እዉነተኛ የፍቅር ታሪክ " ገደብ አልባዉ ፍቅሬ" Ethiopia true life story ❣️

  Рет қаралды 39,777

Sekina Tube

Sekina Tube

3 жыл бұрын

#EthiopiaLoveStory #ፍቅር#ትረካ #SenseletDrama #Ethiopia #EthiopiaMusic #EthiopianNews #HanokDnku #MalatNebyu #JijiKiya #FaniSamri #EsamHabesha #EthiopiaComady #Babi #tiktok #EthiopiaMovie2019 #EthiopiaArtist #SeifuOnEbs #love # YoniMagna #EthiopiaNewMovie #ZemenDrama #Kana #Ebs

Пікірлер: 53
@neim7806
@neim7806 Жыл бұрын
ሰኩየ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ውዴ እኔ 4 አመት አብረን ነን ከፍቅር ጋር ግን አሁን ሳውዲ ነኝ እሱ ኢትዮ ነው እናም በፍቅር ላይ እያለን ቤተሰብ እዲያገባ አስገደዱት እናም አገባና ወዲያው ሳይቆዩ ፈታት ከሚስቱ ጋር እያለ ይደውልልኝ ነበር እናም እኛ አንለያይም ይለኝ ነበር ከዛም አሁን ቤተሰቦቸን ነገርኮቸው እሱም ነገራቸው ከዛም ቤተሰብም እሽ አሉን ደስተኛ እስከሆናችሁ ድረስ አብራችሁ ሁኑ የሚል ፈቃድ አገኘን አሁን አልሀምዱሊላ አብረን ነን ደስተኞችም ነን እውነተኛ ፍቅር ካለ መጠባበቅ ግድ ነው
@user-fk8xq9qg6n
@user-fk8xq9qg6n
ብጣም ደሰ የፍቅር ታሪክን💔💔💪💪🙏🙏
@Sinte-oz9rl
@Sinte-oz9rl 21 сағат бұрын
ጥሩ ነው በታ
@glow3407
@glow3407 3 жыл бұрын
ሰከቲ ፉንቃ እኮ ደስ የሚል ስቃይ ነው👌
@ahtube4426
@ahtube4426 3 жыл бұрын
አላህ ፍሪ እሽ ማር
@LubeahabeshawitLubea
@LubeahabeshawitLubea 3 жыл бұрын
ሰኩየ አሪፍ ነው ፍቅር እና ሀዘን የሰው ልጆችን በቀላሉ ሚገቱ እምፅ ቃል ናቸው
@NBRATMOHAMMED-nw4vq
@NBRATMOHAMMED-nw4vq 21 күн бұрын
btam yasznel yane wandem mirt mist ystik kaswa yablthe
@MeremHusen-eh6py
@MeremHusen-eh6py
በትክክል እኔም ልክ እንዳንተ ስምንት አመት እማፈቅረውን ሰው በሱ ጥፋት እኔ ይቅርታ እያልኩ እያለፍኩ ግን በመጨረሻ እሱ ሌላ አገባ ፍቅሬንም ህይወቴን አስጠላኝ ግን ህይወት ይቀጥላል 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@seadetubetube6373
@seadetubetube6373 3 жыл бұрын
በላይክ ድመርኩሺ ሁቢ ድምሪኝ.
@ayniethiopia1495
@ayniethiopia1495 3 жыл бұрын
ሰኩዬ በርችልኝ የኔ ጀግና
@alahewekil5245
@alahewekil5245 3 жыл бұрын
ታናሼ በርችልኝ የኔ ልዩ
@kamkamela1770
@kamkamela1770 3 жыл бұрын
ፍቅር ሁለት ባድሲሆነው ግንአፍቃሪውአዛዘነኝ አይዞህለበጎነው እፍያልሞከራትየለም ይችን ፍቅርግንፈጣሪያለውብቻነውእሚሆነው
@fafimagnatube143
@fafimagnatube143 3 жыл бұрын
ሰኩዬ በርች የኔ ውድ
@Muradyoutube026
@Muradyoutube026 2 жыл бұрын
ጠክሪልኚ የሴፈሬ ልጅ አይዞሺ
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Жыл бұрын
ፍቅርኮ ደስ የሚለ ስቃይ ነዉ😥
@user-xv8zk1gm4y
@user-xv8zk1gm4y 3 жыл бұрын
ሠኪ ሠላም ነው
@user-lv8rz7jv4q
@user-lv8rz7jv4q Жыл бұрын
ይህ የፍቅር ታሪክን እደሰማውትጨሰውዬውን ባገኘው ብዬ ተመኝቺ ለበር የእግዚአብሔር ነገር በፌስቡክ አድ አድረጎኝ ተዋወኩት አሁላይ የ4አመት የልብ ጓደኛዬ ሆኖል ዘላለም ይባላል በጣም ጥሩ ልጅ ነው ፍቅረኛዬ ቢሆን ብዬ የተመኘውት ሰው ግን አሁንም ሰው አያምንም 😘😘
@mmaraki6778
@mmaraki6778 3 жыл бұрын
ሰኩየ ውዴ አሪፍ ነበር
@amirmohaamed8000
@amirmohaamed8000 Жыл бұрын
Woooooooow barchi
@fjfjgfjhjj1906
@fjfjgfjhjj1906
በጣምየስዝናንበፍቅር😭😭😭😭
Teenagers Show Kindness by Repairing Grandmother's Old Fence #shorts
00:37
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 31 МЛН
Stupid man 👨😂
00:20
Nadir Show
Рет қаралды 23 МЛН
Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ
43:49
Fegegta - ፈገግታ
Рет қаралды 198 М.