KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴New ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው ስለ ድንግል ማርያም ድንቅ ድንቅ ምላሾች @LieltKifle #henokhaile
1:06:30
የቅዳሴው ታላቅ ተአምር | መምህር ሄኖክ ኃይሌ
46:37
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:33
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
00:46
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
00:19
Я не из тех, кто ксивой машет - я скромный | Сериал «ПрАкурор» | 3 серия | КОНКУРС
21:38
የኢትዮጵያ ደም መቼ ነው የሚቆመው? || መምህር ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ
Рет қаралды 53,512
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 89 М.
Semayat Media
Күн бұрын
Пікірлер: 145
@serkieaberakasa3976
4 ай бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ለዲያቆን ሔኖክ ሐይሌ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤
@አናንያ
3 ай бұрын
"ጆሮ ያለው መስማትን ይስማ" በእውነት የሕይወት ምግብ ነው።ለምን ቶሎ እንደሚያልቅ አይገባኝም 1 ሰአት አይደለም 10 ደቂቃ ያዳመጥኩ አይመስለኝም። ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
@fikirtiemengistie7672
5 ай бұрын
ለመምህራችን ለልጃችን ቃለሕይወትን ያሰማልን!!! ያገልግሎት ዘመኑን በእድሜ በጤና በፀጋው ሙላት ይጠብቅልን።
@aschalechtesfaye4687
5 ай бұрын
አሜን 🙏
@adanechdinka210
4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SaraSara-hi4zj
4 ай бұрын
ም aa
@SaraSara-hi4zj
4 ай бұрын
በእውነት መምህር ኤኖክ ሀይሌ ቃለ ሕይወትን ያስማልን ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ እረጅም እድሜ ይስጥህ በእውነት ቢስማ አይጠገብም
@danielk.4183
4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን እግዚአብሔር በእድሜና በሙሉ ጤና እንደ ዓይን ብሌን ይጠብቅልን ቀሪዉን የአገልግሎት ዘመንህን አብዝቶ ይባርክልን
@bisratgebremariam3288
3 ай бұрын
AMEN! AMEN!!! KALE HIWOT YASEMALEN!! MEMEHRACHEN!!
@antenehdmek9292
Ай бұрын
Amen Amen Amen
@abiyhailemarkos9816
5 ай бұрын
our Golden Henok የብርሃን እናት በፀሎቷ ታስብህ ኢየሱስ ክርስቶስ ያሳድግህ እንወድሃለን
@mariyam..enate21
4 ай бұрын
ቸሩ አምላክ መድኃኔዓለም ምህረት ይቅርታውን ያድለን በእውነቱ ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን ቸሩ መድኃኒአለም በበቤቱ ያጽናልን አሜን ❤👏❤👏
@ሁሉመልካምነው
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ሰምተን የምናደርግ ያድርገን አለማመኔን እርዳው ያለመፆሜን እርዳው ጌታዬ 😢
@mlhmlh5603
5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን ::እንደምህረቱ እንደቸርነቱ በድካማችን በተቸገርንበት ግራ በተጋንበት ነገር ሁሉእርዳታው አይለየን ::በድካማችን ያግዘን የምናዳምጠውን አስተዋዬች በተግባር ፈፃሚዎች ይድርገን::
@tadelechtanga858
5 ай бұрын
እባክህ ጌታ ሆይ ይህን መከራ በቃቹ በለን
@Hyat-e2o
5 ай бұрын
አሜን
@natenaeltinfu2440
5 ай бұрын
ወንጌል ስላልገባን ነዉ ኢትዮጵያ የምትተራሰዉ።
@tsehayemelaku7196
2 ай бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ የኛ ውድ !!
@abayneshayano3255
4 ай бұрын
❤❤❤Memerachen qal hiyot yasemalin regim edme ketena gar yestelen ❤❤❤.
@Guufc-t3j
5 ай бұрын
😢😢በቃ ይበለን
@SelammuilatAbija
4 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልይ መምህር እኛም የሰማነውን በልባችን ይደርብን 👏👏👏
@marryajman1377
4 ай бұрын
አሜን
@Meme-gq9iu
4 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን በእድሜ በጤና በፀጋዉሙላት ይጠብቅልን።❤❤❤
@TadeseBekele-mo4bp
3 ай бұрын
ኢትዮጵያ ሰላም የምትሆነዉ እናንተ የአንድ ብሔር የበላይነት የአንድ ሀይማኖት የበላይነትን ስትፀየፉ ይመስለኛል
@israel9958
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን የተወደድክ መምህራችን ፣ ቃሉን በልባችን ያኑርልን።✝️✝️✝️
@kokifikadu
5 ай бұрын
መምህራችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ❤❤❤
@bezawit1148
5 ай бұрын
ይሄንን ሰብከት ዼንጤዎች ብሰሙት ጥሩ ነበር ለምን እንፆማለን እየሱሰ ጨርሶልናል ለምሉት መልሰ ያገኙ ነበር
@BrightVision-t5p
5 ай бұрын
ለምን እንበላለን ኢየሱስ በልቶልናል ለምን አይሉም ? ምክንያቱም በምድር ላይ ሳለ ኢየሱስ ይበላ ነበር እኮ
@KedestMersha
5 ай бұрын
እኛ እራሱ መች ፆምን?ስው ቤት ከምንሄድ ስንገድል ዘርኝነት ሀሜት ከኛ መች እራቀ😢😢
@Mahebera
4 ай бұрын
እባካችሁ ወደ ውስጥ እንመልከት በአይናችን ያለውን ምሰሶ ሳናይ የወንድሞቻችንን ጉድፍ አንመልከት በሌሎች ላይ ጣታችንን አንጠቁም።
@rahelkassa4997subscribe
4 ай бұрын
እዉነታ ሽን ነዉ በአመት አንዴ ጿግሜን ብቻ ነዉ ሚፆሙት
@tigistgirma3883
5 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሠላሙነ የመጣልነ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ❤❤❤
@itayodose6116
4 ай бұрын
Amen..amen..amen..kale..yiwet..yasemaln..memhrachin..bewunet..yderegln..lemattomu..seweche..enu..adamtu..
@AmsaluEjigu1949
3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ። አሜን !!!
@mulu-ui8yb
4 ай бұрын
በስማም ሳይታወቀኝ አለቀብኝ ምን አይነት ፀጋ ነው
@TaytuYeuf-ie1xl
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር እኛንም የሠማነው በልቦናችን ያሥዲርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Sara-nq9bu
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት የሰመልን
@mendayeabebe2472
5 ай бұрын
Amen Kail Hiweti Yasemail Miamehr✝️💒💒💒💚💛❤️🙏
@lidiyatilahun
4 ай бұрын
ለጴንጤው ልቦናውን ይስጥልን
@TsionMaryam2116
3 ай бұрын
ይልቅኑ ለእኛ ይስጠን በቤቱ ላለን እያየን እየሰማን ለምንስተው ይቅር ይበለን።
@Warknish-kz3gf
5 ай бұрын
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለኛማስተዋል ያድልን❤❤😢😢
@Hyat-e2o
5 ай бұрын
አሜን
@biruk9
5 ай бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ሙሉእመቤትዘውዴ
5 ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርልን
@Setna1312
5 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@Shewayewubshet
4 ай бұрын
አሜንመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን👏🌹
@mfyoutube1484
5 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@asterbeyene1036
5 ай бұрын
ቃለ ❤🎉ህይወትን❤🎉 ያሰማልን❤🎉አሜን ❤🎉አሜን❤🎉 አሜን
@adanechdinka210
4 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ምህራችን ያግልግሎት ዘመን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መዳሃንአለም🙏❤❤❤
@tigst-e2t
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሙን መልሰልን ሰለናትህ ብለህ መድሐኒአለም አባቴ
@frewetdemeke9605
3 ай бұрын
Kale hywet yasemaln emwedk memhre ❤❤❤❤
@thinkitsnotillegalyet
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤ ኑርልን ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
@abelhidase1226
3 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር።❤❤❤
@salamomg9210
5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@danelsolomon372
4 ай бұрын
Kalehiot yasemaln
@assilaselefechbedeke3292
5 ай бұрын
Amen Amen Amen KALE Hiwotin Yasemalen wondimachin Edimena Tena Fetar Yadilen ❤❤❤❤❤❤
@sisaysolomon1293
5 ай бұрын
እውነት መቼነው
@fggh6526
4 ай бұрын
አሜን (3) kale hiwet yasemalinn memirachinnn bereketachew yiderbnnn🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@Meme-gq9iu
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@millionseyfu4665
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ነበር ከማለት ይጠብቅልን!!!
@Jennifer-uo4lr
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ይስጥልን አሜን
@firehiwotfhabte
5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@asterzewdie3160
4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏✝️🙏✝️
@werkitazarra4338
5 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልንመምህር
@selamasefa6049
4 ай бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤
@qonijitiguyaGuya
4 ай бұрын
ረቡኒአችን ቃለህይውት ያስማልን
@AzebMeka
4 ай бұрын
ye aelafat zimaren yetekawemkew beselam new e/r yimarh (yimarish)
@sikosilo6406
4 ай бұрын
Amen amen amen klhiwtn ysmalen memhracihn
@ggg-gh6lw
4 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ረብኒ❤❤
@tshegamariam5470
5 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!!! መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
@martasafa7325
4 ай бұрын
አሜን
@Yakt5G-ci1zv
4 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@MabraMajd
4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@EyuelMolla-p8v
4 ай бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@allshqaw1117
4 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hopezemene6804
4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@solomontolcha7792
4 ай бұрын
ምስካየ ኀዙናን መድሃኒያለም የኢኦተ ቤ/ክርስቲያን Alexandria, VA
@znashdngato4658
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❤❤❤
@martatsegaye9357
4 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@azebyeheis6762
4 ай бұрын
Kale heyewoten yasemalen denqe temehert naw
@Haregi849
4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@tigestbisrat3111
4 ай бұрын
Kalhiwiot yasemallen enqu memhrachen❤❤❤
@BirtukanTsega-n4i
5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alemalem7462
5 ай бұрын
ቃልሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@JhonMatisy
4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይዎት ያሰማል አሜን አሜን አሜን ።
@BerihaArefayne
4 ай бұрын
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን
@hanafekadu4046
4 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ጥሩ ትምህርት
@banchu4842
4 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሠማልን
@amelewerke974
4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@MekdsMulugata
4 ай бұрын
Kale between yasemaln memeherachin
@almaz7677
4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Ameen Ameen Ameen 🤲 ❤
@MarokoMaroko-e5u
Ай бұрын
Amenamenamenkalhiywotnyasmalinyeagliglotzemnkiyibarklin🤲🤲🤲
@AlemMammo
4 ай бұрын
Kale. Hewtt yasemh
@SamsonEdeglign
5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@LovelyBackgammon-dy6ou
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@AzebMeka
4 ай бұрын
Diyakon Henoken yemikawem menafik (teteratari)new
@haregewainfisseha5971
5 ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@be5820
5 ай бұрын
Amen ❤❤❤ kale hiwot yasemalin
@MiaMia-od7cx
2 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@haregewoin186
5 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን
@mhhhedgudelese
4 ай бұрын
ኢትዮጵያ አገራችን ከሑከት ከጦርነት ተላቃ ሠላም የምትኖረው የቆሎ ተማሪ የአብነት ትምህርት ቤት የሚባል የጠንቁዋይ የመተተኛ የደብተራ መፈልፈያ ሢጠፋ ነው እውነቱ ይሔ ነው በጠቅላላ አገሪቱ በጠንቁዋይ በመተተኛ በሟርተኛ በደብተራ ተወሮ ነው ያለው እውነታ ይሔ ነው ከዛ አገሪቱዋ ሠላም ታገኛለች
@thinkitsnotillegalyet
4 ай бұрын
እንደ አንተ አይነት ሰዎች መኖራቸው ያሳዝነኛል ያሳፍረኛልም ጊዜው ሳይረፍድ ከጥላቻ ብትወጣ ጥሩ ነው
@haregewainfisseha5971
4 ай бұрын
In the first place, you don't belong here at all. You can't give any comment for something you don't know. Please open your eyes and know the truth.
@nuale23
4 ай бұрын
ምን አይነት ክፉ ቤተሰብ ነው ያሳደገህ😢
@mhhhedgudelese
4 ай бұрын
@@nuale23 የጠንቁዋይ የመተተኛ ልጅ እውነቱ ን ሥለተናገርሑ አብከነከነሽ እውነቱ ይሔ ነው ዋጪው
@saronzewdu7016
4 ай бұрын
@@mhhhedgudeleseBethe west yaluten hastegna nebyat nen bayochen atsda mejemerya
@SisSIETOTAWBELETE
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤ amen
@Meazi16
4 ай бұрын
Kale Hiwot Yasemalin
@assegidtiru8703
5 ай бұрын
Kale hiwetin yasemalin memihir
@kidistbelay8669
4 ай бұрын
🙏🙏🙏
@leyikunur1777
4 ай бұрын
welcome back bro!
@nebyathelem3374
4 ай бұрын
Qale heyotan yesamalin
@tsehyneshhaile8845
4 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤❤
@NigestTesfaye
4 ай бұрын
አሜን አሜን እንኳን እንዳንተ ያለ ወንድም በዚህዘመን ለትውልዱ ሰጠልን
@BrightVision-t5p
5 ай бұрын
"" ንጉሥ ቲዩብ "" ጋበዝኳቹ
@tarikuyirga8834
4 ай бұрын
🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
1:06:30
🔴New ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ፣በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው ስለ ድንግል ማርያም ድንቅ ድንቅ ምላሾች @LieltKifle #henokhaile
Lielt Kifle 🇪🇹 ልዕልት ክፍሌ
Рет қаралды 309 М.
46:37
የቅዳሴው ታላቅ ተአምር | መምህር ሄኖክ ኃይሌ
Semayat Media
Рет қаралды 148 М.
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН
00:46
SIZE DOESN’T MATTER @benjaminjiujitsu
Natan por Aí
Рет қаралды 7 МЛН
00:19
一碗水真的能端平吗?不能也得能!#四小只吖 #日常 #搞笑 #搞笑家庭 #姐弟 #家庭生活
四小只吖
Рет қаралды 8 МЛН
21:38
Я не из тех, кто ксивой машет - я скромный | Сериал «ПрАкурор» | 3 серия | КОНКУРС
Я ОТ САКЕ
Рет қаралды 1,5 МЛН
56:23
ጌታ ሆይ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ | ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 316 М.
44:40
ሽሹ ….በተለይ ወጣቶች….ለተጨነቃችሁ……..ከሱስ ለመዉጣት የተቸገራችሁ አድምጡት…መምህር እዮብ ይመኑ..Eyob_yemenu
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 114 М.
45:06
🔴NEW ስብከት "ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትኖራለህ "በመ/ር ብሩክ ተስፋዬ!!
ፈለገ ሰላም Felege selam
Рет қаралды 189
26:58
AM |ትምህርት| "ንስሃ አባት እንዴት እንያዝ?" ርዕሰ ሊቃውንት ቆሞስ የኔታ አባ ገብረኪዳን|አፈ ወርቅ |
አፈወርቅ ሚዲያ–Afework Media
Рет қаралды 95 М.
57:30
💥👉በቅዳሴ ጊዜ ስህተት ናቸው እንዳታደርጉ ይሄን ሳትሰሙ ቅዳሴ እንዳትሳተፉ
ጊዜ ቲዩብ gize tube
Рет қаралды 341 М.
58:37
ዘር እና ፍሬ || ዲ/ን ዘላለም ታዬ || d/n zelalem taye @akufada media @aryam media @abel birhanu
Akufada Media - አኩፋዳ ሚዲያ
Рет қаралды 14 М.
2:10:04
አዲስ ስብከት "ምስጢረ ሥጋዌ" በመምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan
Рет қаралды 439 М.
3:47:19
ትንቢተ ኤርምያስ ሙሉ ክፍል ምንባብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 26 June 202
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 452 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
42:03
#deacon #henok #haile #eotc #sibket // #ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌ ኢኦተቤ ስብከት||merkeb tube
Dilasor tube ዲላሶር ቲዩብ
Рет қаралды 18 М.
00:33
Smart Sigma Kid #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 29 МЛН