒያ ላይ የተሰራ ኸይር ለአኼራ ይሆናል ! አላህ ይመልሳት ኸይር ስራ ያሰራት ዘፈን ተገላልጣ ወንድ ጋ ካካካ አኡዝቢላህ ወላሂ በጣም ነዉ ያምታሳዝነኝ ! ስም ብቻ እና ሙስሊም ነኝ ማለት ፋይዳ የለዉም ! ቀጥተኛዉን መንገድ አላህ ይምራን !!!!!
@zuzomar7219
5 жыл бұрын
Zuza Ali gn Erswa tawokslech degmo allah mari new blen bnasb tru ymeslgal
@zuzaali4236
5 жыл бұрын
@@zuzomar7219 አላህ ማሀሪ ነዉ ስንል መቸ እንደምንሞት እናዉቃለን እ ?አወ እሷ ታዉቃለች ትክክል ነሽ ግን ሙስሊም ከሆንን አላህ ከሚከለክለን ተከልክለን የሚፈቅደዉን ወደን ነዉ መሆን ያለብን ! እኛ የአላህ ነን በፈለገበት ግዜ የመዉሰድ መብት አለዉ አላህ ኸይር ያሰራን !
@yeshiwarkyeshi9095
5 жыл бұрын
halimaye ye fenidisha Azoni tedari ke Egzabher 💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗
@lelamamaloveyouforevery4194
5 жыл бұрын
እስኪ ስደት ላይ ያላቹ like
@ሳዱላወሎየዩቱብ
5 жыл бұрын
ሃሊማየ የኔ ፍልቅልቅ ምንም አልልሽ እኔ ብቻ መጭርሻሺን አላህ ያሳምርልሽ ዋናው መጭርሻው ሲያምር ነው እህቴ....
@እግዚአብሔርጠባቂየሚካኤል
5 жыл бұрын
ከምገልጸው በላይ እኔ እኔ እኔ በጣም በጣም ከቃል በላይ ነዉ የምወድሽ ከቃል በላይ ነው የማከብረሽ 💞💞💞💞💞💞😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@obseentalaarsema3273
5 жыл бұрын
Halimaye yene konjo yene sakita. Betam new mewedesh.
@ሚኪአማራሚኪሚኪ
5 жыл бұрын
ሀሊማን እወዳታለሁ ጅልባብ ልብስ ዘፍን አቅም ማየት እፈልጋለሁ
@elhammuzin4987
5 жыл бұрын
Insha allha yarb
@samsungphone4827
5 жыл бұрын
ሙስሊም ነት እዴ?
@yweyinharg8729
5 жыл бұрын
@@samsungphone4827 አዎ
@zdyabatwalege1624
5 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ
@جمالسعيد-ي4ي
5 жыл бұрын
ስድብ አይደለም ቆንጅየ ሴት ልጅ እንደዚሕ ሲሆን በጣም ያሳዝናል
@እናቴአባቴሒወቴናችሁሠአድ
5 жыл бұрын
የኔ ማር ስወድሽ የኔ ፍልቅልቅ ፈገግታሽ ማራኪ ነው ሀሊማዬ😘😘
@NadeemNadeem-tp4eg
5 жыл бұрын
ሀሊማ ፍልቅልቅዬ ፈገግታ ሡና ነው ታድለሽ አላህ ይጨምርልሽ ውስጤ ነሽ
@elsahabtemariam3410
5 жыл бұрын
ውይ እኔም በአካል ባገኛት ደስ ይለኛል ስወዳት ፍንድቅ ያለች ልጅ እንደው እግዚአብሔር ያሰብሽውን ሁሉ ያሳካልሽ
@JanaMohamed-oo5vl
5 жыл бұрын
Halimay yene fendisha I love you so much? 😙😚😚💋❤💘💘💘💝💖
@saadaahmed4256
5 жыл бұрын
የኔ ፍልቅልቅ በጣም ነው የምወድሽ ትዳርና ልጅ ከ ፈጣሪ ሲሰጥ እንጂ ሰው ስላለ አይደለም መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው
@haniharar735
5 жыл бұрын
ሀሊማዬ የኔ ፍቅር❤️ስወድሽ
@rosieposie.x0
5 жыл бұрын
ስወድሽ ሀሊማዬ የኔ ቆንጆ አላህ ኸይረኛውን አባወራ ይግጠምሽ አላህ ኢዳ ይስጥሽ አንቺ ቅን ግልፅ ልጅ ነሽ ጥሩውን ትዳር አላህ ይስጥሽ
@hadi6037
5 жыл бұрын
ሀሊማ የኔ ቆንጆ ሳቅሽን እንዴት እንደምወደው
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
5 жыл бұрын
የኔ እህት አች ደስ ስትይ ለምን ካልሽኝ ሙስሌሞች እየሰደቡአት አየሁ የሰዉ ልጂ በሰዉነቱ ብቻ ማክበር ሌላዉ እራሱ ይጠየቅበት ፈጣሪ አለ ለሁሉም
@hadi6037
5 жыл бұрын
ስደተኛ ነኝ ድንግል ሆይ ጠብቅኝ አይ ውዴ እሷ ለራሷ ስለምታውቅ የኛ ስድብ ምንም አይደል እውነት ሂጃቧን አድርጋ ባያት ደስ ይለኛል አላደረገችምና አልጠላትም ሰው በመሆኗ ብቻ ልወዳት ይገባል
@ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ
5 жыл бұрын
@@hadi6037 ትክክል እማ ሁሉም ሰዉ ባሁኑ ስአት ብር እያታለለዉ እምነቱን በብር ምክንያት እናት አባቶቻችን ስንወለድ የሰጡንን እምነት እየቀየር ነዉ እኛ ግን ስጋችን ናቸዉ
@فطمةفطمة-ع2م
5 жыл бұрын
አላህ ሂዳ ይሥጥሽ በራህመቱ የአላህ እራህመት ሠፊ ነዉ
@yayeshmenale9965
5 жыл бұрын
ምድረ አስመሳይ ተጠምጥመሽ በየጓዳው ስንት ቆሻሻ ነገር እንደምትሰሪ እንተዋወቃለን ከእናንተ እሱዋ ውስጡዋ የተሻለ ነው
@hayaat9236
5 жыл бұрын
Yayesh 26 🤔🤔🤔
@ዛይድሓፍቲቲጂ
5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
9:54
Seifu on EBS : ቆይታ ከድምፃዊት ዘሪቱ ከበደ ጋር ክፍል 2 | part 2
Seifu Show
Рет қаралды 334 М.
10:04
Seifu on EBS: ጨዋታ ከተዋናይ ኤርሚያስ ታደሰ እና ከተዋናይት ህጻን ማክቤዝ ጋር
Seifu Show
Рет қаралды 808 М.
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 611 М.
00:59
Как Я Брата ОБМАНУЛ (смешное видео, прикол, юмор, поржать)
Натурал Альбертович
Рет қаралды 6 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 45 МЛН
00:14
快乐总是短暂的!😂 #搞笑夫妻 #爱美食爱生活 #搞笑达人
朱大帅and依美姐
Рет қаралды 14 МЛН
28:46
روزی که فیروز کریمی مهران مدیری رو از خنده روده بر کرد 😂
Sorkhabi - Persian Sports Channel
Рет қаралды 1,4 МЛН
13:45
Ethiopia-ሰበር| መረራ ጃዋርን ጉድ ሰሩት! |ጃዋር ዐቢይን ተማፀነ |Jawar Mohamod | Jal Mero | Jal Segn | Merera Gudina
ethio best
Рет қаралды 15 М.
36:22
ኧረ በሳቅ ገደለኝ !!! መቼ ነው አባት የምትመስለው እያለኝ ልጄ … አያት ሆኜ አረፍኩት ድምፃዊ ትንሳኤ ጎበና | Seifu on EBS
Seifu ON EBS
Рет қаралды 275 М.
1:02:39
እኔ እና ሀብቴ ሽፍታ ይዞን ነበር | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 145 М.
10:35
🛑ህዝቡን ያስቆጣው የሮዚ ቪዲዮ| ገነት ላይ ህዝቡ ወረደባት| በስንቱ |roziye |seifu on ebs | ebs tv| yuti nas |Ethiopia
Remi Entertainment - ረሚ
Рет қаралды 3,9 М.
28:06
#zaramedia -'አብይና ወዲ አፎም የተካፈሉት አሰብ' - ከ6 ዓመት በኋላ 12-01-2024
Zara Media Network -ZMN
Рет қаралды 28 М.
15:23
አርቲስት ሃሊማ በሞያ አጋሮቿ ተሸኘች! ሁለተኛ እንደተወለድኩ ነው ምቆጥረው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 377 М.
1:16:42
ትክክለኛ ማንነቷን ያወኩት በ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው!! ብሩን መንካት ፈራሁ!! #amlesetmuchie #donkeytube #comedianeshetu
Amleset Muchie
Рет қаралды 951 М.
26:45
በውጪ የሚኖሩ ኢትዪዽያዊያን የትዳር እንቅፋቱ በአራት ምክንያት ነው
Lifeshow
Рет қаралды 54 М.
14:07
ሰበር ዜና-|ጀነራሉ በ11ኛው ሰዓት ፍኖን ተቀላቀሉ-|ሽመልስ አብዲሳ ከባድ ጉድ አሰሙ-|ጃዋር እነ ሽመልስን ጉ*ድ ሰራቸው-|ጌታቸው ረዳ ዛቱ!
Addis News
Рет қаралды 24 М.
2:44:02
ЭКСКЛЮЗИВ: МАЛ екенмін! Некесіз туылған ҚЫЗЫН мойындай ма? 15 мың теңгеге ренжіді!
НТК Show
Рет қаралды 611 М.