//አዲስ ምዕራፍ// “ልጆቼን አደራ”…የአዲስ ምዕራፍ ባለታሪኳ አረፈች /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 438,111

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Ай бұрын

ከዚህ በፊት የቀረበችዋን ንዋል አብደላ ማረፍ ተከትሎ ልጆችዋ ምን አይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ አቅራቢዋ እቤታቸው በመሄድ ማሳየትዋን, እንዲሁም መጀመሪያ ፋጡማ በስቱዲዮ መቅረብዋን ,ኢቢኤስ ቲቪም የስድስት ወር የቤት ኪራይ እና የስድስት ወር ቀለብ መቻሉን እና ለፋጡማ በባለሙያ የተደገፈ የስነ ልቦና ድጋፍ እንድታገኝ ቃል መግባቱን
Following the passing of Nwal Abdella, who was previously featured, the presenter visited her house to assess the situation her children are facing. Additionally, Fatuma made her first appearance in the studio. EBS TV committed to providing six months' rent, food assistance, and offering Fatuma professional psychological support.
መርዳት ለምትፈልጉ
0906 138920 ፋጡማ አሊ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000612204431
An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps the viewer right on the other side for the whole three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.

Пікірлер: 2 000
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt Ай бұрын
ልጆቹን እንርዳቸው የምትሉ👍
@leylayimam
@leylayimam Ай бұрын
ጀግና ❤❤❤
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-sy8kn6bj6b
@user-sy8kn6bj6b Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatumadress6719
@fatumadress6719 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Ай бұрын
😢😢
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ማረፍያዋን ጀነት ያድርግላት ነጌ ከልጆቿ በጀነት ይሰበስባት
@user-sm9sd3iq2l
@user-sm9sd3iq2l Ай бұрын
Amin yerabi
@yasmeenyasmeen8049
@yasmeenyasmeen8049 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-jx3qb9lu8g
@user-jx3qb9lu8g Ай бұрын
Amiin yaa raab❤
@somayhd5318
@somayhd5318 Ай бұрын
አሚን ያረብ
@user-zf8fb4lc5n
@user-zf8fb4lc5n Ай бұрын
አሚን ያረብ
@shewayehaile8130
@shewayehaile8130 Ай бұрын
ፋጡማ ያለባትን ጭንቀት እስክታገግም ምግብ የሚያበስላት ቤቱስጥ የሚያግዛት ሰራተኛ ለ ስድስት ወር ብከፍልላት ደስ ይለኛል ተባበሩኝ ልጄ ፋጡማ እሷ ራሷ እንክብካቤ የምትፈልግ ናት እኮ😢😢
@Fufi-bs1kj
@Fufi-bs1kj 26 күн бұрын
የኔ መልካም ሴት
@user-zc1id2hb4c
@user-zc1id2hb4c 12 күн бұрын
የኔ መልካም ዘመንሽን ይባረክ😢❤
@HayatAbebechiyimam
@HayatAbebechiyimam Ай бұрын
እነዚህን ልጆች የሚረዳ ሁሉ አላህ ሚንዳውን እጥፍ ድርብ ያድርግለት
@aviya5907
@aviya5907 Ай бұрын
ሰማይና ምድር የዘረጋህ የአብርሃም የይስሃቅ የያእቆብ አምላክ እነዚህ ልጆች አሳድግ ሳይነጣጠሉ ለቁም ነገር አብቃቸው አደራ ጌታ ሆይ 😢😢😢
@user-yl1go9ug1s
@user-yl1go9ug1s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምኝቴ ነው ስታሳዝን በፈጣሪ ኡፍ
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Ай бұрын
አሜን ያአላህ ❤
@user-ek7ef2tn3e
@user-ek7ef2tn3e Ай бұрын
Amin amin 🙏
@Barkot_amanuel
@Barkot_amanuel Ай бұрын
Amen🙏😥
@SolomonKebede-wl6ck
@SolomonKebede-wl6ck Ай бұрын
አሚን ያረብ🤲😢😢
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
ኢቢ ኤስ ወላሂ አይቀይራችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ሚድያ ነው
@LubabaSaeed-ph6nd
@LubabaSaeed-ph6nd Ай бұрын
አወ አላህ ኢድያ ይስጣችሁ
@halemahad3297
@halemahad3297 Ай бұрын
​@@LubabaSaeed-ph6ndድዳም
@madenamadena1688
@madenamadena1688 Ай бұрын
በጣም
@FatumaTube-dp1sl
@FatumaTube-dp1sl Ай бұрын
በጣም
@Rahelashebr
@Rahelashebr Ай бұрын
ሞት ክፉ 😢ልጅትዋ ሃዘን ሆድዋ ውስጥ ገባባባት አኮ የኔ ቆንጆ አግዚኣብሄር ያጽናሽ😢😢
@umuhuda4401
@umuhuda4401 Ай бұрын
አላህ በጀነተል ፌርደውስ ያሳርፍሽ 😢😢😢 EBS ስለናንተ ቃል አጣው ከዘር ከሀይማኖት የፀዳ ሰው ሰው የሚሸት ድንቅ ሚዲያ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-st4cj4pe3x
@user-st4cj4pe3x Ай бұрын
ልጆቹን አስተምራለው የምትሉ ባለ ሀብት ውጡና ነይቱ አላህ ይጨምርላቸዎል 😭😭😭በጣም ያስለቀሱኝ
@ShDh-vx8ku
@ShDh-vx8ku Ай бұрын
አሚንንን
@Rehana-pw1dh
@Rehana-pw1dh 27 күн бұрын
የት አካባቢ ነው የሚኖሩት በአላህ ስም ንገሩኝ
@JfXh-gx2eo
@JfXh-gx2eo 8 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@tsegayemegersa4738
@tsegayemegersa4738 Ай бұрын
አንጀቴን በላሽው የኔ እናት ለልጆችሽ ለመኖር ጉጉት ነበረሽ መለየት አልፈለግሽም ነበር ሞት ክፉ😭
@henrysantos4879
@henrysantos4879 Ай бұрын
ebs የተቸገረን ተከታትሎ የሚረዳ ሚዲያ ሰላማቹ ይብዛ አቦ
@user-tl1fz6mc8s
@user-tl1fz6mc8s Ай бұрын
ወላሂ አስለቀሰችኝ ልጅቱ ያረብ አላህየ ልጆቻቿን በጥሩ ሁኔታ አሳድግላት እሷንም በጀነት አበሽራት😢😢😢😢😢😢😢
@erukya
@erukya Ай бұрын
የምር በጣም ያሳዝናሉ አላህ ይዘንላት ልጆቿንም አድገዉ ለቁምነገር ያብቃቸዉ ለናታቸዉም የሚሰድቁ ያርጋቸዉ ሶብርንም ይስጣቸዉ
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 6 күн бұрын
​@@erukya😢😢😢😢😢አሚንንንንንን
@user-xl3vk7ph2k
@user-xl3vk7ph2k Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ እራጅኡን እኛ የአላህ ነን ወደሡም ተመላሾች ነን አላህ ይዘንልሽ ለቤተሠቦችሽ ለወዳጆችሁ ለልጆችሽ አላህ ሦቡሩን ይሥጣቸው
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናላሂ እራጁኡን አላሃ ይራህማት እኛም ተራችንን እንጠብቃለን 😥😢
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 18 күн бұрын
ያረብ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃት አባት የላቸው
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d Ай бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው ነፍሷ በሰላም ትርፍ 😢😢 ልጄቿን እሱ ያሳድግላት እግዚአብሔር ታማኝ ነው😢😢
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ብቻ ነው ታማኝ 😭😭😭😭
@shawaye5579
@shawaye5579 Ай бұрын
Ewnate new 😭😭
@MihretShewnngzaw-dz7rn
@MihretShewnngzaw-dz7rn Ай бұрын
እናቷን አታ እህቶቿን እንዳታጣ የናቷ ምትክ ናቸው የምትረድ ሰዎች በምታመልኩት አምላክ ይሁንባችሁ እንዳትለያዩቸው ከምትሰጧቸው ነገር በላይ የእርስ በእርሳቸው የሚቀባበሉት ፍቅር ይበልጣል ብርቅርቅታ መፅሀፍን አስታወሰኝ በጌታ ይሁንባችሁ አትለያዩቸው
@toybaseid30
@toybaseid30 Ай бұрын
ኢነአሊላሂ ወኢናኢላይሂ ራጅኡን በጣም ከባድ ነው እኔ ግን ለኢቢኤስ ብቻ ሳይሆን ለጋዜጠኞቹ የበለጠ ክብር አለኝ ምክንያቱም በእርዳታ ድርጅት ስም እንኳን ተቋቁመው የራሳቸውን ኪስ የሚሞሉ ብዙ እናቃለን በዛላይ የሚቀርቡት ሰዎች የእውነት ድጋፍ የሚገባቸው ናቸው ሁላችሁንም እድሜ ይስጣችሁ የነዚህ ልጆች ነገር ግራ ይገባል ግን ቢያንስ ልትከታተሏቸው እንደምትችሉ አስባለሁ የፋጡማ አካውንት መለጠፉ እርዳታውን በትክክል ለነሱ ለማድረስ ልክ ቢሆንም ሀገራችን ሰብዓዊነት በጎደላቸው ሰዎች እየተሞላች ስለሆነ ችግር ላይ እንዳትወድቅ ጥንቃቄ የሚደረግበት መንገድ ቢኖር ባይ ነኝ መንግስትም ሊረዳቸው ይገባል በተረፈ እናትን የምታክል የሁሉ ነገር ደስታ የፈጠረ አላህ ሲወስዳት መደገፊያ እንደሚሰጣቸው አምናለሁ ብርታቱንም የተሻለውንም ይስጣቸው
@liyademeke6073
@liyademeke6073 Ай бұрын
እባካቹ የሀይማኖት አባቶች እነዚን ልጆች አደራ
@rabiayoutube1874
@rabiayoutube1874 Ай бұрын
😢😢😢😢የእኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቃት😢😢😢😢😢😢😢
@krn9643
@krn9643 Ай бұрын
አሏህ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቃት ልጆቿንም አሏህ ያሳድጋቸዉ ሚስኪንዋ በጣም ታሳዝናለች😢😢😢
@AlimetMohammed-db5zq
@AlimetMohammed-db5zq Ай бұрын
ፋጡማ ውስጧ በጣም ተጎድቷል የማውራት ፍላጎትኳ የላትማ ወላሂ አላህ ወንድሞቺሽንሞ አንቺንም በጥሩ ደረጃ ደርሰሽ የምናያቺሁ ያድርገን በኖረኝና ባገዝኳት ወላሂ ዱአ አደርግላታለሁ በአቅሜ አላህየ ይዘንላት ኢላሂ😢
@user-gm7po5ks8w
@user-gm7po5ks8w Ай бұрын
እህ የኔ እናት ምን ብየ ልፃፍ አሏህየ አንተ የሰማይ የምድር ባልተቤት የሆንከው ጌታ ሆይ አንተ በፈቀድከው ጊዜ በወሰንከው ጊዜ ውድ እናታቸውን ወደ አንተው ወሰድካትና ከማያልቀው እዝነትህ እዘንላት ጀነትንም ወፍቃት እኒህን ሚስኪን ልጆችም ሶብር ስጣቸው
@SusuLove-wu6xi
@SusuLove-wu6xi Ай бұрын
amenn yarb
@user-bo2hb6rc8g
@user-bo2hb6rc8g Ай бұрын
አላሁመ አሚን
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Ай бұрын
አሚን
@SsSs-jf1wk
@SsSs-jf1wk Ай бұрын
Amiin
@user-sr8fg4on4x
@user-sr8fg4on4x Ай бұрын
❤አሚንንን
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 Ай бұрын
ለኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ እናድርስ አላህ ጀነተል ፍርደውስ ይወፍቃት
@neimaseid334
@neimaseid334 Ай бұрын
አወ እሱጋ መድረስ አለበት
@housemaid3260
@housemaid3260 13 күн бұрын
ማለት አልገባኝም??
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 13 күн бұрын
@@housemaid3260 የቲሞችን የሚረዱበት ተቋም ስላለው እንዲረዱ ብዬ ነው
@mdet1013
@mdet1013 Ай бұрын
አለምን የማራምዳት አላህ ጌታችን የአለማት ሁሉ ጌታ የሆነውነው ድበር አትለፉ
@HawaMuhammadKebede-dp1it
@HawaMuhammadKebede-dp1it Ай бұрын
ትክክል
@HooahM
@HooahM Ай бұрын
ሣህ​@@HawaMuhammadKebede-dp1it
@Feven600
@Feven600 Ай бұрын
እኔን የኔ ልጅ በዚ እድሜሽ ተሰቃየሽ እናት ኣትሙት ፈጣሪየ ልጆቻችን እንድናሳድግ እድሜ ስጠን😭😭😭
@lubabayimam7977
@lubabayimam7977 Ай бұрын
ወላሂ ቃላት አጠረኝ እንባዬን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የኔ እናት አላህ ይርሀምሽ አላህ ይዘንልሽ ማረፊያሽን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልሽ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ኢንሻ አላህ ነገ በጀነት ትገናኛላችሁ 🤲🤲
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Ай бұрын
በነዝህ ልጆች ተዝቀደም አልቅሼ ልሞት ደሞ ዛሬ የባሠ እናት ማጣታቸዉ እህህህህህ😢😢😢😢 እባየን ጨረሥኩት
@nejaseid2901
@nejaseid2901 Ай бұрын
አላህ ማረፊያዋን ጀነት ቀብሯን ኑር ያድርግላት ። ሁላችንም ወደአላህ ተመላሾች ነን ።
@Vip-ny3bm
@Vip-ny3bm Ай бұрын
አሚን አንጀቴን ነዉ የበሉኝ
@yabdkuletsami1764
@yabdkuletsami1764 Ай бұрын
😢😢😢 የኔ እናት ያለእናት ማደግን አውቀዋለሁ እባካችሁ እናትም አተው በችግርም እንዳይሰቃዩ እንዳይበታታተኑ እንርዳቸው
@samsunga2182
@samsunga2182 Ай бұрын
ልጅቷ ህክምና ያስፈልጋታል ውስጧ ህመም አለ😢❤❤❤
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
,አዎ ካሁኑንም ብትታከም አሪፍ ነበረ🥲🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@sumeyamekonen955
@sumeyamekonen955 Ай бұрын
በረመዳን ወደ አኼራ ሄደች አላህ ጀነት ይወፍቃት ልጆቿን ወኪል ይሁናቸው
@momychannel2840
@momychannel2840 Ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ይራሀማት ያረብ ልጆቾንም አተዉ ለቁም ነገር አብቃላት ኢቢኤስ ሰዉን ያላመሰገነ ፈጣሪን አያመሰግንም እና ለዚህ በጎ ትበብራችሁ የምር ቃላት ያሰኛል እናተን ለመግለጥ ልዮዎች ናችሁ ፈጣሪ ያሰባችሁት ቦታ ያዲርሳችሁ
@nardosbiniyam8551
@nardosbiniyam8551 Ай бұрын
እስቲ ሙስሊም ባለሀብቶች ተመልከቷቸው 😢😢😢
@raheladmas3713
@raheladmas3713 Ай бұрын
Lmn bcha gn egnas pls
@alemaztezera9167
@alemaztezera9167 Ай бұрын
ምን ሙሲልሞች ብቻ አስባለሽ ዘረኛ ልጆች ያሳዝናሉ እንርዳቸው ነው ሚባለው
@user-tz1pw5uq1j
@user-tz1pw5uq1j Ай бұрын
ጉረብ ይክፈተላችውእና የቻለውንያክልእንረዳችው እሷንም አላህ የጀነት ይበላትያረብ ላዘኑት ሁሉ አላህይሶብራች እኔ በንቦነውየጨረስኩት
@ZemzemNesredin
@ZemzemNesredin Ай бұрын
ፋጥማ አላህ ቅዋዉን ይሰጣት በልጅነቷ ፈተናዉ በዛባት
@KeKe-pf8fn
@KeKe-pf8fn Ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾች ነን
@edenibrahim106
@edenibrahim106 Ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ስታሳዝን 😢😢😢ልጆቹም አንጀት ይበላሉ እኮ 😭😭😭ያለ እናት ኑሮ ከባድ እኮ ነው ይሄን ህመም የደረሰበት ነው የሚያውቀው ከማንም በላይ ትልቋ ትጎዳለች የምትችሉ ሰዎች እባካችሁ አግዟቸው 🙏😊
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
በጣም ያሣዝናል በተለይ ትልቋ በጣም ታሣዝናለች ፈጣሪ ለቤተሰብ መፅናናት ይስጣቸው
@user-ce2jq4eb5i
@user-ce2jq4eb5i Ай бұрын
የ ኢትዮጵያ ሕዝብ እባካችሁ 😢እንርዳቸው 😢አጎትየው እናግዘው ❤😢😢
@tigestkinfe-wv1yz
@tigestkinfe-wv1yz Ай бұрын
ኡፍ በጣም ያማል በልጅነት እናትን ማጣት ከባድ ነው እሷም ገና ወጣት ልጅ ነበረች ኑአል እህቴ አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቅሽ ለልጇም አላህ ሰብር ይስጣት አባት ተብዬው ግን ይፈር ልጆቼን ብሎ ከመጣ እንዳሰጡት በህይወት እያለች እናታቸውን ያለየ ልጆቹን ያልጠየቀው በቁሙ የሞተ ነው
@Meski1921
@Meski1921 Ай бұрын
አምላኬ ሆይ እነዚን ልጆች ሳይነጣጠሉ አብረው እንድያድጉ እርዳቸው ለቁም ነገር አብቃቸው
@rabiyashaikh6743
@rabiyashaikh6743 Ай бұрын
ያአላህ የኔ ምንልበል የናትን ሞት አዉቀዋለሁ አደለም በዚህ እድሜዋ አሁን እራሤን ችየ ሙታብኝ እናቴ እንደት እየተሠቃየሁ እንደሆነ አላህ ያዉቃል
@fafafafa1396
@fafafafa1396 Ай бұрын
ላኢላሀኢለሏህ ሙሀመድ ረሱለሏህ ያረቢ በጣም ስፈራላት ነበር አሏህ ይሀረምኪ ያኡኽቲ ልጆችሽን አሏህ ያሳድግልሽ ለቁም ነገር አብቅቶ ስምሽን የሚያስጠሩ ዱአ የሚያደርጉ ያድርግልሽ
@AnnoyedAstroStation-ft2in
@AnnoyedAstroStation-ft2in Ай бұрын
አሚን ያረብ
@ajmanloveyou5507
@ajmanloveyou5507 Ай бұрын
የኔ እናት 😢😢😢በጣም ነው አንጀቴን የበላችው ሁፍፍፍፍፍ በእመቤቴ ነብስሽን ይማረው ሌላ ምን ይባላል
@user-jh8mg7vp5v
@user-jh8mg7vp5v Ай бұрын
የአዲስ አበባ ከንቲባ ቤት እንዲሰጣቸው የምታውቁ ጠቁሙ በናታችሁ ካልሆነ ባለሐብቶች ኸረ ስለልጆቹ ስትሉ ሌላውን እኛ ብንረዳት
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 Ай бұрын
የኔ እናት እናት በልጅነት እድሜዋ ተቀጠፈች ልጅ ደግሞ ገና እሮጣ ባልጠገበችበት ልጅነቷ ሀላፊነት እረ እግዚኦ አንች አለም ስንቱን ትልሳይናለሽ እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያሳርፍ ከልጆቿ መፅናናትን ይስጥልን ከባድ መከራ እረ ወዲያ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭እናሊላሂ ወኢናይለይሂ እራጅኡንን አላህ ይራህምሽ የእኔ እናት ጀነቱል ፍርዶስ ይወፍቅሽ ሱባሀን አላህ አይ እዱኒያ እንዲህ ናት
@JannatAbbew
@JannatAbbew Ай бұрын
😢😢😢😢😢❤
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Ай бұрын
የኔ እናት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@HappyWaterLily-mf3pz
@HappyWaterLily-mf3pz Ай бұрын
Ina lilaalhi waina ilehii rajaun
@kemertube-fr8fm
@kemertube-fr8fm Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናሂለይሂ ራጀኡን ።ሁሉም ነፍስ ሞትን ቀማሽናት ።ያአላህ አላህ ይዘንልሽ
@Alhamedulilah651
@Alhamedulilah651 Ай бұрын
ኢንሻ አላህ እኒህን ልጆች አገር ስገባ አያቸዋለሁ የቻልኩትንም አረጋለሁ አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቃት ልጆቿንም አላህ ያሳድግላት😢😢😢
@ayelechdbayu3461
@ayelechdbayu3461 Ай бұрын
ነፍሳ በሰላም ትረፍ የመጀመሪያ ልጃ እግዚአብሔር ይርዳሽ ማስተዋል ጥበብን ያብዛልሽ እንደ እናትሽ የሚሆኑሽ ሰዎች እግዚአብሔር ይስጥሽ ከወንድሞችሽ አይለያችሁ አይ ሞት ክፍ😢😢😢😢😢
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Ай бұрын
ነብስሽ ትረፍ ምነው ፈጣሪ እማታሳድጊያቸውን ልጆች ሰጠሽ ብቻ ፈጣሪ ሁሌም አይሳሳትምእሱ በጥበቡ ልጆችሽን ያሳድግልሽ 😭😭
@zeharaseid8333
@zeharaseid8333 Ай бұрын
አላህ ይራህማት መኖሬዋን ጀነተልፍርዶስ ያድርግላት አይ ሞት እኛ እንረሳህለን አተግን አትረሳንም
@user-ix2xw5du2o
@user-ix2xw5du2o Ай бұрын
በጣም 💔💔💔😭😭😭😭😭
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 Ай бұрын
😢😢😢😢
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
ለእነዚህ ልጆች ላደረጋችሁት እርዳታ የኢቢኤስ ቲቪ በጣም እናመሰግናለን በዚህ ላይ የተሰማራችሁን ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ🙏🙏🙏
@user-ld4ij1sl7d
@user-ld4ij1sl7d Ай бұрын
ኢነ ኢላህ ወኢነ ኢላሂ እራጅኡን አላህ ጀንተል ፈርዶሥ ይወፍቃት ሁላችንም ሟች ነን እሄ ምድር ለኛ የክራይ ቤታችን ነን
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢለይሂ ረጂኡን አላህ ሶብሩን ይስጣችሁ ያረብ ዉነት ኢቶቢያኖች ኢቢኤሶች ዘርቀለም ሀይማኖት የማትለዩናችሁ ትክክለኛ ኢቶቢያኖች ናችሁ ጎበዝ በርቱ
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Ай бұрын
አትሳሳት ወንድም በማስታወቂያው ላይ ዓለምን የሚያራሚዳት ሁሉን እና ሁሉንም ነገር የፈጠረ አንድ አምላክ ብቻ ነው 😔
@hadrahadra9373
@hadrahadra9373 Ай бұрын
ሰሂህ
@Rachel-sm1ny
@Rachel-sm1ny Ай бұрын
ቤት በነጻ ይሰጣቸው መንግስት ሃላፊነት መውሰድ አለበት
@Alemf2k
@Alemf2k Ай бұрын
እናት እኮ ምትክ የላትም ያለሷሀ ሁሉ ባዶ ነዉ 😢😢 ፈጣሪ ለቁም ነገር ያብቃችሁ
@user-xx4iz9sf9f
@user-xx4iz9sf9f Ай бұрын
😢😢😢😢የእውነት ምን እንደምል እራሱ ግራ ገብቶኛል ብቻ ልቤ ተሰበረ እግዚአብሔር ያፅናቹ እናታችሁንም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርላችሁ😢😢😢
@user-ve6op2wc4d
@user-ve6op2wc4d Ай бұрын
ኢናአሊላሂ ወኢላሂረጅኡ እፍፍፍፍ ወኔ ልጅቱ ሥታዝን ነበር በባለፈው ሥትናገር አይዱኒያ አላህ ይርሀማት
@user-qy6cv9tf1f
@user-qy6cv9tf1f Ай бұрын
አላህ ይርሀማት ኩሉ ነፋሲ ዛይቀቱል ሞት
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 Ай бұрын
ጌታ ሆይ አንተ ሳታቅእሚሆን ነገር የለም እባክህን አነዚህን ልጆች አደራ ሳይለያዩ እንዲያድጉ እርዳቸዉ የእናታቸዉ ነፍስ በሰላም ትረፍ😢😢😢😢😢
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Ай бұрын
😢😢 ሀገር ስገባ መጎብኘት ከምፈልጋቸው ሰወች አንዷ ነበረች አላህ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅሽ የኔ እህት አይ ሞት ክፉ 😢😢
@ruta22513
@ruta22513 Ай бұрын
አለምን የሚራምዳት አላህ ሱብሀነ ወተአላህ ነው በተረፈ ኢቢሶች እናመሠግናለን
@yusritube5329
@yusritube5329 Ай бұрын
የኔ እናት ኦፍፍፍ አላህ የፈቀደው ሆነ 😢ትልቋ ልጅ በጣም ተጎታለች ትሪት ማረግ ያስፈልጋታል 😢😢አላህ በጀነት ከልጆቻ ጋር ይሰብስባት
@fethiabotaro
@fethiabotaro Ай бұрын
እኛ የአላህ ነን ወደ እሱ ተመለሾችን አላህ ጀነተል ፊርደስ የሰገበሽ እች ምድር ከንቱ ነት ልጆችሽንም አላህ የፅናናችሁ።
@hellenaragie6187
@hellenaragie6187 Ай бұрын
በስመአብ እኔ በህይወቴ እንደዚ አልቅሼ አላውቅም ታመምኩ የኔ እናት ኡፍ 💔💔💔💔💔😥😥😥😥😥😥
@Dag-wc3kf
@Dag-wc3kf Ай бұрын
انا لله وانا اليه راجعون እኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ በጀነት ያሣርፍሽ
@zewditu1735
@zewditu1735 Ай бұрын
EBS በወጣ ይተካ ❤🎉❤🎉❤🎉
@HalewyaSeid-yn4ll
@HalewyaSeid-yn4ll Ай бұрын
አላህ ጀነተል ፍርደውስን ይወፍቅሽ በአሄራ ይካስሽ ልጃቻን አለን እንበላቸው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 15 күн бұрын
እባካችዉ እነዚህን ልጆች እናቆቁማቸዉ ለአላህ ብለን እባካችዉ ዉጭም አገር ዉሰጥ ያለነዉም እባካችዉ እነዚህን ልጆች እንታደጋቸዉ
@user-zv4hn6hb1e
@user-zv4hn6hb1e Ай бұрын
አለምን የሚያራምዳት ሰማይንና ምድርን የዘረጋ አድ አላህ ብቻና ብቻነዉ ሰዉነዉ አላለም ከቱ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
ወላሂ ሃገር አሁን ለማሄድ ብችል አሁኑኑ ሄጄ ልጆቹን እንደ እናት ሆኜ በሰደኳቻው እንዴት ደስ በለኝ እኔም የመጀመሪያ ልጅ ነበርኩኝ አበቴ ስሞት እህት ወንድሞቼን አደረ ብሎኝ ሞተ እኔም ሃለፍትናዬን ለማወጠት የቸልኩትን የህል እየደረኩ አላህ ረድቶኝ ሁለቸውም በጡሩ ስናምግባር አድገው እረሰቸውን ችለዋል አልሃምዱሊላህ እኔ ስደት እንደወጣ ማማለስ አቀተኝ እንጂ
@milli12354
@milli12354 Ай бұрын
ውዴ ኣንችም የራስሽ ሂወት ኑሪ 😢እድሜ ቆሞ ኣይጠብቀንም ነገ እንደዛሬ ኣይሆንም ጉልበታችን እያለቀ ነው ሚሄደው 😢እናም የራስሽን ኑሮ ኑሪ የኔእህት❤❤ባለሽበት ሰላም ሁኚ
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Ай бұрын
@@milli12354 አማሰግናለው ያኔ ውድ አበተችን ከማሞቱ በፊት በ14 አማቴ ድሮኝ በሁለት አማት ሁለት ልጆች ወልጄ ስደት ተሰደድኩኝ ከአማተት በሃለ ተለየዬን ሌላ ለማግበት ድፍረት አጠሁኝና ስረዬን ብቻ መስረት ጀመርኩኝ ብቸ አልሃምዱሊላህ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Ай бұрын
አፈር ልብላልሽ የኔ እህት አንጀቴን በላሽው : ለነሱ ፈጣሪ አላቸው!
@Sahiba-ru9en
@Sahiba-ru9en Ай бұрын
ውዴ አላህ ያሳካልሽ 🥲🥲🥲🥲
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Ай бұрын
ቀላል ይመስላል ስታወሪው እህቴ ብዙ ችግር እኮ አሳልፈሻል የነሱን ጥያቄ መመለስ በራሱ ከባድ ነው 😭😭😭 አንቺንም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ
@FeyruN
@FeyruN Ай бұрын
ያ አልላህ አንተ አዋቂ ነህ ጌታቺን. አኛ ያንተ ነን አዳንተም ተመላሾች ነን. ጌታዬ ሆይ ለነዚህ ልጆች አጋዥ አድርግላቸው, ያ ረብ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Ай бұрын
ማሻአላህ ኢቢኤሰ ሁሌም የጀግና ቤት ነው አላህ የጀነት ፈርዶሰ ያርጋት በጣም ያሳዝናል ግን ሁላችንንም በተራ እንሸኛለን እኔም እናቴን በካንሰር በሸታ አሜሪካ ውሰጥ ታማ በሃገርዋ ገብታ ምተች አላህ የጀነት ሰው ለሙቱት በሙሉ የጀነት ፈርዶሰ ያርግላቸው ኢንሸአላህ ፍጡማም በደንብ ሸፍኘው በእጃብ ሰውነት ለልጆቹም በዲናቸው በደንብ አሰተምሩዋቸው እጃብ በደንብ ተሸፈኑ የአህራው ይበልጣልና ኢቢኤሰ መቼም ለናንተ ቴሌቭዥን በጣም የሚመሰገን ሰነሰርሃት አክብራ በደንብ ለብሳ ጋዜጠኛዋ ለብሳ አዘንዋን እዛ ደረሰ ሄደሸ ለማቅረብሸ በጣም በኢትዮጵያውያን እና የመናዊያኖች ሰም ሁሌም ሃገራችን ሰላም ሆና ለመናገር ሰለኢትዮጵያ ያብቃን በሙሉ የመኒዎች ኢቢኤሰ ሰራተኞች ሁኑ ባለቤቶች ዘር ሃይማኖት ሳይቆጥሩ ሳይለዩ ሁሉንም በአንድ አይን የሚያይ ማናጅመንት ሁሌም በአለም ላይ ያለ ኢትዮጵያዊ የመናዊ አንረሳም ውለታቹንም አንድ ቀን እድሜ ሰቶን በየመን ቴሌብዥን ምሰጋናችንን እናቀርባለን ጀግና የቴሌቭዥን ጣቢያ እኛም በሙሉ እጃችን እንደግፋለን አላህ ያወጣችሁትን ይክፈላችሁ አሜን
@user-lj5vo1ov1e
@user-lj5vo1ov1e Ай бұрын
ኢናኢላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጁኡን ሁሉም ነብስ ሞትን ቀማሽናት እኛ ያአላህ ነን ወደ አላህም ተመላሾችነን አላህ የአኬራው ቤትሽን ያሳምርልሽ ቀብርሽን ኑር ያድርግልሽ ያረብ💧💧💧💧💧
@Susufkir
@Susufkir Ай бұрын
የኔ እናት አሏህ በሰፊው እዝነቱ ጀነተል ፊርዶስ ይወፍቅሽ ተስፋ ነበረኝ ድነሽ እናይሻለን ብለን😭😭😭💔💔💔💔
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
ቃልዬ&ሉላዬ በግላችሑም ለፋጡማ ከጎኗ ሑኑላት🙏🙏
@user-qm4zb8jv7h
@user-qm4zb8jv7h Ай бұрын
ፋጡማየ አብሽሪ እናትሽንም አላህ በጀነት ያኑራት ወድም እህቶችሽን አላህ ያሳድግልሽ
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Ай бұрын
ወይኔ ልጅ ያለ እናት አይቅር 😭😭😭😭ነፍሷን ይማረው ልጆቹንም እግዚአብሔር ሳይለያይ በጥበብ ያሳድጋቸው
@7yahgg280
@7yahgg280 Ай бұрын
እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ተባይ ታነሳለች በጨለማ ዳብሳ 💔😢ፈጣሪ ልጆቿን በሞገስ በጥበብ ❤ያሳድጋቸው❤
@simretekebede7712
@simretekebede7712 Ай бұрын
ኡፍ በጣም ነው ያዘንኩት ልጆችዋን በሰው ሀገር በትና ወይ እህቴ ልጆችዋን አለንላችሁ እንበላቸው ነብሷ በሰላም ትረፍ እግዚአብሔር ልጆችዋን ያሳድግላት
@TigistGebeyehu-gz5nq
@TigistGebeyehu-gz5nq Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ታሪክሽን የሚቀይር አምላክ ታሪክሽን ይቀይራል ብልህ አስተዋይ ልጅ ነሽ በርቺ ገና ለሌሎች ትተርፊያለሽ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Ай бұрын
ኢቢኤስ ቴሌቭዥን ለነዚህ የቲም ልጆች ስለ ነገ ተስፋቸው ስለሆናችሁ በማያልቀው በረከቱ ይሙላላችሁ አትጡ ሰጭ ሁኑ ሀዘኔን ነው የቀሰቀሠችው ሉላዬ ቃል እንድሁም ስምህ ጠፋብኝ በጣም ነው የደነገጥኩትና ሰውነት ምን እደሆነ አሳይታችሁናል ልጅቷን ስታዋት የውስጣችሁ ከፊታችሁ ይታያል ለዚችኘሰቱ ዝብዬ ልለፈው ፋጡማ ብርታቱን ጵናቱን አላህ ይስጥሽ የኔ እናት በአጉል እድሜሽ ሀዘን ሊወጋሽ ነው 😢😢😢😢 እህ ምን አባቴ ላድርግሽ የኔ እናት
@babagalbii
@babagalbii Ай бұрын
አሏህ ይዘንላት ያረብ ልጆቻንም ጥናቱን ይስጣችው
@uamamarali4794
@uamamarali4794 Ай бұрын
የእኔ እናት አሏህ ይርሀምሽ ልጆችሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ ጀነተል ፊርዶስን ይወፍቅያረብ
@zainasied615
@zainasied615 Ай бұрын
የኔየእናት አላህ ጀነተል ፍረዱስ ይወፍቅሺ ኡፍፍፍፍ ልጁችሺን አላህ ይጠብቅልሺ ምልበል😢😢😢😢😢
@emuhekimayoutub9800
@emuhekimayoutub9800 Ай бұрын
አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ ነዉ ሁላችንም ሟች ነን ቀዲር አላህ💔😭
@user-mo8bt2rv7r
@user-mo8bt2rv7r Ай бұрын
የኔ እናት አላህ ጀነተል ፍርዶስን ይወፍቅሽ
@ummuasiyaummuasiya-gh5tr
@ummuasiyaummuasiya-gh5tr Ай бұрын
Thanks you ebs
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 Ай бұрын
EBS እድሜና ጤና ይስጣቹ የምትሠጡት አላህ አያሳጣቹ ምርጥ ኢትዮጰያዊ
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 Ай бұрын
ለምን የክራይ ቤት እስከመች ብር የፈለገ ሰው ብረዳቸው ያልቃል የቀበሌ ቤት ብሰጣቸው ትልቁ ስጋታቸው የኢትዮጵያ ህዝብ ስጋትም ጭንቀትም ይቀል ነበር
@haimont9075
@haimont9075 Ай бұрын
ትክክል
@user-nn5sm4yw3y
@user-nn5sm4yw3y Ай бұрын
አላህ ማረፊያዋን ጀነት ያርጅላት
@msultan4802
@msultan4802 Ай бұрын
ሞት ጨካኙ እናትና ልጅን እንደ ቀላል ይለያያል አላህ በጀነተል ፈርዶስ ያኑርሺ ልጆችሺንም የፈጠራቸው ጌታ አላህ ያሳድጋቸው
@sebletube6489
@sebletube6489 Ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናናችሁ በእውነት በጠም ነው የተሰማኝ
@user-vm8bz1yi9c
@user-vm8bz1yi9c Ай бұрын
በስመአብ ነብስሽን ባጸደ ገነት ያሳርፋት😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Ай бұрын
ኩሉ ነፍስ ዛኢቀቱል ሞት አላህ ይዘንላት ያርቢ. በአላህ ኢቢሶች በአላህ በምታምኑት ሀይማኖት አማና ልጆቻችን ያርቢ አላህ ያሳድጋችው
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube Ай бұрын
ውይ ውይ በጣም ነው እምባዬ አለቀ በጣም ነው ያዘንኩት በጣም ነው የከፋኝ እነዚህ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋቸው እግዚአብሔር ታማኝ አምላክ ነው ነገር ግን የሷ ህይወት በጣም ያሳዝናል የኔ ካርታ በሴትነቷ ተከራታ ስንት መከራሳልፈው በቃ መጨረሻው እንዲመሆኑ በጣም ያሳዝናል
@user-uk8dt7mv7p
@user-uk8dt7mv7p Ай бұрын
ያሣዝናል ወላሂ በጣም ነው የሚያሣዝናል እውነት ጓደኞዎቿ በጣም ጡሩ ናቼው አላህ ሂድያ ይስጣቼው ወላሂ አይይይይ አባት ወዬልህ ምን አላህ አላህ እንዴት እንዴሚያረግህ
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx Ай бұрын
አባታቸውም ሙቷልደ
@user-uk8dt7mv7p
@user-uk8dt7mv7p Ай бұрын
@@kadeejakadeeja-nq6lx አባት አለ ግን ተወልደው እስተሚያድጉ የት ናቼው ብሎ አልጠዬቀም አሉ እኮ እናም እርሧም ሥሞት ልጆዎቿ ተነጣጥለው እንዲያድጉ አፈልግም አባት ግማሾዎቹን ላሣድግ እኳን ብሎ ቢመጣ ልጆዎቿ እንዲነጣጠሉ አፈልግም አባት ግን ወዬለት ወላሂ አላህ ዘንድ ወልዶ መጣል ብቻ ሀቁን የሚያቀው አላህ ነው ተወለደች ጀምሮ ልጆዎቹን የትናችሁ ካላለ የአላህ ቅጣት አሣማሚ መሆኑን ባያቅ ነው እንጂ ለሤት ልጂ 4 ህፃን ማሣደግ ከባድ ነው አባት ነሮ ያለ አባት ማደግ አንድም ይቼግራል እንኳንሥ 4
@iloveuallah3409
@iloveuallah3409 Ай бұрын
አኛ የአላህ ነን ወደሱም ተመላሾች ነን አላህ ይዘንልሽ ልጆችሽን ወኪል ያውጣላቸው
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 Ай бұрын
አላህ ያሶብርሽ የኔ ውድ ፋጢማየ ❤ እናትን ማጣት በጣም ከባድ ነው 😢
@zahra-ew6ej
@zahra-ew6ej Ай бұрын
አሏህ ይርሀማት ያረብ 😢😢 በልጅነትሽ ፈተና በዛብሽ የኔ እናት 😭😭😭 አሏህ በረህመቱ ከትልቅ ቦታ ያድርስሽ😭😭😭
@user-iv3ih7wx8q
@user-iv3ih7wx8q Ай бұрын
ኢናሊላሂ ወኢነአለይሂ ራጂኡን ወላሂ የኔ የህይወት ታሪክ የተወራ ነው የመሰለኝ😢😢😢😢😢 አላህ ይጠብቃችሁ
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 17 МЛН
когда достали одноклассники!
00:49
БРУНО
Рет қаралды 1,7 МЛН
19 May 2024
9:34
Cute Sabrina
Рет қаралды 5 М.
ማታ ማታ ነብር ወደ ዋሻው ይመጣል ግን ሰው አይነካም
24:05
Mama cat is rescuing her daughter  #cat #cute #catstory #kitten
0:40
AiCat777 喵喵王小橘
Рет қаралды 12 МЛН
Их Препод Не Пришёл На Занятия 😳
0:20
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 5 МЛН
Emoji Beatbox Challenge #beatbox #tiktok
0:19
Nandito Creative
Рет қаралды 23 МЛН