እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ"የመጀመሪያዬ"❤️👂

  Рет қаралды 162,675

Sekina Tube

Sekina Tube

3 жыл бұрын

#Ethiopia #ፍቅር#ትረካ #SenseletDrama #Ethiopia #EthiopiaMusic #EthiopianNews #HanokDnku #MalatNebyu #JijiKiya #FaniSamri #EsamHabesha #EthiopiaComady #Babi #tiktok #EthiopiaMovie2019 #EthiopiaArtist #SeifuOnEbs #love # YoniMagna #EthiopiaNewMovie #ZemenDrama #Kana #Ebs

Пікірлер: 128
@user-ic9hd8ni2g
@user-ic9hd8ni2g 3 жыл бұрын
ፍቅር በእንባ ነው የታጠብኩት መጨረሻ ማማሩ ደስስብሎኛል !!ትልቅ ፍቅር እና ትልቅ ስኬት ትልቅ ፈተና አለበት. ግን ያልተፈተነ አያልፍም. ተፈተነ ውጤቱ ሲያምር ደስስ ይላል ውዴ በርችልኝ ሀሬፍ ነው !!!!
@iurrfgi
@iurrfgi Жыл бұрын
ጅክ😊?
@user-ly6sp4rh8g
@user-ly6sp4rh8g Ай бұрын
ታሪኩደሰይላል
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 3 ай бұрын
ውዶቼ በጣም ጨንቆኛል ልቤ ተስፋ ቆርጦል እሲኪ አይዞሽ በሉኝ በማሪያም 😭💔💔💔😭😭😭
@xzst6681
@xzst6681 Ай бұрын
አይዛሽ
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h Ай бұрын
👏የተስፋ ኣምላክ ልቤን በተስፋ ሞልቶታል እግዚአብሔር ይመሥገን አመሠግናለሁ አለሁ ይበልሽ /ህ የሰራዊት ጌታ ሁሉም ያልፋል ትላት ዛኤ አይደለም ቀኔን ለወጠው በደስታ ተመስገን🥀🥀🥀🥀🥀🥀
@tsionabate1383
@tsionabate1383 Ай бұрын
አይዞሽ
@makimuche2784
@makimuche2784 28 күн бұрын
አይዞሽ እማ 😢😢😢
@Yekoselewulbe
@Yekoselewulbe 18 күн бұрын
አብሽሪ😢😢
@user-yj8cv8uc8d
@user-yj8cv8uc8d 8 ай бұрын
ብዙ የአማረኛ ፊልምና ታሪክ መጨረሻዉ ስለሚያስለቂሰኝ አላይም አለሰማም እናም የዛሬ የፍቅር ታሪክ ለኔ በ ልበ ብዙ ተስፋ እንዳለኚና በፍቅር ተስፋ እንዳልቆርት አገዘኝ ያ ማለት ተስፋ አለኝ ታሪኩ ሌላ ቢሆንም የኔ የፍቅር ተስፋ አልቆርጥም በጣም ደስ ይላል ❤️😊
@ethioshorts1902
@ethioshorts1902 15 күн бұрын
ዋው! ይሄ የእውነት ታሪክ ነው? በጣም ደስ ይላል
@amanueldiriba52
@amanueldiriba52 2 жыл бұрын
በጣም ደስይላል የእውነት ከሆነ እኔም በዱባይ ነኝ በጣም ማፈቅራት ምታፈቅረኝ ፍቅረኛ አለችኝ እኛም አሁን ውጣውረድ ውስጥ ነን ከፈጣሪጋር እንገናኝ ይሆናል 💕
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
እኔም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 жыл бұрын
ባመናችውበት ነገር ተስፋ አትቁረጡ ፈተናዎች ቢኖሩትም ተጋፈጡ ያልተፈተነ አያልፍም መጨረሻው ደስ የሚል ነው አይለያችው
@seadamuhammed9114
@seadamuhammed9114 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው ለሁላችንም ይስጠን
@lemlems683
@lemlems683 Жыл бұрын
ውይ ደስ ሲል መጨረሻችሁ ይመር 😘😘😘
@hawaebrahim2800
@hawaebrahim2800 Жыл бұрын
የሰው ልጂ እንደት እንደሚገናኝ አይታወቅም እሱም ታማኝ ነው ተፍቀርኩ ብሎም አልተቀባረረም እንደዘመኑ ወንድ ደስ ይላል ይጨምርላችሁ ፍቅሩን
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 жыл бұрын
ወይኔ መታደል እግዚአብሔር ወልዳችሁ ለመሠም ያብቃችሁ አረ ጌታ ሆይ ለኔም አዳሜን ስጠኝ እስከመቼ ብቸኝነት 😥😥😥ታ
@abelmillion1533
@abelmillion1533 Жыл бұрын
Alwelsh adamshe
@alamadan717
@alamadan717 Жыл бұрын
@@abelmillion1533 😂😂😛
@abelmillion1533
@abelmillion1533 Жыл бұрын
@@alamadan717 weye
@Nolawi09
@Nolawi09 18 күн бұрын
hiwot pray more and then GOD will give you yours
@user-rr2bm9hj4x
@user-rr2bm9hj4x 16 күн бұрын
​@@abelmillion1533😂😂😂😂😂😂
@eyu1221
@eyu1221 Жыл бұрын
ቲኩቶክ ላይ ሰምታቹ እዚ ፍለጋ የመጣቹ እስከ ላይክ
@freeaudiomusic164
@freeaudiomusic164 3 жыл бұрын
ዋው አዳምጨዋለሁ በጣም ደስ ይላል
@mesrur146
@mesrur146 3 жыл бұрын
waw በጣም ደስ ይልል ደጋግመው ቢዳምጡት አይሰለችም ፍቅር እድህ ነው
@sekinatube
@sekinatube 3 жыл бұрын
ልክ ነህ መስሩሬ እንደዚ አይነት ፍቅር ይስጠን❣️❣️
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 2 ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲል እኔም በዱባይ እገኛለሁ አሁን ላይ እኔ የማፈቅረው የምወደው እሱ ግን አያውቀኝም በሶሻል ሚዲያ የፍቅር ጥያቄ አቀረብኩለት መልስ አልሰጠኝም እኔም ይቀበለኝ ይሆን አይቀበለኝ ይሆን በፍራቻ ተውጫለሁ እስኪ ያርግልሺ ይቀበልሺ ታሪክሺንም እንስማ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ ብቻ በጣም ያስፈራል❤🙏😢🙏
@user-hq2gw9rd9x
@user-hq2gw9rd9x Ай бұрын
ግን የእውተኛ ታሪክ ነው ወይስ ትረካ ነው የምር እውነት ከሆነ ደስ ይላል መታደል ፈጣሪ ለኛም ስጠን ❤❤❤
@zee2318
@zee2318 10 ай бұрын
Wow.ከፍቅር ታሪካቸሁ በበለጠ የአተራረክቻሁ መንገንድ ፈቅር ያስይዛል። ሁለታችሁም ለትምህርት ያላችሁ አመለካክት አርቆ አስተዋይ አርጎቸሀል። በዛ ላይ እንቼ አባትሽ ሰለምትወጄ ለወንድ ልጀ ክብር አለሽ። እሱ እናቱን ሰለሜወድ ለሴት ልጅ ክብር ይኖረዋል ክብርቻሁ ደምቀቻሁ ለወግ ለማረግ ትበቃላቸሁ እግዜር ፈቅራቸሁን ያጵናላቸሁ።
@HabenHabu-zc8mi
@HabenHabu-zc8mi 10 күн бұрын
ዋዉዉዉ ደስ ይላል
@halewyatube6990
@halewyatube6990 3 жыл бұрын
ስኩየ የምወድሽ 💖💖💖💖 በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው 🌹🌹💐💖💖💖💖 ❤❤
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Жыл бұрын
አቤት ደስ ስትሉ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@selamgedefaye4140
@selamgedefaye4140 2 жыл бұрын
ooo betam des ylal erzhabihr and yregewn menm ayleyewm
@ZaharaAshenafi
@ZaharaAshenafi 5 ай бұрын
ጀርመን ደርሰኝ ስትል የተሰማኝ ስሜት መግለጥ አልችልም ❤❤❤❤❤
@user-vg5eg2pd8f
@user-vg5eg2pd8f 2 жыл бұрын
ዋው በእውነት እናመሰግናለን ፍቅራችህ ለዘላለም እግዚአብሔር ይባርክላቹህ ሳሪና ቆጆ
@user-kv7gn5wo1h
@user-kv7gn5wo1h 13 күн бұрын
ዋው ደስ ይላል
@ffffffffff7719
@ffffffffff7719 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አይለያያቹህ
@habtamubelay3075
@habtamubelay3075 Жыл бұрын
Wow no have words to explain this በጣም ያምራል ገራሚ ነው
@user-nh9in6pr7v
@user-nh9in6pr7v 3 ай бұрын
ደስ የሚል ታሪክ
@user-hu8cm4pv7x
@user-hu8cm4pv7x 2 жыл бұрын
ዋው ነው የምር አይለያችሁ ውለዱ ክበዱ
@user-yc9bf2xf3t
@user-yc9bf2xf3t 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ሚገርም ነው ቃል የለኝም በቃ ፈጣሪ አይለያያችሁ
@MdAkib-dk5zz
@MdAkib-dk5zz Жыл бұрын
በውነት ለምግለጽ ለኛም ይከብደናል ፈጣሪ ይባርካችሁ በዚህ ዘምን እንኳን እንደዚህ አይነት ፍቅር ከየት ይመጣል የናንተን አይነት life በውነት ተመኘው
@Tesfanesh-lb9hp
@Tesfanesh-lb9hp 9 күн бұрын
Wowa Wowa.dessi.yulali
@EdleworaegedEd-lb3hl
@EdleworaegedEd-lb3hl 10 ай бұрын
ዋው ያምራል ፈጣሪ አይላየችሁ ምርጥ ፍቅር ነው፡፡
@bontualemayehu5391
@bontualemayehu5391 Жыл бұрын
Egzihabher fikirachun, tidarachun yibarkilachu
@user-je8wg5bl1u
@user-je8wg5bl1u 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ሲል በጌታ
@lailalaila7675
@lailalaila7675 2 жыл бұрын
ባጣምነው ደሰሚለው
@hanalove4772
@hanalove4772 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ
@user-ud3vg1tz5f
@user-ud3vg1tz5f 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወይኔ ደስ ሲል
@user-in9ws8rn5v
@user-in9ws8rn5v 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ውዷ እህታችን
@tgabinet4857
@tgabinet4857 Жыл бұрын
Wude betam Des yilal fetari ayileyachu
@rahemet
@rahemet Ай бұрын
ወይኔ እደት እደሠማሁት በጣምደስይላል አይለያችሁ እደናተአይነት ፍቅር ይስጠን የውነት ደስይላል አብራችሁ ለዘላላምኑሩ እኔግን አልታደልኩም ከሀዘንውጭ ሌላነገር አያቀኝም
@samerasammera5175
@samerasammera5175 10 ай бұрын
ያመና ተስፋ አይቆርጥም በርቺ ሰኩዬ
@abebechalene21
@abebechalene21 4 ай бұрын
እውተኛ ፍቅር ብዙ መሰናክሎች አሉት ግን ውጤቱ ያምራል
@zuye4yene
@zuye4yene 3 жыл бұрын
ሰኩዬ ውዴ በርችልችልኝ ውዴ
@salahtube9887
@salahtube9887 3 жыл бұрын
ማር ሀሪፍ ነው ውደ
@Mekdes-kz9hk
@Mekdes-kz9hk Ай бұрын
Be Ewinettt Betam Desss Yemilll Fikrrr Newwww
@misrakabera
@misrakabera Жыл бұрын
በጣም ወድጀዋለሁ እሄንን ግጥም ❤❤
@medinaminawara206
@medinaminawara206 3 жыл бұрын
ሳሪናእንኳንደስስስአለሽ መልካሙንይግጠምሽእህት
@mekdelawitmekdelawit1627
@mekdelawitmekdelawit1627 Жыл бұрын
Wow gerami tarik fetari ayleyachw
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 6 ай бұрын
ወይኔ እደዛሬው ተመስጫ አላቅም ውነት እስከመጨርሻው ያሳምርላችሁ ውይይይ ውት የውነት አፍቃሬ እደናተነው❤❤❤❤
@user-gz1rx2gr9l
@user-gz1rx2gr9l Ай бұрын
በጣምደሥይላልአሁንምመጨረሻችሁይመር❤❤❤❤
@sagabeAB
@sagabeAB 11 ай бұрын
ማርያምን ክፍቶኝ እያልቅስኩ ነበር ግን መስማተን አላቃረትኩም መኛቱም መጨርሻ የምያምር አልምውስልኝ የሳዉ ልጅ መጨርሻዉ ስያምረ ደስ ይለኛል ግን ደግሞ ክፍቶኛል ለማንኛሁም እህቴ እንኳንም ለዝ አበቃሽ በጣም ደስ አለኝ ማርያምን 🎉እግዚአብሔር ፍቅራቹሁን ያሳምረላቹ 🎉😘😘😘😘🥰🥰🥰🎉🎉🎉🙏
@WeynoSime
@WeynoSime 10 күн бұрын
wow desisil ❤❤❤❤❤❤
@zuzubintyoutube2946
@zuzubintyoutube2946 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክነው ተመስጨነው ያዳመጥኩት
@MdwnwEtdt-cx4yt
@MdwnwEtdt-cx4yt 26 күн бұрын
አይዝሽልኝ😢😢😢
@newsalam1633
@newsalam1633 2 жыл бұрын
አላህ ፍቅራቺሁን ይጨምርላቺሁ በጣም ደስ ይላል
@hayilyesancho7134
@hayilyesancho7134 Жыл бұрын
የእውነት የኔቆጆ እካን ሰመረልሽ በጣም ደስ ይላል ደሞየራሴንም እድመለከት አሪገሽኛል አስሪቀት ፍቅሪን አይገድበውም!!
@mmaraki6778
@mmaraki6778 3 жыл бұрын
ሰኩየ ዋው አሪፍ ነው በርችልኝ
@lovetube5728
@lovetube5728 3 жыл бұрын
ሠላም ሠኩ እንኳን በሠላም መጣሽ ወደ በርችልን
@seadaindris3764
@seadaindris3764 Жыл бұрын
Fakarachihun ahunam etif dirib yargilachihu la egnam yistan ya Allah batam new Des yalmlaw mashal Allah 🥰🥰🥰
@salamasalama2467
@salamasalama2467 2 жыл бұрын
Waw🥰🥰bedsta alksku getan
@ganatganat2238
@ganatganat2238 Жыл бұрын
ደስ ይላል ❤🥰🥰🥰🥰
@frdosnesru5413
@frdosnesru5413 Жыл бұрын
betam das yamil fikir new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yizedinseman4514
@yizedinseman4514 5 ай бұрын
ውይ በጣምደስይላል ሁሉም ይፈተናል
@MoonMm-hb8zl
@MoonMm-hb8zl 11 ай бұрын
በጣም ደሥ ይላል
@etaguayelu9286
@etaguayelu9286 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል💖
@user-fj2of7tc3u
@user-fj2of7tc3u 9 ай бұрын
በጣም ደስ ይላሊ❤🎉
@tseganeshalebachew3400
@tseganeshalebachew3400 3 жыл бұрын
Wwwww desss yalile feker melat endgh new melkam feker k eigizhber setate new l huluichenm melkam feker yedelen amelka endat dess yalile
@veeashrreds6762
@veeashrreds6762 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤❤❤
@bettytube
@bettytube Жыл бұрын
አደኝ ነው እህቴ በርቺ
@athioathio4487
@athioathio4487 3 жыл бұрын
wowww
@ToybaKedir-vq8pn
@ToybaKedir-vq8pn Ай бұрын
❤❤❤❤
@hanaderje1679
@hanaderje1679 2 жыл бұрын
Waw
@KamilaKamila-qh7wz
@KamilaKamila-qh7wz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FieruzAbo
@FieruzAbo Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 3 жыл бұрын
በርችልኝ ውዷ
@MeronGetacheww
@MeronGetacheww 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AsmamawuWuletawu
@AsmamawuWuletawu Ай бұрын
ሁል ጊዜ እግዚአብሔር አመስግኑ አመስግኑ በአድነት ዘምሩ እልል በሉ ለፍቅሩ ዘምሩለት እነደ እግዚአብሔር ያለ ማነም የለም በሉ ጋብቻችዉን እንጠብቃለን ።
@gbbh7183
@gbbh7183 21 күн бұрын
እፍፍፍ
@tetetete6005
@tetetete6005 Жыл бұрын
ዎውውውው 😭😭♥
@zm6661
@zm6661 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍ዋዉ
@user-uz8of8tr6x
@user-uz8of8tr6x 6 ай бұрын
Waw😊
@etenashimagasha413
@etenashimagasha413 2 жыл бұрын
Baxame dase yelali
@yizedinseman4514
@yizedinseman4514 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ዋው የኔውዲ እሽ
@dani.1921
@dani.1921 3 жыл бұрын
በርቺ ተቀማሿዬዬዬ
@asasasas2169
@asasasas2169 6 ай бұрын
Waw🥰
@tubehad2721
@tubehad2721 3 жыл бұрын
ሰላም ሰኩ እዴት ነሽ
@mariyammitiku4493
@mariyammitiku4493 Жыл бұрын
አምላክ የልብን መሻት ይፈፅማል
@user-yg2rs1mg5i
@user-yg2rs1mg5i 7 ай бұрын
ማሻአላህ
@hiwotMelkamkasa
@hiwotMelkamkasa 5 ай бұрын
@amexso__
@amexso__ Жыл бұрын
❤🎉😊
@shalatube9999
@shalatube9999 2 жыл бұрын
Ethiopian music 2021 Samuel Yirga (Bariyaw) Deweyelegne
@tewodroszerihun1945
@tewodroszerihun1945 5 ай бұрын
Wow Tsegish when I heard your voice my attention to the Narration increased 3 fold!👌👌👌
@hajerahasen
@hajerahasen Жыл бұрын
Wey wude baxam das yilal
@birketegeni526
@birketegeni526 2 жыл бұрын
Fetar eskemecheresawu ayleyayachu
@aziza-qr7yt
@aziza-qr7yt Жыл бұрын
Emigermnew ayleyachu kalatyatregnal
@user-qq6zj4eb7i
@user-qq6zj4eb7i Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-zg9ce8jz8q
@user-zg9ce8jz8q Жыл бұрын
አይ መታደል
@user-gz1rx2gr9l
@user-gz1rx2gr9l Ай бұрын
የውነተኝፋቅርእኮብዙፈተናአለውፈተናውከባድነውትግሥትያሥፈልጋልአላህየመጨረሻየንአሣምርልኝያረብ❤❤❤
@dawit6731
@dawit6731 2 жыл бұрын
Good??❤️❤️🌹🌹😢
@nigistazanaw6381
@nigistazanaw6381 Жыл бұрын
ታድላችሁ
@abebayehugelaw2628
@abebayehugelaw2628 7 ай бұрын
instrument... kezikaza... tafachi... argiwu... meegibiyawu... music... yikebdal..
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 9 ай бұрын
እሄ ነገር ፊልም ነዉ እዴ🤔🤔🤔
እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ / School life 👌❤
18:35
WHY DOES SHE HAVE A REWARD? #youtubecreatorawards
00:41
Levsob
Рет қаралды 40 МЛН
ፍቅር ወይስ ውለታ| ሙሉ ታሪክ | የፍቅረኛሞቹ አሳዛኝ መጨረሻ
42:43
የአፍቃሪ ልቡ ግጥም#ግጥም #foryou
3:07
ሳ tube
Рет қаралды 2,8 М.