Seifu on EBS : ቆይታ ከቃል ሜሞሪያል ት/ቤ መስራች አቶ ሰለሞን ጋር | ክፍል 2

  Рет қаралды 127,424

Seifu Show

Seifu Show

Күн бұрын

Seifu on EBS : ቆይታ ከቃል ሜሞሪያል ት/ቤ መስራች አቶ ሰለሞን ጋር | ክፍል 2

Пікірлер: 330
@kimoparis4547
@kimoparis4547 5 жыл бұрын
ሰይፉ በጣም ደስ ህፃናቶችን አምጥተህ መጠይቁን ይላል ቀጥልበት ብዙ ከህፃናቶች አዲስ ነገር አለ
@አይናችንነሽማሪያምአንችን
@አይናችንነሽማሪያምአንችን 5 жыл бұрын
*ኦ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ::እናንተን የውልድች እናት ትባርክ !*
@yetu0983
@yetu0983 5 жыл бұрын
እኔ እንኩዋን ይሄን ልይዝ ስልክ ቁጥሬን መያዝ አልችልም የሚገርም ትውልድ
@ፋዩየልጄናፋቂ
@ፋዩየልጄናፋቂ 5 жыл бұрын
😂 እኔ ራሡ ቁጥሬን ስጠየቅ ከተናገርኩ ቡሀላ እጠራጠራለው ልክ ነኝ ወይ ተሳስቼ ይሆን እላለው
@mahlitdxb2372
@mahlitdxb2372 5 жыл бұрын
😂😂😂
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Kkkkk inem idenasu nabrku gin idme lah arab ager fiyuzen aktlotali😁😁😁😊😢
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ
@ሰአድነኝየደሴዋእማማንነቴ 5 жыл бұрын
እኔም
@etfowersetew961
@etfowersetew961 5 жыл бұрын
Kkkkk
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 5 жыл бұрын
ጌታየ ሆይ እንደነዚህ አይነት ልጆች ስጠኝ
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 5 жыл бұрын
አሜን
@tube-id4mq
@tube-id4mq 5 жыл бұрын
@@tsehaygeni9668 AMEN AMEN AMEN
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 5 жыл бұрын
@@tsehaygeni9668 thank you sweety
@MARIAM_1983
@MARIAM_1983 5 жыл бұрын
@@tube-id4mq ♥
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 5 жыл бұрын
የተመኘሽውን ይስጥሽ ፦ የአበው ምርቃት - 15 ውለጂ አምስቱን ለመቅደስ አምስቱን ለበርኖስ አምስቱን ለመፃፍ ።
@User-nk1zm
@User-nk1zm 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትምህርት ቤቶች ናቸው ትውልድን የሚያጣምሙት።ከሀገር ይልቅ ስለጮች ታሪክና ባህል እያስተማሩ ያሳድጓቸዋል ።እንደነዚህ አይነት ጎበዝ ልጆችን ስለሀገራቸው በደንብ ቢያስተምሯቸው መልካም ነበር ።
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
በትክክል ቅድሚያ ስለሀገራቸው ማወቅ አለባቸው
@goo8670
@goo8670 5 жыл бұрын
እኔም አልሀምዱሊላ አላህ አንድ ማር የሆነች ልጅ ሰቶኛል አላህ ሷሊህ ያድርግልሽ በሉኝ እኔ በህይወት እያለሁ ክፍዋን አያሳማኝ ያረብ
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
ፈጣሪ። ያሳድጋቹ ተምራቹ ሀገር የምታምሱ ሳይሄን ሀገር የምታገለግሉ ያርጋቹ ፈጣሪ። የኔ ማሮች🙏👍😘
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ 5 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ለኔም እንደነዚ ልጆች ባለ ብርህ አእምሮ ልጅ ስጠንኝ ካለበለዝያ እንደኔ ስደተኛ ይሆናል
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
ክክክክክክ አይዞሽ ማማዬ
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
ጎበዞች ኢትዮጵያ እንደናተ ጎበዝ ሰዉ ነዉ ሚያስፈልጋት
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 5 жыл бұрын
amazing . well done Ato Solomon. Keep up the good work. We are impressed by what you are teaching the children. I even learn things from these method. Thank you Ato solomon and Seifu for this useful show
@happyman3387
@happyman3387 5 жыл бұрын
በጣም ደስሚል ትውለልድ በሌላ ጭንቅላታቸው ከልተበረዘ በጣም ጎበዞች ናቸው እደጉ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች ባታ ማርያም በያላችሁበት ሠላማችሁን ታብዛላችሁ
@shwayashawy136
@shwayashawy136 5 жыл бұрын
አሜን
@ሳአሊለነቅድስት
@ሳአሊለነቅድስት 5 жыл бұрын
አሜን
@hannahanna9630
@hannahanna9630 5 жыл бұрын
አሜን
@mahratmahrat4058
@mahratmahrat4058 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@MimiMimi-ei6mu
@MimiMimi-ei6mu 5 жыл бұрын
Beautiful kids of the whole time thanks for inviting this important kids . God bless them
@morshidabashir5305
@morshidabashir5305 5 жыл бұрын
እኔ ምንለው እነዚህ ልጆች ሜሞሪ ነው የወጡት ማሻ አላህ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ልጆችዬ እድግ በሉ 😍😍
@foziihuseenew885
@foziihuseenew885 5 жыл бұрын
Mashallaah😍
@teztawortawu681
@teztawortawu681 5 жыл бұрын
እኔም ተማርኩ ብየ አወራለሁ 😂😃ወይ ጊዜ ከማህፀን በስለዉ እየወጡ አቃጠሉን እኮ😍😘እድግ በሉ
@ወለተማርያም-ዀ9ሸ
@ወለተማርያም-ዀ9ሸ 5 жыл бұрын
😀😀😀😀
@ምስርልጇንናፋቅ
@ምስርልጇንናፋቅ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ያለአባት ለፍቼ ያሳደኩትን ልጄን እንደነሱ ጥሩ ጭንቅላት ስጥልኝ
@test-d7y
@test-d7y 5 жыл бұрын
I have huge respect for this gentleman.
@hayatloveyewololeg9561
@hayatloveyewololeg9561 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋችሁ በጣም ትገርማላችሁ እኔ እኮዋን ይሄን ልሸመድድ እድሜ ለመዳም ጭቅላቴን ደፍናዋለች በጩኸት
@reenatube6617
@reenatube6617 5 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ወላሂ ገራሚ ናቸው አላህ ያሳድጋቸው
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
አረ እኔ ስልክ ቁጥር እንኳን መያዝ ያስቸግረኛል በጣም ነው የምረሳው የማስታወስ ብቃታቹሁ ልዩ ነው እድግ በሉ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ
@ማህበረቅዱሳንየተዋሕዶቀኝ 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሣድጋችሁ አገሬ እኮ ድሀ አይደለችም ይሄንን የመሠሉ ልጆች ያፈራች ለወላጆችም ምስጋና ይገባቸዋል
@Tube-sp6md
@Tube-sp6md 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ችሎታ ያላቸው
@emahulemewedshalewuema4455
@emahulemewedshalewuema4455 5 жыл бұрын
በለዉ እኔ በገዛ ፍቃዲ የትምህርት ደረጃዬን ሰርዣለዉ አላፍርም እኮ ተምራለዉ ብዬ ሳወራ በተሰቀለዉ ውርደት ተሰማኝ ማርያምን
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 5 жыл бұрын
enem kkkkk
@SmMs-er4ew
@SmMs-er4ew 5 жыл бұрын
ዋውው ብያልሁ እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@ayehuyisheberbn3451
@ayehuyisheberbn3451 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ዋውውውውውው በጣም ደስ ትላላችሁ እድግ በሉ
@የወሎልጂነኘ
@የወሎልጂነኘ 5 жыл бұрын
እግዚያብሔር ያሳድጋችሁ ጌታሆይ የነዚህ አይነት ልጂ ስጠን እዴት ደስይላሉ እኔ አድንም አላውቅ
@granpro4963
@granpro4963 5 жыл бұрын
አሜን አሜን
@nourjima4526
@nourjima4526 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ
@ቲጅነኝአባቷንናፋቂ 5 жыл бұрын
በጣም ድቅ ናችሁ እግዚአበሔር አብዝቶ ይጨምርላችሁ
@TiyaAkalu888
@TiyaAkalu888 5 жыл бұрын
ሆ እሚገርም ብቃት ነው ተባረኩ 🙏🏽 እኔ ቁጥሮቹን እንኳ እያየሁ እንዲህ በፍጥነት አልመልስኩም ተሳቀኩኝ እኮ 😂እደጉልን እደጉልን🙏🏽💚💛❤️
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 5 жыл бұрын
ዋውው ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@መዲመዲ-ቐ4ረ
@መዲመዲ-ቐ4ረ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያሳድጋቺሁ በርቱ እደናተ ያለ ፈጣን ልጂ አላህ ይሰጠን
@saranigatu6037
@saranigatu6037 5 жыл бұрын
ጉድ በል ጎንደር ኢትዬጵያዬ ገና የባለ ጸጋ ማማ ላይ የሚያቀምጥሽ ትውልድ ይፈጠራል ማህጸነ ለምለሟ ሀገሬ። ዘላለም በክብር ኑሪልኝ
@ሳአሊለነቅድስት
@ሳአሊለነቅድስት 5 жыл бұрын
አሜን!
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 5 жыл бұрын
Amen
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 5 жыл бұрын
ህፃናት አእምሮዋቸው ነጭ ወረቀት ነዉ የያዘዉን አይለቅም በአሁን ሰአት በየ መንደሩ ልጆች አፉቸዉን ሚፈቱት እናትህ እንዲትሁን በሚለዉ ስድብ ነዉ ይህ ትምህርት ቤት በየክልሉ ቢከፈት በጣም ብዙ ጎበዝ ህፃናትን ማፍራት ይቻላል ተባረክ አቶ ሰለሞን
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ
@ስደተኛዋልጇንናፍቂ 5 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሀገርም በጉልበት ስራ ለፍቸ ከሀገርም ውጭ በጉልበት ስራ በበረሀ እየጠቃጠልኩ በሆደ ስንት ነገር ይዠ እያሳደኩ ያለሇትን ልጂ ብሩህ ቅንጭላት ስጥልኝ ሷሊህ አርግልኝ አሚን አላህ ሆይ ሁልጊዜም አመሰግንህ አለሁ አላሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ እሰብኩበት ባልደርስም እነበርኩበት አይደለሁም ኢሸ አአላህ በአላህ ፍቃዱ አሰብኩበትም እደርሳለሁ
@senait3323
@senait3323 5 жыл бұрын
በስማም ይገርማል፡
@alamituua.s.d9101
@alamituua.s.d9101 5 жыл бұрын
Egiziabhere tsegehun yebzelechu Azowuchu beritu gobazechi..💗💗💗💗💗💗
@saraarayi4542
@saraarayi4542 5 жыл бұрын
በእውነት እግዝአብሄር ይመስገን. በጣም ደስየሚሉልጆች እግዝአብሄር ለትልቅ ደርጃ ያብቃቹ
@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና
@ኢትዮጵያናትሃገሬተዋሕዶና 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@hayathayat7807
@hayathayat7807 5 жыл бұрын
ዋውእግዛብሄርያሳደጋችሁ
@kidu715
@kidu715 5 жыл бұрын
ዋዉ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ
@ያመነየተጠመቀይድናልያላመ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥብብና በሞገስ ከክፍ ሁሉ ጠብቆ ያሳድጋችሁ መታደል ነው ደስ ይላል በእውነት
@mariodubai9992
@mariodubai9992 5 жыл бұрын
ዋውውውውው እግዚያብሔርይባርካችው
@መኃሉአይነገርም
@መኃሉአይነገርም 5 жыл бұрын
Oh My God! ምን አይነት ትውልድ ነው ፈጣሪ እንድናንተ አይነቱን ያብዛልን። እድጉልን
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
oww so sweet girls god bless them
@fafitube7519
@fafitube7519 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ
@Ss-ps9ek
@Ss-ps9ek 5 жыл бұрын
ዋውው ይገርማል እግዚአብሔር ያሰድጋችሁ
@wubalemamare9766
@wubalemamare9766 5 жыл бұрын
ይሄ ት/ት ቤት ለእንደ እኔ አይነቱ ልበ ቢስ በጣም አስፈላጊ ነው ጌታን በምን እድሉን ላግኝ በፈጣሪ ...የምጠቀምበትን የስልክ ቁጥሬን ቶሎ።ማስታወስ የማልችል ሴት ነኝ አድሬሱን ጠቁሙኝ ...
@ebtsamenat7299
@ebtsamenat7299 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጀ የኛ ጭንቅላት ስንቱን ችሎዋል የነሱ እኮ ባዶ ወረቀት በይው ያስያዙትን ሚይዝ ሚደነቁ ናቸው ኣንቺም ብዙ የቻልሻቸው ነገሮች ኣሉ ይኖረሉ ያለምክንያት አደለም ምትረሺው
@selamgetanewamenamen7092
@selamgetanewamenamen7092 5 жыл бұрын
Wowwww geta yasadigachu be betu
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ነዉ ጎበዞች👌
@alemalem5508
@alemalem5508 5 жыл бұрын
Egzihaber yasadigachu ❤❤❤❤❤
@haniharar735
@haniharar735 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋቹ የኔ ማሮች❤️❤️❤️
@hiwothabesha1503
@hiwothabesha1503 5 жыл бұрын
wowow betam dase yelale
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ
@ስንቴፍቅር-ጘ3ከ 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተደነኩት በእውነት
@negatgeresu5596
@negatgeresu5596 5 жыл бұрын
እሚገርም ተሰጦ ነው እግዚአብሔር ያሳድጋቹ
@እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ
@እናቴኑሪልኝ-ዸ3ጐ 5 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች በርቱ መልካም ነገርን ከሌሎች መውስድም ክፋት የለውምና American comedian Ellen De generes tv talk show ተከታተሉ ብዙ ህፃናትን በነዚህ አይነት ነገር ታቀርባለች
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 5 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ በእውነት ድንቅ ናችሁ ማሮች በርቱልን
@kiyatamene3764
@kiyatamene3764 5 жыл бұрын
wow amezing
@medihabesha1541
@medihabesha1541 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የነገ ተስፋዎቿ ፈጣሪ ያሳድጋችሁ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ
@ኢትኤልኢትዮጵያ-ቸ4ጠ 5 жыл бұрын
ግን እኔም ትምህርት ቤት ገብቼ ነበርኩ አይ አለ መታደል ልጆችይ ፈጣሪ ጠብቃችሁ
@Hanihani-lw8sw
@Hanihani-lw8sw 5 жыл бұрын
😂😂
@tsionzorthodox691
@tsionzorthodox691 5 жыл бұрын
እኔም እኮ ተምሬለው እላለው ይጨምርላቹ የኔ ውዶች ደሞ ወደ አሜሪካ ላኳቸው አሉ ሀገሬ የተሻለ ሰው የሚያምርባት አይመስላችሁም እኮ
@eldamenjoel467
@eldamenjoel467 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ግን አድራሻ የለም የትብለን እንሂድ ሰይፍየ አድራሻ ጠይቅልን
@tupac2paclovechannelt834
@tupac2paclovechannelt834 5 жыл бұрын
እድሜ ለማዳም እንቁ የነበረ ጭንቅላቴ በጥብጣ ባዳ አስቀረችኝ ስልክ ቁጥሬን ካን አላቅም ክክክክክክንንንክክክክክክክክክክክ
@Tube-kq8kl
@Tube-kq8kl 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርን ያሣድጋችሁ
@foziyahussen963
@foziyahussen963 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ብያለሁ ፈጣሪይጠብቃችሁ ድቅ ልጆችናችሁ
@ሚኪአማራሚኪሚኪ
@ሚኪአማራሚኪሚኪ 5 жыл бұрын
በጣም እሚገርሙ እኔ ስልክ ቁጥሬን በቃል አላውቅም እኩን ይህን ሁሉ ቁጥር እድግ በሉ ሀዳ ምን ይደርጋል ይህ አሚሪካ እያለ እውቀት ያላችውን ይወስድብናል አይይይይ እናተኮ እዳክዱብን
@eyerusweloyewa6225
@eyerusweloyewa6225 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@saramohammed7275
@saramohammed7275 5 жыл бұрын
Fetari tilik bota yadresachihu tadagiwoch nachihu 😍😍😍😍
@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ
@የጉራጌዋነኝከውቢታቡታጀራ 5 жыл бұрын
Wooooowተባረኩ
@mymamimylove3854
@mymamimylove3854 5 жыл бұрын
ወይ ጉድ እኔ እንካን ስልክ ቁጥሬን መያዝ አልችልም እ/ር ያሳድጋቹ
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ
@እናቴእወድሻለው-ሰ3ጐ 5 жыл бұрын
እኔም
@obseentalaarsema3273
@obseentalaarsema3273 5 жыл бұрын
Egzabeher yebarkachu edegulen ❤❤❤❤
@HAILE-kw8sq
@HAILE-kw8sq 5 жыл бұрын
እኔም እንደዛ ነበር ማጠናው ....በጣም ጎበዞች👏👏👏
@fereyerodi1515
@fereyerodi1515 5 жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳድጋቹ❤❤❤❤❤❤
@zebura8062
@zebura8062 5 жыл бұрын
ይገርማል
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምለክ የሰድገችሁ
@umihabibti3386
@umihabibti3386 5 жыл бұрын
_እዋይ ምን አይነት ልጆች ናቸው በጣም ጎበዝ ናቸው ይጨምርላችሁ አቦ አረ ለኔም ግማሹን ከናንተ ማስተዋልና ማስታወስ ይስጠኝ አስቀናችሁኝ😣_
@ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ
@ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርላቹ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 5 жыл бұрын
Ohhhh እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@shdraome7746
@shdraome7746 5 жыл бұрын
አቤት በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይጠብታችሁ አደለም ይኸን ላውቅ ይቅርና ስልክ ቁጥሪን በቃል አላውቀውም
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ
@ሀናንዩቱብ-ነ7ነ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ
@abebechkassa9849
@abebechkassa9849 5 жыл бұрын
ጣፋጮች እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ❤😍😍😍
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 5 жыл бұрын
እውነት ድንቅ ነው ።
@heybabygirlfamilybeautiful1136
@heybabygirlfamilybeautiful1136 5 жыл бұрын
Ethiopian people is smart wow the are so beautiful
@IStyle714
@IStyle714 5 жыл бұрын
ጎበዞች ናቸው እደጉ ዋና ከተማ ማወቅ አይጎዳም ስራዬ ብሎ ማጥናት እውቀት ይሆናል? ወይ እውቀት ይባላል? ያውም በዚ ዘመን ይሄኔ ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ከተማ አለ ቢባሉ አያቁም ታዳጊ ናቸው መጀመያ የራሳቸውን ነገር ብናስተምራቸው በዚህ ብሩህ ጭንቅላታቸው ጥሩ ቦታ መድረስ ይችላሉ እስኪ ግእዝ ታሪክ የሀገር ፍቅር አስተምሯቸው
@metisalale1005
@metisalale1005 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሰዲገቹ🌹🌹🌹🌹🌹👍👍
@bahradinsiraj4677
@bahradinsiraj4677 5 жыл бұрын
Alha yasdegchue yana konjo
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እድግ በሉ ማሮች
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ
@ገነትበቀለ-ቘ4ጰ 5 жыл бұрын
ዋው አምላክ ያሳድጋቹ በርቱ በዚው
@messidia8350
@messidia8350 5 жыл бұрын
ተባረኩ እመብርሀን ታሳድጋቹ
@nmnhn9155
@nmnhn9155 5 жыл бұрын
Mashsllhe
@የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ
@የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ 5 жыл бұрын
እኛም ትምህርት ቤት ገብተን ተምረናል እንል ይሆናል እኮ 😃😃😃እረ አፈርኩ😃💖💖💖💖ቅመሞች😍
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ
@መምህራችንእድሜናጤናይስጥ 5 жыл бұрын
Betam 😂😂😂😂
@አሰቱዩቱብ
@አሰቱዩቱብ 5 жыл бұрын
ልጅቹ እግዚአብሔር ያሳደጋችሁ
@asadirayaasadiraya7546
@asadirayaasadiraya7546 5 жыл бұрын
ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ እደጉ
@hanahananathananafihanahan2625
@hanahananathananafihanahan2625 5 жыл бұрын
እደጉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ftubb3573
@ftubb3573 5 жыл бұрын
እኔም ልጄን ማስተማር እፈልግ ነበር እንዴት ነው እንደዚህ አይነት ትምህርት የምትማርልኝ እኔ ሥዴት ላይ ነኝ በ14 አመቴ ነው የወለድኳት አሁን እኩያ ልጄ ሆናለች እግዚአብሔር ይመሥገን ግን ገጠር ስላለን በቂ ትምህርት የለም ጎበዝ ናት ግን የበለጠ እንደዚህ አይነት ትምህርት እንድታገኝልኝ እፈልጋለሁ ግን እንዴት አድርጌ ላግኛቸው ሠውዬው መምህር ከሆኑ እባካችሁ ተባበሩኝ
@destamamo4895
@destamamo4895 5 жыл бұрын
ወዋ በጠም የምገርም አምሮ በርቱ
@ሺቱእሼቱ
@ሺቱእሼቱ 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንድ ዘህ አይነት ልጅ ስጠኝ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ
@አስተግፊሩሏህወአቱቡኢለይ 5 жыл бұрын
*ማሻ አላህ ማሮቼ እድግ በሉልኝ*
@የአቲካህአክሰትነኝ
@የአቲካህአክሰትነኝ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋችሁ
@ዜድየራያልጅ
@ዜድየራያልጅ 5 жыл бұрын
ውይ በእግዚአብሔር ደስ ሲሉ ! እረ መርቁልኝ በፈጠራችሁ
@etiopialove2890
@etiopialove2890 5 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍ሴፈዬ የኔ ቆሌ ይገፈፈ😂😂😂😂😂👇 በርቱ ማሮቼ
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 20 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,7 МЛН
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Seifu on EBS: Kalkidan Tibebu Part Three
14:05
Seifu Show
Рет қаралды 2,8 МЛН
Ozoda - Lada ( Official Music Video 2024 )
06:07
Ozoda
Рет қаралды 20 МЛН