እውነተኛ | ሰላም ደስታ | Selam Desta | Live Worship | Halwot Emmanuel United Church |

  Рет қаралды 435,755

Halwot Emmanuel Church

Halwot Emmanuel Church

Күн бұрын

Пікірлер: 230
@sisaydaniel4437
@sisaydaniel4437 11 ай бұрын
ስነስርዓት የቃል ሙላት ፀጋ ሁሉን ያደለሽ ለዘመናችን ዘማሪዎች ተምሳሌት ነሽ ተባረኪ
@AyiniyGETACHEW-bj8eo
@AyiniyGETACHEW-bj8eo Жыл бұрын
ሰላምዬ ባንቺ ውስጥ ሆኖ ኢየሱስን ያከበረውን መንፈስ ቅዱስን አከብረዋለሁ በብዙ ተባረኪ እዳንቺ አይነት ዘማሪ በማየቴ ደስ ብሎኛል ስረአት አልባ ለሆኑት አስመላኪዎች አንቺ ተምህርት ቤት ነሽ ከልቤ❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኪልኝ🙏
@HappyBanjo-uq3qv
@HappyBanjo-uq3qv 11 ай бұрын
😊😊😊😊❤
@gedgie9172
@gedgie9172 10 ай бұрын
❤Wow​@@HappyBanjo-uq3qv
@dawitnegus1472
@dawitnegus1472 10 ай бұрын
እውነት ለመናገር ሳያደንቁ ማለፍ ይከብዳል የእግዚአብሄር መንፈስ ከአለባበስ ጋር ብዙዎች ከአንቺ ቢማሩ እላለሁ ጌታ ይባርካችሁ
@mesayniyang
@mesayniyang 11 ай бұрын
ጌታ ከቀባኝ እንደዘመኑ ሳይሆን አንደዚ በውነተኛ መንፈስ ምዘምርለትከሆነው ቀናውብሽ ተባረኪ 🙏🙏🙏ክብር ለ ጌታ ለሆነው ለ እየሱስ 🙏🙏🙏
@mulukenmathewos6598
@mulukenmathewos6598 Жыл бұрын
እንኳን የጌታ ሆንኩኝ እልል እልል 🤩🤩 እንኳን የኢየሱስ ሆንኩኝ እሰይ እሰይ 🥰🥰 በልቤ ገብቶ ሰላሙን ሰጠኝ አማኑኤል 🙌🙌
@ayelehuka592
@ayelehuka592 Жыл бұрын
ማንም እንደ ጌታዬ የወደደኝ የለም!!! ጌታ ሆይ ክብር ለስምህ ይሁን፤ አመስግንሃለሁ። ❤❤❤❤❤❤ 👏👏👏👏👏🍇🍇🍇🍇🍇🙏🙏🙏 እልልልልልልልልልልል፣ ኡፍፍፍፍፍ ፣ ሃሌሉያ ፣ ሃሌሉያ ፣ የኔ ፍቅር ጌታዬ ፣ ጌታዬ ፣ ጌታዬ ፦ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ፣ ኢየሱስ ... ❤❤❤❤❤❤
@myflavor228
@myflavor228 Жыл бұрын
እንዳንተ የወደደኝ ማን ነው?! ኢየሱስ! ፍቅር ነህ እውነተኛ ኢየሱስ! ❤❤❤🙏 ኢየሱስ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ ...ይባርክሽ!
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Жыл бұрын
👍
@adenendebaba6571
@adenendebaba6571 Жыл бұрын
ዋው ሐሎት የምትጋብዛቸው ዘማሪዎች ራሱ የእውነት መንፈስ ያለባቸው ናቸው በዚቸርች የእግዚአብሔር ጣትአለ
@Gebeya2
@Gebeya2 10 ай бұрын
ሙዚቀኞች ያለባቸው መንፈስ ደስ ሲል ይለያሉ ።❤❤
@DestaHosiso
@DestaHosiso Ай бұрын
የሙዝቃ ስጦታ ሳይኖራው አይቀርም፣በነሱ ብቻ አተኮርኮ ኮሜንቱን you Go to music Teaching❤
@chaltuworana3542
@chaltuworana3542 Жыл бұрын
ሰላምዬ የኔ ቆንጆ እውነት የእግዚአብሔር መድረክ ያሰከበርሽ ጀግና እንዲህ ነው እንጂ መዘመር ተባረኪ እልልልልእልልልእልልልል
@RomAbera280
@RomAbera280 Жыл бұрын
ቀናውብሽ የአባቴ ብሩክ ተባረኪ❤
@MeskeleMeskerem
@MeskeleMeskerem Жыл бұрын
እሰይይይይይይይይይ ክብር ይሁን እንደዝህ ለወደደን ዘመንሽ ይባረኪ በእጥፍ ይጨምርልሽ የእግዚአብሔር ፀጋ 🍇🍇🍇🍇🕊️🕊️🕊️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉📖📖📖📖
@ethiohabsha843
@ethiohabsha843 Жыл бұрын
አለባበስሽ ምንም የማይወጣልሽ ተባረኪ እህቴ❤❤❤❤❤
@MediyByChrist
@MediyByChrist Жыл бұрын
ስላንች ሁልጊዜ ጌታን እባርካለው ለኛ ለታዳግዎች መልካም ምሳሌ ነሽ እግዚአብሔር ያክብርሽ
@marginalupis1828
@marginalupis1828 Жыл бұрын
ከልብ የሆነ መሰዋት እዴት መታደል ነው ስነስራአቷ ሁሉ ነገር ዋውተማሩ
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in Жыл бұрын
በጣም የማከብራት የእግዚአብሔር ባሪያ
@youthgospelchannel681
@youthgospelchannel681 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር አብ እና በጌታ ኢየሱስ ክርሰቶስ ፀጋ እየበራታሽ ሂጂ፡፡ በዝማሬይሽ ትውልድ እየተባረከ ነው፡፡ ጌታን ስለ አንቺ እናመሰግናለን እህታችን ሰላም፡፡
@assefaamanuel
@assefaamanuel Жыл бұрын
አሜን አሜን የምክንያት ውጤት ያልሆነ
@ፍሬሀበሻኢትዬጵያ
@ፍሬሀበሻኢትዬጵያ 10 ай бұрын
እልልልልልልል❤ኢየሱስ ፍቅር ነው❤❤❤❤እልልልልልልልልል❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 Жыл бұрын
"ፍቅር ነህ እውነተኛ::"!!❤❤❤👍 "ከነፍስህ በለይ ወደሃኛል::"!! "ኢየሱስ"!!
@sebontuhika9726
@sebontuhika9726 11 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ እወድሻለው❤
@MICMika-ue8wb
@MICMika-ue8wb Жыл бұрын
"እንዳንተ የወደደኝ ማን ነው?! ኢየሱስ!
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 Жыл бұрын
Hallelujah….እየሱስ እየሱስ እየሱስ ተባረኪ! በውጥሽ ያለውን መንፈስ ስወደው
@singerBurtukanerjamo
@singerBurtukanerjamo Жыл бұрын
kzbin.info/door/FjZs5J8upMjv-gqlMsZLKg
@AbrhamZewdu-kx1np
@AbrhamZewdu-kx1np 10 ай бұрын
የምጣልበት ዕልፍ ምክኒያት ዕያለ እየሱስ ግን እንዲሁ ወደደኝ ክብር ለዕርሱ ይሁን
@alfamoh3504
@alfamoh3504 Жыл бұрын
አሜንንን በምክንያት ውጤት ያልሆነ እውነተኛ ፍቅር ኢየሱስ ❤ ወደደን ፣ተባረኩ ይህ ቤት እውነተኛ አስተምሮትና አምልኮ ያየሁበት ነው ❤ ሴት ዘማሪዋች እንደዝች እህት ስረአት ያለው አለባበስ ቢለብሱ ፣በጣም ደስ ይላል ❤
@burtukanalemayo4124
@burtukanalemayo4124 Жыл бұрын
አሄ ማዝሙር ዉስጤ ነው በቃ በየቀኑ ማንጎራሩራው ማዝሙር ነው saye ተባረኪ ፃጋው ይብዛልሽ ሙሉ ማዝሞሮቺሽ diq የቃራንዮ ስራ ላይ ያዮከሩ ናቻው ተባረኪ ስዎድሽ ለምልምልኝ
@Ashenafi-k1n
@Ashenafi-k1n Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል መዝሙር በጣም ደስ በሚል አዘማመር!! ጌታ ዘመሽን ይባርክ!!
@BiniyamMulugeta-u5j
@BiniyamMulugeta-u5j 11 ай бұрын
የኛ ቸርች ባንድ ግን ብቻቸውን ለራሱ አይቻሉም ደሞ ሰላምዬ ተጨምራበት ረስርሰን ነበር God bless you all ❤
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለኢየሱስ ይሁን እውነተኛ ወዳጅ እንደሱ የለም!
@BirukGetnet-yr5um
@BirukGetnet-yr5um Жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ
@amanuelgetachew9388
@amanuelgetachew9388 10 ай бұрын
ፍቅር ነው የኔ ኢየሱስ እውነተኛ ❤❤
@BerhaneNegere
@BerhaneNegere 6 ай бұрын
ሰላምየ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ጨምሮ ዪባርክሽ ።
@selam2852
@selam2852 Жыл бұрын
ሃሌሉያ እልልልልልልል ዮሐ 3:16 ጌታ ኢየሱስ
@DagnuShimelis-f3f
@DagnuShimelis-f3f 2 ай бұрын
ህይወት የሚሰጥ ዝማሬ ከነ ዘማሪ ሰላም !!ያንቺን አይነት ያብዛልን ዣንን ፓፓራራፐምፓፓ የሌለበት ዝማሬ አምልኮ
@EDIGETEngida
@EDIGETEngida 8 ай бұрын
Yenee konjo eg/r degimo degagimo yibarikish biruk hugni, eg/r bedemu yishefinsh megibat mewutatish yibarek, tsgan yichemirilsh...ewedeishalew
@therighteouslife790
@therighteouslife790 Жыл бұрын
እውነት ኢየሱስ ያለምክንያት ወደደኝ! !!
@U.b1234
@U.b1234 3 ай бұрын
Alebabes wow❤ Egzeabher yechemerlesh
@BiniMele-k8p
@BiniMele-k8p 25 күн бұрын
አሜንንንንንንንንን ሰላም በረከተቺናሺ ኢኮ አቼው 🙏🙏🙏
@AseratWoticho
@AseratWoticho 8 ай бұрын
ተባረክ ሕይወትሺ አንድ አገልጊሎት ነው
@ruth4961
@ruth4961 Жыл бұрын
Jesus Jesus there no one like you you are blessed my dear 🙏🙏
@ElsayeTanto
@ElsayeTanto 8 ай бұрын
ማንም እንደ ኢየሱስ የወደደን የለም
@Diriba_Fufa
@Diriba_Fufa Ай бұрын
Ye hulu gize bereketachn nsh! Egziabher abztoh ybarkish ehte! Amliko Bemenfes na be ewnet shon endezih libn yarakal!
@mulunurga7412
@mulunurga7412 Жыл бұрын
ከመዝሙራ ስነስረአቷ ብርክ በይ ብዙ ዘማሪያን ሴቶች እኳን ዐጉራቸው ሊሸፈኑ ይቅርና ኮሰረት እደተጋ ለማመን የሚከብድ ዊግ ይተክ ላሊ እግዚአብሄር ግን በራሳአቹ ምንም አትጨምሩ ይላል ኮስሞኦም አይቀረባም እደ ክርስቶኦስ እንምሰል እጂ አናሰናክል
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 Жыл бұрын
Hulachn endanchi aynt ye albabs sreat binorn Geta yebarksh
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 Жыл бұрын
ኢየሱስ ፍቅር ነዉ❤❤❤❤❤❤❤
@LemLemFeleke-jb6pc
@LemLemFeleke-jb6pc 9 ай бұрын
Selamyee tebarku getaye yibarksh❤❤❤❤❤
@Zeruman-i6y
@Zeruman-i6y 9 ай бұрын
እንዳንተ የወደደኝ ማን ነው?! ኢየሱስ!
@ashlammelikam130
@ashlammelikam130 Жыл бұрын
አሜን ንንንንንንንንንንን 🛐 አሜን ንንንንንንንንን 🛐 ኢየሱስ ፍቅር ነው ተባርክልን 🤲 አሜን
@Misgana-o5f
@Misgana-o5f 8 ай бұрын
ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Diriba_Fufa
@Diriba_Fufa Ай бұрын
Every time I listen this song, I connect with the Holysprit within me; I feel uplifted and renewed. This music is a beautiful reflection of worshiping in spirit and truth-it's so genuine and resonates deeply within my soul. May God bless you abundantly Selam!
@yishakgemede6220
@yishakgemede6220 Жыл бұрын
ሰላምዬ እንወድሻለን ተባረክልን
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
የኔ እመቤት የኔ ረጋ ያልሽ ቆንጆ ሰላምዬ ብርክ በይልኛ !! እንዳንተ የወደደኝ ማን ነው ስወደው ይህን መዝሙር የሰበብ ውጤት ያልሆነ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ..................+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
@Asia-j1v
@Asia-j1v Жыл бұрын
🎉🎉😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉amen..amen
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Temesgen Amlakey mearey shmka nzelalem ykeber goytay Jesusey Kristus Amen Jesus Kristus Amen Jesus Kristus Amen
@amanueltilahun8938
@amanueltilahun8938 8 ай бұрын
yemakebirishin yakil yemiwedish, widua bereketachin seli zemenish yibareki!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@AbebeAbebe-o9n
@AbebeAbebe-o9n 8 ай бұрын
Zeri menzersh lanch byesusim yibark
@meimeiali9659
@meimeiali9659 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@LizaGuf
@LizaGuf 13 күн бұрын
Amen amen 🙏 illlllllllllll❤❤❤❤❤
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 2 ай бұрын
The power of Holy spirit is highly upon her.
@monetenkuselassie5751
@monetenkuselassie5751 Жыл бұрын
Menfes kidus yesusin silakeberkew ameseginalew! Egzihabher yibarkish!
@besufikadabrham8957
@besufikadabrham8957 Жыл бұрын
God bless you selamiye tebarek banchi zimare tebarkealew
@KidestKing
@KidestKing 8 ай бұрын
Zemensh yibarek ❤
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 Жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜን አሜሜሜሜሜሜን❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልል ፍቅር ነህ እውነተኛ ወደጅ ነህ እውነተኛ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ እሳይይይይይይይይይይ ስሙ ይባረክ ኢየሱስ ታባረክልኝ ዘመንሽ ይባረክ ዘማሪ ሳለምዬዬዬ❤❤❤
@singerBurtukanerjamo
@singerBurtukanerjamo Жыл бұрын
ይህንን ለምታነቡ ሁሉ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ❤❤❤SUBSCRIBE
@AbelYidnekachew-ks3hb
@AbelYidnekachew-ks3hb Жыл бұрын
amen amen
@singerBurtukanerjamo
@singerBurtukanerjamo Жыл бұрын
kzbin.info/door/FjZs5J8upMjv-gqlMsZLKg
@yoni-tad937
@yoni-tad937 6 ай бұрын
ከነ ምናምኔ የወደደኝ እየሱስ ነዉ ሰሊዬ ብርክ በይልኝ
@desalegnabera656
@desalegnabera656 Жыл бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ሌላ ስም አናውቅም ኢየሱስ ኢየሱስ 🙏🥰🙏
@BerhaneGebre-n4e
@BerhaneGebre-n4e 2 ай бұрын
Selamiye betam new yemwedish tebaraki ehete
@Bini116
@Bini116 Жыл бұрын
እንዳንተ የወደደኝ ማናዉ ኢየሱሴ😭😭😭🙏❤️❤️❤️
@ፍሬሀበሻኢትዬጵያ
@ፍሬሀበሻኢትዬጵያ 10 ай бұрын
እንዳንተ የወደደኝ ማነው ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤
@fistumbeyene4002
@fistumbeyene4002 Жыл бұрын
amen amen amen edate yewededen yelem eysus❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@saronsari1804
@saronsari1804 Жыл бұрын
Min ayinet yetebareksh ena yetadelsh nesg be geta ❤❤❤❤❤❤
@طارقالعزي-ب2ج
@طارقالعزي-ب2ج 11 ай бұрын
Amane amane
@birukhaile-vd9vg
@birukhaile-vd9vg 10 ай бұрын
fiqiru ade miqansi ayedelme sidakimi miqanisi ayedelem ya eysus wodanale gana dakamochi salene❤❤❤
@meserettadesse5024
@meserettadesse5024 Жыл бұрын
I listen to this hymn every morning and evening. It reminds me of God's love, unconditional and boundless. May God bless you and your family abundantly.
@tamiratkifle9382
@tamiratkifle9382 Жыл бұрын
Selam wistish yalew menfes kidus mezimurun sisemaw enenem nekagn......sinesiriatesh lelelochim misale mehon mechil new egziabiher Keri zemenishen yebarekew
@AmoTadesse
@AmoTadesse 11 ай бұрын
❤❤❤❤amen❤❤❤❤
@efa8415
@efa8415 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ተባረክ @ ሰሊ ብሩክ ሁኚ
@tibebumathewos7218
@tibebumathewos7218 Жыл бұрын
እንዳንተ የወደደኝ ማን ነው የለም አመን❤❤❤❤❤ በብዙ ተባረክ
@MansorJemayzi
@MansorJemayzi Жыл бұрын
aeeeemn,aeeeeemn,aeeeeemn,ufffffeee,aeeeeemn,tebaremi,geta,abisto,ybarekshi❤❤❤❤❤
@adiwake
@adiwake Жыл бұрын
ዘመንሽ ይባረክ ይጨምርልሽ ጌታ
@AdisuAdaro-xn8ep
@AdisuAdaro-xn8ep Жыл бұрын
seliye tebareki ,anchikko lelochi misale nesh
@dagenash24
@dagenash24 6 ай бұрын
ሰላምዬ እንወድሻለን ተባሪክልን ኢየሱስ ይባርከ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
@MengeshaEshetie
@MengeshaEshetie 2 ай бұрын
ብርክ በይ ተባረኪ
@hannabeyene47
@hannabeyene47 Жыл бұрын
Bless you keep it up!!!!!!
@AberaKabamo
@AberaKabamo 11 ай бұрын
ሰሉ ጌታ አብቶ ይባርክሽ ለጌታ ሰው አሌ
@BiniyamTesfaye-rk5py
@BiniyamTesfaye-rk5py Жыл бұрын
እልልልልልልል!!!!!!!! ክብር ይሁንለት።
@BELDA143H
@BELDA143H Жыл бұрын
Ammmeen amen ፍቅር ነው ኢየሱስ zamanish yibbarak tsagaw yibzalish ❤❤❤❤
@judywarrillow1121
@judywarrillow1121 6 ай бұрын
Praise God throught our Lord Jesus Christ,halejujah!!
@ameleworkbiresaw275
@ameleworkbiresaw275 Жыл бұрын
woww haramaya beneberewu agelgelotesh betam teberkeyalehu Selamye ewodeshalehu
@MekidesBanchaMaki
@MekidesBanchaMaki 8 ай бұрын
Tebarekilign yn wude
@RomanWoelebo
@RomanWoelebo 22 күн бұрын
ዘማሪ ማለትእንደዚች ሴት ነው ሴት ሴትዘማሪዋጅ ብዙዎቻችሁ ዘፋኝ ነው የምትመስሉት የሜካፕ ብዛት ፀጉራችሁ በሁማኔር አንዳንዶቹ አንጨባራችሁ ከዚህች ልጅ ተማሩ መዝሙራችሁ ደስ ይላል ተግባራችሁ እንደአለማዊ ነው ሰውስ እንዴት ወደጌታ ይምጣ እስታይላችሁ የአለማዊ ዘማሪከሆንሽ በአንድልብ ዘምሪእንደዚህችልጅ ሁሉንም አታደባልቂ በህይወትሽ ሜካፕሲበዛ ለካንሰር እንደሚያጋልጥግን ካወላወቃችሁ እውቅ
@fikreabmamo8470
@fikreabmamo8470 Жыл бұрын
amen endante yewededegn manim yelem abate❤❤❤
@solomonwedajo3243
@solomonwedajo3243 Жыл бұрын
አሜን የኔ ጌታ ሁሌም እውነተኛ
@learnastronomyfacts4475
@learnastronomyfacts4475 Жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ ሠላም!!
@netsibutik9401
@netsibutik9401 Жыл бұрын
አቤት አምልኮ wowwwww ክብር እልልልልልታ ሁሉ ለጌታ ይሁንለት ❤❤
@chernetgirma6090
@chernetgirma6090 Жыл бұрын
...ማንም የለም ደግሞም አይኖርም ❤
@Solomon-bc1bn
@Solomon-bc1bn Жыл бұрын
ስላምዬ ተባረክ
@MekdesBekele-h7p
@MekdesBekele-h7p 10 ай бұрын
Ellllllll.....amen Amen...❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉esey....
@challayashibrget
@challayashibrget 4 ай бұрын
ስለዉድከኝ አመስግነለዉ😢 እዉነተኝ እዉተኝ ፍቅር ነዉ እባርክሀለዉ😢😢
@samirapelete369
@samirapelete369 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@TareKusa-z7g
@TareKusa-z7g Жыл бұрын
ሰላምዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክሽ። አለባበስ አንደኛ ❤
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Selam Desta "Fitsum Alaferem" Dink Sitota 2016/2023
14:38
Love and Care Ethiopia
Рет қаралды 783 М.
SELAM DESTA ሳበኝ "SABEGN" New Ethiopian Gospel Song  2024
8:24
Selam Desta Official
Рет қаралды 1,5 МЛН
ከምልህ በላይ ||  ሰላም ደስታ || KEMLIHI BELAYI SINGER SELAM DESTA
16:22
Prophet Tilahun Tsegaye ECRC
Рет қаралды 167 М.
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН