Пікірлер
@Ummuaydin2020
@Ummuaydin2020 2 күн бұрын
እኔ ሰመረን የማየው ለቁም ነገርም ለመዝናናትም ነው።
@ShegewLegese
@ShegewLegese 2 күн бұрын
Seme nurlgn
@sansimilya2002
@sansimilya2002 3 күн бұрын
ላም ባለ ሀያ በሰላሳ ነው
@abdujemal347
@abdujemal347 4 күн бұрын
ፋኖ ፣ ወያኔ፣ ጁዋር ፣ እስካሉ ድረስ ኢትዮጵያ ሁስጥ ዘረኝነት አይጠፋም
@Ethio-ScienceAcademy
@Ethio-ScienceAcademy 4 күн бұрын
❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@Konjit-n7w
@Konjit-n7w 5 күн бұрын
አንበሳዉ በርታልን
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 6 күн бұрын
ሰሜ👍👍👈
@TruthEz
@TruthEz 6 күн бұрын
የዋጋ ንረትን ለመቆጣጠር ፡ ቁጠባን ባህል እያደረጉ ፡ ምርታማነትን በመጨመር ፡ የሀገር ውስጥ ምርቶችን እየገዙ መጠቀም ፡ መፍትሄ ሊሆን ይችላል። 🤔🤔🤔
@enayko5471
@enayko5471 7 күн бұрын
Ene betam yemianadedogn yemingede teyake Alakem manen gedele be medeye 😳
@enayko5471
@enayko5471 7 күн бұрын
Ayi semeye barchi men yemislale metrepia fite 😂 Bertalegn seme barchi keletamochiwn leke lekachiwn negerelegn 😄
@arsemahaile4742
@arsemahaile4742 9 күн бұрын
😂😂😂 ምርጥ ሰው ይመችህ በዛው አውሮፓ ብቅ በል
@YonasDadi-y6n
@YonasDadi-y6n 9 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ሰመረ ለሚያናፉብን ጥሩ መልስ ስጥልን አሜሪካ የገቡ ገነት የገቡ ሚመስላቸው አሉ እና ልክ ልካቸውን ንገርልን
@super12star
@super12star 9 күн бұрын
ትለያለህ❤
@AlemeMom-k7b
@AlemeMom-k7b 9 күн бұрын
😂😂😂
@lamerotkebede4137
@lamerotkebede4137 9 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤
@HabtamuGetachew-z5h
@HabtamuGetachew-z5h 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@AngosomGebreanenya-zj7ik
@AngosomGebreanenya-zj7ik 9 күн бұрын
ሰሜ 👏👏👏👏👏
@TewdrosAsmamaw
@TewdrosAsmamaw 9 күн бұрын
ሰሜ ምርጥ ሰው
@yonasdemissie7001
@yonasdemissie7001 9 күн бұрын
በዛው እንዳትቀርብን ባርያው 😅 እንፈልጋለን
@mesfinmamo3282
@mesfinmamo3282 9 күн бұрын
Welcome enjoy your stay🎉
@tarikutheprince
@tarikutheprince 9 күн бұрын
አገረ-ማሪያም ነሃ😂!
@Gombet25
@Gombet25 9 күн бұрын
ገቡ ገቡ😂😂😂😂😂😂😂😂
@Bibitys
@Bibitys 9 күн бұрын
😂😂😂
@AguBale-pi9bv
@AguBale-pi9bv 9 күн бұрын
እዶ/ር አቢይ አዞናል እያሉ የወረዳ እስተዳደር ብዙ ሰወች በሚኖርበ ህንጻወች መካከል የዶሮ ሪቢ ፈቃድ እየሰጡ ናቸው:: ከብዙ ዶሮች የሚመጣው ጫጫታ: ቅንቅንና ሽታ ኖሪውን በጣም እየረበሸ ነው:: የውጪ ዘጎች ክራይ አቆርጠው እየሄዱ ናቸው:: ሲድብሙ አል:: የተለፋበትን የአዲስ አበባን ዉበትና ለኖሪወቹ ምቹነት እያበላሹ ናቸው:: ላንቻ HD Appartment ጥሩ ምሳሌ ነው! እባክህን ተመልክተውን ዘግበው!
@weneshwolde3529
@weneshwolde3529 9 күн бұрын
ይመችህ ሰሜ ላንተ እረፍት ያስፈልግሀል
@amentube4210
@amentube4210 9 күн бұрын
እድለኛ ሆኜ ይህን ኮመንት ካየህው ሰሜ እረ ወደ አዲስ አበባ ስትመጣ በፕሮፋይል ምስሌ እንደምታየው የ9አመት መንቀሳቀስ እንዲሁም ሽንትና ሰገራ መቆጣጠር እማይችል ልጅ አለኝ 6 ወይ 7 ቁጥር ዳይፐር በጣም ተቸግሬያለሁና ይዘህልኝ ና ሰሜ ምርጥ ስብእና አለህና
@yalemezewedmelaku3866
@yalemezewedmelaku3866 9 күн бұрын
ለእዚህ ነው ከኢትዮጵያ ሚዲያ የጠፋከው መቼ ነው የምትመለሰው?
@Bochora1
@Bochora1 9 күн бұрын
address ለማወቅ አንድ ነገር ልጠቁምህ። Google app ሂድና camera ምልክት ነክተኸው መንገዱን ፎቶ አንሳው። street address ያመጣልካል፤ የምን ግራ መጋባት፣ ማንን ልጠይቅ ድሮ ቀረ
@hiwot2010
@hiwot2010 9 күн бұрын
Welcome Semere, I am one of your fan and watched most of your videos . Enjoy your stay.
@meronfekade5204
@meronfekade5204 9 күн бұрын
ሠሜ ምርጥ ሠው 😅 የቤንዚሉነገርማ ተወውውውው ሠልፉቡሶበታልልልልልል አይልዪነት
@kebir200
@kebir200 9 күн бұрын
that's why i like you seme you are always my no 1 choice 🤣🤣
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 9 күн бұрын
የተዘጋ gaz station ነው እንዴ ?
@morat795
@morat795 9 күн бұрын
Oh they finally gave you the visa. I know you weren’t excited about it but it’s good to see places to widen your horizon. Hope to see you soon here in Addis Seme.
@zertutelahun6225
@zertutelahun6225 9 күн бұрын
ዛሬ አሳቅኸኝ
@chuchu1732
@chuchu1732 9 күн бұрын
Welcome to America bro ለጨዋታ እንደሆነ አውቃለሁ መኪና አሜሪካ የለም ያልከው በቀን ውስጥ around 288.5 million vehicles operating on roads throughout the United States.
@BenjaHxRx
@BenjaHxRx 9 күн бұрын
ያለህበት ቤተሰብ ሞልቷል ሰሜ፡ ጻፍልኝና ቢቀበሉህ በጣም ደስተኛ ናቸው!! ባህር ማዶ ቢሆንም የሃገራችን እንግዳ አክባሪነት አብሮን አለ!! ፈታ በልልን ባሪቾ!!!
@almaztedla7521
@almaztedla7521 9 күн бұрын
I am so glad to see your comments about America. I hope you will have a great time. I'm looking forward to seeing you. Blessings
@BertukaBe
@BertukaBe 9 күн бұрын
ስወድህ እኮ ሰሜ🎉🎉🎉🎉
@AaAa-mm5tq
@AaAa-mm5tq 9 күн бұрын
Semrere Wariaw Welcome ❤❤❤❤❤
@chuchuyeshitla7733
@chuchuyeshitla7733 9 күн бұрын
😂😂😂
@NahuSsen
@NahuSsen 9 күн бұрын
አቦይመችህ ሰሜ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ
@addisabba4693
@addisabba4693 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂❤❤
@addisabba4693
@addisabba4693 10 күн бұрын
ሰሜ ወንድሜ በጣም እማከብርህ ከነሙሉ ቤተሰብህ እግዝሀብሔር ሰላም ጤና ፉቅር ይስጥህ አግቼህ ፉቶ ተነሳሁ እመቤቴ ትከተልህ የልደታ ልጆ ያልኩህ ሰሜ ምላሳችን 🥰🙏🏻
@mikigere-fn1qv
@mikigere-fn1qv 10 күн бұрын
ስሜ ሀገር ቤት ተመለስና ተመልሰህ መኤድ ትችላለህ።ግድ የለህም ወሬው ጥሩ አይደለም ወዳጄ
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 10 күн бұрын
Semerye, welcome to America! Weyne ohio bemetah Yesefere lij new mesleh titayegnaleh Again enqan dehina metah.
@teoted7378
@teoted7378 10 күн бұрын
አንተ ጥገኝነት ከጠየክ እኔ ፍር ጉድ እገባለሁ
@Kuruhabesha-s6m
@Kuruhabesha-s6m 10 күн бұрын
Welcome semere, glad to see you here in the US 🤚
@yaredhailu203
@yaredhailu203 10 күн бұрын
ጥሩንፓው ሲኖ ነው😂😂😂
@habukasim7356
@habukasim7356 10 күн бұрын
እኔ በጣም የወደድኩት ሰው ስለሆንክ ብቻ የምትከበርበት ሰው በር ይዞ የሚጠብቅህ ነገር