Semere Bariaw| ሠመረ ባርያው | ሰመረ ባሪያው| Bariyaw | ቲክቶክ| Funny Reaction| tiktok V13

  Рет қаралды 290,354

Semere Bariaw

Semere Bariaw

Күн бұрын

Пікірлер: 831
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 2 жыл бұрын
የተጣመመና የተሳሳተ መንገድ ና በምእራባዊያን መንገድ ሰለጠንን ብለው ለሚወላገዱ ትውልዶች ፍቱን መድሃኒት ነህ በርታ
@nasser7831
@nasser7831 2 жыл бұрын
ባሪቾ የኔ ትውልድ የውስጤን ገላጭ እናመሰግናለን በርታልን ትውልድ ይቀረፅ
@tayechassefa3030
@tayechassefa3030 2 жыл бұрын
Semere endiyawm yanten mrt kal semtew kestetachew bimaru Tru new twldun eyabelashu new fetera Yelm endante aynet bibezaln Tru neber bertaln
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 2 жыл бұрын
በውነት ይህ ልጅ ግን ደስሲለኝ ሲያቀኝ
@mubarekbato2470
@mubarekbato2470 2 жыл бұрын
Semiye wollahi timechegnaleh akebrihalew yene jegna
@deebbelaataye4372
@deebbelaataye4372 2 жыл бұрын
never give up bareyaw! መልካም ያልሆነን ነገር መተቸት በፍጹም እንዳታቆም ፣ የአንተ አይነት ሰዎች ወደ ፊት መምጣት አለባችሁ። "እነ አግድም አደግ " ተውቸው ነገ ከነገ ወዲያ በስራቸው አፍረው የደበቃሉ
@abebayehukassaye145
@abebayehukassaye145 2 жыл бұрын
Thank you Seme!! እንደዚህ አይነት መረን ያጡ ሰዎችን በሚገባ ማስተማር ያስፈልጋል!!
@abdubiru2568
@abdubiru2568 2 жыл бұрын
አረ በጣም ነው የምትመቸኝ እናትዬን እንዳንተ አይነት ሰወችን ያብዛልን 😘😍😍😘😘😘😘
@MimiMimi-iu3yj
@MimiMimi-iu3yj 2 жыл бұрын
ባርዬ የሳምንቱ ጫወታ የሚለው ፕሮግራምህ በጣም አሪፍ ነው ሲቀጥል ትውልዱ እዲ በወሲቡ ወሬ ቪድዮ ያበደው ስር የሰደደ ይመስለኛል እደዚ ድረገጽ ባልበዛበት ግዜ የተዘራው ዘር ነው ለምሳሌ እነመሀልዬ መሀለይ ትኩሳት ሌላም ሌላም ሳንሱር ሳይደረጉ መጻፈቸው ጉዳት የለውም ትላለህ
@hayalsewhayal9104
@hayalsewhayal9104 2 жыл бұрын
አንተ ባርያ ግን በጣም ነው የተመቸኸኝ በእውቀት ላይ የተመረኮዘ እርማት ነው የምትሰጠው Good Job 👍🏻
@wezwez9817
@wezwez9817 2 жыл бұрын
ባሪያው ለአእምሮ ቆማጣዎች ልክ ልካቸውን ስለምትነግርልን ላመሰግንህ ወዳለሁ በርታ ከጎንህ ነኝ ።
@ewekassa5522
@ewekassa5522 2 жыл бұрын
ሰመረ በጣም ጎበዝ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን።
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምደላኝ ነጭ ነጯን ተባረክ ሰመረ ባርያው
@Nohabean
@Nohabean 2 жыл бұрын
እውነት እንዴት ልቤን እንደምታርሰው እግዚአብሔር ይስጥ .....
@yaredethio2200
@yaredethio2200 2 жыл бұрын
ሰሜ እውነት አንተኮ ምርጥ ሰው ነህ። አቦ ተባረክ ባርቺዬ
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 2 жыл бұрын
ሰምዬ እግዚአብሔር ይስጥህ በዚሁ ቀጥልበት ጥሩ እየሰራህ ነው ድንግል ስራህን ትባርክልህ 🙏🏼
@rebikaworkumulatta805
@rebikaworkumulatta805 2 жыл бұрын
የእኛ ማህረሰብ ስልጣኔ እና ስነስርዓት ተምታቶብናል እኮ እንደው ምን ይሻላል? እግዚአብሔር ይባርክህ ሰሜ አመለካከትህ ደስ ይለኛል በርታ🙏💕
@biniamgjormai
@biniamgjormai 2 жыл бұрын
Very true
@gashogasho1859
@gashogasho1859 2 жыл бұрын
ሰመረ ባሪያዉ ለኔ አንደኛ ነህ የገባህ እኮ ነህ ከምር😍😍😍
@solomontadele2023
@solomontadele2023 2 жыл бұрын
ሰመረ አንተን አለማድነቅ ንፍገት ብቻ ሳይሆን ይሄንን የዘገጠ አስተሳሰብ ማበረታታት ነው አይዞህ በርታ
@chinessmitiku1462
@chinessmitiku1462 2 жыл бұрын
ሰመረ ከበፊት ጀምሮ ፕሮግራምህን እከታተላለሁ።ሁሌም ለእኔም ለቤተሰቤም አስተማሪ መልዕክቶችህን በጉጉት ነው የምንጠብቀው።እናም በዚሁ ይቀጥል።እናመሰግናለን።
@konjithilemicael180
@konjithilemicael180 2 жыл бұрын
በዉነት ምርጥ ትችት ጆሮ ላለው በርታ ወድሜ።
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 5 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ ስርአት ላጡት አንተን ጌታ አስነስቷል ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ
@habtamuayalew775
@habtamuayalew775 2 жыл бұрын
ሠሜ እኔ ስላንተ መናገር ያቅተኛል እጅግ አደንቀሀለው አየተቸህ አስተማሪ የሆነና ቁምነገር አዘል ምክረ ሀሳቦችን ስለምታቀርብ እጅግ በጣም ነው ፕሮግራሞችህን የምከታተለው በርታ እግዚብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@zewdeteshome3222
@zewdeteshome3222 2 жыл бұрын
ባርችዬ ሺ አመት ኑርልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@adyamtata3811
@adyamtata3811 2 жыл бұрын
Mene bewetawe
@denbeldesta6900
@denbeldesta6900 2 жыл бұрын
ሰሜ ስለሀገራችን ጉዳይ ሳስብ ይጨንቀኛል። እንደአይነት አይነት ሰዎች ለችግሯ ትልቅ መብትሄ ናቸው ብዬ አምናለው። የአንተ ግን ይለያል በርታ!!!
@kiyafekadu2245
@kiyafekadu2245 11 ай бұрын
ማን ነው በሰሜ ንግግር ከልቡ ሚደሰተው በዛውም ከልቡ ሚስቀው😂😂😂😂
@tsegayemergia3847
@tsegayemergia3847 2 жыл бұрын
የመጽሐፍ ቅዱስን ህውቀት ባለውቅም አንዳንድ ባያዋቸው ትችት ሐሰተኛ ነቢያትንና አስተማሪዎችን የምትነቅፍበት መንገድ ትክክል ነው ፡፡ በርታ
@meseret5377
@meseret5377 2 жыл бұрын
ውነት ነው ይሄው ማዶና በልጇ እራሷን ደገመች እኮ
@demekegetnet9932
@demekegetnet9932 2 жыл бұрын
I really appreciate your effort Semere.....as a society we are getting lost, am sure you will save millions!! Thank-you
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ባርቹ አንተን ያለ ማድነቅ ንፍገት ነው እኔ ኤርትራዊ ነኝ ግን ልዬነቱ ኤርትራ ላይ እንደዚህ የለም እውነት ነው የምልህ የኤርትራ መንግስት ሻዕብያ ሰው ነው ያነጸው እነ ጩፋ ሐሰተኞች ኤርትራ ላይ ዞር አይሉም በጭራሽ እመ አምላክ ምስክሬ ናት ሁሉ ያልከው ትክክል ነው ሰላም ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ ።
@shambqodemlbey8050
@shambqodemlbey8050 2 жыл бұрын
Swe new yaferesew kitbli diki smret ,shim kebiduki alo haftey
@21MarYam
@21MarYam 2 жыл бұрын
ስምረት እውነት ታድላችኅል ማርያምን ከኢትዮጵያ የተሻለ ኑሮ በንፁህ ነገር ላይ የምትኖሩት ትሻላላችሁ
@fasikawolde3605
@fasikawolde3605 2 жыл бұрын
@@shambqodemlbey8050 Esti be amharic tergumilin!
@Matiastsegay8910
@Matiastsegay8910 2 жыл бұрын
@@shambqodemlbey8050 ሰብ እምበር ይሃንጽ አብ ሳዋ ዋሕስ ሀገር መንደላይ የፍሪ
@fgfg1576
@fgfg1576 2 жыл бұрын
@@Matiastsegay8910 smere tgernga aysemn eu ele tsfa ygber dnkoro km beal nsikn klekn meas khalfelna dnez
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳፍር ዘመንና ትውልድ ላይ ደረስን ሠመረ እግዚአብሄር የተመኘኸውንትውልድና ዘመን ያምጣልን
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
ሰሜ ባሪያው፤ እንደ አንተ አይነት ያብዛልን። በጣም ደጋፊህ ነኝ። በርታልን። 👍👏🏼👏🏼
@SeekerofGod
@SeekerofGod 2 жыл бұрын
“ያልደከማችሁበትንም ምድር፥ ያልሠራችኋቸውንም ከተሞች ሰጠኋችሁ፥ ተቀመጣችሁባቸውም ካልተከላችኋቸውም ከወይንና ከወይራ በላችሁ።” - ኢያሱ 24፥13 እግዚአብሔር ለሕዝቡ ባይተዋርና መጻተኛ ሆነው ሳሉ የአህዛብን እርስት አሳልፎ ሰጣቸው። ተባረክ ወንድሜ! በስርአት ላይ ያለህን አቋምህን አከብራለው።
@belayneshendale5199
@belayneshendale5199 2 жыл бұрын
ሠመረ የምታቀርበው በጣምአስተማሪነው በቅድሚያ አመሠግናለሁ እባክህ ስለጤናመድህን ማብራሪያ ማግኘት ፈልጌ የምጠይቀው አጣሁ የጤናመድህን ለጡረተኛ እና ለመንግሥት ሠራተኛ አይፈቀድም ይሉናል ለኛ ምን ታስቦ ነው እባክህ የተጣበበ ጊዜም ቢኖርህ አብቃቅተህ መልሱን አሰማኝ።
@Zedgez30
@Zedgez30 2 жыл бұрын
ኬት መጣ መቼ መጣ በሰላም መጣ ... ተመችቶኛል😂😅😅
@benjamin1240
@benjamin1240 2 жыл бұрын
ሳሚ የ በዳዳ ልጅ ይልሀል ። በፋዘርሽ ስም ስንሰደብ ዝም ትላለ። 😉😉😉
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
​@@benjamin1240😂😂😂ነገረኛ
@gelayebekele3512
@gelayebekele3512 2 жыл бұрын
ውይ ሰመረ እንደው እድሜ ይስጥህ በእውነት።
@abelasfaw-dr1mt
@abelasfaw-dr1mt Жыл бұрын
ሰሜ በዚህ ቀጥል ለኔ ምርጥ ነህ ።
@genetbaraki200
@genetbaraki200 2 жыл бұрын
እንደው ውድድድ!!! ጎበዝ ነህ ሳስበው ምናልባት በኔ እድሜ ውስጥ ነው ያለኸው ምክንያቱም የምትለውን ሁሉ በተለይ ለእነዚህ ህገወጦች(ጋጠወጦች) ዓለምን በእጃቸው የጨበጡ የሚመስላቸውን ሰዎች የምትገስጽበት መንገድ በጣም ትክክለኛ እና አስፈላጊ ነው እግዜር ይባርክህ አቦ!!!
@aberashayele66
@aberashayele66 Жыл бұрын
ጎበዝ እግዚአብሔር ይባርክህ ደግሞ ምን ዓይነት ሰዎች ናቸው።
@tigistmamo857
@tigistmamo857 2 жыл бұрын
ሴቶቹን የገለጽክበት በጣም ጥሩ አሰተማሪ ነው
@fikernddesta1044
@fikernddesta1044 2 жыл бұрын
Hahahahahh… እራሴን የማዳምጥ ነው የሚመስለኝ:: long life ወንድሜ:: በርታልን!!!
@georgessaroufim7733
@georgessaroufim7733 2 жыл бұрын
ኸረ ተባረክልኝ እንደ አንተ ያለውን ያብዛል እንዲህ እጠብልን በየሚዲያው የሚጨማለቁ የሰለጠኔ ሰገጤ ሁላ በአጠቃላይ ብዙ እእኛ ኢትዬ ይቀረናል
@witnessing100
@witnessing100 2 жыл бұрын
100% ልክ ነክ በርታ
@bekelemarta7134
@bekelemarta7134 Жыл бұрын
ተባረክ ታስቃለህ ትምህርት ትሰጣለህ
@EkramGetahun-m1t
@EkramGetahun-m1t 3 ай бұрын
ሰሜ ይመችህ አንተ ባትኖር ማን ያስቀን ነበር የመዳምን ጩኸት የምረሳው ባንተ ነው በርታ ወንድሜ
@abudawodhussien4980
@abudawodhussien4980 2 жыл бұрын
ስሜ ኑርልን ውንድሜ🙏 By the way congratulations for 50K plus I can’t wait for million plus as well
@fifilove2515
@fifilove2515 2 жыл бұрын
ሰሜ አንተ እራሡ እደዉ ምን ጉድ ነሕ እዉነት በጣም ነው የምታስቀኝ ! እይታዎችሕ የሚገርም ነው ባለብሩሕ አይምሮ ባለቤት ነሕ እናመሠግናለን በርታልን !!
@tigistyadete6592
@tigistyadete6592 2 жыл бұрын
የኔነት ተማሪዋ አንጀቴን ባለችው ኡኡኡኡ
@samuelasres2283
@samuelasres2283 2 жыл бұрын
seme min largih beat kitil yale anjete lay yehhon neger argeh kizizkiz agrkegn tnx, keep on pro God bless you
@yemwodish8642
@yemwodish8642 2 жыл бұрын
You always tell the truth which a lot of people ignore it thank You for that
@bulgaw
@bulgaw 2 жыл бұрын
Seme... Once again it's a superb show. I believe you a have a great deal of contributing to the society.
@montruex1308
@montruex1308 2 жыл бұрын
ምድራዊ ኮልኮሌ 👍
@ShogaZerihun
@ShogaZerihun 2 жыл бұрын
መልካም ምክር ነው!! እያዋዛ ቁምነገር
@muluyebirhanu7731
@muluyebirhanu7731 2 жыл бұрын
you are real Ethiopian man long live
@meseretworku8125
@meseretworku8125 2 жыл бұрын
ወይኔ ባሪያው ምንጉድ ነው !ሴቶቹን ተዋቸው ቢሞቱ ሌሎቹ ግ ያዝናናሉ ።
@tselotshafi2339
@tselotshafi2339 2 жыл бұрын
Seme one of the logical and intelligent people on the media. ...👏👏👏
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ
@ሳራየድንግልልጅ-አ8ሰ 2 жыл бұрын
ተባረክ እረ ስርአት ጠፋ
@nahizeleke8520
@nahizeleke8520 2 жыл бұрын
ኢች አዘር ቱጌዘር 😃 እረ ወዴት ወዴት
@Yahuah-d3i
@Yahuah-d3i 2 жыл бұрын
የወሎ ፈረስ መስለሽ ተቀምጠሽ አልክ ሰሜ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abeltub4575
@abeltub4575 2 жыл бұрын
እኝም ከልብ እናመሰግናለን ሰሜ በጣም ምርጥ ኢትዮጵያዌ ንከ ብራዘር ኑርልን እንዚን አውቆ አበዶች ትውልዶችን እንዳያበላሹ የበኩልህን ድርሻ እየተወጣከ ነው
@dagnachewmekete2815
@dagnachewmekete2815 2 жыл бұрын
ሰመረ ተዝናኖቴ እንዴት ነህ ? ይሄን ፕሮግራም በሳምንት ሶስቴ ብትሰራው ብየ ሁሉ እመኛለሁ። ለማነኛውም በርታልን።
@tinatina6532
@tinatina6532 2 жыл бұрын
ኪኒኔን የገለፅክበት መንገድ በጣም አስቆኛል😆😆😆😆
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 2 жыл бұрын
ትክክል በጣም ደግጣለች ልጂቱትነሺ ናት
@queensheba2506
@queensheba2506 9 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ🙏🏾❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mafiw
@mafiw Жыл бұрын
I like you man! You're the best! No words!
@EW-qt9oc
@EW-qt9oc 2 жыл бұрын
እንደው ተባረክ የተበላሸ ትውልድ አሳፋሪኦች
@samri1215
@samri1215 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ ሰመረ ጥሩ ፕሮግራም ነው እምታስተላልፈው 🌹🌹🌹የምን ፕሮግራም ምን ትያስልሽ እንዳትለኝ😂😂 አድናቂህ ነኝ በጣም በጣም 👍👍👍
@mahiderbelay1848
@mahiderbelay1848 2 жыл бұрын
አንዴት ደስ አንደምትለኝ... በሳል ሰዉ!
@emakasweet1123
@emakasweet1123 2 жыл бұрын
አይ ሰመረ😀😀😀😀የወሎ ፈረስ መስለላ አላለም ተመቸህኝ እኝህ ባለጌዎች
@እዮናዳም2080
@እዮናዳም2080 2 жыл бұрын
እይታህ ግሩም ነው ተባረክ!
@tamartasema8315
@tamartasema8315 2 жыл бұрын
ገራሚ ነህ 😍ቀጥልበት ያስተምራል ያስቃል😃 እዉነት ይመቸኞል
@Tesfegnaw21
@Tesfegnaw21 2 жыл бұрын
ማዘር በጣም ነው ምትወድህ ሰሜ በርታ
@gelilawendimu9340
@gelilawendimu9340 2 жыл бұрын
Weeey egziabher yesth keep it up
@melkamaddis
@melkamaddis 2 жыл бұрын
ተባረክ በርች
@blackdiamond8598
@blackdiamond8598 2 жыл бұрын
i swear to god አረ የሌቤን በአማረኛ ልንገርህ ሰመረ በመጀመሪያ በጣም አድናቂህ ነኝ የእዉነት ነዉ ምልህ ሲቀጥል እግዚሀቤር ይባርክህ የምትናገረዉ ነገር በጣም እዉነትና ትክክለኛ ነዉ ቀጥልበት በርታ
@minewerabdulwahid1303
@minewerabdulwahid1303 2 жыл бұрын
ሰሜ የውጪ ኑሮ እንዴት እንደሚያስጠላ ባዩትና ሀገራቸውን በወደድ ነበር ከስደት ማነስ እንጂ ምንም በጎ ነገር የለውም
@frewoinikahsay8479
@frewoinikahsay8479 2 жыл бұрын
Sewedehhhh eko
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 2 жыл бұрын
አይሰሜ አሳቅከኝ🤣🤣🤣🤣
@kacki844
@kacki844 2 жыл бұрын
Salaam Semere, thought to let you know I really appreciate your hard work to debunk unnecessary social media posts. I enjoy your sense of humour and mostly love the gunners poster on your wall. Keep up the good work mate!
@ተፈሪመኮንን
@ተፈሪመኮንን 2 жыл бұрын
Why don’t you leave a comment in Amharic? Nobody will not understand what was your point. Your profile name is funny though haha ልጁን አትወዛግቡት የማይታውቅ ቁዋንቁዋ እየፃፋቹ:: ፕሮፋይል ስምህ ደሞ ገዳይ ነው ሃሃ ደሞ ስለ አርሰናል ያወራህው ቆይቶ ነው የገባኝ::
@kacki844
@kacki844 2 жыл бұрын
Hey Teferi, thank you for the heads up regarding my profile name👍 and my comments are directly to show my support to Semere not to be understood by everyone else. My apologies if I did not make sense to you. Kind regards,
@fitsfashionfits3761
@fitsfashionfits3761 2 жыл бұрын
ሰሜ እነሱ ገና ጨለማ ውስጥ ናቸው
@fitsfashionfits3761
@fitsfashionfits3761 2 жыл бұрын
ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@haimanottemesgenhaimi9072
@haimanottemesgenhaimi9072 2 жыл бұрын
አንተ እኮ የዘመናዊነት መለኪያ ነህ ❤❤❤❤❤❤❤
@getnettesfaye3387
@getnettesfaye3387 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰሜ አንገት አስደፋልኝ ምድረ ስድ ባለጌን ሁላ ይመችህ
@wefyetube3929
@wefyetube3929 2 жыл бұрын
ሰሜ እነዚ ጋጠወጦችን ምህረት አታሳያቸው!
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 жыл бұрын
Anjeten kibee atetahew Seme! Enwedihalen 👍
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@fekadunegusie3010
@fekadunegusie3010 2 жыл бұрын
አቀራረብህ በጣም ይመቻል። በርታ። ታዲያ ጥሩ ጥሩ ነገሮችንም ማቅረብ አትርሳ። ❤
@selammersha8109
@selammersha8109 Жыл бұрын
የኔ ባርያ ብታለቅስ እንኳን ታስቀኛለክ እነደአንተ አራት ሰው ቢኖረን ምድረ ሰገጤ አይጫወቱብንም ቀጥልበት
@abatyezeb6209
@abatyezeb6209 2 жыл бұрын
የመችሀረስሃዉን ሃሳብህን በጣም ነው የወደድኩት እዉነት!!!
@salamabebe1008
@salamabebe1008 2 жыл бұрын
ሰሜ ሰወድክ እኮ ነጭ ነጭን ነው ምትናገረው❤❤❤❤
@gashawgebrie4547
@gashawgebrie4547 2 жыл бұрын
Eni ewdhalew baryawn aldmadnke tebit new yemcheh bro lk argachew beyhalew ymechh bro 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@samuelbelayneh3379
@samuelbelayneh3379 2 жыл бұрын
Keep it up brother. Yegna sew endante aynet yasfelgewal
@footballlive6146
@footballlive6146 2 жыл бұрын
አረ ሰሜ በጣም ትመቸኛለክ እንደሱ ልክ ልካቸውን ንገራቸው በፈጣሪ ባለህበት ይጠብቅህ
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 2 жыл бұрын
ሰመረ እኮ የልቤን እኮ ነው የምትነግርልኝ ምልክታ ደስ ይለኛል
@birktawitmengistudemeke4955
@birktawitmengistudemeke4955 2 жыл бұрын
ውይይይይይ ባርዬ በጣም ወደድኩህ በተለይ ለሴቶቹ የሰጠሃቸው አስተያየት ምድረ ......
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
ስምዬ እንዲያው የልቤን እኮ ነው እምትናገርልን ስወድህ የኔ ጨዋ ጀግናዬ ነህ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እንዳንተ ያሉ ባህላቸውን ስርዓት አክባሪ ሌሎችንም ጋጠ ወጦችን ወቃሽ አያሳጣን በርታልን ስሙዬ 👍👍👍👍👍
@timar4198
@timar4198 2 жыл бұрын
ኡይይይይ how my any times each other together 😂😂😂
@TigistAbcd
@TigistAbcd 8 ай бұрын
የባለጌዎች መድሀኒት በርታ
@newlife2805
@newlife2805 2 жыл бұрын
ባርችዬ፣👏👏👏👏ስወድህ እቅጯን፣ልክ ነጋሪ 👍👍👍፣ "ምንድናቹ እናንተ" ባርች ግራ ገባን እኮ🤣🤣🤣🤣
@Yeabe10
@Yeabe10 Жыл бұрын
ከእውቀት ጋር ሲሄን እንዴት እንደሚያምር በርታ ባርች
@mishuterfe3325
@mishuterfe3325 2 жыл бұрын
ወይኔ እንደው አንድ ለሀገሩ ሰሜ👏👏👏😍
@mohammadahammad2209
@mohammadahammad2209 2 жыл бұрын
በጣም የሚገሪም ትንታኔ ነው ሰላምህ ይብዛ
@ועח
@ועח 2 жыл бұрын
ሰመረ ባርያ በጣም ነው ምትመቸኝ👍🇪🇷
@NegasaTolesaNT
@NegasaTolesaNT 2 жыл бұрын
Your Reaction is educative and detail. Thank you sir, and keep it up. Thank you again!
@qal211
@qal211 2 жыл бұрын
እግዚኦ ኢትዮጵያውያን ምን አይነት ትውልድ እየመጣ ነው !!!!!!
@beloved1900
@beloved1900 2 жыл бұрын
I never watched you . Before . You are the best . Your sight is deep. Thank you for sharing brother. Keep it up and stay positive ❤️
@asnakechdenboba6530
@asnakechdenboba6530 2 жыл бұрын
ምን አለበት እንዳንተ አይነት አስተያየትና ስነ ምግባርን የሚያስተምር ዩቱበር ቢበዛልን ተባረክ ዘርህን ያብዛው
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
+ አስተርዮ ማርያም | ASTERYO MARYAM MEZMUR
1:23:17
እህታቸውን በግፍ የገደሉት ወንድማማቾች
28:30
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН