Semayat ከዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ጋር በዝማሬ አገልግሎትና በህይወቷ ዙሪያ የተደረገ ቃለ ምልልስ

  Рет қаралды 19,867

Semayat Media

Semayat Media

Күн бұрын

Пікірлер: 134
@زينبمحمد-م7ك3م
@زينبمحمد-م7ك3م 3 жыл бұрын
በወነት ለናታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እደት መታደል ነዉ በልጅነት ጀምሮ ክርስቶስን ማመስገን
@goshuag.zewudu199
@goshuag.zewudu199 4 жыл бұрын
የምወድሽ እና የምሳሳልሽ ምርፅ የተዋህዶ ልጂ እመብርሀን ትጠብቅሽ ከነ ቤተሰቦችሽ
@herimachristian6078
@herimachristian6078 4 жыл бұрын
አብ የተከላት ፅኑ እምነት ያለት አደበቷ ለክርስቶስ ያስማርከች ልዩ የተዋህዶ ልጅ ነሽ ቀሪዉ ዘመነሽ በድሚና በጤና በተሰጠሽ ፀጋ ፈጣሪሽን ስታመሰገኝ ኑሪልን፣💒💛💛
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ
@ኢየሩሳሌምእኔምትዉልድነኝ 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ዉዷ እህታችን ሰማያት እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 жыл бұрын
አሜን
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 4 жыл бұрын
ዋው! ፋንትዬ በስንት ዘመኔ አየሁሽ! በረከታቸው ይደርብንና ብፁዕ አቡነ ኤልያስ ይዘውን ምዕራብ ወለጋ ላይ ያ ያገለገልንበትን ድንቅ ግዜ አስታወሽኝ።ሰላምና ጤና ባለሽበት ይብዛልሽ።አሜን!
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ
@እጠበኝቆሽሻለኹአምላኬበድ 4 жыл бұрын
የእኔ እናት ሁሌም መዝሙሮችሽ ስወዳቸው ስሰማቸው የሆነ ተመስጦ ይሰጠኛል ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ይጠብቅልን ዝማሬ መላዕክት ን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@meski213
@meski213 4 жыл бұрын
ተመርጠሻል በዝማሬ ባርኮሻል ልዩ ሞገስ አለሽ ዘመንሽ ይባረክ ፋንቱዬ የተዋህዶ እንቁ መድረክ ላይ ስትዘምሪ ነፍሴ ሀሴት ነው የምታደርገው የከበሮ አመታትሽ ደግሞ ምን ብዬ ልግለፀው አይቼሽ አልጠግብም እድሜ ይስጥሽ ውበት ወዝ የሆነሽ አምላክ እሱ ቀሪውን ጊዜ ይባርክልሽ!!!
@No-ow5de
@No-ow5de 4 жыл бұрын
ፋንትሽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ እናታችን ፣በእውነት ስላንቺ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ።
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
አሁንም በቤቱ ያፅናሽ ወደ ቤተክርስቲያን ስንቀርብ ቀድመን የምንሰማው የፋንቱን የይልማ የማርታ...እስከመጨረሻው በቤቱ ያኑርሽ
@sarahsaratulii4912
@sarahsaratulii4912 4 жыл бұрын
farifaatotaa keessa hadha teenya fantuu waldee fararifanna ishee baay’een jaladha waqayyoo gofita umrii fayyaa bareda nufi yaa keenufii amen
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 4 жыл бұрын
ዲያቆን መኩሪያ እጅጉን በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሰማያት ልትመስገኑ ይገባል እግዚአብሔር ይስጥልን:: ዘማሪት ፋንቱ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mekdesbekele1964
@mekdesbekele1964 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ድምፇ የማያረጅ የማይደክም እውነት ከእግዚአብሔር የተሰጣት ስጦታ ነው የአገልግሎት ዘመንሽ ሁሉ ይባረክልሽ ልጆችሽን ቤተሰብሽን ሁሉ ይባርክልሽ ይጠብቅልሽ ያመለክሽው ያመሰገንሽው አምላክ ወላዲተ አምላክ ቅዱሳኑ ሁሉ አይለዩሽ በምልጃቸው 🙏🙏🙏🙏በጣም እምወድሽ የማከብርሽ ዘማሪ ነሽ
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናሽ እናታችን ልዩ ስጦታ ነሽ
@ZeOrthodoxTTube
@ZeOrthodoxTTube 4 жыл бұрын
እናቴ ዘማሪት ፋንቱ ቅዱስ ያሬድ የሰማውን አጥንትን የሚያለመልመውን መንፈስን የሚያድሰውን የማይጠገበውን የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን እድሜ ማቱሳላ ወአብርሃም ያድልልን። ሰማያት እጅግ ምርጥ ነው በርቱልን እግዚአብሔር አምላካችን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን ፫
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፈንቱዬ ድርብብ ያልች ሴት ወይዘሮ ስወዳት
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 жыл бұрын
የኔእናት ስወድሽ መዝሙሮችሽ ድምፅሽ ተሰምተው የምይጠግቡ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥሽ ፀጋውን ያብዝልሽ፣
@brhanemeskelmoges8871
@brhanemeskelmoges8871 4 жыл бұрын
የሁሉም የመንፈሣዊያን የዘማርያን የሁሉም ኦርቶዶክሣውያን ሞዴላቸው ነሽ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅሽ ጸጋውን ያብዛልሽ።
@besthuawei414
@besthuawei414 4 жыл бұрын
ሠላም ለናንተ ይሁን ደሥ ይላል ቀጣይ የሠማያት እንግዳ የምንወደው የምናከብረው ሊቀ መዘምራን ይልማ ብታቀርቡት እንደ አሥተያየት በተረፈ ድንቅ ነው ሠማያት ድንቅ አዘጋጅ ድንቅ አቅራቢ ልዩ የተዋሕዶ እንቁዎች ጥምረት ክብር ይሥጥልን ድምጸ ራማ ሠማያት ነው
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 4 жыл бұрын
እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያድልሽ
@የድንግልልጅ-ሠ5ኸ
@የድንግልልጅ-ሠ5ኸ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ እመቤቴ በቤቱዋ ታጽናሽ!
@ሰምእናወርቅ-ለ3ገ
@ሰምእናወርቅ-ለ3ገ 4 жыл бұрын
መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መዝሙርችሽን በጣም እወዳቸዋለሑ
@memywa2756
@memywa2756 4 жыл бұрын
ወንድማችን መኩሪያ ጎብዘሀል። ፋንትሽ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ።
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 жыл бұрын
ፋንትሽ በእድሜዬ ሙሉ ሳቃት አገልግሎትዋ መሉ ቤተክርስትያን ነው አገልግሎታም በሰዋስዎ ቅዱስ ጻውሎስ ነበር እኛንም ባገልግሎት ያሳደገችን ምን ያህል የታደለች ናት። እኮራብሻለው
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
ምን መታደል ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አንደበት ለእግዚአብሔር መፈጠር ኦ አምላኬ ምን አለ አንተ ከፈጠርከኝ ለአንተ ምስጋና ባቀርብ ብቀኝልህ እላለሁ ይቅር በለኝ እላለሁ ደሞ ላንድ አመት ሰንበት ትምህርት ተምሪያለሁ ግን ድምጼም ለመዝሙር የተፈጠረ ይመስለኛል መዝሙሮችን በጣም እወዳለሁ ከምለው በላይ ስሜቴን አልገልጸውም ለመዝሙ እና ስደት የት አባቱ እናም ቀሪውን ዘመኔን በመዘመር በንሰሀ ለመኖር ምኞቴነው
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 4 жыл бұрын
የኔ እናት አማምላክ ቀሪ ዘመንሽን ትባርክልሽ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@haregyeslasefiree3732
@haregyeslasefiree3732 4 жыл бұрын
ሁላችንም የተፈጠርነው እግዚአብሔርን ለማመስገን ነው ስሐዚህ በየ መድረኩ የሰው ዝና ማውራት እና መስበክ ብዙም ተገቢ አይደለም ይሄን የምለው በምክንያት ነው ምክንያቱም ብዙዎች ይሄን ይሄን የመድረክ ላይ ዝናን ለማትረፍ ነው ሚሩዋሯጡት ስለዚህ እግዚአብሔርን ማገልገል የግዴታችን ግዴታ ነው እና ብዙም ማጋነን ተገቢ አይደለም በተረፈ የመልካም አገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝመው መልካም አገልጋዮች ሁሉ 💚💛❤ አሜን 💚💛❤
@sarahabshiey1478
@sarahabshiey1478 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላዐክት የስማልን ፋንቱይ እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋራ ይሁን እህታችን ፋንቱ ወልዱ 🙏🙏🙏 እንየም ዘማሪት መሆን በጣም እመኛለው ነገር ግን እንዳንቺ አይነት ፀጋ የለኝንም
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
@እግዚአብሔርሀይላችንነው 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ሰማያትን እናመሰግናለን ።
@hymanotteckllgz9431
@hymanotteckllgz9431 4 жыл бұрын
የአልግሎት ዘመንሽን አስከመጨረሻው ጰነቤተሰብሽተባረኩ
@fakerta105
@fakerta105 4 жыл бұрын
እልልልልል ልብ የሚለመልም ዝማሬ ዝማሬመላይክንን ያሠማልን እናታቺን አሜንንንንንንሰ
@ደረሪድደረሪድ
@ደረሪድደረሪድ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዜልሽ አናታችን
@mare8269
@mare8269 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያክብራቹህ እናታችን ዘማሪት ፋንቱ እና ፕሮግራሙ አዛጋጆች በመሉ። ➕❤
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
@እግዚአብሔርሀይላችንነው 4 жыл бұрын
ወይ ፀጋሽ ብዛቱ። ወይ መታደል። ምን አይነት ስጦታ ነው። እግዚአብሔር ያክብርሽ።
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 4 жыл бұрын
ውይ እንዲያው በእውነት የድምፅ ቃና ከየት ተነስቶ የት ላይ እንደሚያርፍ ምናለበት ዘማሪያን ከፋንትዬ ቢማሩ ብዬ እላለሁ በእውነት ! ፋንትዬ ስትዘምር እኮ ከልቧ ነው የንትዘምረው በእግዚአብሔር ! የእሷን ድምፅ የጉረሮዋን ቃና ፣እና የግጥሞችዋን በውስጥ ያሉትን መልእክቶች ሳዳምጥ አብሬ እኩል የካሴት ድምጿን ተከትዬ እኩል ስዘምር መንፈሴ ይረካል ።የፋንትዬን መዝሙር ገና በሲዲ ላይ ሳይታተም በቴፕ ካሴት ስትዘምር እቤት ውስጥ ካሴትዋን እህቴ ቤት የማግኘት እድል ስላገኘሁ የእሷን ካሴት ከፍቼ አዳምጥ ነበር ። በዚያ ላይ ገና የህጻናት ሰንበት ትምህርት ቤት ተማሪ በህጻናት ክፍል ዘማሪ ሆኜ እያለ እሷ ወጣት ሆና ከነ ይልማዬ ጋር ለአገልግሎት ደሴ ድሐኒዓለም ቤተ ክርስትያን መጥታ ስታገለግል ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ በአካል ፋንቱዬን ይኔ ያየኋት ። በኋላም አዲስ አበባ እህቴ ጋር ከመጣሁ በኋላ እሷን በአካል ለማዬት ብመኝም ላገኛት አልቻልኩም ነበር ። በእውነት ፋንቱዬን በድጋሜ በአካል ለማግኘት የነበረኝ ጉጉት ከፍተኛ ነበር ። በተለይ ከደሴ መድሐኒዓለም ቤተ ክርስትያን አገልግሎት ጨርሰው ወደ አዲስ አበባ ሊመለሱ ሲሉ እኛንም በሰላም ጠብቆ እናንተንም በኃይማኖት አጽንቶ ያገናኘን ያገናኘን ያገናኘን አምላክ እንደገና በስሙ ለማቅረብ ምስጋና ብለው ሲዘምሩ ያለቀስነውን ለቅሶ መቼም አልረሳውም ። even አሁንም ያን ጊዜ ሳስብ አሁን ላይ ያስለቅሰኛል😭😭😭 ።እናም ፋንቱዬን በአካል የማግኘት እድሉን አላገኘሁም። በዚህ አዝናለሁ ። ማርታ ኃይሉን ግን በቦሌ መድሐኒዓለም ጉባኤ ለመካፈል ስሄድ ስለማያት ደስ ይለኝ ነበር ። ፋንትዬ ግን አሜሪካን እንደሆነች ሰማሁ። ይልማዬም እንዲሁ በድጋሜ በአካል የማግኘት እድሉን አላገኘሁም ። እናም ፋንትዬን በልጅነቴ ነው ስትዘምር በአካል የማውቃት ።አዲስ አበባ ከታላቅ እህቴ ቤት መጥቼ ደግሞ ስኖር እቤት ውስጥ የፋንትዬን ፣ የይልማዬን ፣ የማርታ ኃይሉን ፣ የድሮ የካሴት መዝሙር ስለነበር እሱን ከፍቼ አዳምጥ ነበር ። እናም የእሷን ዝማሬ እያዜምኩ ነው ያደግኩት ማለት እችላለሁ ። even መሆን የምፈልገው በራሱ እሷን መስዬ ማደግ ነበር የምፈልገው። የድምጿን ቃና ጣዕም በጥንቃቄ ነበር የማዳምጠውና የማዜመው ቤት እየጮህኩኝ ድምጼን እያዳመጥኩት ስዘምር ደስ ይለኝ ነበር ። ስለዚህም ነው የእሷን ዝማሬዎች ስሰማ ፣ ልቤን በደስታ ታዘልለዋለች። ነፍሴን በደስታ ነው የምትነጥቀው ሰዓሊለነ ቅድስት በእውነት መምህር መኩሪያ ስለ እሷ ለመናገር ሳስብ ሲቃ ያንቀኛል እውነት ህያው እግዚአብሔር ያውቃል ለእሷ ያለኝን ፍቅር😭😭😭 ።የሚሰማኝን አስተያዬት ለመጻፍ ሳስብ እንባዬ እየፈሰሰ ነው የምጽፍልህ ። even አሁን በጎ መዓዛ ሽቶዬ ነሽ ብላ ስታዜም ስሰማ ተንሰቀሰቅኩኝ በለቅሶ ብቻ እንጃ መምህር መኩሪያ አምላክ ይጠብቅልን ይሄን የምጸልይላት ለፋንትዬ። እንዲሁም ዘማሪት ማርታ ኃይሉ ፣ ዘማሪ ይልማ ኃይሉ ፣ ዘማሪ ልኡልሰገድ ጌታቸው ቋንቋዬ ነሽ ድንግል ፣በተለይ ሉልዬ ሐረገ ወይን ሐረገ ወይን እመቤቴ ሐረገ ወይን ድንግል ማርያም አፀደ ወይን ብሎ ብሎ ሲዘምር ስሰማ ሆዴ ይንቀጠቀ ጣል ። እኔ ከማልቀስ በቀር ምን እላለሁ ስለ እነርሱ !? የእነርሱ እኮ ተሰጥኦ ከላይ ነው። እእእእ እንዲህ በድምፅ ማማር ዝም ብሎ ግጥምና ዜማን ተቀብለው በቶሎ ቶሎ ልምድ የሚያዜሙ መች ሆኑና !። ለዚህ እኮ ነው የድሮ ዝማሬያቸው ቢደመጥ፣ ቢደመጥ፣ የማይሰለቸው ። እናም እኔ በዚህ አጋጣሚ ለማለት የምፈልገው መልእክት ቢኖር በተለይ ለአዳዲስ ዘማሪያን ከፋንትዬ ልምድ ቢወስዱ መልካም ነው ብዬ እላለሁ በእውነት ። በእኔ በኩል ፋንቱዬ ለእኔ ዜማዬ ናት ። አምላክ አሁንም እስከ ቤተሰቦችዋ በቸርነቱ ይጠብቅልን ይሄ ነው ጸሎቴ🙏
@ደጀንተራራ
@ደጀንተራራ 4 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ መዝሙር እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል
@ewuketbelete7053
@ewuketbelete7053 4 жыл бұрын
ዘማሪ ፋንቱ እድሜሽን ጨምሮ ይስጥሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@ZeOrthodoxTTube
@ZeOrthodoxTTube 4 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ኡራኤል በዕለቱ ዓመታዊ እና ወርሃዊ ሆነው ታስበው ለሚውሉት ቅዱሳን በዓል በሰላም በጤና አደረሳቹ በሀገራችን ኢትዮጵያና በዓለም ላይ የመጣው ወረርሽኝ እግዚአብሔር አምላካችን አጥርቶልን በፍቅር በሰላም በአንድነት በንስሓ ውሃ ታጥበን በቅዱስ ቁርባን ታትመን ለመኖር ያብቃን. አሜን፫ የታመሙትን ይማርልን የሞቱትን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን. አሜን ፫
@sofiasofi1778
@sofiasofi1778 4 жыл бұрын
ፋንቱ እኔ የማውቅሽ በደብረ ብርሀን ቅ/ስላሴ ቤ/ክርስቲያን በሰንበት ት/ቤት ልጅ ሆኜ ነው ለበአል ስትመጪ አሁን እኔ በሀገር ውስጥ የለሁም ግን ሁሌ አስታውስሻለሁ እየተሽከረከርሽ ከበሮ ስትመቺ ነይ ነይ እምዬ ማርያም እየዘመርሽ ነው እኔ ግን በጣም አክባሪሽ እና አድናቂሽ ነኝ
@bizuyat450
@bizuyat450 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ፋንቱ ወልዴ በቤቱ ያፅናሽ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ተፈፃሜሸን ያሰምርው እህታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርሀይላችንነው
@እግዚአብሔርሀይላችንነው 4 жыл бұрын
የኔ ውድ። ሺ አመት ኑሪ። እግዚአብሔር ህይወት ዘመንሽን ይባትክ። በፀሎትሽ አትርሽኝ
@berukitawetazene4340
@berukitawetazene4340 4 жыл бұрын
እህታለም ዘማሪ ፋንትዬ ከኮልፌ ሰዋሰው ብርሃን የነ ሚሚና ማርታ ጓደኛ ነኝ የኔ አርአያ በሕይወቴ ከማረሳው 18 ማዞሪያላይ ለረዥም ሰዓት በማይጠገበው ዝማሬሽና ከበሮሽ አንድነገር የምመሰክረው ቤተሰቦቻቸው የሚራመዱበት መሬት ይናፍቃል እህታለም ዘማሪ ፋንትዬ በዝማሬ ትውጣ እንጂ ሙሉ ቤተሰብ በሃይማኖት የጸኑ የተባረከ ቤተሰብ ነው ስለዚህ መሠረቷ ነው በእድሜ በጸጋ ያቆይልን
@ሰምእናወርቅ-ለ3ገ
@ሰምእናወርቅ-ለ3ገ 4 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናሽ ድንግል ትጠብቅሽ
@azebtadese5160
@azebtadese5160 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 4 жыл бұрын
የምንወድሽ የተዋህዶ እንቁዋ ዘማሪያችን ዘመንሽ ይርዘም ከነ ቀንሶ ለአንቺ ይስጥሽ በርቱልን ሰማያት
@ወለተማርያምየማርያምልጅ
@ወለተማርያምየማርያምልጅ 4 жыл бұрын
መዝሙር ተሰምቶ አይጠገብም ዝማሬ ምልክትን ያሰማልን
@sisruhama6101
@sisruhama6101 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን እናቴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ድንግል ትጠብቅሽ ከነቤተሰቦችሽ ተባረኩ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@dgghdfh3912
@dgghdfh3912 4 жыл бұрын
EGZIABHER Begeze Geze Sew Alew EGZIABHER Zemenishin Yibarikilish Fitsameshin Yasamirilish Amen
@serkalemmihiretu
@serkalemmihiretu 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ ድምቀት ዘማሪት ፋንቱ የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን በጣም ነው የምወድሽ
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ semayat the best channel ever Zemarit Fantu , yene andebet lezimare yetekefetew ,Andebet yemiaweta ) bemilew mezmur banchi new kezare 20 Amet befit malet new ) silayehush des bilognal
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by Ай бұрын
ፋንትሺ በእውነት እንቁ የቤተክርስትያናችን ልጅ ነሽ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ከአዋቅ እስከ ህፃን ያለን እኖድሻለን እናከብርሻለን
@menegistu6796
@menegistu6796 4 жыл бұрын
እንችንም በቤቱ ያፆናሽ እኛንም በቤቱ ያፆናን አሜን፫
@agddag4626
@agddag4626 4 жыл бұрын
Oh my gosh is amazing
@EsternMedia190
@EsternMedia190 4 жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን። እህታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ረጅም እድሜን ከአገልግሎት ጋር ያድልልን። ሰማያት ሚድያንም አገልግሎታችሁን ይባርክላችሁ። በጸጋ በበረከት ይጎብኛች ሁ።
@classiphone5329
@classiphone5329 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen zemare melaketen yasemalen ehitachin
@brkti2123
@brkti2123 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በጣም የምወድሽ የተዋህዶ እንቁዋ እህቴ 💕
@ምህረትየተዋህዶልጅ
@ምህረትየተዋህዶልጅ 4 жыл бұрын
እመብርሀን ትዳርሽን ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ መጨረሻውን ያሳምርልቻሁ ልጆችን በሞገስ በጥበብ ይኑርላቹ ከቤቱ አይለያቹ ለወታቱ ለልጁች ወደ ቤተ ክርስቲያን ጠጋ ማለቱ ያወጣል እውነት ነው የቤተክርስቲያን ፍቅርዋን ጣእሟን የቀመሰ ወዴትም አይሄድም
@fantanishwale5310
@fantanishwale5310 4 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመን ይባረክ 🙏🙏🙏
@zeadenshe3054
@zeadenshe3054 4 жыл бұрын
Amen amen amen zmarye mlkete ysmalene 👏👏👏 ellllllllll ellllllllll ellllllllll klhwete ysmalene
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ያደለሽ ነሽ እህታችን ዝማሬ ምላአክትን ያሰማልን ሰማያዊ ዋጋ ያድልልን እግዚአብሔር ይስጥልን ሰማያት
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
@ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ እኔም 27 አመቴ ነው ግን በልጅነቴ ለኪዳነ ምህረት ልቀኝ አዲስ ቅኔ የኢትዮጵያን ገበዝ የተክለሃይማኖት መዝ አንቺን ስመለከት አስታውስሻለሁ አሁንም ያንቺን ፔጅ ሰብስክራይብ ካረኩ ቆይቻለሁ እከቲተልሻለሁ እናታችን ኑራልን የእናኔተ መዝ እና የአሁኑ አይገናኝም አቤት ፅናት የጠፍትን ለመመለስ ያደረግሽው ልፍትም ጥሩ ነው ልክ እናታችን እንዳለችው ሊቃውንቱ የተደበቁት ወደ ሚዲያ ይምጡ ለምሳሌ ስለሰርግ በቤሎ አታግቡ እያሉ እያስተማሩ በሰርጋቸው ጊዜ ቤሎ አድርገው ሲያገቡ እየተመለከትን ነው ስለዚህ የተደበቁት ይውጡ ወደ ሚዲያ ልጆቼሽንም የምታገለግይው አምላክ በመውጣት በመግባታቸው ይጠብቅርሽ አከብርሻለሁ እናታችን ኑራልን መምህር መኩራያ ትልቅ ሰው ነህ በርታ አጋፍ ልክ እንደ እናታችን ያሉትን አውጧቸው በተረፈ ሰማያት በርቱልን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን
@kelemunahaile8445
@kelemunahaile8445 4 жыл бұрын
እግዝሐብሄርጤና እና እድሜ ይስጥሽ ቃለ እይወት ያሰማልን
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
አሜን ቃለዝማሪ ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲👏👏👏❤️
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 4 жыл бұрын
በርቱ ሰማአት እናመሰግናለን፣
@eotcchannel7021
@eotcchannel7021 4 жыл бұрын
+ ስለ እመቤታችን + በቅድስና ውበት ስለተሞላችው ንጽሕት ትሕት እናገር ዘንድ አንደበቴ ብቁ አይደለም፡፡ በምድር ያሉ ችግረኞች ሁሉ የሚኖሩበትን ሀብት የሠጣቸውን የነገሥታትን ጌታ የወለደችው የድሆች ሴት ልጅ፣ ብዙ ሀብት የጫነች ከአብ ቤት በረከትን ይዛ የምድርን ጉስቁልና ልታስወግድ የመጣች መርከብ፣ የእናትዋን ሔዋንን ዕዳ የከፈለች። ከመዋቲያን መካከል ሆና ሕይወትን የወለደች ሁለተኛ ሔዋን፣ የወደቀችዋን አሮጊት የረዳቻትና በዕባብ ተነድፋ ከወደቀችበት ያነሣቻት አገልጋይዋ፡፡ ዕርቃኑን ሆኖ በዛፍ መካከል የተሸሸገ ሽማግሌ አባትዋን ልብስ ሰፍታ ያለበሰች ሴት ልጅ ያለ ጋብቻ ሩካቤ እናት የሆነች ድንግል በድንግልናዋ የኖረች እናት ንጉሥ ገብቶ የኖረባት ቤተ መንግሥት በርዋ ያልተከፈተ ማንም ያልገባባት ቤት የተራ ቀለማት መዋሐድ ለማይመጥኗት ለዚህች እጅግ ክብርት እንዴት ያለ ሥዕልን ልሣል? ውበትዋ ከእኔ መጠበብ በላይ ነው፤ አእምሮዬም እንዲሥላት አልፈቅድለትም፡፡ የድንግል ማርያምን ክብርዋን ከመግለጥ ፀሐይን ከነብርሃንዋና ከነሙቀትዋ መሣል ይቀልላል፡፡ ምናልባት የፀሐይ ጨረር በሥዕል ሊቀመጥ ይችል ይሆናል፡፡ አለእርስዋ የሚነገረውን ነገር ግን አሟልቶ ለመስበክ አይቻልም፡፡ እርስዋን ከነማን ጋር መመደብ ይቻላል? ከደናግል ጋር? ከቅዱሳን ጋር? ከንጹሐን ጋር? ካገቡ ሴቶች ጋር? ከእናቶች ጋር? ከአገልጋዮች ጋር? እነሆ የድንግልናን ማኅተም ከወተት ጋር የያዘ ሰውነትዋን እዩ! መውለድዋንም ከታተመ ማኅፀንዋ ጋር እዩ! ከደናግል መካከል ናት ስል ሕፃን ይዛ ስታጠባ አያታለሁ! ከዮሴፍ ጋር ትኖራለች ስል በጋብቻ ቃልኪዳን እንዳልታሠረች አያለሁ! ስለ እርስዋ እንድናገር ፍቅር ያስገድደኛል፤ የክብርዋ ከፍታ ግን ያስቸግረኛል፡፡ ከቶ ምን ባደርግ ይሻለኛል? ስለ እርስዋ ለመናገር ብቁ እንዳልሆንሁ በግልፅ እናገራለሁ፡፡ ከፍቅር የተነሣ ግን ተመልሼ መናገር ያምረኛል፡፡ ... ሱራፌል ከእሳቱ የሚሸሸጉለትን የእርሱን ከንፈሮች በቡሩካን ከነፈሮችዋ የሳመች እርስዋ የተባረከች ናት! ዓለማት ሕይወትን የጠጡበትን ምንጭ እርሱን ያጠባች እርስዋ የተባረከች ነች፡፡ ቅዱስ ያዕቆብ ዘስሩግ Deacon Henok Haile እንደተረው 💚@StMichealSundaySchoolDjibruk❤️ 💛@StMichealSundaySchoolDjibruk💛 ❤️@StMichealSundaySchoolDjibruk💚
@ትዕግስትወለተኢየሱስ
@ትዕግስትወለተኢየሱስ 4 жыл бұрын
አቤት አለባበስ በረከትሽ ይድረሰን እናታችን
@trhasasefa8601
@trhasasefa8601 4 жыл бұрын
Zemare melaekt yasemaln zemari ehetachen fetari keri zemanishe ybarik wanaw tena now tena ytsetushe fetari hule kefitishe ymera emebrhan tilakelela tihunshe
@digitechcell3078
@digitechcell3078 3 жыл бұрын
ሰላም ፋንቱዬ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን አሜን አንቺንም ህንደማር ፍጣሬ ሌሎችንም ይማርልን ህንደቸርንቱ በሕውነት ጥሩ ምክር ነው የመከርሽን ፍጣሬ መቸርሻሽን ያሳምርልሽ አሜን 🙏🙏🙏
@saraabraham3663
@saraabraham3663 4 жыл бұрын
አሜን ፋንቱ ዝማሬ መላእክት ይሰማልን💓
@የክርስቶስባራነኝ
@የክርስቶስባራነኝ 4 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ. መላዕክትን ያሠማልን. በእድሜ በጤና ያቆይልን. ያገልግሎት ዘመን. ይባረክ. እህታችን
@aresamimiryimaresmimiryim9936
@aresamimiryimaresmimiryim9936 4 жыл бұрын
ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ አሜን አሜን አሜን
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
የድሜ ዘመንሽን ይባርክልሽ ቸሩ መድሀንያለም እማዬ በጣም እወድሻለሁ አከብርሻለሁ እማዬ❤❤❤❤ሁሌም በመዝሙርሽ እየገለጽሁልሽ ነው ካየሽው ማማዬ
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
ወንድማችን በዛሬው ፕሮግራምህ የማመሰግንበት ቃል አጣሁ አመሰግናለሁ ከልቤ ሳላወረቃት የእውነት የምወዳት ዘማሪያችን ዘማሪት ፋንቱ ወልዴ ።
@gbcn1663
@gbcn1663 4 жыл бұрын
Kale Hewet yasemalin zimare melakit yasemalin
@tesfamariammareyabey5723
@tesfamariammareyabey5723 4 жыл бұрын
ዝማሪ መለአክት ያሰማልን!
@betisha272
@betisha272 4 жыл бұрын
ፋንትሽ ኑሪልን እንዳንቺ እስከመጨረሻው እሚፀኑትን ያብዛልን
@menbilove2757
@menbilove2757 4 жыл бұрын
Zamre fantu my I like all your mazmur especially about Tekeleye (gedlu Tamtrtu)
@fakerta105
@fakerta105 4 жыл бұрын
አሁንም ቀሪውን ዘበንሽን እመምርሀን ትባርክልሽ በውነት ትንቅ አለኝታነሽ የተዋህዶ ልጅ እዲህነው
@gvbbnn9309
@gvbbnn9309 4 жыл бұрын
ዝማሪ መላእክት ያሰማልን እማ ፋምቱዬ በጣም እወድሻለሁ ማማዬ❤❤❤
@አይናለምታመነ
@አይናለምታመነ 4 жыл бұрын
ፋቱዬ የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤናውን ያድልሽ
@hellugio1571
@hellugio1571 4 жыл бұрын
ውድ እህታችን ቀሪ ዘመንሽን እንዺሁም ቤተሰብሽን ጌታ አምላክ ይባርክልሽ።
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
እባክሽ አደባባይ ቆሜ ስምህን ከመስበክ የሚለውን በድጋሜ ዘምሪው: ልጆችሽን በደሙ ይሸፍንልሽ እመብርሃን እናት ትሁንሽ ልጇን ባቀፈችበት እንቺን ና ስለፍቅሩ የሚተጉትን ልጆችሽን ትቀፋቹ : አባት ብላቴናዋቻን ለክብርህ ለዘላለም አቁማቸው
@muluemebetwoube8986
@muluemebetwoube8986 4 жыл бұрын
ውጭ ይቺ መናፍቅ ወይጂ አንቺ ብሎ መራቂ አቤት አቤቱ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 4 жыл бұрын
ፋንትሽዬ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ ከልጆችሽ ፍሬ ሌላ ለጠፉት ወንድሞችሽ ለከፈልሽው ዋጋ የስማያት አምላክ በእቅፉ ከነልጆችሽ ያኑርሽ ቃላት የለኝም ምንያህል ልቤ ሃሴት እንዳደረገ ባደረግሽው እናትነት እህትነት ሃዋሪያነት ይህንን ነው ከቅዱሳኑ የተማር ነው የወንድም መሞት በማይገደው ዘመንላይ ለገደዱሽ ወንድሞችሽ የከፈልሽው ዋጋ በስማያት ደስታ እንደኔ አይነቱን ደሞ ለወንድሞቼ ልቤን እንድ ደልቅ እንዳዝን በውስጤ ትልቅ ነገር ነው ያሳየሽኝ; ጌታችን ያሳየውን በተግባር መፈፀም አቅቶን ከጉናችን ሲቆርቡ ሲያዜሙ የነበሩ ሲሞቱ በ ምንፍቅና cancer ሲታመሙ አንዳንድ ወንድሞች ጉድጏድ ሲቆፍሩ አንቺግን ልብሽ ደምቶ እንድ በጉጠፍቶ ሊፈልግ የወጣውን የድንግልጅን ተከትለሽ እንደርሱ አደረግሽ: ይህ ነው ክርስትና ይህነው ግልጋሎት : የምናየው በመኖር የሚሰብክልን ሰው ጠፋ :
@atsedeassefe4104
@atsedeassefe4104 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም በጣም እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ አፅንቶ ያኑርልን ለእኛ ለኦርቶዶክስ ልጆቿም የእውነት ህይወትን የምትሰጠን ና
@tekabemeaza2190
@tekabemeaza2190 4 жыл бұрын
ዘማሬ ፈንቱ እውነት ለሁሉም ጊዜ አለው ላልሽዉ አዩኝ እዩኝ ማለትደብቁኝ ያመጣል አይደለም የሚሉት እናቶች አችን ስለ ልጆችሼ ያልሽው እውነት ነው ክርስቲያን እንዴሆኑ ነው ላአልሼዉ ማንም ለገንዘብ ብሎ ይዘምራል የቀረውን የአገልግሎት ዘመንሼን ይባርክሌሽ
@hana4049
@hana4049 4 жыл бұрын
ዝማሬመላአክን ያሰማልን እህታችን እህታችን❤️❤️❤️
@yemanegebreyesus4536
@yemanegebreyesus4536 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላኦክት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እሕቴ።
@seifubora9416
@seifubora9416 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@felegushmuche8866
@felegushmuche8866 4 жыл бұрын
Bereketsh yidresen enatachin!!!
@mulugetametaferia5049
@mulugetametaferia5049 4 жыл бұрын
God bless my sister you are the best
@tigestyoutube8195
@tigestyoutube8195 4 жыл бұрын
Amen amen amen 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍👍
@emualmu1923
@emualmu1923 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም በቤቱ ያፅናሽ
@tsetitam3270
@tsetitam3270 4 жыл бұрын
Geta yadelate set nat geta yetebekat zemenewan yibarekat!!!!!!
@tirsitmarkos1092
@tirsitmarkos1092 4 жыл бұрын
Zemare melake yasemalin
@yarus1020
@yarus1020 4 жыл бұрын
zemare melaeket yasemalene
@ayyaantuuabarraatube1992
@ayyaantuuabarraatube1992 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@heavenbrehane7160
@heavenbrehane7160 4 жыл бұрын
EGZABHER YMESEGEN YAGELGLOT ZEMENSHIN YBAREK
@rahwahagos9928
@rahwahagos9928 4 жыл бұрын
Edemen tena yhabki kbrti hatna xelot nay eme amlak ayfeleki
@hewaneamdesion7384
@hewaneamdesion7384 4 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
@tiegist6828
@tiegist6828 4 жыл бұрын
Please where is Addis Lema remind me my child hood👍🏼
@amrydender1922
@amrydender1922 4 жыл бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
ሶፊያን በ መዝሙርሽ አድኝም    |sofia shibabaw | Binyam shitaye | zemaryam|
4:00:32
አንዲት ቤተክርስቲያን | Andit Betekrstiyan
Рет қаралды 14 М.
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 85 МЛН
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,4 МЛН
Perfect Pitch Challenge? Easy! 🎤😎| Free Fire Official
00:13
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 94 МЛН
🛑 ቀሚስህ ለምን ቀላ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sbket  2024 #viral
2:09:58
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 52 М.
ቀን ሳለ! በመጋቢ ሰለሞን አበበ
37:23
GERJI EMMANUEL
Рет қаралды 10 М.
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,2 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15